ጉድ በፊልም የምናየው ጭካኔ ባገራችን በዚ ቤት ውስጥ እናት በልጇ ላይ የፈፀመችው ህዝቡን በዕንባ ያራጨው ወንጀል

  Рет қаралды 118,767

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

12 күн бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ጉድ በፊልም የምናየው ጭካኔ ባገራችን በዚ ቤት ውስጥ እናት በልጇ ላይ የፈፀመችው ህዝቡን በዕንባ ያራጨው ወንጀል
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 636
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 күн бұрын
ወይኔ 😭😭😭😭😭 ልጄን እኔ እናትህን አፈር ይብላኝ 😭😭😭🙏🙏❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 9 күн бұрын
😢ቤተ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን
@JannatAbbew
@JannatAbbew 8 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤🎉❤🎉❤
@shawaye5579
@shawaye5579 7 күн бұрын
😭😭😭
@dgrr2786
@dgrr2786 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@azebtufa7389
@TigistTaye-mv8eq
@TigistTaye-mv8eq 4 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭uuuuuuuuuu
@ttww9470
@ttww9470 9 күн бұрын
😢😢 ላሀውሎ ወለቅወተ ኢላቢላህ ያአላህ ከጥመት ሁሉ በራህመትክ ጠብቀን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 9 күн бұрын
አሚን 😢
@romangina5121
@romangina5121 10 күн бұрын
ይቼ እናት ትገደል ለአሌላው መአማሪ ትሁን ግን ምን ዎጋአለው የኛሀገር ህግ የገደለ እሰርቤት ገብቶ ተቀልቦ ይወጣል ለዜነው ወጀል የበረከተው የገደለ ቤገደል የሰረቀ እጅ ቤቆረጥ ምናለበት ጨረየህግያለህሄሄሄ😢😢😢😢
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 9 күн бұрын
አትፍረዲ ይፈረዲብሐል ብሎል አትፍረዱ ሸይጣን ቀርቦት ነውጂ እናት ልጆን አትገልም ብቻ አላሕ ልቦናዋን ይመልሥላት
@munasabdella8701
@munasabdella8701 9 күн бұрын
@@GdSy-ji2xjyeman nesh ferdegemdel chimnwa new enat?
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 8 күн бұрын
Kalechaleche Le madago atesatem Lamin ketwane kefta waladache sentu lije yefelegalle
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l 7 күн бұрын
እንኳን እች ልጀን እቀጣለሁ ብላ ያለውቀት ያጠፋችው ቀርቶ ሁን ብለው ሰው እሚያጠፉት ንፁሀን እሚጨፈጭፉትም እርምጃ አልተወሰደቤቸውም
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 6 күн бұрын
@@romangina5121 ተይ አትፍረጅ ነገ በአንችላይ አለምድረሱን በምን ታውቂአለሽ ተይ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው ይህ ልጅ ሲፈጠር በእናቱ እጅ እንዲጠፋ ተወስኖበታል እንዲስል ደግሞ ሁልሽም እየተነሳሽ ልጅሽን ግደይ ማለቴ አይደለም መቸም ወላጅ ልቡ ጨክኖ ልጁን ይገላል ብዬ አላስብም ይህም የእኔ እይታ ነው ፍርድ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በኢትዮጵያውያ የለም ገንዝብ ካለ እንኳን አንድ ልጅ 3000 ህፃናት እንደ ዶሮ ተጨፈጨፉ ተብሎ በአለም ሚድያ ተነግሮ የኢትዮጵይ መንግስት ይሙቱ ለሞቱትም ችግኝ እንተክላለን ለአስከሬናቸው ጥላ እንዲሆን ያለ መንግስት ፍርድ አገኛለሁ ብሎ መጠበቅ ከባብ እንጀራ መጠበቅ ነው 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭 ፍርድ ተይይይው አትቀደሚ
@rorororo7967
@rorororo7967 9 күн бұрын
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ክፉ ናት ይች ለሌላማ የማትመልስ ሰይጣን የተጠናወታት ናት በሀገራችን ውስጥ ክፉ መንፈስ ቀንዱን አውጥተው እየበረረ ነው ጸልዩ።
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 10 күн бұрын
ምን ዓይነት ቡዳ ጨካኝ ናት ውይ ይቺን መገደል ነው ሲያሳዝን የሱን ቀን ይስጣት
@ElsaAbo-lv4cx
@ElsaAbo-lv4cx 9 күн бұрын
😢😢
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 9 күн бұрын
እውነት በገደሎአት ብትኖርም ኖረች አትባል ምናለ የገደለ ቢገደል
@user-kq9ke2dt9f
@user-kq9ke2dt9f 9 күн бұрын
ለምሰማት የሚሰቀጥጥነገር ወላሂ በጣም ጆሮቺንገማ ልባቺን ደማ በምናየዉ በምንሰማዉ ነገር በጣም ያሣዝናል ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 күн бұрын
እንዳንድ ወላጅ ያደጉት በወላጅም ሆነ በሌላ ስው ባደጉት መሰረት ማሳደጉ ትክክል ይመስላቸው ይሆናል።እባካችሁ ህብረተሰቡ ትምህርታዊ ነገር ቢሰጣቸው ጥሩ ነው ።ንዴታቸውን ጀብድነታቸውን እነሱ ያደጉበት ትክክል እንዳልሆነ ቢማሩ።በተለይ ይህ የሚከሰተው ብዝቅተኛ ኑሮ በሚኖሩት ህብረተሰብ ነው
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 10 күн бұрын
ይቺ መገደል አለባት ።እግዚአብሔር መሀፀንሽን ይድፈነው።እርምጃ ይወሰድባት ትገደል።
@Mohammedhabashi-io6dq
@Mohammedhabashi-io6dq 10 күн бұрын
ታይ ህሌናዋ መች ያስቀምጣታል ብለሽ ነው.
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 8 күн бұрын
ለዚህ ሁሉ ተደጋጋሚ ወንጀሎች ተጠያቂው የሀገራችን የወንጀለኛ መቅጫ ህጉን አላልቶ ያወጣዉአካል ነዉ።ህግማቢኖርኑሮ በተደጋጋሚ እንደዚሕ አይነት ዘግናኝ ወንጀሎች ባልተፈፀሙ ነበርደ🎉😢😢😢
@Momena-zd1um
@Momena-zd1um 9 күн бұрын
መገን እናት ነች ግን 😢😢😢😢😢ከባድ ነው እምለው ጠፋኝ እኔ አይኔ ልጠፋነው ልጄን ስደት ጥየ መጥቸ ወላሒ እቅልፍኳ የለኝም ሡበሐን አላሕ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ በልጆቼ ናፍቆት ልሞት ነዉ በስደት እቺ ጨካኝ እብራዉ እያለች አንገብግባዉ ገደለችዉ 😢😢😢😢😢ፍት ፍትህ ትቀጣ ይቺ ጨካኝ ነብሱን በገነት ያኑረዉ ያማል
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 10 күн бұрын
ያጎቴን ልጂ አሊ አሠንን አብሮ አደጌን ወንድሜን ለምን በመሥኮት ወጣህ ብሎ በሾል ጫማ ኩላሊቱን መቶ እፊት ለፊቴ ገሎት የሄደውን መምህር ሁሌም ይሄ አይነት ጠቃት ሣይ አሥታውሣለሁ😢😢😢😢 የኩታበር ተወላጂ ነው ለደሀ ፍትህ ሥለማይኖር ጥሎ ጠፍቷል እኛ እናለቅሣለን እሥካሁን😢😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 күн бұрын
ያአሏህ
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o 9 күн бұрын
😢😢😢😢
@selamawithabtegeorgis8969
@selamawithabtegeorgis8969 7 күн бұрын
0​@@user-tt5ne9uv4s
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 6 күн бұрын
አሏህ ይርሀመዉ መምህሩ ስሙ ማነዉ መምህሩ
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 4 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤አይይይይ እዉነትነዉ መንግስትየም
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 10 күн бұрын
ኦኦ አምላኬ ሆይ ተመስገን ከጥሩ እናትና አባት ስለፈጠርከኝ ለኔም ከሰጠከኝ ጥሩ እናት አድርገኝ 🥺🙏
@user-lo9hv9we9k
@user-lo9hv9we9k 5 күн бұрын
❤❤😢😢
@LulumTube
@LulumTube 10 күн бұрын
ወይ ጉድ ምናይነት ጭካኔ ነው እኔ ልጄን ለያት ታሳሳኛለች 😢የሳዝናል በጣም
@user-cl8bl2uo4m
@user-cl8bl2uo4m 8 күн бұрын
ነብስይማር፡😢😢😢
@ደስታ
@ደስታ 9 күн бұрын
መን የዉቀል ይህ ልጅ በህይዉት ብኖር ኖሮ ወደ ፍት ተምሮ ለእትዮጵየ ሀገረችን የቁርጥ ቀን ልጅ ልሆን ይችል ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ በእናቱ ለይ የሠፈረዉ አገንንት ደሙን ጠጣ ደም ጠጭ መንፈስ የተውጋ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MayoshaTa
@MayoshaTa 9 күн бұрын
አሜን
@SaraKaraki-q7g
@SaraKaraki-q7g 8 күн бұрын
ያርቢ አርግዛ ወልዳው እደዚ ያስጨከናት ምን ጎድነው የኔ አባት እኔን በለጋ እድሜው የገዛ እናቱ ቀጨቹው😢
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s 10 күн бұрын
ሱባሀንአላህ ወላሂየዘላለምፀፀቷንይዛቀረች።ምንአይነትዘመንላይ፡ደረስን።ሱባሀንአላህ እደኛጭካኔሳይሆን፡እዳተማሪነት፡በችሎታህማረን!!
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v 10 күн бұрын
ሰው፣በልጁእንዴትይጨክናል፣ይገላል፣ምንአይነት፣ጭከናነው፣ለሚያሳድግብትሰጠው፣ነፍስ፣ይማርልጁ
@TamruFekadu
@TamruFekadu 8 күн бұрын
😢😢 sew atferde
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ ምን አይነት ጭካኔ ነው ያለው አሁን እነዚ አረመኔ ወላጆች ልባሉ ነው በጣም ያሳዝናል በ8 አመት ልጅ ቅጣትነው ሆን ብሎ ለሞሞት የተፈለገ ነው😢😢😢😢እነዚ ወላጆች ሞት ይፈረድበት😢😢😢😢😢
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 10 күн бұрын
እይይይይይ የኔታ ፈረደችብህ የጋዛእናትህ ገላጋይ አጣህ ይቺጨካኝ ፈጣሪ ፍርዱይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭🙏
@netsanettesfayewgebrel6046
@netsanettesfayewgebrel6046 10 күн бұрын
ለምንድነው ግን ወላጅ እናቱ ተብሎ የሚዘገበው እናት አይደለችም እናት ልትባል አይገባም የእናትነትን ክብር ይነካል የወለደች እናት አይደለም ለልጅ ምን እንደሆነች ይጣራ እናት ትቀጣለች ትቆጣለች በአግባቡ ነገር ግን ልጇን የምትገል እናት አለች ብሎ ማሰብ በጣም ይከብዳል አላቅም ምን እንደምል ደሞ አፏን ሞልታ ስለ እናት ታወራለች እናትነት ምን እንደሆነ ብታውቂማ ልጅሽን አሰቃይተሽ ባልገደልሽ ነበረ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ
@user-es3xc5ts3p
@user-es3xc5ts3p 10 күн бұрын
የምር ግን የሸሪአህግ መፈጸም አለበት የገደለ ይገደል መሆን አለበት
@user-hg4pr6mp9y
@user-hg4pr6mp9y 5 күн бұрын
ወላሂ ልክ እንደስኡዱህግቢወጣ ሀገራችንአንድምሰውአይሞቱምነበርምክንያቱየተገደለይገደላልማንንምአይደሉምነበር እኛምይገሉናልእለሚሉ አሁንግንህግስለለለሀገራችንሁልግዜሰውይገደለልከዝያሁለትወርአስርውይለቃልይህቀልድነው የሰርቀእጂንይቁርጡ የገደለይገደልከዝያአገራችንሰላምይሆናል ግንይህየለለ የሰውእሩህእንደርከሰይቀራል በጣምያሳዝናል
@emumuhamedyoutub1376
@emumuhamedyoutub1376 9 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን እናት በልጇ እሥከዚህ ድረሥ ጭካኔ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሥን 😢😢😢ሢያሣዝን የኔ ውድ አይይይ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 9 күн бұрын
ሲጀመር እውጭ ያደረውም እቤት ያየው ቢኖረው ነው የታፈነ ጩኃት ሚስኪን
@alami5787
@alami5787 4 күн бұрын
ትክክል
@salem4086
@salem4086 10 күн бұрын
አባት ሆይ ይህ የመጨረሻ ዘመን ነዉ ሆይ ?
@mamimami1739
@mamimami1739 7 күн бұрын
ምን አይነት ክፉ እናት ናት በእውነት ያሳዝናል ይህን ያህል መጨከን በልጅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 8 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል ይች እናት ናት የፍጣሪ ያለሽ 😢😢😢😢
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 9 күн бұрын
ወይኔ ምን አይነት እርኩስ ነች በወለደችው ልጅ ላይ ጨካኝ ጨካኝ አይገልፃትም
@MeseleEmbau-xp3od
@MeseleEmbau-xp3od 8 күн бұрын
ጨካኝ😮😮😢😢😢
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 8 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን በእውነት እኔም ልብስ ሳጥብ ልጀን እቆጣት ነበር እጮህባታለሁ አሁን ግ ፀፀቱን አልቻልኩትም 2ኛ ልጂ አልቆጣም ለጊዜው ነውጂ እናት መቸም እናት ናት
@SaraSara-tr8jm
@SaraSara-tr8jm 9 күн бұрын
አንቺን ብሎ እናት😭😭😭😭የእናት ክፉ አፈር ያስበላሽ
@saadahsaadah5302
@saadahsaadah5302 9 күн бұрын
ወይኔ ይች እናት አደለችም😢😢😢😢
@EmebetazuauEmebet
@EmebetazuauEmebet 8 күн бұрын
የዚች ደሞ የባሠነዉ ግን በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን እሷ መቸም ሰዉ ከሆነች በራሷ ላይ ምን መሆን እዳለባቴ እሷ ታዉቃለች
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 8 күн бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ይሰውረን አግአዚኦሆ መሃርነ ክርስቶስ መጀጀመሪያ ልጁ ውጭ ያደረው ዱላውን ፈርቶ ይሆናል ደግሞ የፈራውም አልቀረው በጭካኔ መደብደቡ ሳያንስ ምግብ እና ውሃ መከልከሉ ሆን ብላ እንዲሞት ያደረገችውም ነው ድብን ይበል ማለትዋ እርኩስ መንፈስ ነው
@Mohammedhabashi-io6dq
@Mohammedhabashi-io6dq 10 күн бұрын
እፍፍፍ የኔ አባት ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው ላኢላህ ኢለላህ ልጆችኮ ወላሂ የአላህ አማናወች ናቸው ቢስሚላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ሶስትቀን ብግብ ሳሰጥ ጭራሽ እራቁቱን ዱላ አላህ ይህዲየኪ ብቻ ፀፀቱ እዴት አድርጎሽ ይሆን እማይመለስ ነገር የልጆቻችንን ሀቅ እምንወጣ ያድርግልን ታረቢ
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t 9 күн бұрын
ኧረ የምትፀፀት አይመስለኝም አደራረጓ ከምንም በላይ ነው
@luwametefa5928
@luwametefa5928 9 күн бұрын
እናት ነኝ ለልጄ እስፍስፍ ነኝ እኔ ቤተሰቦቼ አጥፍቶ ሲቆጡት እንኳን ተደብቄ አለቅሳለው 😔 የውስጧን ብሶት ተወጣችበት እንጂ እንዲ ብሎ ቅጣት አይደለም 😔😔😔
@TigstGetachow
@TigstGetachow 8 күн бұрын
አፈር ልብላ ውሃ እንደጠማው እንደራበ ተንሰፍስፎ ፣፣፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 7 күн бұрын
አሚን ያረብ ከባድነዉ
@mariamkassab8174
@mariamkassab8174 7 күн бұрын
ዉይጨካኔ😢😢😢😢😢😢
@aniliza7321
@aniliza7321 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አንተ በምህረትህ ጎብኘን እኛ ጨካኝ ሆነናል
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 10 күн бұрын
ፈራጅ አታድርገኝ ከደዚህ አይነት መከራ ሰውረኝ መቸም ልጇን ለመግደል አስባ አይመስለኝም እንዲስተካከልላት ነው እንጂ በ8 አመቱ ውጭ ሲያድርባት እንዳይበላሽባት ይሆናል ቅጣት የወሰደችበት
@TsehayTaye-fs5nz
@TsehayTaye-fs5nz 9 күн бұрын
13:50
@Ayasaed-h9b
@Ayasaed-h9b 9 күн бұрын
ተይ እህቴ ይሄ ቅጣት ነዉ የምትይዉ እረ በስማም መምከር ወይም መግረፍ ብቻ ዉይ ልቤ ተሰፈሰፈ😢
@aynalemtsige-py2dd
@aynalemtsige-py2dd 8 күн бұрын
ቀድሞውንም የናት ፍቅር ስለማትሰጠው ይሆናል በዚህ ዕድሜው ውጪ ለማደር የተገደደው እናት እንደዚህ አትጨክንም በተለይ ኢትዮጵያዊ እናት
@kelemlove4937
@kelemlove4937 8 күн бұрын
የለፋችበት ልጅ ነው አውቃ እንዲህ አታደርግም
@FanoosFanoos-gn6xm
@FanoosFanoos-gn6xm 8 күн бұрын
Teyii men malet new?3 ken mgb mekelkel Aremenaa...
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x 9 күн бұрын
አይይይ በእናትም አልፈረድም የድሀ ነገረ ስራ እየዋለች እስከ ምሽት አራት ሰአት ሲቀጥል በስምንት አመቱ አምፆ ዉጭሲያድረባት እንዳይሞትባት ልትቀጣ ነበረ ግን አበዛችዉ
@fatiya8477
@fatiya8477 9 күн бұрын
😢😢😢ይሄንን የመሰለ 😢እንብጥ ጨቅላ እፃን ልጅ በወላጅ በጭካኔ እይወቱ ማለፉ በጣም 😢ያሳዝናል😢😢😢😢አፍፍፍፍፍ
@HamadAlhosanii
@HamadAlhosanii 8 күн бұрын
ጉድ በል ያገሪ ሰዉ አለ ጎንደር የ 8 አመት ልጅ እንዴት ልመታና ሊገደል እሄን አክል ጭካኔ ወይኔ ልጅን 😢😢😢
@enenegn5719
@enenegn5719 6 күн бұрын
በተለይ ልጆችን የሚጎዱት በጣም በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ የሚኖሩ ሰዎች መስራትና ልጅ ማሳደግ ሲያቅታቸዉ ልጅ ይበድላሉ። ኑሮ አዲስ አበባ አስቸጋሪ ከሆነ ልጆች እስኪያድጉ ገጠር ገብቶ ልጆችን በቀላሉ አሳድጎ ወደፊት ተመልሶ ወደከተማ መምጣት እንጂ የግድ አዲስ አበባ ዉስጥ መኖር አለብኝ ብሎ በትግል መኖር አያስፈልግም። ዋናዉ በጤና መኖር ነዉ።ብዙ ሰዎች ከክፍለሀገር እየፈለሱ አዲስ አበባ መምጣት የለባቸዉም በቀላሉ ግብርናን ተምረዉ እየሰሩ ማደግ ይቻላል ስራ ያለዉ ገጠር ነዉ ልጅ ለማሳደግ
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 4 күн бұрын
ትክክል
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f Күн бұрын
ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው ከምሞት ገጠር ብያድግ ይሻላል ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ot4pd8hq9t
@user-ot4pd8hq9t 9 күн бұрын
አላህከዚህአይነቱጠብቀን
@MesfinNeguse-or6dy
@MesfinNeguse-or6dy 10 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭 ምን አይነት ጨካኝ እናት ናት እቺን እድሜ ልክ ማሰር ነው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 10 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚ ኦ ማሕረነ ክርስቶስ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ!
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 9 күн бұрын
😢😂 በበጣም.ያሳዝናል ነፍስህን 4:02 .ይማረው የኔ ጌታ ይህችን ሴት ወደዛው ግደሉዋት😂😂😂
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 9 күн бұрын
ማሰርወን ነው አንጂ ምግብስ እግዚአብሐ እሰዋን እራሰዋን እንደዚሁ ደብድቦ መግደል ነው አምላክ ይፍረድብሸ😢😢😢
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 7 күн бұрын
እረ ከባድ ነዉ ያሳዝናል ይቅር ይበለን ጌታችን😥
@user-nl5tr2pq5i
@user-nl5tr2pq5i 7 күн бұрын
ምን አይነት ግዜ ደረስን እናት በልጃ ሲሳዝን የእኔ ሚስኪን😢😢😢😢😢😢
@user-kk8hd9sg2f
@user-kk8hd9sg2f 9 күн бұрын
ወይኔ ምን አይነት ግዜ ነው ትገደል እቺ ልጀን የገደለች ለሌለ ህፀነት ተሰገለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HabteGerry
@HabteGerry 4 күн бұрын
የመጨረረሻዘመን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 9 күн бұрын
በስመአም ምድነው የምታሰማን ፈጣሪ እናት በልጆ ይን ያህል ጨክና 😭😭😭😭😭😭
@tejaq8618
@tejaq8618 10 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሳትፈልግ አርግዛ የአባትዬን ንዴት በልጁ ለይ እየተወጣችበትነው ድሮ እኛ ስናድግ ሠፈር ዞረን ተፈልገንነው የምገባው ዱላ የለም😢
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 5 күн бұрын
አረ እኔም ገረመኝ በተለይ እኔበጣምአስቸጋሪነበርኩ😮
@user-yf8oc9eu5y
@user-yf8oc9eu5y 4 күн бұрын
ለምን አትታይም ወጀለኛ አይደለይ አስመሳይ ናችህ ነገ በብር ወእታ በሰራተኝነት ገብታ ጉዳት ታደርሳለይ አይ ሀገሬ መቸነው ወጀለኛ እሚጠፋበት ከምድርሽ እደው አምኘ ሰራተኛ አላስገባም ሀገሬ መግባት አስብና እፈራለሁ ሰላምየለ አይ እድሌ 😢
@user-ln5wm5iu9h
@user-ln5wm5iu9h 5 күн бұрын
ያረቢ አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ያረቀን አመለ ሷሊህ ወለደ ሶሊህ ዘዉጀተ ሷሊህ አሚንንንበሉ ወላሂ ከተንኮለኛዉ ሰይጣን ሁሉ ያርቀን
@HeyahH-rm1cu
@HeyahH-rm1cu 9 күн бұрын
ያረቢ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን 😢😢😢😢
@user-wm6gs6xh8q
@user-wm6gs6xh8q 3 күн бұрын
ሰዉ እደት በሉጁ ይጨክናል ምንም አሰቸጋሪ ቢሆንም😢😢😢😢
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 10 күн бұрын
አላህ አክበር የእናት አዉሬ ያረቢ ምን ጉድ ነዉ የሚሠማዉ ወዮ ግድ
@danielkassa9802
@danielkassa9802 7 күн бұрын
This is unbelievable unheard that lady, they should put her in a jail until the rest of her life .What kind of mother is she ❓😭😭😭💔💔💔
@Virtues162
@Virtues162 10 күн бұрын
ፖሊስን ማወደስ አቁም __ ፖሊሶች እራሳቸው ሞላጫ ሊቦች ናቸው ከጨቅላው መሪ የተማሩት !!
@FaffiHussien
@FaffiHussien 10 күн бұрын
Wey Zemen bzh sat gna bzu gud yesemal
@sarasesaye
@sarasesaye 10 күн бұрын
አኡዙቢላህ አጨካከንሽ ሲያሳዝን አይይ😢😢😢
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 8 күн бұрын
Ginbot wer ye zaren alawekim befet befet gin deyabelos bale belele hayelu be Ethiopia mider lay kifatun meserabet bezu dem mefesibet wer endeneber tiz yilegnal.wegen ahunim ayenachen wede Egzeabher enakina mihretu be miderachen yifeses. Amen
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 6 күн бұрын
መንግሥ አለና ሥንት ግፉአየን ይሄን አምሥት አመት😢
@user-zx6zc7ic9z
@user-zx6zc7ic9z 10 күн бұрын
ፊልም ላይ የምናየዉ ልጅ ነዉ ግን😢😢😢 በፈጣሪ ጤነኛ አትመስለኝም ሴትዬዋ እግዚኦ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 күн бұрын
ነውደ ግራ ገባኝ እፍፍፍፍፍፍ
@user-wj7kg6iw5i
@user-wj7kg6iw5i 9 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 3 күн бұрын
እኔም ፎቶውን ሣይ ፊልም የሚሠራው ልጅ ይመሥላል ምን አይነት አረመኔ ነሽ እናት ተብዬ አላሁሙሥተአን እኔ ልጄን በመራቄ እንደት እንደምናፍቅ ልጄ ቢገረፍሥ ልክና መልክ አለው የተረገምሽ አላህ ይድፋሽ
@WesenEndale
@WesenEndale 9 күн бұрын
ወይኔ ምን አይነት ሰው ናት አጣሩ እናት አይደለችም
@user-ir2lb6pr3v
@user-ir2lb6pr3v 3 күн бұрын
ያማልይቺ አውሬ
@modinamodina4305
@modinamodina4305 4 күн бұрын
አላህ፣ይጠብቀን፣
@alami5787
@alami5787 4 күн бұрын
ነብሥ ይማር ልጀን አይ ዘመን ምን አይነት ወቅት ላይ ደረሥን መከራዋን አይታ ያሣደገችውን ልጇን አረ ኡኡኡኡ
@-Kiya965
@-Kiya965 9 күн бұрын
Be Geta sim ķuniisi haadha moo😢😢😢😢😢
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 9 күн бұрын
ተዘቅዝቃ ትገረፈፍ እቺ አዉሬ እናት አደለችም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MesertWalo
@MesertWalo 6 күн бұрын
እናት በልጇ ትጨክናለች ብሎ ማሰብ ይከብዳል ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያውቀው😭💔
@embett.tsadik8058
@embett.tsadik8058 9 күн бұрын
ወልደሽዋል ግን ገለሽም ጥቁር ለብሰሽም አታፍሪም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤት የጭካኔ ጥግ
@udayuday4858
@udayuday4858 5 күн бұрын
እሁ ሲያሳዝን በአላህ😢😢😢
@user-ql1ze4nx4n
@user-ql1ze4nx4n 5 күн бұрын
😢😢😢 ወይ የኔ አባት እፍፍፍ ጭካኔ
@yeznaelias417
@yeznaelias417 10 күн бұрын
ይች እናት ትገደል ጨቃኝ እናት ልትባል አትችልም
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 8 күн бұрын
Weyneeeee❤❤❤❤
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 10 күн бұрын
እረ የፍትህ ያለ ትገደል እቺ አዉሬ
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 7 күн бұрын
የአላህ አላህየ መህሉቆችን ልቦናስጠን ያረብ
@user-wi2zn6we7b
@user-wi2zn6we7b 8 күн бұрын
Bewonet betam yasazinali mni ayinet giza deresen nebisihn yimarewo yena abata😭😭😭😭😭
@ferihaferiha-pq6wf
@ferihaferiha-pq6wf 5 күн бұрын
ወንጌል ማቴወሰ 24 እየተፈፀም ነወ ፈፃሚ ዘመን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ልጅ አባቴን አባቴ ልጅ አሰልፍ ይጠዋል ወላችዉ የወልዳችዉ ወልችዉ ያረገዛችዉ አብየትትትት😭😭😭😭😭
@EmebetAdane
@EmebetAdane 2 күн бұрын
ነፍስ ይማር ከዚህ ይሰዉረን
@gerardo_media
@gerardo_media 5 күн бұрын
አልጭርስኩትም መስማት ዘገነነኝ 😢😢😢😢
@SofiyaMohammed-fd7vi
@SofiyaMohammed-fd7vi 6 күн бұрын
ኢላሂ አንተዉ በራህመትክ ልጀን ጠብቅልኝ እኔስ ፈራሁ አረ ምንአይት ጊዜ ነዉ😭😭😭
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 7 күн бұрын
ምን አይነት ጨካኝ እናት ናት😢😢😢😢😢
@user-kk7vc2lg4o
@user-kk7vc2lg4o 9 күн бұрын
እግዚዮ ማረና ክርስቶስ ወይኔ ምነው ምን አይነት አንጀት ነው ዬሄ እንደዚ አሰቃይቶ የሚገልሽ ይዘዝብሽ እርጉም 😭😭😭
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 4 күн бұрын
እንደት አስቻላት ይህን ዬክል ጭካኔ😢
@Ekram475
@Ekram475 8 күн бұрын
እፍፍፍ ከባድነው ጭካኔ የበዛበት ግዜ ተፈጠርን😢😢😢😢😢😢
@romangina5121
@romangina5121 10 күн бұрын
ይቼማ አረመኔ ሰራተኛውመንም ትገላአለች አረመኔ 😢😢😢 ይቼ እናት አደለችም እሶንም መግደልነው አረመኔኔኔ እናትትት😢😢😢😢
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 6 күн бұрын
አቤት ጭካኔ ጥግ😢😢😢😢
@freweyne865
@freweyne865 9 күн бұрын
Very sad. RIP little angel.
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 күн бұрын
ወይኔ፣አይ፣እነጫልቱ፣ጭቃናቸው፣ከቤተሠብነው፣ብቻ፣ያሳዝናል
@danielmeressa7935
@danielmeressa7935 8 күн бұрын
ደነዝ አሁን ነው የገባሽ በጣም ያሳዝናል ጨካኝ
@user-li6yh9bu4e
@user-li6yh9bu4e 4 күн бұрын
Yeheenataydlahemsetannate😂😂😂😂😂 I 😂😂😂😂
@zeferueyasu
@zeferueyasu 9 күн бұрын
Anchi ergum mn aynet enat nesh endenchii aynet enat yelem ezawu bemotsh
@user-bv9xz7cn1i
@user-bv9xz7cn1i 10 күн бұрын
Subhan'Allah Echins Allah yeserawan yesxat Amiin elalew Mekenyatum echi 100% Alweldechiwm
@ZakirZak-wy3vf
@ZakirZak-wy3vf 8 күн бұрын
¹1
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 9 күн бұрын
እረ ያማል ምን እናድርግ እንደዚች አይነት እናት ማን ውለጂ አለሽ ስሜትሽን መግደል አላህ ይግደልሽ እረ ወይኔ ጎዳና የሚወጡት ወደው አይደለም
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 8 күн бұрын
ምምንድነው እምንስማው,ልጄን , እንደው ምን ይሽላል , የስምንት ኣመት ህፃን ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ,
@NigistAsefa-j7t
@NigistAsefa-j7t 9 күн бұрын
ነብስህ በአፀደ ገነት ይግባልህ የእኔ ጌታ😂😂😂😂
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 9 күн бұрын
😭😭😭ምን አይነት ጭካኔ ያውም እናት የወለደችው በጣም ያማል💔💔💔
@user-ng3bn3vx9l
@user-ng3bn3vx9l 7 күн бұрын
ውነት ግን ትወልደዋለይ 😢
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 8 күн бұрын
ገዳይ ይገደል ምን አይነት ሰይጣን ናት
@nitart4949
@nitart4949 2 күн бұрын
Ayi geze
@user-db3sy3nf8t
@user-db3sy3nf8t 7 күн бұрын
የት አባቷ ሄዳ ነዉ ዉጭ እስከሚያድር አፈር አባቷ ያስበላት የኔ ዉድ ልጅ አፈር ልብላልህ ኡፍፍፍ
@user-uz6ps7sx6f
@user-uz6ps7sx6f 8 күн бұрын
ምን አይነትእናትናት እናሊላሂ ወኢነሂእራጁ😢😢😢😢😢😢😢😢
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,5 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 39 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 15 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 198 М.
የ15 ዓመት ታዳጊ የሚያባልገው ባለሱቅ
22:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 105 М.
Простой дворник с большим сердцем 🫶
0:25
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
DamirAgroDizel
Рет қаралды 7 МЛН
THE RIGHT WAY TO EAT CARDBOARD SOFT ICE CREAM!#asmr
0:34
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 18 МЛН
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 16 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН