No video

በቃሬዛ ተሸክመው ነው ያስገቡኝ ፣ እጅግ አስገራሚው የአምባሳደር ዘማሪ ጆይስ የህይወት ገፅ ፣

  Рет қаралды 8,795

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19c...
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 52
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 4 ай бұрын
What a beautiful worship amazing be blessed both ❤
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 4 ай бұрын
አስር አመት በሙሉ የተቃኘ ድምፅ እንዲሰጠኝ አብዝቼ ፀልያለዉ ምነው ጌታ እየሱስ እንዳመልክህ ነዉ ለስምህ ታላቅነት ልዘምርልህ ነዉ አንተም የልቤን ታዉቃለህ እባክህ አባቴ ስማኝ ስለሰማህኝም አመሰግናለዉ አሜን።ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፀልዩልኝ የጌታ ባሪያዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mesretwolde2924
@mesretwolde2924 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏❤❤❤❤❤❤❤
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 4 ай бұрын
I love Joice
@fghkdfhjk685
@fghkdfhjk685 4 ай бұрын
amen ❤🙌🙌🙌
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏🏾 be blessed 😇 mom I wish you speedy recovery ❤️‍🩹
@birhanuhankara4817
@birhanuhankara4817 4 ай бұрын
Yezh lij sim,gen,sisay new endet keyere
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 4 ай бұрын
የጆይስ እናት አንቺ እድለኛ ነሽ ይኔን የመሰለ የጌታ ባሪያ አሳድገሻልና ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ፡፡ እኔ በዚህ አልታደልኩም እናቴ ጌታን እንድታውቅ ጸልዩልኝ፡፡
@AbelMikatu
@AbelMikatu 4 ай бұрын
ፓስተር ካሳሁን ከልጅነቴ ጀምሬ ባንተ መዝሙሮች ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር አፅናንቶኛል ይህ ሾው በጣም አስተማሪ አበረታታች ነው ግን ደግሞ የምልህ ነገር ሰዎች ለምስክርነት ሲመጡ ኢንተርቪው ስታደርጋቸው ብዙውን አንተ ነህ የምትናገረው ጠቃሚ ነገር ነው ምትናገረው ቢሆንም ብትሰማቸው መልካም ነው እላለሁ ተባረክ።
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አቤል:: ይህንን አስተያየት ተደጋግሞ ተነግሮታል:: እንግዶቹን ጠይቆ የራሱን አስተያየት እና አዋቂ ነው ሊያሰኘው የሚችለውንነገር ሁሉ ሲያወራ ግዜውን ይጨርሰዋል:: አንዳንዴ ደግሞ ፉክክር ይመስል እንግዳው ሲዘምር ቀጥሎ እርሱም የሚዘምረው ነገር ግርም ይለኛል:: ይህ የሾው ፕሮግራምአቀራረብን ያለማወቅና ትንሽም ይይልተገራ እኔእበልጥ የሚል ግለኝነት ያለበት ባህሪምነው:: ለመስተካከል ከሱ የቀደሙ በሚዲያ አገልግሎት ጥሩ / ውጤታማ ክእሆኑት መማር ይቻላል:: ለምሳሌ ከትእግስት እጅጉ-የኒቆዲሞስ ሾው አገልግሎት ብዙ ብዙ መማር ይቻላል::
@user-eh9qg6yl6j
@user-eh9qg6yl6j 4 ай бұрын
tebark enatem tefeweslk be eyesusm
@Andualem25
@Andualem25 4 ай бұрын
Tebarek Kasish
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
እናቶች ሁሌም የአለም ጅግና ናቸው ትውልድ አትራፊ ናቸውና እግዚአብሔር ዘላለማቸውን ይባርከው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመስግናለን።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ,የሚያንጽ, መልካም,አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@lovelovertube507
@lovelovertube507 4 ай бұрын
Pastor tsega yibzalih girum dimts iko new yaleh stay blessed 🙏 singer joy sitzemr hulem ergatak yigermegnal be amilko semay tadersalek yihe tesito ayiwesedibk stay blessed ❤
@roziroza3655
@roziroza3655 4 ай бұрын
ዋውውው ደስ ሲል አምልኮ በሊሊ መዝሙር የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርካቹ ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 4 ай бұрын
God bless you blessed 🙏
@yirgalemghebrekidan8187
@yirgalemghebrekidan8187 4 ай бұрын
God bless you guys
@asnakechgebremaskel9917
@asnakechgebremaskel9917 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER JOYCE SISAY AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 4 ай бұрын
እግዚአብሄር እኮ እንደ ስሙ ምን ይከፈለዋል ወንድሞቼ እኔም ለናንተ እህት ስለሆንኩ በጣም እድለኛ ነኝ ይህን እድል ጌታ ስለሰጠኝ ስሙ ከዘላለም አለም ❤❤❤❤❤ክበርልኝ ዉድድድድድ እየሱስዬ የኔ ውብ አባትም አምላክም ነህ❤❤❤❤
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 4 ай бұрын
ለዘለዓለም ክበርልን ዉድድድድድ እየሱስዬ የኛ ዉብ አባትና አምላካችን ነህ ሌላ የለሽም?
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 4 ай бұрын
@@MesfinTadesse-jq7el ምን ማለት ነው መስፍን ሌላ የለሽም ማለት
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 4 ай бұрын
@@jerryaboye7200 ጄሪዬ አሳቅሺኝ ግልጽ እኮ ነዉ ከዚህ በላይ ቃል እስኪያጥርሽ ድረስ የምስጋና ዶፍ አታወርጂም እንዴ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 4 ай бұрын
@@MesfinTadesse-jq7elወዬ መስፍን እሺ መጀመሪያ ላይ አልገባኝም ነበርና መልሼ ጠየኩህ ይቅርታ ወንድሜ
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 4 ай бұрын
@@jerryaboye7200 ተባረኪ
@user-lr7mx8mk8b
@user-lr7mx8mk8b 4 ай бұрын
አሜን አሜን በጌታ ስም ሁለታቹም ተባረኩ በብዙ ፀጋ 🎉🎉🎉🎉
@mimibekele6979
@mimibekele6979 4 ай бұрын
ጆዬስ ተባረክ በቡዙ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤ፓስተር ካስሽ ተባረክ በቡዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserethariso8132
@meserethariso8132 4 ай бұрын
ፓስቴርዬዬ ጌታ ዘመናቹዉን ይባረክ በጣም ነው ደስ ምትሉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ🙏🙏🙏🙏
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 4 ай бұрын
በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ጌታ አብዝተ ይባርክህ ግን እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ዘማሪ ቃለአብን የሚመስለኝ
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 4 ай бұрын
Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeeeeen 🙏👏🙏❣💞💓💗tebarku
@user-yb3zd8sj7i
@user-yb3zd8sj7i 4 ай бұрын
አሜንንንንንንንን ጌታ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ❤❤❤❤❤❤
@elilhagos9952
@elilhagos9952 4 ай бұрын
Wow very impressive testimony about his mum, May she recover fast.
@zed8788
@zed8788 4 ай бұрын
አሜን ኸረ አለ ጌታ እየሱስ አለ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Halelueya Egzabher Yebarkacew Tebareku
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 4 ай бұрын
እድል እንግዶች እንዲናገሩ እድል ይሰጣቸው እሺ ፓስተርዬ
@wizsimon3830
@wizsimon3830 4 ай бұрын
fitare yebarekhe singer wondime des ymel taega belayehelaye enedale yetawekale
@messikarem2989
@messikarem2989 4 ай бұрын
ተባረኩኩኩኩኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 4 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ተባረኩ
@ethioaddis1906
@ethioaddis1906 4 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋዉ ይብዛላችዉ
@nebinoh
@nebinoh 4 ай бұрын
Tebareku❤❤❤❤❤
@sakhratalquds2666
@sakhratalquds2666 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?
@Bro-jl3ft
@Bro-jl3ft 4 ай бұрын
አንባሳደር ማለት አልገባኝም?
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 4 ай бұрын
ፓስተር አንተ ትንሽ ቀደም ስትልባቸው እየታዘብኩ ነው ፡፡“ ፤ ለመስማት መቅረብ ከሰነፎች መሥዋዕት ይበልጣልና ” - መክብብ 5፥1
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 4 ай бұрын
የአባቴ ብሩካን ሰብስክራይብ እንደራረግ❤❤❤
@Ethiopipian
@Ethiopipian 4 ай бұрын
AmenemAmenemAmen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤🎸🎸📖📖📖📖📖📚📚📚📚🎉🎉🎉🎉🎉✅️✅️💯💯💯💯💯🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 4 ай бұрын
ጆይሰ የሰርግ ቤት ዘፋኝ ነበርክ ዊነር ሰትመጣ ጀምሮ አሰመላኪ ነበርክ ለምን አጉል ትህትና ታበዛለህ? የተወሰነ ግሩፕ ተቧድኖ ህዝብን በአገልጋይነት ሰበብ ይበዘብዛሉ የእዉነት ለህዝብ ለእግዚአብሔር ሰራ ቆማችኋል? ከሆነ ጥሩ ግን አትምሰሉ ም።
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 4 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 48 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 303 М.
አትሌቷ ለነብዩ ዋንጫ ሰጠችው #testimony |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
26:27
ሚስጥራችሁን ለማንም አትናገሩ| Hide your secrets
32:20
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 16 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 4 МЛН