📢 በቅርቡ እንጋባለን

  Рет қаралды 83,022

Efrem_Tube

Efrem_Tube

3 ай бұрын

‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@LijTofik‬ ‪@yetenbitube1‬

Пікірлер: 655
@LijTofik
@LijTofik 3 ай бұрын
አፈሰችኝ ወይንስ አፈስካት 😂😂😂
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 3 ай бұрын
😂😂😂አፈስካት
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 3 ай бұрын
አፈስካት ትበዛብሀለች ሶፊ ቆጆናት❤
@BfTty-id2xy
@BfTty-id2xy 3 ай бұрын
ተፋፈሳችሁ🙄❤😂😂
@reemahmad3374
@reemahmad3374 3 ай бұрын
አፈስካት ሶፊ ምርጥ ልጂ ነች💕
@medinamohammed806
@medinamohammed806 3 ай бұрын
😂😂😂😂​@@BfTty-id2xy
@HahaBabba
@HahaBabba 3 ай бұрын
የኤፋ ወዳጆች እስኪ👍👍❤️
@Higuc-fe5vt
@Higuc-fe5vt 3 ай бұрын
ሰውን መውደድ በቆዳው አደለም አስመሳይ ብትኖረው መልካም ነው ውጪው አበባ ውሰጡ እሾህ ነው የመዳም ቅመሞቺኮ ሰው መስለሀቸው ነው😂😂
@RabeaNow
@RabeaNow 3 ай бұрын
አለንልሺ የኔዋ ኢፊየ ምርጥሰው ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርያለህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cx2zy5yw6h
@user-cx2zy5yw6h 3 ай бұрын
ኤፍየ የኔ የዋህ እንወድሃለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
ኤፍ መልካም ሠዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HahaBabba
@HahaBabba 3 ай бұрын
​@@RabeaNowነይልኝ የኔ ልእልት💋💋🥰💋👈 አቺ ባኖሪ ይቆጨኝ ነበር ኤፋ ለሴት ልጀ ያለው ክብር ይለያል ኮ ኤፋ ምርጥ ሴው የኛ ጀግና 👌
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 3 ай бұрын
አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች😘
@seadayimam8488
@seadayimam8488 3 ай бұрын
እኛም እናከብርሻለን ሩታዬ ውድድድድ እናረግሻለን ያብርሽ ንግስት
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 3 ай бұрын
እረባክሸ 🤣🤣🤣የዝቅተኛ አሰተሳሰብ መቼ ነው የሚለቃችሁ አረብ አገር ሆነ የት ሆነ የተኛው ቦታ አገር ሆነች ሴት ልጀ ልትከበረ ይገባል
@LailaMuhammad-dg6rr
@LailaMuhammad-dg6rr 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@LailaMuhammad-dg6rr
@LailaMuhammad-dg6rr 3 ай бұрын
የኔውድነገር ስወድሽኮ❤❤❤❤
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x 3 ай бұрын
እስዋ አይደለችም
@userenter2635
@userenter2635 3 ай бұрын
ለሰውልጅ በሙሉ ክብር ያላቸው ምርጥ ቤተሰቦች የነለሚ ቤተሰቦች ክብር ይገባችካል ለሚም ለሙስሊም ለክርስቲያኑም እኩል ሰውን የምታከብር ለምለም እህታችን ይሄው ኤፍም እንደ እህቱ🙏ምርጥ ወጣት ኤፍ❤ሶፊናቶፊቅ ምርጥ ጥንዶች❤
@HeluTube31
@HeluTube31 3 ай бұрын
ሃኒ እና ኤፋ ግን ደስስስ ስትሉ❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 3 ай бұрын
ለምነው ግን ኤፋን ሰብስክራይብ ላይክ የማታደርጉት መልካም ስራ እየሰራ ነው አፈቀርኩ ስለላለ ነው❤❤❤
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ የኛሰው ማጨብጨብ ይወዳል እና ነው
@galzamgal7940
@galzamgal7940 3 ай бұрын
ምርጥልጅነው 100እናስገባው
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 3 ай бұрын
የኔ ምጥያቄ ነው የምር ለምን ግን 60 ሽ ከገባ ስንት ግዜው 😢
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 3 ай бұрын
እነት ነው እነደ ሌሎቹ አይጃጀልም
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 3 ай бұрын
🙆አረ ኤፊን 100 እናስገባው❤❤❤እሱም እንደሌሎቹ ድራማ ቢሰራ ይገባ ነበር ዬኔ ትሁት ❤❤❤❤
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
በጣም ዉሸት እንወዳለንሐ ክክክክክክክ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 ай бұрын
በጣም 😢ምርጥ ልጅ😢😢
@HahaBabba
@HahaBabba 3 ай бұрын
በጣም እኛ ኮውሽት ስንወድ 😥😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤ሀበሻ ዉሸትይወዳል ኤፋስራወቹ ምርጥናቸዉ
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
በጣም
@user-rk7ku2dz6b
@user-rk7ku2dz6b 3 ай бұрын
ኤፍሬምየ የኔ ወድም እኔ ከወሎ አተን ማገኘት እፈልጋለሁ ምረጥ ልጂ ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅክ የኔ ሠው አክባሪ ልዩ ነህ አላህ የምፈልግበት ያድረሥህ❤❤❤❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 3 ай бұрын
ሙስሊም ክርስትያኑ ❤❤❤😘
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
ኤፋ የኔ ልዩ ወድም ከፍ በል ወደላይ ለምቀኛ ቦታ እንዳትሰጥ ❤❤❤❤አናቂህ ነኝ ከወደዱባይ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 3 ай бұрын
ኤፋዬ ኮፖን ልጅህን ይዘህ ነው የምትቀሳቀሰው ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💕
@reemahmad3374
@reemahmad3374 3 ай бұрын
ኤፍዬ ለስው እኮ ያለህ ክብር ስወድህ ❤❤
@BreFekr
@BreFekr 3 ай бұрын
የኢፊ አና ትኑሹ የማትወድ ላይክ👍👍👍❤❤❤❤❤🌾🌾🌾
@weloyewa527
@weloyewa527 3 ай бұрын
ኤፋን አይቶ የመጣ 👍የኔ ሴት እዉነትም አማራ ስትህን ከፍትፍቱ ፊቱ ማርያምን😍❤😍❤👍👍👍😘😘😘😘
@EkramEndtis
@EkramEndtis 3 ай бұрын
ኤፊ❤❤ምርጥ ሰው የኔ ልበ ቀና ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ🎉
@AhgDhg-fy6p
@AhgDhg-fy6p 3 ай бұрын
ወይኔ ትንሹ ምንድነው ሚያወራው ከቁመቱ በላይ የሚናገረው ነገር ይበልጣል ማሽላ ብለናል አላህ ያሳድጋ ሁላችሁም አላህ የአበረታታችሁ❤
@HeluTube940
@HeluTube940 3 ай бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝቦቿን ይጠብቃት💚💛❤
@LoveStMary
@LoveStMary 3 ай бұрын
Ende ante yalu sewochnm libona yesteln. Sew le bir belo ende hilenaw yeshetal?
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 3 ай бұрын
ኤፋዬ &ቶፋ አይለያችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hana12261
@hana12261 3 ай бұрын
ወላሂ ትክክል የዝድሮ ረመዳን በፍጥነት አለቀ😢
@Zebu918
@Zebu918 3 ай бұрын
በቅርቡ እንጋባለን እሚለው ገና ርእሱ ነው ያሳቀኝ አድ ላይ እየኖሩ መጋብት ብሎ ነገር አለ 😂😂😂
@user-uz9nj2zf2w
@user-uz9nj2zf2w 3 ай бұрын
ምችግር አለው ኒካ አስረዋል
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
ምን ታካብዳላቹሁ ወልደዉም ሚጋቡ አሉ ደስ ባላቸዉ ጊዜ መዳር ይችላሉ ዋናዉ ኒካሃ ማሰራቸዉ ነዉ
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn 3 ай бұрын
አረ በስልምና እደሀለነገርአለደ??ባድመኖር የሚጀመሩትኮ ከተጋቡነዉ​@@hilamoo928
@Zebu918
@Zebu918 3 ай бұрын
@@hilamoo928 በእስልምና አላየሁም ሆ
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
@@Zebu918 ለምሳሌ ባባ ሚባለዉ ሪም ሲገባ ሳይደግሰ ነበር በኒካሃ የወሰዳት ልጂ ከወለዱ ወዲያ ባቡል ኸይር ድጋፍ አረጎ ቤሎ ለብሳ ያገባት አሁን የመደገሰ አቅም ከለለ ይችላሉ በኀላ ግን ካንድ ከሆነ ወዲያ ይቅር ካሉም መብታቸዉ ነዉ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 3 ай бұрын
ኤፋዬ መልካም ሰው ለሰው ልጅ ያለክ ክብር በእውነት ይለያል አሏህ ሂዲያውን እንድሰጥክ ዱአዬ ነው 🎉🎉🎉
@ealsa
@ealsa 3 ай бұрын
ኤፊ ምርጥ ሰዉ እግዚያብሔር ይባርክህ
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 3 ай бұрын
ኤፋ አለባበሡ የፀጉር አቆራረጡ እደዘመኑ ልጂ አይመናቀር ስርአት ያለው ልጂ ነው አበረታቱት
@mehbubapayeur1994
@mehbubapayeur1994 3 ай бұрын
ማሻላህ ውዶች ኣድ ሙባረክ ሙስሊም እህትኔ ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ እንወዳችሁላን ኤፊ ጥሩ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት❤❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 3 ай бұрын
ኤፍ ትለያለክ ያሰው ደስታ ምያስደስትክ ያሰው ሀዘን ምያሰዝንክ ለሴት ልጅ ያለህ ልዩ ክብርና እዝናት ..... ያስደንቀኛል በርታ🎉🎉🎉🎉🎉
@AbelaTube40
@AbelaTube40 3 ай бұрын
Afa❤
@toybanegashe7978
@toybanegashe7978 3 ай бұрын
ማሺአላህ ኤፋ ከጎኑላሉትልጆች ብርታትነው
@zuzutube279
@zuzutube279 3 ай бұрын
ሙስሊሙከርስትኑ አድሲሆኑ እደትደስይላሉ😘👍
@semirsmu
@semirsmu 3 ай бұрын
ኤፊ እባክ ለሀናን ዮቱብ ከፈትላት ወድ አረብ ሀገረ አምጣ የኛ ድካም ይበቃል እባክ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
መልካም ሠዉ❤
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 3 ай бұрын
እህቱ ነችዴ እንዴ አልገባኝም
@user-qm2dj9yn2g
@user-qm2dj9yn2g 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 3 ай бұрын
አፍዬ የኛ1ኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@Zamzam-jb4ti
@Zamzam-jb4ti 3 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظهم ويخليهم سعيدان 😊😊😊😊ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف مبروك ❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@nebatube8687
@nebatube8687 3 ай бұрын
ኤፋዬ የኔ መልካም ደስ ስትሉ
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 3 ай бұрын
ኤፍሪምየ ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ሰው አክባሪ ነህ ❤❤❤❤❤
@zienatyousef2734
@zienatyousef2734 3 ай бұрын
ኤፍሬም ግን ትለያለክ ሀቂቃ የመልካምነት ጥግ ህፃኑን ልጅ በሄድክበት ሁሉ ካንተጋነው❤
@fal7583
@fal7583 3 ай бұрын
ኤፊ ወንድሜ አሏህ ትልቅደረጃያድርስህ
@user-xi5ul9yd9z
@user-xi5ul9yd9z Ай бұрын
ምናለ እዳንተ ስው ሁሉ ጥሩቢስሩ ይህን ሕፃን ልጂ ሳየው በጣም ደስስስስስ ይለኛል እድህ ፍልቅልቅ ሲል ኤፍ ፍጣረ ይጠብቅህ
@umufewzan9146
@umufewzan9146 3 ай бұрын
በርታ ኤፍዬ❤❤❤
@NejatYouTube
@NejatYouTube 3 ай бұрын
ኤፍሬም መልካም ሰው በሄደበት ሁሉ ኪሱን ይዞ ተባረክ👌
@neima
@neima 3 ай бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ሰው ይመችክ
@user-lq5ep7wx1x
@user-lq5ep7wx1x 3 ай бұрын
አቤት ህጀብ አለባበስ ቱ ካቶ ሁለ😏😏ለብሰቹ ሞተቹዋል በዛ ለይ ከአጅ ነብይ ዎድ ጋ በል ተብዬው ምስትህን ሰትር🤨😏
@jshsuwu5558
@jshsuwu5558 3 ай бұрын
አላህ ልቦና ይሥጣቸው ይጃብ አለባበሥ😢
@Lubaba-kr5do
@Lubaba-kr5do 3 ай бұрын
ምከሯቸው በውሥጥ ሥድብ ምንአመጣው
@asqw6481
@asqw6481 3 ай бұрын
ሶፊያ እኮ ለቪድዮ ነዉ መስቀል ለብሳ አላየሽም ሊጋቡ አደለም
@user-ep4ek5vy5p
@user-ep4ek5vy5p 3 ай бұрын
ሙስልምነት ፍድልነው እኮያረገችው ​@@asqw6481
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 3 ай бұрын
​ምን ኤሬ አላህን ፊሪ ያረቢ
@rakiyoutub22214
@rakiyoutub22214 3 ай бұрын
ኢፊ ያለው ነገር ድምቐት ይጨምራል ኣድናቂህ ነኝ ኸትግራይ❤
@user-qg4nf6yu3b
@user-qg4nf6yu3b 3 ай бұрын
ኤፍየ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 3 ай бұрын
ሶፊ ኤፋ ወይኔ ጀግኖች ናችሁ ሁላችሁም ተባረኩ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-xy3sz3gl4p
@user-xy3sz3gl4p 3 ай бұрын
ኢፊየ መልካምሰዉነህ❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 ай бұрын
ኤፊዬ የኔ የዋሕ ሠው😢በርታ😢ቶሎ ቶሎ ቪድዎ ልቀቅ😢😢😢አይዞክ😢😢
@user-ev2de8il4x
@user-ev2de8il4x 3 ай бұрын
ኢፍ ወላሂ በጣም ነው የምተመቸኝ ስረአትህ ኢሻአላህ ትልቅነገር ላይ ትደርሳለህ
@user-iy2up4ue9m
@user-iy2up4ue9m 3 ай бұрын
ኤፍየ እዴት ደስ እደሚል ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 3 ай бұрын
ኤፋዬ የኔመልካም ሰው ስወዳችሁ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
ቆጆ ነበረ ምን እረባ ሁለቱም በድናቸዉ በጣም ደካማ ናቸዉ እና በድናቺን ደካማ ከሆንን ቆነጀን ምን አልን እሽ ፋይዳ አፀያፊም ቢሆኑ በድኑላይ ጠካራ ሰዉነዉ ለኔ ቆጆ ማለት ወላሂ ለዛዉም ከቆጆ በላይም
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 3 ай бұрын
ደሥ ትላላችሁይመቻችሁ❤❤❤❤❤
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 3 ай бұрын
ኤፍሬምየ ፍቅር ን ይይዛህልነ ና ቡታጀራ ስትህድ በተ ዩቱብ እምትሉ?? ደሞ አበረታት ሰምተሀል❤
@farahfarah4105
@farahfarah4105 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@EkramEndtis
@EkramEndtis 3 ай бұрын
የኔ ቆጆ የግድያ ሙከራ ልታሰደርጊበነውዴ😂😂😂
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 3 ай бұрын
@@EkramEndtis ወይኔ በሳቅ ከምር
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 3 ай бұрын
@@EkramEndtis ምን ሊሙጡ ዉሻ ሲጮህ ግመል ይራመዳል ልባም ወንድ ከሆነ ያደርገዋል በሰዉ እሚመራ ከሆነ ደሞ፡፡፡፡፡
@EkramEndtis
@EkramEndtis 3 ай бұрын
@@user-zj8my4me8r በትክክል
@user-hp3zq3gr3n
@user-hp3zq3gr3n 3 ай бұрын
afremye mrt eko neh wddd Allah ytebkachihu ❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 3 ай бұрын
ኤፊዬ ምርጥ ስው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JjhggKhan-ob9bl
@JjhggKhan-ob9bl 3 ай бұрын
ኤፋ በጣም ትመቸኛለክ❤❤❤
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 3 ай бұрын
አላህ ፁመወ ከሚጠቀሙት ያረገን አላህ የማታ እጀራ ይሰጠን♥️♥️♥️
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጦች ስወዳችሁ❤
@user-ti8zq8ls4m
@user-ti8zq8ls4m 3 ай бұрын
ማሻእላህ እፍ ስታምሩ
@seade127
@seade127 3 ай бұрын
ኤፋየ የኔወድም ሁሌም ደስ ይበልህ ደም አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wt2td7sp7d
@user-wt2td7sp7d 3 ай бұрын
Betami Desi telalchuu egezaberi fekerchuni yabezaa sofi Ena tofik lesewu yalchuu keberi betami Desi yelali ❤❤❤❤❤❤❤❤Egezaberi yakibirachu❤❤❤ betami wadachewalewu❤❤❤
@እሙየቲዮብ
@እሙየቲዮብ 3 ай бұрын
ኤፋየ የኔ መልካም 🎉🎉
@AnnoyedDalmatianPuppies-od6df
@AnnoyedDalmatianPuppies-od6df 3 ай бұрын
ኤፊ በርታ ጎበዝ ሰው አክባሪ ነህ ወላሂ❤❤❤❤❤❤
@SusuHesen
@SusuHesen 3 ай бұрын
ኤፋየ የምርጦች ምርጥ❤❤❤❤
@user-ct3yc5uq3e
@user-ct3yc5uq3e 3 ай бұрын
እግዚያቤር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@erggbffr3619
@erggbffr3619 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ታምራላቹ የዉነት ደስ ስትሉ አይለያቹ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 3 ай бұрын
ማሻአላሶፊደስትላላችሁ
@user-jt7hz9ul3y
@user-jt7hz9ul3y 3 ай бұрын
ኤፍሪምየ ሰው አክባሪ ነህ ❤❤
@user-jk2ym6ye8o
@user-jk2ym6ye8o 3 ай бұрын
ወውው🎉ኤፋ ሰወደክ የምር 🎉ምርጥ ልጂ ኮፓ እና ለና 🎉🎉🎉
@zeynyazeain2128
@zeynyazeain2128 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ❤❤
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 3 ай бұрын
ማሽአላህ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤
@SurprisedBabyPenguin-qy9yv
@SurprisedBabyPenguin-qy9yv 3 ай бұрын
ማሽ አላህ
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 3 ай бұрын
ኤፉዬ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
አሪፍ ጥምረት ነው በርቱ❤
@user-ud2ic9to1l
@user-ud2ic9to1l 3 ай бұрын
አይለያቹህ
@indujed3236
@indujed3236 3 ай бұрын
Mashllhaa
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
ሶፊን አይቸ ተደፍድፌ መጣሁ❤ ኤፍ ምርጥ ልጂ
@user-kq2ch6tt3m
@user-kq2ch6tt3m 3 ай бұрын
ደስትላለቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 3 ай бұрын
ኤፊ በክርስቴንም በሙስሊምም ተወዳችነክ ኤፊየ ሁለገቡ አካህድህ ምርጥነው የኔወድም እደሌሎች አያም ታታም ምርጥልይ እድሜና ጤና ገዘብጋ ይስጥህ❤❤❤
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 3 ай бұрын
ማሽ አላህ እንዲህ ነው ውበት 🎉🎉🎉
@user-fo3xy6tc8r
@user-fo3xy6tc8r 3 ай бұрын
ኤፋችን መልካም ሠው🥰
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 3 ай бұрын
የኔምርጦች❤❤❤❤❤
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l 3 ай бұрын
ማሻአላህ ግን ወላሂ ማነው እደኔ የከፋው ዛሬሰ ቤተሰቦቸ ናፈቁኝ መቸ ነው እኔ እደዚህ በጀመአ እማፈጥረው ሁልጊዜ ብቸኛ 😢😢😢😢
@medinamohammed806
@medinamohammed806 3 ай бұрын
😢😢😢😢 አብሽሪ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 ай бұрын
አብሽሪ ማማዬ
@fatumaahmed9352
@fatumaahmed9352 3 ай бұрын
ሁላችንም ነን እማ ያልፋልለከይርነው
@MariamAbu-dj9uw
@MariamAbu-dj9uw 3 ай бұрын
MAshaallaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤jabadhaa
@user-pi3wn7zg8m
@user-pi3wn7zg8m Ай бұрын
ማሻላህ
@user-fk4zt4wj9o
@user-fk4zt4wj9o 3 ай бұрын
MashaAllh❤❤❤❤
@hadiya9006
@hadiya9006 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ❤
@f.2834
@f.2834 3 ай бұрын
እነዝልጆችግስወዳቸው ❤❤❤❤
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 3 ай бұрын
ምርጦች❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 3 ай бұрын
ኤፋምርጥሰዉቀንየሆነልቦናአለህ ሶፊ ምረጥ ሴት በዚየላይሳቅሸፈጣሪያክብርሸ❤❤የሰዉልጅፈገገታበችበቃነዉደሰየምትይነሸ
@hdhdhdhd760
@hdhdhdhd760 3 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ ኤፉአ
@kjdbhj1918
@kjdbhj1918 3 ай бұрын
ኤፍዬ የኔ ጨዋ የህቱ ምትክ ለሚምበጣም ነው ለሙስሊም ክብር ያላት እና ኤፍዬ እኖድሀለን❤
@user-wp3gc6ff7t
@user-wp3gc6ff7t 3 ай бұрын
Afa yene fekr ❤❤❤❤
@destateferaa2626
@destateferaa2626 3 ай бұрын
Efa siwedik❤❤❤❤
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 3 ай бұрын
ኤፍዬ እካን ሰላም መጣህ ❤❤❤ሀኒዬ ትንሹ ሥወዳቺሁ ❤❤❤❤ ኤፍ የኔ መልካም ሰው ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤
@user-eu9eb6li5h
@user-eu9eb6li5h 3 ай бұрын
ደስ ትላላችው❤❤❤
@SaraetoBh-yo6lt
@SaraetoBh-yo6lt 3 ай бұрын
Mashaallh Mashaallh Mashaallh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 3 ай бұрын
ማሻአላህበጠምደስትላላችሁ❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 3 ай бұрын
Yene wudoch❤❤
🛎️ካለ እናንተ መኖር አልችልም🥺🙏
26:18
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 123 М.
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 108 МЛН
እጮኛየን ላስተዋዉቃችሁ...😊 Lij tofik
17:52
Lij Tofik
Рет қаралды 223 М.
ሀይልዬ ሆስፒታል 🥺እሳ ነች ምከንያቱ
14:18
haileye royal
Рет қаралды 307 М.
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН