ንጉሥ ምኒልክ ፣ አሰቃቂው የአርመናውያን ጭፍጨፋ እና ያልተደመጡ አስደናቂ ታሪኮች - ንድራ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 46,758

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 169
@samsungdibba966
@samsungdibba966 Жыл бұрын
ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው💪💪💪💚💛💝
@yeabtsegagossa3365
@yeabtsegagossa3365 Жыл бұрын
ታላቁ ንጉሣችን ናቸው menelik for ever
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
እውነተኛን ታሪክን ስላስተላለፋችውልን እናመሰግናለን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
አርመኖች ለሀገራችን ስልጣኔ የእጃቸው አሻራ ጥለዋል በንጉሱ ጊዜ ተከብረው ይኖሩ ነበር እነሱም ታታሪ የስራ ሰዎች ናቸው ተወዳጆች።
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 Жыл бұрын
አርመናዊንና ኦርቶ ግብፆች ኢትጵያ ለነሱ ገነት ነበረች ለተቀሩት አብዛኛው ኢትጵያኖች ሲኦል ነበረች በዛ ሰው በላው ዘመን.
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
​​@@zakiabrahim2164Ethiopian senef selehonin eko new..meterames new serachin...demo sew bela ante neh..
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep Жыл бұрын
ሚኒሊክ ጀግና ነዉ ሚሊኒክ ብላችሁ ልሞቱ ነዉ ሚሊኒክ በንግስናዉ ጊዜ እደናተ አላመረባቸዉም አዉርቶ አደር እጭ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
አቤት እንዲህ ያሉ ለአገር ተቆራቆሪ አባት አሉን ለካስ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ያስቡበት አላማ ያድርሶት እኛ አባታችን መፅሐፉ አማዞን ላይ ይገኛል ውጭ ላለን በእውነቱ ልብን ይነካል መንግስቱ አለማለሁ ብሎ ያላበላሽው የለም እሁንም አገራችንን ስላም ያድርግልን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር። አሜን አሜን አሜን
@afeworkhaileselassie9489
@afeworkhaileselassie9489 4 ай бұрын
😂😂😂❤
@tigistuhabtemariam4413
@tigistuhabtemariam4413 Жыл бұрын
አሁንም፡የአርመኖችና፡የኢትዮጵያውያን፡ solidarity፡መጠንከር፡አለበት።
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
ብዙ የተማርኩበት ጭውውት ነው የሰማሁት።Vartics ያዲሳባ ልጅ ነው።ቤተሰቦቹም ንፁህ ኢትዮጵያዊያኖች ናቸው።ምኒልክ አርቆ አሳቢ፣ ብልህ መሪያችን እንደነበሩ ተጨማሪ ማስረጃ ነው ያገኘሁበት።ዛሬ ነቃ ነቃ ያሉት ቁርበት ለባሽ ከብቶች የንጉሶቻችንን ታሪክ ለማጠልሸት ቢሞክሩም አይሳካላቸውም።ባይሆን የሚበጀን- በታሪክ ከመጣላት ፣ከመበቃቀል ወጥተን እሴቱን ማዳበሩ ላይ ነበር የሚሻለን።ባለመታደል ትንሽ አስተሳሰብ ያላቸው ደደቦች ስልጣን ሲያገኙ የሚደርሰውን ጥፋት እያየን ነው።ለአዘጋጁ ሙያዊ ብቃትና አቀራረብ አድንቄዋለሁ።ሳድግ እንደሱ መሆን ነው የምመኘው።
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Жыл бұрын
Perfect speech 👌
@gebermichaeltibebu4162
@gebermichaeltibebu4162 Жыл бұрын
የሰው እርካሽ
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 8 ай бұрын
ወይኔ እኔ እንኳን ሳወራ እንደሳቸው አማርኛ አላጣጥምም ግርማ ሞገሳቸው ሲያምር ዘሮት ይባረክ እንወዶታለን
@tesfayehassen9867
@tesfayehassen9867 Жыл бұрын
አቤት ሚኒሊክን ስወደው love love love i really love minlike 🙏 "የበታችነት ስሜት ሁሌም ያስለቅስል እኛም መተን ለቅሶ እንደርስሀለን kkkkkk ጠያቂው ዱቄት ነው i can tell 🙄
@terefezenebe4271
@terefezenebe4271 Жыл бұрын
Thank you , you told us the truth !!!!!!👍
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df Жыл бұрын
Minilik, motom yigezal!!! Hayilu igziabiher newina!!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
አርመኖች ድሮ ጣና አይቅ አካባቢም ነበሩ በብዛት ሰሜን አካባቢ ኖረዋል።
@tamratdagnew8619
@tamratdagnew8619 Жыл бұрын
Ellis Nalbandian Law school አስተምራኝ ነበር what a great personality she have and what a great educator and person she is. Her course was the best course I took in law school. ከሁሉም ይገርመኝ የነበረው qualityዋ ግን የመመረቂያ ወረቀት የሚሰሩ computer የሌላቸው ተመራቂ ተማሪዎች paper መፃፊያ የራሱዋን ላፕቶፕ computer እንዲሰሩበት አምጥታ ትሰጥ እና እንዲሰሩ ታደርግ ነበር ይሄን ያህል ለተማሪዎችዋ ጥጨነቅ ነበር ፈተና አወጣጥዋ it was the best እያንዳንዱ ተማሪ ከተማረው ኮርስ ምን አወቀ? ያወቀውን እንዴት መግለፅ ይችላል ? የፈተናዎችዋ ጥያቄዎች እራሱ ተማሪዎች እንዲያስብ ትምህርቱን እንዴት ተረድተውታል የሚለውን ለመገምገብ የተዘጋጁ ናቸው እንጅ ድርቅ ያሉ አልነበሩም I loved everything about Ellis her personality , her way of teaching everything I was a big fan back then I am a big fan now and will likely continue to put her among my top 2 teachers in my school. Thank you Ellis Nalbandian and the Nalbandian family God bless. Regards, Your biggest fan Stan Haha;)
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
Who is the other best teacher? Mine was Engineer Gizachew (ye DJ phatsu father) what amazing teacher he was,the best teacher in Ethiopia for me.
@tamratdagnew8619
@tamratdagnew8619 Жыл бұрын
My second best teacher is ሙሉጌታ እረጋዊ (አብራክ) የሚል ምፅሀፍ ፅፏል። I studied law and I went to law school so I don't know that many teachers from other departments
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ከዛ መንደር ሳይሆን አይቀርም የውሸት ትርክት ሲጋት ያደገ እውነትን መቀበል አይፈልግም ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💚💛❤
@hornmkg.2800
@hornmkg.2800 Жыл бұрын
እውነቱ እንዲገለፅ ከመፈለግ ስለአሉባልታው ጠየቀ እንጂ ምንም አይነት ችግር አላየሁበትም፡፡
@ferhankedir5809
@ferhankedir5809 Жыл бұрын
ምን ሚሊሊክ መጥፎ ስራ አልሰሩም እያልክ ነው
@JS-2-12
@JS-2-12 Жыл бұрын
አንድ ጓደኛዬ አርመን ነው አብረን ነው የምንሰራው ታሪካችንን ነግሪው በጣም ነው ደስ ያለው ኢትዮጵያን ለመጎብኘት እቅድ አለው ።
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ታሪክ ነው በርቱ እናመሰግናለን
@dagandom3671
@dagandom3671 4 ай бұрын
Thank you - for such wonderful History - I wish it had been written in the History Book. i had known Armenians in Addis Ababa 70 years ago when I was 7 years old. i didn't know there was much story, how and when they had lived in Ethiopia. Wonderful!
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 11 ай бұрын
WOW LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 💚 💛 ❤️ GOD BLESS ALL ETHIOPIANS 💚💛❤️🤝🤝🤝🤝✌🏼✌🏼✌🏼✌🏼❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 5 ай бұрын
እኔ ከ35 አመት በፊት ሩሲያ ነበርኩ በጣም የገረመኝ ከአኢትዮዽያ እንደሆንኩ ስነገራቸው ብዙ አርመኖች ለ ኢትዮዽያና ለንጉሶቻችን ለህዝባችን ታላቅ ክብር ፍቅር አላቸው
@christinayared1972
@christinayared1972 3 ай бұрын
የኔ እምዬ ሚሊሊክ 💚💛❤
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 3 ай бұрын
Ethiopia hagara ewunetgna sewu Egeziyabeher ayasatashi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@genetselassie7224
@genetselassie7224 3 ай бұрын
በእንግሊዘኛ ተተርግሞ ቢለቀን አለም እውነቱን ያውቃል።
@etsegenetayele9943
@etsegenetayele9943 3 ай бұрын
Interesting History Thank you for sharing us.
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 3 ай бұрын
Menm yehun gen silehagera gudaye mesimat endet des endemilegn❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dawithaile1606
@dawithaile1606 Жыл бұрын
I'm from Eritrea born in Addis Ababa. Eritreans have done a lot for Ethiopia at the same time they have received just as much. Many were rich and lived good lives, just like your people. I think you should show appreciation instead of threatening to take your dad's work abroad. The law apply to everyone not only to your people. You still own a lot, as you said. Be grateful for that. Many Ethiopians live very poor lives
@keepongoing4541
@keepongoing4541 Жыл бұрын
Sorry to say but Eritrea done nothing for Ethiopians but the other way around. Still a lot of Eritrea live in Ethiopia better than their own country taking advantage only. You should be great full as well. You don’t see or hear any Ethiopian living in Eritrea.
@dawithaile1606
@dawithaile1606 Жыл бұрын
@@keepongoing4541 You should learn your own history. I can line up several things last time, we saved you soldiers from being eradicated with our soldiers' lives at stake, but that was not what I was looking for. You do not seem to have understood what I mean. I am grateful for what Ethiopia has given me many of my countrymen.
@keepongoing4541
@keepongoing4541 Жыл бұрын
@@dawithaile1606 I know my history well as well as yours. Glad to hear you are great full what Ethiopia gave you but again don’t go saying what Eritrean did for Ethiopia. Over and over Eritrean never stop depending on Ethiopia even after they say they got their independence from Ethiopia. Almost half of your population still live in Ethiopia.. so don’t say you do anything for Ethiopia. Your unwanted Soldiers.., please keep your soldiers…. They bring death and disasters nothing else… what else do u contribute to Ethiopia..
@dawithaile1606
@dawithaile1606 Жыл бұрын
@@keepongoing4541 Again, learn your story. When my dad came to Addis Ababa, Adidas Abeba was full of forest. All workshops, transport sector, bakers, etc. I can continue did not exist in Addis Ababa. Eritrean even wrote a song for Tilahun Gessese. I will not hate Ethiopia just because you hate Eritreans. We do not have a good leader that is why part of my people in Ethiopia. See how much Dawit dream do for Ethiopia. Must swallow pride and be grateful for each other. More than that I will not spend.
@keepongoing4541
@keepongoing4541 Жыл бұрын
@@dawithaile1606 again.. you don’t not know your history. Your history begins about 30 years ago. Before that there was no country called Eritrea but state, just like Tigray, gonder, gojam… it was just a state of Ethiopia. One people one country, that is Ethiopia. Your people fight for nothing to get the country separated and still can’t live in it. They are still living in Ethiopia. When u live in one country, of course you work to live.. that is what they did, just like any other Ethiopians. Addis Ababa is built by Ethiopians , none others.. if ur father told you that he contributed something for Ethiopia, how much did he get out of it? While you live in Ethiopia and take all you can from Ethiopian, you still call your country is Eritrean… I don’t hate Eritrean but what I don’t like some of you still living in Ethiopia but have no consideration or care for Ethiopians.
@rasfele1
@rasfele1 Жыл бұрын
Ethiopian Armenians are some of the original AddisAbes and have contributed to the forming of Metropolitan Addis Abeba and modern pop Music of Ethiopia.
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
ሰለአርመን በኢትዮጵያ አንድ መጽሀፍ ያሰፈልጋል።
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 Жыл бұрын
"ባንዲራ ሳይኖረኝ..." የሚለው ቫርቴክስ ናልባንድያን ደርግ የወረሰው ቤታችን ካልተመለሰ የአባቴን ቅርስ ለሌላ አገር እሰጠዋለሁ ብሎ ሲፎክር ኢትዮጵያን የሚወደው ከጥቅም ጋር ተያይዞ መሆኑን በግልፅ ታዝቤአለሁ። ጠያቂው የማይጠየቁ ሀሜቶችን ሲጠይቅ ይህንን የቫርቴክስ ድፍረት ግን ዝም ብሎ ማለፉ የሙያው ስነ ምግባር የሌለው እንደሆነ አይቼበታለሁ። እባካችሁ ኢትዮጵያውያን እንደ ቫርቴክስ ከሆኑ ግብዞች ይልቅ ተወረስኩ፣ ተበደልኩ ሳይሉ ሕይወታቸውን እንኳን ለገራቸው ለመስጠት ፈቃደኛ የሆኑትን ቦታ እንስጣቸው። ለቫርቴክስ ያለኝ መልስ አለኝ የምትለውን ቅርስ ሁሉ ሰብስበህ ሳትውል ሳታድር ለፈለግኸው አገር ስጠው የሚል ነው። ኢትዮጵያ እንኳን የአርመን የእራሷም ቢሰበሰብ ቦታ አይበቃትም።
@limayahe363
@limayahe363 Жыл бұрын
Dear journalist, please address this man's father "esahew/abatote/..." out of respect. At some point you addressed this man "erswa" and his dad "ante". I am sure you did do it out of disrespect. It was good piece. Thank you
@senaitmichael
@senaitmichael Жыл бұрын
Thank you, where is the second part
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 5 ай бұрын
ቆንጆ ትራካ ነው ታሪክ እንድህ ካሆኔ
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam 2 ай бұрын
እውነት መቼም እውነት ነው ።ምንያህል እምዬ ሚንሊክ ደግ እንደነበረ ያሳያል ።
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
ሚኒልክ የአረመን ንጉስ።
@assefaadefris1561
@assefaadefris1561 5 ай бұрын
Please tell me where I get the book. Thanks much you’re wonderful person God bless you Assefa Adefris
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
Armenians, በኢትዮጵያ ታሪክ ዉስጥ ብዙ ቦታ ሊሰጣቸዉ የሚገባቸዉ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ዉስጥ ለዘመናት የኖሩ የማህበር ክፍልም ናቸዉ።ከጥንት ጀምሮ የአምልኮ አንድነት የነበረን ከጥንት የአርመረንያ ኦርቶዶክስ እምነት ጋር አንድ የሚያደርገን ስለነበረ፣ ኢትዮጵያ ሀገራቸዉ ሆና የመኖር መብት አሰጥቷቸዋል። በቱርክ ሰባቱ አብያተ ቤተክርስቲያን በአርመናዊያን የሚተዳደርና የባለቤትነት መብት ነበረ። ሆኖም በጉልበት በሰባቱ አበያተ በተክርስቲያናትን በጉልበት ቱርክ ወደ መስጊድ ቀየረቻቸዉ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ በአርሚኒያ መሳደድና መሰደድ ተጀመረ። ኢትዮጵያም ፈቃደኛ ሆነዉ የመጡትን ለማስተናገድ በደስታ ፈቀደች።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ጥያቄዉ፣ አሁን እንዴት ነዉ የሚኖሩት? ቤተክህነትስ እዉቀቷ ምን ያህል ነዉ? ወይስ አዲሱ ትዉልድ ፍላጎት የለዉም? የራሳቸዉ ማምለኪያ ቦታስ አላቸዉ?
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord Жыл бұрын
What an interesting history! I grew up mostly in USA don't know much about this history of Arminians in ETHIOPIA!
@Fano316
@Fano316 5 ай бұрын
I hope your book is on Amazon or eBay.. I need one!!
@tayemelaku9474
@tayemelaku9474 24 күн бұрын
እንዴት መጠየቅ እንዳለብህ በደንብ እወቅ አትቸኩል
@dawitarshak3730
@dawitarshak3730 Жыл бұрын
መፅሐፋቸውን አንብቤዋለሁ ብዙ ያልተነገሩ ታሪክን የጻፉ ጨዋ ኢትዮጵያዊ አርመን ናቸው:: ከዕንግዳ አቀባበል ባህላችንና ከዕንግዳው ዕድሜም በመነሳት አንተ እያሉ መጥራት ሙያዊም ሆነ ባህላዊ ድንበር የጣሰ ተገቢ ያልሆነ ነውና ሊታረም ይገባል:: ዕንግዳውን ከቀረጻው ጅማሬ ጠይቆ የእርሳቸው ፈቃድ መሆኑን ለተመልካች ማሳወቅ ለትውልድ ሥርዓትን ማስተላለፍ ነው::
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 3 ай бұрын
ሚኒሊክ ንጉሠ ነገሥት እንጂ ንጉሥ አይደለም!!
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 8 ай бұрын
እረ እርሶ በጤና በሰላም ያኑሮት ደሞ ለቤት ያለው ይበቆታል እርሶ እራሶ ቅርሰ ኖት ለቤት የሚከራከር ጤና የለውም እርሶ ሰላም ይኑሩልን
@yonasgede7258
@yonasgede7258 4 ай бұрын
የሄ የቫርቴክስ ኢንተቪው ዘግቼ ዛሬ ነው ያየሁት
@naninati3235
@naninati3235 Жыл бұрын
እንዲ አምሮብህ ዘና ፈታ ብለህ ባማረ ቤትና ባማረ ሀገር እንድትኖር ያረገህ ማነዉ ? እባክህ ተዉን የራሳችን ብዙ ያልተፈቱ ፈተናዎች አሉብን ደሞ አንተ መተህ ሌላ ቅርሻት አታርግብን ስንት ሰዉ ያዳምጠዋል የስንቱ ደሞ ወደሌላ ይቀይረዋል ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል
@betibeti1963
@betibeti1963 Жыл бұрын
Wow Mert sewu Nachewu Egzbhar Yakberh Gazitegawugen Yhonk Askyami Neh
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 Жыл бұрын
Can you please tell for those of us who live overseas where we could find the book. Amazon? Thank you
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
አርመን በኢትዮጵያ ተወዳጅ ህዝብ ነው።
@teshagerbeshawured7152
@teshagerbeshawured7152 5 ай бұрын
ታሪኩ በጣም ደስ ይላል ጠያቂው ይሮጣል አይጠብቅም ይቸኩላል አያስተውልም ። ስለ ጭፍፍጨፋ ጠይቆ ስለ ፓስፖርት ስለጠየቀ ስለ ጭፍጨፋው የመለሱት መልስ ፡ ስለ ፓስፖርቱ ይመስላል ። እንዳልተመለሰም አስተውሎ መልሶ አልጠየቀም ።
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 5 ай бұрын
ከደሴ ወልድያ መስመር ሃይቅ ከተማን እንዳለፉ አርመኒያ የምትባል ትንሽ ከተማ አለች
@user-mo9cb3gy9n
@user-mo9cb3gy9n 4 ай бұрын
ሰማን ሸዋ ዉስጥ ነዉ
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 Жыл бұрын
ስለሚኒልክ ጋዜጠኛው ያመጣው አሉባልታ ማንም ሰምቶት አያውቅም። ለምሆኑ መጽሃፉ የት ይገኛል?
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 9 күн бұрын
አረመን ብዙ ጥቃት ያስተናገዱ ሕዝቦች ...በእኛ ኢትዮጵያውያን ልብ ሰፊ ቦታ አላቸው ... የናልባንዲያን ቤተሰብ ደግሞ ይለያል ...ለቅሬታዎቹ መንግስት መልካም ክብካቤና ጥበቃ ቢያደርግላቸው ምኞቴ ነው።
@tigistuhabtemariam4413
@tigistuhabtemariam4413 Жыл бұрын
ብዙ፡የአርመንና፡የኢትዮጵያ፡ፊደሎች፡ይመሳሰላሉ። እስቲ፡ሁለቱን፡አወዳድሩ።
@user-vh8fd2et4m
@user-vh8fd2et4m 3 ай бұрын
ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው።
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 Жыл бұрын
አያታቸውን አንቱ እያልክ ብታወራ ምን ይከብድሀል
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
ሚኒልክ ኢትዮጵያዊ ባይሆን ይመለክ ነበር። እምዮ ምኒልክ ሸአመት ንገስ።
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 3 ай бұрын
A lots of Ethiopian are blinded by exaggerated sense of ethnicity. Ethnicity is blinding a los of Ethiopians from seeing Ethiopian history as it is, a lots of Ethiopians are painting, molding, shaping , Ethiopian history, according to their own image, and wishes.
@tadiwosfantahun6119
@tadiwosfantahun6119 3 ай бұрын
ክፍል ሁለት ሊንኩን ብታስቀምጡት ጥሩ ነው:: ማግኘት አልቻልኩም
@yonasgede7258
@yonasgede7258 4 ай бұрын
ሩፍታኤል እባክህ ሜርሲ ናልባንዲያን የሚያህ ትልቅ ክብር ያላቸው ባለምያ እና የዕድሜም ባለፅጋ ስለሆኑ አንተ የሚለው አጠራርህ ተውና አንቱ ወደ ሚለውን ወደፋት ልመድ በአገራችን እጅግ ነውር ነው እደነዚህን ዓይነት ሰዎች በንደዚህ ለመጥራት
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ጨዋነት የለህም እና የኢትዮጵያ ታሪክ ጋዜጠኛው ጠፋህ አንብብ!! እንግዳህን ስለማታከብር በጣም አዘንኩ።
@ayoubelias8357
@ayoubelias8357 Жыл бұрын
ቁጥር 2
@yarednegu2445
@yarednegu2445 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ስለንጉሱ ኔጌቲቭ እንዲወራ የፈለገ ነው ሚመስለው።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Жыл бұрын
Yes he may be a Galla OLF or he might be a Tigre agamido.
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
እንግዳዉ ከጋዜጣኛው በላይ ኢትዮጵያዊ ነው
@user-db4ti7dm8x
@user-db4ti7dm8x 4 ай бұрын
ለውይይቱ ርዕስ ሆኖ የቀረበው አጼ ተምኒልክ አርመናውያንን እንደጨፈጨፉ ተደረጓል፣ ነገርግን ቅጥፈት እንደሆነ ተረድቻለሁ።ጋዜጠኛው ግን በጣም አሳፋሪ ሰው ነው።
@mimitek6140
@mimitek6140 2 ай бұрын
ጭፍጨፋው እነደገባኝ ከሁነ እነሱ ላይ በቱርክ የደረሰው የዘር ማጥፋት ለመሰደድ ያበቃቸው
@tlkabiy1932
@tlkabiy1932 Жыл бұрын
እምዬ ምኒልክ የምንለው በምክንያት ነው
@michaelkidanu7974
@michaelkidanu7974 10 күн бұрын
Aniwrsewem ende
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 2 ай бұрын
ኔርሲስ ናልልቫንዲያን ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ያልተፃፈላቸው ታላቅ ባለውለታ ናቸው። የኒህ ታላቅ ሰው ታሪካቸው በመጽሐፍ መልክ ቢዘጋጅ መልካም ነው።
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ዘሎ አንተ ማለት ባለጌ ጋዜጠኛ ሰውየው አባትህ ይሆናሉ
@cellnet2558
@cellnet2558 Жыл бұрын
ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ጋዜጠኛዉ ና መሰሎችህ የበታችንት ያሰቃያችዉ
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 Жыл бұрын
አርመኒያ እና ኢትዮጵያ ሁሉም 5 ፊደሎች አሏቸው!! መጀመሪያቸው አ ቤት ሲሆን መጨረሻቸው ያ ነው እንዴት ነው ነገሩ????
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s Жыл бұрын
ማለት
@semaetalem5541
@semaetalem5541 10 күн бұрын
በጣም የገረመኝ በየት አገር ነው ጋዜጠኛ መነፅር ለብሶ እሚጠይቅ? ኧረ ተዉ አስተውሉ። የእኛ ችግር ውጫችን ብልጭልጭ ውስጣችን ግን ባዶ፣ ይሄ ሰው ከኛ በላይ ታሪክ ያውቃል። እኛ ወይ ታሪክ አናቅ ወይ አናመርት ወይ ሥነ ሥርዓት የለን ባዶ መቼ ነው እሚቆጨን?
@zewudulegesse6713
@zewudulegesse6713 Ай бұрын
Mitykwen Asbke tayek we'd telcha Atwesdew......
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 Жыл бұрын
ዓፄ ፋስል ሕንፃ የሰሩት አርመኖች ናቸው. ምኒሊክ ሐረርን ሲወር ሐረር የገባው በአርመን ምክንያት ነው.
@melkamuwube2832
@melkamuwube2832 Жыл бұрын
He’s really a good living testimony regarding TO OUR BELOVED KING ALL LIES CAME FROM TPLF, SAB…..AND OLF God bless you for telling the truth.
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 Жыл бұрын
ሀይቅ ደቡብ ወሎ ነው የሚገኝው የተወለዱኩበት ሀገር ነው
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 Жыл бұрын
MENILIK👑👑👑👑💪💪💪💪💚💛❤🦁🦁🦁🦁👈
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 4 ай бұрын
እስኪ ታሪኬን አውራኝ
@fikretesfatsion3756
@fikretesfatsion3756 Жыл бұрын
ምንም መጠየቅ የማትችል ከብት
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 Жыл бұрын
ስትሳደቡ ክፉ ሰው ነህ ለማለት ስፈለግ አርመኒ ክፉ ነህ ይባል ነበር. አርመኔ ማለት ስድብ ነበረ.
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Жыл бұрын
Mnedenwe anete eyaleke setetera atafereme yasazenale
@ayuman16
@ayuman16 Жыл бұрын
His Name is not vartex though for the interviewer.
@matthewmekonnen6587
@matthewmekonnen6587 4 ай бұрын
Just wondered, at St. Joseph School I had the honor to attend with a similar named Arminian. He looks my age today. Col. KOSROF was my acquaintance too. This person is a real Ethiopian , the whole package - demeanor , language , poise and knowledge !
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
😔😔😔😔😔😔😔😔😔
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ይህ ታሪካችሁ እንጂ አፈታሪክ አይደለም።
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ሃረር ላይ የነበረው የቱርክ ኦቶማን በእምዬ ምንሊክ ጦር በመመታቱና ኦሮሞዎች በባርነት ፑንት ላንድ ላይ ከመሸጥ በራስ መኮንን ነፃ ስለወጡም እኮ ትህነጎች አስለቅሰዋቸዋል እባቦች።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ጃንሆይ የተወሰኑ አርመኖችን በጉዲፈቻ አመጧቸው የተባለውስ? ከተሳሳትኩ ይቅርታ... ታሪኩን የሚያውቅ ካለ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ!
@astertesfai3340
@astertesfai3340 4 ай бұрын
Betam des yelal sele agrachen mewek bzu yekernal
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 Жыл бұрын
ይህን ቃለ ምልልስ እስከሰማሁት ድረስ ሁለት ታሪካዊ ቁም ነገሮችን መገንዘብ ችያለሁ። 1. አጴ ምንልክ የጬሌንቆውን ጦርነት ሊያሸንፉ የቻሉት በአርሜናውያን ቀጥታ ተሳታፍነትና እርዳታ እንደነበረ ፤ 2. ታሪክ ጳፊና ተናጋሪው ያለማንገራገር አጴ ምንልክ የአርሜናውያን ንጉሥ እንደነበሩ ተናግሯል ። ነገር ግን የአጴ ምንልክ ስም ባለበት ማህተም ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ነኗሪ በነበሩት አርሜናውያውን ቆዳ መጠበሱን ቢክድም ፣ ይህን የሚያረጋግጡ የዓይን ምስክሮች ይኖራሉና የምናየው ይሆናል። እንደሰውዬው አነጋገር በኢትዮጵያ የነበሩት አርመኖች ፤ በአእምሮና ሥነልቦና ለምንልክ አድረው ነበር። የአእምሮ ባርነትም ከሁሉ የባሰ ባርነት መሆኑ ይታመናል ።
@dawityisma1950
@dawityisma1950 Жыл бұрын
ምነዉ ባርነት ከአፍህ አልጠፋ አለህ ተገዝተሃል እንዴ??? ቢሆን እንኻን ደስ ሊልህ ሲገባህ.... ዳሩ ሚኒሊክ የሰው ባርያ የለዉም ብለው ለ አባ ጅፋር ያስተማሩ ናቸዉ።
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 Жыл бұрын
"ህዝቤን ጦር ከፈታው፤ ወሬ ፈታው።" አጼ ቴውድሮስ II ሚሊየን ጊዜ መጸሐፍ ብታነብ ሁሉም እውነተኛ ታሪክ ሊሆን ወይም ሁሉም ደግሞ ሐሰተኛ ሊሆን አይችልም። አቶ ቫርትኬዝ ናልባንዲያን ግን ዛሬም እጅግ በጣም አመሰግንዎታለሁ። እውነተኛ ታሪክ የሚገኘው ከእውነተኛ ቤተሰብ ነውና! በመጻህፍህ ላይ በግጥም የገለጹት እጅግ ውብና በጣም ድንቅየሆነ ጥልቀት ያለው ምስጢር ነው።
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 Жыл бұрын
ባለፈው ሥርዓት የተወረሰው የአራት ኪሎ ያባታቸው ቤት ይመለስላቸው!!!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
They aren't above the law it should never be given back.
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 Жыл бұрын
@Werq don't say that, They didn't ask for themselves, just for museum!! And a lot of people got back too ! Try to be balanced!!
@tkh4049
@tkh4049 Жыл бұрын
They are looking for it for good purpose. They will spend a lot of money to make museum. Don’t forget what the wonderful thing they did.
@henockmaat9765
@henockmaat9765 4 ай бұрын
Worada
@dianarier8746
@dianarier8746 Жыл бұрын
That was a stupid and unthoughtful question regarding the stamp by Emperor Minilike, you should have done your research before asking such a ridiculous question.
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 3 ай бұрын
The Truth about Menelik cannot be found unless Ethiopians begins to see outside the lens of their ethnicity. When Ethiopians are more thirsty to found out the truth about Ethiopian history, than defending their ethnicity, Ethiopians will find out the truth of Ethiopian history.Ethiopia walk up. ethnicity is an exaggerated feeling of nationality.
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 Жыл бұрын
አሁን አንተም ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ልትባል ነው ወለል ብለህ ቅር ጭራሽ ወሎም የት ነው ብለህ እሱን ጠይቀው አጀብ ነው እኮ ይሄ የመከነ ትውልድ ኧረ ወዲያ
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s Жыл бұрын
ይላላጣል ተጠያቂዉግንጥሩሠዉናቸዉ ኢትዮጵያንይወዳል
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 3 ай бұрын
ሚኒልክ በአማርኛ ተነጋሪዎች የተከበሩ ናቸው በኦሮሞዎች ግን የተጠሉ ናቸው። አንዳንዱ ሚኒልክ እንደ ፃድቅ አንዳንዱ እንደሰይጣን የቀርባቸዋል እውነቱ መሀል ላይ ይሆን? መቸም፣ሰዎች ስንባል የወደድነው፣ ጀግና፣ የጠላነው ውሻ ፣አርጎ፣መቅረፅ፣ልምዳችን፣ነው። እውነት፣ለማየት፣ወገንነት፣ ወደ፣ጎን፣ብናስቀምት፣ እውነት ፣ ግልጥ፣ብላ፣ ትገኛለች።
@ABCtube123
@ABCtube123 Жыл бұрын
So ur telling us Gonder yeteseraw be Armeniyan new ???? Sew zeme. Elo siyawera kuch beleh tadametaleh yebalele sile ???
@dimvidpro
@dimvidpro 3 ай бұрын
እትዮጵያ ከመችወዲ ነው ሁለት ዜግነት መስጠት የጀመረችው? እስቲ አገራቸው ሂድ እንደ ዝንጀሮ ነው የሚያሳድዱህ።ባለውለታ ደሞ ይለኛልንዴ
@fikaretesema4442
@fikaretesema4442 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ችግር አለበት፤ «አክብሮት» የሚባል ነገር አያውቅም እንዴ?
@lemmabisrat2663
@lemmabisrat2663 Жыл бұрын
አቶ ጋዜጠኛ....ማፈሪያ ነህ ... እንግዳህ ከ14ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ታሪክህን ይነግሩሀል / ያስተምሩሀል አንተ እዛው የተከተብከውን የተዛባ የትርክት ውትፍ ውስጥ ቁጭ ብለህ ለመከራከር መሞከረህ ያሳፍራል .....ለማንኛውም ስራ ቀይር እና ከቻልክ ከ እንጨት ፈለጣ ወይም ከኮብል ስቶን ጀምርና ጭንቅላትህን / ማንነትህን / አነጋገር አለባበስህን ወደ ላይ ውጣበት
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 Жыл бұрын
Why you say Ethiopian in African Ethiopians The are Africas Please my brother You have to correct how to say it
@tekletesfazgi3359
@tekletesfazgi3359 3 ай бұрын
Ethiopia had nothing to do with Troy Ethiopia is the result of mililik
@mimitek6140
@mimitek6140 2 ай бұрын
Homer mentioned Ethiopia many times but in those days Ethiopia was all the regions below Egypt, refers to the people who have darker skin. A little bit of education helps to not become narrow minded and less self centred with regards to own ethnicity. If you have education the world becomes your oyster and see the world differently. Hate is for the lazy and brainless people
@ewnethaile313
@ewnethaile313 5 ай бұрын
ለአዘጋጁ ፦ ማሙሽ ፣ ታላቅህን ፡ በአንቱታ ፡ የመጥራትና ፡ የማክበር ፡ ግዴታ ፡ አለብህ ። እንዴት ፡ ነው ፡ ያደግኸው ? እኚህም ፡ እንግዳ ፡ ሆኑ ፡ አባታቸው ፡ ነርሲስ ፡ ናልባንድያን ፡ አባትህ ፡ ወይም ፡ አያትህ ፡ ሊሆኑ ፡ የሚችሉ ፡ ናቸው ። አ ን ቱ ፡ ብለህ ፡ ተናገር ። የሚያከብር ፡ ደግሞ ፡ ይከበራል ።
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አሉባለተኛ ነው ቀሽም ነው።
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
00:11
МишАня
Рет қаралды 3,6 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 95 МЛН
የልጅ እያሱ ዘመነ መንግስት1906­ እስከ 1909 ዓም (1913-1916) - Lij Iyasu / Yasu
1:40:01
QARAKESEK - ОРАМАЛДЫ ( audio )
3:01
QARAKESEK
Рет қаралды 774 М.
Alisher Konysbaev - Ol Aru (Official Music Video)
2:40
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 6 МЛН
Қайрат Нұртас - Қоймайсың бей 2024
2:20
Kairat Nurtas
Рет қаралды 523 М.
POLI - Mama (Official music video)
1:18
POLI
Рет қаралды 2,6 МЛН