በርካቶችን ያስገረመው የአርቲስት ፋሲል ደሞዝ ቆይታ

  Рет қаралды 212,077

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

በርካቶችን ያስገረመው የአርቲስት #ፋሲል #ደሞዝ ቆይታ

Пікірлер: 213
@AfeMar1221
@AfeMar1221 5 жыл бұрын
ፋሲል የኢትዮጵያ አርበኛ ሁለተኛው ዳግማዊ ቴወድሮስ ለወያኔ እጅ አልሰጥም ያለው አርቲስት ጀግና ነው ። የሚወደው ላይክና ሰብስክራይብ።
@jsg5174
@jsg5174 4 жыл бұрын
ባማራነትህብቻ ልንኮራብህ ይገባል ፋሲል
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ፣ውድ፣እሱንበጣምስለምወደው
@user-dq6yh8xn1i
@user-dq6yh8xn1i 3 жыл бұрын
ፋሲለኛው ደመወዝ እንወድሀለንን💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💐💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 5 жыл бұрын
ትክክለኛ አማርኛ ነው እምትናገው ስወድህ ፋሲል ደመወዝ እንኳን የኛ ሆነህ።
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 5 жыл бұрын
አማራ አገር ውዳዱ አማራ ስው አክባሪው አማራ በማንነቱ የማይደራደር ሙስሊም ክርስቲያኑ. ተክባብሩ የሚኑርበት የፍቅር ሀገር ስላማችኩ ይብዛ ፍሲልየ አንዱ ፍርጥ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ጅግናችንንንንንን
@neftegnanegntube9965
@neftegnanegntube9965 5 жыл бұрын
ፋሲልዬ የጎንደር ማይክል ጃክሰን በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም እንወድሃለን ዳግማዊ ቴዎድሮስ
@user-xi7el2jx9d
@user-xi7el2jx9d 5 жыл бұрын
ወላሂ ሳላደቅህ አላልፍም ጀግና ባማራነቴ አኮራኸኝ ኘ 👍👍👍👍
@eeee4817
@eeee4817 3 жыл бұрын
ፋሲልን እና ታማኝን ያፈራች ማህፀን እናት ለዘላለም ትኑር የተባረከች አገርናት
@mekdesmarew443
@mekdesmarew443 5 жыл бұрын
ፋስልዬ የኔ ጀግና በርታልን እንወድሀለን💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍
@addesemerete1724
@addesemerete1724 4 жыл бұрын
✋🌷🌷🌷
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
በጣም የዋህና ግልፅ ነክ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ ፋሲል ጀግናችን።
@batamariam1350
@batamariam1350 5 жыл бұрын
ጀግናው የቁርጥ ቀን ያአማራ የኢትዩጰያ ልጀ በማነትህ የኮራህ እውነት ያሽንፍል
@user-pf6vl4kx1s
@user-pf6vl4kx1s 5 жыл бұрын
ፋሲል የኢትዩጵያ አርበኛ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር የጎደር ጀግና
@user-wi4bj7ow1g
@user-wi4bj7ow1g 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ያገር ልጅ ፉሲልን ያላችሁ ላይክ ግጩኝ የሰፈሬ ምርጥ ልጅ ነው
@user-vy2lt4fm7c
@user-vy2lt4fm7c 4 жыл бұрын
ዋው
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 жыл бұрын
መቆየት ደግ ነው ሁሉም ያሳያል ግና ብዙ እንያል ፍስል ጅግና ኑር
@ethionairobimoha4194
@ethionairobimoha4194 5 жыл бұрын
አንተ ደግ አንተ የዋህ ቅን አምሃራ ነህ አንተ የነዛ ጀግኖች የጎንደሮች ልጅ ሁሌም በሄድክበት ሁሉ ጥሩ ነገሮቹ ሁሉ ላንተ ይሁን
@masalatmasalat6426
@masalatmasalat6426 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድህ
@mamelove4410
@mamelove4410 5 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የምወደው አርቲስት ነው የሱን ጨዋታ ሰምቼ አልጠግበውም
@mahlettsgaya9726
@mahlettsgaya9726 5 жыл бұрын
ፋሲልየ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን
@user-mh8zt7el3s
@user-mh8zt7el3s 5 жыл бұрын
ወይ ጥሎብኝ ይችን ጋዜጠኛ ሥወዳት ማተብሸ እና እርጋታሸ አቦ ዘመንሸ ሁሉ ብርሀን ይሁን
@yeshihabtamu5123
@yeshihabtamu5123 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ እምወዳት ሁሉነገሮን
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 3 жыл бұрын
አሜን
@salmatefitu7542
@salmatefitu7542 5 жыл бұрын
ፋሲልየ የኛ ጀግና በርታልን አንበሳ ነህ በአላማህ ቆራጥ ነህ እግዚአብሔር ኑሮህን ይባርክ ግልፅ የሆንክ ሰዉ ነህ በርታልን ።
@emabetassefa7836
@emabetassefa7836 5 жыл бұрын
ፋስልየ የኔ ጀግና እንኳን. በሰላም ሀገርክ ገባክ.
@user-vv6hi9lo4c
@user-vv6hi9lo4c 4 жыл бұрын
አረ ጀግና ወየት ነው ፋሲሌ እዳንት አይነት ጀግና የሚገኘው
@user-th7qu8or8f
@user-th7qu8or8f 5 жыл бұрын
እውነት ነው ፋሲሎ ሰው ታም እንጅ ፈርቶ አይምትም እንደ አንተ አይነቱ 1000000 ይወለድ ኩራቴ ብየሀለው
@ethiopiaforever4332
@ethiopiaforever4332 5 жыл бұрын
አማራዬ
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
ፍሲልየ የኔ ገራገር ስውድህ
@360adisunegn4
@360adisunegn4 4 жыл бұрын
አይጀግና
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 4 жыл бұрын
ፋስልዬ፡ ይህ ሁሉ ፈተና የደረሰብህ በኪነት ጥሪ ምክንያት ነውና ኪነት በሚገባ ሹምሃለች።
@tagestengedaw9318
@tagestengedaw9318 4 жыл бұрын
ምርጥሠው ፍሲልየ ሥወድህ አንተ ሥታወራቤተሠቦቸን አሥታወሳለው
@gemirum2608
@gemirum2608 5 жыл бұрын
"እረ ባለአገር!" የሚለውን ዘፈን በጣም እወድለታ ምክንያቱም አንዳንድ የከተሜ ልጆች ከከተሜነታቸው ውጭ ያለው አገርና ህዝብ አገር አይመስላቸውም፣ግን የሚኖሩት ባለአገር ባመረተውና ላቡን አጠፍጥፎ በሚሰራው መሆኑን አይገነዘቡም።
@yeshihabtamu5123
@yeshihabtamu5123 4 жыл бұрын
ዉይ ፋሲል ደመወዝ ስዉድህ ረጅም እድሜ ፀጋ ይስጥህ ትክክክለኛ አማራ አማራ አማራ የጀግና መፍለቂያ
@sarafattans1112
@sarafattans1112 5 жыл бұрын
ውይ ፋስል የዋህ ነህ በጣም ታስቃለሁ ስወድህ ጀግና አማራ
@user-en8rx2lf4u
@user-en8rx2lf4u 5 жыл бұрын
ወይኔ ስወድህ አባቴን አባቴን እየመሰልከኝ የአማራ ጀግናችን ኑርልን
@aadd7420
@aadd7420 5 жыл бұрын
አይሻልሽም ባልሽ
@emaa2726
@emaa2726 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንደማችን ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ii6nb8tn9u
@user-ii6nb8tn9u 5 жыл бұрын
ወይኔ ፋሲልየ አንተ ዱሮ ነው ለካ የዘፈንክላት በድበራችንላይ ይዋል ይደርጅ ጅቦች አይበላቱም እርስታችንን የኔ ጀግና አባት
@abdualemu1818
@abdualemu1818 5 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ እንወድሀለን ፡፡ግን ትግሉ ገና ነውና ወዴሀላ አንልም
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 5 жыл бұрын
ወይ ግልፅነትህ ደስ ሲል የኔ አበሳ
@user-xm2gs1zd5u
@user-xm2gs1zd5u 5 жыл бұрын
ደስ ስትል አነጋገርህ ሁለ ነገርህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን😍
@kenawbayuh3631
@kenawbayuh3631 4 жыл бұрын
ፋሲል የሆዴ ሰው ማኛው አበሳው ህዋትን እቅልፍ አላስተኛም ያለው አበሳ ምርጥ ኢትዮጵዊ ኑርልን አሁንም ለህዝብህ ዝም አትበል ውዴ ሽአመት ኑርልኝ💚💛❤
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
ፋሲልየ ፋሲልየ ያረሱትን ታሪክ በስአቱ ስላላወኩልህ ዛሬ ስሰመ በጣም ነው የቆጨኝ ፋሲልየ ለካ ቀድመህ አንተ ተጋፍጠህልን ነበር ሰሚ አትህ ነው እንጅ አሁንም ዝም አንልም ለወንድሞቻችን መሬታቸው ካልተመለሰ ለውጥ የለም ፋሲልየ ውድድድ ነው ያደረኩህ💚💛♥️😘
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
ቆየኮ እሕቴ ታሥሮም ነበረ መጀመሪያ ማንም ሣይነቃ የነቃ ነው አረሡት የሆመራን መሬት ያውም የኛን እጣ ከኛ ሠው ሢታጣ እያለ ዘፍኗል በጣም ለሐገሩ ለፍቷል
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
ms Blen እስከዛሬ አለመስማቴ እንዴት እንደቆጨኝ💚💛♥️
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 жыл бұрын
ወየ ፋሲል ደመወዝ ፈጣሪ በየኸድክበት ይጠብቅኽ ሰላምኽ ይብዛ በጣም እንወድሀለን
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
ቃለመጠየቅ ከሚደረግላቸው አርቲሰቶች ውሰጥ መሳጭ እና ግልፅ የዋህነቱ ጎልቶ የሚታይ ምርጥ አርትሰት ነው
@user-tt7zn4oi5s
@user-tt7zn4oi5s 5 жыл бұрын
ይሄ ሰው እኮ ገና ወላ ቴዲ የለ ወላ አብይ ወላ ማ ወላ ማ ሳይመጣ እኮ አረሱት ብሎ የቅጫምን ግፍ ይዘረግፍ ነበር ማንም ሳይገባው በፊት ብዙ መስዋትነት ከፍሎዋል ስለአማራው ህዝብና መሬት ይመችክ አቦ እኔ የሸገር ልጅ ነኝ አረሱትን ድሮ ስሰማው አይገባኝም ነበር እንደተራ የባህል ዘፈን ነበር የምቆጥረው ለካ ህዝቤ ተይዞ ነበር....አለማወቅ ለማንኛውም ነፃነት ለጭቁኑ አማራ ህዝብ ይሁን
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
አሜን
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ፋሲል ንፁህ ኢትዮጲያው አድናቂህ ነኝ
@user-et3by3uy8i
@user-et3by3uy8i 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
ፋሲልየየየየየየየ የኔ ምረጥ
@toybayasin3933
@toybayasin3933 5 жыл бұрын
ትክክክል!አረሱት አማራን የቁሙን ቀበሩት
@tube4329
@tube4329 2 жыл бұрын
ይሄ ሰው ግልፅ ኮ ነው ደስ ሲል
@rozamohammed1170
@rozamohammed1170 5 жыл бұрын
ፋሲሌ ኑር ሺህ አመት ስወድህ ግልጽ ነህ
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 5 жыл бұрын
Yana tawadajjj ffffff
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው ነው እንኳን ለዝህ አበቃህ።
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 4 жыл бұрын
ፍሲሎ ስወደው እኮ በማንነቱ የሚኮራ ጀግና ረቢ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፍሲሎ
@smeria8385
@smeria8385 4 жыл бұрын
ፋሢልየ ሥወድህ የኔባት እድሜናጤና አላህ ያብዛልህ ያረብ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 жыл бұрын
ፋሲልየ ስወድህ እኮ
@getasewezewdu3189
@getasewezewdu3189 4 жыл бұрын
የኔአበሳ ፋሲልደመወዝ ሁሌምአድናቂህ የምወድህነኝ
@user-gr7zz1gk3b
@user-gr7zz1gk3b 5 жыл бұрын
የዋህየ ደስ ትላለህ እድሜና ጤና
@zainab-vh4im
@zainab-vh4im 2 жыл бұрын
አለ ነገር እወነት ነው ፋሲል ደምወዝ ምርጥ ሰው ነው
@zahraamohamed2478
@zahraamohamed2478 5 жыл бұрын
በትትክክል
@yuniyunata631
@yuniyunata631 4 жыл бұрын
የኔ ጅግና ለማድነቅ ከምለው በላይ እወድሃለሁ ሰላምህይብዛ
@HananHanan-ws5ob
@HananHanan-ws5ob 5 жыл бұрын
ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያው፡፡
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 жыл бұрын
ውይ ፋሲል እኔላተ ያለኝ አድንቆት ከምንበላይነው ቃላትያጥረኝን ባለኽበት አምላክይጠብቅኽ እድሜና ጤና ያድልኽ
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 5 жыл бұрын
ፋሲል አበሳ ኑርልን አገር ወዳዱ አማራ
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 5 жыл бұрын
ስወድህ አሜን አሜን
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 5 жыл бұрын
"እዚሁ ሲቲንግ በል ተብየ" ሀሀሀ ፋሲሎ ቀብራራው ባላገር ከዘፋኞች ምንም ሳይጨነቅ ዘና ፈታብሎ ቃለ ምልልስ የሚያደርግ ብቸኛው ይመስለኛል
@Bada-gd9hx
@Bada-gd9hx 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ፋሲልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@LyLy-pe7ld
@LyLy-pe7ld 5 жыл бұрын
ፋሲልዬ እንወድሃለን በርታ
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው ኢትዮጵያዊ ነው ስወድህ እስከ ጥግ
@fikertafikerta4925
@fikertafikerta4925 5 жыл бұрын
ሰለ ፋሲል ከማወራ ፋሲልን ስሰማው ብውል እረካለሁ
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 5 жыл бұрын
ፍሲልዬ በጣም እንወድሀለን
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 4 жыл бұрын
Yene. Wudemachen. Melkam. Sewudachu💚💚💚😘😘😘🙏
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ሽ አመት ኑርልን ፍሲልዮ የኔ ማር ውድድድድ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
ሽ እመት ኑርልን ፍሲልዩ የኔ ምር ውድድድድ
@TeddyMasre
@TeddyMasre Ай бұрын
ፋሲልልልልል❤
@husenadem711
@husenadem711 8 ай бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው
@hawltabey928
@hawltabey928 4 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
ዳምጤመኮነንአይደለምወይ፣ግጥሙን፣ካልተሳሳትኩ፣አርሰውን፣ስትሰራ፣ፍሲልአባታችን፣እንወደሀለን፣ምርጥሰው
@user-ot3th6wf5q
@user-ot3th6wf5q 4 жыл бұрын
ትክክል እዚህ ላይ ወራጅ አለ ፋሲሎ።ዳምጤ መኮነን እራሱ ሲናገር ሰምቸዋለሁ
@rozamohammed1170
@rozamohammed1170 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማልቅሰው ይሄን ሙዝቃ
@malekseifert9909
@malekseifert9909 4 жыл бұрын
He shows us the beauty of originality
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ፋሲልየ ስወድህ።
@yuniyunata631
@yuniyunata631 4 жыл бұрын
ፋስል ምናባቴ ላርግህ❤❤❤😂😂😂😂😍
@ayenetsega923
@ayenetsega923 4 жыл бұрын
ጀግናዉ ፋሲል በርታ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
የስው ልክ ዝነኛው ፈሲሎ የኔ አንደኛ ብዙ ያልተወራልህ😍😍😍😍❤❤❤❤
@ethiopia1841
@ethiopia1841 4 жыл бұрын
ፋሲልዬ💚💛❤️ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@abdurohimanmuhammed2309
@abdurohimanmuhammed2309 5 жыл бұрын
Ethiopia ካሉ ጋዜጠኛ ሴት በጣም ደሥ የምትለኝ
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 4 жыл бұрын
ፋሲል የባህል ተጫዋች ብቻ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ነጻ አውጪ ቆራጥ ታጋይ ነው ፤እናከብረዋለን
@meskizewde9878
@meskizewde9878 4 жыл бұрын
Fasel Demoze you are the best!
@rose-eo6vi
@rose-eo6vi 5 жыл бұрын
እውነት ነው የኛ ጀግና
@hawahawa699
@hawahawa699 2 жыл бұрын
ጀግናየ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
ፋሲልየ አባቴ መልካም ሰው ሰላምክ ይብዛ
@fjgrvvdd4222
@fjgrvvdd4222 5 жыл бұрын
ፋሲልየ እኳን ለአገርህ አበቃህ ምርጥ ሰዉ
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 5 жыл бұрын
Wow
@muluhabesha227
@muluhabesha227 5 жыл бұрын
ውይ ፋሲልየ ያገሬኩራት ሽአመትኑርልኝ
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 5 жыл бұрын
Our Hero , here it is.
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@mikazmedia2357
@mikazmedia2357 3 жыл бұрын
Amhara,Ormo,Tigrawi those who are Ethiopian....We are one,
@user-vc2oz6fx8m
@user-vc2oz6fx8m 5 жыл бұрын
ፋሲል እድሜህ ይረዘም።
@habtemariamht6017
@habtemariamht6017 Жыл бұрын
ጀግና አንበሳ ቆራጥ ከልቡ አርቲስት ቃሉን የማይንድ
@wubalemtesfaw5827
@wubalemtesfaw5827 6 ай бұрын
ምርጥ
@yirgagebeyehu8488
@yirgagebeyehu8488 4 жыл бұрын
i love you Fasil Damoz
@user-rz4cf8fd8c
@user-rz4cf8fd8c 5 ай бұрын
ፋሲል 1:45 ደሙዜ
@lovemame783
@lovemame783 5 жыл бұрын
ኩሩ ያማራልጂ ጀግና
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
ፋሲልዬ የኛ ጀግና
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 жыл бұрын
እውነቱን ተናገረ ደበራቺን ተከዜ ነው ምድረ ቆርቆሮ ጥጉን ይያዝ
@emebrehanadgnigni9555
@emebrehanadgnigni9555 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን ሥወዳት እሟሟሟሟሟ♥💋🇪🇹
@wloywaphone3163
@wloywaphone3163 4 жыл бұрын
Wawu
@mohakan4972
@mohakan4972 5 жыл бұрын
our here well come to ethiopia
@user-ht7rf2uy2i
@user-ht7rf2uy2i 2 жыл бұрын
የእኔ የዋህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 95 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 20 МЛН
Enchewawet   Artist Fasil Demoz and His Wife Part 1
32:32
አንቀፅ
Рет қаралды 42 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН