በሰው ሀገር ‘ልጅሽ ሞቷል’ ብለው ‘ፕራንክ’ ሰሩኝ? “በእኛ በኩል ያለው እውነት ግን ሌላ ነው!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 113,915

Eyoha Media

Eyoha Media

9 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 929
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 9 ай бұрын
ስልኩንና ፎቶውን ይፖሰትልን የምትሉ ላይክ
@user-xe7cr4dn3d
@user-xe7cr4dn3d 8 ай бұрын
ይህ ወንጀለኛ ነው ብዙ አለን ይህ ነገር የደረስብን ፎቶ ይለቀቅ ለሌሎችም ማስተማርያ ይሆናል ማንው ግፍ በአረብ አገር ልጅች ይብቃ😭😭😭
@Jocy939
@Jocy939 9 ай бұрын
እኔ ባለካምፓኒ የ30 ሰዎች አስተዳዳሪ ነኝ ማለት ያሳፍራል: ባለሃብት መሆን የጨዋነት መገለጫ አይደለም እኮ!!
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 9 ай бұрын
በትክክል ።
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
Eko wosha new
@tube5188
@tube5188 9 ай бұрын
ጭቅቅታም በይው እንደ ሰራ አይነት ሰላሳ ሌቦችና ጋጠወጦች አምስት አምስት መቶ ብር ለሚከፍላቸው ሲመፃደቅ ነው እንጂ ሌቦች ናቸው ተቀናጅተው ያልነቃና ድሃን የሚዘርፉ የማፍያ ስብስብ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
የብዙ እህቶችን ገንዘብ በልቷል ይሄ ፍቅር ድዛይን የሚባል ሰው
@TeTe-hq2gl
@TeTe-hq2gl 9 ай бұрын
ማልያ ብርቁ በይው 30 ስው አስተዳድራለው ባለካምፓኒ ነኝ አላለም ቆራጣ የስው ላብ እየበላ አላህ ይፍረድበት ከነተባባሪዎቹ 300 መቶ ስራተኛ ቀጥሮብየሚያስራ ባለሀብት እንኳን እደዚ አያቅራራም
@elsadaniel6949
@elsadaniel6949 9 ай бұрын
ሴትዮዋ ናት እውነተኛ ናት አላህ ይርዳት😢😢
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 9 ай бұрын
ፍቅር ተብየው ንግግሩ ደስ አይልም አስመሳይ ነው ልጅቱ እውነት አላት ያው ቀን የጣለውን ሁሉም ስለሚደቁሱት እንጅ የአክሰት ልጅ ተብየዋ ደግሞ እማትረቢ ነሽ አማረች ስለሱ ምንም መጥፎ ነገር አላወራችም ይረዳኝ ነበር ብላለች ቢያንስ እንኳን እቃዋን ላኩላት ሰው ከሆናችሁ😢😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 9 ай бұрын
ከአረብ ቤት ወተሽ እኔ ቤት ተቀጠሪ ልጄን አሳድጊልኝ አለኝ እዛ2000 ነው የሚከፈለኝ ስራውም ቀላል ነው እሱ 1000 ብር ከፋሎዋት ልጅ ልታሳድግ እንጀራ ልጠፈጥፋ ቀን በቀን ዶሮ ወጥ ልታጨማልቅ ድፋረቱ ስራሽን ጥለሽ እኔቤት ግቢ እሱዋ ደሞ አረብ ቤት ሁሉት ሽንኩርት ነው ምግብ የምሰራው ሀበሻ ቤት ድስት ሙሉ ሽንኩርት ምግብ መስራቱ ያደክማል😂 እውነቱዋን እኮ ነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
የብዙ እህቶች ብር ወስዷል ልጁ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 9 ай бұрын
​@@mosebtube1027ማስረጃ ካላቸው ለምን አይከሱትም ልጁ ድርጅት አለው ይታወቃል ህጉ ደግሞ እንደ እኛ ሀገር አያስቸግርም ።
@Sirage111d
@Sirage111d 8 ай бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012 tabaraki eunatuwanaw ye habashabet sira yaum ayalqim bazalay damozu maximum 1000 minimum 500 dh naw yeum ba wor ba wor ayisatim
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 8 ай бұрын
አፉ እየተሳሰረ ነው የሚናገረው።
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 9 ай бұрын
የከፈተው ድርጅት ሁሉ ውሃ ይብላብህ በሰው ሀገር ስደተኛ እህቶቻችንን የምታሰቃዩ ሁሉ ጨለማ ይብላችሁ😢
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 9 ай бұрын
😢😢😢amenn
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
😢 በጣም ይህ ጉረኛ
@doniaA-nc9gw
@doniaA-nc9gw 9 ай бұрын
አሜን ፫ ይብለው ይህ ውሻ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 8 ай бұрын
አሜን በእውነት 😢
@koketiii4830
@koketiii4830 8 ай бұрын
Amen
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 9 ай бұрын
እልል ያሉ ውሸታሞች ናችሁ ፍቅር እና ዘመድ ተብየዋ አሁን ይቺ ሴት ምና ነው በሽተኛ የሚመስለው እግዛብሄር ይፍረድባችሁ የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 9 ай бұрын
ፍቅር የሚሉት ንግግሩ ጥሩ አይደለም የዋሸው ነገር አለ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
ኤርሚ የሚሉህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ የሚረግጥ ያውርድብህ ከሀዲው ፍቅር ዲዛይን የዚች ምስኪን ግፍ ዋጋ ያስከፍላችኀል
@romantup9195
@romantup9195 9 ай бұрын
Ermi sayhon fikir dizagn new
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
@@romantup9195 ገብቶኛል ግን በእርግጫ የመታኝ ኤርሚ የሚሉት ነው ልጅሽ ሞተ ሲሏት ስትጮህ ፓሊስ ልታመጭብን ነው ብሎ እረገጠኝ አለች ከዛ ደም ፍሰሰኝ በጣም ሆዴን የመታኝ አለች ጓደኛው ነው ለፍቅር ተብው ሌባ
@user-fb4cq5dn1x
@user-fb4cq5dn1x 9 ай бұрын
ይሄ ፍቅር የሚባል ቆሻሻ እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው. 😢 የብዙ የድሀ ልጆችን ገንዘብ በልቷል እኔም በግሌ ገንዘቤን በልቶኛል እመቤቴን ነው የምላችሁ በመኪናው ወስዶ አስፈራርቶኛል ፍቅር ድዛይን የምትባል ሰውየ ድርጅትህን እንደጉም ያትንብክ ቆሻሻ ውሸታም
@HiwotJima-Ya.MarMinas
@HiwotJima-Ya.MarMinas 9 ай бұрын
😢😢😢
@selamselina1321
@selamselina1321 9 ай бұрын
ታዲያ ከየት አምጥቶ ድርጅት ከፈተ ይሄ ቆሻሻ ባለጌ አስከንስሎ ማስወጣት ነው እሱን ጅብ ነው በተለይ በሀዋላ እያሉ ልጆቹን እንዴት እንደሚበሏቸው በልጁ ያገኘዋል የድሀ እምባ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 9 ай бұрын
​@@selamselina1321ያሳዝናል ገንዘብ ከሰው ህይወት የበለጠበት ዘመን ሆነ እኔ ግን አረብ ሀገር ካሉ ሴቶች ገንዘብ የምትበሉ ወንዶችም ሴቶችም ምን ይሰማችሁ ይሆን?እውነት እግዚአብሔር አምላክ የማይጠፋ እሳት እና የዘለአለም መከራ ይዞ በቤታችሁ ይግባ የተረገማችሁ ናችሁ ዘመናችሁ በሀዘን ይለቅ😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 9 ай бұрын
ሀዋላ ይልካል እንዴ ሳራ በጣም ነው ያዘንኩባት
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 9 ай бұрын
ስሙልኝማ
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 8 ай бұрын
እውነት ነው እንባሲዎች እባካቹ ለራሳቹ ዜጋ ክብር ይኑራቹ እውነቷን ነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 ай бұрын
ፕራንክ ያረጋት ብር ስላለበት አውቆ ልትሞት ፈልጎ ልታብድ ነው እነዚህ መርዝ ቦታ ንግድ ያስፋፋሉ እናት ብር እየበሉ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 8 ай бұрын
በትክክል የገለፅሽው ዘመድ ተብዮ ደላላ ነች
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ 8 ай бұрын
ትክክል እራሱ ነው ያሳዛት እግዝያብሄር ይፈረድበት ኢሄ ሌባ በቀሚስ እራሱ እንዴት ነው ሚያጭበረብሩት የታዘዙትን ትተው ያልታዘዙት ነው ሚያመጡት
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 8 ай бұрын
😢😢😢አው ዜዴው ወይኔ ግን ሰይጣን በራሱ ይቀናብናል
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 8 ай бұрын
@@ሲኖሪታ በጣም ገና ብሮን ላክ ስትለው ነው በደንብ አርጎ ድራማውን የሰራው ያሠራው
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 8 ай бұрын
ልክ ነሽ
@bdryamohmed4769
@bdryamohmed4769 9 ай бұрын
በፕራክ ሰበብ እናት የሆነችን ሰዉ በድንጋጤ ገሎ ካልሆነም አሳብዶ የለፋችበት የድሀ ላብ ለመብላት 😭
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 8 ай бұрын
💯💯
@mahletmahi1094
@mahletmahi1094 8 ай бұрын
ትክክል
@Sirage111d
@Sirage111d 8 ай бұрын
Tikikil
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 8 ай бұрын
ትክክል
@mnh8176
@mnh8176 8 ай бұрын
💯💯💯💯
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 9 ай бұрын
እኔ ዛሬ ኮሜንት የለኝም ለምስጋና ነው የመጣሁት ለማመስገን የፈለኩትም አለምሰገድ ምርጥ ወንድሜ በጣም ተባረክ የተከፋውን መሄጃ የጠፋበት ሁላ አንተ መክረህ በትህትና ችግራቸውን ተረድተህ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ የምንማርበት ፕሮግራም በማቅረብህ ብዙ እውቀት ብዙብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ተባረክ እግዚአብሔር የህይወት ዘመንህ ይባርክ ❤
@mizankassa9854
@mizankassa9854 9 ай бұрын
ለአለምሰገድየ እስኪ መኪና እንግዛለት ይህን ያህል የሰው ፍቅር ካለው ❤❤❤ ለመልካምነቱ ስጦታ ልንሰጠው ይገባል
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 9 ай бұрын
ሁሉም በ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 8 ай бұрын
በጣም ❤የሆነ ጊዜ በአረብ ሀገር ነዋሪዎች በመዳም ቅመሞች ስም እናመሰግነዋለን
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 9 ай бұрын
አዬ የሰው እንባ ጥሩ አይደለም ቀን ይወስዳል እንጂ ይደርሳል ግድ የላችሁም ሰው አታስለቅሱ 😢😢😢
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 9 ай бұрын
ፍቅር እውነት ዋጋ አላት ከዚች ምስኪን እናት ካታልክ ዛሬ የቆምክ ቢመስልህ አትጠራጠር ነገ መውደቅ አለ
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ የእርፈት የደስታ እጀራ ይስጠን
@user-dx1rh5of9o
@user-dx1rh5of9o 9 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን ኧረ አሁንስ ወላሂ ደከምን
@ummudiraar1814
@ummudiraar1814 9 ай бұрын
አሚን
@sameerasame1612
@sameerasame1612 9 ай бұрын
Ameeen
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u 9 ай бұрын
አሚን😊
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 9 ай бұрын
አገራችን ሰትረጋጋ ያለም ሰገድ የሰላም አባሳደር ይሆናል ብዬ ተሰፍ አለኝ ብዙ የሰራ ብዙ ያልተባለለት የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ ቅዱሰ ሚካኤል ይቅደም ከፊትክ❤
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 9 ай бұрын
Ewnet new ❤
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
❤❤❤❤agree with you
@zainabyzz
@zainabyzz 9 ай бұрын
በጣም ከትህትና ጋር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 9 ай бұрын
አሜን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁነው🥰🙏
@DddZdes
@DddZdes 9 ай бұрын
እሰይ 😅
@444jerusalem
@444jerusalem 9 ай бұрын
ባለጌ ነው እንዴት እንደዚህ በልጅ ሞት ይቀለዳል ።ሌባ የሰው ሀቅ መልሰ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 9 ай бұрын
ፍቅርም ከሆንክ አላህ ፍቅርህን ይንሳህ አላክ ያሳብዳችሁ በስደት እህታችሁን እንድህ በሰነብስ መጫወት ነውር አይደለም በልጆቻችሁ ይፍረድ
@najahtn809
@najahtn809 8 ай бұрын
😭😭😭አሜን
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 9 ай бұрын
ገዘቧን ለመሸመጥ ያረገው ዘዴ ነው እግዛብሄር ይፍረድብህ
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 9 ай бұрын
ያክስትየው ልጅ ተብየዋ ግን ማንም ልጅሽ ሞተ አላትም ብለሽ የምታወሪው የት ነበርሽ ወሬኛ እግዚአብሄር ይድፋሽ አቃጣሪ
@jote5284
@jote5284 8 ай бұрын
ፈርታቸው ይሆናል አስቸጋሪ ነው በስደት ሆና ልርነሱ እንጂ ለዝርመዷ አታዳላት
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 8 ай бұрын
ፍርሀት ያለባት ይመስለኛል። ምናልባት እሷም ጠፍታ እየሰራች ከሆነ ያስይዙኛል ብላ።😌
@ktube8920
@ktube8920 9 ай бұрын
በሰው ሀገር ልጅሽ ሞቷል ከባድ ነው ህመሙ 😢 አላህ መልካም ነገር ያሰማን
@aishatube6219
@aishatube6219 9 ай бұрын
አይ አረብ ሀገር የምትኑሩ ወንዱች አሏህ የስራችሁን ይስጣችሁ ሁሎም ሳይሁን የሰው ብር የምትበሎ እና የምትዋሹ ስራችሁ ይጣላችሁ።
@emuye869
@emuye869 7 ай бұрын
ውይይ ጭካኔያቸው እኮ😢😢 ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 ай бұрын
የኛ ኢባሲወች ላርቦቹነው እሚያግዞት የኛነገር ግድም አይሰጣችው ፈጣሪ ይፈርድባቸው
@roozayoutube1275
@roozayoutube1275 9 ай бұрын
አሜን ለኛ ከሚሟገቱ ላረብ። ማሽቃበጥ ይቀላቸዋል
@genetkonjo
@genetkonjo 8 ай бұрын
አሜን
@user-xf6pk1yd7f
@user-xf6pk1yd7f 8 ай бұрын
አበሻ ብቻ ናቸው ከጠለብ የሚጠፉ ሌላ ዜጋ አይጠፋም ስነስረአት አላቸው
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 8 ай бұрын
@@user-xf6pk1yd7f የተ መተው መቸም ቢሆን አይጠፋም እሚጠፉት አማራጪ ሲያጡነው ለሌሉች ዜጎች የሚሰጡትን ክብር አርቦቹሰ ቢሆኑ ለኛ ለሀበሾች አይሰጡም
@genetkonjo
@genetkonjo 8 ай бұрын
@@user-jn9lg7pd2s ትክክል ለኛ ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው😔😔
@tejaq8618
@tejaq8618 9 ай бұрын
ይች ሴት ያለ ምክኒያት ሚድያለይ አትወጣ የላበዋን ዋጋነው የምጠይቀው ስጣት ነገ የሚገጥምን አታቅም ግፍነው እኔም ስደትለይነኝ ኢባሲ ለይ የምትሰሩ ኢትዩጵያ ልብ ደነዝናችሁ የደሃ ብር የእግርእሳት ይሁንብክ ላክላት😢
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አንደዚህ. ባታደረጉ. ጠሩ. ነው. በስደት. ያለነው. መቼም. የሆነ. ነገር. ሚዲያ. አተቀረበም. አና. ይቀር. በላቹህ. በናቴ. መሃል. አዘጋብሔር. ከመሃላቹህ. አና. ለዘጋብሔር. ብላቹህ. አቃው ን. አና. ብሩዋን. ላኩላት. ፕልዝ. አኛም. ሰደታኛ. ነን. አና. ፈተህ. ለሰደተኞች. አወነት 😢😢😢😢😢
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 8 ай бұрын
ተመካክረው ነው የምናምናት አማረችን ነው!!!
@genetkonjo
@genetkonjo 8 ай бұрын
ትክክል ሌቦች
@user-cm5ts1qb1e
@user-cm5ts1qb1e 8 ай бұрын
ፍቅር ዲዛይን እና የአክስት ልጅ ተብየዋ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@user-cq6uk1tb1j
@user-cq6uk1tb1j 8 ай бұрын
ሴትዮዋ ሀቅ አላት😢😢 ፍቅር ድዛይን የታወቀ ሌባ ነዉ😢😢😢
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 9 ай бұрын
ፍቅር ሌባ ነዉ አመኑኝ ገንዘቦን ወሰደዋል 😢
@alemwonodayehu2815
@alemwonodayehu2815 8 ай бұрын
ሰውን በእኩል መልክ የምታይ የምታከብር ችግርን የምትረዳ ምርጥ ሰው ነህ። አንተን ማዳመጥ ብቻውን ትምህርት ነህ ..... ሕይወት ያለው ገንቢ መጸሐፍ ነህ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 9 ай бұрын
አረብ ሀገር ያላችሁ ሰወች እባካችሁ ምንም የማያውቁትን በአረብ ሀገር ያሉ ሰወችን እርዱ ዝም ብላችሁ መጠቀሚያ አታርጉዋቸው ልጅትዋ ላይ እውነት ይታየኛል 😮😮😮😮
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 9 ай бұрын
አዎ እውነት
@eteneshkassaye8268
@eteneshkassaye8268 8 ай бұрын
የሰው ገንዘብ ምንም አይጠቅምም መልስላት የሚትህድበት ገብሬኤል የሚያመጥብህ መዘዝ በጣም አደገኛ ነው መልስ የሰው ሀቅ ባለቤታም የማያዝንነው አንቺ እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ሁሉም ያልፋል የፈሰሰው ውሃ አይታፈስም እግዚአብሔርን ከፈራህ መልስ ካልፈራህ ዘብር ገብርኤል አመድ ነው የሚያድርግህ መልሱ ባለቤትህን ተመካከሩ ብዙ አስተያየት ወስዶብኛል ነው የሚሉህ ሀቅ መጥፎ ነው
@maserotube
@maserotube 9 ай бұрын
ዘመድ ተብየዋ እራሱ ደላላ ነገር ናት ለሁላችሁም ልቦና ይጣችሁ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 8 ай бұрын
መጀመሪያ እኮ እሱ በደንብ ነግሩታል እሄ ፍቅር ሚባለው ሆዳም መቸም አልፍለትም
@yayushalemu175
@yayushalemu175 8 ай бұрын
በትክክል ሁሉም ውሸታሞች ናቸዉ እየተቀባበሉ እሷን ጥፋተኛ ለማርግ ሞክረዋል😮😮😮😮
@sofyatahir5011
@sofyatahir5011 8 ай бұрын
Tikakli
@mseremhelen9729
@mseremhelen9729 8 ай бұрын
ኤሪሚ ሀበሻ ነዉ ሠዉየዉ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 8 ай бұрын
​@@mseremhelen9729በእውነት በይ😢😢😢
@ethiolal2148
@ethiolal2148 9 ай бұрын
አየ አለምዬ የሰውነት ጥግ የደግነት ተምሳሌት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን🙏ስወድህኮ🥰
@genetkonjo
@genetkonjo 8 ай бұрын
በብዛት ባለሀብቶች በድሀ ብር ነው ሚበለፅጉት ጌታ ይፍረድባቹ😔😔😔
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 8 ай бұрын
በቤተሰቦቻቸው የሚዘረፋ ም አሉ።
@genetkonjo
@genetkonjo 8 ай бұрын
@@blueblueablueblue5904 አዎ ትክክል
@senaitjira209
@senaitjira209 9 ай бұрын
ብርዋን መልስ ቀጣፊ በሰው ገንዘብ ሀብት የምታከማቹ ሌቦች መልስ ብሩን አትቀባጥር
@user-ii4gy2cz9n
@user-ii4gy2cz9n 9 ай бұрын
የኛ ሀገር ነጋዴወች በስደት ላይ ያሉ ወገኖቻችን ልታከብሩአቸው ይገባል በነሱነው ትልቅ ደረጃ የደረሳችሁ እነሱ ካለገዙአችሁ ጉጉአችሁ ነው የሚዘጋው ስርአት አድርጉ እርኩሶች
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 8 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ማንኛችሁም አትግዙት በምንም መንገድ የስራህንይስጥህ ሱቅህ ይውደም🤲🤲🤲
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 8 ай бұрын
አሚን አላህ በቤቱ ሀዘን አይጥፍ😢
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነው እንጂ እንኳን ለሚስት ልጅ የራሳቸውንም እየካኩ ይሄዳሉ የዘመኑ ምርጥ ባል!!!!
@azebkuhemy3j8
@azebkuhemy3j8 9 ай бұрын
ይሄ ፍቅር የተባለ ሰው ውሸታም የሰው ገንዘብ መርዝ ይሁንብህ ፍቅር ከሚል ሱቅ እንዳትገዙ የአረብ አገር ቅመሞች የሴት እናቶችን ገንዘብ እየበላ እሱ ሱቅ አለኝ ይላል ጀመር ፕራንክ ያደረጋት ገንዘባን ለለመስጠት ነው ያስደበደባትም ለዚያ ነው ዘመዶም ፈርታ ነው ምንም ያላለችው ፈርታ ነው ወንዶች ግን የሰው ላብ አትብሉ ሁላችውም አይደላችውም የተወሰኑ ሰዎች ናቸው እነዚህን ግን አትብሉት እግዚያብሔ እድሜአችው ይጠር ምክንያተ ቱም የሰው እንባ እያስፈሰሳችሁ አትቀመጡ።
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 9 ай бұрын
ይሄ ፍቅር ዲዛይን የሚባለው ለካ ሌባ ነው በስው ደም ሀብት ያካብታል አቦ ሀብትህ እንዳለ በዝህ አመት ቡን ለእሳትም ያርግልህ አፈር ብላ እችን ሚስኪን እናት ታስቃያለህ የጂህን ይስጥህ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 9 ай бұрын
ሲዋሽ አታይውም እንዴ ሚዲያ ስለሆነ ወንጀል ስለሆነ ሀዋላ አልሰራም ሲል ህገወጥ ገንዘብ አዘዋዋሪ ሌባ ወንጀለኝአ ነው እኮ ደሞ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ ቢል😂😂
@wollodesie2116
@wollodesie2116 9 ай бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012የት ነው የሚያገለግለው ሙሉ ስሙ ማኑው?
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
የብዙ ሰዎች ብር ወስዷል
@raeecell6431
@raeecell6431 9 ай бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012በጣም ይገርማል በምነት ውስጥ ተደብቆ ንግድ እግዚአብሔር ወደልቦናው ይመልሰው እባካችሁ በሀብታችሁ እየተመካችሁ ሰው የምትበድሉ አንድ ቀን ሞት እዳለ አስቡ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
አዎ አረ አነጋገራቸዉ እራሱ ከባድ ነው ሙልጭ አርጌ ሰርቻለሁ
@MimiShashemene
@MimiShashemene 9 ай бұрын
ፍቅር የምትባል እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ አስሬ እህትዋ እህትዋ ምነው አበዛህ ተማክራችሁ ነው ማለት ነው የጎዳችሁዋት
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 8 ай бұрын
በደንብ ቻርጅ ሞልቷታል የስራዋን ታገኛለች በጣም ዘላን ንግግሯ እራሷ የከፋ ነው
@mizankassa9854
@mizankassa9854 9 ай бұрын
አንች እህት ተብየዋ ግን አፈር ያስበላሽ የገዛ እህትሽን አሳልፈሽ የምትሰጭ ከሀዲ ይሄኔ ሰውየው ትንሽ ሳንቲም ሸጉጦልሽ ይሆናል ኢጃዛ ቤቶች ምንም ሳይሰቀጥጣቸው ልጆቹ የለፊበትን ብር አደለም የሰውን ቆዳ ገፈው እንደሚበሉ ሁሉም ያውቃቸዋል እህትሽ በቀማኛ ተዘርፋ አንች እንዴት ውሸት ነው እያልሽ ታስተባብይባታለሽ ?
@nagaardamis
@nagaardamis 9 ай бұрын
Amen 🙏
@nagaardamis
@nagaardamis 9 ай бұрын
Off course he give same maney or she scared
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
እኔ የገመት እንደዚ ነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
ሰውየው የብዙ ሰዎች ብር ወስዷል አንጣ ሲሉት እያስፈራራ
@hanaa8530
@hanaa8530 8 ай бұрын
ቆይ ሳራ በእውነት እዲዚህ የወረደች ነች ግን??????😢😢😢😢
@lililili8887
@lililili8887 9 ай бұрын
እውነቱ እግዚአብሔር ያቀዋል ግን ሰወቹ እንደ ድራማ አጥንተው ነው የሚመስሉት።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
በተለይ ዘመድ ነኝ ያለችው ሌላ ትሆናለች የስራዋን ይስጣት
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 8 ай бұрын
​@@mameeuntue7673እኮ። ደግሞ ቁጥርዋን ሲለዉ እራሱ ደዉሎ ማገናኘቱስ😏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
ሁሉንም ፣እግዚአብሔር ፣ነው ፣የሚዉቀዉ፣የሰዉ፣ሀቅ፣የሚበሉ፣ሰዎች ፣ቢዘገይም ፣እግዚአብሔር ፣ይፈረድባችኋል ፣ልብና፣እና፣ኩላሊት ፣የሚመረምር ፣ጌታ 😢😢🙏🙏
@seniethio5523
@seniethio5523 8 ай бұрын
ፍቅር ዲዛይን ብዙ ሰዎች ቅሬታቸዉን ያሰማሊ ልቦና ይስጠዉ
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 9 ай бұрын
አቤት አምላኬ ምን ይሁን እውነት የሚናገር ትንሽ ከተጭቀን አብዳለች ነው የኛ ነገር አይ የኛ መከራ የኔ ካርታታ እግዚአብሔር አምላክ የልብሺን ምሻት ይሙላልሽ ስታሳዝን እውነታውን የሚያቃው እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ነው 🥺🥺🥺😢😢😢😢😢
@peace3791
@peace3791 9 ай бұрын
ገንዘቡዋን መልስ:: ሌላ ስም ማጥፋት , prank እያልክ የዘየድከው ነገር በጣም ይሰቀጥጣል:: ውይ እግዚአብሄር ይይልህ. ይህች ሴት በምትናገረው ብቻ በጣም ጤነኛ እንደሆነች እርግጠኛ ነኝ እኔ::
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 8 ай бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ዋጋህን ይከፍልሀል አማረች የወደቀ ግንድ ምሳር ይበዛበታል እህት ተብዩዋም ያለችው እዛው ስለሆነ ለራሷ ፈርታ ነው አይዞሽ😢
@user-do2bz5nx7d
@user-do2bz5nx7d 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይከፍለዋል ሰው ፈጣሪን መፍራት ትቷል አቤት በሰው ላይ የምትቀልዱ እግዚአብሔር ይክፈላቹሁ እውነት
@swagzuu
@swagzuu 9 ай бұрын
እዬሀ ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርክህ ተመልካች ለማግኘት ታሪክ እያቀናበሩ ሰውን የሚያታልሉ ብዙ ሚዲያዎች ባሉበት እውነተኛ ታሪኮችን ይዘህ ስለምትቀርብና እንማርባቸው ዘንድ ስለምታደርግ ሰሚ ያጡ ድምፃችን ስለምትሰማ እግዚአብሔር ይባርክህ
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 8 ай бұрын
ብር ስላለበት ቀድሞ አብዳለች ብሎ አሶራ ይገርማል እንደዚህ በስርአት የምታወራ ልጅ ምኑዋ ነው ያበደው ፈጣሪ ይተሳሰብህ ዘመድ ተብየዋም ያው ነሽ ግን እኛን ስደተኞችን ሀቃችንን ማነው የሚያስወጣልን ጉልበትና ገዘብ ሰኖረን ትወዱናላችሁ አንድ ነገር ሲፈጠር እንደቆሻሻ ትጥሉናላችሁ የመታት ልጅ ደግሞ አተም ብድሩን አግኘው 😢
@gunatube12
@gunatube12 8 ай бұрын
አረብ ሀገር ያለን ልጆች እብድ የሚል ታርጋ ይለጥፉብናል ስናሳን😢
@samiraali8482
@samiraali8482 9 ай бұрын
አሁን የምትለው ሰውየኮ ፍቀር ዲዛይን የሚባለው ነው አኔም አውቀዋለሁ በጣም ክፉ ሰው ነው😢😢😢😢
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 9 ай бұрын
ምን አይነት ትዕግስት መረጋጋት ስወድህ እኔም ኢትዮጵያ ስመጣ አማካሪ ያስፈልገኛል ግን አንተ ከሆንክ
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 8 ай бұрын
ፍቅርና አክስትየዋ ተብዮቹ ተመካክራቹ መሆኗቹ በደንብ ያስታውቃል እና ፈጣሪ ይፍረድባቸው
@yegziabhersra3145
@yegziabhersra3145 8 ай бұрын
"ስራ የምትጀምሪበትን እኔ እረዳሻለሁ" ከምትልና ከምትዋሽ የበላኣትን 400 000 ሺ ብሯን መልሱላት።
@bealembealem1224
@bealembealem1224 8 ай бұрын
ማርያምን ህዝቡ ተባብሮ ማሰመለሰ አለበት
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዲ ቻለዉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሕ❤❤ ያገራችን ችግር አያልቅም ኢየሱስ ያድናል❤❤
@swagzuu
@swagzuu 9 ай бұрын
እንደታዘብኩት ከሆነ ሴትየዋ የገጠር አካባቢ ሰው ናት ፎቶዋ ተለጥፎ አይታ ለመናችሁብኝ ብትል አይገርምም በሶሻል ሚዲያ ቪዲዬ ገንዘብ እንደሚሰራ ሰምታለች ሲቀጥል በጭንቀት ምክንያት ጤናዋ ተዛብቷል የልጅ ናፍቆት የሰው አገር ኑሮ ባል በየወሩ ገንዘብ ካላመጣሽ እያለ የሚያስጨንቃት ልጇ እናት ያላቸው ጥሩ ይበላሉ እያለች ስትደውል ብቻ ሴትየዋ ያለችበትን ሁኔታ ቆም ብላችሁ አስቡት ለዚች ሴት ከማዘን ያለፈ ልፈርድባት የሚያስችል አንድም ምክንያት የለኝም ፍቅር የተባልከው ልጅ ረድተሀት ያለአግባል ተወንጅለህ ሊሆን ይችላል የምታደርጉላት ነገር ከእሷ ስለምትጠቀሙ ሊመስሌት ይችላል ከሴትየዋ ሁኔታ አንፃር ይቅር እንደምትሏት ተስፋ አደርጋለሁ አሁንም ለህሊናችሁና ለእግዚአብሔር ስትሉ አለኝ የምትለውን ንብረት ተቀብላችሁ ላኩላት በነፍሳችሁ ታገኙታላችሁ ድሮም ያገዛችኋት አሳዝናችሁ እንጅ ትጠቅመናለች ብላችሁ አይደለም አሁንም መልካም ትብብራችሁን አድርጉላት ከእራሱጋ ባልሆነ ሰው መቼም ቂም አይያዝም እህትአለም አንችንም እግዚአብሔር ህይወትሽን ያስተካክልልልሽ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
ብዙ ልጆች ብራቸውን እንደበላቸው እና እንደሚያስፈራራቸው እየተናገሩ ነው ፍቅር ድዛይን የሚባል ሰው
@romantup9195
@romantup9195 9 ай бұрын
Fikir dizzying leba new
@user-fb4cq5dn1x
@user-fb4cq5dn1x 8 ай бұрын
አትሸፋፍኑት ፍቅር ሌባና ሌባ ነው የብዙ ሰው ላብ አለበት
@mekde8472
@mekde8472 9 ай бұрын
የመጨረሻው ደሞዛ ነው የቀረባት ፍቅር የተባልከው ክፈትላት እባክህ ልብሳም ከሴትየዋ ጋር ቀርታል አስመጣላት, አሁንም ሴትዮዋ በጣም ተጎዳች she needs your help please do same thing የኔ እህት አይዞሽ ጌታ ይድረስልሽ 🙏
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
የብዙ እህቶች ብር ወስዷል እሱ ልጅ
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 9 ай бұрын
ራስህን ቆለልክ ፍቅር ጌታ እንደወጣህ ያስቀርህ
@user-vl7mz6lb9r
@user-vl7mz6lb9r 9 ай бұрын
የኛ ኢንባሲ የለም ቢባልና ብናርፍ ይሻላል አኡዙ ቢላህ ፊታቸው ራሱ ሲያዩን ሎሚ የጠጡ ይመስላል ኤጭ ፖስፖርት ለማሳደስ ሄጀ ሳምንት ለታ አንዱ ጋር ተጣልቸ መጣሁ አረቦች ራሱ እንደዛ አያመናጭቁም ክብር አክብረው ለሚያዙን መዳሞች አላህ ይስጥልን እኔ መዳሜ ትሻለኛለች ከና ኤንባሲ
@ktube8920
@ktube8920 9 ай бұрын
ሎሚ የጠጡ 😂😂😂
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 8 ай бұрын
እውነትሽን ነው አቤት ስውሁን ስያግለምጡ እፍፍፍፍፍፍ አረብ ብያግልምጣን እኮ ዜጋችን አይደልም ዜጋችን ግን እንዴት በኛ ለይ ሆዳቻው ነው ጌተቸው ያንስቻው እና
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
አይይይ ያሳዝናል በጣም የስደት ስቃይን እሚያቀው ሰው ራሱ ስደት ያለ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ክፍ አይንካችሁ😢😢
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 9 ай бұрын
እውነቱ ያለው እሧጋና ሰውየው ጋ ነው በተረፈ ፈጣሪ ነው ሥለዚህ ማንም ሥለተናገረ እውነት ነው ብለን ማመን የለብንም እኛ በሥደት ሥንቱ ነው ብራችንን እየበላ የሚክደን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እህቴ አይዞሽ አሁን በአገርሽ በቤተሠብሽ በሠላም ሥለተገናኘሽ ፈጣሪን አመሥግኚ 🙏🙏🙏🙏
@genetyilma7717
@genetyilma7717 8 ай бұрын
ስለ ፍቅር አማረች ብቻ ሳትሆን ሌሎችም ገንዘብ እንዳታለላቸው ፅፈዋልና ፍቅር እውነት የአማረችን ብር በልተህ ከሆነ ፈጣሪ ይፍረድብህ እና በሰው ገንዘብ ይሆናል ድርጅቶችህን የከፈትከው
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አይምሮ ልብሽን ጌታ እየሡሥ ይፈውስሻል
@vvvichg1877
@vvvichg1877 9 ай бұрын
የኔናት የኔ ከርታታ ፈጣሪ ከጎነሺ ይቁምልሺ አይዞሺ ፈጣሪ እምወደውን ይፈትናል
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 9 ай бұрын
የተቀመጠ እቃዋን ላኩላት። አገር ቤት ለመግባት ካሰበች እቃ ሳትገባ ትገባም መቸም?? እባካችሁ በይቅርታ ልፋችሁ በፍቅር ቀጥሉ pls 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 8 ай бұрын
የሚገርም መጃጃል። ምን አይነት ሰዎች ናቸው ? አረብ አገር የሚኖሩት? ወንዶቹ በሽተኞች ናቸው።
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 8 ай бұрын
ሲጀመር ስለ እውነት የሚመሰክር ጠፋ አቤት ሰው ፈጣሪ ይፈርዳል ብቻ 😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ውይ አምላኬ ተመስገን ተረጋግቸ ኩትራት ቤት ስትር ብዬ እድኖር ስላረከኝ አመሰግንሀለሁ የድግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ከሰውጋ መጠጋጋት ከባድነው እውነቱን ፈጣሪ ይወቅ
@abduomer4736
@abduomer4736 8 ай бұрын
ፋጤነሽ እማሆይ😂የስምሽጉዳይ
@Hali4127
@Hali4127 9 ай бұрын
አለም ሰገድ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ምርጥ ጋዜጠኝ ነክ ተባረክ
@shebramenber2204
@shebramenber2204 9 ай бұрын
አማረችን እንመን ፍቅርን ወይጉድ እግዚአብሔር ይፍታዉ😢😢😢😢
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢yikebedal. Manen. Malet. Yichilal. And. Ezegabher. New. Yemiyakew. Lemamen. Yikebedal. Betam. Ezegabeher. Yihunachuh. Ezegabher. Hakeshi. Yasetesh. Ehte
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
😂😂😂😂 እኔም ግራ ገባኝ እሷም ጎንደሬ እሱም ጎንደሬ በቤተሰብ መሀል አልግባ ይቅርብኝ🤐
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 8 ай бұрын
እሱ ትክክል ነች አርፋችሁ ቁጭ በሎ ልጅሽ ሞቶል ብሎ ፕራክ አለ እንዴ ቀዳዳ ደግሞ አስር ጊዜ ድርጅት አለኝ ይላል ሌባ እሳት ይብለው የእሱን ድርጅት መመታትስ ነበረባት እህ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
​@@user-ff5cv1zj5gታዉቄዋለሽ፣ፍቅር ፣የሚባል ፣ሰዉይ፣ብዙ፣ሰዉ፣ሌባ፣ነው ፣የሚሉት ፣እዉነቱን ፣እግዚአብሔር ፣ነው ፣የሚዉቀዉ፣😢😢
@semegntefera3607
@semegntefera3607 8 ай бұрын
ምንግዜም ከ ሴት ጎን ቁሙ
@peace3791
@peace3791 9 ай бұрын
ሰው ልጅህ ሞተ ሲባል እንዳይጮህ ተደርጎ እንደገና ሲረገጥ እንደገና አብድዋል ሲባል ምን ሊሆን ይችላል? ገንዘቡዋን መልስ ወይ እሱም መከሰስ አለበት!!!
@jote5284
@jote5284 8 ай бұрын
አታፍርም ለመለመን ነው ይላል እግዚአብሔር የሰራክ ይስጥክ
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 8 ай бұрын
የኔ ከርታታ አይዞሽ እውነት ትወጣለች እሱን ፈጣሪ ይፍረድበት የሰላም እንቅልፍ አያስተኛው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔
@user-dq8oe9dj1f
@user-dq8oe9dj1f 9 ай бұрын
የለፋችበትን እቃ ቢልኩላት
@user-or5zp4ve1o
@user-or5zp4ve1o 9 ай бұрын
ሀበሻ ቤት ስራ ውይ ውይ ባይበላ ይቅር
@saharm119
@saharm119 8 ай бұрын
በውነት ይደነቃል ባለቤትሺ ክልብሠውነው እግዚአብሔር ሁሉም እዳለፈ መጭው ዘመናቹሁን የተቀደሠ ያድርግላቹሁ ሄወት ክባድናት ሥደት አሥክፈረነው 😢😢
@mesietube9562
@mesietube9562 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ በሰው ተቃጥለን በምናገው ገንዘብ ትጫወቱብናላችሁ😢😢😢 እህትዋ ከባድ ማስፈራሪያ ይኖርባታል ምንም ከልቧ ነው አይደለም የምታወራው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 ай бұрын
አይ በሰው ብር አያልፍም መቼም አላህ ምን ይሰነዋል እራሱ ልጄ ይድረስ ይህ ባለጊ ይህ ነው
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 8 ай бұрын
yakesetowa lej anchi enesu ategeb yelesh edet alalatem teyalesh yezare wendoch enkuan gezeb norobet leftesh yametashewen neberet mistun lejochun yekedale are enateye kesew yet yesheshale menale MEDANIALEM YEBEG LEMED LEBESEW WEDAJ BALE GODENYA GOREBET MIMISELUTEN KEMEDER BITEREGACHEW Sint deha yemotale yesededale edezih sew meselew melasachew kebe bewechi tehut meselew yeset ehetoch leb seberewale ebakeh getahoy ledezi ayenetu tolo na feredelen Alem edeme yeseteh wedemachen antege set ayenet sew yemetale edametatu tadametaleh kezih alem kefu neger kenebetesebocheh yesewereh wendeme
@rahelmulugeta9164
@rahelmulugeta9164 8 ай бұрын
ሲጀመር ኘራክ ብሎ ብሯን ሊበላ የሰው ላብ የሰው ደም ግፍ ነው እግዚአብሔር ን ፍራ
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u 9 ай бұрын
እዳለ ንግድ ብለው የከፈቱት በሰው ብር ነው አይለፍላቹ😢😤😤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 9 ай бұрын
አመድ ይሁን
@user-or5zp4ve1o
@user-or5zp4ve1o 9 ай бұрын
የስንት እህቶች ብር በልተህ ይሆን ባለጌ ነህ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 ай бұрын
እረ ፕራንክ ለሀበሻ አይሆንም ኑሮዋቺን ብዙነገር አምጡቶብናል 😭
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 9 ай бұрын
ለኔ ብቻ ነው ዩቱብ አዲስ ነገር የሚያሳየኝ አንድም ላይክ እያሳየኝ አይደለም ምን ጉድ ነው🤔
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 9 ай бұрын
ጎንደሬ ነጭ ነጭ ነው የሚያወሩት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Jocy939
@Jocy939 9 ай бұрын
ዘረኝነት ካንሰር ነው ለዚህ ነው የምታስጠሉን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
​@@Jocy939ምን አስጎራሽ እናተ በዘራችን አይደል የምትገሉልን ዘረኝነት ከእናንተ ተማርን
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 9 ай бұрын
@@Jocy939 ጥብ ጋላ ምነው ጮህሺ ቆሻሾች ድፍን ቅል
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 9 ай бұрын
@@mameeuntue7673 😂😂😂😂ጋላ እዚም እየጮህ ነው ወይ ጉድ አይዞን አማራየ ቀን አለ 🙏
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 9 ай бұрын
@@mameeuntue7673 💚💛❤️ደሞቸ 💋💋💋💋💋💋💋
@amibekele9582
@amibekele9582 8 ай бұрын
ያላበዱትን አበዱ እያሉ እህቶቻችንን ያሳብዳሉ እኔ እህቴን ነው ማምነው ደላላ አላምንም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 ай бұрын
የኢባሲው ትክክል ነች አረብ ሃገር ያሉ ሁሉም በሚባል ደረጃ ተቀምጠው ነው ሚበሉት እግዚአብሔር ብቻ ነው ከለላችን እነሱ ግን እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው
@lubabageto6117
@lubabageto6117 9 ай бұрын
ሴትዮዋ ሀቅ አላት ቡቻ አላህ ይወቅ ሀቁን ያዉጣላ
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 9 ай бұрын
መልካም:ስው:አለም:ሰገድ:እግዚአብሄር:ይባርክህ::
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 8 ай бұрын
አለምየ ተባረክ የመታትን ሰው ለምን አልጠየክም ወረደም ወጣ ተበዳይ ናት ያሳዝናል በጣም ለፍታ ለፍታ ባዶው መቅረት የደረሰበት ያቀዋል
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 28 күн бұрын
ያክስቷ ልጅ ብዙም የምታቀው ነገር የለም አለምዬ ሃበሾች በጣም ክፉዎች ናቸው አያረጉም አይባሉም ያረጋሉ
@AlemBpower
@AlemBpower 9 ай бұрын
እዚ ላይ የምት ቀልድ እኛ ኢትዮጵያዊኖቹ ይሄን ያክል ተጨካክነናል
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 9 ай бұрын
ፈጣሪ ያውቃል እውነቱን እሱ ይርዳሽ
@user-mesait.
@user-mesait. 8 ай бұрын
ወልደሀል በልጅህ አግኘው የወለድከው አይባረክ የሰው ገንዘብ ከበላክ አምላክ ይብላክ
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 9 ай бұрын
ውሸታም ነክ ስምክ ዳይጠፍ ነው ሳራ ተብየው እራሳ አስመሳይ ነሽ
@gfg4073
@gfg4073 9 ай бұрын
ትክክል ይቺ ሳሪ ተብየ መጥፎ ነች ጥርሳን ብልጭ እያረገች መርዝነች
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርሽ አብቃሽ አይዞሽ
@sababekele8721
@sababekele8721 9 ай бұрын
I like this journalist God bless you again and again and again amen
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 9 ай бұрын
እቤትህ አልሰራም ስላለችህ እውቀህ የፈጠርከው ሰበብ ነው ስለባልዋ እስዋ ጥሩ ነው ያወራችው ልታጣላት አስበህ ነው ንብረት አለኝ ካንፓኒ አለኝ የምትለውን እሳት ይልቀቅበት
@raheltadesse5210
@raheltadesse5210 8 ай бұрын
Amen
@eftah21
@eftah21 8 ай бұрын
ይሄ የኛዉ ሰፍር ጉድ ነዉ 😢 😢😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 8 ай бұрын
እደዚህ ያለ ሰው መጨረሻው አያምርም ጠብቁ።
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 84 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН