በስካር ሆኖ የፈፀመውን ወንጀል ሳያውቅ የተናዘዘው ግለሰብ

  Рет қаралды 46,398

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 113
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
ብስርዬ የሁል ጊዜ ተከታታይሽ ነኝ ብዙ ነገርም ተምሬበታለሁ በህይወት እስካለን ድረስ ከማንኛውም ሰው ጋር ስንኖር በጥንቃቄ መኖር እንዳለብን ተምሬለሁ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
ምርጥ ተራኪ አምጥታችኋል ❤❤❤
@seidgeda7637
@seidgeda7637 Ай бұрын
የፖራግም አዘጋጅ የከበረ ስላምታዪ ይድረሰሸ የፖሮግራምሸ ዘውትር ተከታታይ ነኝ ደንቅ ፖሮገራም ነው ኢናመሰግናለን
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
tekekel mert perogram astemarre yhon❤❤❤❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😢😢😢😢 አይምሮዬ ......ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን ልባችን አይምሮዋችን እንዲያስተውል አደረጋቹን ገንዘብ መጥፎ ነው በዘመድ ከመጠቃት የበለጠ የሚያም ነገር የለም
@tsedaltedi
@tsedaltedi Ай бұрын
ሰላም ስለህይወት ተራኪውን መልሱት የበፊቱን
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Ай бұрын
ዘጋቢው እርጋታህ አቀራረብህ ደስ ሲል በርታልኝ ሆዴ❤❤❤
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Ай бұрын
በፍፁም ምንም አይማርክም በስርዓት እንኳን ማንበብ እና መተረክ አይችልም ❗️❗️
@weyni24
@weyni24 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ድሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Ай бұрын
የሰው ደም ይጮአል ትል ነበር አያቴ ለካስ እውነት ነው አላእ ይጠብቀን ከኸክፋ ሰውች ስለ ኸይወት ኡሉሌም አስተማሪ ታሪክ ስምታደርሱን እናመሰግናለን በርቱ 👌👌👌👍👍🫶🫶🥰🥰🥰🥰
@abiavi43
@abiavi43 Ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤
@abdullahijumale3242
@abdullahijumale3242 Ай бұрын
This is so useful program
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@betsegameheret2501
@betsegameheret2501 Ай бұрын
ይህ የፓሊሶቹንም ስንፍናም ነው የሚያሳየው የደም ነጠብጣቡን ከሰራተኛዋ በፊት ማግኘት ነበረባቸው
@eyobberhanemeskel9668
@eyobberhanemeskel9668 Ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ፤ በተጨማሪ ደግሞ ዋና ተዋናዩ (አሰፋ) ያለው ሬንጅ በጣም አስገራሚ ነው ፡፡ ጎበዞች ቀጥሉበት 👏👏👏
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Ай бұрын
እረ የድሮውን አቅራቢ ሰው አምጡልን ይህ አይችልም
@dawg929
@dawg929 Ай бұрын
ዝም በል ኮተታም። አንተ የራስህን ስም አንብብ ቢሉህ አትችልም ይሄኔ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
እስኪ ዝም በይ ምንድነው አንድ ስው ላይ ሙጭጭ ማለት😅😅😅
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Ай бұрын
እከክ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ሰላም ሰላም አይ ስካር በስካር መንፈስ የሚናገሩትን አያውቁት በጣም ከባድ ነው አይይይ ወንጀል አላህ የስራህን ይስጥህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያድርግልን 😢😢😢😢❤❤❤❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
My beautiful girl I love you too them
@user-tj2il7to2c
@user-tj2il7to2c Ай бұрын
የእውነት አምላክ ሲያጋልጠው ነው 😢
@meazamamo674
@meazamamo674 Ай бұрын
ሰራተኛዋ ለምን መረጃ ለምን ደበከች???
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ሰላም ውዶቼ መልካም እለተ ሰንበት
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt Ай бұрын
😢በጣም ያሳዝናል እውነት ግን መቸም ኣትቀበርም
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
የእውነት መውጫ መንገዱ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ Ай бұрын
ጠላት ከሩቅ አይመጣም : የቅርብ አይጥ ነው ጠላት :
@user-kw2lq9he9p
@user-kw2lq9he9p Ай бұрын
@kukumesfin5130
@kukumesfin5130 Ай бұрын
ውድ ስለ ሕይወት አዘጋጅ እና አቅራቢ ብስራትዬ ዋናው ተራኪ ከሌለ ምናለ እራስሽ ብተርኪው ??? በቃ ከሁለታቹህ በቀር ሌላው አተራረኩ አይመስጥም or አይስብም....... ወይ ይቅርብን። ብዙ ጊዜ እየተናገርን ነው።
@dawg929
@dawg929 Ай бұрын
በእድሜ የገፉ ሰዎች የሚጦሩበት ማእከሎች ያስፈልጋሉ በተለይም ሐብት ላላቸው ግለሰቦች። በሌላው አለም መጦሪያ ማእከሎች አሉ። ገንዘብ ያላቸው ሠዎች ዘመድ እጅ ላይ ከሚወድቁ መጦሪያ ማእከል መኖር ይችላሉ
@alishotekie2278
@alishotekie2278 Ай бұрын
Well said 100 percent
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug Ай бұрын
Besri. Besew enjera balegebam keterakiw anchi staweri yshalal yene konjo ewdshalw yene tlek sew❤❤❤
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Ай бұрын
አዲስ ነገር መልመድ ልመዱ መጥፎና ማይጠቅም ቢሆን ሀበሾች ስትከተሉት አንደኛ ናችሁ😫😫
@michaelabebaw1114
@michaelabebaw1114 Ай бұрын
እዉነት እላቹሀለዉ አቀራረባቹ ደስ አይልም እንደ በፊቱ አቅርቡልን አዲስ ድምፅ የመጣዉ ሰዉዬ ይደብራል
@danielbmeskel4849
@danielbmeskel4849 Ай бұрын
አስፋ ግን ምን አይነት acting ነዉ ትለያለሽ ሰዉየዉን ቁጭ ነዉ ያረክልን
@bekobetty4397
@bekobetty4397 Ай бұрын
ፕሮግራሞቹን እከታተላለሁ ነገር ግን አዲሱ ዘጋቢ ድምጽ በጣም ይረብሻል
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Ай бұрын
እውነት ተቀብራ አትቀርም ትጋለጣለች😢
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 Ай бұрын
Betikekel
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
የት ሄደ እሱ ነው ትክክለኛ የዚህ ተራኪ
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Ай бұрын
Gezawe betami yekefali 😊
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 Ай бұрын
I like your program. It is very convenient and too genuine. You guys are really appreciate the things that you do ! but you guys you should show the people who did the crime at least you can show the picture it’s illegal more showing those people faces more than not gonna do it until they going out for prison so the same like Europeans they do this so try to put the pictures too definitely we will donate for your show
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l Ай бұрын
Enezih eko tewanayi nachew inji wenjelun yeseru sewoch ayidelum
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname Ай бұрын
ጥሩ አመለካከት ፡ አንቺ በጠቀሸዉ ሁኔታ አላየሁትም ያልሽዉ ሰዉን ለገንዘብ ብለዉ ሎላዉን ያሰቃዩና የሚገድሉ ፣ ያው ገንዘብ ከዘረፉት ሰዎች ካልጠቀመ እንዴት ለሰራቂዉ ይሆናል? ትክክል
@AbdiReru
@AbdiReru Ай бұрын
ብስራትእጅግበሳልነሽቋቋሽአስተማሪነውበርች
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ተራኪያችን ወዴት ጠፋ ❓❓❓❓❓ ይሄኛው ተራኪ ለጆሮ ይከብዳል አይማርክም ሰምቼ መጨረስ አልቻልኩም አቋረጥኩት ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Ай бұрын
እኮ😢😢😢
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 Ай бұрын
ቀሽም ምን ይወጣለታል ማይኩን ያቀብልሽ እ
@mariabebe8880
@mariabebe8880 Ай бұрын
ሳታስቢው በድምፁ ፍቅር ይዞሽ ይሆናል እንጂ እኛ ተስማምቶናል ይሄኛው።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Ай бұрын
@@mariabebe8880 እውነት ነው የበፊቱ ተራኪ የአተራረኩ ለዛ ፍቅር ያሲዛል ። ይሄኛው ግን በትክክል እንኳን ማንበብ የማይችል ዘጊ ነው ❗️
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
በጣም አሪፍ ተራኪ ነው
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Ай бұрын
የዛሬው ምን ይሆን
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 Ай бұрын
ሁሌም ሃሌሉያ ይተርክልን please
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Ай бұрын
Hak bidebek hak chirawa ygengal
@user-lg9uv3wv6o
@user-lg9uv3wv6o Ай бұрын
ሄራዬ የቆንጆዎች ቆንጆ❤❤
@marakilove1916
@marakilove1916 Ай бұрын
Ere leman abet lebel enaen ersulegne
@danielkassa9802
@danielkassa9802 Ай бұрын
Wwwww this is so sad & heartbreaking ❤️‍🩹 🥲💔
@briktimelakuhaylehayle-ps8in
@briktimelakuhaylehayle-ps8in Ай бұрын
ድምፅክ አይነፋም ይደብራል የበፊቱን መልሽልን
@berutabdela2036
@berutabdela2036 Ай бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው። ታሪኩን ጽፋችሁ የምትተርኩበትበት መንገድ ግን ትክክል አይደለም። በደንብ ኤዲት አድርጉት። አተራረኩ የተጻፈ ነገር እንደሚያነብ ቢመስልም ስንሰማው የተጻፈ ሳይሆን እርስ በርስ ያለ ንግግር ነው የሚመስለው። ማለትም grammar ወይንም ሰዋሰው ይጎድለዋል
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m Ай бұрын
እኔስ ለራሴ ፈራሁ ካገሬ ከወጣሁ አመታት ተቆጠሩ እኔም ቃ አልኩ ወደድኩ ም ጠላሁ አገር እገባለሁ ግን እንዴት ነው የምኖረው እግዚአብሔር ይድረስልኝ
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x Ай бұрын
እደዚህ አትበይ ሁሉም ማለት አይቻልም
@user-ee5pd3ed1i
@user-ee5pd3ed1i Ай бұрын
ሄራኔ ከንፈርሽ ምን ሆኖ ነው
@JawesaweFanu
@JawesaweFanu Ай бұрын
እባካችሁ ተራኪውን መልሱልን
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 Ай бұрын
❤❤❤
@addis1122
@addis1122 Ай бұрын
Betam nw mewedew yhene program gin zare mn hono nw ka akerabew eske muscaw endeze keketele enen kensun ka temelkac
@user-lp7ib1mq1j
@user-lp7ib1mq1j Ай бұрын
አረ ሙዜቃው ቀኑሱት ምናይነት ጉድ ነው
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
መጠጥ ጥሩ አይደለም sometimes ለምሳሌ እኔ የእረፍት ቀኔ 2 glasses በበረዶ ቀላቅዬ Black Kabel whiskey እጠጣለሁ እቤት ውስጥ ከመጠን በላይ መጠጣት ጥሩ አይደለም ከሰዎች ያጋጫል
@sarah-rj1vc
@sarah-rj1vc Ай бұрын
ትረካው ጥሩ አይደለም ክደም ተከተል አልጠበቀም. ይሻሻል
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Ай бұрын
Way Amele Egzeabeheri yetebikini😂😂😂Ke sew measeli awera eyenurini new😂😂😂
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Ай бұрын
Ahun teru new huley ereseun setnageru tarekun fesameune yamakele ayhune beye neber sespens endehone argute leke endezarewe
@gigike1500
@gigike1500 18 күн бұрын
Ye akisitu amlak new yasilefelefew,serategnawam leba nat
@EphremEphy
@EphremEphy Ай бұрын
ማጀቢያ ሙዚቃው በዛ ደሞ ተራኪውን መልሱት!
@mimeshetu5855
@mimeshetu5855 Ай бұрын
ሰራተኛዋ የሆነ የደበቀችዉ ነገር ያለ ይመስለኛል እማማ ተመልሰዉ እንደማይመጡ እርግጠኛ ባቶን ኖሮ ደፍራ ከስልኩ ላይ ሲሙን አዉጥታ ለወንደሟ አትሰጥም ነበር
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona Ай бұрын
Terakiw aweraru des ayelem
@eteneshgirma4237
@eteneshgirma4237 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RaisingKids-hu8xu
@RaisingKids-hu8xu Ай бұрын
Classic biza
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 Ай бұрын
ተተራኪዉ ምንድነው
@user-ho4fd1el5p
@user-ho4fd1el5p Ай бұрын
😂😂❤❤❤❤
@user-jp4jb7en4t
@user-jp4jb7en4t Ай бұрын
ብስራት ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 Ай бұрын
Era yarakiwu mindewu
@saraphonetastic5675
@saraphonetastic5675 Ай бұрын
Terakiwn ametulen
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Ай бұрын
እረ የድሮ አዘጋጁ የት ገባ እባካችሁ ደሞዝ ጨምራችሁም ቢሆን አምጡት የፕሮግራሙ ድምቀት ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
አንችም 😅😅😅
@user-qy7fp9ms8h
@user-qy7fp9ms8h Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 Ай бұрын
ሲያስጠላ ተራኪው ድምፁ በጣም ጆሮ ይወጋል አስጣለቹን አማርኛ እየተለማመደ ይመስላል
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
ባለጌ ሸቃላ ነሽ በጣም አሪፍ ድምፅ የሰጠው ፈጣሪ ነው አንቺ ምን ቤት ነሽ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
እረፉ፣ምቀኛ፣በጣም፣ጎበዝነው፣ይስራበት፣ምቀነኛሁላ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
ማን ስሙ አላችሁ ቆንጆ ዲምፅ አለው ምዲር ጂል😅
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 Ай бұрын
የልተማረ ጭንቅላት ከስድብ ውጪ የሚያውቀው ነገር የለም አሁንም እደግመዋለው ድምፁ በጣም ያስጠላል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
@@lubabakemal4726 ደደብ አንች ስው ሁነሽ ትሳደብያለሽ 😁😁😁
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj Ай бұрын
ብስራት የተከታዬችሽን ጥያቄ መልሺ ተራኪዉን አንፈልግም
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Er ebakshe sew srto ybiLa. K dmsu mn aLshe? Betame tigrmaLsh
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
የራስሽ ጉዳይ ፕሮግራሙን አትይ ገደል ግቢ
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj Ай бұрын
@@SintayehuEshetu-hg8us ሙሽማሽ ነዉ መብቴ ነዉ ሀሳብ መስጠት አቺስ ምን አገባሽ
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj Ай бұрын
@@arielasgedom3242 ከድምፁ ምን አለሽ 😂 እና ከወጀሉ ነዉ?
@HussenMubarek-ro4ne
@HussenMubarek-ro4ne Ай бұрын
No view
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f Ай бұрын
የዱሮውን ተራኪ አምጡልን ዋ😢😢😢😢
@tjomitekai325
@tjomitekai325 Ай бұрын
🙆🏽🙆🏽🙆🏽😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ኡኡኡኡኡኡ,😭😭😭😭
@BishawtTerefe
@BishawtTerefe Ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነው የሚተርከው ወደዛ አስወጭው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Er ebakshe sew srto ybiLa. Anchi k dmsu mn aLshe
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
አቤትጪካኔ
@fritaabreha6200
@fritaabreha6200 Ай бұрын
ድምፁ ድምፁ ምትሉት የፍቅር ታሪክ እየመሰላቹ ነዉ ሚተርከው 😂
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj Ай бұрын
ተረት ነዉ ሚተርከዉ
@kukushamagna1872
@kukushamagna1872 Ай бұрын
ያንቺን ፕሮግራም በጣም ነበር የምክታተለው ግን አንቺ በድራማ መልክ የተሰራ ከፖሊ ማህደር አገኘው እያልሽ ታታልያለሽ በጣም ውሸታም ነሽ
@SemutisefaSefasemuti
@SemutisefaSefasemuti Ай бұрын
ዛሬ ግን አቅራቢዋ ምድነው ያረጓት ሜካፑ በስርአት አትሰሯትም እንዴ ሎቦጭዋ ሁላ ነው የወረደው ኧረ ማካፕ አርቲስቶች እንተሳሰብ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol Ай бұрын
ክትምህሪቱ እንጄ ከማይካቡ ምን አለሽ
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Ай бұрын
Plastic surgery in Ethiopia 😂
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 32 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
Притворилась БЕРЕМЕННОЙ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 4,6 МЛН
Притворилась БЕРЕМЕННОЙ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 4,6 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 3,1 МЛН