በእናቴ ልጅ የደረሰ ከባዱ የማጭበርበር ኦፕሬሽን ድፍረት የተሞላባቸው የሚሊዮን ብሮች ዝውውር Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 127,785

Eyoha Media

Eyoha Media

2 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 288
@hayu684
@hayu684 2 ай бұрын
ወንበር ቀይር ቀይር😂😂😂 እያላችሁ ስታደርቁት የነበራችሁ ኑ መርቁለት ለአለምየ❤❤❤ ጥሩ ጥሩ ታሪክ የምንሰማበት የሀገራችን ሰላም ያምጣልን❤❤🎉
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 ай бұрын
ትንሽ ከለሩን ቢያስተካክለው
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 ай бұрын
​@@rahelmoges9403እረ ተይው እንኳን ቀየሩ
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 2 ай бұрын
​@@rahelmoges9403ወይ ጉድ አሁን ደሞ ከለሩን ሆ😂😂😂
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
😂😂😂​@@user-or3no2bo1d
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
ወይ ጉድ 😂😂😂😂​@@rahelmoges9403
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አደራህን የወንድሞቼን ልብ አራራልኝ ከገንዘቡ ይልቅ እነሱን ማጣት አልፈልግም 😢
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 ай бұрын
እህቴ ገንዘብ ሲኖር እናጣቸዋለን ፣እኔ ይኸው አለው
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy 2 ай бұрын
እኛም ብለን ነበር:: ግን ተዘጋጂ ሲቀየሩ አህት መሆንሺን አንኩን አስክትጠራጠሪ ደረሰ ይሆናል
@danielgari4067
@danielgari4067 2 ай бұрын
Sew hulun zengto legenzeb tegeztual.
@yeneMB
@yeneMB 2 ай бұрын
Betam
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 2 ай бұрын
አሜን ፫
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
አይ የዘንድሮ እናት ልጅ የክህደት ዘመን ከሆነ ቆየ እኮ ከባዳ በላይ ልብን የሚስብሩት የእናት ልጆች ናቸው እንዳንድ ያልታደለ ቤተስብ ውስጥ ይሄ ችግር ሞልቷል የእናንተን እውነት እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 ай бұрын
ትክክል
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 2 ай бұрын
በትክክል
@darwwhuhu
@darwwhuhu 2 ай бұрын
ወንድም አለምሰገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት በግፈኞች የምትሰበርን ልብ ላለቀሰሽ አይን ፍትህን ለተነፈገች ለምትንገላት ነፍስ ለ ሓቅን ከጌታ አገኛለሁ ብለህ ለወገን ድምፅ እያሰማህ ያለህነህና እናመሰግንሃለን
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 2 ай бұрын
የባዳ እህት ብዙ አርጋኝ ተጎድቻለሁ ያንቺን ስሰማ አቀለልኩት ምክንያቱም የባዳ ጠላት ይሸሻል የስጋ ወንድም ምን ይደረጋል አያድርስ ብዬ ተፅናናዉ
@marakilove1916
@marakilove1916 2 ай бұрын
Yenen besemu yehem kelal new
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርሥቶሥ በአል በሠላም አደረሠህ አለም ሠገድ አደኔ የሚወደው በላይክ ያሣየኝ
@user-yk5ty7vw5u
@user-yk5ty7vw5u 2 ай бұрын
አለምዬ እንኳን አደረሠህ አሁን ሶፋህን ቀይረህ ከነግርማሞገስህ ቁጭ ስላልክ ደስብሎኛል አንተ የተባረክ ሠው ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 2 ай бұрын
አንደኛዋ ኮማችነኝ ላይክ አርጉኝ🥰🥰 እዬሃ ሚድያ አብዝቸ የምወደዉ የተማርኩበት እህታቹ ከትግራይ ከዚ ቻናል ብዙ ተምርያለዉ ቡዙም አሰተካኪያለዉ👌💋💋🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 2 ай бұрын
እንደ ቤተሰብ ክፉ እና ጨካኝ የለም እግዜሩ ይሁንሽ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 ай бұрын
አቤት ጉድ መሞቱ እኮ አይቀርም በስመአብ ወወልድ ስንት አይነት ሰው አለ አይዞሽ እህቴ የዘራውን ያጭዳታል እራስሽን ጠብቂ አትበሳጪ ሀይል የእግዚአብሔር ነው
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 ай бұрын
20 ልጅ ከወለደ አባት እናትሽ የወጣችው በምን ምክንያት እንደሆነ መገመት ባይከብድም አንዳንድ እናቶች ልጄ ከሚራብ (ከምትራብ አባቷ ነው ጥሎ አይጥላትም ብለው ለልጆቻቸው አስበው ይወጡና ልጆቹ ግን ፈልገዋቸው ሲመጡ ጥለዋቸው ለምን እንደወጡ ሳይጠይቁ ጥላቻ ያድርባቸዋል ያሳዝናል በዚህ ሰአት ያላችሁ እናቶች ጥሩ ትምህርት ነው ለልጆቼ ብላችሁ እናንተ አረብ አገርም ስሩ አገር ውሰጥ ሰሩ ልጆቻችሁ ዋጋችሁ አይገባቸውም አትልፉ ጥላችኋቸው ለነሱ ጥሩ ህይወት እናንተ አፈር ስትበሉ የነሱ መልስ ክህደትና ጥላቻ ነው ከምትሰሙት ነገር ለኛ ብላችሁ ሰሙ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍🥰
@user-lp8lk4jm6o
@user-lp8lk4jm6o 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el 2 ай бұрын
Amen amen amen
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 2 ай бұрын
አሜንን አሁንስ እኔም ሰልችቶኛል የሰው ቤት እንጀራ ይኸው አስራ ስድስት አመት ሙሉ በሰው ቤት ኧረ በቃ የሰው ሀገር ውይይይይ😢😢😢
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 2 ай бұрын
እናትያሸ ጥሩ ሴት ናት አላህ ይጨምረላት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
እንደው ሰው ካልሄደ ወይም ካልሞተ አይመሰገንም የሚባለው እውነት ነው: እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረውና እናትና አባቴን ዛሬ ላይ በጣም አመሰግናቸዋለሁ አንድ ሳይቀላቅሉ በትዳራቸው ፀንተው ነበር ያለፉት በተለይ አባታችን እጅግ መልከመልካም የነበሩና በጃንሆይ ጊዜ በነበራቸው የሥራ ሀላፊነት ለቤተመንግሥቱ እንደመቅረባቸው የስንቶቹ የመኳንንት ልጆች አይን ቢያርፍባቸውም ምንም አይነት ነገር ሳያጓጓቸው ከእናታችን ጋር በሠላምና ፍቅር ኖረው ለሥጋወደሙ በቅተው አልፈዋል:: እኛም የእናት የአባት ልጆች የሚባል ነገር ሣይኖረን በአንድነታችን ተከባብረን ተፈቃቅረን በያለንበት እንኖራለን ተመስገን ነው::
@fantutadese6510
@fantutadese6510 2 ай бұрын
Des yemil agelalets nw ahunm fkrachehun yabzaw
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
@@fantutadese6510 Amen🙏🏾❤️
@adanuawel3325
@adanuawel3325 2 ай бұрын
Ytadle betsbe nwu yih mtadel nwu bye botawu yemiwlde lej mkrawu nwu yemibzawu tnekole yizwu nwu ymimtute
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 2 ай бұрын
አሌክስ እንኳን አደረሳችሁ ሶፋውም ጥሏቹ ይለቅ ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ እህቴ ስራሽን ለቅቀሽ መውጣትሽ ትልቅ ጥፋት ዘንድሮ ይቅርታ አድርጊልኝ እና የማምነው ጠበቃ ወንድሜ ለእናቴ የሰራሁትን ቤት ክዶኛል ከእዛ በኇላ የተጎዱ ብዙ እህቶቻችን በእዚሁ ሚዲያ ተሰምቷል ስለእዚህ ( የሚታመን ተስፋ የሚጣልበት እግዚአብሔር ብቻ ነው ! ) የሃገሬ ወንድሞች ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ዘራችሁ እንዲባረክ ዋጋ ትከፍላላችሁ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 2 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው አሁን ከቤተስብ ይልቅ ገንዘብ በለጠበት ስው
@user-rp9td7dr9i
@user-rp9td7dr9i 2 ай бұрын
We are Ethiopians we have lots of problems for life time but God he is Good all the times in Jesus Christ name Amen 🔥🙌🙏
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 2 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማንንአምነን እንደምንኖር ግራገባኝኮ ጣሪዬ ሆይ አንተምህረትህን ላክልኝ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 ай бұрын
ምርጡ ወንድማችን ያለም ሰገድ እንኮን ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶሰ የትንሳኤ በአል አደረሰክ አደረሳቹ ክርሰቲያንኖች አገረችንን ሰላም ያርግልን❤🙏
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 2 ай бұрын
ጥያቄው መቀጠል ነበረብህ።ምን ያህል ኤክስፖርት ምን ያህል ኢምፖርት አደረጋችሁ?ገንዘቡን ከባንክ ከመሰዱ በፊት?!? እነዚህ ቤዚክ ነገሮችን ማወቅ አለብህ። ሌላው እሱዋ ስትፈርም ለድረጅቱ "ኦን ቢሃፍ ሆና" ስትፈርም ከግል ብድር ጋር ይለያል።
@seidkutaber9944
@seidkutaber9944 2 ай бұрын
ኮማቾች ሳትሰሙ አትኮምቱ 😊
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ሲሰሙሽኮ ነው 😂😂😂
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 2 ай бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ አሁን ቦታውን አግኝቷት ሶፍው ሲያምር አለም Thank you
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 2 ай бұрын
አንዳንዴ በየዎህነት የምንፈፅመው ጥፋት ራሳችንና ቤተሰባችን ጭምር ስለሚጎዳን ደጋግመን ልናስብበትና ቢቻል የህግ አማካሪ ማመከር አስፈላጊ ያስፈልጋል እላለሁ
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 2 ай бұрын
በትምህርት ያልታገዘ import and export ማወናበድ ይባላል።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
ለማጭበርበሪያ የሚወጣ የንግድ ፈቃድ!! በጣም የተለመደ ከባንክ ብድር ወስዶ ለሌላ ለማዋል ወይም ገንዘቡን ይዞ ለመጥፋት። 😡😡
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አደራህን ገንዘቡ ይልቅል እነሱን ማጣት አልፈልግም😢😢😢😢😢😢😢
@user-sc2no8ir7y
@user-sc2no8ir7y 2 ай бұрын
ብርሽስ ?
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 2 ай бұрын
ብርሽን ካጠፍ ዝም ካልሽ ለምን ታጫቸዋለሽ 😂 አጥፍተው ስትናገሪ እኮ ነው ምታጫቸው ከጎዱሽ ዝም ካልሽ አታጫቸውም😅
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 2 ай бұрын
የቤተሰብ ጠላትነት በጣም ይከብዳል በጊዜ ማምለጥ ነው
@user-lf5ni6kb9d
@user-lf5ni6kb9d 2 ай бұрын
እውነትነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ሰው ክፉ ነው።ስግብግብ ነው። የእኔ እናት ወንድም ልጅ እኔ ሁል ጊዜ የምጨነቅላቸው ዘመድ እንዳያጡ ቢመቻችልኝ ያገቡትን ባሎቻቸውንና ዘመዶቻቸውን ምሳ እጥራለሁ፣ ገንዘብ ሲኖረኝ ደግሞ እረዳቸዋለሁ የምላቸው፣ እኛ ቤት አንደኛዋ ኖራለችም። ልክ እናቴ ስትሞት እናቴ ለዘመናት ያቆየችውን የእናትዋን ቤት እንዲሸጥ ተንገብግባ አሸጠችው። ውርስ ነው መከፋፈሉ ባይቀርም መሬቱ ለሌላ ሰው ከሚሸት ትንሽ ታገሺንና ገንዘብ ሰብስበን እንሰጥሻለን ብንላት ተመናቅራ መሬቱ ተሸጠ ለባዳ። መሬቱ በተሸጠ ስድስት ወር ገደማ መሬቱን የገዛው ሰውዬ በእጥፍ ለሌላ ሰው ሸጠው። ስትስገበገብ መሬቱን በርካሽ አስበላችው። ዘመድ አይጠቅምም። አንዱ በሃሳብ ብዙ እየደከመላቸው ሌላው ግን ከዝምድና ይልቁ ገንዘብ ላይ አሰፍስፈው ይገኛሉ። እኔማ ከእንግዲህ ባላያት ደስ ይለኛል። በቃ እዛው ኮተታቸውን። በልጆችዋ ይድረስባት። ወልዳለች ትየው። 👺👹👺👹👺👹👺👹
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
ከበደለኞቹ ሕዝቦች አድነኝ»
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ የእንጀራ እናቴ ያሳደገችኝያጎሮቤት ሴት ነች የነገችኝ የእንጀራ እናት እናቴ ነች ዛሬም በኋላ ዘመድ ተሰብስበው ተነገረኝ ነገር ግን ጥየቄ ነበረኝ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም በገላገለሽ ! በመጀመሪያ ቀድሞ እንደነበረው ሰራአስኪያጅ በየቦታው ያለውን ሃላፊነትሽን የማውድ ደብዳቤ መበተን ነበረብሽ እስቲ ኢሄን ሁሉ አላፊነት በዚች ደሞዝ
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 2 ай бұрын
አለም ሰገድ ታደሰ እንኳን አደረሰህ ወንድማችን
@hareggebre
@hareggebre 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ሰማን ለካእንዲህ ነው ጉዳዮ ሚሊየነር የበዛው እኛ ሚሊዮን ስም ነበር የምናቀው ንፁ ድህነት የሰላም ንሮ አይሻልምን መጨረሻው ናፈቀኝ
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 2 ай бұрын
የምር ይቺ እንጀራ እናት ለመባል ይከብዳል የምር እንደዚህ አይነቶችን ያብዛችሁ
@Risteasme
@Risteasme 2 ай бұрын
አንድ ባለቤት አለኝ😅😂😅 ስንት ነበር የፈለግሽው
@dalidnansh2013
@dalidnansh2013 2 ай бұрын
Kkkkkkkkk
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f 2 ай бұрын
ምናለ ብታልፊያት እኔም ስምቸ ዝም አልኩ ተሳስታ ሰለሆነ ግን እኛ አናሳልፍም አይደል 😆😆😆😆😆😆😆
@ummudiraar1814
@ummudiraar1814 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@destinyrg9133
@destinyrg9133 2 ай бұрын
She is right
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የአንዱን ሣይድ እየሣማን አንፍረድ አጋጥመህ ስማው ይባላል የሁለተኛውን ባለታሪክ ምላሽ እንስማው
@ፍሬ
@ፍሬ 2 ай бұрын
ታውቆሽ ነበር የሸሸሻቸው በዛው ጨክነሽ በቀረሽ😢
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
ባለጌ ወንድም ነው ቢሆን አንድ ንግድ ከፍቶ መስጠት ሲገባው ጭራሽ በንቀት ስም አጥፍቶ እህትን ማስቀየም ክፋ ወንድም። ጨካኝ ወንድም ነው ምትሸጪ ቢሆን ሸጦ ገንዘብ ይወስድ ነበር። ግን መጨረሻው አያምርም።
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 ай бұрын
አንዴኛ ነኝ አለምየን ስወዴው እስኪ መዳሜ ጥሩ እድቶን ላይክ አድርጉኝ 😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
ጥሩ ስለሆነች ነው የምኮመኩሚዉ 😂😂ስንቶቹ ናቸው ያለ ስልክ ከሰው ጋር የማይገናኙት አመስጋኝ እንሁን ከኛ የባሰ አለና
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 2 ай бұрын
Kkkkkk ancih kentu kelbhs Dua adrig bes
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b 2 ай бұрын
ኣደል😂😂😂
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 2 ай бұрын
አንቺ ከዚህ ተጥደሽ እዛ ሩዙ ተቃጠለ ስልኳን ስጭኝ😳
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 2 ай бұрын
ባንኮች ያለመያዣ እንዴት ያበድራሉ አስገራሚ ታሪክ ነው
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
ለኤክስፓርት ትልቅ ማበረታቻ ይደረጋል አንድ ብድር ነው። ምክንያቱ ደግሞ የውጭ ምንዛሪ ስለሚያስገቡ። እንደተባለው የድርጅቱ ፕሮፉይል፣ የሽያጭ/export ውል ፣ የሂሳብ አያያዝ ወዘተ....ታይቶ ሊሰጠው ይችላል። እርሷ እንደገለጸችው ወደ ECEX(Ethiopuan Commodity Exchange) account ገቢ ተደርጎ ነው። በፕሮሰስ ይለቀቃል።
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 2 ай бұрын
የኔ ጎረቤትም ቤትዋን ወንድምዋ አሽጦዎታል
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 2 ай бұрын
ማሻአሏ አለምየ በመጀመርያ በጣምነው የምውድህ እና የማክብሪ የዴሀ እባ አባሽ በዛላይ ሶፋው በጣምነው የማምርው እርዝም እዴሜ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልኚ የኔ ውድም
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ሌላ ሰው አያስፈልጋችሁም ጋደኛ ይሁን አጎት አክስት 😄😄እንዴት ደስ ይላል ❤️🙏🙏❤️
@user-bv8yc8kq5l
@user-bv8yc8kq5l 2 ай бұрын
አረ እኛ ሁለት ነን በውርስ የተነሳ ተጣልተን አንጠያየቅም
@abentekelly9387
@abentekelly9387 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ ፣፣
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 2 ай бұрын
Tareku!
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 ай бұрын
እኛም ሁለት ሴቶች ነን እናታችን ስትሞት ውርስ እኔ ብቻ ነኝ ብላኝ ተጣላን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ነገረኛ፣ መደማመጥ የሌለበትና ስግብግብነት ሲኖር ነው የምትባሉት። መነጋገር ጥሩ ነው የውርስ ጣጣ ሲመጣ። አንዱ ደነዝ ከሆነ ግን ሁሉም ነገር አበቃለት። ምክንያቱም ደነዝ ሰው ደህና ነገር አያፈልቅምና።👺👹👺👹👺👹
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 ай бұрын
Ayzosche bezu Nene bechaschene aydelescheme.
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 2 ай бұрын
Alemsegd. Jegna. Neh. Yegnan. Asteyayet. Tkebelaleh. Sofo. Slegezah. Betam. Des. Blonal. Tebarek ❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @xpxngeq
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
የአለምየ አድናቂነኝ ስደተኛዋ ከቤሩት 🥰🥰🥰
@hannalulu4576
@hannalulu4576 2 ай бұрын
በየቤቱ እንደዚህ አይነት በጭካኔ የተሞሉ፣ራስወዳድ ጨካኝ ወንድምና እህት አሉ፣ከሰው ይልቅ ገንዘብ የማወዱ ጌታ ይርዳን፣ ዘመኑ የከፋ ነው። ሰው እግዚአብሔርን መፍራት አቁሟል።
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 ай бұрын
ይህንን ታሪክ ማነው እንደኔ ተከታታይ ፊልም ተመስጦ ሁሉንም ፓርት ተከታተትሎ የጨረሰ ጉድ ነው ፊልም የሚመስል ታሪክ
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 2 ай бұрын
እእንደዚሕ ነች ማፍያ ብልፅግና!!
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 2 ай бұрын
ለናትሽ እና ለእናትሽ ልጆች ጥሩ አመለካከት ስለሌለሽ ሆነ ብሎ የቸበቀለሽ መሰለኝ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 2 ай бұрын
ያልገባኝ ታሪክ ሰውየው ምንም ብር ሳይኖረው import export ከፍቶ ያለምንም መያዣ ብድር ወሰደ ነው ባንኮቹ እራሱ ሌቦች ናቸው
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍አለህ:ጃዛዋን:ይክፋት
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድ ሰላምህን አላህ ብዝት ያድርገው
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 ай бұрын
🌺🌺🌺
@user-vd7gj4bc8k
@user-vd7gj4bc8k 2 ай бұрын
መድን ድርጅት ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤
@aziza7702
@aziza7702 2 ай бұрын
ባንኩ ምን ይዞ ነው ይህንን ያህል ብር ሚያበድረው እንደገና ስራ አስኪያጅ ተቀጣሪ ሆኖእንዴት ነው የህዳ ተጠያቂ ሚሆነው አረ በዚህ ጉዳይ ባለሙያ ቢያስረዱን ደስ ይለኛል
@Metwe9131
@Metwe9131 2 ай бұрын
ሰላም አድርጊው ማርያም።
@user-si3zy9rl9t
@user-si3zy9rl9t 2 ай бұрын
አለም ስገድ እንኮን አደረስህ;;
@S.m543
@S.m543 2 ай бұрын
ለሶፋው ❤❤👏👏👏
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
ሁል ግዜ በምድያም በተለያዩ አገጠምዎች በቤተሰብ በጓደኛ በትደር መከደድ በዝቷል ሰው ግን ምንም አልገባውም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
በትክክል እዚህ የነፃ ሚድያ ላይ እየወጡ ቡልሽት ያደርጋሉ!! ኢትዮጵያ ዛሬ እራስን ለማመን እሚያስቸግር ግዜ ላይ ነን ያለነው!!! አጭበርባርት ሀገር እያለች ስንት ነገር እየሰማች ተታለልኩ በወንድሜ እየተመካከሩ ትያትር ይሰራሉ እስቲ አታላዩን ያሳዩን እሱምይናገር!!!
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 ሁሉም ውሸት ነው ማለት ነው በእርግጥ እነዝህን ምድያ አለምንም ግን ሁሉንም ይከብዳል እኔ በዝች አለም እረሴን እንኳን አለምንም
@user-nc3eq6wp9c
@user-nc3eq6wp9c 2 ай бұрын
አባትየው ግን ጎበዝ ተዋጊ ናቸው 20ልጅ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
ሰባት ልጅ ስትል የሰማሁ መሰለኝ
@filoadam97
@filoadam97 2 ай бұрын
@@mulubirara7956 20 ልጆች ናቸው ከዛም ከዚህ 3 በሂወት የሉም 17 ግን በሂወት አሉ።
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
​@@mulubirara7956አስራ ሰባት ልጅ ጉደኛ ናቸውሰውዬው ጥሩ ጊዜ መሆኑ ነው ለሁሉም ጠቀማቸው
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 2 ай бұрын
አጠቃላይ ሀያ ነበሩ ሶስቱ ሙተዋል አስራሰባት አለን ነው ያለችው ማሻአሏ ዴስ ይላሉ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 2 ай бұрын
ገለምየ ስንቱን😢ጉድ ትሰማዋለህ😢😢😢😢
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 2 ай бұрын
እንኳን እሱ እኛም ስንቱን ሰማን
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 2 ай бұрын
@@user-kw9tr5ro4q ኡፍ በጣም ማሬ መቸ ይሆን እሚያስደስት ነገር እምንሰማዉ እምናየዉ
@kalebmesfin7241
@kalebmesfin7241 2 ай бұрын
ስፖርት ጀምር alexo
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
ሀበሻ ያስቀኛል 😁😁😁 ገንዘብን በተመለከተ ማንንም ማመን አይገባም ። ቤተሰብን ጭምር ። 44 ነጥብ እየመጣችሁ አታለቃቅሱ ። ኮተታሞች ምድረ መሀይም ! ሲቀጥል በድርጅት ስም ብድር ከተወሰደ የድርጅቱ ማስያዣ ነው የሚወሰደው ። PLC ካልሆነ በስተቀር ። PLC ከሆነ ግን ገንዘቡ ከባለቤቱ ይጠየቃል
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr 2 ай бұрын
ታድያ ካላመንሽ ከሰው ጋር እንዴት ትኖርያለሽ?
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
​@@HayatAhmed-ux9hr በፍጹም አትመኚ ። ጥንቃቄ እና ብልህነት ግድ ነው
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 2 ай бұрын
ሰው መሀይም አይባልም ቤተሰብ ካልታመነ ማን ይታመናል
@user-df4td8ul3d
@user-df4td8ul3d 2 ай бұрын
ድሕነት አይኑ ይጥፋ የት ለመድረሰ በእሕቱ ላይ ሚጨክን😢 መቼም አያልፍለትም
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 2 ай бұрын
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም አደረሰህ አለምየ ከነ መላዉ ቤተሰቦችህ❤
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 2 ай бұрын
Alemye welcome 😍
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 2 ай бұрын
ዘድሮ ሚታመን የለም ! የእናት ልጅ ማይታመንበት
@NardosSolomon-kr1pt
@NardosSolomon-kr1pt 2 ай бұрын
ወይ ገንዘቤ አገራችን እዚህ ደረጃ ያደረስዋት ወንበዴ እነዚህ ናቸው የባንክ ማናሮች አጭበርባሪዋች ናቸው
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 2 ай бұрын
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ
@john7630
@john7630 2 ай бұрын
Alemsegdi what kind of question???
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 2 ай бұрын
ምነው የመጀመሪያ ቀን አይተሻት አልፈልግም እንዳልሻት በቀረችብሽ ኖሮ መውለድ ቋንቋ ነው በቃ ያሳደገችሽ ስሟ ቢሆንም እንጀራ እናት ከንግግርሽ ግን እናት ናት ይበቃሽ ነበር በወለደችሽ እናት የመጣ ወንድም ተብየው ግን ሊቀብርሽ ተነሳ ጌታ ግን እንደሰው አይደለም አይዞሽ በቀል የፈጣሪ ነው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
አረእኔም አስርአመት በሰራሁትየስደትገንዘብ ቤቴንትዳሬንአጥቸ እሔው በሰላሳአመቴ ስደትእሰቃያለሁ አልሞትም ባይ ተጋዳይእንደሚባለው እፍጨረጭራለሁ ጓደኞቸ እራስሽን አለማጥፋትሽ ይሉያን እናቴስ እኔስአንድሞቴን እናም ርእሱን እንዳየሁነው የገበይ አይይይይይሰውመሆኔንየጠላሁበትቀን ቤቴንበሀሰት ያስፈረደብይ ቀንነው ግንአለሁ እሔው ሁለትአመትሆነይ ጆርዳን
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 ай бұрын
ብዙዎቻችን ዝም ብለን ነው ምንፈርመው ሲውል ሲያድር ይዞብን የሚመጣውን መዘዝ አናስበውም!
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr 2 ай бұрын
Welcome bro❤
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 2 ай бұрын
አንድ ባለቤት “አለኝ” ሰንት ሊኖርሸ ትፈልጊለቨ።
@samhalguay2330
@samhalguay2330 2 ай бұрын
Alemseged betam eyeweferk new sport sira esh
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 ай бұрын
ሶፋው ተመችቶኛል 😁❤️
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
አቤት ጌታዬ የዘመን መጨርሻ ላይ ነን ጉድ ነው
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 2 ай бұрын
ይገርማል 15 ዓመት ስራ የሰራ ሰው እንዴት ብድር ተጠያቂ እንደሚያደርግ አያውቅም ?? ሲጀመር የንግድ ፈቃዱም ባንቺ ስም ሲሆን በስነስርዓት ግብር ካልተከፈለ በዚህም ተጠያቂ እንደምትሆኚ ማወቅ ነበረብሽ ይህ ዘመን ከሰው ገንዘብ የበለጠበት ዘመን ነው ይገርማል
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 2 ай бұрын
yes All bank in Ethiopian
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 ай бұрын
ምንኣይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው?ብድርማ ድርጅቱወክሏት ነው እንጂ የግሏ ኣይደለም!!🙏
@appseth8007
@appseth8007 2 ай бұрын
ይቅርታና ንግግርሸ ብዙም አይገባም አወሳሰብሸው ጥፋቱ አንቺጋር ያለ ይመስለኛል ሌላው ልክ ስትጣይው ወንድምሸ መሆኑን ለምን ተናገርሸ እየተበቀልሸው ይመስላል
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 2 ай бұрын
በዴብ አዳምጭ ጂል እዳ ከተታትጂ ምንጠቀማት
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
ባንኩ ምን ማሲያዣ አይቶ አበደረው ? ያለ መያዣ colateral ብድር አይለቀቅም ። ብድሩ ካልተከፈለ ኮላተራሉ ይወሰዳል እንጂ ከስራ አስኪያጅ አይጠየቅም
@merongetahun753
@merongetahun753 2 ай бұрын
ከexport ዶላር ይገኛል ተብሎ ነዋ: ባንኮች ላይ የሚሰራው ሸፍጥ እኮ የተለየ ነው።
@Sintago-cs8ox
@Sintago-cs8ox 2 ай бұрын
በጣም ፈጣን ልጅ nw. አድናቂው neg
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
እስቲ የማዳም ቅመሞች ካላችሁ ላይክ ሰብስክራብ ቤቴ ገብታችሁ እናተም ክፈቱ እርስ በርስ እንበረታታ❤
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 ай бұрын
እኔም ያንቺ አይነት ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ከኋላ መጥቶ አይዋጥም
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 ай бұрын
ምን ኣይነት የማፍያ ስራ ነበር ?ስትስሩ የነበረው?ወሮበላ ሁላ🙏🙏🙏🙏
@delamieri1747
@delamieri1747 2 ай бұрын
General manager huna new eko mtfermew yalechw enji, owner adelechim slezi yehone qitat ltqeta tchilalech enji be drjtu mahtem ena headed letter ketexafe drjtu new teteyaqi emimeslegn
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamawittsegaye4380
@selamawittsegaye4380 2 ай бұрын
እኔ ግን በጣም የገረመኝ የራሷን እናት እናቱ እናቱ ትላለች ደሞም የፈለገ ቢሆን የወንድሜን የናቴን ልጅ ገበና አውጥቼ አልናገርም ሴትዮዋ የእውቀት ማነስም ያለባት ይመስላል እናም የቆየ በቀል
@herzu4659
@herzu4659 2 ай бұрын
እንኳን አብረዉት ያላደጉት ወንድም ይቅርና አብረዉ ያደጉትም የመሀል እግር እሳት ናቸዉ😢
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 2 ай бұрын
ለዚች ቀሪ አለም ሁሉም ጥሏት ሊጓዝ ከአፈር በታች ሊሆን ለምን ይሆን ለብር ብለው ህሌናቸውን የሚሽጡትና እድሁም ቤተሰብም ይሁን ሌላ ሰው ጋር የሚጣሉት ለብር ብለው ሱብሀን አላህ መች እንደምንሞት አናቅምኮ ይችን አለም ስንሰናበት ምንም ነገር ይዘን አንሄድም እየተሰገበገብን ሞት ይመጣና ጨለማ እንገባለን ምንም ኸይር ስራ ሳንሰራ እረ ለዱኑያ ብቻ አንኑር መጨረሻንንም እናሳምር
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 2 ай бұрын
why he named the company alfaruq?🤔🤔
@jilnm6609
@jilnm6609 2 ай бұрын
You made it complicated. Why would she be responsible for the company's liability?
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 ай бұрын
ይሄነነ ፡ ሳያቅ ፡ ነዉ ፡ import export የከፈተዉ?
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 2 ай бұрын
እኔም በአባ ልክ እንደሶ አይነት ደርሶብኝ ነበር እንዴት እንደሚያስደነግጥ አይነገርም የማላውቀውን ወላጅ አባት ተብዬን በአይኔ ለማየት ከሶ የበለጠ ነበር የከበደኝ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
አለቃ ሲያዝ እሺ ነው የሚባለው እናቱ ወንድምሽ ስለሆነ ሳይሆን የማያውቅሽ ሰው ቢሆን አለቃሽ ሰጥ ለጥ ብለሽ ነው ያምታገለግይው አለቃ ተቆጣኝ ብለን ከስራ ብንቀር በኮምፒተር ስምሽን አስገብተው የትም እንዳትቀጠሪ ነው የሚያደርጉሽ ምክንያቱም ቀጣሪሽ ወንድም ስለሆነ ታውቀኛለህ አውቅሃለሁ ነው ፀቡ ችግሩ ኣንቺ ጋ ነው የታዘሽውን መስራት እንጂ የምን ማንጣጣት ነው ስምሽን አውጥተሽ ስራውን መልቀቅ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
እስቲ መጨሪሻውን ስሚ
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 ай бұрын
What is the purpose of this discussion?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ቢሮ አይመጣም አላልሽም??? እባካችሁ እንደዚህ አይነት ነገር አትመኑ!! ምሳሌ ያለፈው ሳምንት ተታለልኩ ብሎ ይወጣልመታለሉ ይቀጥላል ምን ማለት ነው!! እህት ኢትዮጵያ እምትኖሪ ከሆነ ዛሬ እራስሽን እንክዋን ለማመን እሚያስቸግር ነው!!!
@user-vz3mr1pb2s
@user-vz3mr1pb2s 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН