/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"

  Рет қаралды 685,484

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 293
@Dm-uu8rs
@Dm-uu8rs 6 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ለገና በዓል አደረሳቹ❤❤❤
@Drezzy_57
@Drezzy_57 6 ай бұрын
today is my birthday
@Dm-uu8rs
@Dm-uu8rs 6 ай бұрын
So that ​@@Drezzy_57
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f 6 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@user-lp4yi5yr3g
@user-lp4yi5yr3g 6 ай бұрын
amen amen amen
@user-jt9dz8hi8s
@user-jt9dz8hi8s 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!! አሜን ❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እዚህ ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጄ ይክበር ይመሥገን❤❤❤
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💗💗💗💗🎉🎉🎉
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ይህን ለምታነቡ ሁሉ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ እናንተስ ??
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
አሚን ለሁላችንም
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
አሚን ለሁላችንም
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
አሚን ለሁላችንም
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
አሚን ለሁላችንም
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
አሚን ለሁላችንም
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 6 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በበረት ውስጥ የተወለደው እኛን ህይወት ሰላም ደስታ ለመስጠት ነው። ተዋርዶ አከበረን ዝቅ ብሎ ከፍ አደረገን ኢየሱስ ይወዳችሁል።እኔም እወዳችሃለው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmatalore2339
@girmatalore2339 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኃል❤❤❤❤❤❤
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 6 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በበረት ውስጥ የተወለደው እኛን ህይወት ሰላም ደስታ ለመስጠት ነው። ተዋርዶ አከበረን ዝቅ ብሎ ከፍ አደረገን ኢየሱስ ይወዳችሁል።እኔም እወዳችሃለው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
እንኳን ለቡርሃን ልደቱ ለገና በአል አደረሰን አደርሳቹሁ ❤❤❤❤❤❤
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 6 ай бұрын
እረ በሴ በሳምንት 2 ሶስቴ አድርጉልን ትንሽ ፈታ ያረገናል በስንቱ የተጨናነቀውን አይምሮችንን 😊
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 6 ай бұрын
ሐሙስ ደረሰ የበስንቱን አዝግ ወሬዎችልናይነው ስወደው እኮ ሠላም ለእናት ሐገራችን ጦርነት በቃችሑ ብሎን ፈጣሪ አንድ ያድርገን👏👏👏
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 6 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ለገና በዓል አደረሳቸው ያአመት ሰው ይበልን አምላክ ኢትዮጵያ ይባርክልን ሰላም ለህዝባችን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@aberabisrat7254
@aberabisrat7254 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@aberabisrat7254
@aberabisrat7254 6 ай бұрын
ስምሽማነው
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉም ሰላምና ፍቅር
@saydmifta4760
@saydmifta4760 6 ай бұрын
አሚን መልካም ጁማአ ሰሉ አላ ረሱል
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 6 ай бұрын
Amin ❤❤❤❤❤selelahu alehi woselem ❤❤❤❤❤
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 6 ай бұрын
አሜን ሰ አ ወ ሰለዋት እያወረድን እንለፍ
@saydmifta4760
@saydmifta4760 6 ай бұрын
@@Zarah-lg2kv ሰ አ ወ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
Sallallaahu alekum wasallam
@hanasare7422
@hanasare7422 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር 💚💛❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
አይ በስንቱ😂😂😂😂 ሁላችሁም ሆናችሁ ነው የምትስሩት ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-jl7qb3lc1i
@user-jl7qb3lc1i 6 ай бұрын
በስንቱን እንደኔ ሚወደው 😍🔥🤟🏽
@frey2383
@frey2383 6 ай бұрын
በስንቱ አያልቅበት በጣም ነው የሚያዝናና 😂😂😂 እናመሰግናለን
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 6 ай бұрын
እንኳን ለብረሀነ ልደቱ ለገና ባአል አደረሳችሁ መልካም ዋዜማ ይሁንላቾሁ❤❤❤❤
@zoey2727
@zoey2727 6 ай бұрын
አየ በስንቱ ስወዳቸው❤ፋኖ እየመጣ ነው ደሞ
@istme4224
@istme4224 6 ай бұрын
ኢንሻአላ ያርብ❤❤❤
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 6 ай бұрын
Only one Ethiopian defense force 💚💛❤️💪🏾😎
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 6 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በበረት ውስጥ የተወለደው እኛን ህይወት ሰላም ደስታ ለመስጠት ነው። ተዋርዶ አከበረን ዝቅ ብሎ ከፍ አደረገን ኢየሱስ ይወዳችሁል።እኔም እወዳችሃለው።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 6 ай бұрын
ትክክል ነው በሞቱ ህይወትን ሰጠን ለዚህ ጌታ አሜን ለእኔ ነው ብለን በአል ከማክበር ከመብልና ከመጠጥ ባለፈ ምላሽ መስጠት መታደል ነው በዚህ ምድር እየኖርን የዘለአለም ቤታችንን እንደምንወርስ እርግጠኞች የምንሆነውም ለዚህ ነው ለነገስታት ንጉስ ለጌቶች ጌታ ክብር ይሁንለት ! ባለልደቱ የሌለበት ልደት ከማክበር ያድነን አሜን !
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 6 ай бұрын
@@abebaworkbirhanu5076 Amen
@seblekitchen
@seblekitchen 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ይችን ኮመንት የምታነቡ በአለም ዙሪያ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራውያን በሙሉ እግዚአብሔር ካልታሰበ አደጋ እናተንም ቤተሰባችሁንም ይጠብቅላችሂ🙏🙏
@IzaDelele
@IzaDelele 6 ай бұрын
28:40 onwards, Brilliant acting from Besintu... Spot on!
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 6 ай бұрын
የሂሩት አባት ግን በጣም ያበዙታል ምንድነው እደዚህ አማችን መናቅ
@abmane6010
@abmane6010 6 ай бұрын
😂😂😂 የተመቱ አማች ይወዱታ ከልባቸው አይደለም 😂
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 6 ай бұрын
እቁብ ካልጣልኩ ብለህ ሞት መመኘት አይ በስንቱ😂😂ዘና ፈታ የምልበት ሲትኮም❤
@Ameleset-muche
@Ameleset-muche 6 ай бұрын
በቅርብ አንዲህ ደስ የሚል sitcom ለመስራት አስበናል ምን ታሰባለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nebiyuesayas8631
@nebiyuesayas8631 6 ай бұрын
በህፃናትም ጭምር ተወዳጅ የሆነ ሲት ኮም ላይ የሽጉጥ ትእይንት እና ሽጉጥ ስለመጠጣት እና ስለማስጠጣት ባይካተትስ? ከተሳሳትኩ ልታረም😊
@wediweyinking
@wediweyinking 6 ай бұрын
አረ ይመቻችሁ ደስ የሚል movie በጣም የሚያዝናና የሚያስቅ movie 😂😂😂 ❤❤❤💊💊💊❤️❤️
@hababuye
@hababuye 6 ай бұрын
ለደራሲዎች:- መውለድ በራሱ በረከትና ሃይል ነው። የስንቱን ወላጆች የ9 ልጆች አባትና እናት አድርጓቸውና የነዚያን ልጆች ተጽዕኖ በስንቱ ቤተሰብ አሰዪ።...በስንቱም በርካታ ልጆች ይውለድ።
@B32124
@B32124 6 ай бұрын
ወይኔ ስስቅ ትን ብሎኝ ሞቼ ነበር ሙሉቀንና በስንቱ ዛሬ ገደላችሁን እኮ
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 6 ай бұрын
እንኳን ለገና በሰላም አደረሳችሁ
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 6 ай бұрын
የተወለደው አዳኝ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኛችንና አምላካችን ነው። ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ።
@Funny_video6836
@Funny_video6836 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያድላት🙏🙏
@tsionashna8077
@tsionashna8077 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 thank you በሳቅ አስለቀሱኝ ❤
@kalkidanantonios6318
@kalkidanantonios6318 5 ай бұрын
This is by far the best episode I've watched 💯
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 6 ай бұрын
ሴቶችዬ ባለችሁን ቤተሰቦቻችሁ እድወዱት ከፈለጋችሁ ከነሱ ፊት የሱን መጥፎጎን አታውሩ የበደለሽን እየወሰድሽ ከነገርሻቸው እደሂሩት አባት ነው የሚሆኑት😅
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 6 ай бұрын
ምርጥ ምክር ግን ቀደን ብላችሁ ብትበግሩኝ ምንነበር
@islamispeace9612
@islamispeace9612 6 ай бұрын
ነገርሻቸው😂😂😂​@@JdjdBdjjd-uc4wf
@frehiwotdosha7739
@frehiwotdosha7739 6 ай бұрын
አቦ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ይመችህ በስንቱ
@Addispres
@Addispres 6 ай бұрын
What a sitcom #1 ❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 ай бұрын
ጮርናቄዬ ምትኬ ለኬኬ😂😂😂😂። አይ አገሬ ኢትዮጵያ
@berihunhadis3960
@berihunhadis3960 6 ай бұрын
besintu besak cheresen, betam azinagn newu. melkam gena !!!
@EthioComedy-cd4mg
@EthioComedy-cd4mg 6 ай бұрын
ምርጦችየ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@zewdehabtemariam9602
@zewdehabtemariam9602 6 ай бұрын
በጣም ያስቃል።
@user-yo3bs9or5q
@user-yo3bs9or5q 6 ай бұрын
ቤዝ አሪፍ ትወና ነው ትችያለሽሽሽሽሽሽ
@user-vz5yn5lo1c
@user-vz5yn5lo1c 6 ай бұрын
Besintu unique man
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q 6 ай бұрын
zena humus simta ufff tnx ebs
@artsandcrocsartsandcrocs6449
@artsandcrocsartsandcrocs6449 6 ай бұрын
Wowwww❤❤❤❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 ай бұрын
ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ro8uk8wb7i
@user-ro8uk8wb7i 6 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
@hayatabdallah2639
@hayatabdallah2639 6 ай бұрын
Ay besintu kkkkkkkkk ❤❤❤❤❤❤❤❤
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 6 ай бұрын
አራ በስንቱ በሳቅ 😂😂😂😂
@Mamite926
@Mamite926 6 ай бұрын
Besintu has to be Ethiopian prime minister. He has much maturity than the current one 🤣🤣🤣🤣🤣
@ethio4ever850
@ethio4ever850 6 ай бұрын
Dedeb
@Mamite926
@Mamite926 6 ай бұрын
😂😂🤪🤪🤪
@Mamite926
@Mamite926 6 ай бұрын
😂😂🤪🤪🤪🤪
@Michish-p3g
@Michish-p3g 6 ай бұрын
Thanks
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 6 ай бұрын
ይች ኮሜት ምታ ነቡ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በሄዳቹሁ በት ሁሉ ይቅናቹህ ❤❤❤❤❤ እስኪ ዝም ብላችሁ ይቅናሽ በሉኝ😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 ай бұрын
ይቅናሽ
@tamrathailu1918
@tamrathailu1918 6 ай бұрын
Yiknashi
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 6 ай бұрын
ይቅናሽ❤❤
@ashenafygirmay3942
@ashenafygirmay3942 6 ай бұрын
29/4/2016❤ lebaelu enkan aderesachu
@tekalignbiramoofficial9490
@tekalignbiramoofficial9490 6 ай бұрын
ጢጥ ምትለው ባለፈው አስጨናቂ ነበረች ዛረ ጥሩ ነው
@OsamaOsama-co6dd
@OsamaOsama-co6dd 6 ай бұрын
አላሃምድልላይ ላይላ ኑርሰቦ ታፈታሌች ኡንኳን ዳስ አላቹ❤❤❤❤❤
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 6 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤
@alazarbekele5737
@alazarbekele5737 6 ай бұрын
nice sitcom ❤
@MintesnotbezunehBezuneh
@MintesnotbezunehBezuneh 6 ай бұрын
የዛሬዉ የተለየ ነዉ ይመቻቹ
@asya782
@asya782 6 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሱዉ ዘር በሙሉ
@DujOd
@DujOd 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኘንም የማታ እንጀራ ፈጣሪ ይስጠን ማነዉ እደኔ ስደት ምርር ያለዉ😢😢😢😢😢
@user-yh9pi5ne8z
@user-yh9pi5ne8z Ай бұрын
ስወዳቸዉ ❤❤❤❤
@ruthgg5626
@ruthgg5626 6 ай бұрын
😂😂😂 i literally died laughing 😅😅😅
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@DesaleSharew-ox5ms
@DesaleSharew-ox5ms 6 ай бұрын
መስከረም አበራ አድናቅሸ ነኝ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
ለምን ለምን ለምን የበስዬ ድራማ በሳምንት 3ቴ አልሆነም እረ በሳቅ ልፍረስላችሆ ነበር በተለይ ፑሊስ ተብየዉ 😂😂 እሳት አደጋ ጥሮ አላለም ይሂ ቡቅቧቃ በስዬ ጀግነሀል ሳዛ 😂😂
@GuyyaaSan-kw8nk
@GuyyaaSan-kw8nk 6 ай бұрын
Betam yasikal😂😂😂😂😂
@fardatsegaya7456
@fardatsegaya7456 6 ай бұрын
ማይመለሱበት ሀረብ ሀገር ነው 😂😂😂
@marthihudan4676
@marthihudan4676 6 ай бұрын
በስንቴ 👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂
@nejulove
@nejulove 6 ай бұрын
ሀሙስ በዴረሰ ብየ እምመኘው እኔ ብቻ ነኝ ግን ለነዚህ ቤተሰቦች ስል❤❤
@beza390
@beza390 6 ай бұрын
እር እኔም ነኝ
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 6 ай бұрын
እኔም
@Hifeteasfea
@Hifeteasfea 4 ай бұрын
Me. too😂😂😂😂❤❤❤
@user-ql9yh5ym8r
@user-ql9yh5ym8r 6 ай бұрын
Wawaw Alex tichilalak
@alganeshqtr2663
@alganeshqtr2663 4 ай бұрын
ለዝና ብሎ ሚሞት የለም ለሐገር እንጂ
@user-zc7lb7vm3z
@user-zc7lb7vm3z 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q 6 ай бұрын
❤❤🎉🎉የኔውድድ❤❤😂😂
@waantiya12tube
@waantiya12tube 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 6 ай бұрын
ይህ ድራማ አዲስ የምትመጣዋን ኢትዮጵያ ነው የሚያሳየን ሀሉም እራስ ውዳድ
@dejenehawas4547
@dejenehawas4547 6 ай бұрын
Besintu Yileyal❤❤❤❤❤❤❤❤
@sunightgelan380
@sunightgelan380 6 ай бұрын
besintu gin wiro malet eko new
@yilakgirma5121
@yilakgirma5121 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኃል
@TsigeBekele-zu3zq
@TsigeBekele-zu3zq 6 ай бұрын
Enawkalen negari ayasfelgenm😏
@SiifooYuusuf
@SiifooYuusuf 3 ай бұрын
😊❤
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 6 ай бұрын
ኧረ በስንቱ 😂😂😂😂😂
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 6 ай бұрын
@user-yo3bs9or5q
@user-yo3bs9or5q 6 ай бұрын
🎉❤
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 6 ай бұрын
በስንቱ ስለ ባህር በር ስራልን ቢያንስ ሰልባጅና ቶርሽን ይቀንስልን 😊
@FasilFasil09
@FasilFasil09 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ያግሬ ልጆች
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 6 ай бұрын
እቁቤ 😂😂😂😂😂በስየ
@user-yo3bs9or5q
@user-yo3bs9or5q 6 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤
@Howto-fl6fr
@Howto-fl6fr 6 ай бұрын
Xo makef mesam mehonun alawkem neber 😅
@yohannesgmeskel401
@yohannesgmeskel401 6 ай бұрын
👍👍👍
@user-pm4bg1sf2q
@user-pm4bg1sf2q 6 ай бұрын
ሁለት ቀን ይሁንልን
@user-zc7lb7vm3z
@user-zc7lb7vm3z 5 ай бұрын
አለማየወ
@Orthodoxy815
@Orthodoxy815 6 ай бұрын
ወትሮም መንገደኛ ፊትና ኋላ ነው🤣🤣
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 በስንቱ
@sarasaro229
@sarasaro229 6 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm 6 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@gerab7613
@gerab7613 6 ай бұрын
😂😂😂ዛሬ በሰንቱ😂😂😂
@Vhrdgg-nx2ox
@Vhrdgg-nx2ox 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@abdellayehya2119
@abdellayehya2119 6 ай бұрын
ጀምሩታ
@mesiyemer2849
@mesiyemer2849 6 ай бұрын
የበስንቱ ማስት ማን ናት መልኳም ገና🎉❤
@user-cn5ll8tu9u
@user-cn5ll8tu9u 6 ай бұрын
👍🙏🙏
@DanielKassahun-lb6nf
@DanielKassahun-lb6nf 6 ай бұрын
ሙሌ😂😄😄
@AffectionateGlaciers-yp3bj
@AffectionateGlaciers-yp3bj 6 ай бұрын
😂❤
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 6 ай бұрын
😂😂😂👍👍👍❤❤
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 855 М.
በስንቱ/ Besintu EP 12 "ገብቶሃል  አይደል?"
36:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 61 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
gere emun part 186 | ገሬ እሙን ክፋል 186 ቻው ድኽነት ክፋል ክልተ
30:50
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 157 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.14 "በስንቱ ማን ነው?"
30:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 648 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2
32:19
EBC Entertainment
Рет қаралды 526 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 748 М.
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 31 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 82 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 1,8 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,6 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 11 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31