No video

💯በቀላል ዘዴ የሚጋገር የሚያምር የጤፍ እንጀራ/ የጤፍና የዘንጋዳ እንጀራ / how to make teff Injera/Ethiopian food

  Рет қаралды 32,835

Easy Mix

Easy Mix

3 жыл бұрын

How to make Teff Injera at home.

Пікірлер: 269
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
የጤፍና የአጃ እንጀራ መጋገር ለምትፍልጉ ወገኖቼ kzfaq.info/get/bejne/kLeebJVeutiXYJ8.html ተመሳሳይ የኔ አይነት መጥበሻ ለምትፈልጉ www.amazon.com/Geoffrey-Zakarian-Non-Stick-Purpose-Titanium-Infused/dp/B08DZZ71B3 ክዳኑ ለምትፈልጉ መርጣችሁ 13 ኢንች መግዛት ትችላላችሁ ይሄም አንድ አማራጭ ነው www.amazon.com/Victoria-Glass-Skillet-Frying-Stainless/dp/B07RS1TRJ6 ይሄም በጣም ቆንጆ ነው ከዚህም መግዛት ይቻላል kzfaq.info/get/bejne/bbWEnJpond2lfHU.html
@elsi-the-great-999
@elsi-the-great-999 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሁለቱንም ልገዛ ሊንኩን ስጫነው Currently unavailable ይላል እስኪያመጡ ድረስ በትግስት እጠብቃለሁ የአጃ እና የጤፍ የሰራሽውን እሱን መጋገር እፈልጋለሁ ቶሎ መጥበሻውን ከገኘሁ እንጀራው ካስቸገረኝ እርዳታ ከፈለኩኝ ወደ አንቺ ብቅ እላለሁ። እግዚአብሔር የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ👍👍👍👍⚘🌷🌼🌻🌺🥀🌹
@hanaseyoum8471
@hanaseyoum8471 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት በማሽላ ፋንታ የገብስ ዱቄት ይሆናል ወይ ? ??
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
@@hanaseyoum8471 ሀንዬ የገብሽ ዱቄት ማድረግ ትችያለሽ መልካም ቀን 🙏🏾🥰🥰
@hanaseyoum8471
@hanaseyoum8471 3 жыл бұрын
@@EasyMixlemlem 👍🙏🙏🥰🌻🌺🍁
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ለምለምዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያምርርርርር በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድድ ሼር በርቺልኝ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
watching
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ወይንዬ የኔ እህት 🤗💕
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ለምለምዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ💖🙏👍👏👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ለሚዬ ዋዉ በጣም ምርጥ ቆንጆ እንጀራ ነው ባለሙያ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ መልካም 🙏🏾
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል🙏
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ የኔ እመቤት እርጋታሽ ሲጨመር ልዩ አርጎሻል በርቺ:: ኢትዮጵያዊ መሆን እንዴት ደስ ይላል
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስልኝ🙏🏾 መልካም ቀን አትጥፉ 🤗
@elleni9354
@elleni9354 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ልዩየሆነ እንጀራ ነእ ይሄን መጥበሻ እኔም እፈልገዋለ😍🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you for sharing., good Job! ማሽላ ማጎብገብ ጥቅሙ ምንድንነው?
@elleni9354
@elleni9354 3 жыл бұрын
wow በጣም ያምራል አይናማዉ ❤️ ያስቀናል እንደዚህ አይነት እንጀራ ከጋገርኩ ዘመን አልፎኛል 😂 Definitely I will try this Lemlemye thanks for sharing እጅሽ ይባርክ 🥰🥰🥰
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ዘዴና ቆንጆ የእንጀራ አገጋገር ነው nlike you did a great job my dear
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ አመሰግናለው የኔቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ👌♥️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ ❤️🤗🤗
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ ነው።
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ እህት🙏🏾 መልካም ምሽት አትጥፊ እህቴ 😘😘
@BogalechBiyalew
@BogalechBiyalew Ай бұрын
ማሽላዉ ፈንታ በቆሎ ይቻላል
@ralphkeeldar4726
@ralphkeeldar4726 3 жыл бұрын
Thanks for sharing friend. Like
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
🙏🏾
@hawashait8758
@hawashait8758 5 ай бұрын
GOBEZ NESH TEBAREKI 🙏🏽❤️👍
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
እንጀራ በእውነት ያሰጎመጃል እጅሸ ይባረክ እሞክራለሀ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Wow 🤩 በጣም እሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@asterdemisse1385
@asterdemisse1385 3 жыл бұрын
Betami konjo new ejeshi yebarke
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጅራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባርክ ለምለምዬ❤❤👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@axatube3194
@axatube3194 3 жыл бұрын
Leliye konjo injera endet endemiyamir 😋 ejish yibarek 👍 shared with my friends
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank U so much Axaye 🙏🏾
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ለምለምዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ አይኑ እራሱ በመጥበሻ እንደዚ መውጣቱ ገርሞኛል መጥበሻዋንም ወድጃታለው thank you.@ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@tewabmohamed8458
@tewabmohamed8458 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይጨምርልሽ አድናቂሽ ነኝ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ትዎብዬ የኔ እህት በጣም አመሰግናለው😘😘እትጥፊ 🙏🏾🙏🏾
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ውድ ላይክ👍👌
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ያሰቼግሬኛል አንዳንድ እሞክራለሁ
@abdoukarimsaho8682
@abdoukarimsaho8682 3 жыл бұрын
Master Injera maker- and all else! Can’t have enough of your presentations!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u dear
@abdoukarimsaho8682
@abdoukarimsaho8682 3 жыл бұрын
You’re welcome
@senayitdefar302
@senayitdefar302 3 жыл бұрын
ጥቁር እና ነጭ ጤፍ ደባልቆ በአብሲት መጋገር አይቻልም ወይ ሞክሬው ስለደረቀብኝ ነው እባክሽ ተባበሪኝ የምታውቂው ካለ ተባረክ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሰላም ሰኒዬ እኔ እንደዛ ሞክሬው አላውቅም ብዙ ጊዜ ግን የነጭ የጥቁር ዱቄት ፀባያቸው ይለያያል ግን ሞክሪው ልክ እንደኔ አድርገሽ ግን ማጎባጎብሽን አትርሺ🙏🏾መልካም ቀን አትጥፊ 😘
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing በጣም ምርጥ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍❤️🥰❤️🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ፍርዬ የኔ እህት 🤗💕
@Ethiopics-yj5vz
@Ethiopics-yj5vz 3 ай бұрын
Nice
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Shared
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u for ur time 🤗
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ለምለምዬ በጣም እሚያምርና አይናማ እንጀራ ልዩ ነው👌👌💯‼️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ መልካም 🙏🏾
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ እንጅራ ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር እጅሽ ይባረክ🙏🙏😍😍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሉላዬ የኔ እህት 🤗💕
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ለምለምዬ እጅሽ ይባረክ አይኑ ራሱ ሲያምር 👌👍❤️❤️ሼር
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቀለምዬ የኔ እህት 🤗💕
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በ ቆንጆ እንጀራ ነው ሰበከቱም ያምራል እጅሽ ይባረክ እህቴ ተዛምጃለሁ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@Ethiopics-yj5vz
@Ethiopics-yj5vz 3 ай бұрын
The sound track is good, turn it down a little. Love the Injera. Where can I get the መጥበሻ? Please share the link. Thanks and subscribed
@nightcorekipo7844
@nightcorekipo7844 3 жыл бұрын
New subscriber here stay connected and stay safe ^^ Very very nice upload great job!
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል በርችልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
የሚያምር ለምለም እንጀራ ነው በርቺልኝ ውዴ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው 🙏🏾
@user-vi2wd5ix2h
@user-vi2wd5ix2h 19 күн бұрын
Yne Kongo Barchelen❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Lemiy yene balemoya Betam Betam konjo yemiyamer Enjera Wow 👏 Be Metade yegagershewe Meselonge eko
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሚልካዬ አመሰግናለው የኔ እህት ምጣዴን ጥዬ በመጥበሻ ነው የምጋግረው ብታይ ቶሎ ነው የምጨርሰው ለአቀማመጥም ይመቻል 😘😘
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
Siyayut erasu yategebal🌸🌸 konjo Enjera👍👍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u Yene konjo 🥰🥰
@nhungdang2717
@nhungdang2717 3 жыл бұрын
Wow wow hi beautiful very good good🌷💗👍🏼🙏
@elizabethgirma3579
@elizabethgirma3579 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ስራውምበጣም ቀላል ነው እመሰግናለሁ በርቺ የኔ ብርቱ እህት::
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@giftiyimam3764
@giftiyimam3764 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው። ሙዚቃው ወይ ይቅር ወይ ድምፁ ይቀነስ ያንቺን ድምፅ ውጦታል ።
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ስለ አስተያየትሽ ለማስተካከል እሞክራለው 🥰🥰
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ተባርኪ👍👏👏❤️❤️❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@kelemtube
@kelemtube 3 жыл бұрын
ዋው ይሳዬ በርችልኝ በጣም አሪፍነው።
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔእህት 😘
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Liyu enjera lemlemina lezih Eko new balmuya nesh milsh📱💙💙💙📱💙
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u mahiye 🙏🏾
@yetimhassen4706
@yetimhassen4706 3 жыл бұрын
ስለ ፈጣን ምላሽስ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ምንም አይደለም የኔ እህት 🥰
@Yeharitube
@Yeharitube 3 жыл бұрын
ዋው በጣምቆንጆ ነው love it 😘👌🏽
@adishelu
@adishelu 3 жыл бұрын
Healthy food me and my family loved it 💯 healthy. Thanks for sharing
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u 🙏🏾
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ዉ በጣም ቆንጆ እንጀራ ለምለምየ ጀርባው እራሱ ሲያምር ላይክ ሼር 🥰🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሂሩዬ የኔ እህት 🤗💕
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
@@EasyMixlemlem 🥰🙏
@abfoods
@abfoods Жыл бұрын
Sweet
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው። ጎበዝ በርቺ 😍🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ፂዬ የኔ እህት🙏🏾 መልካም ቀን 😘
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Lemye wow seyamir konjo enijera gagerishe 👌thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u emitye Yene konjo. Melkam ken 😘😘❤️🥰🥰
@yordia7732
@yordia7732 3 жыл бұрын
Betam konjo konjo leselasa enjera and nice presentation 👌 thank-you for sharing konjet!!!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u love 💕
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ለምለምዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ዐይኑ እራሱ ሲያምር 👌🏾😍 ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ህይወትዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው ❤️❤️🥰🥰😘😘
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ።እጆችሽ ይባረኩ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ለምለምዬ ቆንጆ አይን የለው እጀራ እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ህዊዬ የኔ እህት 🤗💕
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 жыл бұрын
Thanks for sharing with us. It looks great 👍👍👍A new subscriber
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
Betam konjo enjera new ejochesh yebareku yene konjo👍👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u dear
@Lovelyathome
@Lovelyathome 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u so much
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Wawoo amazing Enjera I will watch again and again to learn your method! Thanks for sharing this experience with us! Like
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u Eleniye 🙏🏾
@helenmalkamu2654
@helenmalkamu2654 2 жыл бұрын
Enamesegealn
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Thank you for sharing my sister beautiful Enjera ejesh yebarek
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u sis 💕
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Betam arif new thank you for sharing
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u so much 🙏🏾
@mekdesmekdes6364
@mekdesmekdes6364 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እጅሸ ይባረክ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 🤗💕
@hawashait8758
@hawashait8758 5 ай бұрын
👍👍👍
@senayitdefar302
@senayitdefar302 3 жыл бұрын
እሺ ተባረክ አመሰግናለሁ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ በርች
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት ከተቸገርሽ Facebook ላይ ፈልጊኝና lemlem Aschalew ብለሽ ሜሴንጀር ላይ እንዴት እንጀራ እንደሚወጣልሽ እፅፍልሻለው አትጥፊ ቤተሰብ ሁኚኝ 🥰🥰
@senayitdefar302
@senayitdefar302 3 жыл бұрын
@@EasyMixlemlem እሺ
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Lemlemye Betam konjo enjera new 👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u eskuye 🙏🏾
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Wow beautiful beautiful beautiful loved it thank you for sharing yene konjo 👏👏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u so much for watching. Have a blessed day, hope I will see u again 🥰🥰
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
@@EasyMixlemlem you too yene konjo 🥰🥰
@helenmalkamu2654
@helenmalkamu2654 2 жыл бұрын
Yene aynu aschegergn
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Work yehone ingera! Tebareki!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏾 Thank u lilye 😘😘
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው !!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔነሽዬ 🙏🏾 መልካም ቀን አትጥፊ 🥰
@Ee.HawkEmDwn
@Ee.HawkEmDwn 3 жыл бұрын
😋
@wanealhusain4480
@wanealhusain4480 3 жыл бұрын
Looks satisfying and definitely delicious
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
🙏🏾
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Lemlemy betam konjo yehone enjera new yeserashew ejesh yebarek ehete 😍🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u Mesiye 😘😘
@janea6906
@janea6906 3 жыл бұрын
Hi ater kik be inglés minidinewi yemiterrgomewi??? Español kankua newi yemiteyikewi. Gracias espen
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 3 жыл бұрын
GOBEZ!!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት መልካም ቀን አትጥፊ 🙏🏾
@membiadal8355
@membiadal8355 3 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ላይክ ሸር አድርጌሻለው እጅሽን ይባርከው
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
መንቢዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏾መልካም ቀን አትጥፊ 🥰
@behasabweldeyes2263
@behasabweldeyes2263 Жыл бұрын
@craycrayzayzay4688
@craycrayzayzay4688 3 жыл бұрын
🍴
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 3 жыл бұрын
Look good my dear Arife new 👍🏼😘
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u meronye. Melkam ken🙏🏾
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching 👍👍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u for ur time 🤗
@yetimhassen4706
@yetimhassen4706 3 жыл бұрын
በጣም አደንቅሻለሁ ተባረኪ መስቀል ነጬን ጤፍ ለመግዛት አማዞን ላይ መስከል ዋይት ቴፍ ብል ሌላው እንጂ ዋይቱን ላገኘው አልቻልኩምና እንዴት ነው ዋይቱን ያገኘሽው ንገሪኝ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሰላም የትምዬ እንዴት ነሽ? ስትገዢ Ivory teff የሚለውን ግዢ እሺ ሊንኩ 👇🏾👇🏾 teffco.com/25-lb-flour/ መልካም ቀን አትጥፊ 🙏🏾
@shalom744
@shalom744 Жыл бұрын
Zengada banitekemis? Teff lemekoteb new weyis lelela reason? And can u tell us how you made the resho from scratch?
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 3 жыл бұрын
Nice, gomez, I ll try it
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u Fereye , if u have any questions please let me know 💕
@tatatatellaa2018
@tatatatellaa2018 3 жыл бұрын
Delicious boss always... .
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u dear
@hewis9138
@hewis9138 3 жыл бұрын
A neat and classic channel. Thank you.
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
🙏🏾
@fatuwane3324
@fatuwane3324 3 жыл бұрын
Nice job
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
🙏🏾
@yohannesweldezadik694
@yohannesweldezadik694 3 жыл бұрын
ፒያኖዉ፡አያስፈልግም፡በደንብ፡መስማት፡ስለምያስፈልግ፡ምንም፡አይሰራም።
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
እሺ የኔ እህት አመሰግናለው ስለ አስተያየትሽ ለመቀነስ እሞክራለው: ሰላም ሁኝልኝ 🙏🏾
@FW-ek5xc
@FW-ek5xc 3 жыл бұрын
Hi Yene Enat Endet nesh? Utube lay yalewen injera betam wedejew pan ke amazon kalshiw lay gezeche mokerkut. Ene masfat bizum gobez aydelehum hulem segager eyashkerejerku new bizu gize tiru kechen enjera yewetal andandem yaschegeregnal gin hulem addis neger memoker efelgalehu. Antway yanchi enjera daru betam aynu konjo hono mehalu defen alebign I’m not sure ke esatu yehon kemenu. Enji yemetbeshawen idea betam new yewededkut maybe selemalasefam yehonal please give me any tip hasab kalesh. Berchi betam I like your channel 🙏👏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ እህት🙏🏾🙏🏾 እንድረዳሽ ከፈለግሽ Lemlem Aschalew ብለሽ Facebook ላይ ፈልጊኝና ሜሴንጀር ላይ እፅፍልሻለው
@kilanimubarak3458
@kilanimubarak3458 3 жыл бұрын
Good job
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u 🙏🏾
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching 🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u for ur time 🤗
@genettadese9836
@genettadese9836 3 жыл бұрын
good job 👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u Genetye 🙏🏾
@dtrish_luxury
@dtrish_luxury 3 жыл бұрын
Amazing 😋😋😋
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u so much. Have a nice day 🙏🏾
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 жыл бұрын
Love it my dear 🥰🥰🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u Yene melkam 🙏🏾
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Watching Lemiy
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Thank u for ur time 🤗
Learn Turkish - Basic Turkish Conversation |@ColorfulLanguages
8:20
Colorful Languages
Рет қаралды 6 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 13 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН