ባሏ ከቤተሰቦቹ ጋር እንዲቀራረብ የማትፈልገው ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 167,327

ለዛ

ለዛ

3 ай бұрын

Пікірлер: 297
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
በዝህ ሁሉም ሰው እስስት በሆኑበት ዘመን ቤተሰብን ጠበቅ ማድረግ ነው
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 2 ай бұрын
ኢ ወላህ ማን እደ ቤተሰብ 3:23
@zeynebamelikumuhammad
@zeynebamelikumuhammad 3 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ይቺን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ አሜን ❤❤
@-Bogy
@-Bogy 3 ай бұрын
አሜን፫🎉🎉🎉
@rosarose2433
@rosarose2433 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉 🎉🎉 አሜን
@user-dm3oc9mr5e
@user-dm3oc9mr5e 3 ай бұрын
Amen Amen amen amen amen 🙏
@GjjHhx
@GjjHhx 3 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤❤
@user-fp9df8ho2w
@user-fp9df8ho2w 3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 3 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
@mrsabla7133
@mrsabla7133 3 ай бұрын
አሜንንንንን
@EyerusBrehan
@EyerusBrehan 3 ай бұрын
አሜን🎉🎉🎉
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 3 ай бұрын
FETARI EGZABIHER YIBARKSH.AMEN!!! AMEN!!! AMEN!!!
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 2 ай бұрын
አሚንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MahletGiday
@MahletGiday 3 ай бұрын
በዚህ ምድር ስንት አይነት ሰው አለ ቤተሰብን ሚጠሉ የእኔን ውደድ ያንተን ጥላ የእኔን ውደጂ ያንችን ጥሊ ከማለት ይልቅ የሁሉንም ቤተሰቦቻቸው በፍቅር ተቀራርበው በፍቅር መኖር ይጠቅማል በየስንቱ ቤት ሚታይ ጉድን በፊልም መልክ እንድንማርበት ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 3 ай бұрын
እኔአረብሀገር እየሰራሁ የባሌንቤተሰቦች ከተሸከምኩኝ አስርአመቴ
@MahletGiday
@MahletGiday 3 ай бұрын
@@user-tk6qs1qd7b ልክ ብለሻል ብዙ ሰው አለ የባሉን የሚስቱን ቤተሰብ እንደራሱ አድርጎ ሚወድ አንዳንዱ ደግሞ ሚጠላ አለ ግን ከፀብ በፍቅር መኖር ማስደስት ነገር የለም ተባረኪ እህት እንደራስሽ አድርገሽ ስላየሻቸው
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
እውነት ብለሻል🎉
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የኔም ባል ቤተሰቦችሸን አርቂ አለኝ ከዛም ተፋታን ሚሰትም ባልም ቤተሰቦቻችንን ማሰከበር ግዲነወ እንዴ ሚሰትም ትሁን ባል የቤተሰብን ከቤተሰብጋር ማወዳዴር ተገቢ አይዴለም ሁሉም የራሱ ዴረጃ አለወ ቤተሰብ ዴሞ ምንጊዜም ቤተስብ ነወ ባልም ሚሰትም ሲቀር ይቀራል ብቻ ቤተሰብ በትዳርሸ ገብቶ ካልበጠበጠብሸ ምን ችግር አለወ
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የወንድሞቼ ሚስቶች ለኔና ለመላ በትሰቦቼ ያላቸው ክብር ይደንቀኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤️🌅💜
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
የእህቲቱ ትግስት 😂 እኔ ብሆን የመጀመሪያ ቀን ፊቷን ስታኮሳትርብኝ ጥርሷን ሰብሬላት እናቴ ጋ የምሄደው 😂
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 3 ай бұрын
ፊልም አደል😂😂
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 3 ай бұрын
Filima iko 😂😂😂😂😂
@asallema6710
@asallema6710 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ለሁሉም፡ናጋር፡ትግስት፡ያስፈልጋል፡፡ከታጋሱ፡ሁም፡ያልፈል፡ግን፡ደብሮኝ፡ናበር፡አስቅሽኝ፡በመደም፡ቤት፡😂😂😂😂
@user-pn5xf6hi9d
@user-pn5xf6hi9d 2 ай бұрын
ተመችሽኝውየምተመሕሳሳ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 3 ай бұрын
ቢያንስ መጠርጠር ይችል ነበር ወንድም ተብዬውም ጀዝባ ነገር ነው ከእንደዚህ ዓይነት ርካሽ ሚስት ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-cp4li9yo3d
@user-cp4li9yo3d Ай бұрын
አልሀምዱሊላ በዘራችንም የሚጠላ የወንድም ሚስቶች አልመጡብንም እኛም በጣም እንወዳቸዋለን ልዩ ፍቅር አለን ከቤተሰቦቻቸዉጋ😊
@RAHMA17512
@RAHMA17512 3 ай бұрын
የልጁ ዲምፅ ደስሲል✅
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
ነቀዝ እሱን ወደሽ ቤተሰብን ጠልተሽ ይሆናል እዴ
@user-nx5ei7em4u
@user-nx5ei7em4u 3 ай бұрын
ሴቶች ስንበል ከፋቀሩን የማይጣሉን ይማስለነልነ እንመፀደቀለን😂😂
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍💯💯💯💯
@SalamSalamah
@SalamSalamah 2 ай бұрын
በጣምተሞላቀቀይእኮ😂😂
@user-lt8zu3pb3e
@user-lt8zu3pb3e 3 ай бұрын
የአላህ እኔስ ያረብ የወድሞቸ ሚስቶይ ያረብ ተደዚህ አይነት ሚስት ይጠብቃቸው የአላህ🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 3 ай бұрын
እትዳር ውስጥ እሶም የሱን ቤተሠብ መውደድ አለባት እሱም መውደድ አለበት ግን ካልሆነ ቤተሰብ እማትወድ ከሆነ በወቅቶ ማሰናበት ወዱም ካልወደደ በወቅቱ መለያየት ነው እጅ እደዚህ ሁኖ መኖር ያስጠላል እሄ ዱራማ ቢሆንም በዚህ መልኩ እሚኖሩ ሠወች አሉ
@user-rl5pp2me8b
@user-rl5pp2me8b 3 ай бұрын
ፊልምም ብሆን ያናዳል በጥፊ አይላትምደ ሀያዋን ወላሂ ቤተሰቤን እወዳለሁ የባሌን ቤተሰብም እደራሴ ቤተሰብ ነው የምወዳቸው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
አረ ግዲነወ መከባበር አለባቸወ
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 3 ай бұрын
ግን የእመቤታችን ስእል አድንኦ እንዴት ከታች ይሆናል
@tgistermyas776
@tgistermyas776 2 ай бұрын
በስደት ሀገር ያላችሁ እህትና ዎድሞቺ ፋጣሪ ይጠብቀን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@bezabeza183
@bezabeza183 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HggGtg-rd9lm
@HggGtg-rd9lm 3 ай бұрын
በስመ አብ ምን ጉድ ናት በዚህ ልክ ጭካኔ አምላኬ ሆይ ሰወችን ተምጎዳ እኔ ልጎዳ ምክንያቱም በአንተ እርደታ አልፈዋለሁ
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 3 ай бұрын
ጀግናአ ደግ አረካት የማን ወገነህ የወዱ ቁጭበል ከበሩ ያብንህ አመዱ ይተግትግህ ብርዱ
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p 2 ай бұрын
ወይ አላህምዱሊላ ከባሌ ቤተሰቦች ጋር እሰካሁን 6 አመቴ ምንም አይነት ግንኙነት የለንም እህቶቹ ጋር እራሱ ከሱ ወደኔ ነው ሚሰጥራቸው ወላሂ የሆነነገር ሲፈልጉ እንኮን ጠይቂልን ነው የሚሉት እሱን ሰጠይቀው አንቺ ነሸ ያጃጃልሻቸው ነው የሚለኝ ቢለኝም ምንም አይመሰልኝም
@helenayelu1764
@helenayelu1764 3 ай бұрын
Bemdhaniyalm men ayenet denkoro nesh begebral stastela kumesh kiri
@user-rl5pp2me8b
@user-rl5pp2me8b 3 ай бұрын
ማነው እደኔ መጨርሻው ያሥደሰተው 😂😂😂😂
@user-mt3tw2cr9g
@user-mt3tw2cr9g 2 ай бұрын
እኔ
@meimeiali9659
@meimeiali9659 3 ай бұрын
Iyesusi yadinali lezelalemi nu wode geta yishalachwali🎉❤❤❤🎉🎉
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 3 ай бұрын
ይገርማል ስንት አለ በየ ቤቱ
@user-un3jv8pg8v
@user-un3jv8pg8v 3 ай бұрын
ጥፊ ያንሳሽል ደግ አረካት ይች ምላሳም
@RAHMA17512
@RAHMA17512 3 ай бұрын
ሚስት ተብየዋ አላህ ይድፋሺ ምን ትመስላለች
@user-hx6yq5pz2f
@user-hx6yq5pz2f 3 ай бұрын
😂😂
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 ай бұрын
Ere deram new wude hohohoh
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 2 ай бұрын
😂😂
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
​@@burtukankeya3758 አረ የውነት አለ ውዴ የኔባል ቤተሰቦቼን አይፈልግም ዴሞ እናቴናት እሱጋር ሰንጣላ ለሱ ትወግናለች በአላህ ይሁንብኝ ግን እኔጋር በውሰጥ አይፈልጋቸውም ወንዲሜ ሰራ አቶ መቶ ሁለት ወር ቢቀመጥ ለምን እሪ ኡኡ ዴሞ ቤተሰቦቼ በትዳር መካከል መግባት አይወዱም የሱ ቤተሰቦች ሲመጡ እርግፈ ጠብ ብዬ አሰተናግጄ እዬላኩ የኔን ጥልት ለዛውምኮ እኔም እዬሰራሁ ከዛ አሰጠላኝ ተለያዬን እርፈ እናም የውነትም አለ
@abejifare9074
@abejifare9074 3 ай бұрын
area endih ayinet beshitegna set atinorim
@bebanshbebansh4880
@bebanshbebansh4880 3 ай бұрын
ባለጌ ከቤተሰቦች ማንም አይደርስም ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ትዳር ደግሞ ሌላ
@asterbirhanu3814
@asterbirhanu3814 2 ай бұрын
After long time seeing a good dream🎉 more like this non of those yedro godgn yedro gogna uuufff😂 selchtogn nebra gene ahun matchu pls katleu migogan nw so part 2 of this pls
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 3 ай бұрын
ግን የምር እንዚ አይነት ሰው አለንዴ በዚ ልክ ክፋት🤔🤔🙄🙄🙄
@user-dd1mf1le5h
@user-dd1mf1le5h 3 ай бұрын
ውይ ምናለግን ቤተሰብ ብናከብር እረስታስጠላውይ
@hareg427
@hareg427 2 ай бұрын
አረ የሳራ የዬዬን ጨርሱልን
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 ай бұрын
መርዝ ደግ አረገሽ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 3 ай бұрын
እና ሚስቱን መፍታት ነዋ እህ
@user-cq4jj3vd6k
@user-cq4jj3vd6k 3 ай бұрын
የተረገምሽ ነሽ በዚህ ልክ ሰውን በህራብ አይበደልም ይድፋሽ አቃጠለችኝ
@user-cq6hz3um6k
@user-cq6hz3um6k 2 ай бұрын
ቤትስቤን የማታክበር ሚስት እንኳን ላገባ ግድል ብትግባም ዙሪ አላት
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 3 ай бұрын
የሆናችሁ የምታስጠሉ ቆንጆዎች❤❤😂😂❤❤
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 2 ай бұрын
እኔግን ወላሂ እመታትነበር ይቺጨካኝ😢
@DasashTegle
@DasashTegle 2 ай бұрын
ምን አይነትልክፍትናት
@SosoMoh-fl4ei
@SosoMoh-fl4ei 2 ай бұрын
ዎድሜ ትክክል ነው እቺ ክፉ ናት አርምን
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 2 ай бұрын
ምንም ቢወደኝ ብወደው በቤተሰብና በመብቴ አልደራደረውም ፍቅሩ ይቅርጂ😢
@user-or6ze3vv2i
@user-or6ze3vv2i 2 ай бұрын
ሠው፡የዘራውን፡ነው፡ሚያጨደው፡ታገኝዋለሽ፡
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x 2 ай бұрын
ቤተሰብ ተጠልቶ ትደዳር አለ ወይ ምን የማትረባ ናት
@hanateshome3723
@hanateshome3723 2 ай бұрын
የምታስጠዬ ሴት እስከመልክሽ
@mohammeasuerr8076
@mohammeasuerr8076 3 ай бұрын
አፈር ብይ አችን በርባሬ መጥነት ነባራ ዋለሂ👊👊
@user-cb3wf5kc5k
@user-cb3wf5kc5k 3 ай бұрын
ወንድም ሁሌ ወንድም ነው
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
ቤት መስራት እኛም እንፈልጋለን ዋጋውን አትናገሩምጅ 😢
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 ай бұрын
እንዴት እርር እንዳረግሺኝ መጨረሻላይ ከቤት መባረርሺ ግን ደስ ይላል
@user-ep8zy5ox3b
@user-ep8zy5ox3b 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👌👌👌
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 3 ай бұрын
ሤቶቺ ግን ራሥ ወዳድ አትሁኑ ወላሂ የሡንም ቤተሠብ እንደራሥሺ አድርገሺ መውደድ አለብሺ ኢንሻ አላህ እኔ ግን ባገባ ቤተሠቦቹን አወድለታለሑኝ ለአላህ ብዬ❤
@zed9651
@zed9651 2 ай бұрын
በጣም ተናዲጄ በጥፊ ሲላት ነዉ ላየክ ያደረኩት
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 ай бұрын
ጎበዝ ወንድ መጨረሻው👏👏👏👏ግን የነ ሳራ ለምን አቋረጣቹት ለዛዎች😌😌😌😌😌😌
@YisakGetnet
@YisakGetnet Ай бұрын
እንኩዋን እንደዚ ተናግራ እንዲሁ የሚወደድ ነገር የላትም የሆነቺ ጉማሬ ሺንትቤት ፊት
@user-xl6sx5ug4z
@user-xl6sx5ug4z 2 ай бұрын
Bagegnat.Edefatalewu
@ቃልዬ
@ቃልዬ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@selambougale9614
@selambougale9614 3 ай бұрын
👍👍👍😭😭😭😭 ይገባሻል
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 ай бұрын
ጥፊው ተመችቶኛል ደሞ ከቤተስብ ጋር ልትወዳድሪም አመረሺደ😂😂😂😂😂😂😂😂
@HanaTsegaye-nc8qk
@HanaTsegaye-nc8qk 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 3 ай бұрын
ለምን?🙄
@user-if4jv3dg4b
@user-if4jv3dg4b Ай бұрын
አሚን❤❤❤
@user-ny1vs8yi4r
@user-ny1vs8yi4r 3 ай бұрын
ይገባሻል አንች አረመኔ ከቴም ትወና ተዉነሽ ሞተሻል ወንዶች አረ አንዳንድዬም አይናችሁን ግለጡ
@user-xl6sx5ug4z
@user-xl6sx5ug4z 2 ай бұрын
Selam.indetnachu.Endezarem.tenadeji.Alawekim
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 ай бұрын
Ere afer bilu endezih aynet yelem bechrash
@user-xn2sq3zd1x
@user-xn2sq3zd1x 2 ай бұрын
Jananeki yene Mari
@onedaygoodjob3325
@onedaygoodjob3325 2 ай бұрын
ውይ የወንድሜ ሚስት መላክ እኮ ነች ካልበላቹህ ካልጠጣቹህ ካልመጣቹህ የምትል የወንድም ሚስት ነው ያለችው ፈጣሪ ከደዚህ ይሰውራቹህ
@MedinaMuelemo
@MedinaMuelemo 2 ай бұрын
አሜን
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 ай бұрын
Besmeab men aynet miset nat😢😢😢egzeo
@Orthodox.
@Orthodox. 3 ай бұрын
አረ እናንተ ሰዎች ዮዮ ናፈቀንንንንንንን የት ነው ያደረሳችው
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 3 ай бұрын
በደዝችአይነትተከሲስስቶችሴቶችይሰደባሉያሳሽ
@Fatuma-ld1jm
@Fatuma-ld1jm 3 ай бұрын
ምንአይነትቆሻሻናት
@user-dm3oc9mr5e
@user-dm3oc9mr5e 3 ай бұрын
Betam
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 3 ай бұрын
Awere Chkene
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s 3 ай бұрын
አረ ወንዶች ከእንደዚህ ሴት ይጠብቃቹ ምን ትመስላለች ሽጋራም እጭ
@DhdhDbe
@DhdhDbe 3 ай бұрын
😮
@ZemMan-qu9de
@ZemMan-qu9de 3 ай бұрын
Yanechise yelillee nawe ekakame neshe
@user-nn6qi9oq4s
@user-nn6qi9oq4s 2 ай бұрын
ወድሜ እቺ ሚስት ሳትሆን እራስ ወዳድ ናት እና ዛሬ ነገ ሳትል አብርሽዬ ፍታት።
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 2 ай бұрын
Echi egematam mehedga yelelat!
@ContentBadminton-pk2ov
@ContentBadminton-pk2ov 2 ай бұрын
አላህ ያሠቃያትየሥረዋን ይሥጣት
@AbduMohammed-qt5nr
@AbduMohammed-qt5nr 2 ай бұрын
❤❤
@MuradMehammed-hw3fm
@MuradMehammed-hw3fm Ай бұрын
@aeeazz6909
@aeeazz6909 3 ай бұрын
እ እደዚች አይነት ምራት አለችዴ ጉድበል ጎደር 😂
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 2 ай бұрын
ሞልተዋል በየ ቤቱ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 ай бұрын
🙏🥺💔
@user-hp1lv3dd4c
@user-hp1lv3dd4c 2 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍
@ghullamshabeer9299
@ghullamshabeer9299 2 ай бұрын
አሚን
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 ай бұрын
እኝከ እንደዚች አይነት ሚሰትነ ባልሰ አያድርሰ እንደ ቅድሚያ ለቤተሰብ ከብር ይሁንልን ከንደዚች አይነት ሴት ነ ወንድ ይሰውርን መልካሙን አዳም ሰጠኝ አደራ በሰመአብ ምነይበት ከይሲ ሚሰት ነች አሉ እንደዚህ ከፊወች ሰታሰጠላ ከይሲ ሰው እንደት ይሄን ያከል ይከፍን ከቤተሰብ ማ ባዳን አላሰበልጥም ቅድሚያ ለቤተሰቤ ቤተሰቤን ካልወደደ ጦሴን ይውሰድ ሆ 🙏
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
ወይ አታምር ወይ አታፍር ምን ትመስላለች
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹሁበት አለህ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ
@aumabdlfathtube7391
@aumabdlfathtube7391 3 ай бұрын
😢
@NourNour-vm3ox
@NourNour-vm3ox Ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👌👌
@HalimaHalima-kl1hl
@HalimaHalima-kl1hl 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zc5zm5mh5u
@user-zc5zm5mh5u Ай бұрын
ሰወቸ ሰዉ በገዛ ስልኩ ይናደዳል ምኒቱ ብሽቅነሽ ባልየዉ ነዉ ጂል ቤተሰብ የማትወድ ሚስት ምንልትሰራ አሻ አሻ በራሴ ስልኬ ተቃጠልኩ
@user-qy4lx4cx8n
@user-qy4lx4cx8n 2 ай бұрын
ክፋት ራስን ይጎዳል
@ZenuGersw-co8en
@ZenuGersw-co8en 3 ай бұрын
አረ ምናአ ነች በጌታአ የሚር ልቤ ወረደ😢😢
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d 3 ай бұрын
😭😭😭😭
@kechohabeshawit3729
@kechohabeshawit3729 3 ай бұрын
የነ ሳራ ምን ደረሰ
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 3 ай бұрын
የዝችይለያል አልሀምዱሊላህ
@birtukanmengiste776
@birtukanmengiste776 3 ай бұрын
እይ
@merrymerry3558
@merrymerry3558 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 3 ай бұрын
ኪድን ይመስላል ልጂ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
የምር አዎ ወንድሙ እንዳይሆን
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 3 ай бұрын
ቀጣይplese ልጁጀግናነው
@meskeremdebela3697
@meskeremdebela3697 3 ай бұрын
Min ayineti dedebi nati😢😢😢😪😪😡😡
@kulaanitashe9401
@kulaanitashe9401 3 ай бұрын
Balege ras wadaj nesh🙄🙄
@user-kx5fh2vp9h
@user-kx5fh2vp9h 3 ай бұрын
ምን ትመስላለይ
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
ለዛ
Рет қаралды 166 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 80 МЛН
የእንጀራ ልጇን የምታሰቃያት ሴት አሳዛኝ መጨረሻ
18:55
Mina Films | ሚና ፊልምስ
Рет қаралды 262 М.
ዮአዳን (ክፍል 8)
40:10
ለዛ
Рет қаралды 279 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30