♦️ነፍሴን ውሰጃት♦️አሰቃቂ ታሪክ በየመን ♦️ባለ ታሪክ የምሥራች እና እናቷ

  Рет қаралды 33,035

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

4 ай бұрын

Пікірлер: 335
@user-tg3li3tg2t
@user-tg3li3tg2t 4 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለኔም ያላደረገችልኝ ነገር የለም የህይወቴ መሪ ናት እዚህ የደረስኩት በሷ ነው እማ ፍቅር ስምሽ ከፍ ይበልልልኝ
@selambelete8077
@selambelete8077 4 ай бұрын
እባካችሁ የስላሴ ፀበል አዲስ አባ ውስጥ የምታውቁትን ንገሩኝ
@selambelete8077
@selambelete8077 4 ай бұрын
እባካችሁ የስላሴ ፀበል አዲስ አባ ውስጥ የምታውቁትን 3ንገሩኝ
@selambelete8077
@selambelete8077 4 ай бұрын
እባካችሁ የስላሴ ፀበል አዲስ አባ ውስጥ የምታውቁትን ንገሩኝ
@selambelete8077
@selambelete8077 4 ай бұрын
እባካችሁ የስላሴ ፀበል አዲስ አባ ውስጥ የምታውቁትን ንገሩኝ
@selambelete8077
@selambelete8077 4 ай бұрын
እባካችሁ የስላሴ ፀበል አዲስ አባ ውስጥ የምታውቁትን 3ንገሩኝ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 4 ай бұрын
ሲጀመር ጀምሮ በእንባ ጀመርኩት የኛ እናት ኪዳነ ምህረት ምን ይሳናታል
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 4 ай бұрын
Betam Lenasu yedersech enatachen kedanmrt langam tederaseln😔🤲🙏🙏❤️
@rere3008
@rere3008 4 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ክዳነ ምህርት ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበል እናታችን እህታችንም እንኳን ደስ አላቹሁ❤
@selamselina1321
@selamselina1321 4 ай бұрын
አይ የእንጦጦ ኪዳነምህረት ታሪክ ረቂቅ ነው ኪድዬ ባለውለታዬ ክብርምስጋና ይገባሻል
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
በጣም የእጦጦዋ ሀመረ ኖህ ኪዳንምህረት የጠየቋትን የማትነሳ የነገሯትን የማትረሳ ምልጃዋ ፈጣን ናት የእኛ እናት ፀበሏ ፈዋሽ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
አቤቱ ክፉ አይካቹ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ይስጣቹ ሰላማቹ እደምድር አሻዋ ይብዛ❤❤🎉
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤😭💒
@rahwaberhe7474
@rahwaberhe7474 4 ай бұрын
ክዳነ ምህረት እናቴ ከነልጅሽ ምስጋና ይድረሳችሁ!! እንደኔ ባትሰደድ ባይ ነኝ ትንሽ ብታገግም::!
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 4 ай бұрын
ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስለን❤❤❤❤
@user-gb6cq6ml7h
@user-gb6cq6ml7h 4 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ማርያም እልልልልልልልልልልልልልል ይሁን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ እናቴ እመቤቴ ምስጋና ይገባሻል አሁንም በሕይወት ዘመናችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኪዳነ ምህርት እኛንም ከስደት በሰላም መልሽን 😢😢😢 የሆሳና ልጆች እግዚአብሔር ይስጣቹ ከእግዚአብሔር በታች እህታችን ለሀገሯ አበቃቿት
@genetgenet9408
@genetgenet9408 4 ай бұрын
እሰይ እናቴ ኪዳነ ምህረት ክብረ ምስጋና ይድረሳት ይስግድት እናታችን ድንቅ ስራሽ በአለም ይነገር 🙏🙏🙏🙏
@zendlemlem8083
@zendlemlem8083 4 ай бұрын
እናቴ ወላዲተ አምላክ አንቺን ለምኖ ማን ያፍራል እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አፍሮ አያውቀውምና 🙏🙏🙏
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
አማላጄ ድግል ማርያም የጠየቁሽን እማትረሽ የለመኑሽን እማትነሽ የስደተኞች ብርታት የሁላችን አማላጅ ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ ለናተ የደረሰች እማምላክ ለእኛም ትድረስልን
@ormooapss442
@ormooapss442 4 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ ይሁን አሜን ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስስ አሉት እናትና ልጅ እናቴ ኪዳነ ምህርት ትጠብቀን ❤❤❤❤❤
@Amnen21
@Amnen21 4 ай бұрын
ኪዳንምህርት ሀሌም የልታስብ ደስት ትስጣቹ :: ኢትዮጵያው ሀግሬ ስልምሽን እናፍቃለው❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹
@haimanotabraham6186
@haimanotabraham6186 4 ай бұрын
ክብሪ ምስጋና ለናቱና ለልጅዎ ይሁን እሜን።
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 4 ай бұрын
ክብና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር አምላክና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እምነታቹሁ በጣም ደስ ይላል❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@Habtamu85
@Habtamu85 4 ай бұрын
በጣም ነው ደሥሥ የሚለዉ እግዚያብሔር ይመስገን የሆሳህና ልጆን ይባረክ ከነ ወንድም.
@abebayelema5176
@abebayelema5176 4 ай бұрын
ወንድሜ ልዑልሰገድ ቃለ ህይወት ያሰማልን። እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው። እመቤቴ፣ ድንግል ማርያም የአማኑኤል እናት ፣ያሚናዳብ ሰረጉላ፣ የጌድዮን ጸምር፣የሙሴ ጽላት፣ለኔ ያላደረገችልኝ ምንም የለም። ላመኑባት የምትሰማ፣የምታነጋግር፣የምትደርስ፣የምትፈውስ፣የምታነሳ፣ኧረ ስንቱን ልናገርላት፣ እንደው ፍጹም ልዩ ነች። መመዘኛ በሌለው ሊገለጽ በማይችል ልዩ ፍቅር እወዳታለሁ። እሷን ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ።
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 4 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይይሁ. እናቴ ኪዳነ ምህረት❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 4 ай бұрын
እመብርሃን የእንባዬ አባሽ የኔ እናቴ አኹንሽ ጥበቃሽ አይለየን በአሀዛብ ሀገር በስደት ያለን ልጆች አኹን ጥበቃሽ አይለየን። ክብር ምስጋና ይሁን ለቸሩ እግዚአብሔር ለቸሪቱ እማምላአክ ይሁን።
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm 4 ай бұрын
ልኡል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ምስጋና ይገባሻል ❤❤🙏
@user-zk4cy2du1d
@user-zk4cy2du1d 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነይሁን በእውነትነ የመቤታችን ድቅ ስራዋ ይገርማል ድቅነው ተወሪቶ አያልቅም ክብር ምስጋና ለድግልማሪያም እናታችን እንኮን ደስአሎት ለሶ የደረሱ እናትና ልጅ ልኛምትድረስልን ውድማችን ሉኡልሰገድ በፀሎትህ አስቀን ወለተ ስላሴ🙏🙏🙏
@user-yl1uv8eh6e
@user-yl1uv8eh6e 4 ай бұрын
እማ ፍቅር የኔ እናት እመቤትየ ውዳሴን ምስጋናን ለቺ ❤ለኔ ልዩ ነሽ እመቤትየ ማርያም 💓
@asteralemuakele
@asteralemuakele 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሁሉ መከራ ስላወጣሽ ክብር ምስጋና ይግባው። ድንግል ማርያም ከጎናችሁ ትሁን። የእናትን እንባ ማየት እጅግ በጣም ያማል። አሁን ደግሞ የልጅወን ወግማእረግ ያሳይዎት አሜን
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 4 ай бұрын
አሞኛል እዳልመጣ ፖስፖርት የለ ውድ የቋቋ የነሽ ሚዳ ተከታታዮች ሁላችሁም በፆለት አስቡኝ ለአ😢😢
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 4 ай бұрын
እመብርሀን ታስብሽ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እግዚእብሔር ታርክን ይቀይራል
@raeecell6431
@raeecell6431 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 4 ай бұрын
@@user-or7cd1eq6g አሜን
@mesekytesfy2031
@mesekytesfy2031 4 ай бұрын
Egtebre yemarshe
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 4 ай бұрын
😢😢😢የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለአንች የደረሰች እመብርሐን ለእኛም ትድረስልን😢
@Tsi541
@Tsi541 4 ай бұрын
ስለ እናንተ እኔ ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያለቀስኩብ በደስታነው ❤❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 4 ай бұрын
ኪዳነ፡ምህረት ምስጋና ይገባሻል እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት እንኳን እመብርሃን ፀሎትሽን ሸማችሽ እህቴ❤❤❤
@RasPutin-zf6eo
@RasPutin-zf6eo 4 ай бұрын
እናቴ ደግመሽ ልጅሽን ለመላክ ማሠብሽ በጣም ይገርማል ያን ስቃይና መከራ ረስተሽ ጊዚያዊ ችግር ቆሎ ተሽጦም ይታለፋል ማስተዋል ይስጥሽ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኪዳነምህረት እናቴ ክብርምስጋና ይድረስሽ::
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
ዋው ዋው ግጥሙ እራሱ እየሰማሁ እያለቀስኩ ነው እኔም ስደት ነኝ ያመኛል ብዙ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር እናቴ አማልጅኝ ማርያም ብዬ አለቅሳለሁ 😢😢😢😢😢
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 4 ай бұрын
አይዞሺ እማ ዲግል ፈጥና እምደርሠው ነገርሥ ማሬምን እኔ እራሡ ከዳቢሎሥ ለሊት ሁልጊዜ ይጫነኝነበር የሥፈራል አልቅሸ ለመንኮት በሴከዲ ሠቆይ አሁን ከኔጋየለም ሁለተኛ 1ከሥ6ወር ምሀጸን ሺፍታ አሞኝ ግን ሲጨቀኝ ሽትቤት 10ደቂቃነበር እሚሄደው ከዛ በዛው ሥሞን ጠርቸ በሴከንዲ ተወኝ ወይ አማላጂቶ እናቴ ፈጥና ደራሺቱ የፍቅር እናት አመብዘሀን እን ወዲሺ አለን
@saharm119
@saharm119 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ደሥለወት ናታችን እሠይ ሀሉም ያልፋን እመብረሀንን ያመነ ሁሉም ይቻላታል አእልልልልልልልልልልልልልልልል
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራግ ግሩም ድንቅ ነው እኮ ኪዳነ ምሕረት እናቴ ምስጋና ይግባሽ እናቴ እኛንም ለደጅሽ አብቂን ደጅሽ ድፍት ብለን እድናመሰግንሽ ያብቃን ከስደት በሰላም ትመልሰን
@kokifikadu
@kokifikadu 4 ай бұрын
እውነት ነው በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እኔ ምስክር ነኝ
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 4 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ይገርማል የኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነት የእናቱ ደግነት ኪዳነምህረት
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 4 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት አኮ ወየ ብላ ነው የምትሰማው ምንም ነግሪያት ኣታሳፍረኝም❤❤❤❤❤❤❤
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 4 ай бұрын
እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናታችን የርሶ ፀሎት ትልቅ ነው እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እመርሀን ከኛ ሁኚ
@kuwaitkut4092
@kuwaitkut4092 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑልይ ወንድሜ እምትወዳት ኪድይ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ትስጥህ
@user-bs8mh6em4x
@user-bs8mh6em4x 4 ай бұрын
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤ💚❷❶💚✝️እመቤቴ ያንቺ ታኣምር ያንቺ ስም እንደዚ ሲገለፅ እንዴት እንደሚደሰት ኣንቺ ታውቅያለሽ እማዬ ለኔም ብስደት ሃገር ሆኜ ሞጎስ ጥላ ክለላ የምትሆኒኝ ኾ ኣንቺ ነሽ ላንችና ለልጅሽ ቸሩ መድኃኒኣለም ክብሪ ምስና ይሁንሽ እህቴ እንኻን ደስ ኣለሽ እንኻንም ለዚ ኣበቃሽ✝️💚
@user-yl1uv8eh6e
@user-yl1uv8eh6e 4 ай бұрын
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 4 ай бұрын
ንግስተ ሰማይወምድር የሆነችው የጌታዬ እናት ምስጋና ይድረሳት ይኸንን ድንቅ ምስክርነት እንድሰማ ስለፈቀደችልኝ ልኡሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mimimola7057
@mimimola7057 4 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ትምክህተ ዘመድነ
@thhghh745
@thhghh745 4 ай бұрын
እመቤት ማርያም ሆይ ምስገነ ይገባሸል እህታችን ወላዲቷ አምለክ ቅድስት ማርያም እንኳን ደረሰችልሽ
@meseratdaba642
@meseratdaba642 4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን. ድንቅ ምስክርነት ነው. እናታችን ኪዳንብረት ለእናንተ እንደደረሰች ለኔም በይቅርታ በምህረት ትጎብኘን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@senaygebrselassie5202
@senaygebrselassie5202 4 ай бұрын
የኔ ልደታ ማርያም ጥቁሯ ማርያም የኔ ሰሚ ልዩ እናት ልደትዪ ኪዳነምህረት ክብር ላንቺ ይሁን❤❤❤❤❤
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 4 ай бұрын
ውዴ ጥቁር ማርያም ሲባል ዛሬ ሰማው ልደትዬን ለሰፈሬ ቅርብ ነች
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 4 ай бұрын
በሰማም ይገርማን እመቤታችን ትደረሰን ለሁላችን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይገባሽ ድንግል ማርያም እመቤቴ እመብርሀን እመቤታችን አንቺ ጠርቱ ያፈር የለም ለእኔ ሉዩ ነሽ እመቤቴ እመብርሀን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 7 күн бұрын
እኔም እመቤቴ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች በዚህ ሚዲያ ለመመስከር እየተመኝው ነው እመብርሀን ታሳካልሽ እድሉን ለማግኝት በሉኝ እህቶቸ ብዙ የስደት ስከይ አሳልፋልኛለች እመብርሀን❤❤❤❤አንችን ያመነ ማንም አይቀርም ከበረሀ ወድቆ እናቴ እመቤቴ የስደትስንቂ❤❤❤❤❤
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእመአምላክ እናቴ ድንቅ ስራ ተመስገን
@user-sx2pk1wj4p
@user-sx2pk1wj4p 4 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ሊዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረስሽ እማዋይሽ
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ተመስገን
@user-gp3iv1rm9x
@user-gp3iv1rm9x 4 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ ክብር ምስጋና የግባሸ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እንዴት ያለ ድንቅ ምስክርነት እና ትምህርት ነው። እህቴ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እኛ ልብ የለንም እንጂ እዚህ የሚቀርቡት ሁሉ ለነፍሳችን ድህነት የሚመጡ ናቸው 👏 እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ልዑል ሠገድ 👏
@amen21fikertube86
@amen21fikertube86 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሁላችንም በእውነት ውድ እናታችን የእግዚአብሔር ስራ ትልቅ ነው በእውነት
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 4 ай бұрын
አሜን በስደያለነዉ የስደት ስቃችን ሲያመኝ መድሀኔቴ ሲደክመኝ ብርታቴ እናቴ ድንግል ማረያም ለሀገሬ ታብቃኝ ምስክርነት እሰጣለሁ ከስደት ትመልሰኝ የተደረገልኝብዙነዉ ክብር ለድንግልማረያም❤❤❤❤❤❤
@AMEN12728
@AMEN12728 4 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!!!❤❤❤
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 4 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኪዳነምህረት እናቴ መሸሸግያየ መጠልያየ ክብር ምስጋና ይግባሽ
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 4 ай бұрын
አቤት ጌታሆይ ያንተ ስራ ግሩም እናቴ ኪዳነ ምህረት አሁንም ህይወትሽ ታስተካክልልሽ እህቴ😢😢😢 እናቴ ላንቺ ምን ይሳንሻል ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ለተጨነቁት ድረሺላችን አፅናኛችን
@bethelhemzerihun7770
@bethelhemzerihun7770 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለ እናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ነው የ ፈጣሪ ስራ ተመስገን
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 4 ай бұрын
ክብሩ ለእናቶቻችን ይሁን እናታችን ፅናትዎና እምነት ይገርማል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን❤❤❤
@user-lo6xg1bc5s
@user-lo6xg1bc5s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ እመአምላክ ወለላይቷ እመብርሃን እመብዙሃን ምስጋና ይድረስሽ።
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 4 ай бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-yl7bv7rl2h
@user-yl7bv7rl2h 4 ай бұрын
ድንግል ማርያም ከነልጆ ክብርና ምስጋና ይሁን
@destagebra4673
@destagebra4673 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ሁሌም ድንቅ ስራሽ ይደንቀኛል ልጅቷ ሳራ እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያድርግልሽ ለሰው መስዋዕትነት መክፈል በረከት ድንግል ትባርከሽ
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 4 ай бұрын
አስተማሪ ምስክርነት ነው ወንድማችን ልሁሌ እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የዕምነታችሁ ጽናት እጅግ ደስ ይላል፡፡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 4 ай бұрын
እማ ፍቅር እናቴ ኪዳነ ምህርት እናቴ የሁሉ እናት የተጨነቁት የተቸገሩት እናት እናቴ እማየ😢😢😢
@user-pt9cy5vu5p
@user-pt9cy5vu5p 4 ай бұрын
እሰይ እመቤቴ ታአምርሽን አለም ይስማስው እልልልልልልልልል
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 4 ай бұрын
አሜንአሜንየኔናት እመቤቴ ምን ይሳናትል እግዜአቤሔር ይመስገን እንኳንም ደስያሉት የኔእናት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@hhhvj
@hhhvj 4 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ እእእልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 4 ай бұрын
ውይ አምላከ እስራኤል አባቴ ስራህ ድንቅ ነው እመ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺን ለምኖ አንቺን ተማጽኖ ማንም ያፈረ የለም እናቴ የእናንተን እምነት ለኛም ያድለን
@edentaye5552
@edentaye5552 4 ай бұрын
የእመቤታችንን ፍቅር ለመግለጽ የሚሞክሩ ልቦች ሳይ መንፈሳዊ ቅናት አለኝ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 4 ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ፡፡ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅሽን በእጅሽ አስገባችልሽ፡፡
@janatmoh3677
@janatmoh3677 4 ай бұрын
እመብርሀን እማ ፍቅር ክብር ይግባሺ ቃል የለኝም
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብርና ምሰጋና ይደረሳት ዬኔ እመቤት ወላዲት አምላክ እንኳን ደስ ያላችሁ
@user-sv6rd7ye9m
@user-sv6rd7ye9m 4 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ደግ አማላጅ ርህርት ፈጥኖ ደራሽ እናታችን እንኳን ደስ አለሽ እናት አንተንም እድሜ ይስጥህ
@akmam5900
@akmam5900 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስጦታው ብዙነው ክብር ምስጋና ይግባት እመቤቴ ስሟ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ ቅድስት ኪዳነምህርት ክብር ምስጋና ይድረሳት እናቴ ክብር ለእናቴ ይሁን ❤ እህት አለም እናት አለም እንኳ እመብርሐን እረዳቻቹ እውነት ተመስገን በእንቧ ነው የጨረስኩት ❤❤❤❤❤❤
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 ай бұрын
ኣሰይይይይይይይይይይ እግዚኣብሄር ይመስገን ኣየ ኪዳነየ ኣየ ኣቲ ለዋህ ኣደይ ናትኪ ስራሕ ኪዳነምህረት ኣደይ ነዓኺ ኣሚኑ ዝሓፈረ የለን 🙏🏾😭😭😭😭😭🍯⛪️🍯⛪️🍯⛪️🤍🇪🇷💐
@ssss4655
@ssss4655 4 ай бұрын
በእወነት በእንባ የሰማሁት ምስክርነት ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ ይግባቸው
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 4 ай бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 4 ай бұрын
እለማይነገር ስጦታዉ እግዜአብሔር ይመስገን
@smerhsoso7490
@smerhsoso7490 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ናይ ኣዴና ቅድስቲ ሶልያና ፆሎታን በረከታን ይሕደረና
@user-lg6qp1py2u
@user-lg6qp1py2u 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጀ የከበር የተመሰገን ይሁን በጣም ደቅ ነው የብርሃን እናት እልልልልልልልልልልልልል❤
@sebleAyalew
@sebleAyalew 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@genitube.g9425
@genitube.g9425 4 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጆች በእውነት ለአንቺ የደረሰች እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የሀገራችንን መከራ ታስታግስልን 🙌🙌🙌🙌🌿🌿🌿🌿🌿
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ልዑሌ
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-uu8lc4ty5g
@user-uu8lc4ty5g 4 ай бұрын
እግዝያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እንኳን ደስ አሎት እናቴ እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ለሱዋ የደረሰች ለኛም ትድረስልን
@Mekde.2126
@Mekde.2126 4 ай бұрын
አግዚአብሔር, ይምሰገን አናቴ አመቤቴ ማርያም ኪዳነምህረት እንኮአን ለ ዝህ ቀን አበቃሽ እህቴ የኔናት እንኮአን ደስ ያለወት
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@baysuhbirhanu7983
@baysuhbirhanu7983 4 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳንምህረት የጌታዬ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ልጆችሽን ከብዙ ጥልቅ ችግር ውስጥ በምልጃሽ ታወጫለህ ክብር ለልጅሽና ለእናቴ ኪዳንምህረት ይሁን እናቴና እህቴ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አሜን አሜን አሜን!!!
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r 3 ай бұрын
እመብርሀን ወላድተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲 አሜን (3) ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏
@maregemarege
@maregemarege 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ምን ይሳነዋል እንኳን አተረፈሽ
''እናቴ ማርያም''  የግሸኗ  ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን
33:19
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
🎈7 ዓመት በባዶ ቤት አልጋ ላይ
31:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 6 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 56 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 18 МЛН
♦️ይህን ድንቅ ዜና ስሙ♦️ 450,000 ብር እና 420 ፍየል♦️
32:46
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,6 М.
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 63 М.
♦️ተወኝ በቃ ልሙትበት ! (0920715050) አርቲስት ንብረት እና አቡነ ተ/ሃይማኖት
38:15
🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት
1:35:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
♦️ሕፃን ፍቁረ እግዚእ በኪዳነ ምሕረት ደጅ🎈(0944230104)
59:53
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 86 М.