በሰርጌ ዋዜማ ቤተሰብን ያስደነገጠ አደጋ ተከሰተ... ልዩ ጊዜ ከተዋናይት ፌቨን ከተማ ጋር //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት

  Рет қаралды 68,486

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 120
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 5 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ አቅጣጫው ይለያይ ይሆናል እንጂ አንድ ነው አጣዬም ባህርዳርም ሁሉም የአማራ ምድር ነው
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 5 күн бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት ናት👌👌💖💖💖
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 5 күн бұрын
ያጣዬዋ ሺቅርርቅር የቅዳሜ ገበያዋ ንግስት ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ያገሬ የወዜ ልጂ ትዳርሺ ይባረክ ውቢቷን አጣዬን ባቺምክንያትብዙ ሚዲያ ላይ አገራችንን አስተዋወቅሺልን❤❤
@limujimma
@limujimma 5 күн бұрын
ሁላቹም ሸቃሎች አላህ ያሰብነሁን ያሳካልን አሚን❤❤❤
@taghreedalharbi-im3xj
@taghreedalharbi-im3xj 5 күн бұрын
አሜን ያ ከዳማ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 5 күн бұрын
ፈቩ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ❤❤❤love you
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 5 күн бұрын
ከሀገራችን ሴት አርትስቶች ከሰያት ከሚላት ከመቅደስ ከቪበን ከናርዶስ በጣም የምወድላቸው ነገር ንግግራቸው ትህትናቸው አለባበሳቸው በቃ የሴት ልክ ናቸው ተምሳሌት የሚሆኑ አርቲስቶች
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 5 күн бұрын
ፌቡየ የአማራየቱ ልጅ❤ እናመሰግናል ለአጣየ በተዳጋጋሚ ፍትህ ስትይ ስለነበር❤❤❤
@KukuHasen
@KukuHasen 5 күн бұрын
ቆንጆ ስርአት ያላት ምርጥ ❤❤❤❤❤
@user-bk7nd7mx2p
@user-bk7nd7mx2p 5 күн бұрын
የኔ ቆጆ ልክ ነሽ አንድ አማራ የአማራዎ ንግስት ነሽ ለደጉ ህዝብሽ ብዙ ግዜ ድምፆ የሆንሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት❤❤❤❤
@EtagegneuBelachew
@EtagegneuBelachew 5 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ያሰብሽውን ሁሉ እግዛብሄር ያሳካልሽ እድሜና ጤና ኑሪልን
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 5 күн бұрын
ፌቡ ስወድሽ!!! የኔ ቆንጆ ተባረኪ በርቺ ጌታ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 күн бұрын
,ፌቨንን ሳያደቁ ማለፍ ይከብዳል የኔ ልዩ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 күн бұрын
ስነስርዓት ከመልክ ጋር ያላት ምርጥ ጎበዝ ትሁት ልጅ ናት!ፌቡ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ!!❤❤❤❤
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 5 күн бұрын
ከዘራችን ውስጥ አንድ አርቲስት ስላለ ደስ ብሉኛል በርች ❤❤❤❤
@user-dd3de4ob7s
@user-dd3de4ob7s 5 күн бұрын
የአጣየዋ ቆንጆ
@jinataJinata-df1cd
@jinataJinata-df1cd 5 күн бұрын
❤❤❤በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሠላም ላገራችን ያብቃን
@user-gk5cl8yl3q
@user-gk5cl8yl3q 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 3 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤
@user-jw4fd8kj5y
@user-jw4fd8kj5y 5 күн бұрын
ምርጥ አማራ ነሽ ንግግርሽ ተመቸኝ
@HiwetKetema
@HiwetKetema 5 күн бұрын
የአጣዬዋ ንግስት ፌቭ❤❤❤❤❤❤
@wubanchiatugar-3001
@wubanchiatugar-3001 2 сағат бұрын
በጣም ትሁት ሴት ፌቪዬ🥰🥰🥰
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 5 күн бұрын
Febenye Yeteregagash nesh bezihu kety Egziabher yitebiksh🙏
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስወዳት በጣም ነው ደስ የምት ለኝ❤❤❤❤
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 5 күн бұрын
ፈቢን እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኛል የት ነበርሽ የሚለዉ ፊልም ሳየዉ በጣም ነበር የማለቅስ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 5 күн бұрын
የኛ ልዩ በርቺልንን❤❤
@Km-kb6xd
@Km-kb6xd 5 күн бұрын
ፌበን ያገሬልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሠብሽ እወድሻለሁ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 күн бұрын
ስታምሩ ሴትልጆ እንደዚህ ስትለብስ❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 5 күн бұрын
ቬበን ያጣየዋ ቆንጆ የሴትልክ ስርአትሽ በጣም ደስይለኛል ❤❤❤
@hailem9116
@hailem9116 5 күн бұрын
Feven መወፈር ወይም ውፍረት በጣም ነው የሚያምርብሽ ቁንጅት አልሽ በጣም
@hannaseyfu-oz4jd
@hannaseyfu-oz4jd 5 күн бұрын
betam Des Alegn Ye Hagere Lij❤
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 5 күн бұрын
ቪብዬ ያጣየዋ ቆጆ ያገሬ ልጅ የኔ ደርባባ የሴት ልክ እኮ ነሽ ልታይ ልታይ አትይ እደዘመኑ አርቲስቶች አትራቆቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ያገሬ ልጅ ሰለሆንሽ እዴት እደምኮራ❤❤
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 5 күн бұрын
ፌቡዬ ያገሬ ልጂ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛ ሂወትሽ ሁሉ የተባርከ ይሁን ልጆችሽን ያሳድግልሽ የአጣዬ ንግስት❤🎉
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 4 күн бұрын
ስታምር❤❤❤
@seasea3347
@seasea3347 5 күн бұрын
ስወዳት ደግሞ ስታምር ❤❤❤❤❤
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 күн бұрын
የአጣዬዋ ንግስት ሄቨንዬ ሁለ በየመደርኩ አጣዬ ስተይ እንዴት ደስ እደሚለኝ ማን በነገርልኝ ከአለባበስ ከእርጋታሽ ሁሉዬ ከባህላችን ወተሽ አይቼሽም አላቅ ሁልግዜ የአበሻ ቀሚስ አድናቄ ስልሆንሁ ስውድሽ ምን ልገርሽ የአገሬልጅ እንደዛሬው ሳይሆን እንዴው በዱሮው የተጫውትንበት ሰላማ እንዴትነው ያለው ጀማል ገቢ ወዶመስልሽ የአገሬልጅ እህት አለም ሄቨን ላንች ያልኝ ክብርና ፍቅር እኔስ የብቻውነው መዋደድ ነው እንጂ መወለድ ቋንቋነውአገራችን ሰላም ያርግል አሚን በሉ የትናችሁ አጣዬዎች❤❤❤❤❤❤ ሞቅ አርጏት እንጂ😢
@nuralove7907
@nuralove7907 4 күн бұрын
ፌቨን ያገሬ ልጅ ያጣየዋ ንግስት❤❤❤❤❤❤
@Gggg-bo4gx
@Gggg-bo4gx 5 күн бұрын
የኔ ቆንጆ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 5 күн бұрын
❤❤❤❤ የምወዳት ሴት
@MerryDanedena
@MerryDanedena 5 күн бұрын
Woooww❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ys5ff1js9r
@user-ys5ff1js9r 5 күн бұрын
❤❤❤
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 5 күн бұрын
የኔ ውድ የአጣዬዋ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 5 күн бұрын
ስወድሽኮ❤❤❤❤
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 5 күн бұрын
My Bahir dar 🌴💙🤌
@yemareyam-i4h
@yemareyam-i4h 5 күн бұрын
Sewedate❤
@hiyu9441
@hiyu9441 5 күн бұрын
የኔ ውድ እህት ፌቭንዬ ❤❤❤❤
@amenbeker9686
@amenbeker9686 5 күн бұрын
ፌቩዬ የኔ ትሁት ለሰዉ ችግር ፈጣን መልስ ምትሰጪ እኔ ላንቺ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ በሞገስ ይጠብቅሽ!
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 күн бұрын
,ፌቨን ስወድሽ የዘመን ድራማን አስታወስሽኝ ጀግና ሴት የፌቨን አደናቂ❤❤❤❤ ወድህ
@Egziabhereregnayenew
@Egziabhereregnayenew 5 күн бұрын
ፌቩዬ የኔ ቆጆ🥰🥰🥰
@tsyx8334
@tsyx8334 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 5 күн бұрын
ፌቡየ ስወድሽ❤❤❤
@weynshettesfaye7588
@weynshettesfaye7588 Күн бұрын
Yene konjo
@Tube-pb3ng
@Tube-pb3ng Күн бұрын
የኔ ቆንጆ ፈቡዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyutube19
@Eyutube19 5 күн бұрын
ፌቨንዬ የሀገሬ ልጅ❤🎉😊💘
@danagetu6202
@danagetu6202 5 күн бұрын
ሰወድሽ የኔ እህት ❤👈
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@aminajamal4096
@aminajamal4096 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-sm5zu5pk1y
@user-sm5zu5pk1y 5 күн бұрын
❤❤🎉🎉
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 күн бұрын
ሄቭንየ የአገሬልጅ የአጣዬዋ ንግስት ወፍርሻል ድግሞ❤❤❤❤❤❤
@ermiyasermi8459
@ermiyasermi8459 5 күн бұрын
ወፍራሻል ደግሞ አቤት ከመንት ስጥተህ ሞተሃል
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 күн бұрын
@@ermiyasermi8459 ምን ማለትነው
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 5 күн бұрын
ግን ያምርባታል
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 күн бұрын
@@selamawitwondie8148 በጣም እኔኮ ያስጠላል አላልኩም አምሮባታልነው ያልኩት ውፍርቷ
@MuluMulu-rn5fd
@MuluMulu-rn5fd 5 күн бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@felx5035
@felx5035 3 күн бұрын
ውነትሽነውእኔምየወለኩበትቀንበጣምነውደስያለኝመቸምየማይረሳቀነው❤❤❤
@seada8424
@seada8424 4 күн бұрын
ፌቨን አሉላ ያገሬ ልጅች
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 күн бұрын
ፊበን ጥበቡ ስልኮን? website. ካላት ቡትነግሩን? የ አበሻ ቀሚስዋቹን እወዳችዋለሁ❤️
@kidisttilahun-gx5ix
@kidisttilahun-gx5ix 5 күн бұрын
fevu❤❤❤❤❤❤
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 3 күн бұрын
ፌበን ላይክ ሰብስክራይብ አርጌ ግን አይመጣልኝም
@melkamafework9011
@melkamafework9011 5 күн бұрын
Feven, I’m so embarrassed what your company did to us😢we ordered almost 28 chiffon’s from USA . However most of them are uneven 😮
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 2 күн бұрын
Febn konjo
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 5 күн бұрын
ፌበንን ስወዳት
@Ddh-sc5ef
@Ddh-sc5ef 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KjvccYexs
@KjvccYexs 5 күн бұрын
Siwadeshi🤍🌹
@user-mz8so6tb9p
@user-mz8so6tb9p 4 күн бұрын
Menew asaterachut
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 5 күн бұрын
Wefafee. Hhhhhhh. Yonii hhh
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 5 күн бұрын
ግን አሁን በሚያሳዝን ሁኔታ ስለአጣዬ ምንም አትይም አርቲስት የህዝብ እዳልሆነ ተገልጧል😢😢😢
@dendirtenkir1955
@dendirtenkir1955 5 күн бұрын
በተደጋጋሚ ተናግራለች ህዝቡ መታረድን ተቀብሎ እያሽቃበጠ ምንም እንዳልተፈጠረ እሷ ብታወራ ባታወራ ምንም ለውጥ አታመጣም እንደ ህዝብ በቃኝ እስካላለ !
@aliy274
@aliy274 5 күн бұрын
በሶ ለውጥ አይመጣም ትኑርበት ""
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 5 күн бұрын
የምትችለውን እያደረገች ነው ወሬኛ
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 5 күн бұрын
She became voice!
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 5 күн бұрын
ብዙ ጊዜ ተናግራለች ምን ታድርግ ከዚህ በላይ
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 5 күн бұрын
ከህዳር በሽታ ወዲህ ሲባል ይሰማ ነበር ድሬ
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 5 күн бұрын
ድሮ ለማለት ነው ይቅርታ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 4 күн бұрын
TAWAQI TEWANYAN FABEN TWENA SRAWA YEMTTAWEQ NECH ENKOAN DENA METASH!!!!
@FantayeSahile
@FantayeSahile 5 күн бұрын
ፌበን የወዜ ልጅ
@user-rm7ql2of8v
@user-rm7ql2of8v 5 күн бұрын
የኔ ማር ስዎድሽ እኮ አንደበትሽ ሲጣፍጥ ወንድ ልጅ ግን እድለኛ ነው እንዳቺ አይነቱን ፈጥሮ እካ ብዳ ብሎ ይሰጠዋል
@አባ
@አባ 5 күн бұрын
አጣየ 😂 ሸዋ አትይም ዝብለሸ በነገራችን ወሎ እቁዋ ደሴ ላይ አጣየ የሚባል የሰፈር ሰም አለን🎉 ልክ እደጀገር ፔሳ ቦሌ ምርጥ ሰፈር እደሚጡት ደሴም አጣየ የሚባል የሰፈር ሰም አለን የምንወደው ግን😂 የሸዋ ሰወች እዳለ ጎማዳ ናቸው ካሰተዋላችሁ ጥርሳቸው ሚንጋ ነው ብዛት ለማንኛውም አንድ አማራ ሰሙ ያይርገንጀ ባህል ፀባይ ውበት ብዙ ነገር እንለያያለን ወሎ የኢትዩያ ድምቀት 🎉 ነው::
@aisamahammod9547
@aisamahammod9547 5 күн бұрын
ምን ትበልሽ እሰዋ እኮ አጣዬ ልጀ ናት
@chd44444
@chd44444 5 күн бұрын
እዚህም መጣቺሁ ልታቀረሹ ቅርሻታም
@HatatAsefa
@HatatAsefa 5 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 5 күн бұрын
እውነትህን ነው የቀና ብዙ ያወራል ሰገጤ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 5 күн бұрын
ተይ እንጂ አንድ ማድረጉ አማራነታችን ቀፈፈሽ ስንት የአስተሳሰብ ድሃ አለ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 5 күн бұрын
ስወዳት ❤
@hayatmoh3730
@hayatmoh3730 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TigistMolla-hg7lz
@TigistMolla-hg7lz 5 күн бұрын
❤❤❤
@TigistMolla-hg7lz
@TigistMolla-hg7lz 5 күн бұрын
Hii
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 179 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
У Тебя Есть 3 Желания! 😌 @NutshellAnimations
0:46
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,8 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 30 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 10 МЛН