🛑በፍቅረኛዋ አደጋ ምክንያት አበደች 😭ከህመሟ አገግማ አገናኘናቸው

  Рет қаралды 52,373

አዳኟ

አዳኟ

Ай бұрын

#ethiopia #seifuonebs #ebs

Пікірлер: 475
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c Ай бұрын
እህት ወድሞቼ ወድሜ ሞቶብኛል ክርስቲያኖች በፀሎታችሁ አስቡልኝ😢 ሙስሊሞችም በዱአችሁ አስቡልኝ😢 ብቸኛው ወድሜ ነበር😢😢😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር አይዞሽ 🥲
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Ай бұрын
Effff yene enat ayzoshe fetari ytenashe nbes ymarr 😢😢😢
@IkramMohammed-zs1dv
@IkramMohammed-zs1dv Ай бұрын
አላህይራህመውእህትሶብሪ
@ErwDdd
@ErwDdd Ай бұрын
አላህ ያበርታሽእህታችን ከሞትየሚቀርየለም ግንለቆሚ ጎዶሎውብዙነውአላህያበርታሽ የምር አንድነውስትይ እደራሴወድምአረጌአሰብኩት ያንድነገረመተካየለውም አላህየወድሜንአደራ
@alamutofia7330
@alamutofia7330 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እናት እሡንም ነፋሡ በሠላም ትረፈ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን
@Helenutub
@Helenutub Ай бұрын
በሉ ጋይስ ስደዚህ አይነት ጠካራና ጀግና ሰዎችን እናበረታታ 50k እናስገባት😊❤❤❤
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
ጀግና የሴት ጋዜጠኛ ተባረኪ!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ የሚወደዱትን ታመኝ ጥንዶችን ማግኘት እንዴት ደስ እንደሚል!
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Ай бұрын
የኔውስ አላለችም ፍቅርን ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም እውነተኛ አፍቃሪ ማገኘት መታደል ነው
@bharugadeso9879
@bharugadeso9879 Ай бұрын
በዝ ቁር ጊቡኝ
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve Ай бұрын
ዉይ አምላኬ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ❤❤❤❤❤❤አችም ጋዜጠኛዋ እስከባደረቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-tv3sf8he8i
@user-tv3sf8he8i Ай бұрын
በጣም እናመሸግንሻለን። በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ።
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
ወይኔ ሲያሳዝኑ ጌታ ሆይ ለአንተ ምን ይሳንሀል ? ብቻ ምን ይባላለል ተመስገን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን 🙏
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ዉይ መጀመርያ ያየዋት ቀን በጣም ነበር ያዘንኩት በታርካቸው😢ተመስገን ዛሬ እንድህ ጤናዋ ተመልሶ ሳያት በጣም ደስ ብሎኛል❤❤🎉🎉ቲጅ ቀበጧ ተባረኪ ጀግና ነሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@LemlemtadeseTadese
@LemlemtadeseTadese Ай бұрын
ድምፅሽን ይጣፍጣል መዝሙር ብትዘምሪ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ፍቅር ነው የልጅቷ ፅናት ይገርማል ቀጣይ እሳይን ከቤተስብ ጋር ያለውን እቀባበል❤❤❤❤
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
የመጀመሪያ ቀን ሳያት በጣም ነበር ያሣዘነችኝ አውን ደግሞ አልሀምዱሊላህ በዚ ሁኔታ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ወላሒ❤
@aliyek-fi8ix
@aliyek-fi8ix Ай бұрын
እዉነት ገዜጠኘወ ተበረኪ ትለያልሽ ራዥም እድሜ ይስጥሽ
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Ehe lij gin demstu yedagin dimst aymeslim?
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p Ай бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በዛሬ ዕለት የባህርን ታሪክ እንደቀየረው የናት ታሪክም ተቀየረ በኣየኔ አየሁት በማርያም ተደነቁ የእግዚአብሔር ስራ ኳ እፁብ ወድንቅ ነው❤ ጋዜጠኛው ደሞ ኣለባበሰሽን በጣም ነው እምወደው የኔ ወብ❤😮 የመዳም ቀሞመችን እወዳቸዋለሁ እህታችሁ ከትግሬ 😢
@woriknsh-Tube
@woriknsh-Tube Ай бұрын
ጌታ ሆይ ለአንተ የምሰነው አንዳች ነገር የለም ብቻ ተመስገን ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለአንተ ይሁን እልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍇🍇🍇🤲🤲🤲🤲🤲🤲👐👐👐👐👐
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Ай бұрын
የኔወድ ተባረኪ እንዲህ ደህና ሆና ማየቴ እንዴት ደስ እዳለኝ ጌታ አይለያቺው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
Enem❤❤❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
አቺ ጀግና ሴት እኔ የምር ቃላት አነሰኝ ለምስጋና እግዚአብሔር እድሜና ጤና❤❤❤ይስጥሺ 🙏🙏👈👈👍👍👍👍
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 Ай бұрын
😭😭😭😭😭በህውቴ እድዝ አይነት ፍቅር አይቼ አላላቅም ትባርክ ጋዜጠኛዋ❤❤❤❤❤❤
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው ያልሞተ ስው ይገናኛል ❤❤❤እውነተኛ አፍቃሪዎች እንደዚህ ነው የኢትዮጵያ በአንዳንድ ሴቶች ወንዶች ከእነዚህ አፍቃሪዋች ተማሩ ጋዜጠኞዋ እግዚአብሔር ከክፍሁሉ ይጠብቅሽ ተባርኪልኝ እንደ እኔ የምትውዶችው በላይክ አሳዩኝ❤❤
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 Ай бұрын
ባልዋ ባለፈው ሲያለቅስ በጣም ነው ያሳዘነኝ እንካን ተገናኛችሁ።
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt Ай бұрын
ወይ ጉድ በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው እንኳን መጨረሻቸውን አሳመረላቸው
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ አልሐምዲላህ❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
በጣም ይምገረም ነው ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባረክሽ እና ቀረ ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባረክላቹ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx Ай бұрын
የኔ እናት መድሐኒ አለም የልብሽን መሻት ፈፅሞልሻል የታደልሽ ነሽ
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa Ай бұрын
ፊቅሪ ክብዲ ነው ሁንክን እግዚአብሔር ርድሽ እሂቴ❤❤❤❤
@EmebetDemse-pr8iz
@EmebetDemse-pr8iz Ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው እፍፍፍ ደሥሥሥ ሲል❤❤❤❤❤😢
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu Ай бұрын
ቀጮ በጣም አከብርሻለሁ ተባረኪ የሠውን ደሥታ ማየት ምን ያክል እንደሚያሥደሥት
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
ፍቅር የሚባል ነገር የለም ብዬ በማስብበት ጊዜ እንዲህ አይነቱን ታሪክ ስሰማ ስህተተኛ ነኝ ብዬ እንዳስብ ያረገኛል ። ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በረከቱን ይስጣችሁ ደስታችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ። ወልዳችሁ ለመሳም ይብቃችሁ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ።
@-sead
@-sead Ай бұрын
በጣም😊
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
ዋው መሲ ቀበጧ ጀግናና ጎበዝ ነሽ ጌታ ይባርክሽ 🙏በጣም ድንቅ የሚል ታሪክ ነው እግዚያብሄር ምህረትን አድርጎልሽ ስለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከባለቤትሽ ጋር መገናኘታችው በጣም ያስደስታል
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው ያሥለቀሶኝ አች ጀግና በርች ከክፍነግር ይጠብቅሺ ❤🎉
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
አቦ አችልጅ ❤ለአንቺ ማነው ቀበጦኦ ያለሽ ይሔ ስም ለአቺኮ አልነበረም ጥበቦ መለኛዋ ጀግናዋ ነው ማለት ያለባቸው ❤የኔ ጀግና❤
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@user-rv2fs9ee8u
@user-rv2fs9ee8u Ай бұрын
አዳኟ ግን ለምን የነስር አይንን ሄደሽ አትጠይቂውም ግን? ? የደረሰበትን አደጋ አልሰማሽም ?
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Ай бұрын
ተመስገን ተባረኪ ጋዜጠኛዋ በእውነት የምትሰሪው ስራ በጣም ያስመሰግንሻል እነሱም ድነው ለዚህ ስላበቃቸው ፈጣሪ ይመስገን
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
ክብርና ምሰጋና ለእናትና ልጁ እኳን ደሰ አላችሁ የሚሳነዉ የለም መዳኒያለም
@user-ns2pf2it8c
@user-ns2pf2it8c Ай бұрын
በመጀመሪያ እግ/ር ይመስገነ👍👏 ሲቀጥል አቺም መልካም ሰው ነሽ💓 ካንቾም ጋር የሚሰሩ ሰዎች የመልካምነት ጥግ ናቸው ፍቅረኛሞች አይለያቹ 💕 ያሁሉ አለፈና ዛሬ መልካም ሆነ ያያደረገዉ ጌታ ክብሩን ይዉሰደ ደስ ብሎኛ አለ እንኳ ደሰ አላችሁ 🎁🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@user-oi3vc5wr4y
@user-oi3vc5wr4y Ай бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነዉየሚዋደድ ሰዉ አይለያይም እስከመጨረሻዉአይለያይችሁ
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ዳግም እድል ሰጣችሁ! በቀረላችሁ ዘመን እግዚአብሔርን ማወቅና ማምለክ ይሁንላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችው
@user-rv2fs9ee8u
@user-rv2fs9ee8u Ай бұрын
የእኔ እናት እውነተኛ ፍቅር የገደል ላይ ማር ነው ከምር!!
@nimaademe471
@nimaademe471 Ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 12 сағат бұрын
ፂዬ አሁን ያንቺ ተራ ነው ልብሽን ለይቅርታ ክፈቺ ይቅርታውን ተቀበይና እኛም ሰርግ እንብላ😂❤
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 18 күн бұрын
ደሰ ሲል እንዃን ሰላም ሆናቹ እንዃን ሰላም ተገናኛቹ ያገሬ ልጆች ጋዜጠኛዋጎበዝ የኔ ጀግና እግዚአብሄር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 8 күн бұрын
ጽዮን የዚች እድለኛ ልጅ ፍቅር ኣጀማመሩ ያላማረ ያንቺን የጥንቱን የመሰለ ፍቅር ቢመስልም መጨረሻው ግን ያማረ በመሆኑ ደስ ኣለኝ። ያንቺን መልካም መጨረሻ ያሳየናል ብየ ኣምናለሁ። ጽዮን ተጎድተሻል። ላንቺ የሚሆን ይስጥሽ ! እጸልይልሻለሁ።
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Ай бұрын
እደዚህሁነሺሥላየሁሺደሥብሎኝል አዳኞቹም ዶክተርየም አላህ እድሜናጤናይሥጣችሁ
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህታችንን 🎉❤❤
@genimulat9858
@genimulat9858 Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር መኖሩን ማረጋገጫ ናችሁ ጋዜጠኛ መልካም ስራ ነው የሠራሽው👏👏👏👏
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ እንኳን አይምሮዋ ተመለሰ
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Ай бұрын
ጋዜጠኛዋን ሳለደቅ አላልፍም ጀግና በርች ኡነተኛ ፍቅር ይሉታል እነዚህ ልጆች ጋር
@user-cb5zd8un4v
@user-cb5zd8un4v Ай бұрын
ተመስጌን አሰዝነሽኝ ነበራ❤❤
@djhheye212
@djhheye212 Ай бұрын
Doctoru betam yamesgen nawe Kebatit good job wow Berche
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y Ай бұрын
በጣአም ፅናአት ይለበት ፍቅር ፍቅራአቹህን ያዝልቅላአቹህ❤❤❤
@user-zk6vu5xf1c
@user-zk6vu5xf1c 13 күн бұрын
ጋዜጠኛዋን በጣም ሳላመሰግንሺ አላልፍም ጀግና ነሺ
@user-xz3jl8uc8w
@user-xz3jl8uc8w Ай бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል🙏🏽🙏🏽
@JackyCoco
@JackyCoco Ай бұрын
እልልልል እግዛብሄር ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ያብርሀም የስራ ያርግላችሁ አንቺም በጣም ጀግናነሽ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እንኳን ሁለታችሁን አገናኛችሁ❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል።እግዛብሄር ይባርክሽ ይባርካቹ ከነ ባልደሮቦችሽ።ጋዚጤኛዋ የዋህ ረጋ ያለች ደስ የምትል ናት። ለማመን የሚከብድ ሁኔታ ነበረች። እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን። እንካን ደሰአላችሁ አለን።❤❤❤❤❤❤
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 Ай бұрын
ልልልልልልል የኔ ጀገና ጋዜጥኛ❤❤❤❤
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 10 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ በሂወት አላህ ምን ይሳንዋል የውነት ውስጤን በልታው ነበር ይገር ማል የጀለጀላሉ ተአምር እረብ
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv Ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ይወዳችኃል ጠላት ይቃጠል ከእግዚአብሔር ትልቅ ነው
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥሸ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው በዚህ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 Ай бұрын
Enkone lazhi abakachu egzabher yemasegne yemelawe tafaegn tebaraki ehita abesare kides gaberale selmeshne yebezalesh ehita dase beloegnle
@almazreta9110
@almazreta9110 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺም ተባረኪ በስራሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@tgze2435
@tgze2435 Ай бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Ай бұрын
ዋው በእውነት ፍቅር የለም ለምትሉ ስዎች ይህው
@ntshtieseyas2409
@ntshtieseyas2409 Ай бұрын
Tebareki yene lji❤❤❤❤Egziabher ymesgen
@user-gs4em6rl4y
@user-gs4em6rl4y Ай бұрын
ተባረኪ
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 Ай бұрын
ዋው🎉🎉🎉❤❤❤ተመስገን🙏🙏🙏
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx Ай бұрын
Betam Des Yelal Kefeker Eske Mekaber Malet Endi New Huletum Kalubet Cheger Wetew Megenagnetachew Des Yelal Yene Jegna Fetari Yebarkesh❤🙏❤🙏❤🙏❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ዋው እንኳን እግዚአብሔ ምሮአቹ ለዚህ አበቃችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ የኔ ቆንጆ ከነ ቲምሽ እግዚአብሔር ይባርካቹ ብርክ በሉልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h Ай бұрын
❤❤❤በጉጉት ነበር የጠበኩት አላህ አሳብሽን ያሳካልሽ በጣም አሳዝናኝ ነበር
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@haregmusr5624
@haregmusr5624 Ай бұрын
I'm amazing by the really life history !! & Thanks Adagnwa, God bless you !!
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t Ай бұрын
አሁንም ፀበል ተጠመቅ እህት ይህ አኪም ሳይሆን ፀበል ነዉ እሚያስፈልገዉ❤ ጋዚጠኛዋ አዲናቂሽ ነኝ❤
@muluyfredew1597
@muluyfredew1597 19 күн бұрын
እሰይ እሰይ ደስ ይላል ተባረኩ
@user-ly7jl3ev6i
@user-ly7jl3ev6i Ай бұрын
ማሸ,አለ,መጨረሸዉ,በጠሚ,ነዉ,ደሲ,የለኝ,ልጂቱወ,ወደረሱወ,ሲለተመለሰቺ,ፍቅረ,የሸንፍል,እዉናተኛ,ፍቅረ,ሁሌሚ,እዉናት,ነዉ,❤❤❤ጋዜጠኛዉ,ልጂ,በጠሚ,ጎቦዚ,ነሺ,በረቺ❤❤❤❤
@user-zo5dd6cx1x
@user-zo5dd6cx1x Ай бұрын
የኔ ቀጮ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም እወድሻለሁ
@user-rm1nw4zw4j
@user-rm1nw4zw4j Ай бұрын
Tebarek ehite gazetegnawa
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u Ай бұрын
እኔ ግን ብዙ ተምሬያለሁ ከነኝህ ጀግኖች መንገድ ላይ አዕምሮ ታማሚ አላልፍም ኡፍፍ ደስአለኝ
@ZZom-et9mh
@ZZom-et9mh Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ
@romangebremedehin8087
@romangebremedehin8087 Ай бұрын
እግዚአብሄር፣ይመስገን፣አንካን፣ጤና፣ሆናችሁ፣አዝኜ፣ነበር፣፣
@wizsimon3830
@wizsimon3830 Ай бұрын
betam des yeml nw tebarek
@medinaimam4666
@medinaimam4666 Ай бұрын
ዋው❤
@ferewworku6799
@ferewworku6799 Ай бұрын
ቀበጧ ሰላምታዬን ዘርግተሽ ተቀበይ ከተገናኙት በላይ ደስታው ያንቺ ነው ተቀባዩ ሳይሆን ሰጪው ሲሰት የተቀባዩን ደስታ እያየ ደስታው ገደብ የለውም ቀበጧ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ሶፊን አመስግኚው የምትጠይው ሰው ጥሩ እና የእድሜ ስንቅ ስለፈጠረልሽ
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@dinkeneshzeleke1257
@dinkeneshzeleke1257 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ yenn konnjo tebarekilign ye lij awaki
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስን በህይወታችሁ አንግሱት!
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz Ай бұрын
ጀግና እንስት ጋዜጠኛ ተባረኪ
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 Ай бұрын
በዚህ ዘመን ይህአይነት ፍቅር በጠፍበት ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በጤና ተገናኝችው
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 Ай бұрын
Wow I am so happy for you guys ⭐️♦️💎 congratulations 🎈🎊🎉 thank you journalist🏆🙏🏽
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
በዚህ ጊዜ ❤❤ እዉነተኛ ፍቅር ያየሁበት አይለያችሁ ያረቢ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm Ай бұрын
ክበሪልን እህታችን
@Adagnua1
@Adagnua1 Ай бұрын
🙏🙏
@AnatUae
@AnatUae Ай бұрын
​❤@@Adagnua1
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y Ай бұрын
በጣምእናመሥግናለንየምርበጣምደሥብሎኛል
@RahmahAlkaledi
@RahmahAlkaledi Ай бұрын
ማሻአላ🎉🎉🎉🎉
@yeab_tech
@yeab_tech Ай бұрын
Respect sis
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን ያየኋት በጣም ነው ያለቀስኩት ❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል❤❤
@zenebechwolde4155
@zenebechwolde4155 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ትልቅ ነገር ነው ታማኝነትሽ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Ай бұрын
ተመስገን እኳንምተሻለሽ ፈጣሪታላቅነው ፈጣሪመጨረሻችሁንያሳምርላችሁ❤❤🎉🎉🎉
@user-iw7zd7lw6c
@user-iw7zd7lw6c Ай бұрын
የኔውድ ተባርክ
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
ፈጣሪ እንኮን አገናኛቸው እስይ
@erdd7495
@erdd7495 3 күн бұрын
❤❤❤❤ፂየ በጣም ነውደሥ እምትይው
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 56 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 436 М.