በተደጋጋሚ ጠይቁልን የተባልነውን ጥያቄ ጠየቅናት! ካልጠበኳቸው ሰዎች ስልክ ተደወለልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 246,667

Eyoha Media

Eyoha Media

8 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 8 ай бұрын
ይህ ጋዜጤኛ በስነመግባሩ፣ በአረዳዱ፣ በርጋታው እና መላ ስብናው ይሽለምልን ምትሉ 🙌 የውነት አፌን ከፍች ስራዬን ትቼ ነው ቁጭ ብዬ ማዳምጥህ ፈጣሪ አክሎ ዖጋዉን ይስጥህ አሜን 🙏
@athjaathja1785
@athjaathja1785 8 ай бұрын
በትክክልልልልል
@maqaram8997
@maqaram8997 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@hameedamaster7530
@hameedamaster7530 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰዉ ነው
@JudyKonjo
@JudyKonjo 8 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ነው 😍
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ሰነምግባር ትትና ትግሰት አሰተዋይ እርሩህ የሆነ ተወዳጂ ጋዜጠኛ ነው
@addiszemen1637
@addiszemen1637 8 ай бұрын
በዚህ ዘመን ሰው የለም እንዳንል ያሰኘሽን ጀግኒት እንኳን ደህና መጣሽ
@Tiru_Zena
@Tiru_Zena 8 ай бұрын
የሚገርም ነው ❕ " ወንድ ልጅ እናቱ ቤት ተወለደ ፤ ሚስቱ ቤት አደገ" 😕😕 የሚባለው ብዙውን ግዜ እውነት ነው ። የወንድ ልጆች አስተዳደግ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል❗ ሴት ልጅ የሚጠበቅባትን ያህል ከወንዶች አይጠበቅም። አምላክ እኮ ትልቁን ቦታ በትዳር ውስጥ ለወንዶች ሰጥቷል። " እራስ ናችሁ " 🫅 እናቶች፤ አባቶች እባካችሁ ወንዶች ልጆቻችሁን ለዚህ ክብር እንዲበቁ አድርጋችሁ አሳድጉ። አንቺ እህቴ ግን ምርጥ የትዳር አማካሪ ይወጣሻል፤ ብዙዎችንም ትጠቅሚያለሽ 💯💯ወንድማችንም ይህን የመሰለ ተሞክሮ ለኛ እንድንማርበት ስላደረስከን እናመስግናልን🙏
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 8 ай бұрын
በጣም ትክክል አስተያየት ነው የምር
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Bedenb kaladegu befikur, aschegari new
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 8 ай бұрын
exactly 100%
@aziserak4743
@aziserak4743 8 ай бұрын
Betam ❤ethiopian enatoche ligochahehu lay seruuuu ebakachehun .
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 8 ай бұрын
በጣም የኢትዮጵያ እናቶች ወንድ ልጆቻችሁን ተሸክማችሁ ታሳድጋላችሁ ሚስቱ ጋርም ሲመጣ ሸክም ሌላ የማያድግ ልጅ
@monaalmona1194
@monaalmona1194 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ለመልካም ጋዜጠኛ ከነሙሉ ቤተሰቦቹ ሙሉ ጤና ረጂም እድሜ ስጣቸው
@sabatube2280
@sabatube2280 7 ай бұрын
uuuu
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 8 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ይሄን ታሪክ መፅሀፍ ብትፅፊበት መልካም ነው::
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 8 ай бұрын
Enim metehaf yhonal bye asbialehu nebret sibal tina matat ale metewu teru new kebesheta neta yadergal.
@hulegebtube6089
@hulegebtube6089 8 ай бұрын
ወላሂ አንደበተ ማር ነች አንደበተእርቱ የሚገርም ድምፅ ልበ ሙሉሴት የአመቷ ምርጥሴት
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 8 ай бұрын
በጣም ሲበዛ አስተዋይ ናት
@ewawa11412
@ewawa11412 8 ай бұрын
በጣም ትክክል
@HayatshamilHayu-mu7iq
@HayatshamilHayu-mu7iq 8 ай бұрын
አፌን ከፍቼ ያጣጣምኩት ታሪክ እስዋ ራሱ ስጣፍጥ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልች ብዙ አስተምረሽናል ❤❤❤❤❤❤
@askalutekle9146
@askalutekle9146 8 ай бұрын
ኣንቺን የወለደች እናት ትባረክ ❤❤🎉
@alelegnchekol
@alelegnchekol 8 ай бұрын
አነጋገሯ ልብ ወሰጥ የሚገባ ምሰጥ የሚያደርግ የማይሰለች በሳል አመለካከት አላት ምርጥ ሴት
@user-ey3uh2fk5t
@user-ey3uh2fk5t 8 ай бұрын
betammm
@zaitounah6715
@zaitounah6715 Ай бұрын
Jegena enat nesh tebare ke❤❤❤❤
@hamsalyirgu8079
@hamsalyirgu8079 8 ай бұрын
ፍቅር ይታገሳል ቸርነትን ያደርጋል አይቀናም አይመካም በደልን እይቆጥርም----የሚለዉን በገሀድ ያየንበት ነዉ 😢😢😢አምላኬ የሰው ትዳር ለማፍረስ የተሰበሰበዉን አድማ አንተ በትንልን አሜን !!!
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 8 ай бұрын
አሜን
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 8 ай бұрын
❤❤❤አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@MimiShaTube
@MimiShaTube 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-xt8xf6hv1h
@user-xt8xf6hv1h 8 ай бұрын
Amen amen ameeen
@mihret3862
@mihret3862 8 ай бұрын
Ameeennn
@user-if2qb2bg9l
@user-if2qb2bg9l 8 ай бұрын
አንቺ ሴት ግን ማነሽ የማመልክ የማመሰግነውን አምላኬን አንቺ ውስጥ እንዳይ ያደረግሽ የትህትናም የፍቅርም የይቅርታም እመቤት ነሽ ከእናት እቅፍ እጅ በላይ የታመንሽው እሱም ያመነሽ ቀሪሽን ሁሉ በሳቅ እየሞላ ከምስጋናው ሳትጎድይ በንስኃ እያጠበ በእቅፉ ያኑርሽ ❤❤❤
@user-mh4jh1sw4w
@user-mh4jh1sw4w 8 ай бұрын
አጠነከርሽኝ የኔ እናት እኔም በብቸኝነት 4 ልጆች ይዤ 9አመት በብቸኝነት እያሳደኩ የምኖር ጀግና እናት ነኝ በታሪክሽ አበረታሽኝ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር።።።።
@rahelcosentino5254
@rahelcosentino5254 8 ай бұрын
❤❤❤
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 7 ай бұрын
Egeziabehere Anchinem Esuwanem Edemena Xena Yesexachu Ye Lejochachehun Melekam Negere Hulu Yasayachu Yetebareke Lefatachehun Yemikefelut Hememachehune Yemiyakemu Lejoche Yaregelachu Egeziabehere Beretatun Yesexachu
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 7 ай бұрын
እግዜኣብሔር ካአንቺ ጋር ነው ❤❤💪💪
@Seniarsenal
@Seniarsenal 8 ай бұрын
በድጋሚ ስለ መጣች በጣምም ነው ደስ ያለኝ አንደበቷ አይጠገብም ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት። አለምዬ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ🙏🙏
@yegebreail
@yegebreail 8 ай бұрын
ድጋሜ ስለቀረበች እንደኔ ደስ ያለው 👍በጣም ድንቅ ልባም ሴት ነሽ ካንች ታሪክ ብዙ ተምሬአለሁ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 8 ай бұрын
እኔ😍😍😍😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@user-zu8sf4xy3t
@user-zu8sf4xy3t 7 ай бұрын
ልጆችሽ ታድለው ስብህናቸውን ሳስበው ቀናሁባቸው ምነው ልጅሽ በሆንኩ ❤ እናቴ በሆንሽ አሰኘሽኝ ❤ እድሜ ጤናሽን ይባርክልሽ ❤❤❤
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 8 ай бұрын
ይህቺ ሴት በቂ ፍቅር አግኝታ ያደገች ሙሉ ናት ባልየው በዕድሜ ስለሚበልጣት የማነስ ስሜት እየተሰማው ሲመቀኛት የኖረ በጣም ምቀኛዋ ነው
@hanademelash6673
@hanademelash6673 8 ай бұрын
😅😅😅😅👍👍
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው ቅን ነህ ስወድህ አምላክ ይጠብቅህ አሜን። እሙ ተምሬብሻለሁ አመሰግናለሁ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 8 ай бұрын
እርጋተዋ እንዴት ደስ እንደሚል አንችን ያስቀየመ ሰው አንችን የፈታ ባል ለጊዜው ቢመስለውም ፀፀቱን አይችልውም እውነት በጣም የምትደነቂ የማትጠገቢ ንግስት ሴት ነሽ❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 8 ай бұрын
እሷ ባለችው ብቻ!? በድምፇ ብቻ!? ግን እኛ ከተዘጋ በር ጀባ ምን እንዳለ አናውቅም. ግን እናንተ እንደተገዘባችሁት ከሆነ መልካም ነው.
@maryamaali1414
@maryamaali1414 8 ай бұрын
እሡምጋ ሌላ እውነት ሊኖር ይችላል
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 8 ай бұрын
እኔ የመሰለኝን አስተያየት የመስጠት መብት አለኝ እናንተም የመሰላችሁን አስተያየት ስጡ ከስሬ ግን አትልከስከሱ።
@clickcell4333
@clickcell4333 8 ай бұрын
​@@user-fo3xt2wo8tሚሚዬ አትመኛት ለማለት ፈልገው ነው የኔ ቆንጆ
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
​@@user-hv1sk2zx6uat least mindinew yene sihtet eyalech eyeteyekech new. She has been abused from an early age on.
@fri8050
@fri8050 8 ай бұрын
ወይ አንደበት 🤔💞 ቃላት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታ በሂወትሽ ውስጥ ጣልቃ ይግባ ተባረኪ !!!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 8 ай бұрын
Egiziabher Yerdasch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-ni7lf5sf9q
@user-ni7lf5sf9q 8 ай бұрын
ንግግሯ ልብ ሰርስሮ ይገባል ጀግና ነሽ የምር
@titimulatu5426
@titimulatu5426 8 ай бұрын
አይገርማቹሁም ይህ ሁሉ ብስለት ከየት መጣ ብትሉ መፅሀፍ ብዙ ከማንበቧም የመጣ ማስተዋል ጥበብ ይመስለኛል ያው ተፈጥሮም አለ በእርግጥ እናም እግዚአብሔር ይበልጥ ጥበብ ፀጋ ሞገስ ላንቺም ለልጆችሽም ይስጥ 🙏🙏🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
Exactly 💯 Amen Amen Amen ❤
@zedgetahun9763
@zedgetahun9763 8 ай бұрын
ልክ ነው ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 8 ай бұрын
Ezeabeher yesetat masetewal ena tebeb enji Yemen metsehaf demo ? Bezu yanebebut meselogn fered betun yatabebut 😂😂... yehe ezeabeheren meferatuwa becha new
@tersite858
@tersite858 8 ай бұрын
ተፈጥሮና አስተዳደግም ይወስነል ስንት ሺህ መፀሐፍ ያነበቡ እርጉሞች አሉ አይደል መማር ማንበብ እንዲህ ከሆነ ይቅር የሚያለኙ
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 8 ай бұрын
Titi በሃሳብሽ በእጅጉ እስማማለሁ! እናቴም ከማንበብ ሙሉ ማንነት ይገነባል ፣ይገኛል ብላ ስለምታምን ከልጅነቴ / ከልጅነታችን ጀምሮ ለመፅሃፍ ቅርብ እንድሆን አድርጋ ነው ያሳደገችን! እናም በብዙ ተጠቅሜያለሁ! ሠው እውቀቱንና መረጃውን መንዝሮ የሚያውልበት ስፍራ ይለያይ እንጂ ምሉዕ ስብእናን ይቀርፃል ባይ ነኝ!
@elisabethgizaw718
@elisabethgizaw718 8 ай бұрын
ታቂያለሽ እኔ በ20ዎቹ እድሜዬ ውስጥ ብዙ ስተቶቾን ሰርቻለሁ የአሁን እድሜዬ ላይ ሆኜ ሳስበው በጣም እቆጫለሁ ግን አሁን ያንቺን ቃል ሰሰማ ለካ ማሰብ የምንችለው እውነትም እንደ እድሜያችን ነው
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
Exactly 💯 😢😢
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 6 ай бұрын
of course my sister 💔
@user-db4tb5nl3z
@user-db4tb5nl3z 8 ай бұрын
አንደበትዋ ጣፋጭ ቢሰምዋት የማትጠገብ ምርጥ እናት
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 8 ай бұрын
“የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኖቹ ፊት ንጹሕ ነው፤ እግዚአብሔር ግን መንፈስን ይመዝናል።” - ምሳሌ 16፥2
@15473
@15473 8 ай бұрын
የልቤን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 8 ай бұрын
ይሄ እኮ አዲስ ነገር አይደለም የተለመደ በየቤቱ ያለ ታሪክ ነዉ ጌታ በጣም እረድቶሽ የማምለጫ ጥበብን መንገድ አሳይቶሻል የኔ እህት!!
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 8 ай бұрын
በጣምስትበየቤቱሞልቶል
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
ትክክል በጣም በጣም ምንም አዲስ አይደለም ወታ ስለተናገርች ንው ቤት ይፍጀው
@user-ps3mg8ho4v
@user-ps3mg8ho4v 8 ай бұрын
ወቶ ማሰተማር መቻሏ ያሰመሰግናታል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 8 ай бұрын
@@user-ps3mg8ho4v በጣም እግዚአብሔር ይባርካት
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 8 ай бұрын
አዎ ወላሂ አለመተረኩነው እንጅ የእኔ ደሞ ከሷ የሚበልጥ ይመስለኛል. በስ አልፏል አልሀምዱሊላህ
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 8 ай бұрын
ከእሷ ሕይወት ልንማር የሚገባው እባካችሁ አሳቢ እየመሠላችሁ በአነጋገር የዋህ እየመሠላችሁ እኔ አውቅልሀለሁ የምትሉ የባል ወይም የሚስት ቤተሰቦች በሰው ትዳር አትግቡ የራሳችሁ ኑሮ ይምረርም ይጣፍጥ እራሳችሁን ችላችሁ ኑሩ የተጋቢዎቹ ኑሮ ችግር ካለበት ሁለቱ በባለሞያ ታክመው ይዳኑ ተውዋቸው የአንድ ሰው ጣት ቢቆረጥ ከባለ ጉዳዩ በላይ ሊያመው የሚችል የለምና።
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 8 ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደግሽ አንቺ የአስተዳደግ ውጤት ነሽ ተባረኪ
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 8 ай бұрын
አቤት ይህችን የመሰለች ልባም ሴት በማጣቱ ባለቤቷ ይሄንን ፕሮግራም ሲመለከት እንዴት ይቆጨዉ። ይሄን ሁሉ አመት አብረዉ ሲኖሩ ምርጥ ሚስት መሆኗን አለማወቁና ይህችን እንቁ ሴት ማጣቱ የእግር እሳት የሚሆንበት ይመስለኛል። አንቺ ገና ወጣት ነሽ አሁንም የሚመጥንሽን የእግዚአብሔር ስጦታ ካገኘሽ አግቢ። ተበዳይ ስለሆንሽ ፈጣሪ ደግሞ ከተበደሉት ጋር ነዉ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ቆንጅዬ። Beautiful in and out
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 ай бұрын
ወዶ አይደለም ያዛዝናል የዝሙት መንፈስ እንደሁም ከቤተሰቡ ጥሎ እንድወጣ ያረገው እርኩስ መንፈስ ነው ፀበል ቤቻ ነው የሜፈውሰው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
እንኳን በድጋሚ መጣሽልን ወላህ የማትጠገቢ ንግስት ነሽ ኑኑ እንስማት እንማር
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 8 ай бұрын
መተናል
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
@@tsehaydesalew4649 አህለን 🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹
@Rediet-5
@Rediet-5 8 ай бұрын
ከዚህ ውብ ድምፅ ጀርባ ብዙ ተምሬአለሁ ! እግዚአብሔርን ማወቅ, ጥበበኛ ሴት ሚስት እና እናት, አስተዋይ, ትእግስት, ታጋሽ, ጎበዝ እና ጠንካራ . Thank you for sharing .
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 8 ай бұрын
የሁለታችሁም ትህትና እርጋታ ማዳመጥ አነጋገር ብቃስራአት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@kidist4624
@kidist4624 8 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ታድላ ንግግሯ በጨው የተቀመመና ውስጥን የሚማርክ ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ ባለፍሽበት መንገድ ሁሉ ጌታ ስለረዳሽ ክብሩን እሱ ይውሰድ የሚገርም ነው እንዴት አቅም አግኝተሽ ማለፍ መቻልሽ የሚደነቅ ነው ቀሪው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን በእውነት ይህን እንድታልፊ ፀጋ ስለበዛልሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ተምሬበታለሁ
@Rhuth818
@Rhuth818 8 ай бұрын
ምን አይነት ጥንካሬ ነው እሷ ላለፈችበት መከራ ማን ይሔን ነገር ይሸከማል ❤ ምን አይነት ገፀ ባህሪ ናት 😮 ይገርማል ወይ መታደል እድሜና ጤና ያድልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም እርጋታውን የስንቱን ቤት ያንኳኳ ታሪክ ነው
@sabatecle978
@sabatecle978 8 ай бұрын
Teru astedadege newe yadegechewe. Yelejenet astedadege wesage newe. Ye asra sedeste amete hona newe befekre yewedekechewe. Lebetesebo alakafelecheweme. Yezare lejoche edelega nachewe. Mediaweme ale bezaregezeme betesebe lejochune akrebo massadege yetelemede newe. Selesu balefe gize endesafekute bebeteseb aladegem betweste yemetewedewena yemetakebrewe miste selalechewe belejochyme laye yemeta teseno yeleme selezhe belejenetu yatawene yemeselewene be senemegbare beleshu lemehone beka!
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 8 ай бұрын
ይሄን ያክል ነገር ያሸከማት እኮ አምላክ ስለሚተማመንባት እንደምትዋጣው ስለሚያውቅ ነው ብዬ አሰብኩ የምር ጠንካራ ልብ ያላት ሴት አድርገኝ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 8 ай бұрын
ገፀ ባህሪ ሳትሆን እውነተኛ የራሷ ታሪክ ነው
@negussiedemissie9077
@negussiedemissie9077 8 ай бұрын
ጋዜጣኛ: ማለት እንደ አለምሰገድ፡ ነው ፈጣሪ ይባርክለሀህ ። ወ/ሮዋ the most intelligent, it is really a miracle,that what happen to her.የሰው ፡ ልጅ ሊሻካመው ከሚችላው በላይ ነው። ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@astertamiru3963
@astertamiru3963 8 ай бұрын
ወርቅ የሆነች እናት አሁንም እግዚአብሄር የድንግል ማረያም ልጅ ጤና እድሜ ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ደርባባ እናት ናፈቅሽን #የውስጥ ህመምሽን ድንግል ማርያም ከነልጇ ታክምልሽ
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 8 ай бұрын
እርጋታሽ፣የአነጋገር ለዛሽ፣ሚስትነትሽን፣እናትነትሽን እናሁሉን ቻይነትሽ ፊትሽን ሳላየው እንዴት እንደሳልኩሽ የሴትነት ጥግ ነሽ የኔ እህት ቀሪ ዘመንሽን አምላክ የተመኘሽዉን የልብሽን መሻት እንዲያደርግልሽ ምኞቴ ነው❤❤❤
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 8 ай бұрын
❤❤❤ሰላም. ለሚዲያ. በጣምም. አደናቂህ. ነኚ. በጣም. አከተላለው. በጣም. አምያሰተመር. ታሪክ. ነው የሴት. ቁጠብ. አንደዚህ. አናት. አይቼ. አላቀም. ገን. ሳላደንቃት. አላለፈም. ብረቱ. ነሺ. ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏አዘጋብሔር. ይመሰገን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
በእውነት አንቺ ጠካራ ሰውነሽ ይሁሉም የሚያደረግልሽ እግዚአብሔር ነው ተመሰገነ አንቺ ለሴቶቾ ጀግናነሽ ❤❤❤😢 እህቶቼ እስኪ ተማሩ😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 8 ай бұрын
Egiziabher Yerdasch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-bk2ju9wr9m
@user-bk2ju9wr9m 8 ай бұрын
ወይኔ 😢😢😢 እስከ ክፈቱ ይናፈቀኛል አለች ይሄ ስሜት እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበር እንደዉም የሳባል በጣም መልካም ነዉ ማለት ይቻላል ወይ ጉድ እንዴት እንደወደድኩሽ ጌታ ሆይ የዝችን ጠንካራ ሴት ብርታት ስጠኝና አጀግነኝ😢😢😢
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 8 ай бұрын
አለምየ ዛሬስ አተን ባረገኝ አይናይኗን እያየሁ ባዳምጥኳት ብየ ተመኜሁ ካነጋጋር ከርጋታዋ ሁሉንም አሟልቶ ሰቶሻን የኔውድ እናት ❤❤እናመሰግን አለን እደው ሳስብሽ ደርባባ ነገር ትመስይኝ አለሽ እርጋታ ዋውውው❤❤❤
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 8 ай бұрын
እንኩዋን ደና መጣቹ አለም ሰገድ ትለያለህ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ 😍😍
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 8 ай бұрын
እርሱን እዳየሁት እሩጬ ገባሁ ብዙ ትምህርቶችን ሰምተናል እርጋታሽ ትትናሽ ልዩ እናት ነሽ
@annasweet4679
@annasweet4679 8 ай бұрын
Enam😂❤
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ, እርጋታ ሀይለና የሚገርም ደሰ የሚል ድምፀ አቤት ስንቱ መልካም ሰጦታ ተነደግሞ በማይመጣ ህይወት ይሄ ሁሉ ማለፍ ጀግና ሴት ብዬሻለሁ።።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
ይህች ይቅር ባይ እና ጨዋ ሴት የጋብቻ አማካሪ ብትሆን ይመከራል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ተባረኪ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ ትሁት አድማጭ አፅናኝ እውነተኛ አዛኝ ብቻ,,,,,,,,❤❤❤❤በእውነት እኔማ በሷ ተፅናናሁ ,,ዛሬን እዳይ ያዳነኝ ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አዳነኝ ከመሠቃየቴ የተነሳ እራሴ ላይ የወሰድኩት እርምጃ የከፋ ነበር ክርስቶስ አስመለጠኝ ዛሬን ሰጠኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እያልኩ በስደት አለሁ ,,,,,,,,,አለምሰገድ ክበርልኝ በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርህ ከነቤተሰብህ ,,,በጣም ጠንካራ እናት ጠንካራ ሚስት በርቺ አይዞሽ ፀልይለት
@meseretgetaneh8220
@meseretgetaneh8220 8 ай бұрын
ጣፋጭ ሴት እ/ር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!!!! የልጆችሽን ወግ ማዕረግ ያሳይሽ!!!!!!!
@yengussteferi1819
@yengussteferi1819 8 ай бұрын
የሚገርም ነው ከኔጋ የሚመሳሰል ታሪክ ነው እስኪ እግዚአብሔር ይርዳን እስከአሁንም እዬረዳን እዚህ ደርሰናል ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏አሜን
@Ethiopia750
@Ethiopia750 8 ай бұрын
Amen yetdan
@Selamkidane
@Selamkidane 8 ай бұрын
I am a Systemic family therapist in the UK and learnt a lot from this story both as a professional and a wife and a mother too. Living mindfully in the present and not being led by emotions and using a logical mind to understand where people are and move from there. Thank you.
@hanu7732
@hanu7732 8 ай бұрын
Selamye can u please help me out with my family ❤️
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 8 ай бұрын
I absolutely agree with you.
@elizabathhailu1922
@elizabathhailu1922 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፅጋ የበዛልሽ ሴት ነሽ ለሌሎች በዚህ ሞያ ብትሠሪ ለብዙዋች በረከት መፍትሄ ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 8 ай бұрын
እውነት እውነት መምርጥ ሴት የማስተዋል አድማስሽ የሰፋ ድምፅሽ እርጋታሽ እኛን ለማስተማር አነጋገርሽ በያንዳዳችን ልብ ውስጥ ገብተሻል ቀሪ እድሜ የጤናና የደስታ ይሁንልሽ በጣም ደስ ብሎኝ እንድሰማ እንዳውም ባላለቀ እያለልኩ በጉጉት ነበር የሰማሁሽ !!❤❤❤❤❤
@gdgg5699
@gdgg5699 8 ай бұрын
ወላሂ በጣም የሚገርም አገላለፅ ነዉ የገለፀች በጣም ፒዉር አእምሮ ነዉ ያላት
@atsedemesfin7781
@atsedemesfin7781 8 ай бұрын
የምትገርም ሴት ነሽ እኔኮ ሰመቸሽም እንደገና ከዩቲቭ አውርጀ ቁጭ ሰል እንደገና አዳምጣታለሁ ዉይይይ ተሰምታ የማትጠገብ እመቤት የሆንሽ ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
@zewduy260
@zewduy260 8 ай бұрын
This woman keeps wowing me every minute I have heard her stories. I have a feeling that she has a healing power. Please open your social media to help others. You have soft and sweet voice, capable of penetrating deep into the heart, body and psycho of people who are in need. I wish your X has courage to tell his part of story and enjoy YOUR healing power. You are a kind of woman who everyone wishes to be your neighbor, friend, wife, mother, sister......
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 8 ай бұрын
Nice comment !👍👍✅
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተያየት ነው።ድምዳሜ ላይ ለመድረስ በባለቤቷ በኩል ያለውን መስማት ቢቻል በጣም ጥሩ ነው። የተናገረችውን መሠረት አድርገን እናታችን በዩቲዩብም ሆነ በቴሌግራም ወይም በሌላ የማህበራዊ ሚዲያ በመምጣት በኢትዮጵያዊ የትዳር ሕይወት ፦ፈተናዎችና መፍትሔዎች የኢትዮጵያን የሃይማኖት እና የባህል አስተምህሮ በጠበቀ መልኩ በማቅረብ ብዙዎችን መርዳት ብትችል። የሴቶችን ጠባይ የበለጠ የሚያውቁት ሴቶች ናቸው ። የወንዶችን ጠባይ ደግሞ ወንዶች ናቸው። ስለሆነም ሴቶችን በማማከር ስራ ብትመጣልን የሚችሉ ሰዎችም ቢያበረታቷት ፤ ድጋፍ በሚያስፈልገው ቢደግፋት መልካም ነበር።
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 8 ай бұрын
Well said you nailed it👍🏽
@tonyroger5672
@tonyroger5672 8 ай бұрын
It’s hard for me to judge the other party unless I know both side story b/c few red flags some peoples are controlling but they don’t see that and they like to blame others and play victim also they know how to speak nice for audience again I’m not saying her story is wrong.
@mattewe492
@mattewe492 8 ай бұрын
She is not blaming her X, she is telling us her painful moments and how she got relief from it. The media is open for other side. But I am very sure that he has no guts to say anything .
@sabatedla1733
@sabatedla1733 8 ай бұрын
ወይጉድ እኔም ይቅር ባይ ነኝ ብዙ ነገር አልፌአለው ሰው የማያልፈውን አልፌለዉ ብዬ እራሴን እቆልል ነበር አንቺ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻው ሙሉ ያሳምርልሽ በልጆች ተካሺ እሱንም ጤናውን ሰጦት የልጆችሽ አባት ላንቺ ጥሩ ወንድም ያርገው❤❤❤
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 8 ай бұрын
የምትገርም የምትደነቅ ምን ብዬ እንደምገልጻት ቃላት ያጥረኛል ግሩም ሴት ትምህርት ቤት ነሽ አለም ሰገድ ትህትናህ ግሩም የተሳካልህ ሰዉ ነህ እናመሰግናለን።
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 8 ай бұрын
ሱብሀነላህ እቺ እናታችን አለማድነቅ አይቻልም ቢቻ አላቅም ማድነቂያ ቃላት አጥቻለሁ ለልጆችሽ ከትምህርት ቤት በላይ መምህር ሆነሽ አሣድገሻል ለዱንያሽ ሰርተሽ ጨርሰሻል አላህ ለአሄራሽ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 8 ай бұрын
ዘላለማዊ ክብር ለእናቶች🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@serif1072
@serif1072 8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ::ብዙ ነገራችን አስተሳሰባችን መፅሀፍ ማንበባችን አነጋገራችን ይመሳሰላል ግን እኔ እንዳንቺ አልበሰልኩም በጣም ብዙ ይቀረኛል ::በተለይ በትዳሬ ላይ ::ምን ላይ እንዳለሁ,ምን መሆን እንደሚገባኝ አሳይተሽኛል::ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን ::ለጋዜጠኛው ሁልግዜም አክብሮቴ የላቀ ነው::
@abayabay690
@abayabay690 8 ай бұрын
ብዙ በደልን የተወ ለይቅርታ ሀይልን ከእግዚአብሔር እንደሚያገኝ ከአንቺ ታሪክ መማር ችያለሁ::❤
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 8 ай бұрын
የሂወትሽን እንቆቅልሽ የፈታልሽ እግዚአብሄር ነው ሄደሽ አለቀሽ መልሱን ወዲያው ሰጠሽ።
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 8 ай бұрын
አንቺንም አምላክ በፊቅር የሚወድሽ ታማኝ ትዳር ይስጥሽ አይዞሽ
@debreworkdemessie1635
@debreworkdemessie1635 8 ай бұрын
ለኔ ሁል ጊዜ ጉልበት የሚሆነኝ ያንተ ትእግስትና ትህትና ነው አንተን ያሳደጉ እናትና አባት ምስጉን ናቸው ዘርህ የተባረከ ይሁን
@bellatesema9808
@bellatesema9808 8 ай бұрын
ወይኔ ስወዳት እንኮን ደህና መጣሽ በድጋሚ በእውነት መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት የረጋች የተረጋጋች ውብ ከነች ተባረካ ንግስት ነሽ አለምዬ በእውነት አንተ እራስክ የተከበርክ የተባረክ ነህ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 8 ай бұрын
እውነት ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ ይህ ታሪክ በመፀሐፍ ብታረጊው ብዙ ሰው ይማርበታል ❤❤❤
@AlroeAlroe
@AlroeAlroe 8 ай бұрын
ሰው እንደዚህ እንደሱአ ፍፁም ይቅርታ አድራጊ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል የተበደለች ሳይሆን ልብወልድ መፅሀፍ የምታነብልን ነው የሚመስለው እግዚያብሄር እንዳንቺ መልካም ሰዎች ያድርገን
@sofiamohamed9775
@sofiamohamed9775 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው የትእግስት ጥግ ምን ያህል ልቦናሽ ሰፊ ነው የመቻል ሽክሙን ሰቶሻል ብቻ ቃል የለኝም I just say amazing woman
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 8 ай бұрын
ንግግሮቿ የቃላት አጠቃቀሟ ገጸ ባህሪ ነው የምትመስለው ደስ ስትል!❤
@Geni341
@Geni341 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ብሰማሽ ብሰማሽ የማትሰለቺኝ ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሪያለው ወደ ትዳር ልገባ ጫፍ ላይ ነኝ ግን ትዳር ይቅርታ ሁሉን ቻይነት ምን እንደሆነ አስተምረሽኛል አመሰግንሻለው♥
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 ай бұрын
መልካም አዲስ የህይወቶ ምእራፍ ይሁንልሽ በርቺ እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና የሚበረታ ትዳር ይሁንላችሁ ትእግስቱን ይስጣችሁ ምን ይባላል
@Geni341
@Geni341 8 ай бұрын
​@@jerryaboye7200አሜን አሜን የኔ ውድ ለመልካም ምኞትሽ አመሰግናለው ተባረኪ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 ай бұрын
@@Geni341 አሜን ሁላችንንም ይባርከን ባራኪው ይባረክ ክብሩን ለሚችለው አምላክ ጠቅልለን እንሰጣለን አሜን አሜን አሜን ጋብቻ ክቡር ቅዱስ ነው የእግዚአብሄር ልጆች በረከት የአምላክ ስጦታ ነው ሁሉን ቻይ እግዚአብሄር ሁሉን ያስችላል ተራራው ደልዳላ ሜዳ አልሞላ ያለው ሸለቆ በመልካምነቱ ሞልቶ ይፈሳል ዘርሽ ይባረክ በርቺ ጋብቻ ጥልቅ ባህር ነው ባህሩን ከፍሎ የሚያሻግር አለ ፀልይ መልካም ይሆናል
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 8 ай бұрын
እኔ አላገባሁም ግን በጣም እዲንማር ስላረገችን ከልብ እናመሠግናለሁ ልብሽ ንፁህ ስለሆንሽ አልወደቅሽም❤❤❤❤❤
@amanualaferanini1224
@amanualaferanini1224 8 ай бұрын
እኔ ያንቺን ታሪክ ከሰማሁ በኋላ ትምህርት ወስጄበታለሁ ።በነገራችን ላይ አንቺ ቆራጥ ሆነሽ ተወጣሽው እኔ ግን በፍርሀት ታስሬ ምኖሩዋን አይኔን እንድገልጥ አርገሽኛል ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 ай бұрын
ዋው ድጋሜ መጣሽ እናመሰግናለን እትጠገበ ማለት እንቺ ነሽ ትእግስትሽ ብርታትሽ ጥበብሽ ማስተዋልሽ ይብዝልሽ ነው የምለው አንቺ እራስሽ ትምህርት ቤት ነሽ 🎉🎉
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው 1ኛ❤ አሳጠራችሁት🤔 በጣም የሚገርም አንደበት ምን አይነት የተባረከ አሳዳጊ ነው ያሳደገሽ ❤
@YeMareamLij
@YeMareamLij 8 ай бұрын
አምላክ አንቺ ላይ ያለዉን ትግስት እና ማስተዋል ለሁላችን ያድለን🙏🙏🙏❤❤❤
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 8 ай бұрын
በጣም የወደድኩት አባባል "እኔ በቦታው እገኛለው ለሌላው control የለኝም" አስተዋይነት ነፍስ የዘራበት ቆይታ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 8 ай бұрын
@@user-rd2tt4nc3e ከ ቃለ መጠይቁ ዉስጥ ካለችው ዉስጥ የወደድኩትን አባባል ነው የፃፍኩት አሁንም ካልገባን ምንም ማድረግ አልችልም 😊
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 8 ай бұрын
ወይኔ ግን ምን ጋርዶበት ነው እቺን የመሰለች አንቺ እኮ አትጠገቢም እንኳን አንቺን ማጣት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyobnake5932
@eyobnake5932 8 ай бұрын
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል።
@merkbkasaye2013
@merkbkasaye2013 8 ай бұрын
የኔ ንግስት የሴት ተምሳሌት ብሰማሽ ብሰማሽ የማልጠግብሽ ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
አቤት ድምጿ ሁሉ ነው ከጆሮዬ የቀረው ሦስቱን ቃለመጠይቅ ከሰማሁ በኋላ ምንም ዓይነት ታሪክ አዳምጬ አላውቅም ዛሬ ስላቀረባችኋት አመሰግናለሁ 🙏 አለምሰገድ እናመሰግናለን
@dafflee653
@dafflee653 7 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል. አለምሰገድ እባክህን በድጋሚ ቀርባ የስውም ታሪክ ቢሆን በዚህ አንደበቶ ታውራልን ❤
@sablacell1012
@sablacell1012 8 ай бұрын
አሌክስ ወንድማችን አንተ ትለያለ እማምላክ ትጠብቅ
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 8 ай бұрын
ኣንደበትሽ በጣምምም ደስ ይላል ኣንደበ-ርቱ ነሽ እግዚአብሃር ካንቺ ጋር ይሁን ብዙ ወንዶች በእጃቸው ያለ ወርቅ እያውቁትም የሁሉም ታሪክ ነው Thank you 🌷🌷🌷👍👍👍
@user-gw9qq7zi2n
@user-gw9qq7zi2n 8 ай бұрын
በእውነት የምታስገርሚ ሴት ነሽ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል!!! አንቺ ይቺ ሴት ነሽ በአጠቃላይ ምሳሌ 31 ሴት💕💕💕
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 8 ай бұрын
እኔም ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፌያለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ሀገሬ ገብቸ ህይወቴ ለሰው መማሪያ ይሆናል ብየ አስባለሁ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ጋዜጠኛ አንደኛ❤ነህ አድማጭ ጋዜጠኛ❤
@fatmah6936
@fatmah6936 8 ай бұрын
በጣም
@mohamedelkayselkays8101
@mohamedelkayselkays8101 8 ай бұрын
ኖርማል ነዉ።ብታምኑም ባታምኑም!!!!! ጸሀይና ጨረቃ ሰማይና ምድርን ሰዉንና ፍጥረታትን ሁሉን የፈጠረ ፈጣሪ የእኔን ታሪክ ምን ያክል መዉጣትና መዉረድ ያሳለፍኩትን ፈተና መወሳሠብ ፈጣሪ ያቅልኛል አሌክስየ & ዉድ አድማጮች ምክንያቱም ከዚህ ታሪክ የእኔዉ ታሪክ 3/4 ልብ ሠባሪ ነዉ። ሰዉ ነኝ እና_________ለካሥ ሠዉ የኖራል________
@meazamita7683
@meazamita7683 8 ай бұрын
ኡፎይ የኔ ጣፋጭ ዘርሽ ይባረክ ይቅር ማለት ያሳርፋል እውነት ነው አድ አርጎችሁ መድሀኒያለም ያሰማን 🙏🙏🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 8 ай бұрын
እንኳን የውጭውን እድል አገኘሽ እ/ር እረዳሽ ቅንነትሽን እርሱ ስለሚያቅ እንጂ መቀመቅ ነበር የሚከትሽ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 8 ай бұрын
የኔንም መከራ የበዛበት እድገቴን እና 20 አመት በኢትዮጽያና በአሜሪካ የትዳር ህይወቴን እና ሙሉ የህይወት ታሪኬን ማወራበት ቀን ናፍቆኛል
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 8 ай бұрын
እኔ እኮ ተጓደችለሁ ብየ አስብ ነበር እድህም አለ ይሄው 6 አመት ሙሉ አላናግራቸው አያናግሩ ይቅርታ አልጠይቅ ተበዳይ እኔ ጌታየ ፍት ዝምድና ቆረጥሽ ብሎ የሚተሣሠበኝን ሳስብ እደት እደምጨነቅ ይቅርታ ላደርግ እልና ያደረጉኝ ትዝ ስለኝ ሠው አደለሁ ቁስሌ በተሣለ ቢለዋ የተሸነተረ ነው የሚመስለኝ ግን የፈርድ ባለበት የሆነው አላህ ሁሉንም ይፈርዳል በሠአቱ ብንታመም የህሌና ረፍት ግን ሠላም ይሰጣል
@hawahawa7709
@hawahawa7709 8 ай бұрын
እረዳሻለሁ ልብ ይሰብራል ግን አንች ይቅር ብትይ ጀግንነት ነው።ማሸነፍ እንጅ መሸነፍ አይደለም ውደ
@getnet2732
@getnet2732 8 ай бұрын
አንተን ጋዜጠኛ ብዬ ለመጥራት ይከብደኛል የህይወት መምህር በዬ ነዉ የምጠራህ ይህ ደግሞ በትምህርት አይመጣም ከፈጣሪ ነዉ የሚሠጠዉ በርታልን የዚችን ሙሉ ልብ ያላትን ሴት ታሪክ ከሀኪም የታዘዘ በቀን ሶስቴ እንደሚወሰድ ኪኒን ደግሜ ደጋግሜ ብሠማዉ ልሠለች አልቻልኩም ልብ እያረሠረሠ ወደ ዉስጥ የሚገባ ትረካ ። ጀግና የልጆችሽ መጨረሻ ፈጣሪ ያሳይሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ።
@dawitboru9027
@dawitboru9027 8 ай бұрын
ልጆች ከተወለዱ መስዋትነት ሊከፈልለት ይገባል ። 100%የምስማማበት ሐሳቤም ነው ምርጥ እውነተኛ እናት
@user-yc7uv7ns9s
@user-yc7uv7ns9s 8 ай бұрын
በመጀመሪያ የቃል ኪዳን ትዳር ሊከበር ይገባል። እህቴ በዛ በኩል ወድቃለች። ለምን ወደቀች አልልም። ብዙ ምክንያቶች ነበራት። ድብድብና ለህይወት የሚያሰጋ ነገር ግን አልነበረባትም። ለምን ትዳርዋን ጥላ ሄደች?
@user-yc7uv7ns9s
@user-yc7uv7ns9s 8 ай бұрын
እህቴ ሆይ፣ መዝጊያሽ ላይ እንደመከርሽን ብትሆኚ ኖሮ ትዳርሽንም ባላጣሽ። ልጆቻችሁም ከአባታቸው ተለይተው እንዲያድጉ ባላደረግሽ። ወሬኛም እንዲገባ ምክንያት ባልሆንሽ። ባልሽም ሆነ አንቺ ለብቻችሁ ባልኖራችሁ።
@SamraAbera-yo2gi
@SamraAbera-yo2gi 8 ай бұрын
​@@user-yc7uv7ns9sበስነ ልቦና ከሚደበድብሽ ይልቅ በስጋሽ ተደብድበሽ ብትጎጅ ይሻላል ይሄ ሰውየ ቀድማ ባትነቃበት በነፍሷ ነበር እሚጫወተው ከእዚህ በላይ ምን ሲያደርጋት ነው ጥላ መሄድ ያለባት ለሁሉም ግን ይቅር ተበብለው ቀሪ ዘመናቸው አብረው ያርጁ ይጃጁ ምኞቴ ነው ❤
@aynalemambaye8920
@aynalemambaye8920 8 ай бұрын
Ow tarikun bedenb yesema endezih endemail amnalew
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o 8 ай бұрын
ሢጁመር እኔ ጥፋት እሣላይ ነው ልጆቹን ታባታቸው ነጠለች በትዳራ ሠው ጣልቃ እዲገባ ፈቀደች ያው ባላ አደላቀቃት መኪና ያዘች ሠራተኛ ቀጠረላት የቀረባት በነፃነት መውጣት መግባት ቀረባት ይህ ነው የታየኝ
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 8 ай бұрын
ጀግና እግዚአብሔር የባረከሸ እናት ነሽ የድምጽሽ ቅላፄ እራሱ እርጋታሽን ይመሰክራል ብዙዎቻችን ይቅር ማለትና መረጋጋት ይጎድለናል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 8 ай бұрын
አረ ውዴ ያንቺ ታሪክ ትልቅ ዩንቨርሲቲ ነው በቅን ልብ ካዳመጡት ! በቅን ልብ ያልተመለከቱት ደሞ ዩንቨርስቲ ያልገቡት ብለሽ ተያቸው ውዴ ጀግና ሚስት እናት እህት ነሽ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏🏽
@eyerusalemchernet5132
@eyerusalemchernet5132 7 ай бұрын
ቃለ መጠይቆቹን ሁሉ ተከታትያለሁ በእውነቱ ትልቅነትሽን መግለፅ ያቅተኛል። ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ! ሌላ የምለው የለም
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 8 ай бұрын
የሰው ልጅ ውበት የሚለካው በስዕብና እና በንግግሩ ስለሆነ እህታችን እርግጠኛ ነኝ :: ከተክለሰውነቷ በላይ የንግግሯ ብስለትና እርጋታዋ ከውበቷ ይበልጣል ብዬ አምናለው። እርጋታዋ ፤ የቃላትና የሃሳብ ፍሰቱ እንዲሁም በፈጣሪ ያላትና እምነትና ፅናት እጅግ ይገርማል :: ይህቺ ሴት ምሳሌ 31፥ ላይ ያለች ትመስለኛለች :: የቅድሞ ባለቤቷ ግን በእጁ ያለውን እንቁ እንደጣለው ይሰማኛል :: ህይወት አጭር ናትና በቀሪው ዘመናቸው አብረው ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል :: እግዚኣብሔር ያሳካላቸው!
@Ruta417
@Ruta417 8 ай бұрын
ወይ ጉድ የቤቴ ጉድ this is me! እኔም ቀጠሮ ይያዝልኝ እንኳን ሰላምሽ ተመለሰ ሀገሬ ገብቼ እኔም ባስተማርኩ
@elsibekele5701
@elsibekele5701 8 ай бұрын
I wish she comes back every week! Learned a lot! So happy to see her back! She is so humble! I agree, when you start loving your self, cutting off is simple of course by honoring the good times you had together! This message is for me !! Thank you
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 8 ай бұрын
ከነገሩ በላይ ከልሆንክ የነገሩ ንፋስ ይወስድሀል ድንቅ እናት በጣም ብዙ ተምሬአለው መተው መልካም ነገር
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 7 ай бұрын
1ኛ የሆነ ታሪክ መካሪ አስተማሪ እንዴት የምትገርም ሴት ናት እንዴት የምታስቀና እግዚአብሔር ለተአምር ያስቀመጣት በምድር ላይ ካሉ ምርጥ መካሪ አስተማሪ አድርጎ የፈጠራት ብርቅ ሰው ናት ታጋሽነቷ መረጋጋቷ ትግሏ even ድምጿ አበረታች ነው። ደስ ስትል ። የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ በጣም የተማረ አስተዋይ መካሪ የሆነ ስብእና ያለው እንደሱ ያለ ቢበዙ እንዴት ጥሩ ነበር።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 8 ай бұрын
እሰቲ ድጋሚ ሰለመጣች ማርያምን ደሰ ብሎኛል የኔ ጀግና
@user-lp7op4tt5b
@user-lp7op4tt5b 8 ай бұрын
እህህህህ ወንድሜ አለምሰገድ እኔ አለሁ ብዙ ነገር እያየሁ እየሰማሁ ለልጆቼ ብዬ 15 አመት ሙሉ ስታገል የቆየሁ አሁን አድገዋል ልጆቼ ግን ባለቤቴ ያው ነው ፀባዩ መቁሰላቸው ሉ ከባድ ነው
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 8 ай бұрын
አንደበትሽ ማር የመረጋጋት ጸጋን ያደለሽ ድንቅ ሴት 🙏🏼
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 7 ай бұрын
ይህ በጣም ትሁት የሆነ ታሪካዊ መልእክት እንደሆንክ እና በጥሩ ሁኔታ ጠንካራ ሴት ነሽ! የእግዚአብሔር በረከት በልብህ እና . እግዚአብሔር ልቦናሽን ያድልልሽ እህቴ!!! ባልሽ በጣም ጨካኝ ነው።
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 40 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН