በፍቅረኞች ቀን ልናስለቅሳችሁ ነው! ይቅርታ! Qin Leboch (ቅን ልቦች) |

  Рет қаралды 130,677

Qin Liboch

Qin Liboch

2 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 86
@user-ku8en8uz1l
@user-ku8en8uz1l 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ቤተሰቦቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 2 жыл бұрын
ምን ያሰለቅሳልህ ሰንት የሚያሰለቅሰን አለ እባካችሁ ኮመንቶች ለሳኡዲ እሰረኞች ፈትህ የማይጠይቁ አትዪ ድሰላይክ አርጉ
@umu4052
@umu4052 2 жыл бұрын
ትክክክል የአላህ በቃ ይበለን
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
የዝሙት ቀን እጅ የፍቅር የሚባል የለም ባህላችን አታርክሱ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 2 жыл бұрын
የዝሙት የሚባል ቀን አለዴ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
@@user-uv9pi4tn3f ቃሉን ቀየሩት እጅ አወ የዝሙት ቀን ነው
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 2 жыл бұрын
@@hbetamendalw9023 የኔ ጥያቄ ቀን አለደ ነው. እሱማ. የፍቅር ቀን ተብሎ ስራው ሌላ ነው. የውጭ ባህል እያመጡ.
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
@@user-uv9pi4tn3f አወ አለ አልኩሽ እኮ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ስት እሚያስለቅሰን አለብለን ይሄ የውሸት ምኑ ያስለቅሳል ሆሆሆሆ 😄😄😄😄😄
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔ አልኮምትም የኔንም አብረሺ ኮምተሺልኛል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
@@user-ty4zj6gq3m 😄😄😄😄😄ያጂሉናል
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
@@user-xu9ve6kx4q ቀላል ሥት የሚያሥለቅሥ መልቶ በይነይ ደምርኚ በቅንነት ውዴ
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 2 жыл бұрын
ኢኮ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
ፍቅር አገባሽም ማለት ነው 😂😂😂😂 ይሻልሻል አሞ ከሟላቀቅ አሥቀድሞ መጠቀቅ😂😍
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ወዉየሚገርም ነው ጉበዞች የሚደነቁ ነው በርቱ👍👏
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደስታም ለቅሶም ተምታቶብኛል ፍትህ በስደት ለሚሰቃዩ😭😭
@gsg9250
@gsg9250 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን ።።።።??????😭😭😭😭😭
@Mastewal12893
@Mastewal12893 2 жыл бұрын
መቋረጥ የሌለበት ፕሮግራም ነበር በእውነት ፍፄ
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 жыл бұрын
Hallu በሰላም ነው የጣፈሹው የእኔ ምርጥ❤❤❤❤ስለየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@fretmedawow4821
@fretmedawow4821 2 жыл бұрын
ለእኛ ለኢትዮጵይ እይፍቀድም ፍትህ ፍትህ ሳውዲ ላሉት ለሀገራ ለኢትዮጵያ ስላም ቤተስብ እንሁን ሁላቹም
@amirabeshir4255
@amirabeshir4255 2 жыл бұрын
Eee3t
@user-jl8zi8tj6u
@user-jl8zi8tj6u 2 жыл бұрын
ትክክል እኛን ባላታይን አይመለከተንም የእኛ የፍቅር ቀን በቀራንዮ የተከፈለልን የእለተ አርብ የክርስቶስ ሞት እና ለእኛ የተከፈለልን የፍቅር ጥግ ነው ለእኛ የፍቅር ቀን ።
@mekdes2690
@mekdes2690 2 жыл бұрын
ከየት መጣ እዴት መጣ ብለን ማየት አለብን ይሄ ለኛ ለኢትዮጵያ ኖች አይፈቀድም የዝሙት ነው ታሪክ ስሙ
@eneyebabel8960
@eneyebabel8960 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች በርቱ
@rebekatesfay3601
@rebekatesfay3601 2 жыл бұрын
oh my God , Fise you are amazing. and the Actors are outstanding. blessings to you all
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit 2 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ እርዕሱን አይቶ የደነገጠ😢
@lishanseme8948
@lishanseme8948 2 жыл бұрын
ባህላችንን አታጥፍት ልጆቹን ከባህላቸው እታውጧቸው የውጪ ባህል አገራችንን እያጠፍ ነው
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች ይጅምር የሚል ላይክ
@fretmedawow4821
@fretmedawow4821 2 жыл бұрын
ቤተስብ ....
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
ግሩም ነው 👍👌
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ዋዉ እፁብ ድንቅ ነው ተባረኩ
@user-om9py5yv2e
@user-om9py5yv2e 2 жыл бұрын
ያምራል በጣም
@mimilove321
@mimilove321 2 жыл бұрын
ያምራል በጣም ክክክክክክ ፈታ ብያለው
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ሁሉም ጎበዞች ናቸው ደስ ይላሉ ያምራሉ ደ ፍፁሜ ግጥሙ ግጥሙ ግጥሙ አንደኛ ፐ ፐ ፐ
@tameratmengiste7418
@tameratmengiste7418 2 жыл бұрын
ማርያምን ላይክ ያንሳል ብችል 10000 ላይክ ብሰጥ ደስ ይለኛል
@asterabebaw1332
@asterabebaw1332 2 жыл бұрын
ስንት የሚያስለቅስ አለ እሔምን ያስለቅሳል😂😂 እሒሁሉ ታሪክ ሰላም ላጣነባት ለኢትዮጵያ ላአገራችን ቢሆን ደስ ይል ነበር
@heliyoutube7282
@heliyoutube7282 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺አሚገርም ፕሮግራም🥺🥺💝💝💝
@temesgenkoboto1531
@temesgenkoboto1531 2 жыл бұрын
tebarkulgn betame wodachiwalew mahalet, fitse,alex,lelochime yetsatfachihu
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 2 жыл бұрын
አብሽር ለቅሦው የተለመደ ሆኖል ያለእቅድ ማልቀስ እፍፍፍፍፍፍፍ ፌትህ ለሠኡዲ ዝደተኞች እዴሁም ባገር ውስጥ ለሚሠቃዩት ንፁሀን ያኢላሂ ነስርህን እንሻለን ያረብ
@Lguama
@Lguama 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለድራማ ማልቀስ ተውን አልሰማህም
@CinemaEthiopia19
@CinemaEthiopia19 2 жыл бұрын
ግንንንንንንንንን ፍትህ ለስረኞች ብጠይቁ ችግር አለው ለወገን በጀርሱ ቸግር አለው ከሳቅ ከጫወታ ውጭ እናትን ሌላ ጣጣ ውስጥ አገቡም በቃ???? አገር ሲሰቃይ ድምፅ ስኮኑ ሰምቼ አላውቅም ለምን
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
ወይ ሥጥቅ ወራግን ዋው ችልቶ ብሎ ዝሞ 😍
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 жыл бұрын
Wow👏👏👏
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
አረ ፍፄ ፍትህ ጠይቅልን እስኪ እኛ ባሁን ሰአት ስት የሚያሥለቅሰን ነገር ሞልቶል ያረቢ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zed1509
@zed1509 2 жыл бұрын
ፍፄ ግን ለምንድን ነው በየስደቱ ለሚሰቃዩት ድምፅ የማትሆኑት ? ችግር የለውም ያስተዛዝበናል💔መጥፎም ቀን እዳለ ጥሩ ቀን አለ😥
@naimakamil6640
@naimakamil6640 2 жыл бұрын
ፍትህ በስር ለሚሟቅቁት እህት ውድሞች እናቶች አባቶች እንዲሁም ለጋ ህፆናቶች አረ እስከመቼ ይሁን ይህ ሰቆቀን ሚያበቃው መቼ ይሁን
@dhfuggfjh7777
@dhfuggfjh7777 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህ ለእስርኛች እባካችሁ ድርሱልን😭😭😭
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ክክክክክ ፋክቱር ያለኝ እብድ ነኝ አላለችም ክክክክክ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@shafibeshir8258
@shafibeshir8258 2 жыл бұрын
ወይ አታምር ወይእሷ ወይ ንግግሯ አያምር
@kalkidanmulatu9433
@kalkidanmulatu9433 2 жыл бұрын
ፍፄ ግን ለምንድነው ይሀን ፕሮግራም ማትጀምሩት እባክህን አሪፍ ፕሮግራም ነበር
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 2 жыл бұрын
ምድነው ቅን ልቦች አዲስ ነገር አጥታችው ነው እንደቡና የምታስደጋግሙን
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 2 жыл бұрын
የፍቅር ቅን ማለት የውንድና የሴት ግንኙነት ነው ያለው እሱማ የወሲብ ቀን ቢባል ይሻላል🤔
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
ስንት የሚያስመቅስ ችግር አለብን እሊቅ ድምጽ ሁኑን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በርሀብ በብርድ በቅማል ተሳቃዩብን ታመሙብን ፍትህ ፍትህ ያለ አንዳች ጥፍት አመት ሁለት አመት በአንዲት ልብስ በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ኪስ ለብሰው ፍትህ ለወንድሞቻችን
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 жыл бұрын
ሆ😭😭👍😂☝️
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Is it in Ethiopia or out of Ethiopia .???
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Fetsa lmene yemalda kokobochen ajmerlnme?
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህሆ ለእሥረኞች ሣኡዲ ላሉ ሀበሾች ፍትህህህህ
@edanedan3683
@edanedan3683 2 жыл бұрын
ኩአክብት ቀጥፊዬ ምንድነው እሱሱሱሱሱኡ 😂😂😂😂 አትቀልዱ ፉትህ ለሚሰቃዩት በሳውዲ ላሉት ድምፃችን እናሰማለን
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
ያየነውን ቪዲወ ድጋሜ ከመልቀቅ ለምንድነው ግን ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ የማትሉት አርቲስቶች ኩላሊታችሁ ፊል ሲደርግብቻነው የአረብ ሀገር ሠዎች ትዝየምንላችሁ---!!!
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 жыл бұрын
Wyine fisee temelis naaa indegenaa ihen melisu😢😢
@Azebtadesse6090
@Azebtadesse6090 2 жыл бұрын
ምናለ በመሃል በመሃል ወንዶቹንስ ብታነፋርቋቸው
@melkamgiwenawit9087
@melkamgiwenawit9087 2 жыл бұрын
Ene malet yihew ney bezu hogne bezu yatahu yihew enen gelstewgnal men waga alew yeareb ager ebd meteriaye hone
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 2 жыл бұрын
ቆይ ፍፁም የት ነዉ
@user-ii4qt7dz6o
@user-ii4qt7dz6o 2 жыл бұрын
ሚሥኪንንን
@user-gl3yi8sz5o
@user-gl3yi8sz5o 2 жыл бұрын
ይቅርታ ጨው ጎሎታል ውሃ ውሃ አለኝ
@user-ii4qt7dz6o
@user-ii4qt7dz6o 2 жыл бұрын
እብዲ ነኝ😭😭😭😭
@dhfuggfjh7777
@dhfuggfjh7777 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእስርኛች
@sayedahmada5390
@sayedahmada5390 2 жыл бұрын
😭😭💘💘💘😭😭🖤🖤
@Madin969
@Madin969 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዶቸ
@sesuabate7693
@sesuabate7693 2 жыл бұрын
በሳዉዲ እስር ቤት እያለቁ ላሉት ወገኖች ድምፅ ሁኑ ባካቹ
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
ያለ ፕሮግራም አላለቅሽምክክክክክክክክ
@MA-dg3vc
@MA-dg3vc 11 ай бұрын
እውነትም እብዲ
@eneyebabel8960
@eneyebabel8960 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
አይረሴዎች የማለዳ ኳከብ ፈርጦች
@woiynshettekile3401
@woiynshettekile3401 2 жыл бұрын
Erisu yasdegexu
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው
@user-xs1ws4tl6d
@user-xs1ws4tl6d 2 жыл бұрын
እንዴ ሁላቸዉም ሆድ ብሷቸዋን
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 2 жыл бұрын
ኮሜት 1ኛ ነኝ ልበል 😌
@emanjohar1231
@emanjohar1231 2 жыл бұрын
ማናው እንዳኔ ያላቃሳው ወላሂ እኔ እውናት ናው ያማሳላኝ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 8 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Yemaleda kokeboch : YouTube ላይ ያልተለቀቁ Part 3
11:47
Bogas Studio
Рет қаралды 128 М.
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,3 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,7 МЛН