የካራማራ ፍልሚያው ፣ ድሉ እና ያልተነገሩ ገድላት | ዶክመንተሪ | Documentary

  Рет қаралды 64,077

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

4 ай бұрын

የካራማራ ፍልሚያው ፣ ድሉ እና ያልተነገሩ ገድላት...
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#nbcdocumantary #derg #derg #mengestu_halilemaryam #siad_barre #እድገት_በሕብረት #documentary
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 172
@yeshewaluleshete406
@yeshewaluleshete406 4 ай бұрын
በዚህ ጦርነት ቆሬ በተባለው ቦታ አበቴ ተሰውቷል በዚህም ትልቅ ክብር ይሰማኛል ይህ ታሪክ ወቶ ትውልድ እንዲያቀው ስላደረጋቹ ከልብ አመሰግናለሁ ክብር ለተሰው ጀግኖች!!
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 3 ай бұрын
Kiber yigebachewal ! Rest in peace to your hero father 😢
@danboy5626
@danboy5626 3 ай бұрын
የጀግና ልጅ በመወንህ ልትኮራ ይገባል ። ጣምራ ጦር የሚል መጸሐፋ እንድታነበው እጋብዝሀለው ካላነበብከው
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz 3 ай бұрын
Gegna abet
@abathayat
@abathayat 2 ай бұрын
8​@@danboy5626
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 4 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ለ27 አመታት የታፈነ ትክክለኛ ታሪክ በዝርዝር አቀረባችሁልን ይደገም በሌላውም ቋንቋ ይቅረብ አዎን ትክክል አቀረበሽልን
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 4 ай бұрын
በጣምበጣም ያምራል አቀራረባችሁ እወዳችኋለሁ በርቱልን እናንተ የኢትዮጵያ እንቁዎች።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 ай бұрын
These amhara rapists
@simeonhd-up8ei
@simeonhd-up8ei Ай бұрын
I am proud of being an ETHIOPIAN🤜🤛 🇪🇹🇪🇹 I am a Proud of Colonel Bezabih Petros and his Colleagues who involved in this historical victory!💪 Mother ETHIOPIA🤜🤛 !🇪🇹
@ashenafim7284
@ashenafim7284 20 күн бұрын
Bezabh is my wife family! Am proud of it. She tells me every times. Amazing story!
@Yusufxasann
@Yusufxasann 6 күн бұрын
🇸🇴🇸🇴Today we have Abiy Ahmad is a secret soldier who is serving our interests. In 5 years he killed 3 million of our enemies. We have been waiting for a long time for a young boy Abiy ahmed to become the president of Ethiopia to fulfill our interests. Viva Somaalia
@YahyebashirHashi-ct1nb
@YahyebashirHashi-ct1nb 22 күн бұрын
❤ somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤remember 1964 - 1977 our heroes somalia armies.who is support cuba and soviet union and portugal ? Kkk eithopia always are weakness state.long live somalian heroes❤❤❤❤
@AkliluWolde-jt5uy
@AkliluWolde-jt5uy 4 ай бұрын
ክብር ለካራማረ ጀግኖቻችን እና ክብር ለኢትዮጵያ እፎይታ እንዲያገኙ ላደረጉ ለአየር ኃይል ለኮ/ር በዘብህ ጴጥሮስ እና ለጄኔራል ለገሰ
@shimelismbedane4833
@shimelismbedane4833 3 ай бұрын
“ድሬደዋንና ሃረርን ማዳን!’’ Thank you for our fathers and forefathers, and that genertaion in general who paid great sacrifice for this poor but great country!
@Landofthefree8
@Landofthefree8 4 ай бұрын
Thank you for honoring our heros!!
@beyenetibebu-ib2kk
@beyenetibebu-ib2kk 2 күн бұрын
ክብር እና ምስጋና ለካራ ማራ ጀግኖች
@MekonenAsefa-hk2vo
@MekonenAsefa-hk2vo 3 ай бұрын
አባቶቻችንደማቸውንአፍሰውነውኢትዮጲያንያቆዩልን፡ሰፈርተኞችግንዛሬይህቦታየኛነውበማለትየነዛንጀግናልጆችያሳድዱናል፡ድልለሀገርወዳድጀግኖች
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 23 күн бұрын
ክብር በዚህ ውጊያ በክብር ለተሰው አባቶቻችነ😍😍💚💚💛💛❤❤💪💪ወንድም ደ/የመንና ኩባውያንም😍🙏🙏💪💪
@ethadd4045
@ethadd4045 Ай бұрын
Thank you sister God bless you, for this amazing information,
@ciilgoyeinafantol557
@ciilgoyeinafantol557 23 күн бұрын
We will free and fight for ogadenia liberation untill last minutes we will never give up on ogadenia land greater somalia 🇸🇴 one day
@element704
@element704 3 ай бұрын
ተራኪዋ በጣም ደስ ይላል ድምፅሽ የግሩም እህት ትመስይኛለሽ የሱን ድምፅ በአንቺ ሰማሁት
@hirpagemechu5502
@hirpagemechu5502 4 ай бұрын
ኣል ባርኬ ና ጃጊ ኖቹ ክብር ይጋባቻል!!!!
@santamayn
@santamayn 2 ай бұрын
Thank you , so Amazing 👏
@user-wz1sm9kh5i
@user-wz1sm9kh5i 4 ай бұрын
የሚገርም አቀራረብ ነው ብዙ ያላወኩትን ያወኩበት አቀራረብ ነው ኢትዮጺያዊያ ዛሬ እንደ ጥንቱ ለጥላት የማትንበረከክ ፅኑ.ደፋር.ጀግንነት . ሀገር ወዳድ ህዝቦችን የምታፈራ ናት።
@Sumaya-ii7xl
@Sumaya-ii7xl 21 сағат бұрын
Soomaaliya ❤❤❤🇸🇴🇸🇴🇸🇴💪💪💪
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 4 ай бұрын
NBC tv ትክክለኛ የኢትዮጵያ መገለጫ ነው።
@hailumulatub3634
@hailumulatub3634 24 күн бұрын
ኩራታችን
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 4 ай бұрын
ትምህርት ለልማት እንጂ ለሀገር ጥፋትና ወድቀት ማዋል ምሁራኖች ሰው አለመሆናውን ያርጋግጣል
@FatoumaNoura-rl8lt
@FatoumaNoura-rl8lt 28 күн бұрын
ክብርና ሞገስ ለተሠው ጀግኖች🙏🙏🙏🙏🙏😊
@mezgebedemese6934
@mezgebedemese6934 28 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች ምንጊዜም ቢሆን አሸናፊ ናቸው💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅
@CreamCream-mq9ur
@CreamCream-mq9ur Ай бұрын
Tankyou
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Ай бұрын
It would be great if you find a list of names of those who participated in this war. I have lost a lot of family members in this war. I only know them by picture. Thank you for posting this vedio. My Grandmother was in tears from happiness. Even though she lost two sons,beside other relatives, for them to be remembered it made her happy. Once again thank you.
@iam_henok
@iam_henok 3 ай бұрын
Enamesgnalen 🙌
@user-zv9mv5en8y
@user-zv9mv5en8y 2 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 4 ай бұрын
ወድ አቅራቢዎች ቆንጆ አድርጋችሁ ስለተረካችሁ እጅግ አመሰግናችኃለሁ!
@FatoumaNoura-rl8lt
@FatoumaNoura-rl8lt 28 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teshomeaynalem3245
@teshomeaynalem3245 4 ай бұрын
እባካችሁ ታሪክ አጣሩ አትቀባጥሩ ቢያንስ በምርኮ የነበርን አና በህይወት ተርፈን የተመለስን አለን ለምን አትጠይቁም አጠቃላይ ምርኮኛ ከ6000-አይበልጥም ከ11አመት በኋላ በ1981በህይወት የተረፍነው 3580ወደ ሃገራችን ተመልሰናል መረጃው ይህ ነው
@akaliva
@akaliva Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን ክብር ነው
@AbdiCasiis-gz4qk
@AbdiCasiis-gz4qk 28 күн бұрын
loin africa somalia kings 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴💪💪💪💪
@danielketsela9640
@danielketsela9640 4 күн бұрын
ሱማሌዎች ምን ጊዜም የአፍሪካ ሌቦች ናቸው
@MacaaniMacaani
@MacaaniMacaani 21 күн бұрын
We will come back 2030 with good recovery
@biskut6932
@biskut6932 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ የተገነባችው በልጆቿ ደም ነው
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 ай бұрын
Your ethiopia is a failed state soon the evil Amhara ethiopia would be no more
@biskut6932
@biskut6932 4 ай бұрын
ወንድሜ ትክክለኛ ዘገባ ነው ያውራ የነበረ ታሪኩ የድንቅ የጀግኖቻችን ታሪክ ነበር አባት ጦረኞች የሆኑ ቤሰቦቻችን ተጋድሎ ፈጽመዋል እውነተኛ ጀግንነት
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ሥለአሥታወሣቹሀቸው እንደቀላል አመታት አለፉ እኛም በብዙ ችግር ውሥጥ አለፍን የሞቱት ወገኖቻችንን ሁሌም እናሥታውሣቸዋለን ጦርነት ይብቃን እባካችሁ ያገሬ ሠዎች አንፈልግም ጦርነት ይቁም በቃ በሉ ሰልፍ ውጡ ዝም አትበሉ እባካችሁ
@monegoncco
@monegoncco Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏🙏🙏
@user-dn7xy3cn8w
@user-dn7xy3cn8w Ай бұрын
ፋኖን ሚያክፋፋ የፋሽስቶች ቅጥረኞች ናቸው ይህን ሁሉም ሊያውቅና ከአባብሎ ገዳይ ራሱን መከላከል አለበት
@hussienebrie6422
@hussienebrie6422 Ай бұрын
አቀራረቡ ጥሩ ነው ነገር ግን የመንግስቱን ንግግርን ብታሰሚን ጥሩ ነበር።ይህንን ታሪክ ሳዳምጥ እምባየ እየወረደ ነው ያ ደግሞ ይህን ያክል መሰዋት ከፍለው አስረክበውን አሁን በክልልና በዘር ተከፋፍለን ወደፊት መሄድ አለመቻላችንን እያስታወስኩ ነው።
@user-xg3tx4uj4h
@user-xg3tx4uj4h 3 ай бұрын
REMEBER 1977🇸🇴🪐💪
@biskut6932
@biskut6932 4 ай бұрын
የከራማራው ትክክል ነው ወጣቱ በእናት ሀገር ጥሪ ግልብጥ ብሎ ገባ አበሻ በሀገሩ ጥሪ አይደራደርም ግልብጥ ብሎ ዘመቻ ተዘጋጀ ኢትዮጵያዊው ማን ይፈራል ሞት ለናት ሀገር ጉዳይ እያለ ተመመ ኢትዮጵያን ወሮ የት ሊገባ 48መሳሪያ ሳይሆን ልብ
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 4 ай бұрын
የቀድሞው የፖሊስ ደንብ ልብስ ለብሶ ክላሽንኮቭ ጠመንጃ የያዘው አሊ በርኬ አይደለም ። ብዙ ሚዲያዎች አሊን አርገው ያቀርባሉ ስህተት ነው ። ጋዜጠኛ መረጃን በጥናት እንጂ በይሆናል ማቅረብ የለበትም።
@user-kl3jv6ym5r
@user-kl3jv6ym5r 2 ай бұрын
በቆሬ ግንባር ተሳታፊ ነበርኩኝ
@NoorAhammad-ke9wk
@NoorAhammad-ke9wk 29 күн бұрын
እሚገርም አቀራረብ ሞቀኝ😊
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 4 ай бұрын
አዎ የተከበሩ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ሃይለማርያም ለማንም ለምንም ሳይንበረከኩ ሀገራቸውን. ከወራሪ ሀይሎች አድነው የሀገራችንን ዳርድንበር አስከብረው ዛሬ ላይ በክብር በስደት በህይወት እየኖሩ ነው ።እድሜና ጤና ይስጥልን ።በአንጻሩ የዛሬ ባንዳ መሪወች ሀገራችንን እያፈራረሱ ለባእዳን እየሰጡ እያየን ነው፣ያሳዝናል
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዛሬም ጦርነት ላይ ናት እኛም ሥደተኞች ሆነን ቀረን መቼ ነው ልጆቻችን ወንድም እህቶቻችን ወገኖቻችን ሠላም ያላት ሀገር ላይ የሚኖሩት ያገሬ ሰዎች እባካችሁ ፀልዩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያሥባት
@rashidkhayr6777
@rashidkhayr6777 4 ай бұрын
3 ginbaar nabara baharar inaa banagele mangadh nabara . ba baale kiflahagar ba elkare awraja WSLF ina somali abo nabaru
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 4 ай бұрын
እኔም የቢዮከራባ ልጅ ነኝ አባቴና የአጎቴ ልጅ ተገድለዋል እህቴም ለ11አመት ምርኮኛ ነበረች
@ethadd4045
@ethadd4045 Ай бұрын
Respect ethiopian, mother of all Africa
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
ልክ ነሽ አሑን ግን ኢትዮጵያ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት አላት በቃ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ I'm Former Ethiopian people Naval forces.
@danielketsela9640
@danielketsela9640 4 күн бұрын
ይህንን የኢትዮጵያ ወርቃዊ ታሪክ ፋሽስቱ አብይ አሕመድ ያውቀዋል? እባካችሁ አስተምሩት እስቲ በእናታችሁ😢
@user-qw6gw7xy9z
@user-qw6gw7xy9z 3 ай бұрын
ይህን ትራክ በማቅረባችሁ እናመሰግናለን ፥መንጔ እውነተኛ ኢትዩጳው ጅግና
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 3 ай бұрын
እኛም በአኤጀርሳ ጎሮ ግምባር ነበርን እንደቀልድ አለፈ እነሆ ያ ቁርጥ ቀን በዝ መልኩ ተውቦ ቀርቦአል ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የነበረ ነውና ነገሩ እግዝአብሄር እድሜ ሰጥቶኝ የውጊያ ተወናይ የነበርኩበትን ጦርነት እንዲህ ሲተነተን መስማት በመቻለ ከጎኔ የወደቁ ጎዋዶችን በሃዘን ተሞልቸ በማስታወስ ነው።
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 Ай бұрын
የሀገር መከታ ነበርክ ጀግና ታሪኩ መቼም አይደበዝዝም ክብር ለቁርጠኛ የኢትዮጵያ ልጆች ❤
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@Yusufxasann
@Yusufxasann 6 күн бұрын
🇸🇴🇸🇴Today we have Abiy Ahmad is a secret soldier who is serving our interests. In 5 years he killed 2 million of our enemies. We have been waiting for a long time for a young boy Abiy ahmed to become the president of Ethiopia to fulfill our interests. Viva Somaalia
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን ማንም ተነስቶ እድሉን የሚሞክርብን መሆን የለብንም። ይኼ መሠለኝ ዛሬም ትምህርት ያልሰጣቸዉ። ያኔ በ1980 ኮሎኔል መንግሥቱ ምርኮኞችን ለማስለቀቅ ዶክተር አስማማዉ የተባሉትን ደህንነታቸው ከሚያማክሩ ይልቅ ሶማሊያን ቢወሩ ጥሩ ነበር።
@HikaGmariam-yg6lb
@HikaGmariam-yg6lb 29 күн бұрын
እንዳ አሊ ባርኬ ታንክ ማርኬ
@danboy5626
@danboy5626 3 ай бұрын
ክብር ለጀግኖችችን እናመሠግናለን።
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 4 ай бұрын
በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት ወቅት ስማቸው ከፍ ብሎ ከሚነሱ ጀግኖች መካከል ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ለምን ተረሳ?
@Arafad_ahmed
@Arafad_ahmed 18 күн бұрын
1977🇸🇴😏
@ahmedabdiisse7512
@ahmedabdiisse7512 3 ай бұрын
In the Ogaden war Western Somali Liberation Front and Somali National Army defeated Ethiopia.Soviet Union and Cuba mercenary troops saved Ethiopa empire in Ogaden war.According Soviet Union experts to Ethiopua army expised Ethiopia troops were cowards in Ogaden war.
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 3 ай бұрын
True they celebrate cowards
@yonatansimplyboy812
@yonatansimplyboy812 Ай бұрын
Because of this war you have failed state 😂😂😂 God bless ethiopian
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@ahmedcade1534
@ahmedcade1534 22 күн бұрын
Where is Ethiopia today? Today, Ethiopia is a federal country and every man is in his own land. Somalia is behind the federal government today somali region is free we liberated Eritrea and where's Amhara people only there region Somalia and Tigre and Eritrea win💪💪💪🇸🇴❤️🇸🇴❤️❤️❤️❤️😅😅😅
@DaveMan-yw8ck
@DaveMan-yw8ck Ай бұрын
ይህ ማንነታችን አሁን የለም አንድነታችን በጥቂት አመራሮች አሁንም የባሰ እየተበተነ ብሄርን ከብሄር እያጋጨን ነው
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 Ай бұрын
የወያኔና የሻዕቢያ ትሩፋት ነው።
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@rashidkhayr6777
@rashidkhayr6777 4 ай бұрын
yih tarik bizu wushat alabat, TPLF yetamasaratow ka somaliya torinat boholaa naw
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 4 ай бұрын
አነባቢዋ ነፍሰ ነሽ ለሰነፅሀፉ መተር ሀንሺዉ መረጃው 86 ፐርሰንት ትክክል ነው
@user-iy1dw2iu7k
@user-iy1dw2iu7k 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ሁሌም
@abdulmusbha-tq9iw
@abdulmusbha-tq9iw 4 ай бұрын
Tadiya mine ya Dergal enezhe zarenochin futary talebin
@Haset-JOY
@Haset-JOY 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ እኛ ዚያድ ባሬ የምንለው በምን ምክንያት እንደሆነ ባላውቅም የሰውዬው ትክክለኛ ስም ግን "መሀመድ ሰኢድ በሬ"ነው።
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 3 ай бұрын
Lol
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@Yusufxasann
@Yusufxasann 6 күн бұрын
🇸🇴🇸🇴Today we have Abiy Ahmad is a secret soldier who is serving our interests. In 5 years he killed 2 million of our enemies. We have been waiting for a long time for a young boy Abiy ahmed to become the president of Ethiopia to fulfill our interests. Viva Somaalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@hankufun8463
@hankufun8463 4 ай бұрын
የምር በዛን ጊዜ በኖርኩ አልኩ
@fittih7833
@fittih7833 24 күн бұрын
እነ መቶ አለቃ ሳህለድንግል ብርሀኔ፣ ሻንበል መኮንን ደጉ፣ ም/መ/አ ወንድ ወሰን፣መቶ አለቃ ኪሮስ በየነ፣እና ሌሎች መሳሪያ ድጋፍ ሲጠይቁ ስንቅ፣ ስንቅ ሲጠይቁ የልምምድ ጥይት እየተላከላቸው እስከ ነሐሴ 25 ,1969 አ/ም እንደ ቅጠል ለረገፉት ጀግኖች ማነው በታሪክ ሰማእታን ስም ስማቸውን የሚያነሳላቸው?ጄነራል ካሳዬ፣ ስለነማን እንደማወራ ፣ ሳትረዳው ትቀራለህ ብዬ አልገምትም።
@esayasabera8278
@esayasabera8278 3 ай бұрын
እንዲህ ዋጋ የተከፈለባት ዛሬ እንዲህ አረጓት።
@getachewgedamu9166
@getachewgedamu9166 3 ай бұрын
ካራመራ ላይ የተደረገ ወጊያ አል ነበረም ፤አሊ በርኬም ካራመራ ላይ ፈጽሞ አልነበረም፤
@daadhigd893
@daadhigd893 4 ай бұрын
ከዩጎዝላቪያው ፊልድ ማርሻል ቲቶ ጋር የጠበቀ ግንኙነት የነበራቸው እና በአውሮፓ የ2ኛው የዓለም ጦርነት የጦርሜዳ ውሎን አብረው የተጋሩት ኢትዮጵያዊ ጀግና አርበኛ ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ይባላሉ። በደፈናው የዩጎዝላቭያው ቲቶ ከኢትዮጵያ አርበኞች ጋር የነበራቸን ግንኙነት እና ወዳጅነት በማስታወስ 70 ታንክ ለኢትዮጵያ ረዱ ብላችሁ ስታበቁ ... ከፊልድ ማርሻል ቲቶ ጋር የጦር ሜዳ ውሎን ያሳለፈው ኢትዮጵያዊ አብዲሣ አጋ መሆኑን ወይም የአብዲሣ አጋን ስም በግልጽ ማስቀመጥ ለምን ተናነቃችሁ???
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 ай бұрын
Because Abdissa Aaga is not amhara
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@Yusufxasann
@Yusufxasann 6 күн бұрын
🇸🇴🇸🇴Today we have Abiy Ahmad is a secret soldier who is serving our interests. In 5 years he killed 2 million of our enemies. We have been waiting for a long time for a young boy Abiy ahmed to become the president of Ethiopia to fulfill our interests. Viva Somaalia
@qechaabate4543
@qechaabate4543 3 ай бұрын
የኔም አባት በዚሁ ጦርነት ተዋግቷል ኢትዬጵያዉያን መቼ ይሆን ከጦርነት የምንወጣው?
@Zedo_7
@Zedo_7 2 ай бұрын
Kbr be gif le tegefut ye kedmo ye Ethiopia serawit
@Somaliweyn-dp3sl
@Somaliweyn-dp3sl 4 ай бұрын
Who is ethiopian? Ogaden? Oromo ? Tigray? 😂😂😂😂😂 Let me.tell one western somalia will come for is soon
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 3 ай бұрын
True
@yonatansimplyboy812
@yonatansimplyboy812 Ай бұрын
Because of this war you guys don't have a country respect ethiopian Somalia failed state 😂
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@misganawayele
@misganawayele 4 ай бұрын
አቅርቦቱ መሳጭ ነው። ጄኔራል በዛብህን ምነው ረሳቹት፣፣፣??
@desmary1983
@desmary1983 Ай бұрын
NBC 🙏 thanks 👍👍👍
@someditins
@someditins Ай бұрын
1977🇸🇴🥶
@RoyalAnime27
@RoyalAnime27 Ай бұрын
Thank ur God if u know Amharic ull understand how Somalia 🇸🇴 got humbled
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@Yusufxasann
@Yusufxasann 6 күн бұрын
🇸🇴🇸🇴Today we have Abiy Ahmad is a secret soldier who is serving our interests. In 5 years he killed 2 million of our enemies. We have been waiting for a long time for a young boy Abiy ahmed to become the president of Ethiopia to fulfill our interests. Viva Somaalia
@SamiTesfamariam-px9gr
@SamiTesfamariam-px9gr 18 күн бұрын
TDF💊 ደሞ ደመሰሳቸው💪
@MebituChane
@MebituChane 9 күн бұрын
ቻይና ከሶማሊያ ጋር በተደረገዉ ጦርነት እገዛ እንዳደረገች አላዉቅም ነበር የኪዩባን ዉለታ ግን አንረሳዉም።
@getachewworku8115
@getachewworku8115 Ай бұрын
Ethiopia should leave Ogaden.
@user-no6io4sz2z
@user-no6io4sz2z Ай бұрын
Yeroo sanatti yoo jabduu abbootiin keenya hojjetaniyyuu yeroo Amma namni millatee isaan ilaala jiru hin jiru baayee nama gaddisisaa
@MahamudMohamedhagimuse-gv6el
@MahamudMohamedhagimuse-gv6el 22 күн бұрын
Les Somalien etait plus fort est Armee somalie Arivee jusk Dira dawa,
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 4 ай бұрын
we will never forget our lions ❤❤❤❤
@belayneshali4617
@belayneshali4617 4 ай бұрын
እውነት ነው ድሉን ያቀናጀን የራሳችንን እንጂ የሰው የማንሻ ሕዝብ መሆናችን እግዚአብሔር አቅም ሆኖናል አሁንም ለእውነት በእውነት እንቁም አሸናፊው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሆናል።
@Somaliweyn-dp3sl
@Somaliweyn-dp3sl 4 ай бұрын
Musrafa omar is watching this from ogaden roght now 😂😂😂
@ahmedabdiaziiz4682
@ahmedabdiaziiz4682 Ай бұрын
Dadkaada ha Ku soo noqon iyaga si Toosa u weerar
@someditins
@someditins Ай бұрын
Wakhti hada la joga​@@ahmedabdiaziiz4682
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 4 ай бұрын
ረፓርቱ ደንቅ ነው። የኸ ቀረሽ አይባልም። አጃቢ መዚቃዉ ግን እጅግ ማስጠሎ መበሆኑ በመልካሙ ረፓርት ላይ መጥፎ አሻራ ጥሏል ይታረም።
@Nahom1245
@Nahom1245 3 ай бұрын
ላንተ ነዋ። እኛ ተመችቶናል። ትገርማለህ
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@rashidkhayr6777
@rashidkhayr6777 4 ай бұрын
Ye somaliya sarawit ba machamriya gize ka Gode naw yetajamaru
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 3 ай бұрын
?
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 29 күн бұрын
ኣሁንም ኣዲሱ የሶማልያ መንግስት ኢትዮጵያን ኣፈራርሶ፡ ባሌን፡ ኣርሲንና ኦጋዴንን ወደ ታላቋ ሶማልያ ይመልሰዋቸዋል።
@user-kl3jv6ym5r
@user-kl3jv6ym5r 2 ай бұрын
በቆሬ ግንባር ውጊያ ተካፍያለሁ
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 Ай бұрын
የሀገር መከታ ነበርክ ጀግና ታሪኩ መቼም አይደበዝዝም ክብር ለቁርጠኛ የኢትዮጵያ ልጆች ❤
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@esayasabera8278
@esayasabera8278 3 ай бұрын
አሁን ምን ሟርት ነው እንዲህ ያነላሸቀን።
@abelabuye9415
@abelabuye9415 4 ай бұрын
Mange machem anirasam
@Sumaya-ii7xl
@Sumaya-ii7xl 21 сағат бұрын
Xawashi qurun badan baahaneey iidhaqa musqulaha😂😂
@mesfinbekele7059
@mesfinbekele7059 4 ай бұрын
Why u forgot to mention the late general Yilma Gizaw's role. Therefore, u must make thorough investigation about this general from his colleagues. So incomplete documentary is equivalent to lies.
@user-hq3bz3qt2v
@user-hq3bz3qt2v 3 ай бұрын
እነዚህ በከፈሉት መስዋትነት ዛሬ የማንም ዱርዬ የፈለገውን የሚይደርግባት ሀገር ሆነች ። እይ አንች እማማ ኢትዮጺያ
@ahmedcade1534
@ahmedcade1534 22 күн бұрын
The Battle between us and The kingdom Christianity it's started before 1300 years ago But we used to eat you😂😂😂😂
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 ай бұрын
የዛይድ ባሪ እብሪቱ መጫረሽው አላመረም
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 ай бұрын
Thanks for the evil Russians Cubans Yemenis and all eastern bloc countries so don’t tell us the amhara won loosers
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 3 ай бұрын
Mengisto arrogance
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 4 ай бұрын
ይህ ታሪክ እውነት ለመሆኑ ምን ምን እርግጠኛ ነን ምክንያቱም ታሪካችን ገዢውን ከፍ ተደርጎ እንዲታይ ተደርጎ ስለሚፃፍ ነው ማሳያውም ስለ ኢማሙ አህመድ ነው እንደኔ የኢትዮጵያ ታሪክ በሙሉ ውሸት ነው
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 4 ай бұрын
ሥንት አመትሽ ነው ይሄን ታሪክ ለማወቅ
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 4 ай бұрын
እኔ አባቴ የአጎቴ ልጅ በሶማሌ ተገለዋል በዛን ግዜ
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 4 ай бұрын
ሀብታም ደግ ጎበዝ አባት ነበረን ግን ምን ያረጋል ሶማሌ ገደለው
@skking3686
@skking3686 4 ай бұрын
ትክክል ነሽ ለሰው ሲቆርሱ አሳንሰው ለራሳቸው ከፍ ከፍ አድርገው ይገልጻሉ ታግዛ ነው በሶት ሃገር ጦርና መሳሪያ እርይ ቁቁይ ሱማሌ ወረሩን ድረሱልን ይህን ረስተው በራሳቸው ተነሳሽነት ያሸነፉት አደለም
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 3 ай бұрын
​@sintayehuasres293why thru were in somlia 0
@DaveMan-yw8ck
@DaveMan-yw8ck Ай бұрын
ይህ ማንነታችን አሁን የለም አንድነታችን በጥቂት አመራሮች አሁንም የባሰ እየተበተነ ብሄርን ከብሄር እያጋጨን ነው ❤❤❤
@skking3686
@skking3686 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውያን የኤርትራ ልጆችን ውለታ ረስታችሁ ሻዕብያ ኢትዮጵያን ሊበታትናት ነው ስትሉ በጣም ይገርማል ከኣደዋ ጦርነት እስከ ሻዕቢያ የኤርትራ ደገፍ አልተለያችሁም ጣልያን ኢትዩጵያን ለማሸነፍ ይችል ነበር ባሻይ አዋአሎም አበራ ሃይሉ ባይኖሩ ዘረአይ ደረስ ሮም ያደረገው ተጋድሎ አማ ዓንዶም ከኣደዋ ጦርነት ኤርትራውያን አባቶችን አንድ ግራ እጅና ግራ እግር ቀራርጣችሁ ትኩስ ዘይት ደፍታችሁ አሰቃይታችሁ ይህ ሳይበቃችሁ 30ዓመት ወራችሁ ህዝባችንን በተከለከለ ቅመማዊ ጋዝ ናፓል ፈጃችሁ ኤርትራውያን በሰፈራችሁት ቁና ልስፈር አላለም ጦርነት ታውጃላችሁ ግን ብቻችሁን ተዋግታችሁ አላሸነፋችሁም ሱማሊያ 16.000 ኩባ ራሻ ደቡብ የመን ከፍተኛ ሓገዝ ነበረበት
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 3 ай бұрын
ከዛ በላይ ግን ኢሳያስ የኤርትራ ህዝብ ላይ ያደረገው ግፍ ይበዛል ኤርትራውያን በየአለሙ እንዲሰደዱ በአገራቸው ላይ እንዲሁም በየሄዱበት እንዲዋረዱ አደረገ ስለዛ ግን ትንፍሽ አትልም አንተ ትላም
@Liiloowe
@Liiloowe 23 күн бұрын
Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today
@mohammedshash4480
@mohammedshash4480 Ай бұрын
ኦጋዴን የሱማሊያ ግዛት እንጂ ኢትዮጵያ ገር ምንም ግንኙነት የለዉም !
አድዋን በካራማራ
26:19
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 72 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 5 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,4 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,9 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 35 МЛН