የፈትዋ ጥያቄና መልስ ባልተቤቴ ይወደኛል እኔ ግን አሎደውም ትወጅኛለሽ ወይ ሲል አወ እለዋለሁ ደስ እድለው ውሸት ይሁንብኛል?? በኡስታዝ አቡ መስዑድ

  Рет қаралды 16,904

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Жыл бұрын

#Alif_tube

Пікірлер: 165
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረአላህ ሆይ ሣሊሁን ይረብ የወሥጤን አተ ታዉቃለህህ😭
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 Жыл бұрын
አላህ ይዘንልን አላህ ያስተካክለን አላህ ይምራን አላህ ያግዘን እንጂ አሁንላይ ትዳር እንደትዳር ሳይሆን ቀልድ ነው የተያዘው አላህ ካዘነላቸው ውጭ kzfaq.info/get/bejne/a5x_bJSYmLiUo5c.html
@amrankan8707
@amrankan8707 Жыл бұрын
አሚንን
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ የእወቀት ባለቤቶን አቆይልን
@user-xx6lk1on7n
@user-xx6lk1on7n Жыл бұрын
ኡዝታዝ. ቴሌ ግራ ም ታለህ ሊክ አስቀምጡልን. ጀዛኩም አላህ ኽይር
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
የኔ ና ያቺ ነገር አብቅቶዋል ያለው ልጅ እንዴት ነህ ደህና ነህ ክክክ አረ ውዶች ተው ሶብርኛ ሁኑ ዊ
@halimaali5244
@halimaali5244 Жыл бұрын
እህቴ ሰላምታው ምክር መሆኑ ነው ይሁን እንድደርሰው ከፈለግሽ ምክርም ለግሽው
@halimaali5244
@halimaali5244 Жыл бұрын
ይጨመርበት
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
በጣም ትዳረን እደቀልድነው የሚወት
@media8383
@media8383 Жыл бұрын
ለክን እዚጋ ጢያቄ አለኝ አንደንዶቹ ኡሷ ከፈቀደች እናቴ እሃቴ ቢለት ችግር ዬለውም ይለሉ ይሄ እንዴት ይታያል
@sjddd8877
@sjddd8877 Жыл бұрын
ጥያቄየ ተመለሰ ሳልጠይቅ
@r6168
@r6168 Жыл бұрын
እኔምነኝ ወላሂ አይነጥላ ተመስሎነውየሚቲየኝ
@user-ld4vi8hm7c
@user-ld4vi8hm7c Жыл бұрын
ጀዛከላኸር ኡስታዝ ምርጥ ትምርት ነዉ
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
እኔም ብዙወችን ሰምቻለሁ እማየ ነው እሚላት ሚስቱን እሷም አባየ እባበ ትተል ሰምቻለሁ በለተይ ዮቶበሮች ሲሉ ሰምቼ ነው
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አረቦችምይላሉ
@hayath6450
@hayath6450 Жыл бұрын
አዎ። ወላሂ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏😏😏😏አደል ኢትዮጵያ ሄድሽ አታወቂም 😏😏ትንሽ ትልቁ አዛውንቱ ዉሉ አደል የሚሉት የ ዩትበር ይሽላሉ 😏😏😏ስለዜ ትዝጋጅ ምርኩዝ የ ያዝ ሴው እኔን እናትቱ ይላል 😏😏😏እኔ ቁአቅ ነው ሚአደርግ 😏😏
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
@@user-kp2vl5fc3c 11 አመቴ በሰው ሀገር አከራተታለሁ እናቴን አባቴን አጥቻለሁ 💔😭😭😭
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
@@user-wr5dy3eb4d አብሽሪ እይት 😔😔ውስኝ ዱአ አድርግና ውስኝ ለ ምግባት ክፍልግሽ 🤲🤲አልህ ይርዳሽ 🤲🤲
@sarahussan5856
@sarahussan5856 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@titihabshawyt3382
@titihabshawyt3382 Жыл бұрын
جزاك الله خير
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
ጀዛክላህ ኡስታዝ ዲንን እንደ ማወቅ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ጠቃሚ እውቀትን አላህ ይስጠን ጀሚኢን
@user-hb8fe5bs1c
@user-hb8fe5bs1c Жыл бұрын
عليه أفضل الصلاة والسلام جزاك. الله خير ٱستزنا
@fathimafathima8148
@fathimafathima8148 2 күн бұрын
ጃዛከላኸይርር የምፈልገው ጥያቄ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@user-ov5fc9vy1m
@user-ov5fc9vy1m Жыл бұрын
ጀዞክላ ኸይር ኡስታዝ
@user-bk4hp3uq1t
@user-bk4hp3uq1t Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x Жыл бұрын
ጀዛኸሏህ ኸይር👍👍
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d Жыл бұрын
ስለላሁአለይሂወሰለም
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
ልብሽ ስለሽፈተናው ልብሽን ስብስቢው ሌላ ከለለሽ ዶአ እያርግሽ ባልሺን ያልተመቸብሽን ቦት በመናጋገር ይፈታል ልብሽ ካልሽፈተ ማለትናው እኛሴቶች የሚያከብርን ወንዲ አይመቸንም ኢማናችን ደኢፈ ስለሆና
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
አዎ ልቧ ሸፉቶነው ከመጀመሪያው አምናበት አልገባችሞ
@meyiramabeshir4028
@meyiramabeshir4028 Жыл бұрын
Masha alla
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم🌹🌹🌹
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u Жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-ly5ug9rw1t
@user-ly5ug9rw1t 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@ghtr45
@ghtr45 9 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير❤
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 Жыл бұрын
ሰለላህ ወአሊሂ ወሰለም
@ajaybashikure3800
@ajaybashikure3800 2 ай бұрын
ሹኩን
@user-qi5dl7ei2j
@user-qi5dl7ei2j Жыл бұрын
ስላሏሁ አለይሂ. ወስለም
@rtyyrttg2641
@rtyyrttg2641 Жыл бұрын
وعليكم سلام ورخمتؤالله وبركاته صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا
@user-jq4pk6ou2y
@user-jq4pk6ou2y Жыл бұрын
የዝህን ኡስታዝ ቁጥር እባካቺሁ የምታቁ በዝሁ ላኪልኝ የምጠይቀዉ ጥያቄነበርኝ
@nuredinmohammed5409
@nuredinmohammed5409 Жыл бұрын
እረ በየት በኩል ነው መጠየቅ የምችለው
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l Жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ነገር የሚጅበኝ ነገር ከተጋቡ ኒካ ካረጉ ቧሀላ ባለቤቴን አልወደዉም እሱ ይወደኛል የሚሉት ነገር ሳትወዱት ለምን ተጋባችሁ ተያይታችሁ ተዋዳችሁ ነዉ ወደ ትዳር የገባችሁት ካገባሽዉ ቧሀላ ለምን ዉደታዉ ፍቅሩ ጠፋ እረ ወደየት እየሄድ ነዉ ቀልባችንን እንመልሰዉ መጀመሪያ ካልወደድሽዉ ኒካ አለማረግ ነዉ አሏህ ይሂድና በስ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
ከሌላጋር እያወራይ እያነፃፀር ይሆናል
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ትዳር ከዳር ከምንአየዉ በላይ ብዙ ነጋር የሚሆነዉ ቡሀላነዉ ከላይ በሚታየዉ ቢሆን ፍች በልበዛ ነበር
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
@@fatmah6936 አዎ ከላይ እደምናየው አደለም ብዙነገር አለ መቻልነው
@user-br9tq1sj6f
@user-br9tq1sj6f Жыл бұрын
ሴቶች የሚወዳቸዉን አይወዱም በተለይ የኛ ሴቶች
@lubabaibrahim29
@lubabaibrahim29 Жыл бұрын
Bebeteseb mknayet lihon ychlal yetegabut
@user-mh7ec7kr7v
@user-mh7ec7kr7v Жыл бұрын
ጄዛኩም አላህ ከይረ
@taibahhassan1036
@taibahhassan1036 Жыл бұрын
Subhan Allah Allah yixebiqachuh Ene lay yaa darasaw bannanta aydrasbachuh baxam yasazinal kaa Asmasay wandoch Allah yixabiqachu yaa rabb ☝️😭😭😭
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Жыл бұрын
አልሀምዱድላህእኔሣልወድሥድሥትአመትእሡንለማሥደሠትብየ።ምንእደማልወደውሣልናገር።በሠላምየለያየን
@user-jt7hz9ul3y
@user-jt7hz9ul3y Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ni1mt6tc7n
@user-ni1mt6tc7n Жыл бұрын
ፍቅሩን ለመግለፃ እስከሆነ ድረስ ችግር የለውም ፈተዋ ላይ ሰምቻለሁ እሶስ መቸስ እክብካቤዋን እዝነቶን አይቶ ኤድሁ እጅ ወይ ጉድ ጀዛኩም አሏህ👍👍👍
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
እንደናቴ ቢል እንጅ እናቴ ማለት እንዴት ነው
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ማነው ያለው እማየ ማማ እናቴ እያለ ይጣራ የሚል አለ?
@amina5368
@amina5368 Жыл бұрын
ፋቅሩለምግለጥከሆነ ብዙ ቃላቶችአሉ ግን ሜሥትንበናት ሥም መጥራት ትክክልአይደለም ደምከመቸወድህነው ሚሥት በናት ሥምመጠራት የተያዘው ሚሥትሜሥት እናትእናትናት ደረጃቸውየተለያየነው ሚሥቱን ፋቅሪ ቡቤ ሀያቴ እያለ ያቆላምጣትክክክክ
@halimaali5244
@halimaali5244 Жыл бұрын
ሂድያ ይስጠን
@halimaali5244
@halimaali5244 Жыл бұрын
እኔም ሰምቻለሁ ባሏን አባ እያለችየምትጠራ ተይ ብትባል አትሰማም
@hhpp1525
@hhpp1525 Жыл бұрын
👍 1
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Жыл бұрын
ሲጀመር በሸሪአ አይፈቀድም እደናቴ ነሽ ማለት ዚሀር ነው
@user-yc3pg1hg2e
@user-yc3pg1hg2e 6 ай бұрын
አላህይ የዉስጤን ታዉቃለህ ያርብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@taibahhassan1036
@taibahhassan1036 Жыл бұрын
Wallahi indazih bilo siyatalilagni nabbar haqqen liwasd bilo yamayilagni yellawum gen zoro zoro abro adagen Agbito enenim gize aqaxlo haqqenim yizot xaffa
@gf7160
@gf7160 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك ءالله خيراً ✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@abdurahmanhasen7078
@abdurahmanhasen7078 Жыл бұрын
I wan to no tealefon
@abdurahmanhasen7078
@abdurahmanhasen7078 Жыл бұрын
As we wb andi saw kamagibatu bafit yafarraw nibrat masmazgab bashari a yifaqadal wy ? Maalat yagillee nibrat bilo basharia firbetim hone baleela firdi beet
@user-fe9jt1vw8g
@user-fe9jt1vw8g Ай бұрын
ያአላህ.ለዱኒያምለአኸራምየሚበጀንንይምራን
@user-zf7cd3cq3u
@user-zf7cd3cq3u Жыл бұрын
በቅንነት ቤታሰብ ኡኑ ያጋሬ ሊጆች
@naimayusufi3777
@naimayusufi3777 Жыл бұрын
As Wr wb Tiyaqe matayaq inchilallen ka tachala indet
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
አረ ኡስታዝ ባል ለሚስቱ እናቴ ቢላት ምንም ችግር ዬለው በፍቅር ከሆነ ብልው ሲያስረዶ ሰምቻለው ያአላሀ ውሸት ነው ማለት ነው ?
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v Жыл бұрын
እህትእኔምሰምቻለሁአላህአእለም
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
ክልክል ናው
@zinetadem1813
@zinetadem1813 Жыл бұрын
እኔም ሰምቻለሁኝ አላህ ብቻ ያውቃል እኛም እኮ ግራ ተጋባን የስንቱን እንደምንሰማ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v Жыл бұрын
@@zinetadem1813 ሳህ
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
@@zinetadem1813 ቀላል ግራ ተጋባን ዊ ዬትኛውን እንረዳ
@hamzyaflower6373
@hamzyaflower6373 Жыл бұрын
እኔም ተገድጄ ነው የተዳርኩት ግን ባሌን አልወደውም😢😢😢😢😢
@AlykaBadro-nl2tp
@AlykaBadro-nl2tp 11 ай бұрын
ልክእደኔ
@zeynebaahmed2367
@zeynebaahmed2367 Жыл бұрын
ጄዛከላሁኸይር ኡስታዝጥያቄየተመለሠልኝ እኔም አሎዴዉም ግን እሱእዳይከፉዉ እወድሀለሁብየእፀፍለታለሁ ግንአሎዴዉም ኒካያረግነዉም በርቀት
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ለምን ሳትወጅው ኒካ አሰራችሁ እህት ደሞ ውደጅው ባንዱ ብትጠይው ባዱውደጅው ወይበጠባዩ ወይም በመልኩ
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p Жыл бұрын
ካልወደድሽው ተይው እሱን ደሞ የሚወደው ሌላ ሰው ይኖራልና
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
ካልወደድሽው ለምን እሰው ሂወት ገባሽ ውሸታም ጨከማንም እየተጀናጀንሽ ነው
@sofiaseid8664
@sofiaseid8664 Жыл бұрын
@@user-we3kb2jm5b wude kalwededshiwu ahunu meknyat fetresh rakiwu buhala lehuletachihum tiru aydelem chiger yifetral beteley lij kemeta kebad new ssbibet ahun bigodam legizewu new wedefit gen kebad new
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g Жыл бұрын
ለምን ኒካህ አደረግሽ ካልወደድሽው ከኒካህ በፊት ለምን እውነቱን እንደማትወጂው ነግረሺው አልተውሺውም አጂብ ወሏህ
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁጀዛኩምላህኸይርኡስታዛችን
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-kg7sc1vj5v
@user-kg7sc1vj5v 10 күн бұрын
እረእኔልጀነውየሚለኚ
@user-ol2dz5bb4j
@user-ol2dz5bb4j Жыл бұрын
4:31ሱበሀንአላህ ባልሚስቱን ማማዬ ማለትችግርየለውም ሚስት ባሏን ባባዬ ማለትችግርየለውምነገርግንዘላቂነትከለላቸው ሀራምነው ማቆራጥይኖርባቸዋል
@zuzu2538
@zuzu2538 Жыл бұрын
በምን ነዉ የሚጠየቀዉ ቁጥር ስጡኝ ጀዛከላህ ከይር
@layilalayila903
@layilalayila903 Жыл бұрын
Ere enem betam asechenaqi negere neberebegn gen bemen aderega leteyeqachewe??
@zuzu2538
@zuzu2538 Жыл бұрын
@@layilalayila903 ቁጥር የሚቅ አጣን እደት እደሚጠይቁ አላቅም
@zuzu2538
@zuzu2538 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ መጠየቅ ፍልጌ ቁጥር የሚሰጠኝ አጣሁ ባሌ 1ፍች ፍትቸሻለሁ አለኝ ሳስቱንም ሰለዉ ፍትቸሻለሁ አለኝ 15ቀኑ እርጃእቱ አለ እኔ ኒካችን አልቆል አልኩት ኢዳየን ጨርሻለሁ ላገባ ነበር ኒካዉ ወርዳል አብራሩልኝ ጀዛከላህ ከይር
@user-op5ov4tw1s
@user-op5ov4tw1s Жыл бұрын
ሀቢብቲ ኢዳ ለመጨረስ ሶስት ፔሬድ ማየት አለብሽ ይህ ማለት ደሞ ሶስት ወር ይፈጃል ኢዳሽን ሳትጨርሺ ረጃእቱ ካለ መመለስ ትችያለሽ በአንድ ወይም በሁለት ብቻ ከፈታሽ በሶስት ከሆነው የፈታሽ በጭራሽ መመለስ አትችይም ሌላ አግብተሽ ሳይሳካል ከፈታሽ በስተቀር
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k Жыл бұрын
እኔ ባሌጋ ከተለያየሁ አመቴ ግን ለማግባትም ሀሳቡ የለኝ ሴቱ ሁሉ ማሻ አላህ ግን እህቴ 3ቱንም የፈታሽ ካንድ ቦታ ላይ ከሆነ ሁሉም አይወርድም 1 አንዱ ብቻ ነው እንጅ ሲሉ ሰምቻለሁ ደግሞም ጠይቂ ኡኽቲ
@zinetadem1813
@zinetadem1813 Жыл бұрын
ተረጋጊ አህቴ አትቸኩይ እንደት አችስ በ15 ቀን ውስጥ ልታገቢ አሰብሽው ትዳር ቀላል አደለም እኮ እኔደፈለግን ዘለን እምንገባበት አደለም በደብ እቅድ ያስፈልገዋል
@user-op5ov4tw1s
@user-op5ov4tw1s Жыл бұрын
ወይ ጊዜ ወይ ዘመን ይገርማል በትዳር አብሮሽ የኖረውን ባልሽ በአስራምት ቀን ልትቀይሪበት ወሰንሽ አይከብድም ምንስ ቢበድልሽ
@zuzu2538
@zuzu2538 Жыл бұрын
@@user-ek2wk7lo4k 4ወር ሆኖኛል 3ፔርድ አይቸ ጨርሻለሁ 1ፍች ሲፍታኝ ጨርስልኝ አልኩት ፍትቸሻለሁ አለኝ 3ቱም ወርዳል አልወርደም የሚለዉ አደናግሮኝ ነዉ ኡስታዝን ቁጥር ካወቃችሁት ስጡኝ ጀዛ ከላህ ከይር
@haikkahaikel6879
@haikkahaikel6879 Жыл бұрын
ሶለላሂ አለሂ ወሰለም የቴሌግራምቻናል ካለ ቀላቅሉኝ ሊክ እፈልጋለሁ ኦድዮእፈልጋለሁ
@user-jf4du3de6w
@user-jf4du3de6w 7 ай бұрын
አሰላሙአለኩም
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Жыл бұрын
☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-hl5xk9yl5v
@user-hl5xk9yl5v Жыл бұрын
ግን እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ ሴት ልጅ ካገባች የባላዎ ሀቅ እጂ የወላጁ ሀቅ የለባትም ስትል ኡስታዝ አልገባኝም????
@halimaali5244
@halimaali5244 Жыл бұрын
ለባልሽ አስረከቡሽ እኮ ቤተሰቦችሽ ኑሮሽ እሱ ጋ ሆነ በቃ ሁሌም የምትታዘዥው ባልሽን ነው ያማለት ግን ቤተሰብን አትርጂ ተያቸው አራክሻቸው ወዘተ ማለት አይደለም ከባልሽ በአንድ ላይ ቁጭ ብለሽ ሲያዝሽ ከቤተሰብ ቀድመሽ የምታዘዥው እሱን ነው ቤተሰብሽን እማትተሻቸውጎራ ዙረሽ ሂደሻል ባልሽ ቤት
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
እውነት ነው ሀቅ የላትም
@zinetadem1813
@zinetadem1813 Жыл бұрын
ኧረ የኔም ጥያቄ ነው እንደት የናትና የአባት ሀቅ የለብንም እነሱ አደሉእንደ የሚድሩንስ ስንት ሁነው አሳድገውን
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x Жыл бұрын
@@zinetadem1813 ላየለባቹሁምሳይሆንየባልሀቅ ከባዱነውእናትሺታማ ባልሺተጠሪሺየሰትዝዝበመጀመሪአሰቀዱሚሰሉሰምቸአለሁአላሁአለም
@user-ni1mt6tc7n
@user-ni1mt6tc7n Жыл бұрын
ክክክ የኔ እና ያች ነገር አበቃ ወይ ጉድ
@hadiahussne8846
@hadiahussne8846 Жыл бұрын
ክክክክ አርገሽ እጅሽ አለበት ይመስላል ክክክክ
@user-ni1mt6tc7n
@user-ni1mt6tc7n Жыл бұрын
@@hadiahussne8846 እ ሀሀሀ
@user-hx3kl1ng3y
@user-hx3kl1ng3y Жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@user-zf7cd3cq3u
@user-zf7cd3cq3u Жыл бұрын
አሰለም ወሌኩሙ ወራህመቱለህ ወበራከቱ ኡሱታዝ ጀኩሙ አላህ ኸይር
@hhss3005
@hhss3005 Жыл бұрын
ኡስታዝ አፍወን መላኢካኦች ምድር ላይ እንጂ ሰማይ ላይ አይወጡም ሲሉ በተቃራኒ ሆነብኝ ተሳስተው ነው ወይስ እኔ ነኝ የተሳሳትኩት???
@faizamehamed6708
@faizamehamed6708 Жыл бұрын
የኡስታዚ ቁጥር የት ነው የሚገኘው በአላህ የምታቁ አሳውቁኝ
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Жыл бұрын
ነይ
@rugu2301
@rugu2301 Жыл бұрын
​@@user-lo2jj7oc4e
@user-vs3oq6md6k
@user-vs3oq6md6k Жыл бұрын
👋👋👋👋👍👍👍👍👍💯💯💯💯
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l Жыл бұрын
ስትቀን ጠየኩኝ አድቀንኮን አልተመለሠልኝ ??
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
ደውልሺ ጠይቂ ወይም ሸኽ ሙሀመድ ዘህረድን ጠይቂ. በመስመር
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Жыл бұрын
امس حياتي በብዛት በዋትሳብ መሰልኝ የሱ ግሩፕ ዉስጥ ጏደኛ ካለሽ ቁጥሩን ጠይቂ ወይም ጥያቄሽን እንድትጠይቅ አድርጊ
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l Жыл бұрын
@@IBNUAADAM-nw6rl ኸረ የለኝም በየኸውነበረ የምጠይቀው አልተመለሠልኝም
@layilalayila903
@layilalayila903 Жыл бұрын
Selekachew eheta kaweqeshi tebeberine ?
@hayathassen3093
@hayathassen3093 Жыл бұрын
አላህይዘንልንያረብ
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
ውስታዝ።ጀዛክአላሁኸይረን።አድጥያቄነበረኝ፦በውጭአገረእያለሁያለቤተሰብፍቃድአግብቸነበረእናያኔኒካህስናስረየሡጓደኞች።እናከኔምየኔጓደኞችነበሩወኪልየሆኑት።ቡሀላለቤተሠብተናገረኩምንምአላሉምብዙምፍቃደኛአልነበሩም።እደትይታያል።ከልጁጋከተለያየን።4አመትሆኖናል።ፈታሁሽባይለኝኒካሁአለ።ወይስእደትነው።በጣምጥያቄሆኖብኛል።በአላህውስታዝመልሱልኝ
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o Жыл бұрын
እእእ ሴት ከሆሽ እደት ያለ ቤተሰብ ፍቃድ አገባሽ
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
🔜 ብልህ ሠው ከችግር እና ከመከራ ትምህርት ይወስዳል። ነገሮች ቢከብዱትም ጌታውን ያመሠግናል። ነገር ግን ⤵ مَا أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَمَن يُؤْمِن بِاللَّهِ يَهْدِ قَلْبَهُ ۚ وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ (ሱረቱ አልተጋቡን - 11) ♻ ከመከራም (ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱላሂ ወበረከቱ
@zainat5067
@zainat5067 Жыл бұрын
ወላ ዲምፁን ስሰማው እናዴዳለሁ በጣምነው እምጠላው ፡አልወዴውም ያረቢ ዱአረኩ እዲወዴው አልቻልኩም እናዴዳለሁ በጣም እምጠላው
@zainat5067
@zainat5067 Жыл бұрын
ፍች ጠይቄው አርዲሻለሁ ፡እናትሽን አርዳለሁ እያለ ያስጨንቀኛል
@zinetadem1813
@zinetadem1813 Жыл бұрын
@@zainat5067 የአላህ አላህ ይርዳሽ እህቴ
@zainat5067
@zainat5067 Жыл бұрын
@@zinetadem1813 አሚን አሚን ውዴ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
@@zainat5067 እ ለምን የአላህ ከባድ ነው ለማንኛውም ለመስማማት ሞክሩ ሁቢ አብሽር
@zainat5067
@zainat5067 Жыл бұрын
@@user-hq7ic5vr6p አስፈራራ ብዙነዉ ነገሩ ፈልጌ አይዴለም ወላሂ አልቻልኩ
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n Жыл бұрын
እረግ.ሴት.ካገባች.በሀላ.የናትና.ያባት.ሀቅ.የለባትም.ስትል.አልገባኝም.
@nuriyabintshamil9929
@nuriyabintshamil9929 Жыл бұрын
እኔ ለረሡ በጠም ደነገጥኩኝ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏እኮ እኛ ግራ ግባና 1ጊዜ በ ባል እጅ ነው ጅነት ይላሉ 1 ደሞ በ እናት ይላሉ 😔😔😔🤔🤔
@hyathyat5145
@hyathyat5145 6 ай бұрын
ወላሂ. በጣም. ሁሉም. የተለያየ. መልሥነው እሚሠጡን. እደትእንወቅ
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Жыл бұрын
Allah semetew kemtegebrut yadregen😰
@umselma2977
@umselma2977 Жыл бұрын
ምንእናርግ አገርቤትቢሆን መካሪ ተመርጦ ትመከራለች ስለባልሀቅ እሱም በደንብይመከራል እዚህ ግን ከባድ ነው. ምንም ግንዛቤ ሳይኖር እንገባለን ስንገባ ሌላታሪክይሆናልማንንእናማክርከባድነው
@alimokarm1301
@alimokarm1301 Жыл бұрын
ሰለትን ጨመ ለብሶ መስጋድ ይቻለል ወይ
@user-op5ov4tw1s
@user-op5ov4tw1s Жыл бұрын
እዳልተነጀሰ እርግጠኛ ከሆንሽ ይቻላል
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p Жыл бұрын
እንዳውም የተረሳ ሱና ነው ሲል ሰምቻለሁ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
@user-qp8rx4qs1l
@user-qp8rx4qs1l Жыл бұрын
@@user-lj2tk4nt2p አሰላሙኣለይክምወራህማቱለዋበረከቱ
@user-qp8rx4qs1l
@user-qp8rx4qs1l Жыл бұрын
ጥየቄነበራኝ
@user-qp8rx4qs1l
@user-qp8rx4qs1l Жыл бұрын
የለሁትበህሬንነኡእነኢምነተቻኡሼአነኡ
የሶሻል ሚድያ ዝሙት||በወንድም አቡ አይመን
42:50
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 9 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
ሴቶች ለምን እንደዚህ አይነት ወንድ ይወዳሉ?
10:48
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.
ሁሉም ሊስማው የሚገባ የፈትዋ ጥያቄ
28:47
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 23 М.
ሁሱ በሳቅ የጨርሰው ወይይት ሉሲ ናት የሰው ልጅ መጀመሪያ
17:21
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН