ህዝቡን ጉድ ያስባለው ትዳር በተክሊል ሊጋብ ቀናት ሲቀራቸው ሞተች የተባለችው ሙሽራ መጨረሻArada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show |

  Рет қаралды 46,507

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

16 күн бұрын

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 514
@marchm
@marchm 14 күн бұрын
ነቢዩ መሀመድ 55" አመታቸው አደለም በ63አመታቸውነውየሞቱት ፊዳከአቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ አቱ ያአዛኖች አዛኝ
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 14 күн бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደልነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል❤ እደዚህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 😢 ፈጣሪ ያበርታህ ከሚወዱት ሰው መለየትከባድነው😢😢😢😢😢
@Helenutub
@Helenutub 14 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኧረ ያንተስ ልዩነው የኔጌታ ኡሁሁሁሁሁ እዳተ አይነት ሰው የሆነ ሰው ነው የናፈቀን ያብዛልን😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@MartagetachewMekasha
@MartagetachewMekasha 14 күн бұрын
ለምንድነው ግን እውነተኛ ፍቅር አይበረክትም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እህቱ ጀግና ነሽ ❤
@salamsalama9591
@salamsalama9591 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንደዚህ ሁነህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ተመስገን❤❤❤❤❤❤
@saida4736
@saida4736 14 күн бұрын
ሥለ ክርስቶሥ አላውቅም ሥለ እረሡል ሡለላሁ አለይሂ ወሠላም ግን አውቃለሁ 55አመታቸው አይደለም
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 14 күн бұрын
ነብዩ በ 63 አመታቸው ነው ያለፉት ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤
@alemyoso2807
@alemyoso2807 14 күн бұрын
እኔዴ ጓደኛዋ ግን አያስብም እንዴ ወኔድሟ እንዲህ ያለ አደጋ ደርሶበት እንዴት አረጋ ነው ለሱ ጊዜ አልሰጠችኝም ብሎ የመለየት ።ልብ ይስጥህ እንደዚች ያለች ሴት አታገኝም ይሄ የእሷስብእና ነው። አስብበት በጛላ ዋጋ ያስከፍልሀል። እህቴ ተባረኪ
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 14 күн бұрын
አይአንተልጅከባድነው፡ከሚወዱትጋር፡መለየት,ደሞ፡እስልምናን፡አላህይወፍቅህ፡ሁሉምነፍስሞትን፡ቀማሽናት፡አንዱበአንዱ፡መፈተን፡የአላህውሳኔነው፡😭😭😭
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k 14 күн бұрын
ጥሩ ሳይካትሪስት ልጠቁምህ መምህር ተስፋዬ አበራ ይባላል ምንም ክፍያ የለውም አድራሻውን እሰጥሀለሁ ወይንም ዩቱብ ላይ ታገኘዋለህ!
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Күн бұрын
አጀቴን የበላዉ ታሪክ እወነተኛ ፍቅር ተሽሎህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ያበርታህ እህት የናት ምትክ ናት አምላክ ለሷ የተሻለዉን ይስጣት ምርጥ እህት
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 14 күн бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃ ፍቅረኛህንም ነፍሷን ባፀደ ገነት ያኑረው መልካም እህት ነሽ ተባረኪ ትርታ ሚዲያዎች ተባረኩ በርቱ❤❤❤
@user-xu8ix4kp2e
@user-xu8ix4kp2e Күн бұрын
በአሁን ሰዓት እንዲህ አይነት አፍቃሪ አይገኝም ሴቱም ወንድም ጥቅመኞ ብቻ ።ለማንኞውምእንዳንተ አይነቱን አፍቃሪ ያብዛልን።❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 14 күн бұрын
እኔ እንደዚህ ልጅ አፍቃሪ ከልብ ነዉ የገረመኝ ፊልምም ላይ የትም አላየሁም ዋዉ❤❤❤❤አላህ ፅናቱን ይስጥህ በቃ ወንድሜ ከሞት ማንም አይቀርም እና ጠንካራ ሁን አይዞህ ሁሉም ላይ ይከሰታል ሂወት ይቀጥላል በርታ በናትህ ቢከብድም ጠንካራ ሁን ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 14 күн бұрын
ይሄንን ጀግና እባካችሁን 10ሺ እናስገባዉ አመሰግናለሁ::
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ተመስገን አምላኬ አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጀግና ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ
@madinaandris775
@madinaandris775 14 күн бұрын
ወድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ የበቀደሙ እደዛሁነህ ማየት አልቻልኩም ነበር እያለቀስኩ አይዞህ ሂወት ይቀጥላል የነብዩ ሙሀመድ እድሜቸው በ63 አመታቸው ነው የሞቱት አልሀምዱሊላ እ
@user-yl2zv3gv3z
@user-yl2zv3gv3z 14 күн бұрын
ወንድሜ ምንአይነት ስብእና ነው እግዛብሄር አድሎሃል ያንተ የሚመስል ታሪክ ያለኝ ነኝ ቁስሌን ነው የነካሀው በጣም አልቅሻለሁ እንዳንተ አይነት አፍቃሪ በእጅ የሚቆጠሩ ናቸው እና እግዛብሄር ሙሉ ጤና እንዲሰጥህ እመኛለሁ እህትህን ደግ እግዛብሄር ውለታዋን ይክፋላት አይለያያችሁ የእህትህ ውለታ እንዳትረሳ በዙ ነገር አርጋለች የእህትህ ነገር አዳራ
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 14 күн бұрын
ተመስገን ይህ ልጅ ዳህና እግዚአብሔር ይመስገን ሲል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ ወንድም
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 14 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅር እና መዋደድ ያድለን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል።
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН