በእርግዝና ወቅት ወተት መጠጣት ይቻላል? ወተት የሚሰጠው ጥቅም እና ምን ያክል መጠጣት አለባችሁ| Drinking milk during pregnancy

  Рет қаралды 12,219

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Жыл бұрын

#youtube #Drinkingmilkduringpregnancy #ወተትበእርግዝናወቅት ‪@KZfaq‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 73
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
ዱሮ ትዳር የምይዝበት ነበር የሚናፍቀኝ አሁን ደግሞ ልጅ የምወልድበት አምላኬ እርዳኝ😢😢😢
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏🌹
@user-cg2dh7bx9e
@user-cg2dh7bx9e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ዉዴ አይዞሽ
@semirasemira3399
@semirasemira3399 Жыл бұрын
አብሽሪ ፈጣሪ ይስጥሽ ውደ
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
አሜን እህቶቼ አመሰግናለሁ❤❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አይዞሽ መሲ ፈጣሪ ይሰጥሻል!
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Жыл бұрын
እናመሰግናለን😍
@nuriyamohammed840
@nuriyamohammed840 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ 3ወሬ ነው ከትላንት ጀምሮ ከደረቴ እስከ እምብርቴ ቁስል አለብኝ እበክህን ምን ላርግ ጨንቆኛል።😢😢
@user-ki8th7fn7p
@user-ki8th7fn7p Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ስለምትሰጠን ት.ት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አሜን እግዚሀብሔር ያክብርልኝ🙏
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ርየ በርታ በጣም ጠቃሚ ናቸው ትምህርትህ ሁሉ!!!
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@FasikaAzazhi-ki6th
@FasikaAzazhi-ki6th 8 ай бұрын
Amesegnalehu doctorye
@Mariam5g23
@Mariam5g23 Жыл бұрын
Enamesegnalen Egziabher yibarkik
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አሜን አመሠግናለሁ🙏
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@NatiElias-jy1em
@NatiElias-jy1em Жыл бұрын
Tebarek
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏
@user-yf5qf6cl2p
@user-yf5qf6cl2p 8 ай бұрын
Selam docter betam aschenekegn wetet etetalehu mtetawu wetet yetashege wetet new lemsale Sola mama new alafelawum neber chogara slemiyamegn kezkaza neber mimechegn ahun 9 wer gebchalehu MN madreg alebgn
@zerfeshiferaw1758
@zerfeshiferaw1758 Жыл бұрын
ስለምትሰጠን እውቀት በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እግዚሀብሔር ያክብርልኝ አመሠግናለሁ🙏
@halima6236
@halima6236 Жыл бұрын
ሽኩረን በርታ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@user-zy9wd6ps3z
@user-zy9wd6ps3z 6 ай бұрын
አመሰግናለው ዶክተር እርጎስ መጠጣት ይፈቀዳል
@soniajebal7707
@soniajebal7707 Жыл бұрын
Selam doctor 37 week erguz negn gen enberte kosalbegn normal ways men larg kateroye demo Sanyo nw
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
thanks 22 Saw Sher Adrigealaw
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እግዚሀብሔር ያክብርልኝ አመሠግናለሁ🙏
@MesiMesi-cg6tv
@MesiMesi-cg6tv Ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ጥያቄ አለኝ ወተት ስንጠጣ ፈሳሽ ወተት ብቻነው ወይስ እሮጎ ጪምረነው
@mihiretgeremew1838
@mihiretgeremew1838 Жыл бұрын
እንዴት ነህ ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን የምትሰጠው ምክር በጣም ጥሩ ነው።እኔ ልጠይቅህ የፈለኩት ከ6ወር በፊት ፅንስ ተፈጥሮ በ12ተኛ ሳምንቱ የልብ ምቱ ተቋርጧል አሉኝ እናም ይህ የሚፈጠረው ከምን ችግር ነው? እኔ ደግሞ የፀጉር ባለሙያ ነኝ በብዛት ቀለም እቀባለሁኝ የሱ ተፅኖ ይኖረው እንደው ብዬ ነው ለቀጣእ እርግዝናዬ እንድጠነቀቅ ብዬ ነው አሁን ፎሊክ እየወሰድኩኝ ነው እባክህ ምክርህ ያስፈልገኛል
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
በጣም ሀይል ካላቸው ሺታወች እራቂ እማ ጓደኛ በበረኪና ምክናየት የ3 ወር አሥወርዷታል😢😢😢
@Mikoalemu
@Mikoalemu 3 ай бұрын
En ergo new mexax chiger alew
@Dubai825
@Dubai825 9 ай бұрын
ዶክተር የ24ሰአት የወሊድ መቆጣጠሬው ኪንን እየወሰድኩ ግን ወተት እጠጣ ነብር አሁን የወር አበባየ ቀር ወወቱ መዳኒቱን እዳይሰራ ያደርገዋል እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን?
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
የተሸጋ ወተት ሰይፈለ ብጠጣስ እንዴት ይተያል?
@wintajerry4387
@wintajerry4387 Жыл бұрын
ዶክተር ምግብ በልቼ ከዛን ወተት ስጠጣ ያስመልሰኛል በዛን ምክንያት ተውኩት ግን ሳል ሲያስለኝ ወተት በነጭ ሽንኩርት አፍልቼ እጠጣለሁ ሌላው ልጠይቅህ የምፈልገው በጣም ብርቱካን እበላለሁ ችግር ይኖሮው ይሆን ለማንኛውም ግን ለሰጠሀን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 11 ай бұрын
ወተቱን በደንብ ካፈላሽው ጥሩ ነው ጠጭ ሳታፈይ ከሆነ ነው መጥፎ ካልተፈላ ፅንሱ ላይ ባክቴሪያ ይፈጥራል ብርቱካንም በጣም ጠቃሚ ነው ለልጅሽ
@LiliYaynu
@LiliYaynu Жыл бұрын
Ye
@user-cg2dh7bx9e
@user-cg2dh7bx9e Жыл бұрын
ሠላም ወድም እባክሕ እኔ ፕሮላክቲን ጋቧ አለብሽ ተብየ መፍትሔዉ ምድነዉ ልጅ ለመዉለድ ፈልጌ አሥቸጋሪሖነ
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 11 ай бұрын
እኔ 7ወሬ ገባ እና በጣም እንቅልፍ እተኛለሁ በቃ እንቅልፋም ሆንኩኝ በጤና ላይ ችግር ይኖረው ይሆን ወይ!
@amanueltube2101
@amanueltube2101 Жыл бұрын
enatent betam kebade nw ke ergzna jemro eske welde ene 2tgna lejen aregzalw gena be 22 amet ye 2 lejoch enat lehon nw yemjemreyawn lijan be ምት new yeweldkut hememun selmakew yahunun lejn betam eyefraw nw metun embrhan tedabsesh belugn
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ አትፍሪ!
@hdhdhdhhdjrhf6501
@hdhdhdhhdjrhf6501 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለምሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን እኔ ለበን እጠጣለሁ ማለትም ስደት ነኝ ሀኪም ቤትም አልሔዲኩም ችግር ይኖረው ይሆን
@semirasemira3399
@semirasemira3399 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ ፈጣሪ ይርዳን
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Ай бұрын
አብሽሪ አሲሮቺንም ፈዋኪወቺን ቅጠላቅጠሎቺን በደንብ ተመገቢ
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ የሚገርመው እኔ ጥሬ ወተት እየጠጣሁ ነበር የታሽገ ከአፌ ላይ ነው የመለስከት 😂 እና በጣም ጨጎራ ያቃጥለኛል አፍልቼ ፊሪጅ አርጌ ሲቀዘቅዝ ብጠጣው ችግር አለው? ሙቅ ነገር ስጠጣ በጣም ልቤ ይመታል
@embutababa8434
@embutababa8434 Жыл бұрын
Enem endanchi tekusun seteta lebe selemimeta afilech akezekeze new yemetataw
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ከተፈላ ቡሀላ ቢቀዘቅዝ ምንም ችግር የለውም እሺ እህቶቼ!
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol Жыл бұрын
@@healtheducation2 እሽ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ኑርልን ብዙ ነገር እያሳወከን ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mamemame8626
@mamemame8626 10 күн бұрын
እርጎስ አንደት ነዉ? እርጎ ብሆንስ ችግር አለዉ?
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ አናግሩኝ
@DawitTariku-xs3ym
@DawitTariku-xs3ym 14 күн бұрын
ኒዶ ወተት መጠጣት ችግር አለዉ ወይ
@Seada163
@Seada163 Жыл бұрын
Irgo bihons gudat alew?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ከጥሬ ወተት የተገኘ ማንኛውንም ነገር መጠቀም የለባችሁም!
@LiliYaynu
@LiliYaynu Жыл бұрын
Ye iron atret yalew sews metetat ychalal
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
የአይረን እጥረት ያለበት መጠቀም ይችላል። ነገር ግን ወተት calcium ነው። ካልሲየም ደግሞ በተመሳሳይ ሰዓት ከአይረን ምግብ እና supplements ጋር ሲወሰድ ሰውነትሽ ከምግቡ እና ከ ሰፕልመንቱ አይረንን እንዳይስብ ያደርገዋል። የምትወስጂው አይረን ጥቅም የለሽ ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ወተትን ከይረን ምግቦች እና መድሀኒቶች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት አትውሰጂ እንጂ ሙሉ በሙሉ መውሰድ አለብሽ ወተት ጤናማ ነው።
@LiliYaynu
@LiliYaynu Жыл бұрын
@@healtheducation2 Amesegnalew doctor
@amenak9064
@amenak9064 5 ай бұрын
እኔ በጣምከፍቶኛል😢😢😢የርግዝና ምልክቶችን አይና ከዛ የወር አበባየ ይመጣል ከቅርብ ግዜ ወዲህ ነዉ እንዲህ የሆንኩት ምልክቶችን ሣይ አሁን አረገዝኩ መሠል እልና ከዛ የወር አበባዉ ይመጣል እባካችሁ ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢
@Amharawit188
@Amharawit188 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እረፍት አርጊ ውዴ እኔም ለትንሽ ግዜ እደዛ ነበርኩ አሁን የ5 ወር ነብሰጡር ነኝ ❤
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 2 ай бұрын
ታርግዥ አለሺ አብሺር እደዚህ ያድርግና እርግዝና ይመጣል
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ በርግጥ የመጀመሪያ አደለም እርግዝና ግን አሁን ማርገዝ ፈልጌ ፔሬደ የሚመጣው እደወትሮው አደለም አረገዝኩ ሥል ይፈሳል ምክናየቱም ፔሬደ ሊመጣ ሣምት ሢቀረው ሆደን ወገቤን ጡቴን በሀይል ያመኛል ከዛ ወር ሢሞላኝ ቀዝቃዛ ነገሮች ያምሩኛል ከእንቅልፌ ባልነሣ ደሥ ይለኛል እራሤን ያመኛል በቃ አርግዠ ነው ብየ ሣሥብ ሣምንት ይሆነኛል ከዛ በሆላ የበለጥ ሆድ እመሜ ይጨምራል ነገሮች ይቀያየራሉ 20 ቀን ሢሞላው ትንሺ ደም ያሣየኝና ሁለት ቀን ውሉ በሶስተኛው ቀን ኖርማል ደም ሁኖ ይፈሳል በተደጋጋሚ ለ9 ወር እደዚህ ሆንኩ ሀኪምም አልሄርኩ ምን ይሻለኛል? ጥያቄ2,, በፊት ሥወልድ ወደውጭ የወጣችው እብርቴ ሥታጠብ ድገት ተቆርጣ ወደቀች በሰአቱ ሀኪም አልሄርኩም ለትንሺ ቀን አመመኛ ከዛም ሐቀቀኝ 2" አመት ሞላኛ ጠግቤ ሥበላና ከልቤ ሥሥቅ ይሠማኛል ህመም ታዳ ሣረግዝ ችግር ይፈጥራል እደ? 3,, መሀፀኔን ያመኛል በርግጥ በፊትም ያመኝ ነበር አሁን ግን እሮመዳን በገባ በሳምቱ ጀመረኝ ማሣከክ ተምርና እርጎ እጠቀም ነበር እሡን ሣቆም ማሣከኩ ተሻለኛ የጫጭ ነገሮች ይወጣሉ እነሡ ሢለቁ ጠረኑ ይቀየርና ይለቅኛ ነበር አሁን ላይ ጠረኑ አይቀየርም አያሣክከኝም ግን ፈሳሺ የሚባል የለኝም ወር ሆነኛ ነጫጭ ነገሮች እየመጡ በየደቂቃው ይለጠፍሉ ጓት ለብሺ ነው የምለቅማቸው ምን ማድረግ ከለብኝ ግራ ገባኝ ሀኪም ሣልሄድ መደሀኒት ካልህ እባክህ??😢😢😢?😭😭😭😭😭😭 መልሥልኝ
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
በአቅረብያ የለውን ዶክተር የነግሩ.ዱኣም መድረግነው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@nuradindesta7203 አይመቸኝም ሀኪም ለመሄድ
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ስደት ከሆንሽ ከአሰሪው ጋ አብረሽ አስፈቅዶ መሄድነው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@nuradindesta7203 አረብ ሀገር አደለሁም እማ ሁለት ልጆች አሉኝ ከንፍስ የፈጠኑ አደለም ሀኪም ቤት መሄድ ለምግብ እንኳን የግድ ነው ውደ አባታቸውም አይረዳኝ ሥበብ ነው እያለ ለዛ ነው ሀኪም መሄድ የማልችለው ብር ለማጥፍት አንደኛነሺ ይለኛል ሥራ ካቆምኩ አመት አልፎኛል ከጂሺ ከሌለሺ ሁሉም አይወድሺ😭😭
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A አላህ ይድረስላቹ በዱኣ በርቱ
Dr. Adam Grant: How to Unlock Your Potential, Motivation & Unique Abilities
3:12:22
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 17 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 211 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН