‘አረብ ሀገር’ ያላችሁ እህቶቼ ከእኔ ተማሩ! ለሰርጌ ሚዜ ስመርጥ ያላሰብኩት ገጠመኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 116,496

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding #Affiliate-Marketing #Cars

Пікірлер: 425
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ስደት ሕይወታችን አበላሸው መቼ ይሆን ከዚህ የሰቀቀን ኑሮ ወተን ሀገራችን ገብተን አግብተን ልጆች ዎልደን ከቤተሰብ ጋር ተጠያይቀን ምንኖረው እስኪ እንደኔ ያቀን የናፈቀዉ👍👍👍👍👍👍
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
አይዞን ለኛም አለ ቀን እግዚአብሔር የቀጠረው ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠን ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል እግዚአብሔር መልካም ነው
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
@@user-xu7kp3iz9b ልክ ነሽ የኔ ዉድ እሱ ካለዉ አንዎታም አምሰግናለሁ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን የሰው ሀገር ከገቡበት በኃላ አያስወጣም ነገ ዛሬ ሲባል ብዙአመት በስደት😓
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ምኞት ብቻ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
@@user-xi4jf3ut4z amen
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሃገራችሁ ያብቃችሀ
@njahn1676
@njahn1676 Жыл бұрын
اميييين يارب🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Жыл бұрын
AMEN AMEEN AMEEN
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
አሜን!
@ethiopiaq1075
@ethiopiaq1075 Жыл бұрын
Amen 🙏
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በነገራችን ለይ 20ቀን እረፍት ሄጄ ነው የመጣውት ውዶቼ ከሌላችሁ የላችሁም በእውነት በስመአብ ገንዘብ ያዙ በእውነት እኔ መሬት ገዝቼ መጣው ልጄን እናቴን ቤተሰቤን ጠይቄ አሁን ደሞ ለራሴ ሰራለው እቤት !!!መያዝ ይጠቅማል ስደት ለይ አታባክኑ ቡትቶ አትሰብስቡ ፍቅር ፍቅር አትጫወቱ ሁሉም በግዜው ይደርሳል!!!
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ትክክክክክል
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x Жыл бұрын
😥😥
@bezunagash7239
@bezunagash7239 Жыл бұрын
Ewnte new yenaye Konjoo
@meymunaethiopian7677
@meymunaethiopian7677 Жыл бұрын
እሽ
@Desetsamuel2426
@Desetsamuel2426 Жыл бұрын
Seanit amet besera mereti yegezal beleshal fetari becha megnotachinin yasaka
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын
እኛ ስደተኞች ብር ስናገኝ መልስን የምናጣ አይመስለንም እባካችሁ ሳንቲም ያዙ እኛ የሚያምርብን ስንይዝ ነው ቤተስብምኮ አይወደንም😥እውነት በስደትኮ እድሜአችን አለቀ😥ወይ ቤት ይዘን ቤተስብ አልመራን ወይ ገንዘብ አልያዝን💔
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x Жыл бұрын
ትክክል እንደው ምን ዪሻልናል
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ማለትነው ስቱ ተስሮይኖራል ያለወጄሉምይሁን በወጄሉ ስቱ ህይወቱን አቶል
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
ትክክል
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
እውነት ነው
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
በትክክል ሀቅ ነው ያልሸው
@salihat7830
@salihat7830 Жыл бұрын
አንዳንድ ሰው ችግር እራሱ ላይ ቢራመድበት እንኳን የማይቀየር በችግሩ የማይለወጥ ብዙ አለ በተለይ አረብ ሃገር ስደተኞች ትርፋችን ፀፀት ብቻ አላህ የሰራነው በረካ ያድርግልን
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
አሜን
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j Жыл бұрын
የምርሽ ነው ፀፀቱ ሲከብድ ኣረቦች ማመን እራስህን እንደ መግደል ሁኖ ጠበቀኝ የምወዶው 10 ዓመት የሰራሁበት የመዳሜ ቤት 💔 ኣይገባኝም ነበር ቢሆንም መዳሜ ግን በልጆችሽ ሁሌ ኣላህን ያስደስትሽ ክፉ ኣይንካሽ እኔ ግን የማልረሳው ፀፀት ከተቱኝ 😭
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
@@user-wz9me5qs2j አይዞሽ ውዴ ያልሽው ግን አልገበኝም?
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j Жыл бұрын
@@user-sw9yd7yx2c ባይገባሽ የተሻለ ነው እማ ያሁሉ ዓመት በፍቅር ነው ያሳለፍኩት ግን እንደ ልፋቴ አላገኘሁም የነሱን ፈልጌ ሳይሆን የሚከፈለን ደሞዝ ባግባቡ በሰጡኝ የዘላለም እረፍት ነበር ግን ብዙ ደሞዜን ቆርጦብኛል ልርሳው ስል እያደረ ያመኛል
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
@@user-wz9me5qs2j የኔ ውድ እመኝኝ ሰው የዘርውን ነው እሚበላ ላንች ሙሉ ጤናሽ ይበልጥሻል ውዴ አሁንም አይዞሽ እህቴ አንች ደና ከ ሆንሽ ሰርተሽ ትመልሽዋለሽ አይዞሽ 😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እኔስ ስልችት ድክም ብሎኛል 😭ከኢትዮጵያ እስከ አረብ ሀገር 19ዓመት ሆነኝ ሰው ቤት እፍፍፍፍፍ ልጅነቴ ን ወጣትነቴን በላው ሰው ቤት ስደት እባክህ ጌታ ሆይ ለኛም ፀሐይ አውጣ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
አይዛን አድቅን አይቅርም
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Ereee banejie engie ehetie arebochu yasedegemalu ezawe bete endatewechie blewe selyie ayzoshe
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@abeykinyozi6653 አይ አረብ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ 11ዓመት ሰርቻለሁ 😢እዚህ 8ዓመት ሊሆነኝ ነው በርግጥ ቤተሰብ እረዳለሁ በቃ ይበለን እፍ 😭🙏🏿
@selamhana5989
@selamhana5989 Жыл бұрын
በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶቼ ቁርጥ አድርገን ካልሄድን ቀዳዳው እንደሆነ አይሞላም
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
እወቁበት ዝምብላችሁ አታለቃቅሱ ገንዘብ አያያዝ እወቁ ጌታ እራሱ መቶ አይቋጥርልሽም እወቂበት ስንት አመት ልንኖርነው ኢሄንያክል አመት በሰውቤት
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የአረብ ገንዘብ የተባረከ ስላልሆነ አይበረክትም ደሞዝ ሲሰጥዋችሁ ፀልዩበት አስራት ለቤተ ክርስትያን ስጡ ያኔ ይባረክላችዋል 👈
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ስደት ያሰጠለው ኣመት ሳይሞላኘ ያኣገሬ ልጆች እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹ። በሰላም ወደ ውድቷ ኣገራችን ትመልሰን ኣሜን በሉ
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 Жыл бұрын
አሜን
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አሜንንንንአሜንንንንአሜንን
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q Жыл бұрын
አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን ውዶቼ ኑ በቅንነት ደምሩኝ
@sikosilo2966
@sikosilo2966 Жыл бұрын
እኔኮ ይገርመኛል ስደት አይኑ ይጥፋአ ምናምን ትላላቹህ ስደት ምን አደረገ ያላየነውን አየን ቤተሰብ ቀየርን ሸክፈው ለያዙን የእኛ የራሳችን ክፍት ነው መጀመሪያ ድህነታችን እንረሳለን ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላቹህ አገታቹህን ደፍታቹህ ሰርታቹህ ገዘባቹህን ያዙ ቆጥቡ እናተ ባትለወጡ ቢያንስ ቤተሰብ ለውጡ እስኪ ወደ ሀገር ስትገቡ እኮ ቢያንስ ቤተሰብ ያዝንላቹሀል ።
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын
ተሳስተሻል ማሬ ቤተሰብ ብትለውጫቸውም ይረሱታል ከሌለሽ ምን ሰርተሻል ነው የሚሉሽ ውዴ እራስሽን ቀይሪ ማሬ
@user-dn7cd9qd9j
@user-dn7cd9qd9j Жыл бұрын
@@user-dt2ol7mz4u እዉነትሽን ነዉ ።
@sikosilo2966
@sikosilo2966 Жыл бұрын
እሄማ ምንም ጥርጥር የለውም ውዴ እንደው ባይሆን በዜሮ ከመውጣት በሚለው ነው እንጂ ከለለሸ የለሸም እሄ ግልፅ ነው ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@sikosilo2966 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ኑ
@hannatv
@hannatv Жыл бұрын
አረባገር ልጅነት ውበት ወጣትነት ሁሉነገር ጨርሶ ገዘባችንን በላተኛ ይልክበታል አረምን ጉድ ነዉ እኔስ ደከመኝ 😰😰😰
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 Жыл бұрын
_በጣም አላህ ከሪም_
@shitayalemayehu6194
@shitayalemayehu6194 Жыл бұрын
Hanncho
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
ልክ ነሽ 😭😭😭😭😭
@hannatv
@hannatv Жыл бұрын
@@shitayalemayehu6194 ወየ ጉድ አየሽ 😓
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i Жыл бұрын
በጣም ያጀቴን ነዉ ያልሽዉ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
አረብሀገር ያላችሁ በተለይ እህቶቼ የገንዘብ አያያዝ እወቁበት ዝምብላችሁ እየበተናችሁ ስደት ልጅነቴን ጉልበቴን በላው እያላችሁ አታለቃቅሱ ግማሹን አመት ባለማወቅ ብታባክኑበትም ቀሪውን ተማሩበት እላለሁ እሺ ዝምብሎ በእግዚአብሔር አታማሩ የስጋፍላጎትን እወቁበት ምኞት አይጠገብም አባካኝ አንሁን እላለሁ
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
እር ምንም ግዜ ማባከን አያስፈልግም ነበር አንዳን እንደ ከብት ማሰብ እማይችሉ ናቸው ሌላውን ጭምር እሚያሰድቡ😭
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ልጅነቴን ወጣትነቴን በሰው ሀገር ገበርኩ እባክክ መጨረሻዬን አሳምር 🙏🙏🙏 እባክክ በስደት ያላችሁ እህቶቼ አምላክ ለ ❤️ሀገራችን በሰላም ያብቃን❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ganaganet9288
@ganaganet9288 Жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@tube-jt2qg
@tube-jt2qg Жыл бұрын
እንደማመር እህት
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ
@tegetsteget6631
@tegetsteget6631 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kiya4589
@kiya4589 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-sw9si9gm1s
@user-sw9si9gm1s Жыл бұрын
እህቶች ግን ከዚህ ታሪክ ምን ተማራችሁ ሁላችንም በስደት እያልኝ ሁሉ ነገር የመናጣ አይመሰለንም አይደል በተለይ ብር የምነጠፋ ሰዎች እና ብር አናጠፈ እሺ ሀገር ሰንገባ አይደለም የሰው ሰው ይቅረ እና ቤተሰብ እንኳን ደስተኛ አይሆንም አይደል ብር ከልልን ሰለዚህ እንወቅ ለራሳችን
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ 7አመትነው ግን ብዙ ነገረ አስተምሮኛል ብዙነገረ አትርፊለሁ ሁላችሁም እኔ ያገኘሁት እንድታገኚ እመቤቴ ትርዳችሁ10,00 ። ለማይመቻችሁ እግዚአብሔር መልካም ነገረ ይስጣችሁ አይዛችሁ 😓😓😓😓አይዛሽ እህቴ
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Жыл бұрын
AMEN AMEEN AMEEN
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 Жыл бұрын
ላካ እንድህም ለፍቶ መና አለ! አሏህ ልፋታችንን ይባርክልን
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
አረቦች እንደ እስስት ነው የሚቀያየሩት ይወዱኛል ተብሎ ማመን የለብንም ሁሌም በተጠንቀቅ መኖር መጠርጠር አለብን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Ewent bileshal
@banchalemworkneh2989
@banchalemworkneh2989 Жыл бұрын
Arebe malete mene edemeyasebu maweke kebade new
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
ትክክል
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v Жыл бұрын
በጣም ወላሂ አረባች ውለታ ቢሥ ናቸው
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s Жыл бұрын
ከኢትዩ አሰሪ ሳይሻሉ አይቀሩም
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
ይሄ የብዙ የአረብ ሀገር ሴቶች ችግር ነው ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምረው እኛ እደሆነ አንማርም😓😥
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን የምር
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Жыл бұрын
እህቶቼ ገንዘብ ላይ አትቀልድ ያዙ ልብስ ዋጋ የለውም የሚያስከረን ገንዘባችን ትንሽ ነገር ከፍተን መስራት
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ግን ብራቸው በቃ ይሰለባል በፈጣሪ ሆ አምላኬ አስበን በስደት ያለነውን ገንዘባችንን ባርክልን ጤና ስጠን በሰላም መልሰን ወደ ቤተሰባችን አገራችን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አጠቃቀም ይላል ያወቀበትም ተቀይሮበታል
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
@@user-ow3fj3dd9k እሱማ አውነት ነው እኔ በራሴ ብዙ ነገር ቁም ነገር አርጎልኛ ይመስገነው ውዴ ግን ሰው እድሜውን ጊዜውን ጨርሶ በባዶ በድካም ጊዜ ይከብዳል በጣም
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
ምንም አታማርጡ እህቶች ብቻ ቤት ይኑራችሁ በተወለዳችሁበት ቦታ በቃ ከዛ በኅላ ምንም ይሁን አገራችሁ ላይ ስሩ 😭 አፍፍፍ 😭
@ganaganet9288
@ganaganet9288 Жыл бұрын
እንሻ.አላህ.እኔስ.መሬኛል.ክፍቶኝል.አገራችንን.ሰላም.ያድርግልን.
@munamuna8297
@munamuna8297 Жыл бұрын
እረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተሻገር ጣሰውን አምጡል ናፍቆኛል 🙄🙄🙄 😍😍😍
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 Жыл бұрын
በራሱ ....ታግኝዋለሽ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
ተሻገር ጣሰው ብለሽ ግቢ ውዷ
@user-jg3fd3vh8v
@user-jg3fd3vh8v Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ናፍቆኝ የትገባ እያልኩ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው መልካም ሰው
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 Жыл бұрын
@@user-jg3fd3vh8v ትሻገር ጣሳው ብልችሁ አግኙት
@munamuna8297
@munamuna8297 Жыл бұрын
@@yordanosdanial7708 የራሱ youtube አለው እዴ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እንደ አረብኮ ደም መጣጭ ፍጥረት የለም በቃ ጥርስ ሲያዩ ድድ ይፈልጋሉ በሁለት ሰራተኛ የሚሰራ ጉልበትሽን ስላዩ ነዋ ያስቀሯት አረብ ሲባል ከ 100%90 ድንጋይ እራስ ናቸው እግዚአብሔር ምድራችንን ይባርክ በስደት ያላቹ ልብ ግዙ ጥንቃቄ ድካም የሚባል አለ እድሜም አለ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
የኛም የዎህነት ነው ከመጠን በላይ ሰርታ ስላሳየቻቸው ለሁለት መክፈል አይፈልጉም እኛ ሀበሻዎች የዎህነቱን እናበዛለን ስራዎን ስላዩ ነው
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
ትክክል
@user-hv5lw6tq6v
@user-hv5lw6tq6v Жыл бұрын
ውይይይይ ስታዛዝን ያአላህ በስደት ያለን ወንድም እህቶቼ እንወቅበት በተለኝ ሴቶች እፍፍፍፍ ቃል አጣሁ😢😢
@leyalinamohammed596
@leyalinamohammed596 Жыл бұрын
ስደት የቀመሰው ነው የሚያውቀው አይዞሽ እህቴ በተለይ ከፊሊፒኒ ዜጋ ጋር ችሎ ተስማምቶ የሰራ ከማንም ዜጋ ጋር መኖር ይችላል ፊሊፒኒ ቅናታም ናቸው አይሰሩ መዳምን ሲያዩ ብቻ ነው የሚያሽቃብጡት እኔ ጋር 3 አሉ ንቄ ስላምተዋቸው ነው እንጂ አይቻሉም
@user-ei8go5fm3u
@user-ei8go5fm3u Жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኔ የሴትዮዬ እናት ቤት አሉ እነሱ ፊት ያሽቃብጣሉ
@kukutk8917
@kukutk8917 Жыл бұрын
Hewnteshen new wed ename chyachew alu
@bezaethiopian7817
@bezaethiopian7817 Жыл бұрын
My sister you anderstand because you are working with them but Ethiopian people think they are kind because they are white, and they have been colonize by British they have been servant they now how to act fake,we won Italy so we don't now how to act fake.
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Жыл бұрын
ወድን ማመን ድመትን ሥጋ ጠብቂ እንደማለት ነው ወንዶ የምትባሉ ፍጡሮች ከአባቴና ከወድሜ ውጭ ባጠገቤም እንዳታልፉ
@hytoubhytoub536
@hytoubhytoub536 Жыл бұрын
ክክክክክክ ሚስኪን ቢጨቅሽ ነው
@user-jg3fd3vh8v
@user-jg3fd3vh8v Жыл бұрын
@@hytoubhytoub536 ክክክክክ አይ ጥርሴ ክክክክ
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q Жыл бұрын
እናቱ ወንድምሽ እና አባትሽም ይሔኔ ሴት አስለቅሰዋል።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ መልክ አረብ ሀገር ሆና እና የአሁኑን እያያቹ ነው እሷ አትመስልም ብቻ ዋናው ጤና አይ ወንዶች ግን ዘንድሮ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
💔💔😭😭😭😭ትክክል ዋና ጤና መልክና ስጋ ቢረግፍ አጥት ከቆመ ጤና ነው
@julimaya3840
@julimaya3840 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ ማንንም ማመን አያስፈልግም እዮሀዎች በርቱ ትክክለኛ አስተማሪ ነገር ስለምታቀርብ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ባረብ አገር ያለችሁ እህቶቸ ገዘባችሁ እዲባረክ ምፅዋት ስጡ ሁላችሁም በየምነታችሁ መጥውጡ ከዛ ለቤተሰብትንሽ ስጥ ለራሳችሁ አስቀምጡ ወድልጅ እስካላገባሽ ድረስ አምስት አትስጡ ምንም ቢኖራችሁ ያልቃል ባግባብ ተጠቀሙእባካችሁ ደግሞ ፀሎት አርጉ በየ እምነታችሁ በስርአትኑሩ ገነት የገባችሁ ይመስላችሁዋል እብርት ማላየት መበላቀጥ ተው ፈጣሪንም አታስቀይሙ
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e Жыл бұрын
እኔ ከተደደትኩ ሰባት አመቴ ነው ግን መፅዋት ሴጥቼ አላቅም በእጄ ይይዘኛል
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
@@user-wf1yl9he1e እህቴ ወይም ወድሜ መያዝሽ ጥሩነው ብትችይ ምንም ሳታጎሊ ምፅዋትብለሽ ያሥቀመጥሽውን ስጪ ምፅዋቱን እኔ በሂወቴ በጣም ደስተኛነኝ ከተሰደድኩ ዘጠኝ አመቴነው ግን እግዚያብሔር ይመስገን ብዙ አትርፌ አለው ደስተኛሁኘ እኖራለው አሁን አገሬ ለመግባት ወራቶች ቀርተውኛል ቤተሰቤን ባግባብ ማረግያለብኝን እያረኩ ለራሴም የምፈልገውን አርጌለው ምንም ቢኖረን በቃ አንልም ምፅዋትለነፋስ ለስጋ በጣም እርካታአለው ያጠራቀምሽውን እሚሰራ ቤተክርስቲያን ወይ ያብነት ተማሪዋችወይነዳያን ለሚረዳ ስጪው እጅሽላይ ያሳስትሻል
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
እግዚኦ ስንት ያሳያል በስደት ያላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እሱ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@saratom2575
@saratom2575 Жыл бұрын
አቤት በስደት ስንቱ ስንት ነገር አለ ግን እኮ አሁንም ቢሆን ይሄን እየሰማን ገደል እምንገባ ሰዎች በዝተናል ወንድ ልጅ አረብ ሀገር ቆይታ የመጣች ናት ከተባሉ አንችን ለማሳመን እንቁላል በምላሱ ይቀቅልልሻል እውነት በጣም ከባድ ናቸው ። አንድ ከሰሞኑ እህቴ ሳውዲ ለ 10 አመት ቆይታ ከገባች ወር ሆናት እና እሚመጣ ባል አጠይቁኝ ግን እኮ ከዚህ ሁሉ ወንድ ቢጨፈለቁ አንድ ባል መሆን አይችሉም ሁሉም ለገንዘብ ብለው ነው ።እስኪ ለቤተሰብ ባናሳልፍ እንኳን እራሳችንን ችለን ለራሳችን ህይወት ጥሩ ቦታ እንድረስ?
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
አይስደት😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኛነገር፣በጣም፣ያሳዝናል፣እረ፣የርፈት፣እጀራ፣ስጠን፣እረደከመን፣ያረብ😭😭😭😭
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች ስደት ስንኖር መስራት ብቻ ሳይሆን አላማ ሊኖረን ይግድ ይላል
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
ውድ የስደት እህቶቼ ለብዞዋችን ትምህርት የሚሆን ነው ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን😭😭😭😭
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ንን
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-is7gu7cq9l
@user-is7gu7cq9l Жыл бұрын
❣️❣️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍💞💞
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y Жыл бұрын
የሚገርም ነው ብር እናጠፋለን ይህንን መች አውቀን
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እኛ አረብ ሀገር ስንኖር ገዘብ ስናገኝ እናባክናለን ከአንቺ ብዙ ምንማራለን አይዞሽ ወናው ጤና ነው
@bezunagash7239
@bezunagash7239 Жыл бұрын
Ewnte new yenaye Konjoo
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh Жыл бұрын
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
💞ይሄንን የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ የአረብ ሀገር ያለነው ሴቶች ቆፍጠን እንበል አንታለል ይበቃናል❤የመዳም ቅመሞች በቅንነት ቪዲዮ እያያችሁ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ የሀገሬ ልጆች💞💞እንደማመር ስደት ያላችሁ
@tube-jt2qg
@tube-jt2qg Жыл бұрын
እህት እንደማመር
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አንሽሪ እህት ራስሽን ጠብቂ አላህ ለአንች ያለውን ያመጣልሻል ከኔበላይ የተበደለ የለም ግን ለአላህ ሰጥቸ እየኖርኩነው የሴት ልጅ ልብየምትሰብሩ አላህ ይይላችሁ እናት አላህ ይክዳችሁ ያረብ
@elsabetbirhu5053
@elsabetbirhu5053 Жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ ተባረኩ ለሌላው ትምህርት እየሆናቹ ነው እግዛቤር ያግዛቹ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
ውይ የስው ህይወት መልክ ለካ በነበርበት አይቆይም
@genetdebebe652
@genetdebebe652 Жыл бұрын
እህቴ ክብር የሚገባዉ ለብር ለቅጠል ሳይሆን ክብር የሚገባዉ ለእግዚአብሔር ብቻ ነዉ። የማቲዎስ ወንጌል 6፡24 አንድ ሰዉ ለሁለት ጌቶች አገልጋይ ሊሆን አይችልም ወይም አንዱን ይጠላል ሌላዉንም ይወዳል ወይም አንዱን ያከብራል ሌላዉንም ይንቃል አንዲሁም አንድ ሰዉ በአንድ ግዜ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ አገልጋይ መሆን አይችልም። 1ቆሮንቶስ 1፡31 እንግዲህ በመጽሐፍ እንደ ተጻፈዉ የሚመካ በጌታ ይመካ። እህቴ ለብር ክብር ስጡ ስትይ ሰማሁ ብር እዚች ምድር ላይ ተጠቅመን ጥለነዉ እንሞታን አላፊ ጠፊ ለሆነዉ ሳይሆን ለፈጠረሽ ጌታ ክብር ስጪ ።
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
የኔ ዉድ❤❤
@sofyaali3339
@sofyaali3339 Жыл бұрын
የኛ የስደተኞች ታሪክ ተወርቶ አያልቅም ያረብ ሰቡን አድርሰናል አንተ አግዘን። አንተ ከጎናችን ቁምልን 😭😭😭😭😭😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እባካችሁ ሳውዲ ያላችሁ እህቴን ታደጉልኝ ሀገሬ ልግባ ስትላቸው እምቢ ብለዋት ችግር ሊፈጥሩባት 😢አስበዋል እንደው ምን እንደማደርግ ዓላውቅም???
@semutube4577
@semutube4577 Жыл бұрын
Le tatek dewayilet wayim impasi hidesh nigerachewu
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@semutube4577 ታጠቅ ፖለቲካ ብቻ ነው 😥ሲቀጥል ቁጥሩን አላውቀውም fb ላይ ፅፌለት አልመለሰልኝም ሳሚም እንዳዛው አብርሽም እንዳዛው ሁሉም ለዩቱብ የሚመቸውን ብቻ እየመረጠ ነው ሚሰራው 😥
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀልይላት
@tg-ki2kd
@tg-ki2kd Жыл бұрын
የት ነው ያልሽው ጂዳነው መድና
@user-jw3df6ut1k
@user-jw3df6ut1k Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ምትፈልጊ ከሆነ የታጠቅ ቁጥር እኔ ልሥጥሽ
@elianelina114
@elianelina114 Жыл бұрын
አረብ ጥርሱ እንጂ ልባቸው አይገኝም ከባዶች ናቸው
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
እውነት ነው ማርያምን እስከ አሁን ሴትዮዬን አልቀርባትም ወደፊትም አልቀርባትም እኒ እባቦች ያአ ረብ አምላክ በቃችሁ ይበለን አቦ
@kedobelay2875
@kedobelay2875 Жыл бұрын
ትክክል ውደ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 Жыл бұрын
ትክክል
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በህይወት መኖርሽ በራሱ ትልቅ ነገር ነው
@user-uc2nu8mo7v
@user-uc2nu8mo7v Жыл бұрын
አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነሽ ሀብት ሰርተሽ ታገኝዋለሽ እሽ ህይወት ትቀጥላለች እህቶቸ የሆነ ነገር ስታቁዱ በድንብ አጥኑ ስደት ላይ እንዴት እንደምንሰቃይ እያወቃቹህኝ አንዳንድ ወንድ ጨካኝ ነው እውነት በሰው ህይወት መጫወትእፍፍፍፍ
@user-vv3jo1qx4d
@user-vv3jo1qx4d Жыл бұрын
የሰማን የመዳም ቅመሞች ብር ያዙ ትምህርት ነው ሀባይብ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ቃሉ ይክዳው ቅዱስ ሚካኤል የስራውን ይሰጠዋል አንቺ ቃልሽን አውርጂ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የቤተሰብ ክፍ አታሰማን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምርልን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን የሰው ሀገር በቃ በለን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች፣፣
@romandelelegn841
@romandelelegn841 Жыл бұрын
ያገኝ ያጣ አይመሥለው እህቶች አስተውሉ የመጣንበት አላማ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын
አኔ ግን አርቦችን ብቻ ጥፍተኝ አኝ አማ ጨዋ ምን አንደሜሰሩ አንተዋወቃለን አኮ ኢትዮጵያ አያለን የምንፀየፈዉን ሰራ ነው አዚህ ፀድቅ ነው ብለን የምንሰራዉ አኝ ኢትዮጵዊ እግዚብሔር ምህረት ያድርግልን አንዳዴ ጥፋተኝነት ማመን ጥሩ ነው አኔ በበኩሌ ሰብሰብ ብለህ ከተሰራ ይለወጣል አላማ አላማ ይኑረን
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
ልክነሽ
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ እኔም እንደአንቺው ከአንቺም አምሳያዬ አይዞሽ ከምንም በላይ ትልቁ ሀብታችን ልጅ መውለዳችን
@ghstorchghstorch5706
@ghstorchghstorch5706 Жыл бұрын
አይ የስደት መከራ😭😭አይዞሽ እህቴ ዋነው ነገር ጤና ነው
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
Ayzoshi enate ሳላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🙏
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Жыл бұрын
አይረሰአይሰደትአይንህ ይጥፋ
@salamalsa8250
@salamalsa8250 Жыл бұрын
አይ ሰደት 😭😭😭😭
@matub4261
@matub4261 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር በሁሉ ነገር ላንቺ ያዘጋጀው ይኖራል ግን ለምድ ነው እኛ ሴቶች ላይ በብዛት መከዳት የሚታየው
@w.w9330
@w.w9330 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ ብር ጠፊ ባለፈው ሒወትሽ እንዳትፀፀቺ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል ውዴ ያለፈው ሂወት ትምህርት ቤት ነው ብዙ ነገር ያስተምረናል አምላክ በሰላም ውደ ሀገራችን ያብቃን
@lepis2775
@lepis2775 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሣምረው
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
አይ ስደት ዐይኑ ይጥፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁሉነገራችን ቁርጥምጥም እድርጎ ግዜ የሰጠው ድንጋይ ቅል ይሰብራል አለው🙈🙈🙈🙏🙏🙏
@alberbaysari881
@alberbaysari881 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን አገርሽ በስላም ገባሽ እንደ አርብ ክፉ የለም ፊት ለፊት ጥሩ ይመስሉሻል ከኋላ ግን በጣም ክፉ ና ቅናታሞች ናቸው
@bezaethiopian7817
@bezaethiopian7817 Жыл бұрын
That is true
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 Жыл бұрын
የእውነት ታሣዝናለች ሥደት ሞልቶ ላይሞላ ጉልበታችን በሠው አገር አለቀ አሁንም ጤና ከሆንሽ እሠው እጅ ካልወደቅሽ ያልፋል ተስፋ እዳትቆርጭ
@rahmamuhammad4582
@rahmamuhammad4582 Жыл бұрын
የኛ ህይወት ያሣዝነኛል ወላሂ ።11አመት በሥደት እህትወቸ አንድብረ የለኝም አንድልጂ አለችኝ በሰ በሶነው የምጸናናው እህቶቸ ውለዱ ብረ የለኚም ልጀን ሣሥብ ግን በድህነቴ ለልጀ ልኑረላት አሥፈልጋታለሁ እላለሁ ውድ እናቴ ነይ ትለኛለች ግን አልሄኩላትም አለኩሉሀል አልሀምዱሊላ ሂወት በከቱ ሣ ንኖረው ሞት ያሸልበናል
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
አይዞሽ ውደ ዋናው ነገር አፊያ ነው
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግልሽውዴ ሥደትእንድሁቀዳዳውብዙነው አንዱሞላሢባልአንዱ ብቻ ሥለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመሥገን
@roserosa8426
@roserosa8426 Жыл бұрын
እይ ስደት ለስቱ መከራ ሆነበት ቀጣይ. ክፍል እንጠብቃለን መቸም የኛ ህይወት ታሪክ አያልቅ
@eas8981
@eas8981 Жыл бұрын
ሰው እንደት ብጣሽ ሲሰበስብ ይኖራል አንዳንዶቹ ከመዳም በላይ እንሁን የሚሉ ሸቃሉሽ አሉ የነበርችበትን እየርሳች ባዶ እጅዋን ሀገር ስትገባ ቡሀላ ፀፀት
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Жыл бұрын
Ohhhh haftey 😢 egziabher kanchigar yhun sew endeza new ayzosh hulum yalfal 🥰
@misganaaster137
@misganaaster137 Жыл бұрын
እኔን ግን አንድንድ በስደት ያሳለፉ እህቶቼ ይገርሙኛል አላማዬ ብለው የሚሆዱበትንጉዳይ ይረሳሉ አሁን ይቺ እህታችን ብዙ የደት ሃገራቶችን ኖራለች አንዱ ከአንዱ ግን ትምህርት አልሆናትም ከቤሩት በኃላ የአላማ ሰው መሆን ነብረባት በ100$ ጃኬት መግዛት ሌላም ሌላም ነገር ላይ ከማቶከረ በአግባቡ እየለበሰች ለነገዋ የሆነ ነገር መያዝ ነበረባት ምክኒያቱም ነገ መታመም አለ ማርጀት አለ የውበት መርገፍ አለ የአቅም መድከም አለ ይሄንን ሁሉ ሚዛናዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው ይሄንን ስናገር እሷ ላይጣቴን ለመቀሰር ፈልጌ አይደለም እኔም በልጅነቴ ተሰድጄ በስደት 11 ዓመት ሆኖኛል እና አንድም ቀን አላማዬን ስቼ አላውቅም የማደረገውን ሁሉ በprogram ነው የማደርገው ::
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እኔ ያለሁበት ሂወት ነው ማለት መዳሜ ሰለሞተች የመዳም እህቶች እድወጣ ይፈልጋሉ ስውየውና ልጆች ስላሉ ግን ስሪ ብለውኝ እየስራሁ ነው እና የአርብ ሴቶች ሽክኛ ናችው
@user-vk5mu3li3p
@user-vk5mu3li3p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዛሽ
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Жыл бұрын
አይዛሺ በረች ማረ ኡፍፍፍፍ አይ ያረብ ሀገረ ሴቶች አብሸረ ማሮች እራሳችንን እንጣብቅ
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@yordanosasres3452
@yordanosasres3452 Жыл бұрын
GOD have plan for you 🙏
@habeshawit2304
@habeshawit2304 Жыл бұрын
አይ ስደት ያለ የለሌ አቅማችን በልቶ ያለመልካችን ሌላ ሰው አስመስሎ ቅጠል አድርጎ የሚጥል ክፉ ያልታወቀበት ህይወት በላ ነውኮ ግን የሚገርመው የኛ ዛሬ ነገ እያልን የምንታለበው ያረብ በቃ በለን ዛሬስ እእፍፍፍ እኔም በስደት 8 አመቴ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@mimek8968
@mimek8968 Жыл бұрын
አይ ያልታደለች ነፍስ ውይ የኛስ ህይወት አይዞሽ እህቴ !
@user-ix2uo6ko5v
@user-ix2uo6ko5v Жыл бұрын
አይዞሽ አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@frehiwotkara9516
@frehiwotkara9516 Жыл бұрын
የራሴው ታሪክ አንዳንዴ ከልብ አምነናቸው ስንወዳቸው ራሳችን አሳልፈን ሰተናቸው ከኛ ሚፈልጉትን ገንዘብ ሁሉ ከተረከቡ በኋላ ምክንያት ሳይኖራቸው ይሸሻሉ
@hayatasfaw5358
@hayatasfaw5358 Жыл бұрын
ምእነው የሌላው ዜጋ ከብር ከደሞዘ እቅልፈ ሰአት እርፈት አላቸው እይገን የምስራው ከማንም በላይ የኛ መንገስት ዬኛን ነገር አይቀም ስደተኛ ልጆቹ
@gyry1985
@gyry1985 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ያላሰብሽው እጀራ ይስጥሽ
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Жыл бұрын
ስደተኞች ለራሳችሁ ሁኑ ተው. ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እናመጣለን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
የኔ እህት ስደት ቅስም ይሰብራል ፈጣሪ ያበርታሽ
@w.w9330
@w.w9330 Жыл бұрын
አይስደት መጨረሻየ ምን ይሆን 💔😭
@tegetsteget6631
@tegetsteget6631 Жыл бұрын
ስደት ከባድ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይድረስለት ።
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
እሄን ነዉ የምፈራዉ😭😭😭😭
@mestawtambaw1955
@mestawtambaw1955 Жыл бұрын
አይዞሺ እህታችን አንድ ነገር ሣልናገር የማላልፈው ነገር ቢኖር ሥደት ላይ ያለን ወይም ለመምጣት የምታሥቡ አመት ማሥቆጠር ለውጥ አያመጣም በትንሺ ጊዜ እንዴት እንለወጥ የሚለው ነገር ሊኖረን ይገባል አረብ አገርማ በአንድ ሠው ሥም አሥመጥተው ሦሥት ቤት ነው የሚያሥጠገርነን ነገን ለመኖር መቻል አለብን እህቶቸ የማንም ወንድ ለጊዜዊ ሥሜቱ እንዲጠቀምብን አንፍቀድለት
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍🌻🌻🌻
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
የሚገርም ነው አይ ወንዶች ምን ይሻላቸዋል ግን ብዙዎች መጥፎ ቢሆኑም ጥሩ ታማኝ ወንዶችም አሉ ፈጣሪ የተባረከዉን ይስጠን እህቶቼ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ትዳር ላይ ነው የስደተኛ አምላክ በያንበት ይጠብቀን ብዬ ተመኘሁ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ
@tamrattaye7848
@tamrattaye7848 Жыл бұрын
እኔ አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ አረብ አገር ህይወታችንን እንቀይራለን ብለው ይሄዱና እዛ በሚኖሩበት ግዜ ከደሀ አገር ከደሀ ቤተሰብ መምጣታቸውን እረስተው ካሰሪዎቻቸው እኩል እንኑር ይላሉ አልፈው ተርፈው የወጡበትን ደሀውን ህብረተሰብ ይንቃሉ ወጣትነትም ስላለ ፈላጊዎቻቸው አረብ ወንዶች ሲበዙ ሁሌም ተፈላጊ ሁሌም አምሮባቸው የሚኖሩ ይመስላቸዋል በሁዋላ ብክንክን ብለው ተስፋ ያረጉባቸው አረቦችም ከቀማመሱዎቸው በሁዋላ ፊታቸውን ሲያዞሩባቸው ያ የናቁት ኢትዩጵያዊ ጋር ይመጣሉ አንዳንዱም ተደፍሬ ወልጄ ብሎ አንዳንዱም እንደዝች እንደህታችን ባዶ እጁን ይመጣና መቼም የኢትዩጵያ ህዝብ ርሁሩና አዛኝ ነው እንደፈረደበት እሱ ላይ ይወድቃሉ ያሳዝናል የኛ አገር ሴቶች ተመልካቻቸው ሲበዛ አለምን በእጃቸው የተቆጣጠሩዋት ይመስላቸዋል ከሷ ተማሩ መቼም አትማርም ዘላለም አለማችሁን።
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ🥺🥺
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
Yene inat inem indezih cilema ina Aci yelelabat migb yelelabt 15 ken tesekayichalew fok hono girawund sir nebera keza asaferung 😭😭😭😭
@minamina2153
@minamina2153 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነችኝ አይ የሴት ልጅ እድል 😢😢😢
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aOCSpr1nl5eummw.html
@manycell9813
@manycell9813 Жыл бұрын
እንደው ምን ይሻላችሁ የሰንቱን ህይወት አመሰቃቅላችሁ ተዘልቃላችሁ የልጆቻችሁ ህይወት አያሳስባችሁም? እህቴ አይዞን ሰላለፈው አታስቢ እግዛብሄር እሱ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@eamant.5383
@eamant.5383 Жыл бұрын
Ayzosh hulu ewnet hiwet chgir new wanaw selam new. Yhch gadegna chgr alebat atmegni knat yhonsl
@Lol-jn6br
@Lol-jn6br Жыл бұрын
Demo ende Philippines le habesha tiru ale endiy qoy sira betam kewededsh enesu aytalim
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ስታሳዝን ምስኪን 😥😥😥😥
@jamilah3482
@jamilah3482 Жыл бұрын
ኡፊፊፊ በጣም ኣሳዘነችኝ የኔ ከርታታ😢😢😢😢
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
አይ ስደት 😥😥አይዞሽ እህቴ
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 Жыл бұрын
ቅናት'ማ ከኛ ሃበሾች ይብሳሉ ወይ?
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እኔ አንቺን ብሆን እናቱ ቤት ሊያፀዳኝ ሲወስደኝ ብሞት አልመለስም እሪሪሪሪሪሪ ብዬ ፖሊስ ይምጣ በፍፁም ተመልሼ ከሱ ጋር አልሄድም ሆሆይ
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Жыл бұрын
አይ ስደት አይኑ የይጥፋ😭😭😭😭😭😭😭😭
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ለምን ማን አሰገደደሸ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z 🙄ሂወት 🤷‍♀️
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x Жыл бұрын
እናግዛት🙏😥😥
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 45 М.
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,7 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 82 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 1,8 МЛН
Парень рассекретил измену своей жены😳
0:57
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 14 МЛН