አብሮ አደግ ለትዳር ይሆናል????? ||| ከልጅነት ጀመሮ አንድላይ በመኖር ጓደኝነታቸውን ወደትዳር የቀየሩ ጥንዶች

  Рет қаралды 38,965

ክህሎት

ክህሎት

Жыл бұрын

አብሮ አደግ ለትዳር ይሆናል????? ||| ከልጅነት ጀመሮ አንድላይ በመኖር ጓደኝነታቸውን ወደትዳር የቀየሩ ጥንዶች
#eyohamedia #ክህሎት #kehelot #rohe #donkey

Пікірлер: 99
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ አንድ እይነት ከለር ያላችሁ የምታምሩ ከፈጣሪ ቀጥሎ ቤተስቦቻችሁንም የምትወዱና የምታከብሩ ልጆች ናችሁ የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ ተባረኩ::
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
እናትና አባቴ አብረው ያደጉ ናቸው የማይቁዋረጥ ፍቅር ነው ያላቸው ልዩፍቅር ይስጣችው ስታምሩ በርቱ ተቻቻሉ ትመጣጠናላችው ማንም ከማንም አይበላለጡም በሩቱ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም በቃ መታደል ነው አብሮ ካደጉት ጋር አብሮ የትዳር ሂዎት መቀጠል። ፍቅርን ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
እኔም የሰፈሬን ልጅ ስወደው አሁን ልንጋባ ነው እስከመጨረሻው ያርግልሽ በሉኝ
@saidasaid467
@saidasaid467 25 күн бұрын
ታዲለሽ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 Жыл бұрын
❤❤❤
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@kassaareda3078
@kassaareda3078 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ እስከመጨረሻው ፈጣሪ ይርዳችሁ።
@sawatube
@sawatube Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ስለ እግዚአበሔር እምነት የተናገርሻት ልቤ ነካኝ ተባረኩ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በልጅም በሐብት ተባረከ ይሁንላችሁ ።
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l Жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ስትሉ ❤
@marinaer12
@marinaer12 Жыл бұрын
ውይ ውይ ከመጠን በላይ ተናጋሪ ነሽ
@mardegnet7272
@mardegnet7272 Жыл бұрын
በትክክል እንደውም ትዳር ማለት ይህ ነው።
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
ክህሎቶች ዛሬ አሪፍ ጥንዶች ሥላቀረባቹልን እናመሰግናለን ደሞ ሚሥቴን የምትመሥል ልጅ ከየት መጣች ብዬ እያየው ጭራሽ ሥለ ሃይለኝነቷ ሥሰማ ገረመኝ ለምን ገረመህ አትሉኝሜ በመልክ ሚሥቴን ቁጭ እሱ ሲገርመኝ ደሞ ፀባዋ አይለኛ ናት ሲል ከሚሥቴጋር መመሳሰላቸው ገርሞኛል የኔዋ ሂጃብ ሥለምትለብሥና መልኳ ፀየም ሥለምትል ብቻ ነው ቧሏ እንዳለው እኔም ሚሥቴ ሃይለኛ እንደሆነች አላቅም ነበርና አንድ ቀን በሆነ ነገር ተጋጨንና እኔ ደሞ ከሷ የባሥኩ ተናዳጅ ነኝና ባይለኛው ለጣላንና ቤተሰቦቿ ጋር ሄደች ከተጋባን ከ 7 አመት በኋላ ማለት ነው ያሁሉ ጊዜ ሥንኖር ትናንሽ ግጭቶች ሥነበሩ እኛው በኛው ነበር የምፈታው ከዛ የዛንቀን እቤት ሥትሄድ መጣም ተናዳለች አባቷን በጣም ሥለምቶዳቸው እሳቸው ጋር ገባችና እንዴ ዛሬ ደሞ ምንተገኛ ዝግት ዝግትግት ምታረጊኝ ከዛ የሆነውን ሥትነግራቸው ፋዘርየው እኔን ለብቻዬ ጠርተው አነገሩኝና ሥለሚሥቴ ፀባይ ሁሉኑም የዛንቀን ከሷ አባት ነው የሰማሁትና ሰፈራቸው ውሥጥም እንደምትፈራና እቤት ውሥጥም እንደሚፊሯት የነገሩኝ እሳቸውናቸው የባለቤቴ ቤተሰቦች ጋር ዚያራ ሥንሄዴ ለኔ የተለየ ቦታ አላቸው በጣም ነው የሚንከባከቡኝና የሚያከብሩኝ እኔ አልገባኝም ነበር ለካ ጉልበተኛ ልጃቸውን ወይም ሚሥቴ ሥላገባውላቸው ደሥ ብሏቸው ነው ሃሃሃሃሃሃ በነገራችን ላይ ሃይለኛና ተናዳች ሴቶች ፀባያቸውን ካወከውና የመጣውን ነገር እንደየ አመጣጡ ካሥተናገድከው በጣም ደሥ የሚል ሚሥት መሆን ይችላሉ እኔም የሚሥቴን ፀባይ ካቧቷ ሥለተገረኝ ደሥ ብሎኝ ታረቅንና ይቅርታ ተደራርገን ወደቤታችን ከሄድን በኋላ ጠየኳት ለምን እንደዚ ጉልቤ እደነበረችና ቤት ውሥጥም እህት ወድሞቿም እንደሚፈሯት ሥጠይቃት ደነገጠች ምክንያቱም ያሃንን ሁሉ ጊዜ ሥንኖር ሥምቼ ሥለማቅ ከዛ ምን አለቺኝ እኔ ተፈጥሮዬ ነው አንተንም ሳይህ አይለኛ ነህ እንዋደዳለን ኢሄንን ነገር ካወክ ደሞ የማጣህ መሰለኝ ሥትለኝ በቃ እኔ እራሴላይ መሥራት ጀመርኩ ምን በማድረግ በሆነ ነገር ሥንጋጭ መልሥ መመላለሥ ትቼ ነገሩ በረድ እሥኪል ወደ ውጪ ወጥቼ ቆየት ብዬ ሥመለሥ ተረጋግታ አገኛታለው ከዛ የተጋጨንበትን ነገር እንፈታዋለን ማለት ነው ደሞ ቤተሰቦቿ ከሷ በላይ ነው የሚወዱኝ እኔም ወዳቿለው አሁን 14 አመታችን ነው ከተጋባን ታሪካችን ብዙ ነው ሌላ ጊዜ ደሞ ልክ እደዛሬው ቁምነገረኛ ባለ ትዳሮች ሲመጡ እነግራቹአለው ኢሄ ሁሉ የተረኩላቹ የዛሬዎቹ እንግዶች ሚሥትዎ በብዙ ነገር በጣም ከምወዳት ሚሥቴጋር ሥለሚመሳሰሉ ነው ላንዳድ ገለፍተኛ ወንዶችና ሴቶችም መማራ እንዲሆን ብዬ ነው ሰከን ባለ መንገድ ከተነጋገር የማይቻል ነገር የለም ባይነኝ የሬ እንግዶች መልካም የትዳርና ወልዳቹ ከብዳቹ እንያቹ
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
አቤት ጋዜጠኛነህደ ብሮ 😂
@amm4537
@amm4537 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ወንድሜ እንዳጋጣሚ ቪዶው መጥቶ ኮሜንት ስለምወድ ምክርህን አላህ ለገሰኝ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ማንበብ ደከመኝ የቀረው ላላነበቡት ትቻለው 😉🙄🙄
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
​@@user-rr4ef4if7bመሆን አለበት 😁😁
@elohe-tu9fv
@elohe-tu9fv Жыл бұрын
​@@asdpeh3842እኔም ደከመኝ
@jerrymk1641
@jerrymk1641 Жыл бұрын
Wow sweet couple's
@amifaethio4224
@amifaethio4224 Жыл бұрын
ሲያምሩ
@mulugetaworku378
@mulugetaworku378 Жыл бұрын
Wowwwwww--Dasi Sitelu
@addistube8191
@addistube8191 Жыл бұрын
ሚኪ የፓርላማ አፈጉባኤ ነው ያገኘህው 😂😂 ይባርክልህ::
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sawatube
@sawatube Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ItaferDamoz-xx2gr
@ItaferDamoz-xx2gr Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ። ሀይለኝነትሽ ስታገቢ ይበርዳል ጊደለሽም እየተውሽ ትሔጃለሽ
@mabeeted5390
@mabeeted5390 Жыл бұрын
ዋው. በጣም ደሰትላላችሁ. እኔም. እንደናተነኝ
@assegedech3380
@assegedech3380 Жыл бұрын
You're special couple God bless you,
@mesiamanuabigiya5220
@mesiamanuabigiya5220 Жыл бұрын
ትልቅ እድል ነው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@Melattube725
@Melattube725 Жыл бұрын
Wow
@senit.k5262
@senit.k5262 Жыл бұрын
Early blessing. 🙏🥰🥰🥰btfl C.
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤
@yonashaile6136
@yonashaile6136 Жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላቹ ።
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Akwamish endene newu... fetarie yeyaze newu
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Denglun antchi nesha yewesedshiw? Men men yilal?
@derbemetku4036
@derbemetku4036 Жыл бұрын
Wow dese telalchu❤🥰🥰🥰🙏
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
ላዳምጥ ፈለጌ ነበር ግን የሷ ጩኸት አናቴን በወዘው እናማ ኖርማነው ብየ ውልቅ ልበል😅😅ቻሉት የመዳም ቅመሞቺ😅
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
😂😂😂ክክክክክኖርማነው
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
@@louatlouat8603 ሳህ ኖርማን ነውክክክክ
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Enem lol she is loud
@addismasresha
@addismasresha Жыл бұрын
miki kante bzu new yetemarkut, ena yeabreham yesara tdar yadrglachihu.
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dubais7336
@dubais7336 Жыл бұрын
ስታምሩ❤
@mekonnenhailu3951
@mekonnenhailu3951 Жыл бұрын
The law of life is the law of believe.
@Melattube725
@Melattube725 Жыл бұрын
የእዉነት ተዘብኩዋቸዉ የመደም ቅመሞች ግን እኛን ለምንድነው ሰብስክረይብ የማታደርጉት አራ #1000 // ሽ ብቻ አስገቡኝ በፈጠራቸው ይዤላቸዋለሁ profileን ጫን አርጋችሁ አበረታቱ አመሰግናለሁ ኑሩልኛ 🙏
@user-nc3fi7br1s
@user-nc3fi7br1s 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 Жыл бұрын
Am seeing my self in her
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Yemejemeriyaw negn abezash lesu anchi , lanchi gin adelem malet new she seems like she controls him she takes over when he talks
@romanadenew7202
@romanadenew7202 Жыл бұрын
ትዳር የእድሜ ልክ ትስስር ነው ትምህርት ቤት ነው
@rozashaicho1207
@rozashaicho1207 Жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ትጮሀለች. ቀስ ብላ ማውራት አችልም እንዴ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ክክክክክክ አረበሀገረ መታእደሆነ መቸም እኛነን የምንጮኸው
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
@@tube-ms3iq 😃😃😃
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
@@tube-ms3iq 😂😂😂😂
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
አንዳንድ ሰው እንደዚህ ነው ለራስ አይታወቅም። እኔም እንደእሷ ነኝ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
​@@tube-ms3iqአረብ አገር የኖረ ሁሉ ይጮሀል ማለት ነውደ ለምሳሌ እኔ ሳወራ ቀስ ብየ ነው ግን አረብ ሀገር ነኘ😊😂
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
እኔኮኮሜቶችምንልበላችሁ
@dastaatube8371
@dastaatube8371 Жыл бұрын
😍😍😍😍🥰🥰🥰
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
እኔግን ያወሩት ሁሉ ምንም አልገባኝ አስተማሪነው ልበለው😂 ጫፍና ቂጡን አላወኩትም😂
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
መሀሉን ካወቅሽው በቂ ነው 😂😂
@user-mh6or5ye1s
@user-mh6or5ye1s 6 ай бұрын
የወደል ቀላል ቃስ ብለሽ አዉሪ😮😮
@sdakmo7939
@sdakmo7939 Жыл бұрын
Dese tlalech betachu belege yemula
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
ያገርልጂ ለኔጥላቴ ነዉ😢😢😢😢 ብቻአልሀምዱሊላህ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
አብሽሪ የሆነ ስብራት ቢኖርብሽ ነው
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
​@@hawahawa7709 ❤❤አላህያበሽርሽ ዉዴ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
@@user-fo8je1md8n አሚን ወኢያኪ
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
እኔም ድጋሜ ያገሬን ልጅ ማግባት ይቅርና ማውራትም አልፈልግ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
@@user-rr4ef4if7b በጣም ወላሂ
@adetub1854
@adetub1854 Жыл бұрын
ለኔም እዶዉ ቤት ሚያፀዳ የስጥኚ
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ካሜራውን ከፍ አድርገው ከታች ወደላይ ስትቀርፅ ዊርድ ይሆናል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
አይባልም ስነ ስርዓት የሚባል ነገር አለ እኮ!!
@danagg4231
@danagg4231 Жыл бұрын
በስመአብ ሴት ልጅ ለወሬ ልኬት ይኑራት ቀስ ብለሽ አዉሪ አቴጩሂ :በተረፊ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ::
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Жыл бұрын
መቸም የኛ ሰው የስውን ሞራን መንካት በጣም ይወዳል በጭራሽ ከላይ እንደተፃፈው አይባልን አለመሰልጠንና በጣም ኃላቀርነት ነው ምንም የተልየ አነጋገር አልተናገረችም የመናገር ችሎታዋ የሰልጠነ ስው አነጋገር ነው:: ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ኮሜንት ስናደርግ ብናስብ ጥሩ ነው::
@danagg4231
@danagg4231 Жыл бұрын
@@AA-ln2fk በለዉ ሃሃሃ ...
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 Жыл бұрын
Kinat new ende
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 6 ай бұрын
MiQegna. Qinat
@seadaapp3133
@seadaapp3133 Жыл бұрын
በቃ እኔም የሰፈሬንልጅ ላግባ 15አመት ትውውቅ❤❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
እኔም ላገባነው አደሰፍረነን ኢንሻአላህ አላህያሳካልኝ
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o Жыл бұрын
እኔ ምየስፈሬ ልጅ ባለቤቴ ሁለታችንም ስደት ላይ ነን አላህ በስላም ያገናኝን ❤❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ይሳካላቹሁ😊
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
እኔም የሰፈሬን ልጅ ላገባ ነው ድስ ብሎኛል
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o Жыл бұрын
@@toyiba7644 እንኳን ደስያለሽ ውዷ መልካም ትዳር ይማር የስመር አላህ ያደርገላቹህ ያርብ
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
28:25 ሚኪ ይችን ሚስትእና ቻላት በጣም ለፍላፊ ናት ቻል አርገው
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Weregna bite nesh? Tultula.😂😂😂😂😂😂
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 Жыл бұрын
K new
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
@user-eu5qf8uz9l
@user-eu5qf8uz9l Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 47 МЛН
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 12 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН