//ውሎ// “ከበረራ አስተናጋጅነት ወደ ግብርና ምርቶች ማከፋፈል የገባሁት ሰለምወደው ነው” ከቤቲ ኦርጋኒክ (ቤተልሄም መላኩ) ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 114,150

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 күн бұрын

ኦርጋኒክ ምግቦችን ከገጠር ወደ ከተማ በማስመጣት የምታከፋፍለው የቤተልሄም መላኩ ውሎ ተጋርተናል።
"In today's Wilo segment, we're diving into Bethlehem's daily routine of distributing organic food from countryside to city. Join us as we explore this sustainable journey and learn how Bethlehem is making a difference in our food supply chain!"
ውሎ በተለያዩ የስራ መስክ ላይ ያሉ ባለሞያዎች የሚቀርቡበት ተነሳሽነትን ይፈጥራሉ ልምድ ያካፍላሉ በጎ ነገር ተስፋ ያሳያሉ ብሎ የሚታመንባቸው ግለሰቦች ይቀርቡበታል።
Wilo" is a segment featuring professionals from diverse fields of work, initiating discussions, showcasing their daily routines, and sharing their experiences, all believed to inspire hope for the future.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 130
@dagmawiyohannes4172
@dagmawiyohannes4172 8 күн бұрын
ቤቲ በጣም ጎበዝና ሩቅ ሀሳቢ ናት እኔ ሳቃት ለስራ ያላት አስተሳሰብና ጥንካሬ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ እንጂ ሲቀንስ አይቼባት አላውቅም አሁንም የበለጠ ነገር ሰርታ ዳግመኛ እንደምናያት አልጠራጠርም በርቺ ቀጥይበት💪💪💪 ሉላ (EBS) እንዲ ለየትና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቡልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱ አደራ እንዳይቋረጥ🙏
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@demeaddisu3686
@demeaddisu3686 4 күн бұрын
ቤቲ , I am so happy for you . That you are not only running business but also something healthy and meaningful. Pleas pass on my greetings to ረታ . Love you guys all the way from Texas . Missing our time in Abudhabi . 👏👏👏👏👏
@yohamel3
@yohamel3 4 күн бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ ለረትሽም እነገረዋለሁ
@zebibagetatube9215
@zebibagetatube9215 8 күн бұрын
የማዳም ቅመምች የእኛን ሞያ እና ስራ ማን አብሮ ይይልኝ❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata 8 күн бұрын
እረ እኔንም አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ እና በደስታ ልኑር ስደት ከመጠው ወደ 10አመት ሆነኝ ብርም የለኝ ደስታም የለኝ እንዴውም እየታመምኩኝ ሁልጊዜ ሐኪም ቤት ነው መገኛዪ 😮
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Ayzosh
@ZeynebHassen-qt8cd
@ZeynebHassen-qt8cd 4 күн бұрын
አይዞሽ እኔም እዳቺ ነዉ ሳነበው የኔን የውስጤን ነዉ የገዘፅሽው
@EthioEnata
@EthioEnata 4 күн бұрын
@@ZeynebHassen-qt8cd አላህ ይበሽሪክ ኡክቲ
@ZeynebYimam-ob8lm
@ZeynebYimam-ob8lm 4 күн бұрын
አይዞን አይዞሽ
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 2 күн бұрын
አይዞሺ ስደት ደስታም ገንዘብም የለውም ሁላቺንም ነን ትንሺ ይዞ መመለስ ነው ደፍሮ
@kidumedia-
@kidumedia- 8 күн бұрын
ዉይይይይይይይ ድክም ብሎኛል የመዳም ልዩ ሀይል ነኝ ማታፋሩብኝ ብቻ በቅንነት ቅን ልብ ያላቹ 🎉❤
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 8 күн бұрын
አይዞንቀስእያልሽደሞ አየርሀይልትሆኛለሽ
@MmJohar
@MmJohar 8 күн бұрын
​@@user-we2kz8fx7h😂😂😂😂😂😊😊
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂​@@user-we2kz8fx7h
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f 7 күн бұрын
@@user-we2kz8fx7h ክክክክክ ወይ ኩሚታተር እኮ
@shudiya1658
@shudiya1658 5 күн бұрын
😂😂
@ziyadnegash1379
@ziyadnegash1379 3 күн бұрын
Proud of you Betty
@Tsss646
@Tsss646 7 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው:: ብዙ ሰዎች ኦርጋኒክ ከማዳበሪያ ነፃ መሆን እንደአለበት አይገነዘቡም:: ፀረ ተባይ ብቻ አለመጠቀም ይመስላቸዋል:: በደንብ ገብቶሻል:: በርቺ
@yohamel3
@yohamel3 6 күн бұрын
Amesgnalhu 🙏
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s 8 күн бұрын
እኔም ውሻ አላህ አላህ ያሳክልሽ በሉኝ ሀገሬ ስገባ አትክልትና ፍራፍሬ መስራት ነው እምፈልገው ደስ ይለኛል አሁን እምሰራበት ቤት ወላሂ ዙሪያውን አትክልት ነው መዝራት ደስ ይለኛል ክክ
@user-ij8st3ej7q
@user-ij8st3ej7q 8 күн бұрын
ችግሩ ቦታው ወየት ይገኛል ❤
@MaMa-fk5gb
@MaMa-fk5gb 8 күн бұрын
የኔዉዲ አለህበላም ያሥገባሺ❤
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s 8 күн бұрын
@@MaMa-fk5gb አሚን ያረብ 🌹
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 күн бұрын
እኔ ለእናንተ ተሳቀቅኩኝ ካሁን ካሁን ሸኔ ከጫካ ወጥቶ ቢይዛቸው እያልኩ 😮 በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 8 күн бұрын
ምን ያሳቅቃል ሸኔ ያለው ጫካ ገጠራማ አከባቢ ነው እንጂ ምን ያደርጋል ከከተማ አንድ ቀን ሁለም ነገር ሰላም ይሆናል እግዚአብሔር ልጆቹን ለመጥፎ ነገር አይሰጥም🙏🙏
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 8 күн бұрын
​@@FtFyh-fg7iv ye neger suss new
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 8 күн бұрын
በ መሳይ እና በደረጄ ዜና ትሰቃያለሽ@@FtFyh-fg7iv
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@ad1187
@ad1187 8 күн бұрын
ሶሻል ሚዲያ ላይ ወሬ ብቻ ለሚያወራ ሁሉ የሚያገናኘው ሀገር ውስጥ በእውቀተቸው ጥረው ብዙ የሚሰሩ አሉ ። ምክንያቱም ሁሉንም ፅንፈኛ እራሱን ጀግና ያደረገው ሶሻል ሚዲያ ወሬ ብቻ ነው ። እግዚአብሔር ቀን ያለው እታዳዱ የስራውን ያገኛል ሀገርም ሰላም ትሆናለች።
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f 7 күн бұрын
ሰው ሁሉ እርስበርስ መቧቀሱን ትቱ እንደዚ ሰርቱ ራሱንም ሀገሩንም ቢቀይር ምንየው ባመረ
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 күн бұрын
አይይይይ አርም ሲርሙ አስታወሰኝ እኛም እደዚህ እናለማነበር አይይይ😢😢😢😢
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 7 күн бұрын
I’m motivated! Thank you so much. አበርትቶኛል : ተመስገኑ ! أنا متحمسة جداً. شكرأ جزيلاً.
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 8 күн бұрын
በጣም የሚያነቃቃ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን።
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 күн бұрын
ጀግኖች ገና ይበዛሉ ❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 7 күн бұрын
ዉሎ በጣም የምወደው በጉጉት የምከታተለው ፕሮግራም ነው ::የስው ልጅ ራሱን ካሳመነ የማያደርገው የማይስራው ምንም የለም ::የቤቲ ኦርጋንክ ስራ በጣም ቀልቤን የሳበው ሲሆን ያላትን ጥንካሬ አይቼበታለሁ በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቀሽ አላልፍም :: በርቺ ልልሽ አወዳለሁ ::
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 8 күн бұрын
እርጉዝነኝጎመንአማሮኛል😢😢😢
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 8 күн бұрын
አስተዳደግ ደስ ይላል ❤
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Betam amesgnalhu
@messya7125
@messya7125 8 күн бұрын
በጣም ጎበዝ የአገራችንን ያልተነካ ሀብት ያወቅሽዉ አንቺ ነሽ ቻይና ሳይጫወትባት ለም አገራችንን በርቺ የመንግስት እርዳታም ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 7 күн бұрын
👌👌
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 8 күн бұрын
ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን እንዴት ደስ እደሚል ኝ 💪💪💪💪
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 8 күн бұрын
ጀግና እኔም የወደፊት ህልሜ ነው ፈጣሬ ያሳካልሽ በሉኝ ከስደት ስመለስ❤🥰🥰
@user-ij8st3ej7q
@user-ij8st3ej7q 8 күн бұрын
ውሎ የሚለውን ወሎ መስሎኝ ነበር የመጣሁት🎉
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 8 күн бұрын
ዘረኝነት የዘመኑ ችግር ሆነ
@user-ij8st3ej7q
@user-ij8st3ej7q 8 күн бұрын
@@user-hb3tw3de7r ዘረኝነት አይደለም ሰላም ሆናል ማለት ነው ከሔዱማ ብየ ነበር ያሠብኩት
@junefirst500
@junefirst500 8 күн бұрын
Lulaye! I am surprised that you can travel out of A:Abeba safely! Thank Bete helping our people!
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Күн бұрын
ዋውውው ጀግና ሴት🥰🥰🥰
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 8 күн бұрын
ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይጨምሮ ጨማምሮ ያሳድግሽ ❤❤❤
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ
@niyaftube5010
@niyaftube5010 8 күн бұрын
You are the best girl keep going 💪
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Thank you very much
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 8 күн бұрын
ቤቲ Iron Lady መባል አለባት❤
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@rosemare8314
@rosemare8314 8 күн бұрын
Gobez berche❤
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Amesgnalhu
@rozazouba7538
@rozazouba7538 8 күн бұрын
ሉላ❤❤❤❤merxe giza wow❤❤❤
@user-xl6pp6fk5v
@user-xl6pp6fk5v 7 күн бұрын
betam das yilal berchi❤
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@eyoregasa3306
@eyoregasa3306 5 күн бұрын
Good job
@yohamel3
@yohamel3 4 күн бұрын
Thank you
@adeyzerihun2077
@adeyzerihun2077 8 күн бұрын
ቤቲ መላኩ የሚሽን ፍሬ
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Adey-ye thank you
@washyfaisal6036
@washyfaisal6036 8 күн бұрын
ሆለታ ስት አገሬ ኡፍፍፍፍ
@user-nd6ql4os6i
@user-nd6ql4os6i 7 күн бұрын
የሱቁን አድራሻ ፃፉልን! ኢትዮዽያ ስመጣ መግዛት እፈልጋለው!
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 8 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ በረች
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Keleb amesgnalhu
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 8 күн бұрын
ትሉ ያስፈራል
@meronkassu8373
@meronkassu8373 4 күн бұрын
Bravery!!!
@yohamel3
@yohamel3 4 күн бұрын
Thanks
@Erashenchal
@Erashenchal 8 күн бұрын
thx.
@YayehyradGetachew
@YayehyradGetachew 8 күн бұрын
ቤቲ ጠካራ ሴት ናት በርቺ
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@MerryDanedena
@MerryDanedena 8 күн бұрын
Wooooww gobace🎉🎉🎉
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@MdJherin
@MdJherin 8 күн бұрын
Wow she's so strong go ahead
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Thank you very much
@zewditu1735
@zewditu1735 8 күн бұрын
እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ግን ምነው እነዚህ ምስኪን ሴቶች ያለ ጫማ ከቻልሽ ቦቲ ብትስጫቸው ክረምቱን ይወጡበታል ካጠፋሁ ይቅርታ
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
በጣም ጥሩ እይታ ነው አመሰግናለሁ እሞክራለሁ
@zewditu1735
@zewditu1735 7 күн бұрын
@@yohamel3 እኔም አመሰግናለሁ ብርቱዋ እህታችን
@addisw1713
@addisw1713 8 күн бұрын
ጀግና ሴት 💪👌
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Amesgnalhu
@accass3430
@accass3430 8 күн бұрын
Wlemerayee nafiqeshignal😢😢
@tajuredi5146
@tajuredi5146 8 күн бұрын
ቤቲ ጀግና ሴት ናት
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 8 күн бұрын
welmera❤❤❤❤❤ወልመራ❤❤❤
@girumegelete8460
@girumegelete8460 8 күн бұрын
Endanci ayenetun lehager ymiteqmewn egziyabiher yabzalen melkam yesera zemen my sister
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-lr4bn5up2i
@user-lr4bn5up2i 8 күн бұрын
wow yene kongiowech ❤yene enat berch desi yelale
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 8 күн бұрын
Yemigerm new lesew liji tena tenama migib wesagn new ebs endih yetedeneku gin mewitat yalebachew hasabochin mamitatu desi yilall miknyatum midiyaw beentofento sewochna hasabosh tekeboal.
@jasijesi
@jasijesi 7 күн бұрын
ጀግኒት
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@gjyvng738
@gjyvng738 8 күн бұрын
እኔምምኞቴነው
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SaadaAbdella-pb9cb
@SaadaAbdella-pb9cb 8 күн бұрын
Berchi!!!! yerasish ersham yinursh!!
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@user-dh9il8um9f
@user-dh9il8um9f 8 күн бұрын
የሴትጀግና🎉🎉🎉🎉
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 8 күн бұрын
You are smart girl
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Thank you
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 8 күн бұрын
ጠንካራ ሴት ናት🎉🎉🎉🎉
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 8 күн бұрын
ቤቷሲያምር
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Amesgnalhu
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO 8 күн бұрын
Lula got the 🍠💯💯
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 8 күн бұрын
ትል ከአፍረ ነው የምወጣው❤❤❤❤❤
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
አፈር እና ውሀ ሲያገኝ እዛ ውስጥ መኖር ይጀመራል
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 8 күн бұрын
@@yohamel3 ትክክል በጣም ጀግናነች እንደሶ ያለ ሰው ያብዛልን😍😍😍😍😍
@EliyasGetachew-f6z
@EliyasGetachew-f6z 8 күн бұрын
Tenkara ena tatari enatachin neshe berchilen
@yohamel3
@yohamel3 7 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahifashion1267
@mahifashion1267 8 күн бұрын
ትሉ ለምድን ነው የሚጠቅመው❓🙄
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 8 күн бұрын
አፈሩን ያልመዋል አለች
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
ምንም አይነት ኬሚኬል ሳይገባበት ትሎች አፈሩን በመመገብና በማስወጣት ወደ ተፈጥሮ ማዳበሪያነት ይቀይሩታል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 8 күн бұрын
☝️🇪🇹🌎☝️🤲 woooow 💪
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Amesgnalhu
@madcxss4670
@madcxss4670 8 күн бұрын
ጀግና
@yohamel3
@yohamel3 8 күн бұрын
Amesgnalhu
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 7 күн бұрын
HAGERACH ANDUNA WANEGNAW GBRNA SEBL YEHONEWN BEZEMENAWI MENGED BEMESRAT HGERACHN YE EXPORT YEMNADERGEWN EYTESHASHALE LEWT LEMAMTAT BISERABET!!!!!!
@hayatismael367
@hayatismael367 4 күн бұрын
Selk kutruan
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 8 күн бұрын
ወገን በማርያም ሳብስክራይብ ተባበሩኝ::
@user-vc3wo7tw4e
@user-vc3wo7tw4e 2 күн бұрын
ኮሜታተሮቸ ታሰቁኛላቸሁ እሳ ኦሮሞ ንቸ ሰለዚህ ለምን ይገሎታል
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 103 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 21 МЛН
Radmiru small or big? 🤔 #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 7 МЛН
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
DamirAgroDizel
Рет қаралды 4,8 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 4,6 МЛН