በረካ ሀበሻዊቷ ሴት (ኡም አይመን )

  Рет қаралды 282

ፋፊ ሀበሻዊ  (fafi habeshawi)

ፋፊ ሀበሻዊ (fafi habeshawi)

Ай бұрын

አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ) ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ...
አቡ ሁሬይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብሏል 'ሙስሊም በሙስሊም ላይ ያሉት መብቶች 5 ናቸው፤ ሰላምታን መመለስ፣ በሽተኛን መጠየቅ፣ ጀናዛ መሸኘት፣ ጥሪን (ግብዣን) ማክበር፣ ላስነጠሰው በጎ ምኞትን መግለፅ፡፡'
በሌላ ዘገባ ደግሞ 'ሙስሊም በሙስሊም ላይ ያሉት መብቶች 6 ናቸው፤ ስታገኘው ሰላምታ አቅርብለት፣ ሲጋብዝህ ግብዣውን ተቀበል፣ ካንተ ምክር ሲፈልግ ምክርህን ለግሰው፣ ካስነጠሰውና ለአላህ ምስጋና ካደረሰ በጎ ምኞትህን ግለፅለት፣ ሲታመም ጠይቀው፣ ሲሞት ተከተለው (አስክሬኑን ወደ መቃብር ሸኝ)' ማለታቸው ተመልክቷል፡፡
* ከዚህ ሐዲስ ብዙ ነገሮችን እንረዳለን፤ ሰላምታ ማቅረብና መመለስ ግዴታ መሆኑ፣ በሽተኛን ሲታመም መጠየቅ፣ ግብዣን ማክበር፣ አስከሬን መሸኘት፣ ላስነጠሰ ሰው በጎ መመኘት (ምስጋና ለአላህ ካቀረበ)፣ ምክር መለገስ ለሚፈልግ ሰው … የኢስላም ልዕልናና የሙስሊሞች አንድነትና ወንድማማችነት ለመጠበቅ የሰጠው የላቀ ትኩረት ማሳያ ነው፡፡
ቁርዓን ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
Download Islamic App:Abu Hurraira
play.google.com/store/apps/de...

Пікірлер
سورة الكهف - ماهر المعيقلي - جودة عالية surat alkahf - Maher Al Muaiqly
23:08
Mazamyr Alhq - مَزامِيرُ الحق
Рет қаралды 10 МЛН
ዑምራ  @fafihabeshawi6513
9:26
ፋፊ ሀበሻዊ (fafi habeshawi)
Рет қаралды 18
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
እናት
3:39
ፋፊ ሀበሻዊ (fafi habeshawi)
Рет қаралды 39
የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ 1_2
6:41
Asrat Enyew Ajebu
Рет қаралды 85
ዑምራ ክፍል ሰባት
9:24
ፋፊ ሀበሻዊ (fafi habeshawi)
Рет қаралды 10
أذكار الصباح بصوت الشيخ العفاسي | Morning Athkar | Les invocations du matin
23:25
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45