🎈በእኔ መሞት ደስታ ጥይት ተተኩሷል 🎈የማርያም ወርቅ ተሻገር 🎈

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 46,048

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

9 ай бұрын

Пікірлер: 363
@abebayelema5176
@abebayelema5176 9 ай бұрын
የኔ ጌታ እመቤቴ ድንግል ማርያም ማር ናትና ማር ታድርግህ። ጥበቃዋ አይለይህ። እንዴት እንደተስቃየህ ስሰማ ስቃይህን እያሰብኩ በጣም አለቀስኩ። አይዞህ የድንግል ጀግና የሷ ጥብቅ ከእሳት ያወጣል። ተባረክ ውነትም የማርያም ወርቅ።
@rajmal3634
@rajmal3634 9 ай бұрын
አሜን።አሜን።አሜን።እልልልልልልልልልሰሰሰሰሰ❤
@biryealayu3001
@biryealayu3001 7 ай бұрын
👍❤🌹🌻 17:47
@KERODtube0111
@KERODtube0111 9 ай бұрын
ወንድሞች ለእመቤቴ ያላችሁ ፍቅር እጅግ በጣም ይደንቀኛል ❤እርስዋ ከፊት ከሗላ ትቅደምላችሁ🙏🏾❤️
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ታብዛላቹ ለእናተ የተለመነች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን❤❤❤❤❤
@mutemute9914
@mutemute9914 9 ай бұрын
አሜን ❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 9 ай бұрын
#ወገን ዘመድ ምንም እረዳት በሌለበት ዘመን ደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም ዉለታሽን አልረሳም👏👏👏 #1️ ልደታ ማርያም እናቴ ❤️🤲💚💛❤👏🤲
@AbayGaredew-vw9nq
@AbayGaredew-vw9nq 9 ай бұрын
🎉
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 9 ай бұрын
ሰምጥ ብይ ያደመጥኩ ባላልቅ አለኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የተዋህዶ ልጆች እንቁዎች❤❤❤❤❤❤
@UdbdbeHehehs-wl1cp
@UdbdbeHehehs-wl1cp 9 ай бұрын
ደስ ሰትሉ የ ደንግል ማርያም ልጆች ፍቅርራ ይብዛላችሁ ከዚም በላይ 🙏❤️🥰🥰
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 9 ай бұрын
ክብር ይገባሽል እመቤቴ እመብርሀን እመቤታችን ድንግል ማርያም አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ 🙏 ልዑሌ እንኳን እመቤቴ አተረፈቻችሁ 🙏🙏🙏
@yonastube19
@yonastube19 9 ай бұрын
የእመቤታችን ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር 🥰🥰🥰
@almaztamene6777
@almaztamene6777 9 ай бұрын
❤ድንግል ማርያም ለኔ ያደረገቹ ብዙ ነገር ነው ትክበር ትመስገን ለዘላለም።❤
@mutemute9914
@mutemute9914 9 ай бұрын
አሜን❤
@BeshaduTefera
@BeshaduTefera 9 ай бұрын
ወንድሞቻችንን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእመቤቴ ያላችሁ ፍቅር ያስቀናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 9 ай бұрын
ጸጋውን በረከቱን ያድልልን 👏👏👏እመአምላክ ቤዛዊት አለም ድንግል ማርያም
@rebkatamrat9588
@rebkatamrat9588 9 ай бұрын
ልዑሌ የማርያም ወርቅ በዉነት አመብርሀን እመ መድሀኒት ቤዛይተ አለም ማርያም ድንግል እድሜ ከጤና ጋር ትስጣችሁ እመብርሀንን ለምንወድ ሁሉ በጣም ነው ያስደሰታችሁን ምን ልበል ቃላትም ያንሰኛል ለማመስገን ተባረኩ ::
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 9 ай бұрын
የማርያም ወርቅ ስሙም ምስክር ነው! ይገርማል! በእውነት የእመቤቴ ስለሆንኩኝ ሁል ጊዜ ኩራት ይሰማኛል!!! እማዬ የስደት ስንቄ! እኔንም ከብዙ አይነት ሞት ብዙ ጊዜ ታድጋኛለች!!! ክብር ይግባት!!!!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 9 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ወንድማችን የእመቤታችን ጣዕሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልባችን ሰሌዳ ትሳልብን በቤቱ ታፅናን ቅድስት ማርያምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም🕯🕯🕯 አሜን ፫
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
እመቤታችን ሆይ ፍቅርሽን አሳድሪብን ስለሷ ገና እንመሰክራለን ❤💒 የዘመኑ እንቁ ወጣቶች ደስ ስትሉ ውይይ❤ ፍፃሜ አችሁን ቸሩ አምላክ ያሳምርላችሁ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን እመቤታችን ጣምሽ ባእንደበታችን ፍቅርሽ በልቦናችን ይኑር ለዘላለም ማርያም ማርያም ማር ያም ማርእኮነሽ ከማርምበላይ እንዴት በጉጉት እንደተከታተልኩት እመብርሃን ታውቃለች በጣም ደስ ይል ነበር በጣም ቃለህይወትን ያሰማልን
@leludesta4571
@leludesta4571 9 ай бұрын
የእመብረሐን ልጆች መሆን መታደል ነው አብ የመረጣት ወልድ የተወለደባት መንፈስ ቅዱስ የሰረፀባት እመ ብርሐን እምዬ
@ehiteehitelema2067
@ehiteehitelema2067 9 ай бұрын
የልጄን ስም ከአስር በላይ ስናወጣ ሳንጠራበት ስንቀይረው በመጨረሻም ከመልካ ጊዮርጊስላይ ስፀልይ ሎዛ ምድር የሚለውን ሳይ የልጄን ስም ሎዛ ብዬ ሰየምኳት በዚው ፀና አሁን የማርያም ወርቅ የሚወዳት ሎዛ ማርያም ምክንያት አድርጋ በቤቴ ድህነትን ታምጣ ባለቤቴንም ከመናፍቅነት ትመልሰው በፀሎት አስቡን እህተ ገብርኤል እባለሁ ለምስክርነት ታምጣኝ አሜን
@tiruyegetu3900
@tiruyegetu3900 8 ай бұрын
አሜን ይደረግልሽ
@Rakb553
@Rakb553 9 ай бұрын
በእውነት የማይጠገብ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ተአምር እኔም ውስጤን በጣም ነው የነካኝ ያለቀስኩት 😢😢😢 የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ በጣም ነው ትምህርታቸውን የማዳምጠው የምወዳቸው በተመስጦ በጠለቀ ፍቅር ቦታው ላይ ያሉ እስኪመስል ድረስ ነው የሚያስተምሩት በማንኛውም ትምህርት ቢሆን አብሶ ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል 😢😢የኔ አባት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን በአካል እሳቸውን አግኝቼ በረከት መቀበል እፈልጋለሁ በጣም ነው የምወዳቸው በእውነት ❤❤❤ ቋንቋዬ ነሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የማርያም ወርቅ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 9 ай бұрын
ዛሬ ሌሊት በህልሜ ማርያምን ነው ምላችሁ ብዙ ሰዎችን ሰብስበው አግተውን ጭንቅ ብሎናል ከዚህ ሁሉ ሰው ማሃል ግን ለኔ ለይቶ በቢላዋ እያስፈራራ ሊደፍረኝ ሞከረ እኔም አፌ ር።እየተንተባተብኩ ማርያም ድንግል ማርያም እያልኩ ስጮህ ምንም የለም ከዛ ነቃሁ ውይ እመብርሃን እናቴ እወድሻለሁ ብየ ብቻየን ማውራት ጀመርኩ ግን በየ ሰከንዱ ድቅን ይልብኛል ማርያምየ እናቴ እወድሻለሁ❤❤❤
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የማርያም ወርቅ ፀጋውን ታብዛል በሕይወትህ ሁሉ መብራት ትሁንህ ልዑሌ እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ ጤና ያድልልን ይሄንን የመሳሰለ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ስለምታቀርብ እመቤቴ ያመንካት ጥላ ከለላ ትሁን መላው ቤተሰብህን (ልጆችህን) ትባርክልህ አሜን አሜን አሜን❤
@abrhitakalu5013
@abrhitakalu5013 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይሁን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለም አሜን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ዕለት ይህንን በረከት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 9 ай бұрын
እንቁ የኦርቶዶክስ ልጆች ያነሳችሁት ነቦች በጣም ደስ የሚል እና ብዙወቻችን የምንመኝውን ፕሮግራም ነው ያቀርባችሁልን ተባርከኩ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴን በጣም ደስ በሚል አገላለጽ ነው የገለጻችኋት የእኛ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም እንወድሻለን
@emebettomass
@emebettomass 9 ай бұрын
እግዛብሄር የመስገን ይህንን የምስጋና መሀበል በጠዋት ስላሰማኝ የናቱን ፍቅር በልባችን እንደዚህ ያስቀመጠልን ስለሚወደን ነው በጣም እናመሰግነዋለን ለሁሉም ፍጥረት ፈቅዶ የፍቅራን ፀጋ ያድላቹው በሌላው አስተያየቴ ስለ ድሮ አስገራሚ መዝሙሮች በምን መንገድ ወጣቱ ህፃናቱ ሊያዳምጥበት የሚችልበት መንገድ ብታስቡበት ለምን ብትሉ ወርቅ የሆኑ መዝሙሮቻቸን በአሁን ሰዐት እየተደመጡ ስላልሆኑ ብታስብበት ለማለት ነው እግዛብሄር ይስጥልኝ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 9 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው። መቼም ወንድሜ የማርያም ወርቅ ከዚያ ሁሉ መከራና ፈተና በኋላ አ.አ ያመጣህ ለበለጠ አገልግሎትና ስኬት ነውና በርታ። የምትወዳት ድንግል ማርያም ከነልጇ የልብህን መሻት ሁሉ ያቀዳጁሃል።
@Misneb
@Misneb 9 ай бұрын
ዲያቆን ልዑልሰገድ ዛሬ ይዘህ የቀረብከው እንግዳ የማርያም ወርቅ በጣም በጣም የሚደንቅ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው። ትልቅ ክፍተት የሚሞላ ራዕይ ነው። አይቸው አላውቅም ይኸን ልጅ ነገር ግን ሌላ የምሰራውን ስራ አስቀምጬ ነው የሰማሁት። እግዚአብሔር ያቀድከውን ሁሉ ያከናውንልህ!
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
የሚደንቅ ፍቅር ነው ያለው ለእናታችን ስራው ደሞ በጣም የማስበው ነገር ነበር በርታ ወንድሜ በሔድክበት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🙏✝️
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 9 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ፍቅራን በልባችን ጣእማን በአንደበታችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ❤
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 9 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ድንግል ማርያም ሆይ በረከተኪ ሚስኩላቲናዪኹኒ አሜን ብሓቂ ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር ሓውና አሜን አሜን 🌺❤🌺💚🌺🌿💛🌿🌺🌿🌺🤲
@goasd8257
@goasd8257 9 ай бұрын
አብዝታ ፍቅሯን ታብዛላቹ በእውነት ለእመቤቴ ማርያም ያላቹ ፍቅር የተለየ ነው 💞💞💞🍃🍃🍃🥀🥀🥀
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 9 ай бұрын
ቋንቋዬነሽ ሚዲያን በይበልጥ ማስተዋወቅ አለብን ሌሎች ኦርቶዶክሳውያን መጋበዝ አለብን
@tenanisro9218
@tenanisro9218 9 ай бұрын
ስሙ እራሱ ደስ ሲል ❤እግዚአብሔር ይባርከው
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 9 ай бұрын
እመቤቴ እስከመጨረሻ አካሄድህን ታሳምርልህ እኛንም አጥብቃ ትያዘን። 🙏🙏🙏❤❤❤
@muluderbia7106
@muluderbia7106 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ታዲለህ የእመቤታችን ምጃ ና ፀሎቷ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲ፍቅሯን በልቦናችን ያብዛልን የኛ እናት እሷን ለምኖ ማን አፍሮ ያዉቃል🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbebaAginche
@AbebaAginche 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ለእናተ የተገለትች ማርያም መንገድ ለጠፋባቸው ሁሉ ትገለጥላቸው
@Yeshmebat
@Yeshmebat 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 9 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@addiabissinya8968
@addiabissinya8968 9 ай бұрын
ስለ እናቴ ማርያም ስሰማ እንባዬ ይወርዳል 😭😭😭ፍቅሯን ታብዛላችሁ
@user-nw1ub9df3l
@user-nw1ub9df3l 9 ай бұрын
እግዚአብሔርይጠብቅህድንግልማርያምትቁምላችሁ ታማልዳችሁእስከመጨረሻውበቤቱያኑራችሁበእድሜበፀጋውይጠብቃችሁ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
አሜን ፫
@kwkw2678
@kwkw2678 9 ай бұрын
አሜን አሜን እማቤቴ ማሪያት ፍቅርሺ ባውስጤ ለዘለአለም ታትሞ ይኑር
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ እንዴት ጥፍጥ ያለ አንደብትህ ውንድምዬ ድንግል ማርያምን ስትጠራት እንዴት ደስስስስስስ እንዳለኝ ድንግል ማርያም ስንጠራት እኮ እንባ ይቀድመኛል ናፍቃኝ ነው
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 9 ай бұрын
በረከትዋን ለሁላችን ታድለን !!!
@adamuyimer317
@adamuyimer317 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ጸጋ በረከቱን ከዕድሜና ጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን። በእውነት የእመቤታችንን የእመ ብርሃንን የእመ አምላክን የቅድስት ድንግል ማርያምን የቃልኪዳኗን እመቤት ፍቅር ለኛም አብዝቶ ያድለን። እግዚአብሔር ይስጥልን። በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ። እንደዚህ በእመቤታችን ፍቅር ቅልጥ ብዬ ያየሁት መርሀግብር ትዝ አይለኝም በእውነት።
@tsehaytadele
@tsehaytadele 9 ай бұрын
በማርያም ስታስቀኑ ፍቅራችሁ እመቤቴ ማርያም ለእኔም ፍቅርሽን አሳድሪብኝ
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይል ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅራ በኛ ላይ የሁነ ይደረግ አሜን
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 9 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ እንደ ወንድሞቻችን ፍቅርሽን በልባችን ሳይብን የኛ እናት እመ ብዙሃን እንወድሻለን
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 9 ай бұрын
አስለቀሰኝ ማርያምን የእኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ሁሌም ጥላ ክለላ ትሁንህ እመቤቴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን "ማርያም ማርያም" ስትሉ ማር ይዘንባል ከአፋችሁ ። የማርያም ወርቅ 💛እንዴት ያለ ድንቅ ስም ነው። ይህን ድንቅ ታሪክ ስላካፈላችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏 መፅሀፉን የት እናገኛለን? እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-gv1fz5oy2j
@user-gv1fz5oy2j 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፋቹህ ወንድሞቻችን ደስ ስትሉ እመቤታችን ቅድስት ማርያም ከፍት ከሃላ ከለላ ትሁናቹህ❤❤❤❤❤
@sarameketie2621
@sarameketie2621 9 ай бұрын
ለሁላችንም ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን ገብረማርያምንም ቃለሕይወትን ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን !!
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤በእዉነት ሰአቱ ነዉ ያጠረኝ ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኳችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ለእመቤታችን ያላችሁ ፍቅር ያስቀናል ለኛም ጣሟን ፍቅሯን በልባችን ያትምልን ቅዱስ ልጇ
@iisteamclubethiopia8957
@iisteamclubethiopia8957 9 ай бұрын
በመጀመሪያ እጅግ እጅግ አድርጋ እመቤቴ ትባርክህ እንግዳችን እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ እና እጅግ ሀይማኖታዊ አመለካከት ያለው መልካም ሰው ነው ይበርታ በርታ ስራህ አሪፍ ነው
@beza1538
@beza1538 9 ай бұрын
የእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ያላችሁ ፍቅር የቀማችሁኝ የግላችሁ ያረጋችሁብኝ መሰለኝ🕊የስደት ስቄነች ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
@almaze214
@almaze214 9 ай бұрын
እግዛአብሔር ቢረዳኝ የናትና የአባቴን የጋብቻ በአል የኔን ሰርግ በአንድ ቀን ማአረግ እፈልጋለዉ በዚም እቤሜቴ ማርያም ከፈቀደችልኝ በናተ በኩል አደርጋለዉ ለዛ ሰዉ ይበለኝ ይበለን አሜን
@meherat938
@meherat938 9 ай бұрын
የኔ መመክያ አስታራቂዬ እኔኮ እመ አምላክን ወደ እርስዋ ነው የማለቅሰው አዛኝ መሐሪው ልጅዋ ስለእናቱ ብሎ አይጨክንብኝም እርስዋም የንሰሐ መንገዴ ናት 😢 የታረቀኛል ስለ በደሌ ብሎ ሳይሆን ስለ እናቱ አማላጅቱ ብሎ የኔ መድኃኔያለም::
@yeshiberihun6798
@yeshiberihun6798 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካለህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው በትክክል በጣም ቅጡ ነው የጠፋው ስነ ስርአታችን እግዚአብሔር ያስፍፀምላችሁ
@y2htube501
@y2htube501 9 ай бұрын
እናቴ ድንግልማሪያም። እወድሻለው ክብር ምስጋና ላችን ና ልጅ የተመስገነ ይሆን አሜን
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 8 ай бұрын
በእውነት እንኳን እናንተን እንቁ የተዋዶ ልጆችን አተረፈልን በእመብርሀን ስም🙏🙏🙏🙏
@betimek352
@betimek352 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭 የማርያም ፍቀር ይብዛልን
@genetteferi9552
@genetteferi9552 9 ай бұрын
አሜን እመቤቴ የባለውድ እናት የመዳህኒያለም ያስራት ሀገርሽን ሰላም አድርጊ።
@user-ku9os6rx6w
@user-ku9os6rx6w 8 ай бұрын
ወይኔ ለ ማርያም ያላቹ ፍቅር ስያስቀና እውነት እድለኞች ናቹ እኔም እንደናንተ አድርጌ እንድወዳት ትፍቀድልኝ አሜን
@bestebeste9913
@bestebeste9913 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 9 ай бұрын
ክብር፣ይገባሻል፣እመቤቴ፣ማርያም፣ጠብቂኝ፣በስደት
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አፌንማር ማር አለው ማርያም ማርያም ማርያም እመ ብርሃን ክብር ምስጋና ይገባሻል ቃለህይወት ያሰማልን
@marthamarita7499
@marthamarita7499 9 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው ከዚህም በለይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 9 ай бұрын
ስእል አድኖው ያምራል ድንግል ሆይ የነገርኩሽን አደራ አደራ አደራ
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 9 ай бұрын
ፍቅሯን እኮ መግለፅ ይከብዳል ስንዱዬ😥😥😥🙏❤
@abesalatene5859
@abesalatene5859 9 ай бұрын
እኛ እኮ ሞኞች ነን ስንት የማናውቃችሁ እንቁዎች አላችሁን ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ማን ይረሳል ቋንቋዬ ነሽ
@saramamo806
@saramamo806 9 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤የሂወቴ ስንቅ ናት የስደት መፅናኛየ ስኪፋኝ እባዬን አባሽ እናቴ ኪዳነምሕረት ክብር ምስጋና ይገባሻል ❤
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 9 ай бұрын
እመቤቴ ፍቅርሸን እንደነዚህ አገልጋዮች አብዥልኝ።
@buzemedu7145
@buzemedu7145 9 ай бұрын
እመቤቴ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 9 ай бұрын
@@buzemedu7145 አመሰግናለሁ።
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
አሜን 😢😢
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ሰምህ ይክበር ይመሰገን አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን፣።
@selamawithaile9346
@selamawithaile9346 9 ай бұрын
ሎዛ ማርያም ይሳደግሽኝ ደብር ❤
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n 9 ай бұрын
አይ የሰው ልጅ ብቻ በማንኛውስጥም ሆነን ፈጣሪ ጥሎ አይጥለንም ልዑሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ ሲል ተሰምቶ አይጠገብም
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 9 ай бұрын
እያለቀስኩ የሰማሁት ብቸኛ ኢተረቢ😢ለእመቤቴ ቃል ስለለለኝ😢
@user-zv4gd6pt8e
@user-zv4gd6pt8e 9 ай бұрын
❤❤❤ እመቤቴ አሁንም ትጠብቃቹ ወንድሞቼ
@user-dx3li1xp7v
@user-dx3li1xp7v 9 ай бұрын
መ.ዜ.መ ቀዳማዊ ም:-17 ቁ:- 16 አቤቱ አምላክ ሆይ ለዘላለም የወደድከኝ እኔ ማን ነኝ ? ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን መውደድ እንደዚህ ነው! በትክክል አምልኮትን መግለፅ እንዲህ ነው!እናቱን ያልወደደ ሰው በ አንድ እጅ ማጨብጨብ አይቻልም::በርቱ ያፅናችሁ እኛንም አበረታቸችሁን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ትመስገን, ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማእታት,ነብያት ሐውርያት በገዳማት ያሉትን መነኮሳት ሁሉ ይመስገን ኦርቶዶክስ ማለት ይህ ነው ::
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 9 ай бұрын
የኔ እናት እመብርሃን የልብህን መሻት ትፈጽምልህ ወንድሜ ለእመቤታችን ካላችሁ ፍቅር የተነሳ እንዴት እንደምታምሩ በእዉነቱ ከዚህም በላይ ጸጋ በረከቱን ታብዛላችሁ በርቱልን 🙏❤❤❤🥰🥰
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey 9 ай бұрын
ምንሱ ተነግሮ ያልቃል የእመቤቴ ውለታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 9 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል የምወድሽ፣መሸሸጊያዬ፣ሲከፋኝ መፅናኛዬ፣ሰላሜ ክበሪልኝ ለዘላለም።
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 9 ай бұрын
እኛ ኦርቶዶክስ እኩ በጣም ነው የታደልነው የአምላክ እናቴ ለኛም እናትናትእኩ❤❤❤❤❤❤አይገርምም
@asterachamyeleh4405
@asterachamyeleh4405 9 ай бұрын
እመቤታችን እንኳን ቆመችላችሁ ድንቅ ነው
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
የእኛ እንቁ የተዋህዶ ወንድምችችን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን ለእኔም የህይወቴ መብራት የእንጦጦ ኪዳነምህረት ናት እናቴ አንድቀን እኔም ታምራን እመሰክራለሁ እግዚአብሔር ሲፈቅድ,🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 9 ай бұрын
እውነት ነው እማአምላክ የአምላክ እነት ላሁለችንም እነት ነት ወንድሜ ያማሪያም ወርቅ እንኳንም ከሞት ወደሂይወት ማለሠህ ፋጣሪ ልውል ሠገድዬ እድሜነ ጤነ ይስጥህ ከነቤታሠቦችህ❤❤❤❤❤❤
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 9 ай бұрын
በጣም ሁልግዜ ለመሄድ የምመኘው የጽድቅ ቦታ ነው። እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቼ ይርዳኝ እና በረከቴን ለመውሰድ ይብቃኝ/ ያብቃን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 8 ай бұрын
በእውነት እኔ ስደቴን አሁን አሁን ወደድኩት በጣም እምነቴን እንዳቅና እንድወድ አድርጎኛል ምንም ስራ ቢበዛብኝ ቀን ሙሉ እያዳመጥኩ ነው ስራዬን የምሰራው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏💗💗
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 9 ай бұрын
ወንድማችን የእመቤቴ ፍቅር በደምክ የገባ ነው እናቴ እመብርሃን መወደድ ሲያንሳት ነው ፍቅሯ ለሁላችንም የበዛ ይሁን ።❤❤ እናቴ እመቤቴ እኔ ስለርሳ ሳወራ እንባዬ😢 ይቀድማል
@smms6004
@smms6004 9 ай бұрын
ዘማሪ ዲያቆን ልኡል ሰገድ እጅግም እድሜ ከጤና ጋ ከነቤተሰቦችህ. ይስጥልን ወንድማችን የማርያም ወርቅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግም እድሜ ይስጥልን የተዋህዶ እንቁወች ናችሁ እኛ ከናንተ ብዙ ተምረናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 9 ай бұрын
❤❤❤አሜን እማምላክ ውላዲተ አምላክ ፍቅሯን ለሁላችን ታድለን❤❤❤
@yeshimitiku806
@yeshimitiku806 9 ай бұрын
Thank you Lule for presenting such surprising orthodoxy real practices and bench marks. God bless you!
@user-te9fi1ty8m
@user-te9fi1ty8m 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እግዛብሄር አብዝቶ ከፍ ከፍ ያድርጋቹ :: ታድያ ሉሌ አድራሻቸውና ስልካቸውን እንፈልጋለን Please 🙏 ስልካቸውን
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 9 ай бұрын
የተዋህዶ አብሶች ድንግል ሞገስ ትሁናችሁ የማሪያም ወርቅ ወንድሜ በርታ አይዞህ ማሪያምን የያዝ ያፍርም
@Zelealem.N24
@Zelealem.N24 9 ай бұрын
ምን ልበል? ሃሳብ ብጽፍ ያሳነስኩ እንደሆነ ነው የተሰማኝ ብቻ ዓለምን በመዳፉ የያዘው አምላካችን ዛሬም ነገም ሁሁሁሌም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ቋንቋችን ናት ማርያም መግባቢያችን ለኛ፣ መስክሩ ለዓለም መስክረናል እኛ በምግባር ሃይማኖት በጾም ተወስነን፣ ይህ ይቀጥላል በምድር እስካለን። ስምን መልዐክ አወጣው እንዲማርበት ዓለሙ፤ የማርያም ወርቅ አሰኘው እንግዲህ ተማር ተማሪው።
@mar_mar2180
@mar_mar2180 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን የኦርቶዶክሳዊያን ህብረት የሚያስፈልግበት ወሳኝ ሰዓት ላይ ነን ምን እየተካሄደ እደሆነ ነቃ ብለን ማየት ካልቻልን በመዘናጋታችን ; ባለማስተዋላችን ;በህብረት ባለመቆማችንም ምክንያት የመከራ ውጤቱን የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም እባካችሁ እንንቃ
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 9 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳኸው ቤተክርስቲያናችን ሐይማኖታችንን በጣም እያሰደብን ነው በአለባበስም በጭፈራውም እኛው ነን እደው በስርአት ትልቅ ስራ ቢሰራ ጥሩነው
@user-wp5pn6lh5k
@user-wp5pn6lh5k 8 ай бұрын
እዲህ ነዉ እምነት እድለኛ ነህ ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
ኧረ መታደልህ ከእነ ስምህ የድንግል ልጅ በረከትህ ይደርብን 🙏🙏🙏
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 8 ай бұрын
አሜን፥አሜን፥አሜን፥ቃለ፥ህይወት፥ያሰማልን፥ኦርቶዶክስ፥በመሆናችን፥ኩራት፥ይሰማናል፥ፈተናው፥ብዙ፥ነው፥እናትና፥ልጅ፥ይጎብኙን።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
ልቤ ሀሴት ሞላ የእናት ፍቅር አኔቺ እመቤቴ እናቴ ፍቅር እኮናቴ ስንት ነገረ ተወርቶ ያልቅም ፍቅር ብዙነው ክብር ምስጋና ለእናቴ ይሁን😢😢😢❤❤በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ😢😢የእመቤቴ ፍቅር ለኔም ይድርብኝ
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 9 ай бұрын
በስመአብ ደስ ሢል እመብርሃን ሁላችንም ትጠብቃችሁ የስደት ስቄ እመቤቴ ምን ቃል ይገልፅሻል በምንስ ቃል ትመሰያለሽ እመብርሃን
♦️የረቡዕ ውዳሴ ማርያም📍በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ (ዶ/ር)♦️
1:22:16
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН