በምን ማጥፋት ይቻላል | ደም ያዘለ ደምስር | Varicose Vein | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 730,249

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Жыл бұрын

Пікірлер: 2 200
@njahn1676
@njahn1676 Жыл бұрын
በተለይ አርብሀገርያለንእህቶች ስራችን 24ሰአትቆመንስለምንሠራ ሁላችንምላይይሄነገርተፈጥሯል😭😭😭😭
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
Ere Americam kumew new mislut
@tigesttigest8203
@tigesttigest8203 Жыл бұрын
በጣም ኧር
@user-bx8ol8tj5f
@user-bx8ol8tj5f Жыл бұрын
መፍትሄውን ?ቢነግሩን ጥሩ ነበር በምን እናጥፍው
@tarikuwagabire1788
@tarikuwagabire1788 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@medinegn7863
@medinegn7863 Жыл бұрын
ጊዜ ስታገኚ በተለይ ልተኚ ስትዪ እግርሽን ግድግዳ ላይ እስከቻልሽው ደቂቃ ስቀይውና ከዛ ተኚ እኔን በጣም ጠቅሞኛል
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Жыл бұрын
አረብ ሀገር. የሚሰሩ በብዛት ይሄ ነገር ሰውነታችን ላይ አለ ከኔ ጀምሮ አላህ አፊያ ያድርገን
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын
እኔ ከሀገር ከመውጣቴ በፊት አለ ግን ህመሙ የቸሠማኚ ከወጣሁ ብኃላ ነው ኢትዮጵያ ግብርና ነበር የምሠራው የገጠር ልጅ የሚሠራውን
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n Жыл бұрын
በትክክል አለህ አፊየ ይስጠን
@hayatiquran3523
@hayatiquran3523 Жыл бұрын
Madanitu mindinaw
@mekiyamukemilhope853
@mekiyamukemilhope853 Жыл бұрын
Ameen
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
​@@user-wd1yz5rs2p እኔም አለኝ ግን ህመም አይሰማኝም
@adhanetgebrhans8687
@adhanetgebrhans8687 Жыл бұрын
መቸ ዓረብ ሀገር ያለን ሁላችን በሚባል ደረጃ በዝይ የተጠቃን ነን ዶ /ር ከቻልክ በምን ማጥፋት እንደምንችል መላ በለን 🙏
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Ene bicha eyemeselge esaaklewo yaresene sawunete saye 16 amate Laye yejemrikute sidete dukete aregeye geta hoye uuuufffuuuu dekemege
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
​@@fadillamarkosi9137 ኧረ እኔም አለብኝ ሁሉም ከጉልበቴ በላይ ሣይቀር
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g Жыл бұрын
በትክክል እኔም አለብኚ ብዙም ባይሁን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
እኔም የግራ እግሬ ላይ ከዋላ
@rimemhdi680
@rimemhdi680 Жыл бұрын
100% ትክክል
@user-ht6ef5or7s
@user-ht6ef5or7s 2 ай бұрын
ልጁን አድንቁልኝ ባጭር ደቂቃ ብዙ መልዕክት ዋዉ እድሜ ይስጥልን
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k Ай бұрын
በጣም እኔ ራሱ ሲያስረዳ ደስ ይለኛል ማንዛዛት የለበትም
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የብዞቻችን ችግር ነው ያስረዳከን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልክ
@weleshyehdego9308
@weleshyehdego9308 Жыл бұрын
Q
@SanaSana-wj4hg
@SanaSana-wj4hg Жыл бұрын
አሚንንን
@hayatiquran3523
@hayatiquran3523 Жыл бұрын
Madanituu mindinaw
@asnakezman302
@asnakezman302 Жыл бұрын
@@SanaSana-wj4hg 1q in
@asnakezman302
@asnakezman302 Жыл бұрын
@@SanaSana-wj4hg 1q in
@user-uq1gz5sk6i
@user-uq1gz5sk6i Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ስጠብቀው የነበረ መረጃ ነበር
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 Жыл бұрын
እኔም በጣም በልቤ ስለዚህ ቢሰራ እያልኩ ነበር ክበርልን
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk Жыл бұрын
ወንድሜ ሰላም ስጠብቀው የነበረ መረጃነው እናመሰግናለን ተባረኮልኝ!!
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
@@bezuyewondesen5643 መፍትሄው ምንድነው ታድያ
@anisabdi7203
@anisabdi7203 Жыл бұрын
ኮለል ብሎ የሚገባ እውቀት ደስ ስትል እኮ አላህ ይጨምርልህ። የኔ ጀግና🙏🤲
@menashunebro8391
@menashunebro8391 7 ай бұрын
ወይኔ በጣም ያሳዝናን እኛ አረብሀገር ያለን በቃ ሀላችነን ማለትነው በዚህ በሽታ ተጠቂ የሆንነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነብር እግዚአብሔር መፍቲሄ ያምጣልን😢😢😢😢😢
@TsionYitayew123
@TsionYitayew123 Ай бұрын
አው ሁላችንም😢😢😢😢
@hayaatiitube5507
@hayaatiitube5507 10 күн бұрын
😢😢😢😢
@kasuhaile4019
@kasuhaile4019 Жыл бұрын
ዶ/ር ብጣም አናመስግናልን ብትልይ ለኛ አረብ ሃገር ያልንው ብጣም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏
@tezerashali
@tezerashali 6 ай бұрын
ዶክተር,ወደሜ,በሆድቁርጠትህይታማል,ጤናጣቢያ,ይሄደል,ሁልጊዜ,የሚሉት,የጨጓራ,ህ ህምነው,ብለውየሚጣጡት, መልሶይነሳበታል,ይህበሽታሀየሰለኛቁርጠት,አለወይ,ምንምመፍትሄ,ማግኘትዐልቻለምነ ወደሆሰፒታልም,እሪፈርአያደርጉም,መፍቴሄው ምንማድረግ,አለብን
@mekdessisay8526
@mekdessisay8526 Жыл бұрын
አንተን ያለማድነቅም አለመውደድም አይቻልም ተባረክ አቦ
@madenamohmood
@madenamohmood 8 ай бұрын
ወላሂ ልክ ነህ እኔ 25አመቴ ነው ግን ክቀኝ ላይ ጥቅላላ ማለት እችላልሁ አለብኝ
@urud8496
@urud8496 6 ай бұрын
የራሳችንና የቤቸሰብ ህይወት እንቀይራለን ብለን ስንሯሯጥ በመጨረሻ በሽተኛ ሆነን እንገባለን ፈጣሪ ይፈውሰን እኔ 4አመት ሆነኝ ለገርም ሳልገባ ሳልታከመ stoking ካልሲ እያረኩ እሰራለሁ ያለሱ ግን መቆ ዬለ መስራት ብቻ ተመሰገን
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ይሄ ዶክተር በጣም ጎበነው አላህ ይጠብቅህ እኔም አንድቦታ ስራ በዝቶብኝ ብዙ ስአት እቆምነበር ከዛም እግሬላይ በትንሽ ጀምሮኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ለቀቀኝ በራሱ ጊዜ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
በመቆ አይደለም እኔ ምንም አልቆምም ግን አለብኝ😢
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v Жыл бұрын
thank you doctorye አረብ ሃገር ያለን እህቶች 99 ከመቶ እንዳለ አለን ቀለል አድርጊ ነበር የማየው በስምአብ አይዞን ስናርፍ እግራችንን ከፍ እናድርግ
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Жыл бұрын
ዋው ጥሩ ማብራራት የምትለው ሁሉ ኮለል እያለ ይገባል ማለቴ ንግግሮችህ ሁሉ ደረቅ ወይም የሚሰለች አደለም ፓፓፓፓፓፓ አስተማሪ ብትሆን ሁሉም ተማሪ ባንተ ሰብጀክት A+ ነበር የሚያመጡት ምክንያቱም የማስረዳት ችሎታ አለክ አንድ አንድ ሰው ምንም ያክል የታጨቀ እውቀት ቢኖረው ያንን አውቀቱን ሰዎች ላይ እንዴት አድርጎ ማፅረፅ እንዳለበት አያውቅም ባጭሩ የመቀበል እንጂ የመስጠት ብቃት አይኖረውም አንተ ግን ሰዎችን ሰውችን የመቅረፀ የማነፅ የማነቃቃት ብቃት ይታይብሃል አሁን የሰጠሀን ትምህት አንዴ ነው የደመጥኩት በሱ ፈተና ብታወጣ 10 ካ10 የግሌ ነው የቤት ጥናት የክፍል ጥናት አይጠበቅብኝም ምክንያቱም አስተማሪዬ አንተ ነክ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ol4hx3zy8m
@user-ol4hx3zy8m 21 күн бұрын
ትክክል አድግዜ ብቻ ነው እኔም የምሰማው ❤❤❤❤❤
@user-ov4hd3wo6v
@user-ov4hd3wo6v Жыл бұрын
Egziabher yebarkh.
@telemenegn1006
@telemenegn1006 Жыл бұрын
Very informative 🙏Thank you!
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z Жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ ተባረክ ፈጣሪ ከዚህ በላይ እዉቀትን ይጨምርልህ አንተ ጋ እዉቀት + ቅንነት + ስረአት + ቅልጥፍና ሁሉም አሉ👍👍👍እጅግ እናመሰግናለን
@user-ok4rc5ky1r
@user-ok4rc5ky1r 2 ай бұрын
Tanxs bro yeha bashta harb hagre new yabzawe
@fgmm3291
@fgmm3291 Жыл бұрын
Thank you so much Dr. You explained everything clearly and I’m on the procedure leather now , I understand very well I really appreciate, thank you 🙏🏽 again
@gafat
@gafat Жыл бұрын
የምፈልገው መረጃ ቢሆንም እኔ በግሌ ግን ከህክምና ይልቅ ሀይማኖታዊ መንገድን ብጠቀም ያዋጣኛል በህመሜ ላይ ይሄ ሁሉ የህክምና ፕሮሰስ ሲጀመር ትዕግስትም አይኖረኝ ዳይ ወደ ፆም ፀሎቴ የምን ሆስፒታል
@hdhdhehd5180
@hdhdhehd5180 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በሀገራችን ያኖራል ዶክተርዬ
@gafat
@gafat Жыл бұрын
@ትኩረት ለጤና-Attention to health ዋግምት የት አካባቢ ያደርጋሉ አድራሻ ወይም ስልክ ብታስቀምጥልን ደስ ይለናል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ፈዋሽ ነዉ።
@EmuSelima
@EmuSelima Ай бұрын
በዝህበሺታ ሁላችነም ተጥቂነን ሀርብአገርያልነው😢😢😢😢
@touba-oz7zp
@touba-oz7zp Жыл бұрын
ወይኔ ዶክተርዬ እውነት ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልኝ የኔ ትልቁ ችግርን ነው ያመጣህልኝ በዛሬው መረጃ
@halimayoutube
@halimayoutube Жыл бұрын
ብጣዕሚ የመስግነካ ዶ/ር ሰቮ ካብ ዝፈለጥናዮ ብዙሕ ተማሂርና እግዚኣብሄር ስለ ፍልጠትካ ይበዝሕ ይባርኸካ ኦ ጎይታ።
@user-vp8wz4ps7w
@user-vp8wz4ps7w 8 ай бұрын
ዶክተር እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ በአጭር ቃላት ብዙ ትርጉም ይሠጣል!!
@user-fp4gf9bv3z
@user-fp4gf9bv3z Жыл бұрын
ደክተርዬ በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለኛ ለመዳም እሪሞቶች እጅግ ይጠቅመናን ከፎቅ ምድር ከምድር ፎቅ ሲያራሩጡን ስለምንዉል ስለማናርፍ የዚሂ በሺታ ተጠቄ ነን እና መፍቴሆ ስለሰጠህን ምስጋናችን እጅግ በጣም ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር ከእወቀት ላይ እዉቀት ይጨምርህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 Жыл бұрын
የተባረክ!!! እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@samsonnuri3398
@samsonnuri3398 8 ай бұрын
ተባረረ እናመሰግናለን ዶክተር
@selambfkri6476
@selambfkri6476 Жыл бұрын
Egziabiher edmena tena ystln wendme!
@SanaSana-wj4hg
@SanaSana-wj4hg Жыл бұрын
ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለንን ፈጣሪ እወቀቱን የበለጠ ይጨምርልክ 🙏🙏🙏
@Amen2216
@Amen2216 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተራችን!! LOVE YOU!❤️
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 5 ай бұрын
Betam enamesgnaln❤❤❤❤
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 2 ай бұрын
ጀዛከሏ ኸይርን ዶክተር👌👌
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@mareamahmed1681
@mareamahmed1681 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር 💞💞😘🙏🙏
@tsigiaredaaraya2615
@tsigiaredaaraya2615 Жыл бұрын
Thank you Dr.Seife.
@alhamdudillahalekulihal8762
@alhamdudillahalekulihal8762 9 ай бұрын
እነመሰግናለን ዶክተር
@alefumekele3184
@alefumekele3184 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት እናመሰግናለን ተባረክ
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር🥰🙏
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 Жыл бұрын
Doctor seife bexam enamesegnlen Egziaber tsegawun yabzalek
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Жыл бұрын
Edmena tsega Tena medhanialme yestehe Wendeme Betame Terue Temeherte Nowe Ymetsete Tebareke ❤❤❤❤❤❤
@bruktaitnegash6244
@bruktaitnegash6244 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ። ያልተንዛዛና እጥር ምጥን ያለ ሰው ሊረዳው በሚችለው መልኩ አድርገህ ነው የመታብራራው። አንተ ዶክተር ብቻ አይደለህም መምህርም ጭምር እንጂ እግዚአብሔር እጥፍና እልፍ እውቀትን ይጨምርልህ ።ተባረክ።
@addisuatle8687
@addisuatle8687 Жыл бұрын
ዠኀዘዘዘዘዘዘዘዘበ
@ssaada9480
@ssaada9480 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም እያሳበኝ ነበር
@znashznash7736
@znashznash7736 Жыл бұрын
Enamesegnalen docter
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር👏👏👏👏👏👏
@user-ci3dk7cw3j
@user-ci3dk7cw3j Жыл бұрын
ዶኮተር የት ነበርክ እስከዛሬ ወይም የት ነበርኩ በቅርብ ግዜ ነው ያወኩት በጣምም ምርጥ ጎበዝ ዶክተር ነው ተባረክልን
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj Жыл бұрын
Thank you very much Dr. Seife 🇪🇹🙏
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም አገላለፅ የማይሰለች ያልተደጋገመ። በጣም እናመሰግናለን
@getinettegegne
@getinettegegne 3 күн бұрын
Short and brief thank you
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w Жыл бұрын
እኔ በጣም መቆም አበዛ ነበር በአረብ ቤትና ህመሙ በጣም ነው ስቅይት የሚያደርገው ስራ ትቸ እስከምቀመጥ ድረስ አሁንም ህመሙ አለ በጣም ከቆምኩኝ አረብ ሀገር ያለን እህቶች አላህ በሀገራችን ላይ ሪዝቃችንን ይስጠን ያረብ በሽተኛ ሆነን ቀረን
@user-kx2ze7tc4z
@user-kx2ze7tc4z Жыл бұрын
እኔም በጣም ያበኛል እህት አሚን አሏህ ይርዳን
@user-po5vy8be7p
@user-po5vy8be7p Жыл бұрын
አሚንን
@user-nq2qk5mj9e
@user-nq2qk5mj9e 9 ай бұрын
እኔም😢
@seadarimer9514
@seadarimer9514 3 ай бұрын
​@@user-po5vy8be7p፨፨፨፨፨
@TsionYitayew123
@TsionYitayew123 Ай бұрын
ያብጣል የናተ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ሰይፈ የብዙዎቻችንን ችግር ነው አላህ እውቀቱን ይጨምርልክ
@user-to8iq5dg5r
@user-to8iq5dg5r Жыл бұрын
ደምሪኝ
@mounasam8920
@mounasam8920 Жыл бұрын
ተባረክልን እውቀትሕ ይብዛልን ጎቤቾ
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 Жыл бұрын
Woow thank you so much that's very good in formation. God bless 🙏.
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 Жыл бұрын
ዶክተር ፈጣሪ ህድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የብዙዎቻችንን ችግር እየፈታህ ነው
@abbyhabtemariam9490
@abbyhabtemariam9490 Жыл бұрын
Thank you so much dr for sharing 🙏🏽❤️
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 8 ай бұрын
በጣም እና አመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልክ 👍🙏🙏
@denaytgoytom6294
@denaytgoytom6294 10 ай бұрын
Thanks a lot Dr Seifu 🩵🩵🧘🏽‍♀️🧘🏽‍♀️
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜናጤናይስጥልን መልካም ምሽት
@jijifakhoury8002
@jijifakhoury8002 Жыл бұрын
ዶክተር እባክህን መድአንይት ተቁመን ብልይስ እንዳታልፈኝ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ለጠቃሚ ትምህርቶችህ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቅንነረነት
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
@@lztoutube8165 ደመርኩሽ
@asnakoabdi7929
@asnakoabdi7929 Жыл бұрын
Thank you Doctor
@user-qu8ip6jo1r
@user-qu8ip6jo1r 8 ай бұрын
egzihabhier.ysth.docter.thanks
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Dr enamsegn alen Egziabher yibarkih 😍💚💛❤🙏🙏
@emuoabedellah5379
@emuoabedellah5379 Жыл бұрын
ከቀዶጥገና ውጭ በክሬም ወይም በክኒን የሚወሰዱ መዳኒቶን ለይተህ ብትገልፅልንወይም በቤት ውስጥ የሚሰሩ ሁህዶች ነገር ካለው ።በተረፈ ጥሩ መልካም ስራ ነው እየሰራህ ያለህ በርታ
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 8 ай бұрын
እኔ እንደ እሳት ያቃጥለኛል ታፋዬ ለሊት ላይደነዝዝብኛል ተሰቃየው😭😭😭😭
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy 3 ай бұрын
አይዞሽ እማ 😢​@@nunesharsema6921
@senaitsenait4496
@senaitsenait4496 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-to8iq5dg5r
@user-to8iq5dg5r Жыл бұрын
ደምሩኝ
@userH78765
@userH78765 7 ай бұрын
What a day! First time listening you. God bless you. I never get a med teacher like you. ❤
@RoziRozina-kx7ti
@RoziRozina-kx7ti 4 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ❤
@itsmydam7046
@itsmydam7046 Жыл бұрын
ዋዉ ማሻአሏሕ እዉቀትን ይጨምርልሕ ትንታኔሕ በጣም ዴሥ ይላል👍
@user-to8iq5dg5r
@user-to8iq5dg5r Жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-dm7ib3mz8j
@user-dm7ib3mz8j Жыл бұрын
❤❤❤ኘማሻአላሕ እረጂምእዲሜ ከጤናጋር ከነሙሉቤተሰብሕ አላሕይስጥሕ የዲሆችሕመም ፈዋሽነክ አሊሕያክብርሕ
@habeshawit9957
@habeshawit9957 Жыл бұрын
አላህ ይስጥልን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው!!!
@alemahmed5546
@alemahmed5546 Жыл бұрын
በእውነት ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ አርብ ሀገር ላሉ እህቶቻችን
@bizunesh.begna2222
@bizunesh.begna2222 8 ай бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
ወድሜ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤
@jamesblack6324
@jamesblack6324 Жыл бұрын
ግሩም ገለጻና መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶክተር እህቴ በዚህ ችግር ስትሰቃይ ቆይታ አሜሪካን ሀገር ኗሪ በመሆንዋ አሁን ከዘረዘሩዋቸው ዘመናይ ህክምናዎች በRadio frequency laser ህክምና ተረድታ እፎይታ አግኝታለች ። በስዋ ምክንያት ቅድም የዘረዘሩዋቸውን አማራጮች ሁሉ ዕድል አግኝቼተንየሬ ፍ ሌ አማረጭ መምረጥ ችለናልና ይህን የተሟላ መረጃ አሁን ከእርሰዎ በመስማት አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው
@trsuyes3475
@trsuyes3475 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጤናህን ያብዛልህ እኛ አረብ አገር ያለን ልጆች በጣም ችግራችን ይሄ ነው እናመሰግናለን
@yantamanorenawemanorenawea1683
@yantamanorenawemanorenawea1683 Жыл бұрын
አው እህው አንድ ወር ለሆነኝ ነው እንዲ እያመመኝ
@boralekoiritamitana5764
@boralekoiritamitana5764 Жыл бұрын
Dr tebarek!!
@mekiajuhar1581
@mekiajuhar1581 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ahmedhamadi9194
@ahmedhamadi9194 Жыл бұрын
እኔም በጣም ያመኛል ምን እንደማደረግ ድክም ብሎ ዶ/ ር በረታልን ጥሩ ትምህርት ነው
@nuriaawol9014
@nuriaawol9014 Жыл бұрын
Wow easy to understanding clear lecture for every one awesome 👌
@amanakkkk5251
@amanakkkk5251 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን
@romanbintseid4905
@romanbintseid4905 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏😍
@godbalanceyoumabu4510
@godbalanceyoumabu4510 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሁሉ አንተ ጠብቂ 📖📖🛐🛐🛐🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@saraahmd5897
@saraahmd5897 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-to8iq5dg5r
@user-to8iq5dg5r Жыл бұрын
ደምሪኝ
@jaragnaisa1791
@jaragnaisa1791 11 ай бұрын
Thank you very much
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-lj8bu5sn3l
@user-lj8bu5sn3l Жыл бұрын
شكرا جزيلا يا دكتور سيفو اتعلمنا حاجة كثير ما كنا نعرف الله يزيد و يبارك لك في علمك ياااارب
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን ቤት ዉሰኘ በሸታዉን ለመከላከል ምን ማድረግ እንዳለብን ብትኘግረን ከህክምና ዉጭ
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o Жыл бұрын
كيف عريفت لوغا حبشي
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 8 ай бұрын
የኛ አረብ ሀገር ያለነው እንደዚህነው😢😢
@user-df3lj6oi1r
@user-df3lj6oi1r 3 ай бұрын
እኔን ብታይኝ ወላሂ😢😢😢😢
@anegach9112
@anegach9112 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክ👍❤️
@user-hk1dp2ic6e
@user-hk1dp2ic6e 3 ай бұрын
ዋው ዶክተር እናመሰግናለን
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ከልባችን 🤲🤲❤
@zahraabduoh211
@zahraabduoh211 Жыл бұрын
ከሚገባን በላይ እያደረክልን ነው ዶክተር ክበርልን
@mimihailu23
@mimihailu23 Жыл бұрын
Subscribe arging be kininet
@abushbrshi4816
@abushbrshi4816 Жыл бұрын
Wedime Betamnew yemamesgene Begugutneber yemtebkew
@highclass5229
@highclass5229 7 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለንንንንን
@Jamela-kv6wg
@Jamela-kv6wg 2 ай бұрын
ጀዛክአላህ ከይር
@emuhayattube
@emuhayattube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ደሰየሚል ቆይታ ማሻአላህ ዶክተር የዶክተር ቤተሰቦች ሁላችንም ሰላምችሁ ይብዛ እራሳችሁን ጠብቁው ተሙወ ተሞሞቀቅ አሥቀድሞወ መጠቀቅነው ወገኖቸየ
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እንዳንተ በግልፀ የሚሰረዳ የለም እናመሰግናለን
@YibeltaletadesseKebedewe
@YibeltaletadesseKebedewe 3 ай бұрын
Enamesegnalen
@menberesherega6431
@menberesherega6431 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር። የተበላሸው ደምስር ተቆርጦ ይወጣል ብለህ ነበር። ሳይወጣ ቢቀር ወይም ቢቆይ በጤና ላይ የሚያስከትለው ችግር አለ?
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
ማነው የእግር ህመም ያለበት ውይ ስደት በተለይ ስደት ላይ ያለን ስደተኛች ተጠቂዎች ነን ፈጣሪ ይርዳን ኡፍፍፍፍፍ
@user-yt4tx8qj9i
@user-yt4tx8qj9i Жыл бұрын
እኔ አለብኝ ቆርጥምጥምነዉ የሚያርግኝ ኡፍፍፍ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Жыл бұрын
ENA ASEQAYENE HEMEMO UFFF
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
😭😭😭😭 አይዞን
@user-sh7sj6uh5x
@user-sh7sj6uh5x 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 8 ай бұрын
አሚንን
@user-rm9ty5wi4h
@user-rm9ty5wi4h 4 ай бұрын
Thank you God bless you
@zulfa5196
@zulfa5196 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ ነው እናመሰግናለን በርታ
@hirutayele5030
@hirutayele5030 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ችግር ነው ያስተማርከኝ🙌🙏🙏
@mesibilisumma6048
@mesibilisumma6048 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ይህ ህክምና በአገራችን ላይ አለ ካለ አድራሻ ብትሰጠን
@rioethio3740
@rioethio3740 Жыл бұрын
ውድ ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን በቅንነት ስለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን። በአጋጣሚ ነው ፔጅህን አይቼ የገባሁት እጅግ ደስ ብሎኛል እኔም የዚህ ህመም ተጠቂ ስለሆንኩ ማለት ነው፣ ዶ/ር አንድ የምጠይቅህ ነገር ቢኖር እኔ የ37 አመቴ ነው፣ ለዚህ ህመም መፍትሔ ከሚሆኑት ለእኔ የተሻለ ብዬ የምጠቀመው ደም ማስመጠጥን ነው በእየሁለት ወሩ አንገቴን ማጅራት ነው የሚባለው በሁለቱም ትከሻዎቼ እንዲሁም በመገጣጠሚያዬ ላይ፣ስፓይናል ኮርድ ወደታች እስከ ወገቤ ድረስ ታፋዎቼ ላይ እንዲሁ በዳሌ በኩል በሁለቱም የጉልበቴ ኋላ መታጠፊያ እጅግ እያለ ወደታች እስከ ቁርጭምጭሚቴ አስመጥጣለሁ ለወር ሰላም ቢሰጠኝም ከወር 15 ቀን በኋላ የማሳከክ የመቆጥቆጥ እጅግ የመንዘር ስሜቶች አሉብኝ ብሎም በዚህ ወቅት እስከማስመጥጥ ድረስ ብስጭ መነጫነጭ እና ማሰብም እንዳልችል ያደርገኛል ሳስመጥጥ ግን የተስተካከለ አይምሮ ከብስጭት ፅዱ የማስታወስ ፍጥነቴም እንዲሁ ይህ ህመም ከአይምሮ ጋር የሚያይዘው ነገር ይኖረዋል?? በእርግጥ ደም ስር ነው ግን አይምሮዬ በፍጥነት እንዳይሰራ የማደንዘዝ ባህሪ አለ? ካለው መፍትሔው ምን ይሆን??? ግን እጅግ ብዙ ጥያቄ አለኝ ዶ/ር እደውላለሁ አመሰግናለሁ።
@leylalove9139
@leylalove9139 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@mahiyatube3850
@mahiyatube3850 8 ай бұрын
ስልክ ካለሽ ፃፊልኝ
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@azebwolday9790
@azebwolday9790 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር👍👍👍
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 Жыл бұрын
ዶክተር ስለሰጠኸን ሙያዊ ትምህርትና ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናል
@Toybe330
@Toybe330 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ተሳቅየሁ በዚህ ህመም
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 Жыл бұрын
እኔም በጣም
@rihana4796
@rihana4796 Жыл бұрын
እኔም ጀምሮኛል ረጅም ግዜ ሰለምቆም
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
እኔ ግን አያመኝም ግን እየበዛ ነው
@rihana4796
@rihana4796 Жыл бұрын
@@tig-dm8pb 1ቀን ህመሙ ይሠማሸ ይሆናል! !ከባድነው እኔ አልፎ አልፎነው ገና እየወጣ ነው ወይም ስራ እቀይራለሁ ከቻልሽ ስራ ቀይሪ ወይም መቆም ቀንሽ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
@@rihana4796 እኔ አሁን ስራ አይበዛብኝም በፊት ትንሽ ነበር አሁን ግን እየበዛ ነው ግን አሁን ብዙም ስራ የለም
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 17 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
የጉልበት ህመም ለምን ያጋጥመናል
11:30
Sodere TV
Рет қаралды 121 М.
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:03