በሰርግዋ ቀን ከነ ቬሎዋ የታገተችው ሙሽራ ከአድካሚ ፍለጋ በኋላ ተደፍራ ተገኘች ክፍል 2 ።

  Рет қаралды 160,729

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

7 ай бұрын

በሰርግዋ ቀን ከነ ቬሎዋ የታገተችው ሙሽራ ከአድካሚ ፍለጋ በኋላ ተደፍራ ተገኘች ክፍል 2 ።

Пікірлер: 1 100
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 7 ай бұрын
እስቲ የዚህ ጀግና አድናቂዎች አሳዪኝ በላይክ👍👍👍👍
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 7 ай бұрын
እኔ ያልገቦኝ ነገር አለ እዲት ቤሎ ለብሶ ሰው ተሰብሰቦ እዲት ታገደች ምንም ሊዋጥልኝ አልቻለም ሰው የለም እዲ ያውም እናታቤት አይመሰለኝም ይኤማ ድራማነው
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 7 ай бұрын
❤❤❤ኧረ ምን ማድነቅ ብቻ ስወደው❤❤❤
@user-cb7nm4vo4t
@user-cb7nm4vo4t 7 ай бұрын
እኔም እሱ ነው ግራ የገባኝ​@@user-rj6ue3vt5i
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ ምን አይነት ጊዜ ነው 😢 እግዚአብሔር ይስጥህ ጋዜጠኛው እውነት በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ ❤❤
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 5 ай бұрын
እኔ ለዚህ ልጅ ቃል አጣሁለት ምን ጧት ሥትወጣ ማታ ሥትገባ ሚካኤል በቀኝህ ገብርኤል በግራ ሁነው ይጠብቁህ ከመቤቴ ጋራ 🙏 እመአምላክ እመ ብዙሃን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@etreYo
@etreYo 6 ай бұрын
እስኪ የዚህ ጀግና ወንድማችን ስትሉ በላይክ ግጩኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 ай бұрын
ይሄንን ጀግና ጋዜጠኛ የምትወድና የምታደንቁ ሰብስክራይብ ሸር ላይክ እናርግ እናበረታታዉ 👍👍👍
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🏆💎☦️💕💕
@user-kp2kj9ph4m
@user-kp2kj9ph4m 7 ай бұрын
ወንድሜ የእውነት ጀግና ነህ!!ፈጣሪ ይጠብቅህ!!💪💪💪
@tgay5642
@tgay5642 7 ай бұрын
10000000000000ተወለድልን የወጣትነትህ እሂን መስራትህ አሏህ ይጠብቅህ
@sebletube6489
@sebletube6489 7 ай бұрын
እኔ ላተልጅ ሕይወት ሳሳሁ እባክህ እራስህን ጠብቅ ሰው ለምን እንደ ከፋ አላቅም አብረው እየበሉ ከስተጀርባ ተኩል ማሰብ አይከብድም በእውነት ጥላትህ ማን እንደሆነ እራሱ የማታቅበት ዘመን ነው
@user-wq7hp1ch8q
@user-wq7hp1ch8q 7 ай бұрын
አበሳ ጋዜጠኛ አንደኛየ እኮን ደሰ አላችሁ ለሙሸሮች❤
@fgdg4382
@fgdg4382 7 ай бұрын
Dirama mewe idete aigebachihume viduyuwine bedebe iyute
@vjhu8266
@vjhu8266 7 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተን የምገልፅበት ቃል የለኝም❤😢😢😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 7 ай бұрын
ይሄ ነገር እኮ ተደጋገመ በህጻናት በሴቶች ህግ ምናምን እያላችሁ አትጠብቁ እራሳችሁ እርምጃ ውሰዱ ጎረቤቶች ቤተሰቦች ሁላችሁም በድንጋይ ውገሯቸው 🙏💔😭🇪🇷
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
eNA BE FILM ENDIH EYESERU EYASAYU SEWU KEZIH EYETEMARE NEWA..
@user-ge2ou8hw1t
@user-ge2ou8hw1t 7 ай бұрын
የጋዜጣኛው አድነቅዎች በላይክ
@tayuba1015
@tayuba1015 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c 7 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛዉ😢❤
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 7 ай бұрын
ወይኔ ይህን ልጂ ስወደው ❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ ውንድሜ
@Dubai-lr7jw
@Dubai-lr7jw 7 ай бұрын
እኔም
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
መጨረሻቸዉን አደራ የኛ ጀግናና ድምጽህ ብቻ ያንበረክካል 😢😢😢
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው የሥራ ባል ደረቦችህም ሁላችሁም ጀግና ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ከጠላት እኳን ተገኘች ትዳራችሁን የተባረከ ያርጎላችሁ ይአረመኔ የሥራውን አላህ ይሥጠው
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 7 ай бұрын
እንኳንም በህይወት ተገኘች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክርስቲያን ከሆነች ፀበል ብትጠመቅ መልካም ነው አንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድሜ 🤲🙏
@sameeraahmad119
@sameeraahmad119 7 ай бұрын
እንኳንም በሂወቷ ተገኘች ጀግና ጋዜጠኛ አይዞህ ጠንክርልን ወንድሜ
@zdwtube44
@zdwtube44 7 ай бұрын
እዴዚህ አይነት ወንዶች ናቼው የሴትን ሂወት የሚያበላሹት😢ወይ የሰው እራስ ወዳድነት አንተ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ😢ጄግና
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj 7 ай бұрын
I know masdafat naber😊
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 7 ай бұрын
እንካን ተገኘች. ❤❤❤. ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው አባባል ትክክል ነው. 😢😢😢😢😢.
@rabia4266
@rabia4266 7 ай бұрын
በጣም
@user-hy2ze6qz8t
@user-hy2ze6qz8t 7 ай бұрын
በትክክል
@almazmogos611
@almazmogos611 7 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጋዜጠኛው ጀግና ነህ በርታ ❤❤❤❤
@user-or2xj1tw6t
@user-or2xj1tw6t 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና❤❤❤ ፈጣሪ ጥላአ ከለላአ ይሁንህ
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m 7 ай бұрын
እርግዝና እዳይፈጠር ቸክ ታድርግ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ያስተካክልልሽ 😢
@user-mh8er6ip9m
@user-mh8er6ip9m 7 ай бұрын
ህግ ስለለለ ነው ሚጫወቱብን ፍትህ ለሴቶች ፈትህ ለጆራችን ፍትህ ለሂልናችን ምን ጉድ ነው ዘንድሮ 😭😭😭😱
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 7 ай бұрын
ሚዜው ደደብ ነገር በፊት አይወስዳትም ነበር እንዴ ሠርጉ ቀረ እንዴ
@Tmesgne
@Tmesgne 7 ай бұрын
​@@destasenbeto7038 ልታገባ ስለሆነ ቀንቶ ነው የወሰዳት
@sajadme9619
@sajadme9619 7 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጋዜጠኛው ጀግነ ነህ በርታ❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
የኛ ጀግናናናናናና በርታ አላህ ይጠብቅህ ያለ ጋርድ አትስራ ስትባል መቼም አትሰማም ኡፍፍፍፍፍ በጉጉት ነበር ምጠብቀውውውው
@user-im5eg2mj3m
@user-im5eg2mj3m 7 ай бұрын
እዉነትም:የንስር:አይን:አንተ:ልጅ:ፈጣሪ:እድሜ:እና:ጤና:ይስጥህ::❤❤❤❤❤
@mamathelon7092
@mamathelon7092 5 ай бұрын
ወድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነልጇ በየሄድክበት ከኋላም ከፊትም ይጠብቁህ እራስህን ጠብቅ ጀግናነህ
@farisfaris4520
@farisfaris4520 7 ай бұрын
እንወድሃለን ወንድማችን 👍👍👍
@lassddf2180
@lassddf2180 7 ай бұрын
ወንድሜ በእውነት ተባረክ የሚስጊኖች ተቆርቋሪ እራስህን ጠብቅ አባቴ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አይዞሽ እህታችን ዋናው በህይወት መገኘትሽ ነው ለምስጊኗ እናትሽ😢❤ ነገሩ ቢከብድም እሱም እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው😌
@user-in3ep3bi5u
@user-in3ep3bi5u 7 ай бұрын
ወይኔ የሰቀቀን ትዳር ነዉ የምትኖረው ልጅቷ እንደዚህ አይነት ወንዶች ናቸው የሴትን ልጅ ሒወት የሚያበላሹት
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 7 ай бұрын
ይገርማል😢😢😢ከጓደኛዋም ትራቅ ይችእህቴ አብሮአደጌየምትላት ተባባሪ ትሆናለች😢😢😢😢
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HawaHAwa-rx1wj
@HawaHAwa-rx1wj 7 ай бұрын
አንተ ያለህበት ባይሳካ ነበር የሚገርመኝ የኔ ጀግናዩ❤❤❤❤
@rew6664
@rew6664 7 ай бұрын
ላተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጅግንነትህ ብቻ ሳይሆን ድምፅህ ሁላ እዴት ነዉ ምያስፈራ አቦ ይመችህ💪👍👍👍👍
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 7 ай бұрын
እስኪ ለዚ ጀግና ፌደራል ለሆነ ልጅ ያላችውን አክብሮት በላይክ አሳዩኝ ጀግና እናት ወልዳለች
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 7 ай бұрын
በለዉ በለዉ ለኮሜትም በላይክም ዛሬ አደኛ ነኝ ማንም አልቀደመኝም የመጀመርያ ቀን ቀደምኩ ዉይ ዉይ ዘድሮ የተለየ ነዉ
@wudeenguru4953
@wudeenguru4953 7 ай бұрын
😢😢😢
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
አባክህን ጋርድ ይኑርህ እሸ በለን እኛ ማለትኮ እህት ወንድሞችህ ነን በቃ እንድትጎዳ አንፈልግም በፍጹም ሰበብ አድርስ እባክህን😢😢😢
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
Sijemer fake video new.. yagetena yedefere.. endih bet ankuwakuto beselam yeleyayal.. tewu enji anejajal.. beza lay musherawa lebesewa sayekoshesh tedeferech?
@user-bu1pd5nz7j
@user-bu1pd5nz7j Ай бұрын
ተነሥተህ መሄድ ስለምትችል ደስ ብሎኛል ይህ የማይገባህ ነው እና እግዚአብሔር ስለፈወሰህ ደስ ብሎኛል ትንሽ ትንሽ ታድናለህ ትድናለህ ጥሩ ሰው ነህ ሰውን የምትረዳ ሁን። ማን እንደሆንክ ፣ በዓለም ላይ ጥሩ ሰዎች የሉም ፣ ለእናትህ እና ለመላው ቤተሰብህ በማገገሚያህ ደስተኞች መሆናችንን ንገራቸው❤
@HenokArega-qq7pr
@HenokArega-qq7pr 7 ай бұрын
ጀግና ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 💪🥰👍👍
@SeBintBaba
@SeBintBaba 7 ай бұрын
የእዚህ የጀግና አድናቂዎች Like አድርጉሉት። አንተ ከቃል በላይ ነህ የወንድነት ጥግ ።
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 7 ай бұрын
እንደዚህ. ቀጠዩን ልቀቅልን ሁልግዜ. የኛ ጀግና. ❤❤❤❤. እራስህን እየጠበክ. አላህ. ይጠብቅህ. ❤❤❤❤. ያኔቢሲሩን እስክ ልቀቅልን ክፍል ሁለት ወንድሜ እሽ. ❤❤❤
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው የኛ ጀግና እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅክ አደራ አንተ ደሞ ከእጌዚአብሔር በታች እስክን ጠብቅ የዛተብክ እንዳይበቀሉክ ይህን ስራ የምትሰሩ ሁሉ በቻላችሁት አቅም እራሳችሁን ጠብቁ ይሄን እውነታ ባወጣችሁ ቁጥር ባላጋራ እየገዛችሁ ነው እና እውነት እኔዳቶጣ የሚፈልጉት እንዳይበቀሏችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ❤❤🎉🎉
@user-cd6cw5ph3f
@user-cd6cw5ph3f 7 ай бұрын
አይይ የሴት ልጅ መከራዋ በዛ በጣም ያሳዝናል ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና ከፈጣሪ በታች ለሰው መተዳርስ 😢😢😢😢😢 ላንተ ቃላት ያጥረኛል😢😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
ልቡ ያበጠ ትውልድ በዛ ጌታ ሆይ እርዳን የቤተሰብ መከራ ናቸው
@tekestehadgu-cv1fq
@tekestehadgu-cv1fq 7 ай бұрын
የኢትዮጵያዊያን ክህደት ጭካኔ እና ብልግና እዚህ ደርሷል አጃይብ ነዉ ብልፅግና ያመጣልን ትሩፋቶች ።
@GaladOsss
@GaladOsss 2 ай бұрын
ውድ ጋዜጠኛ እባከህ አራስህን ጠብቅ ❤❤❤
@ጥዕሙቲ_Tube
@ጥዕሙቲ_Tube 7 ай бұрын
ምን ኣይነት አስተሳሰብ ነዉ በእግዚአብሔር ጨካኝ እብድ የሆነ ሰዉየ ጀግና ወንድማችን በሀድክበት እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁክ ኣባቴ💚💚💚💚
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር የእውነት አምላክ የስንቶችን እምባ እንዳበስክ ይጠብቅህ
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 7 ай бұрын
ጀግናችን ወንድሞቻችን በርቱልን 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 7 ай бұрын
ይሄ ፍቅር አይደለም ራስ ወዳድነት ነው ቢያፈቅራት የሷ ደስታ ሊያስደስተው ይገባነበር
@zainasied615
@zainasied615 7 ай бұрын
በትክክል
@birtukanbh3065
@birtukanbh3065 7 ай бұрын
አንደኛ ነክ እኮ ❤️እርሰከን ጠበቅ እግዚአብሔር ካነቴ ጋ ይሁን
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 7 ай бұрын
ሠላምክ ይብዛ ጀግናው ወንድማችን ምን አለ ለደአንተ አይነቱ መንግስት ድጋፍ ቢደርግ ወይ እውቅና ቢሠጥ
@bruktyrose820
@bruktyrose820 7 ай бұрын
ሰላም ያኔ ጀግና ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭💪💪💪💪👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 Ай бұрын
ወንድሜ የኔ ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
ጀግናው ከነ መላ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ እህትህ እንዴት ሆነች ተሻላት ? ምኑ የተረገመ ባለጌ ነው መርዝ ፈጣሪ የበግ ለምድ ከለበሰ ጓደኛ ይጠብቃችሁ❤!
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 7 ай бұрын
❤❤❤❤የኛ ጀግና አንተ የተባረክ ወንድማችን❤❤❤❤የኛ ጀግና እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እህትህ ግን እንዴት ናት❤❤❤❤
@zamzam633
@zamzam633 7 ай бұрын
ጀግናው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fatma-ib8pi
@Fatma-ib8pi Ай бұрын
ወንድሜ እራስን ኣገግም ተጎዳለህ ምክኒያቱም የሂ ስራ ጉልበት ይፈልጋል ለማንኛውም ራስህን ጠብቅ ኣላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ጋዜጠኛዉ ትለያለህ ስል በምክኒያት ነዉ ተባረክ ❤❤❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥህ ወንድማችን ❤️🙏
@belibeli8619
@belibeli8619 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ብየህ አለሁ በሪታ ጎበዝ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ጅግና ነህ ተባረክ። ጋርድ ያስፈልግሃል። ደግሞ ህግ የለም ለዛ ነው ጭካኔ የበዛ
@ghh5860
@ghh5860 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ❤ግን ምናይነት ጊዜ የወድሮውስ እፍፍፍፍፍፍ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 7 ай бұрын
እበክህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ስራው ከበድ ናው ብቸህን ያትም ብሆን አትህድ አከበብህን መንም እንደያቅ ከስራው ያተገናኛ ያሆና ሰው. እና እህቴ አይዞሽ አንቺ ወደሽ አይደለም ስለዝህ ምንም ለይልሽ ይችላል እጮኛሽ
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o 7 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ብልህ ነው ማርያምን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በየሂድክበት ሁሉው
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 6 ай бұрын
እዉነቴን ነዉ ይህ ሰዉ ማለት ጋዜጠኛ ጀግና ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ አላህ ይጠብቅህ ዉድ ወንድሜ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 5 ай бұрын
ወድሜ ላተ ፈራለዉ ራስህ ጠብቅ የኔጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤😭አይዞሽ ይቴ😢😢😢
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
የህ ሰው አደልም ግን እራሳቹን ጠብቁ እገላችዋለሁ እያል ሰለ ሆን ተገታቹ ፆሎት አረጉ የህ አጋንንት አለበት ልቡ ደደናል እኮ እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹ😢😢😢😢
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 7 ай бұрын
ለአተ እኔ ቃል የልኚም ተባረክ እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ዪጠብቅክ 🙏🙏💘💘❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@user-um5gg7hf1x
@user-um5gg7hf1x 4 ай бұрын
ጀግናዉ ወንድም እባክህ እራስህን ጠብቅ ያንተእናትመታ ትዉለድ 👍👍👍👍
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s 3 ай бұрын
ኡፋ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ እኔ ለአንተ ጨንቀኝ ግን ጀግናነህ አላህ ይጠብቅልን ❤❤❤
@MohamedAli-qd4bh
@MohamedAli-qd4bh 7 ай бұрын
የምን ጊዜም ጀግና ልጅ ነው❤🎉🎉🎉🎉
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 7 ай бұрын
እውነትም የነስር አይን❤
@ghada1723
@ghada1723 9 күн бұрын
አጎታ..በጣም..ፍጣሬን.ይፍራሉ..ነችው.ይጥብቅህ.❤❤❤❤❤
@AbduMan-fh5cl
@AbduMan-fh5cl 4 ай бұрын
ምንም አይደለም ከወደዳት በፌትም ግኑኝነት ሌኑራቸው ይችላል ከእጩኛዋገር ስለዚህ አምኑ መቀበል አለበት ያለበለዜያ ይወስድበታል ጓድኛው በርታ ጀግናነህ ጋዜጠኛው አድናቄህ ነኝ ጌታ ከአንተጋር ይሁን ባለፈው ደነገጥኩኝ ዶክተሩ ሽጉጥ ሴያወጣብቅህ ጌታጠብቁሀል
@perffeto
@perffeto 7 ай бұрын
excellent investigative journalism
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 7 ай бұрын
እግዜአብሔር ይጠብቅህ ብሩየ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 7 ай бұрын
ጀግና ነህ አዳኝ መልእክት ነህ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ጥላ ከለላ ሁኖ ይጠብቅህ
@zeynaba-km3pd
@zeynaba-km3pd 7 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ከነባልደረባዎችህ አላህ ይጠብቅህ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ማን ይታመን ጎበዝ 💔💔💔😢😢😢😢👍
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 7 ай бұрын
በስማ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያ ባሁኖ ስአት አገራችን ውይይት እየህደች እደሆነ ጨቆኛን 😢
@user-il6zr1se7p
@user-il6zr1se7p 7 ай бұрын
አተጀግና ሠበቡን ለማደረሥ የህግ ከለላ ይደረግልህ ከሁሉም በላይ አላህ ይጠብቅህ በእውነት ጀግናነህ
@Daniale79
@Daniale79 7 ай бұрын
ጀግና ነህ ጋዜጠኛ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 7 ай бұрын
ህግ የሌለበት ሀገር😭 አይዞሽ እህቴ😭
@user-oi1gh5yq6o
@user-oi1gh5yq6o 7 ай бұрын
እኔ እምለው የቱርክ ፍልም እያዩ ነው ስወቻችን ግን እንደዚህ አይነት ስራ እሚስሩት ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቅ ጋዜጠኛው ግን ሁሌም ጀግና ነህ. እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማለም
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 6 ай бұрын
አንተ አገርህን አስከባሪ ጅግናልጅ ነህ አገራችንን የምታስከብርንል በርታልን
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 5 ай бұрын
ጀግና ነህ ወዲሜ ❤❤❤
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 7 ай бұрын
ጀግና አይገልፀህም❤❤❤❤
@user-ey4ku9qe1f
@user-ey4ku9qe1f 7 ай бұрын
U r a great journalist …. It’s really natural to you. Great job
@zewginehteklearegay6557
@zewginehteklearegay6557 5 ай бұрын
You are the perfevt jumanitariam bless you God
@abebechabebe6514
@abebechabebe6514 Ай бұрын
በጣም ጉበዝ ጋዜጠኛ ነህ ጉበዝ አድናቂህ ነኘ❤
@hgg6334
@hgg6334 7 ай бұрын
ፈጣሪየ
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 7 ай бұрын
ምርጥ ድራማ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 17 күн бұрын
በርታ ወድሜ
@user-ox9xe6yh1x
@user-ox9xe6yh1x 4 ай бұрын
የኔ እህት እኳን ሒወትሽ ተረፈ ፈልግሽ አላደረግሽውም ፍቅረኛሽም ቢሆን ይረዳሻል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ አይዞሽ ፈጣሬ እናትሽን ይማርልሽ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 7 ай бұрын
የአላህ የአላህ ከይር ነገር ጠፋ 😢ከክፉ ወንድ ይጠብቀን😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 7 ай бұрын
በጣም
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 7 ай бұрын
በማይፈልጉት ሠው መደፈር ከባድ ነው የምር😢😢ኡፍ እህቴ አይዞሽ እራስሽን አረጋጊ😭
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
ኤንኳን መደፈር መሳም ራሱ ከባድ ነዉ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 7 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን በርታ 💪❤❤❤
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 7 ай бұрын
የኛ ጀግና በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ምን አይነት ዘመን ደረስን ኡፍፍፍፍ እንኳን በህይወት ተገኘች እግዚአብሔር ይመስገን
የቤት ሰራተኛዋ ህፃን ልጅ ሰርቃ ስትሮጥ እጅ ከፍንጅ ተያዘች።
39:08
በሰርግዋ ቀን ከነ ቬሎዋ የታገተችው ሙሽራ ተደፍራ ተገኘች።
26:57
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Chapitosiki
Рет қаралды 3,3 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
ወንድሜን አጣሁት ... ያልታሰበው ድንገተኛ ሞት
37:05
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 112 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Chapitosiki
Рет қаралды 3,3 МЛН