ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ተፈራ | Tamagne Show

  Рет қаралды 123,747

Tamagne Show

Tamagne Show

8 ай бұрын

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ተፈራ | Tamagne Show
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ / tamagnemedia1
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ / @tamagnebeyene

Пікірлер: 123
@matyasdesta77
@matyasdesta77 7 ай бұрын
ታማኝዬ ይህን ባየሁት ቁጥር ውስጤ የሚሰማኝ ስሜት ውስጤን ከራሴ እስከእግር ጥፍሬ የሚወረኝ ነገር የሚሰማኝ ኢትዮጲያውንነት ኩራት ወደር የለውም . ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 7 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ። የኢትዮጵያን ቁርጥ ቀን ልጆችዋን እንድናስታውሳቸው በማድረግህ ምስጋና ይገባሃል ።ይህንንና ሌሎችንም ምርጥ የኢትዮጵያን ታሪክ የአሁኑ ትውልድ እንዳያውቅ ታደርገዋልና እባካችሁ በተቻለ መጠን ለትውልዱ መተረኩን ቀጥሉበት።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 ай бұрын
ተባረክ ታማኝ እንዲህ ያሉ የሀገር ፍቅር ስላሳየህን ክብር ጤና እንመኛል
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 7 ай бұрын
እነኚህ የኢትዮጵያ እውነተኛ ጀግኞች ዘራቸው ይባረክ !!! እግዚአብሔር ሆይ እባክህን የቀደመውን ፍቅራችንንና አንድነታችንን መልስልን።
@bekeledemsse9753
@bekeledemsse9753 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስየሚል ታሪክ ነው እናመሰግንሀለን። ❤❤❤ሌላም ታሪኮች ብታቀርብልን??
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 8 ай бұрын
. ስላም ታማኝ እናመሰግናለን የዚያን ጊዜ የነበረ ትንቀንቅ አስታወሰህ በማቅረብህ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ታማኝዬ👏🏽👏🏽 ክብር ለጀግኖቻችን!! ሌላም ሌላም ጀባ በለን እባክህ🙏🏾
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 8 ай бұрын
ዋጋ ተከፍሎልናል ክብር ለጀግኖቻችን❤
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 8 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብርን እንስጥ!!!
@zewedugemeda3738
@zewedugemeda3738 8 ай бұрын
እይ ታማኝ እቀራረብ እነባበብ ስው እእምሮ ውስጥ እንዲቀር የኢትዮጵያን የቁርጥ ቀንልጅ ስላቀረብክልን ለእዲሱ ትውልድ ሀገር ጀግነት መስዋእትነትን እንድንማር እርከን ክብር ይስጥህ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ተባረክ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 8 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ባለውለታዎች ሁሉ ክብርና ሞገስ የሆንከው ታማኝ በየነ ምስጋናችን ይድረስህ። ታሪክ ዘካሪ ብቻ ሳትሆን ፣የታላቋ ኢትዮጵያ ዋና የታሪክ ማእዘን በመሆንህ እንኮራብሃለን።
@birukassefa4348
@birukassefa4348 8 ай бұрын
Thank you General Tefera and all of the peolples who participate on defending our beloved country.......
@bickim5224
@bickim5224 8 ай бұрын
Thank you Tamagn for this program! Specially Bergede General Tefera Legesse and all Our Hero’s won’t be forgotten or going unnoticed! There History will be told generations to come Thank you and we appreciate our Heroes! I’m also a veteran’s Family My Father was a hero in Somalian war ! My grandfather and great grandfather in Italian war, My uncle in Congo war ! So this Hero’s will be always in our hearts and in Ethiopian History Book. We salute you all 🙏🏾💪🏾
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 ай бұрын
በነገራችን ላይ የነጋሽ ተፈራ የለገሰ ተፈራ አባት ቤተሰብ ቤት ግንብ ነበር የሚለየን ጎረቤት ነበርን 🙏ብራጋዴር ለገሰ ተፈራ ሲገባ አቀባበል ሲደረግለት ትዝ ይለኛል በተስቦቹ ቤት ጎረቤት ሰፈር ሳይቀር ነበር የነቀነቀው ልጅ ብሆንም አረሳም 🙏ይገርማል ጀግና ታሪኩ አይሞትም ታማኙ ሳከብርህ ታሪክህን ሀገርህን ወዳጅ 🙏እግዚአብሔር ይርዳን 💚💛❤️🙏🙏
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 8 ай бұрын
ለም ሆቴል
@maberomenze2392
@maberomenze2392 8 ай бұрын
​@@tesfaldetaklilu7726ላምበረት።
@animalsreaction8381
@animalsreaction8381 6 ай бұрын
ልም ሆቴል ጋር ነው ቤቱ እንዴ? ለምን ለም ሆቴል አልክ?​@@tesfaldetaklilu7726
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to naked farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@abiotandarge7518
@abiotandarge7518 8 ай бұрын
WOW !!!!Tamagnachin kebrelen 💚💛❤💚💛❤
@minilikshumete2430
@minilikshumete2430 8 ай бұрын
we always always always proud of our heroes 💪💪💪 we would never forget our heroes .💪🦾
@paoloszewdie-vb6vs
@paoloszewdie-vb6vs 8 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ሲሰጥ እንደማየት ምን ነገር ያስደስታል? ለሃገራችን ኢትዮጵያ እና ለሕዝቧ ክብር አካላቸውን፣ዕድሜአቸውን ሕይወታቸውንም እንዲሁ መስዋዕት በማድረግ ለተለዩን የክብር መታሰብያ በማድረግ ፤ በሕይወት ያሉትንም ደግሞ በመደገፍ እና አክብሮት በመስጠት የሁላችንንም ዕዳ እየከፈለልን ላለው ታማኝ በየነ አክብሮቴ ጥልቅ ነው። እግዚአብሔር ያክብርህ ! " በጦር ሜዳ ብቻዬን እንዳልሆንኩ አውቃለሁ "
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@paoloszewdie-vb6vs
@paoloszewdie-vb6vs Ай бұрын
​. No need of blaming groups or ethnics here. In general our country needs leaders who devoted to serve the people.
@Bogalastbogalast21
@Bogalastbogalast21 8 ай бұрын
እንደዛ ድንቅ የነበረ የሀገር ፍቅር ዛሬ እድሜ ለብሄር ፖለቲካ ጠፍቷል። እግዜር ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን።
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 7 ай бұрын
ውድ ወንድሜ ታማኝ እንወድሃለን ።
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 6 ай бұрын
አንድ ስንሆን ምን እንደምናደርግ ይህ ትልቅ ማሳያ ነዉ። ታማኝ አንተን ሳይ ክብር ይሰማኛል። እግዚአብሔር ያከበረህ፣ ሰዉ አክባሪ ክብር ለሚገባው ክብርን የምት ሰጥ ታላቅ ሙያተኛ ነህና እናመሠግናለን🙏
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 7 ай бұрын
Respect. በጣም ያምርብሀል። ስማቸዉ ያልተጠቀሱ ጀግኖች እንዳይቀሩ።
@tonigaga272
@tonigaga272 7 ай бұрын
ዋዉ በልሻ አማን ጥሩ ስራ❤
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 8 ай бұрын
አይቀርም ወደፊት ትውልድ ሀውልት ይሠራላቸዋል ታማኝ እናመሠግናለን
@rasalmaz5740
@rasalmaz5740 8 ай бұрын
ወንድ የወንድ አገር ኢትዮጵያ የጀግኖች አገር
@Kachaho
@Kachaho 8 ай бұрын
ደግም ደግሜ ባየዉ የማልሰለቸዉ ቪዲዩ
@user-oz4kp3gs8s
@user-oz4kp3gs8s 8 ай бұрын
ክብር ለጀግኖቻችንና ለቀድሞው ለኢትዮጵያ ለጦር ኃይሎች!
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 8 ай бұрын
My Allah bless our country Ethiopia and its people and African
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 7 ай бұрын
🇪🇹🙏🇪🇹 ኢትዮጵያችን የቆመችው በወንድሞቻችንና በእህቶቻችን ደም ነው። ዛሬም አንድ ሆነን በዘር መከፋፈሉን አቁመን ሀገራችንን ልንጠብቃት ይገባል ሀገር ከሌለ ዘርም ሀይማኖትም የለም ቅድሚያ ለሀገራችን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 8 ай бұрын
Thanks! Sumalians for your favor to let General Legesse to see his beloved Country! Hey , forgiveness is one of the Character of heroes!
@enathagere1270
@enathagere1270 7 ай бұрын
ከምር አስለቀሰኝ😢
@OeDop
@OeDop 7 ай бұрын
ደግና 🐅🐅🐅🐅🐅❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@berhanugetahun1948
@berhanugetahun1948 3 ай бұрын
A great versatility.
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 7 ай бұрын
እንደነኝህ አይነት እውነተኛ ብቃት ያላቸው ጀግኖች ኢትዮጵያ ነበሯት
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 ай бұрын
እንድህ አልቀው ይሰጡንን ሀገር የማንም ለሀጫም አዲስ ገቢ እብድ ሁሉ እየመጣ እየሄደ ይጫወትብናል 😭😭😭😭ምድረ ሰገጠ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
Betam😢
@oromia4k417
@oromia4k417 8 ай бұрын
እነሱ ከደቡብ ሱዳን ነው መጡት 😅
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@yeyuhudaanbess119
@yeyuhudaanbess119 8 ай бұрын
እናትና አባትህ ስም ማዉጣጥ ያውቃሉ ባለ ብዙ ፈርጡን ታማኝ አሉ
@mitikutadesse2648
@mitikutadesse2648 4 ай бұрын
amesgnalehu Tamang ,alkishalhu bdesta,yihe biketil minale
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 7 ай бұрын
Tamagn, I love you for all your factual and touching history. ❤❤❤❤
@BelayneshSyum-nu2sv
@BelayneshSyum-nu2sv 7 ай бұрын
ታርኩ ደሰ ይላል
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 7 ай бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን
@rasalmaz5740
@rasalmaz5740 8 ай бұрын
ታማኝ በየነ የሙስሊም የክርስታኑ አባት አዛኝ እሩሕ እሩሕ ሰው
@kassahunassefa5781
@kassahunassefa5781 8 ай бұрын
ይህን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት ወያኔ የሚባል ተገንጣይ ቡድን አፈረሰዉ😢
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 8 ай бұрын
It’s makes me emotional ❤❤
@kebedebilata1206
@kebedebilata1206 6 ай бұрын
Amazing wow
@Oihjjjnnnhvgffg
@Oihjjjnnnhvgffg 8 ай бұрын
አበሳው ትውልዲ ወርቃማው ዘመን
@alem8640
@alem8640 8 ай бұрын
Betam enameseginalen
@JulietDelta007
@JulietDelta007 8 ай бұрын
አይ ታማኝ በየነ?! አይ ያንተ ነገር?!
@user-xh6rv7hy2x
@user-xh6rv7hy2x 8 ай бұрын
One mane one hero oure worlead
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 8 ай бұрын
REST IN POWER General Legese Tefera!!! I salute to you sir...
@Quest7x
@Quest7x 7 ай бұрын
Thank you for being a public library for our country. Please, Tamagn, do not remain silent. Our people are killed and displaced, and this doesn't get attention both at home and abroad. Please return to your public advocacy in different ways, like making a documentary like you used to during TPLF and uniting the people behind a single cause. I understand your situation, but I don't think staying silent is an option. I know your heart is bleeding; your soft heart caused you to cry when you were alone. Please come out and unite us like you used to. Stay strong, restore yourself like an eagle for a new struggle, and let us defend our people. I have always loved and respected you.
@Lulaethiopie
@Lulaethiopie 8 ай бұрын
Menege ka araju ziyade bare yaterefene egna ne ye dire dawa hezebe ye Ethiopia serawite enamesegenalene🟩🟨🟥💪💪❤️🥰🥰🥰
@gtgt842
@gtgt842 6 ай бұрын
ኣምበሶች ግዜ
@FetuNuriAhmed
@FetuNuriAhmed 8 ай бұрын
Yehan yemimesel gegnoch baferach ager.fano yemibal yengeda lej tarikawi telat kehonew ke shabiya garr ager yemiyaferse beklowal
@mulukendese4363
@mulukendese4363 8 ай бұрын
እናንተ የሐገር ዎልታ ናችሁና ዘላለም ስማቸሁ ከፍ ብሎ ይጠራል።
@user-kq1ur2my7r
@user-kq1ur2my7r 3 ай бұрын
ithiopi❤
@SolomonAyeleLegese-
@SolomonAyeleLegese- 7 ай бұрын
❤❤❤
@teshigermekuryi6039
@teshigermekuryi6039 6 ай бұрын
ታማኝ ሥትተርከው አለቀሥኩ ሠውነቴን ወረረኝ የዚሕአይነት ሥሜት 1984 ወደጂጂጋ አየተጓዝኩ በአንድመኪናላይ የኢትዮጵያ ሠንደቅሣይ አልቅሼነበር ለምን ይሖን ??
@Mukamilgichoro
@Mukamilgichoro 6 ай бұрын
General bazabe petros our hero
@oromia4k417
@oromia4k417 8 ай бұрын
ለገሴ ተፈራ የወለጋ ልጅ ያገሬ ልጁ እሱኮ በሃር ዳር ወይም ጎንደር ውስጥ ከተወለደኮ ታርኩ ከዚ በላይ ጆሮችን የምደፉት ለማንኛውም ተሜ አመስግናሎ
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 7 ай бұрын
ያኔ በሚገባ ተከብረዋል ከወያኔ ጀምሮ ተረሱ እንጂ
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@user-il5pn3tm2i
@user-il5pn3tm2i 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. 7 ай бұрын
gud❤❤❤❤❤
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 7 ай бұрын
We Love You Temagn ❤❤ We will Remember In Our Heart Forever Our Heroes ✍️🏋️‍♀️🏋️‍♂️🏋️‍♀️🏋️‍♂️✊✊✊💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Abatochachin Ka italian Torinat Jemiro Eska Zare Diras Yekafelutin Waga Meresat Yelabatim Ahunim Ethiopiawn 1 Mahon Alabin Zeragninet Yiwudam ✍️ Lelochinm 1 Ba 1 Enditzakir Enteyikalen 🙏🙏
@user-ih2uk9gn8i
@user-ih2uk9gn8i 7 ай бұрын
ድሮ ጀግና ነበሩን ጠላት ሚያባሩ ድንበር ማያስነኩ አሁን ምንነክቶን ነው አባት እናት ወንድም እህት ሳንመረጥ በጅምላ በድሮን ምገድለው ማሠብ ተስኖን ነው ታድያ ምንነክቶን ነው
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 8 ай бұрын
ፊልቱን ተቆጣጥረዋል ከነገሌ ቦረና እስከ ፊልቱ 66ኪ /ሜትር ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሶማሊያ የገባችው እስከ ኦጎባ ድረስ ነው ከነገሌ ቦረና ኦጎባ 42ኪ/ሜትር ነው ሰርጎ ገቦች ነገሌ ቦረና ላይ ይፈነጩ ነበር ።የጀነራሉ ጀት የተመታው ፊልቱ ላይ ነው የጄቱን ስብርባሪ ወደ አ/አበባ ሲወሰድ አይቻለሁ ።
@tesfamekonnen8902
@tesfamekonnen8902 6 ай бұрын
Betam azignalehu begeneralu le11amet metase ena bemengist gideleshinet
@take9336
@take9336 7 ай бұрын
zare hagarechin Endezhie takefafile yerse berase torntime siblen siybalune siye Enba yankegnle Yenazihe Gaginoche liftachaw beknito yekre masilogne❤
@tesfayetechane7717
@tesfayetechane7717 7 ай бұрын
አይ ታማኝ እንዴት ያማረ ታሪክ ተረክክ የዘመኑ ጦር ሠራዊት ስለነበርኩ ዛሬ በደከመ ጉልበቴ የያኔውን ውሎዬን አስታውሼ አነባሁ ኢትዮጵያ ዛሬ በክፉ ልጆቿ ስትገደል ያኔ በመልካም ልጆቿ ከሞት ተርፋለች ታማኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሞት አይቀርም ታሪክ የሠራ እንዲህ በኩራት ይወሣል ያሉትን ፈጣሪ ይጠብቃቸው የሞቱትንም ነፍሣቸውን ፈጣሪ በአጸደገነት ያኑርልን
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 5 ай бұрын
ለኝህ ለተከበሩ የኢትዮጵያ ልጅ ለጀነራል ለገሰ ተፈራ መጪው ትውልድ መሀል አዲስ አበባ ላይ ሀውልት ያቆምላቸዋል።
@mussiemagna9059
@mussiemagna9059 6 ай бұрын
ኮሬነል በዛብ ፔጥሮስ ድምፅ እንውነው የቁርጥ ቀን ልጅ ተረስቶል መንግስት ምላሽ እንዲስጥ ድምፅ ሁኑን እባካቹ።
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 8 ай бұрын
General Zehadebare ! He didn’t know who are Ethiopians!!!
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 7 ай бұрын
አማራ ከዳር እስከዳር ኢትዮጵያን በባዶ እግሩ እየሮጠ አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ ያኖራት ሀገር ላይ ዛሬ አትኖርም ተብሎ የዘር ጭፍጨፋ እየተደረገበት ነው ሌሎችም ቤሄር ቤሄረሰቦች ለምን ሳይሉ ዝም ብለዋል ያሳዝናል😭😭😭
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@mekonnengirma134
@mekonnengirma134 2 ай бұрын
Endet denke new.enzihen gegnoch tarike masebe. tera film ayedelem bebebuzu millions jegenoch abatochachin deme new ezehe Ethiopia yedersrchew. Lewde Ethiopia gegenoche zelamawi keber yedersechew. Tewelde hoy, Ethiopian tebeke kegosa politics with wegen.
@mamemome8341
@mamemome8341 7 ай бұрын
ልማት የሚመጣው በግል፣ ቡድን እና መንግሰት ቅንና ሀቀኛ አሰተዋጽኦ ነው። ይህ ሲባል በመንግሰት ደረጃ ለሚከናወነው ትላልቅ ልማቶች በቅንነት፣ ቁጠባ፣ ከሙሰና በጸዳ መልኩ መከናወን አለበት። ሠራተኞችም ከሙሰና በጸዳ መልኩ ጥራት ያለው አገልግሎት መሰጠት አለባቸውን። በዚህ መልኩ ነው ፈጣን ልማት በማካሄድ ከድህነት መውጣት የሚቻለው።
@user-pz6uw1ff5c
@user-pz6uw1ff5c 7 ай бұрын
Gegnan makber Gegnan matter new
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 8 ай бұрын
That is only Jesus 🌈🌈🌈🌈🌈
@Nursefa-yc8rn
@Nursefa-yc8rn 8 ай бұрын
Geegnent yghannew,
@tafessegebeyehu9876
@tafessegebeyehu9876 7 ай бұрын
መልካም ጀግኖች ነበሩን አገሪቱ በጦር ተዋጊነት ግንባር ቀደም ነች ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ይህን በተለይ ለምን ቀረበ?ለጠ/ሚ ዶር አብይ ጥቆማ ለፋኖ በሚመሰል የሚያሳብቅ ይመሰላል ኧረ ጠንቀቅ ነው 32:33
@tbereket1380
@tbereket1380 7 ай бұрын
በዛብህ ያቀው ይሁን ወይጉድድድድድ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 7 ай бұрын
ሆየ ብየ እመጣለሁ ብልፅግና ን ለገድል ከኢትዮጵያ ላጠፋ !
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 6 ай бұрын
😂😂😂
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 7 ай бұрын
እነዚህን ዕንቁዎቻችንን ቦዘኔው ወ ያ ኔ የደርግ አላቸው ።ወይ አንቺ ሐገር ።
@getachewkibret2581
@getachewkibret2581 7 ай бұрын
ታማኝበየነወንድምታማኝልበልሕበጣምአመሰግንሐለሁይሕንንየኢትዮጲያጀግናስላከበርከውክብርይሰማህ
@retadiresReta
@retadiresReta 8 ай бұрын
Ante kahadi leba wusha dabilo
@YowhansIyasu
@YowhansIyasu 2 ай бұрын
Sepetunvzi
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 7 ай бұрын
ታላቋ ሶማሊያ 0 ታላቋ ትግራይ0 ታላቋ ኦሮሚም ውጤት ይኸውነው ከ0ያለፈ ውጤት መቸም አይመጣም ሌላውን ገፍቶ ታላቅ እሆናለሁ ማለት ቂልነት እንጂ አዋቂነት አይደለም
@user-nq6ec6pj1s
@user-nq6ec6pj1s 8 ай бұрын
ጃግኖች ናባሩ ባፊት ዛሬማ ላሱዳን ማሬት ሳጡ
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 7 ай бұрын
Adgi
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 8 ай бұрын
እኝህን የመሰሉ ጀግኖች ሳናወድሳቸው ሀውልት ሳናቆምላቸው ሳንዘክራቸው መቆየታችን ያሳዝናል አጽማቸው ይውጋን ይህ ሁሉ የሆነው ከደርግ ጥላቻ አኳያ መጭው ትውልድ ስለሀገሩ አኩሪ ታሪክ እንዳያውቅ በመደረጉ የመጣ ነው፡አንድ በብሄር በሽታ የተለከፈ ሰው በጻፈው መጽሀፍ ግን ሀውልት አቁሞ ሲጨፍር ስው ሲያሳድድ ይኖራል።ሀገሪቱ ብትሆን ግን በጣም ክፉ ሀገር ነች ክብሯ ሳይነካ እንደ ሀገር በኩራት ያቆሟትን ጀግኖች የዘነጋች የክፉ ክፉ ሀገር።ዛሬ ግን እሷን እያልን እያለቅን ነው።እሷ ግን ትዝ አንላትም።ያሳዝናል።እናንተ ዘመን የማይሽራችሁ ጀግኖች ሁሌም በልባችን ሀውልት አላችሁ።ታሪካችሁ ሲወሳ አጥንት ድረስ ዘልቆ ይነዝራል።እንኳን የናንተ ወገን ሆንኩ ያስብላል ነብሳችሁ በክብር ትረፍ።እናመሰግናለን።ክብር ይገባሀል ታማኝ።
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 8 ай бұрын
Ethiopia mingzem yetigabegnoch medihanit nech. Ebritegnawn ziyad Baren wagawn setechiw. Ethiopian yeneka yelawum bereka newuna eskemechereshaw dogi amed hone. Egizeabiger yimesgen!
@AbdaleMohmed
@AbdaleMohmed 3 ай бұрын
1977😅😅
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 8 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው እንደዚህ ጀግና ሰራዊት እንዳልነበረን አሁን ያሉትን መከላከያ ይገርማል የራሱን ዜጋ ይገላል ይደፍራል የአሁኖቹ መከላከያ ይደበቁ
@kedirmussa8460
@kedirmussa8460 8 ай бұрын
ለአማራው ምነው ደምጽህ ጠፋ
@fasilabreha1845
@fasilabreha1845 7 ай бұрын
ለዘብተኝነት አልተዋጉም የኮ/ሌ ነብዩ አብርሃን ታሪክ ዘግበው እባክህ
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@Abugidaable
@Abugidaable 7 ай бұрын
የታማኝ ውሸት እኮ ኣያልቅም። this purely fake documentary. Ethiopia was saved by Cuba 🇨🇺 & USSR/Soviet Union pilots and Tanks.
@muktargurei2474
@muktargurei2474 6 ай бұрын
አንድ የኩባ ወይንም የሶፊዬት ህበረት ፓይሎት አል መጣም ከኩባ ብቻ አግረኛ ጦር መጣ እነሱም ጦሪነት አልገቡም የኢትዮጵያ ነፃነት የወጣቻው ቦታዎች የጠበቁ ነበር ለምሣሌ ሐረር ዙሪያ ድሬደዋ ጅጅጋ ጦሩ ነፃ ከአደረገ ወደ ምራቅ በመዝመት ደገሀቡር የዘ ቀብረደሀር ጎዴ ዋርዴርና ወልወል ከባድ ፍልሚያ ገጥመው አሰከ ጋላዲ ቦክ መጨረሻ ድንበሪን ጎልዶጎብ እና በለን በልን ነፃ አውጥቶ በዘው ቆመ እንጅ የኩባ ጦር እንደዛ ነበር አሰከ ጅጅጋ ደረሱ የቀረው ምሥረቅ አን የኩባ ወታር አልደሰሰም ሰማይ የኢትዮ አየር ሀል ብቻ ነበር የንድ ተዋጊ አገር አልመጣም የመኖች ደሞ ትንሽ ጦር ለኩ ሶፊዬት ዘመናዊ መሣሪያ ልክ እኩል ሶማሊያን ያስታጠቀው አሰታጠቀ እንጅ ጦሩ አልመጣም ትንሽ አመካሪዎች ነው ከሶፉዬት መትተው ስያማክሩ የነበሩ
@Liiloowe
@Liiloowe Ай бұрын
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
@muktargurei2474
@muktargurei2474 6 ай бұрын
ለ ተማኝ በየነ ለማስተወስ የ1969 ጦሪነት በእወነት ለብ/ር ጄራል ለገሰ ተፈራ ማይ ራሣ ነው እሰከ አሁን ድረስ የደበቀና ያልተገኙ ጀግ ነው አሉ ቀምሥራቅ ደገሀቡር ከተማ አቶ አህመድ ኑር የአወረጀው አሰተባባሪ ጓዶች ም/ል ልቀመምበር የሱማሊያ ፈጥኖ ደረሽ ብርጌድ አዛ በደገሀቡር ደጃዝማች አፈወርቅ ት/ቤት ግብ ውስጥ የጦሪነት ትዛዞች በመምራት ለይ እያለ ሻምበል ደበጎ በደፈጣ ገብቶ ገድለው እንደ አለ ወራሪዎች አክሽፎባቸዋልና በዛው ወደ ከ 300 በለይ ወረራዎች በዘው ተደመሰሰው ት/ቤት ውስጥ በዶሰር ተቀብራዋል አዛሹም በት/ቤቱ አንድ ክፍል በር ፊት ለፊት ተቀብሯል ሰለዝህ አንድ ግዜ ወደ ምሥራቅ ሾልከህ ለአሰረዳ
@negattibulla215
@negattibulla215 7 ай бұрын
ያሁኖቹ ብስብሶች ግን የራሳቸውን ሰላማዊ ሰዎችን በድሮን ይገላሉ የማያፍሩ ዘረኞች አፈር ብሉ ዳፍንታሞች::
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 175 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 1,8 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,6 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН