ኤፍሬም ታምሩ፤ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ… ከታንጎ እስከ ዲሲ .../ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 278,912

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tiztachin_BeEBS

Пікірлер: 355
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 жыл бұрын
30:59 ኤፍሬም ታምሩ ከምን ልጀምር ግን? በድምፁ ዘፍኖ ያስደስታል 😁 በድምፁ ዘፍኖ ያስለቅሳል😥 በድምፁ ዘፍኖ ፍቅር ያስይዛል🥰 በድምፁ ዘፍኖ ያስተክዛል😕 ኤፍሬምን ስሰማ ያልኖርሁበትን ያልተወለድሁበት ዘመን በናፍቆት በትዝታ ያስናፍቀኛል ማርያምን። ስራወችህ እያደሩ ልክ እንደ ወይን የሚጣፍጡልህ ተወዳጅ ድምፃዊ ነህ የኔ ቀብራራ። ሙዚቃን በደንብ መስማት ከጀመርሁ በኋላ በእኔ እድሜ አንድ አልበም ብትለቅልን ደስታውን አልችለውም።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
በትክክል👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@dejenbeyene4367
@dejenbeyene4367 2 жыл бұрын
ዋውውውው እኔ ኤርትራዊ ነይ ኤፍረምየ እንዴት እንደምወድህ በተለይ ሰው መሰረቱ ጎዳናየ የሚሉ ዘፈንህ ባጠቃላይ ያንተ ዘፈን ስሰማ ያለፍኩት ሁሉ የልጅነት ትዝታየ ኖው ሚወስደጝ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@mahamathasan8645
@mahamathasan8645 2 жыл бұрын
ኤሪትሪያዊ።
@Habeshabete
@Habeshabete 2 жыл бұрын
wow, you’re the best.
2 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ድንቅ ሙዚቃዎችህ የእድሜ ልክ ትዝታዎቼ ናቸው በህይወት ያሉና የሌሉ አብሮ አደግ ጓደኞቼን ሳስታውስ የዚያ የተናፋቂው የኋላ ህይወታችን ማጀቢያ ቁጥር 1 የድንቅ ሙዚቃዎች ባለቤት ኤፍሬም ታምሩ ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ ክፉ አይንካህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@kedir5245
@kedir5245 2 жыл бұрын
what a shame on you to copy my comment to yours
@mntewa
@mntewa 2 жыл бұрын
Copyright ይቅር ይበልክ
@kedir5245
@kedir5245 2 жыл бұрын
ሰውም ይገርማል የእኔን comment እንደሰረቅህ እየነገርኳቸው በ like ያንበሸብሹሀል ምንኛ ደስ ይል ይሆን ሌባን ማበረታታት
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
ዬኒ ትሁት ጨዋ ትህትናህ እና አክብሮትህ በጣም የሚገርም ስነምግባር ነዉ ያለህ አላህ ይጨምርልህ 🤲🤲🤲
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ውይ ኤፍሬምዬ እንደምን ከረምክልን ውይይይይይ እንኩዋንም ድምፅ ግን ሰማን! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሀለን ኑርልን ኑርልን!!!
@tamarattamarat7070
@tamarattamarat7070 2 жыл бұрын
ዮንዬ በጣም ነዉ የምትገርመኝ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለክ የማስታወስ ችሎታክ ድንቅ ነዉ
@eskedarbekele7240
@eskedarbekele7240 2 жыл бұрын
ኤፍሬምዮ ሰላየሁህ በጣም ነው ደሰ ያለኝ በጣም በጣም ነው የምወድህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ኑርልን
@samrawitdemas4775
@samrawitdemas4775 2 жыл бұрын
ወይኔ ዮነሰ በጣም ነው ማመሰግንህ ኤፍዬን ሰላሳየህኝ ታውቃለህ የኤፍሬም እብድ እንደሆንኩ እንድያው ኤፍሬምን በአካል መየት እፈልጋለሁ
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
ውይ የፒያሳ ትዝታ በሰባዎቹ የወጣቱ ትውልዶች በተለይ ከአስራ ሁለት ሰዓት በኃላ በስማም ጠጠር ቢጣል አይታይም ነበር ሰራተኛው ከሥራ ወቶ ተማሪው የነበረው ዎክ ጠበሳው ፒያሳ ነበረ ባቅላባ ቤት ገበረተንሳይ የመይረሳ ትዝታ 😍😍😍🌹🌹🌹🌹 ያሳለፍነው ዘበን ውነት ነው ትዝታችንን በወርቃማው ዘመን የነበረውን ደግመን ሰናየው ሰሜቱ ለሕመም መዳኒት ነው ዮኒ እናመሰግናለን ከጀርመን 🌹🌹🌹💚💛❤💝😘ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት አሁን እንደገና ቢገኝ ምናለበት😄😄😇😇
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 2 жыл бұрын
Piassa GEBRETENSAY 🍰🍰🍰❤❤❤
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዮኒ በጣም እድለኛ ነህ በሂወቴ በጣም ባየው ብዬ ከምመኘው አንዱ ኤፍሬም ታምሩ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው አንድ ቀን አየው ይሆናልebsሶች ከልብ አመሰግናለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!
@NunuTeshome2021
@NunuTeshome2021 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል ። የድምፅህ ለዛ የማይጠገብ ነው። እረጅም እድሜ ይስጥህ። ዮኒ እናመሰግናለን ኤፍሬምን ስለጋበዝክልን! Much 💕 and respect !!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የኤፍሪም ደሞ ጀመረኝ ዘፈን አስመራ በኮንትሮባንድ ነበር የገበውና በጣም ተውዶ ነበር የኤፍሪም ዘፈኖች ሁሉም ምርጥ ነው ❤️
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@ephraimtik920
@ephraimtik920 2 жыл бұрын
ሰላም!! አስመራ በኮትሮባድ ስትል መሸ ነው የ ኤፍሬም ዘፈን ኮንትሮባንድ የሆነወ? በመቸ አመት ምህረት?? መልሱን በአክብሮት!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ኮንትሮባንድ የነብረው በ1979 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነው ስለአሁኑ አስመራ አማርኛ ዘፈን ስለመደመጡ አላውቅም
@ephraimtik920
@ephraimtik920 2 жыл бұрын
@@ethiopiakebede5931 የ ከበረ ሰላማታ, ለምልሻህ አመስግናለሁ! በ ኤርትራ ውስጥ ማንም ሰው የሚስማማውን ሙዚቃ ይሰማል የ ሙዚቃ ኮቱሮቦንድ የለም። አንድ የገረመኝ!! የ ኤፍሬም ዘፈን ኤርትራ ውስጥ ኮንትሮባንድ የሆነወ በምን ምክንያት ነው?? Kkkkkkkk ኤፍሬም ታምሩ ስለ ኤርትራ ናጽነት ከ ሻቢያ ጋር ሆኖ ድርግን ይዋጋ ነበር ወይ? ሰለም ለሁሉ!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አማርኛ አስመራ መደመጡ በቅርቡ አስመራን ለማየት ስለምሄድ ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው የስጠሀኝ አመስግናለሁ🥰
@zewudabuhay6031
@zewudabuhay6031 2 жыл бұрын
ዮናስ እናመሠግናለን ኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖቹን በጣም እወዳቸዋለሁ አንድ ቀን ባገጣሚ ባገኘዉና ምስጋናየን ብገልፅለት ደስስ ይለኝ ነበር
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ኤፍሬም የዘፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ ሥወድሕ ታማኝ ፍቅር ዮኒየ ሑላችሑንም ውድድድ አንተ እኮ ትለያለሕ ዮኒየ አንድ ቀን ባገኝሕ ምኞት ነው አብርሃም በጣም ትልቅ ሰው ነሕ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕያንተ አይነቶችንያብዛልን
@abe8608
@abe8608 2 жыл бұрын
How lucky you are Yoni Sitting and having real conversation with the legend EPHREM ❤️ I have a photo when I met Ephi once on a family weeding. I was thrilled !
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@sisayalemayehu2076
@sisayalemayehu2076 2 жыл бұрын
5
@adanekassie208
@adanekassie208 2 жыл бұрын
ዮኒ ኤፍሬም ታምሩን ስላሳየኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ ምንኛ ብትታደል ይሆን ኤፍሬምን ቃለመጠይቅ ማድረግህ አንድ ቀን ስል ኤፍሬም የግል ህይወት ቃል በገባኸው መሰረት እንደምታቀርብልን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 2 жыл бұрын
ዮናስየ እናመሰግናለን።ኤፍሬምየ ዘመን የማይሽረው ትዝታችን ኑርልን። በጣም ደህና ነው። ተመስገን።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ስላየንክ ደስ ብሎናል ዮኒም በጣም እናመሠግንሃለን
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 2 жыл бұрын
ለኢንተርቪው ውድ የሆነው ዝነኛው ኤፍሬም ታምሩ እንዴት ዛሬ ተገኘ🤔🤔 እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ሰላየውህ🙏🙏🙏🙏 እዩኝ እዩኝ አይልም ኤፍሬም ✅️
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ አንተን በማየቴ ከደስታዬ የተነሳ እንባ ነዉ የተናነቀኝ በጣም ነው የምወድህ እድሜ ጤና እመኝልሀለዉ ኑርልኝ
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ዮኒ ይሄ ፕሮግራም ድንቅ ነው እውነትም ትዝታችን.
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@Brook7
@Brook7 2 жыл бұрын
Long live Ephrem❤. I'm out of words to express my love for you. Respect🙏
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህህህ😭😭😭😭😭😭
@user-mk7tq2dg6i
@user-mk7tq2dg6i 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ከቃል በላይ በምን ቃል ላድንቅህ ልዩ ሰው 🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍ስላየሁሀ ደስ ብሎኛል
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 2 жыл бұрын
ዮኒ አደኛ በጣም የምወደውን ኤፍሬምዬን ስላቀረብከው በጣም አመሰግናለው እፍሬምዬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ እመኝልካለው
@hawadawed9588
@hawadawed9588 2 жыл бұрын
ወይኔ ኢፍሬም ታምሩ እንኳንም ድምፅህን ሰማነው እድሜ ጤና ይስጥህ🥰🥰🥰
@wamiilee3649
@wamiilee3649 2 жыл бұрын
wow amazing show as usual yoni. very nice to see ephrem after a long time, he is a living legend, i can't go a day without listening to his music.
@genzebatalay6634
@genzebatalay6634 2 жыл бұрын
Epherem Tamiru the legend
@felegnegash4633
@felegnegash4633 2 жыл бұрын
Omg Eferemey always legend. L love his songs toooooooo much olds........❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 2 жыл бұрын
WoW!!!! i am extremely happy to see my favorite artist "Eferm Tamiru" and my golden EBS journalist " Yonas"
@marthat6031
@marthat6031 2 жыл бұрын
ጭልጥ ብዬ ወደ ስባዎቹ ገባሁ እንዴት ያለ የሚወደድ ዘመን ነበር እንኳንም የዛን ዘመን ትውልድ ሆንኩ ኤፍሬም ታምሩ በዚህ አስደማሚው ድምጽህ ብዙ ትዝታዎች እአሉኝ ሰላየሁህ ደሰ ብሉኛል ሁላችሁንም እናመሰግናለን 😍
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስስ የሚል ፖሮግራም ነው እጅግ እናመሰግናለን ለሰው ልጅ ክብር ያለው ሰው ነው በስራው እንድናይ አርጎናል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በሂወት ያሉትን በሞት ያጣናቸውን ነፍስ ይማርልን❤👍🙏
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 жыл бұрын
ዮኒ ኤፍሬምን ስላሳየሀን በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@fikreselamwoldetsadik8551
@fikreselamwoldetsadik8551 2 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ጎበዝ ሁሌ እንከታተላለን ትዝታ በአራዳ በርታ።ከአሜሪካ ነው። ስንቱን ትዝታ እናስታውሳለን መሰለህ
@top123a4
@top123a4 2 жыл бұрын
glad to see the wonderful Ephrem Tamiru, my Number One singer. Much love and respect to him!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 2 жыл бұрын
ዮኒ ለመልካም ስራህ ክብር ምሥጋና ይግባህ። መለስተኛ እርማት ብትቀበለኝ ! መሃሙድ ሙዚቃ ቤት ኋላ ከነበረበት አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት ተመግባቱ በፊት ፣ የመጀመርያ ሙዚቃ ቤቱ ከታንጎ ፊትለፊት ነበር ።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@meskrmegrma2018
@meskrmegrma2018 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ስላየንህ ደስ ብሎናል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@comment3419
@comment3419 2 жыл бұрын
yoni your passion is contagious!!
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 2 жыл бұрын
አሜን ኤፍሬም
@fraolmtf
@fraolmtf 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ድንቅ ሙዚቃዎችህ የእድሜ ልክ ትዝታዎቼ ናቸው
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 2 жыл бұрын
ዮኒ እጅግ እናመስግንሃለን የበፊቷን ውብ ኢትዮጵያን ለማሳየት ስለረዳኽን በዚሁ ቀጥል የዚያን ጊዜ ፍቅርና እትዮጵያዊነት ተመልሶ እንዲመጣ እግዚአብሔር ይርዳን
@nafesh4210
@nafesh4210 2 жыл бұрын
ከዘፈኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ ሰላየውህ ደስ ብሎኛል ጠፋህ
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
ትሁት ዮኒዬ ተባረክ 😍😍😍
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 жыл бұрын
እባክሕ ዮኒ ከቻላችሁ ይድነቃቸውንና የኢቢየስ ዜና አቅራቢውን ከኤፍሬም ታምሩ ጋር አንድላይ አገናኙና እቅርቡልን በጣም ስለሚመሳሰሉ ይድኔም አግኝቼው አላውቅም ብሏል እባካችሁ እባክሕ ዮኒ
@netsanethasen3728
@netsanethasen3728 2 жыл бұрын
የወናስ ምርጥ ስው በቃ ላንተ ቃላት የለኝም ክበርልኝ
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@kante5318
@kante5318 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ማለት ዘፋኝ ነው❤👌 ሌላው ወላዋይ አደርባይ ነው ።
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
በሱ ዘፈን ፍቅር ፍቅር ብያውዛውዘኝም በኦሮምኛ ግን ስላልዘፈነ ሳድግ ደበረኝ የኦሮምኛ ሙዚቃ እየሰማው 👌
@kante5318
@kante5318 2 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 ትግርኛም አልዘፈነም ግን እኔም ትግራዋይ ነኝ ግን እወድዋለሁ ❤
@frewassihun9563
@frewassihun9563 2 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 music has no race.. zefenun enjiy argiw kotetam
@frewassihun9563
@frewassihun9563 2 жыл бұрын
@@kante5318 konjo arada nesh
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 жыл бұрын
በርቱ ትዝታችን በኢቢ ኤስ ❤🇪🇹👏👏👏👏👏🇦🇪
@viralposts986
@viralposts986 2 жыл бұрын
Thank you Yoni. We would never know about this if you were not here for us.
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@wubekassa4085
@wubekassa4085 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ልትመሰገን ይገባሃል ምርጥ ሰው አቶ አብርሃም ትልቅ ሰው ነው በጣም ደስ የሚል ማስታወሻ ነው እድሜ ጤና ይስጠው ፡፡
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 2 жыл бұрын
እኔ ዮኒ ከሚጠቀምበት ቃላት መራህባ የሚለው ዋውውው ሰወድለት አድናቂህ ነኝ በርታ
@selinayoutube9946
@selinayoutube9946 2 жыл бұрын
ኤፋሬምዬ በጣም!!!! ነዉ ምወድህ ስላየዉህ በጣም ደስስስ ብሎኛል እረዥም እድሜ ከጤናጋር እመኝልህ አለሁ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetkebable
@genetkebable 2 жыл бұрын
ኤፍሬምን በጣም ነው የምውደው የሱ ዘፈን ምንግዜም ከልቤ አይጠፋም
@emybekele3767
@emybekele3767 2 жыл бұрын
Ephrem Tamiru slayhut ds aleg Egzeabiher Edemena Tena ysth ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@freweinirobso6516
@freweinirobso6516 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የድሮ ዘፋኞችን ማየት የአሁኖቹማ ቅጥ የላቸዉ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
Ato Abraham you did wonderful job! Thank you.
@yalfalyalfal7044
@yalfalyalfal7044 2 жыл бұрын
Ephrem tamiru kurat atabeza benateh... siweduash atawekim Ende ....yemilewem zefen tegabezehal...yekebatariw neway zefen new meselegn....lemangnawem @EPHREM TAMIRU .....long live !
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ኤፍ ምርጥ ዘፋኝ መሸደና ደሩ ብቅ በይ ሙና ስንቱ ያንተ ዘፈኖች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው
@Landa500
@Landa500 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ታላቅ ሰው የሚትገርም የጥበብ ሰው ነው ሁሌም በሁሉም በምን ግዜም ተወዳጅ ክቡር የተከበርክ አርቲስት ነህ። ስለ ላበረከትክልን ዘመን የማይሽረው ስራዎችህን በጣም እናመሰግናለን።
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
ዮናስ ከበደ ለስነ ምግባርህ በቅድሚያ ያሳደጉህን ቤተሰቦችህን አመሰግናለሁ። ረጅም እድሜን ከጤና እመኝልሃለሁ። ኤፊ የኔ 1ኛ ሁሌም የምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።ሃገራችንን ሰላም አርጒልን 1 ምርጥ አልበም አውጥተህ እንደምታስደስተን ተስፋ አለኝ። ፍቅራዲስዬም ውድሻለሁ። ለአቶ አብረሃም ድንቅ ስራዎችም በጣም እናመሰግናለን።
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ኤፍሬም በኤርትራ የሚጠራው ኤፍሬም እይሉም ወድ ስብ እንድ ግዜ ሙዚቃ እየስማን ነበር ያው ትግርኛ ከፈትንላቸውና ልንቀይር ስንል ያክስቴ ልጅ ያማርኛ ካሴት የላችሑም ሲለን እረ እለ ሞልቶ ስንለው የማንን እንክፈትልሕ ስንለው (ኤፍሬም ወድ ስብ) ብሎን እርፍ የሚገርማችሑ የድሮ ዘፈኖቹ ካሴት እሱ ጋር ነበር እና እኔም ኤፍሬም እንደምወደው ስለምታቅ እክስቴ ካሴቱን ገዝታ ነው የስጠችኝ እሑን ባለሑበት እገር ላይ ምርጫየ ኤፍሬም ነው ስው ሑሉ ያውቀኛል በኤፍሬም ምርጫ እንደኛ መሖኔ ቲቢ ሲከፍቱ የሚያገኙት ኤፍሬም ነው ዩትብ ላይ እና እኔ መክፈቴን የሚያውቁት በዛ ነው እሑንማ ልጄም ለመደ ኤፍሬም ማምየ ይለኛል እና በጣም ደስ የሚል ዘፈኖች ቀጥልበት ኤፍሬም ወዲ ስብ እውነትም ወዲ ስብ እሜን እሜን እሜን ኤፍሬም ጥሩ ስው ድሮ ልጅ ሑኜ እይቼው ነበር ባካል ስፈራችን መጥተው ኤፍሬም እረጋኽኝ እበበ እብርሐም ግጥምና ደራሲዎች ስላሙ ሮሃ ባንድ እረ ምኑ በትዝታ ብቻ ቀረን ስፈረ ባልቻ ስፈሬ ፍቅር የነበረው ክብር የነበረው ስፈር
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
አቤት እንዶት ነው መሰለክ የማደቅክ የሰው ክብር ስትሰጥ አንደኛ ነክ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@selomberhane2478
@selomberhane2478 2 жыл бұрын
Wish Ephrem has more concert
@fantastic1231
@fantastic1231 2 жыл бұрын
Ephrem Tamiru is undoubtedly my most favorite Ethiopian singer ever!!! Long live our beloved proud brother!!!
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ትዝታችን በ ebs. ዬናስ ደግሞ ያለህ ልዩ ችሎታ ያለፈውን ዘመን ወይም ጊዜ ኖረንበት ባናልፍም እንድንወደው አድርገህ ማቅረብህ ያንተን ችሎታ ነው የሚያሳየው. እኔ በተለይ የምወድልህ ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ እንዴት እንደምወድህ. ተባረክ !
@venusinc6052
@venusinc6052 2 жыл бұрын
Efrem , I wish you all long life , and all the best.You are a living legend!!
@sosinaberket3416
@sosinaberket3416 2 жыл бұрын
ሰፈሬን ስላስቃኛቹን አመሰግናለሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@endalechkebeda4712
@endalechkebeda4712 2 жыл бұрын
ዯኒ እድሜና ጤና ይስጥህ ትሁትነህ
@TheMaggie656
@TheMaggie656 2 жыл бұрын
Amen 🙏 to that!!! Good to see you Ephrem!! The one and Only ! My #1
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው የድሮ ሙዚቃውች በጣም ደስይላሉ
@yemenzwork7276
@yemenzwork7276 2 жыл бұрын
You are the best journalist!!!
@saremyadanech7609
@saremyadanech7609 2 жыл бұрын
jo አድናቂህ ነኝ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ሠላም ፍቅር ጤና ተመኘሁ።
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 2 жыл бұрын
ኤፍዬ ስለ አየውክ እጅግ ደስ ብሎኛል ለአንተ ያለኝ ክብርና አክብሮት ትልቅ ነው እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ኢቢኤሶች በጣም እወዳችሁአለሁ እሁድን በኢቢኤስ አድናቂያችሁ ነኝ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 жыл бұрын
ኢቤሶች ይህ ፕሮግራማችሁነው የሚናፍቀኝ ትዝታችን።
@feregizaw4343
@feregizaw4343 2 жыл бұрын
my favorite singer of all time😍😍😍
@bezawittirfe464
@bezawittirfe464 2 жыл бұрын
ኩሩ ኤፍሬም
@rarr7873
@rarr7873 2 жыл бұрын
ኤፍ አባቴ ስለሚወድህ የዛፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ ይላል ምን አለፋህ በስልጤ ህብረተሰብ ውስጥ ተደማጭ ነህ ለኢትዮጵያ ህብረተስብ አምነው ወይ ጋብዙልኝ።
@bezawittirfe464
@bezawittirfe464 2 жыл бұрын
Yay Aframe እንካን ብስላም መጣህ
@zedwelega
@zedwelega 2 жыл бұрын
Efrem tamiru ye inate tizita 😭😭 rejm idme temegnwulk 👍❤
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 2 жыл бұрын
ኤፊ ስላየንህ ደስ ብሎናል እኖድሃለን እናከብርሃለን አረ አንዳዴ እንዲ ብቅ በል ላዱናቂዎችህ ኑርልን
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 жыл бұрын
ዮናስ በጣም እናመስህናለን ብዙ የጥንት ትዝታዎቻችንን የምናስትውስበት ፕሮግራም ነው በዚሁ ፕሮግራም የብዙ አመት ጏደኛ ወንድሜን አብርሀም ብዙነህን ከብዙ አመታት መለያየት በህዋላ በህይወት ቆሞ በማየቴ እጅግ ደስ ይለኛል ብዙ ህይወትን እብረን አሳልፈናል እኔም እሱም በህይወት ቆይተን በማየቴ እብርሽ ደስ ብሎኛል አሁንም እድሜ ስጥቶን አንድ ቀን ልንገናኝ ያብቃን ኤፍሬምንም እንዲሁ አብርሀም ብዙ አስታውስሀለሁ
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 2 жыл бұрын
Wow special program the legend eprame tamiru I love all his music .also my favorite place piazza.thank you yoni
@user-mu4jh5dk9f
@user-mu4jh5dk9f 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ደሰብሎኛል ሰላዬሁህ በጣም ነው የምወድህ
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 2 жыл бұрын
ይህ እጅግ እጅግ በጣም ታላቅ ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም። እንደኔ በሙዚቃ ጥናት ዘርፍ ውስጥ ለሚሰራ ሰው እና የማቴሪያል እጥረት ባለበት በተለይም የዘመናዊው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ እንደዚህ ያለ ኮከብ ሰው እና ግሩም ስራ በአደባባይ ሲወጣ በጣም ያስደስተኛል። በጣም ደስ ብሎኛል እደዚህ ያለ መጽሀፍ በመታተሙ። የት ይገኝ ይሆን
@leulayele4347
@leulayele4347 2 жыл бұрын
Mr. ABRHAM ,YOU have done to much thing for previous & future generation. Most of peoples can't do that. Respect for u.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
መልካም ቆንጆ ዝግጂት ነው!በተለይ ኤፍሬምን,ፍቅር አዲስን, በ ebs ዝግጂት ስላቀረባችሁ! ኢትዮጵያን በሙሉ ደስ ብሎናል የበለጠ ደግሞ በስፊው በebs program ኤፍሬምን እና ፍቅር አዲስን,አስቴርን, ሌሎችንን..የድሮ እንቁ Artist ብታቀርቡልን ዝግጂታችሁም የበለጠ ተመልካች ይኖራል በውጪም ያለነው ደስ ይለንናል !🙏🏾 🕊✌🏽💚💛❤️🇪🇹
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@Habeshabete
@Habeshabete 2 жыл бұрын
ፍቅር አዲስን እና ኤፍሬም ታምሩን አባቴ በጣም ነበር ሚወዳቸ ። አባቴ ነፍስክን በገነት ያኑረው።
@user-ks6wk6vs4t
@user-ks6wk6vs4t 2 жыл бұрын
እንዴት ያለህ ድንቅ ለዛን የተላበስክ ግሩም ኢትዮጵያዊ ነህ ግን ዮኒ። !!!!!!!
@azemutegen3212
@azemutegen3212 2 жыл бұрын
ከዘፋኞች ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ አቤት ግርማ ሞገስ
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ሰው አክባሪ ትልቅ ሰው ፐሲካ ብዬሀለሁ ለኤፍሬም ቃል የለኝም ፍቅሬን የምገልጽበት በቃ ከልብ ነው ምወደው በተለይ ደሞ በቅርበት የሚያቁት ሰዎች ሲያወሩ የበለጠ ትወደዋለህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አሜን ኢትዮጵያን በእናተ ዘመን የነበረውን የሀገር ፍቅርን ያላብስልን
@YNESaFekr
@YNESaFekr Жыл бұрын
ዮኒዬ እስራኤል ፒያሳ ስትመጣ እንድተነግረኝ ሹክ የምልህ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 2 жыл бұрын
አቶ አብርሃም ብዙነህን በጣም አመስግኑልኝ። ቢቻል መጽሀፉ የት እንደሚገኝ አሳውቁኝ። ትምህክት ተፈራ መኮንን
@merongirma611
@merongirma611 2 жыл бұрын
Thank you, Yoni! I love your show! Thank you for having the Legend Ephrem Tameru my all time favorite 💕
@dawitgetachew8006
@dawitgetachew8006 2 жыл бұрын
Ebs Program day to day you are making a good job and good time and I was happy to see Abraham Bethune he is a hero to keep all Ethiopian musictionan together.and the first Ethiopian music recording in the USA. thank you. from manfi
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 жыл бұрын
ዮናስ ታድለህ የምር ኤፍሬምን ቃለምልስ እድኛነህ የምር ዮኒ ታድለህ
@abreakforamom6335
@abreakforamom6335 2 жыл бұрын
ያ ቀባጣሪ ሰይፉ ጋር ቢሆን ኖሮ ኤፍሬም ቀብራራው እግሩን አያነሳም ነበር:: ኤፍሬምዬ ምርጥ ድምፃዊ ናፍቀኽናል
@marthamartha4257
@marthamartha4257 2 жыл бұрын
የዚህ ሰው ታሪክ እንዲህ በአጭሩ ብቻ የሚሰራ አይደለም እድሉ ሰላለህ ይህ ሃያ ሰላስ ክፍል የሚወጣው ድንቅ ታርክ ያለው ሰው ነው ተጠቀምበት ዮናስ እንዚህ ድንቅ ሰዋችን ተጠቅመህ የአብርሃም ብዙነህ ታሪክ በስፋት መስራት ትችላለህ እባክህ 🙏
@blacklion1579
@blacklion1579 2 жыл бұрын
Beautiful! Thank you ebs!
@moticoffi3297
@moticoffi3297 Жыл бұрын
ኤፍሬምዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@kidkid8760
@kidkid8760 2 жыл бұрын
Ephrameye God blessed you !!!! You’re so wise!!!
@alamutofia7330
@alamutofia7330 2 жыл бұрын
ዉይ ኤፍሬምዬ ስለየሁ በጣም ስ ብሎኛል የዘፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ
@natnaelmebratu2819
@natnaelmebratu2819 2 жыл бұрын
የኤፍሬም ዘፈን አንድ የሚጣል የለውም በጣም ነው ዘፈኑን የምወደው
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 498 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 342 М.
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 18 МЛН
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,8 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 2,7 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 7 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 6 МЛН