ወንድሜን አጣሁት ... ያልታሰበው ድንገተኛ ሞት

  Рет қаралды 105,014

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

3 ай бұрын

ወንድሜን አጣሁት ... ያልታሰበው ድንገተኛ ሞት

Пікірлер: 1 800
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 3 ай бұрын
አንተ ጀግና ሠውነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የት ናችሁ ይህንን ጀግና የምትወዱ በላይክ አሳዩት✅✅✅👍👍👍 ፈጣሪ ያፂናህ😢😢
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 3 ай бұрын
አለን አለንንንንንንን😂😂😂😂😂
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 3 ай бұрын
አለን አረ የዶክተር አዲሱ የት ላይ ደረሰ
@zamzam633
@zamzam633 3 ай бұрын
አለን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 ай бұрын
yወዲምyዉ፤እጂ፤አለበት፤በደንብ፤ምርመራ፤መደረግለአለበት
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 ай бұрын
አወእጁ፤አለበት
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 3 ай бұрын
ይሄን ጀግና ወንድማችን like አርጉት ፈጣሪ ይጠብቅህ😊😊😊
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ወዮ ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው ንብረት ስልጣን ከውዱ የሰው ልጅ ሂወት የበለጠበት ዘመን ነው የደረስነው ወይ ወንድሜ ወንድሜን ጉድ አረጉኝ ለኔ ባረገው ሲል የነበረው ወንድሙን ገዳዩ እስው ሆኖ ተገኘ ምን አይነት መጨካከን ነው በፈጠረህ እንዳትለቀው የጁን ማግኘት አለበት
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by Ай бұрын
እኛ ላይክ ማድረግ ሰከንድ አይወስድብንም ይሄንን ጄግና ወንድማችንን ላይክ በማድረግ እንርዳው
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ሁሉንም እናደርግልሀለን አይዞህ በርታ
@abezash921
@abezash921 3 ай бұрын
የንስር ዓይን የምርም ጀግና ነህ የምትወዱት ይህን ጀግና🎉🎉🎉🎉👍👈
@netsitesifaye1466
@netsitesifaye1466 3 ай бұрын
Yene abete nebiss yimarr😢😢
@netsitesifaye1466
@netsitesifaye1466 3 ай бұрын
Anetm erasikine tebike yene jegina fetari amilake yixebikeke betam kebade new😢
@meskeremmerawibetemariam4514
@meskeremmerawibetemariam4514 2 ай бұрын
👍💪💪
@miminamimi9668
@miminamimi9668 2 ай бұрын
Enezih lijoch yehone neger alebachew meseley
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 3 ай бұрын
ይህን ጀግና ምትወዱ 👍አላህ ይጠብቅህ
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 2 ай бұрын
እኔ ግን ይህ ጀግና ብጣም ኣሳዛነኝ አግዝኣብሔር ይጠብቅህ ደግነትህ ያይልህ
@mdfsffda5885
@mdfsffda5885 2 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ ለሞተው ነብሱን ይማረው በአጸደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጣችሁ አንተ ጀግና ወንድሜ ጽናቱን ይስጥህ
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei 3 ай бұрын
አንተ ለኛ ለሚስግኖች ስሮጥ አንተ ተጎዳ እግዚአብሔር ያፅናህ
@gcy3510
@gcy3510 3 ай бұрын
ወንድማችን በጣም አዝናሓል አለህ ጽናቱን ይሥጥህ ጫከን ብለህ እውነቱን ፈልጋ አውጣ ደግሞ ለንታ ጋርድ ያሥፈልጋሐል ጣንክር አለህ ከጎንህ ይሁን አብሽር
@massramassra4881
@massramassra4881 2 ай бұрын
ጅግና የኛ ጋዜጠኛ አጎትህ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑራቸው ለመላው ቤተሰብ አምላካችን መዝናናት ይስጣቹህ
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 2 ай бұрын
ኧረ ቀስ ማን እንዳይቀድምሽ ህ ነው
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 ай бұрын
አንተ ቅን ጋዜጠኛ ሃዘህ ሃዘናችን ነው በጣም አዝናለሁ ወገኖቼ 😭❤️ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ቤተሰቦቻችን 🙏
@alemhaile625
@alemhaile625 3 ай бұрын
እሄ ጀግና ጋዜጠኛ በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ ፈጣሪ አምላክ እንዲጠብቅህ ሁሌም እፀልይልህ አለሁ ወንድም።
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እናንተም መፅናናትን ይስጣቹ 😭😭 አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ አደራ 🙏
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 3 ай бұрын
ትክክል😢
@rahwasolomon6765
@rahwasolomon6765 2 ай бұрын
😭😭
@rahwasolomon6765
@rahwasolomon6765 2 ай бұрын
😭😭🙏🙏
@fitztek8119
@fitztek8119 Ай бұрын
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
@munatube7030
@munatube7030 2 ай бұрын
በእውነት መሸለም ያለቀት ጀግና የእውነት ሰው ሰለ ሀቅ ሲል የቤተሰቤ ገመና ነው ብሎ ያልሸሸገ ድንግል ማርያም በመንገድህ ሁሉ ከክፉ ነገር በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጋርድህ
@selamawityehualashet1652
@selamawityehualashet1652 3 ай бұрын
በእውነት አንተ ለሃቅ የቆምክ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 ай бұрын
አንተ ስስት የሆንክ ልጅ መድሀኒያለም በመንገድህ ሁሉ ይቅደም የሞተውንም ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
@@user-zh5lj4ex3k መሲ ደምሬሻለሁ በርቺ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
@@HanaHana-io3bq አመሰግናለሁ እህቴ እሺ
@mimib.5296
@mimib.5296 2 ай бұрын
እንተን የፈጠረ ጌታ እግዚአብሔር ስሙ ብሩክ ነው ። ባየኸው በነካህው በረገጥኩበት ቦታ ሁሉ። ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በልጁ ጌታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም ከክፉ ሁሉ የሸፍንህ ወንድሜ
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 2 ай бұрын
የኛ ጀግና አጎትህን በዚህ መልኩ በማጣትህ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑር ለናንተም መጽናናቱን ይስጣችሁ ጀግናየ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ እባክህ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 ай бұрын
እረ እኔ ግራ ገባኝ እኮ እንዴት ሰዉ ለብር ተብሎ ሰዉ ይገደላል ደሞ ይበላል እንዴ ንብረቱ እኔ ሚገርመኝ ነገር ብቻ አንተ እራስህ ጠብቅ ወንድሜ በመተት የሆነ ነገር እንዳያረግብህ በእምነትህ በርታ ፁም ፁልይ ስገድ ልጆቹም የሆነ ነገር እንዳያረጋቸዉ ተጠቀቁ በላቸወ በናትህ ሱባኤ ግቡ እግዝያብሄር ይገልፅላቹሀል
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 3 ай бұрын
እናትህ ጀግና ወልደዋል ለእውነት የቆምክ ዓይን ነህ
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 2 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ነህ ሌላ ደግሞ ለዚህ ስራ ፊት ቷደርጋለህ እግዝአብሄር የሰጠህ ስጦቷ ነዉ ግፉበት ትልቅ ቦቷ ትደርሳለህ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ወይ አንተ ጀግናው ኣጎትህ እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑራቸው ለሙሉ ቤተስብ ፈጣሪ መጽናናቱ ይስጣቹህ 😢😢😢😢😢😢😢
@marysam9193
@marysam9193 3 ай бұрын
ወይ የኔ ጌታ አንተንስ ባልከፋህ የሰዉ ሁሉ ቸግር ደራሽ ነህና ወንድማችን የከፋዉን የሚያስደስት የሚያረጋጋ ሰዉስ አይክፋዉ ኡፋፋፋ አይዞሀ አግዛብሄር ያጽናህ አጎትህም ነፋሳቸዉ በገነት ትኑር!!!! አሜን አሜን አሜን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 ай бұрын
ወንድማችን አጎትህን በሞት ስለአጣሃቸው 😢 እግዚአብሔር ያጽናችሁ 😢 ነፍሳቸውን እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን 😢አሜን አሜን አሜን
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 2 ай бұрын
አጎቴነው ያለው ጋዜጠኛው ጀግናነህ በርታ ወድማችን የኔወድም
@mohammednuri5896
@mohammednuri5896 2 ай бұрын
የሰዉ ልጅ አሟሞቱ እንጂ ፈጣሪ በወሰነለት ቀን ነው የሚሞተው ስለዚህ በርታ ብለቹህ ጉዳይን አጠሩ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጣችሁ ።
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 3 ай бұрын
ስወድህ ስሳሳልህ እንደልጀ ነው የማይህ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሰው ደም እኮ ከንቱ አይቀርም አንተ እንዴት እንዳልተጠራጠርክ ልጆቹ ጎበዝ ዛሬ ጊዜው ከፍቷል ለአንተ ምን ይነገራል የምታየው አይደል እመብርሐን ትጠብቅህ
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m 3 ай бұрын
ለምንድነዉ ግን ኣይታቹ የምትወጡ ላይክ ኣድርጉለት እንጂ ኣይከፈልበትም ለሱ ግን ይጠቅመዋል እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥህ ወንድሜ ለሟችም ነብስ ይማር 😢😢😢
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 3 ай бұрын
ትክክል ላይክ ይደርግለት ❤
@ad1187
@ad1187 2 ай бұрын
አሜን ነብስ ይማር ። ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ይስጣችሁ ።አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
የሰውየው መገገም ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንዲሉ አነተንም አንድ ነገር እንዳያስደርግህ ተጠንቅ ስላወክበት ሰውየው ምንም ለማድረግ ወደሁዋላ አይልም ላንድ ወንድሙ ያላሰበ ላንተ ሊያስብልህ አይችልምና አላህ ይጠብቅህ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር አንተንም እግዚያብሔር ያጽናሕ ደሞ ከፈጣሪሕ በታች እራስሕን ጠብቅ ይሄ ዓለም ብዙ ሃቀኛ ሰው የሚወድ አይደለም!
@hanasesay4974
@hanasesay4974 2 ай бұрын
Sorry my brother
@Yhabsha
@Yhabsha 2 ай бұрын
የኛ ጀግና ከነቤተሰቦችህ አላህ ፅናቱ ይስጥህ😥😥
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አብሽር ወንድሜ የሚጠቅሙ ሰዎች አይቆዩም ሁላችንም እንሞታለን ዋናዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን እራስህን እየጠበክ ምቀኛ ከዉጭ አይመጣም ሌላዎ ደሞ ጥሩ ጋርዶች ያዝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NatnaelBele
@NatnaelBele 3 ай бұрын
ለማንኛውም ለሥራው የቆመ ጀግና በእውነት ክብር ይገባዋል ቤተሰብ ብሎ አለመደበቁን ሳታደንቁ እንዳታልፉ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 ай бұрын
አቤት ያት ጀግና አት የወለደች እናት ማፀንዋ ይልም
@genetasgedom7537
@genetasgedom7537 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ በርታ
@feru22
@feru22 2 ай бұрын
አንተ ጀግና አግዛብሔር ያፅናህ ወደሜ
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 3 ай бұрын
አንተን ለኢት/ያ ሕዝብ ለተጎዳ ወገን የስነሳ ጌታ ስሙ ይባረክ፣የስንቱን ህወት ታደጋችት።እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንልህ🎉❤🎉❤
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
አሜንንንንንንን😢😢😢😢
@titiabebe4310
@titiabebe4310 3 ай бұрын
ለእዉነት የቆምክ ልጅ ነህ ተባረክ፣፣፣፣
@user-se8zu2cb1m
@user-se8zu2cb1m 2 ай бұрын
አጎትህን በማጣትህ አዝናለሁ እግዚአብሄርያፅናህ ምን አይነት ግድያ ነው አንተ ጀግና እንኳን ለራስህ ቤተሠብ ለማንም ሰው ሁሉ እምትሆን ጀግና ስለሆንክ ከምንም ጉድጓድ ቆፍረህ እንደምታወጣው እርግጠኛ ነኝ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ላንተም ለመላው ቤተሰብ እመኛለሁ። የሞተውንም አጎትህን ነፍሶን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።😢
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 3 ай бұрын
የኛ ጀግና ወዲም ለቤተሰቡ ሁሉመፀናናቱን ይስጣችሁ ❤❤ ሀቁን ያውጣ ፈጣሪ እደው በየቤቱ ስትጉዲአለ ያአላህ😢😢 ወዲም እራስህን ጠብቅ ጠላት ከሩቅ አይመጣም
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 3 ай бұрын
አንተ መልካም ልጅ ያለ ጋርድ እንዳትንቀሳቀስ በእርግጥ ጠባቂው እግዚአብሔር ነው ግን መጠንቀቁ አይከፋም 😢😢😢 እህ እዬ ውርስ ሚባል ነገር ህዝቡን አፋጅ እግዚአብሔር ያፅናቹ ሁላቹንም የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነው
@MastawelZehara
@MastawelZehara 3 ай бұрын
😢
@astekastek1000
@astekastek1000 3 ай бұрын
እእኮ በጣም እኔ ፈራሁ
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc 2 ай бұрын
Ekwan yadaha betsb honkugi
@user-xb3ne9fo4i
@user-xb3ne9fo4i 2 ай бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናቹህ አጎትህንም እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን የኔ ውድ ወንድም በእርግጥ እግዚአብሔር ነው ጠባቅህ እባክህ እባክህ እራስህ ጠብቅ በፈጣር በጣም በቅ ጠባቅ ሰው ( ጋርድ ) ያስፈልጋሃል አምላክ ይጠብቅህ
@kidehaile7797
@kidehaile7797 2 ай бұрын
Wey betam tasazenal . Sorry for your loss, brother . Ayzoh egzhabr awaki new gata kant gar yehun. Egzhabr yathnnah .
@user-eb2rf2nd4k
@user-eb2rf2nd4k 2 ай бұрын
የኔ ጅግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏❤
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 2 ай бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛው እራስህ ጠብቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀሎት አርገው ወጣ ሁሌም እንዳርሳው እኒህ አጎትህ እራሱ ያስፈራሉ ስለጠይካቸው ተናደዋል ልጆች እራሳቸው ይጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ዘመኑ የአቤል እና የቃይል ነው ወግኖቼ ወደ እንቀረብ በንስሐ ይህ ሁሉ በራሳችን ሀጢአት ነው የመጣብን አቤት እኔስ ፈራሁ መኖር
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን ያጎትህ ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 3 ай бұрын
ጀግናው፡ወንድማችን፡እግዚአብሔር፡ያጥናህ።የአጎትህን፡ነፍስም፡በአጠደ፡ገነት፡ያኑርልን።በርታ።እንወድሃለን።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።
@mekedeskifile3666
@mekedeskifile3666 2 ай бұрын
ጀግናው አጎትህን በጣም ተከታተለው እግዚአብሔር ያፅናቹ በርታ ጀግናው መጨረሻው አሳውቀን ግንግን ከአጎት አያልፍም
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ያጽናህ የእኛ ጀግና የሚያመልጥህ የለም ትፈለፍለዋለህ ጎበዝ
@busyline5298
@busyline5298 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ጀግናው ለክፉ ስራ እይደለም እህት እናትም ትሁን እውነት እውነት ነው በርታልኝ ወንድሜ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 3 ай бұрын
ጀግናችን ኑርልን ፈጣሪ ካተራር ይሁን እመብረሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናህ ወንድማችን እርግጠኛ ነኝ ወንድሙ ነው ገዳዩ
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 2 ай бұрын
መላ ቤተሰቡን ፈጣሪ ያፀናችሁ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ
@user-jh9in6wh5t
@user-jh9in6wh5t 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሠው እድሜ የለውም
@allahwokil5777
@allahwokil5777 3 ай бұрын
ያሳዝናል ጀግናው ወንድማችን መፅናናቱን ይስጥህ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን ይሄ ሰውዬ በደንብ ከንግግሩ ያስታውቃል ፍንጭ እያሳየ ነው እንዳትለቀው ። ፈጣሪ ኩሉ አለም አይለይህ ፅናቱን ይስጣችሁ ፈጣሪ ሴጣናዊ ሰዎችን ስታጋልጥልን ሴጣኑ እቤታችሁ ቢገባም እጅ እንዳትሰጥ።
@user-mr5hp9wk3l
@user-mr5hp9wk3l 2 ай бұрын
እኔን ወንድሜ ጠላትህ ኩርምት ይበል ስታለቅስ አልቻልኩም ማርያምን😢 ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ለኣባታችን ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑራቸው😥 እባክህን በእመብርሃን ስም ልለምንህ ወንድሜ የሆነ ነገር ስታገኝ በእጅህ እርምጃ እንዳትወስድ ስሜትህን ጠብቅ የኔ ጌታ🙏 እመብርሃንየ ልጅሽን ከክፉ ሁሉ ጠብቂው🙏🙏
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 ай бұрын
ለወንድሙ ያልተመለሰ አንተን አይምርህም ብቻ አላህ ይጠብቅህ
@derebdessan599
@derebdessan599 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ አንተም እራስህን ጠብቅ ለሞተውም ነፍሱን በአፀደገነት ያሳርፍልን
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 2 ай бұрын
በጌታ ስም ፈጣር ያፅናቹ ወነንድምየ በቀኑ እውነት ይወጣል አቤት ግን ለምን ሃገራችን ምን የሀነ ነው ፈጣርየ ምነው ጨከንህብን 😭😭😭
@rigatbeyene7980
@rigatbeyene7980 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዛብሄ ያጽናህ አንተ የቡዙ ሰዉ ችግር አዛኝ ነህ የአጎህ ነገር እግዚአቤሄር ይርዳህ
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 3 ай бұрын
በመጀመርያ እግዚአብሔር ያፅናህ! አጎትህንም በአፀደ ገነት ያኑርልን። የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጥልህ። በርታ ጀግናችን።
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 3 ай бұрын
ጅግና ጋዜጠኛ ኣጎትህ እዝጋብሔር በኣጸደ ገነቱ ያኑራቸዉ ለመላ ቤተሰብ ኣምላካችን መጽናናቱ ይስጣቹህ።
@ZaharaKder
@ZaharaKder 2 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ያጥናቹሁ ሰው ተጨካክኖዋል ምን ይደረጋል ለብር ብለው ለንብረት ብለው የሰው ሂወት ማጥፋት
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 2 ай бұрын
አይዞህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠበቅልኝ ውድ ወንድም
@aminaa4058
@aminaa4058 3 ай бұрын
ወንድማችን አላህ ያፅናህ ለመላ ቤተሰቡ መፅናናትን ተመኘሁ😢❤❤❤
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጣቹ ለአንተም ብርታቱን ይስጥክ ወንድማችን አይዞህ የሰው ልጅ እኮ ተኝቶ አያድርም ሰውን ለማጥፋት
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አምላክ እግዚአብሔር ስትወጣ ስትገባ በመንገድህ ሁሉ ጥበቃው አይለይህ ለሟች ቤተሰብ ላንተም እምላክ መፅናናቱን ያብዛላቹ
@GaladOsss
@GaladOsss 26 күн бұрын
ወድም አለም አንተ ጀግና ነህና ቶሎ ድነህ በጅምር የቀረውነ እድትጨርሰ እግዛብሔር የረዳህ
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 3 ай бұрын
የኔ መልካም ወድም ኦፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፆናችሁ ለሞላ ቤተሰቡ በሞላ ለሞተዉ አባታችንም ነብሰ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እራሰህን ጠብቅ ቅዱሰ ሮፋኤል አይለይህ እናቴ ቅደሰ ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም እኔ ባተ ተጨንቂ ልሞት ነዉ ለብዙ ሰዉ ታሰፈልጋለህ ❤❤❤❤
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን አንተ ሁሌም. እውነት. ነህ. በርታ
@user-jo1tb5qb1r
@user-jo1tb5qb1r 2 ай бұрын
ጀግናው እግዚአብሔር ያፅናህ የአጎትህን ነፍስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑረው ።
@user-jk5ci9bm4t
@user-jk5ci9bm4t 2 ай бұрын
ቤተሰብ ነው ብሎ እማይደብቅ ለእውነት የቆመ ጀግና ነህ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 ай бұрын
አይዛህ እግዚሀቤር ያፅናህ ወንድማችን ሰውየው ወንድሙን የገደለው እሱ ነው አንተ ለልጃቹ እራሳቸውን እንዲጠብቁ አድርግ 😢
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 3 ай бұрын
ወድሜ እራሰህን ጠብቅልን አዴራህን ጀገና ወድማቺን ጋርድ ያሰፈልጋሀል😢😢
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያሳዝናል
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kebedebarude3431
@kebedebarude3431 2 ай бұрын
እ/ር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑር።
@hirut8456
@hirut8456 2 ай бұрын
ወንድምነት በጣም አዝኛለው በቤትክ እንዲ ባይሆን መልካም ነበር እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥክ ጀግና ነክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ❤
@netsanetguade757
@netsanetguade757 3 ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ያፅናህ
@halimawallokamise7825
@halimawallokamise7825 3 ай бұрын
ለዝህ ለጀግና ልጅ የሚገልፀዉን ቃላት አጣሁለት ❤
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 2 ай бұрын
ወንዲሜ ፈጣሪ እውነታውን ያውጣልህ፣ ሠው ከፋቷል ።አተም ተጠቀቅ ሠውን አትመን⁉⁉⁉⁉⁉👈👈👈👈👈
@befekerfeker709
@befekerfeker709 2 ай бұрын
የንስር አይን የምር በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤
@hayath1239
@hayath1239 3 ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ጀግና ነህ እግዚቤሔር ያፅናህ ደሞታገኘዋለህ ወነት ተደብቃ አቀርም ታወጣዋለህ
@mametohem7990
@mametohem7990 15 күн бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ አይዞክ በርታ እግዚአብሄር ቤተሰቡን በሙሉ ያፅናችሁ😢😢😢😢
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 ай бұрын
ሁሌም የአንተን ቻናል በቲቪ በደንብ ነው የምከታተለው : ለሰው ክፍ እንዳይደርስ የምታደርገው ክትትል እስከ ህይወት መስዋዕትነት ነው በጣም ነው የማደንቅህ እውነት በአንተ ቤተሰብ ላይ እንዲህ አይነት አደጋ እንዳይደርስ እመኛለሁ ፤ ከሆነም ደግሞ በብለሀት በጥበብ እንጂ እራስህን አደጋ ላይ በሚጥል መልኩ እንዳይሆን አደራ የቤተሰብ ጥቃት እጅግ ከባድ ነው እራስህን ጠብቅ። አንተና እንደ አንተ አይነት መልካም ሰዎች ለሀገራችን እጅግ ያስፈልጓታል እና "የኔ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅህ። ለአንተም ለአጎትህ ልጆችም መፅናናቱን ያድልልን ፈጣሪ 🙏
@EmebetAshine
@EmebetAshine 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ወንድ ነክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግ/ር ያፀናቹ ጀግና ነህ አንተ እውነቱ ላይ ትደርሳለህ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@alemgebremichael682
@alemgebremichael682 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጎን ያኑረው አንተ በጣም ገራሚ ሰው ነህ የኔ ቤተሰብ ብለህ ወደዃላ አላልክም በርታ
@takilaalzoubi4840
@takilaalzoubi4840 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ወንድማችን የአጽና 🥲🥲🥲 ወንድማችን ነፍሴ ይማር እግዚአብሔር አምላክ አብርሃም በሳቅ ያዕቆብ አርቀን አባቶች ጋር ያሳለፍልን
@user-pf9qs4vb9d
@user-pf9qs4vb9d 2 ай бұрын
የኔ ጀግናን ጋዜጠኛ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጠን
@abdusyde4382
@abdusyde4382 3 ай бұрын
አላህ ያፅናህ ወንድሜ ጀግና ሰለሆክ ፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን
@sabawelday2213
@sabawelday2213 2 ай бұрын
ፕራይቬት ሲል ፈርቼ ነበር አንተን ያገኙህ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላ ከላ ትሁንህ ከነ ቤተሰቦችህ ለአጎትህ መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰው ለእናንተም መጽናናትን እመኛለሁ እግዚአብሔር በቀኙ ያሳርፈው
@ElsabetArgaw-ni9gg
@ElsabetArgaw-ni9gg 2 ай бұрын
ፈጣሪ አተንም ይጠብቅልን ለኢትዮጵያ እዝብ ተሰፈለገናለ ዘሊዬ
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናክ ወንድሜ ለመላው ቤተሰቦችህ መፅናናት ይስጣቹ ከባድ ነው
@D......D
@D......D 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናክ የኔ ጀግና ደግሞ እውነቱን ጎልግሌ እንዴ ምታወጣው እተማመንበሃለሁ እባክህ ተጠንቀቅ አንተንም የሆነ ነገር እንዳያደርግህ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
ጀግናዉ የምንወድ በስስት አይን የምንከተልህ አላህ ይጠብቅ አንተን በክፉ የሚያይህ አይኑ ይጥፋ ❤❤❤❤❤ ጀግናዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 ай бұрын
አብሽር ባተ ብቻ አደለም ሁሉም ቤተሰብ ውስጥ ስግብግብ አይጠፋም አላህ ያፅናችሁ አብሽር የሞተው ወድሜ የገደለው ባሌ ነው ነገሩ ሲጀመር ሰውየው ያስታውቃል ሲያስመስል የአዞባ እድሜ ለናተ አስመሳዮችን አሳወቃችሁን መፅናናትን ተመኘሁላችሁ
@jay-jay7567
@jay-jay7567 3 ай бұрын
ለሞቱት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው። ላንተም ጀግናው ወንድማችንና ለቤተሰብ ሁሉ መፅናናቱን ይስጥልን። በርታ ወንድማችን ራስህንም እየጠበቅህ።
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናህ አይዞህ ወንድሜ የሰው ጭካኔ በዛ 😢😢ሲያሳዝኑ ልጆቹ 😢
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም በተጠንቀቅ ስራ ሀገራችን በሽወች እዳተ ያሉ ቢኖሩ ማንም አይበደል ነበር
@shams9208
@shams9208 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ደማቸዉን ይፈልግ ነብሳቸዉንም በገነት ያቆይልን ለንተም ጽናቱን ይስጥህ ጀግናዉ ወንድማችን አንተንም መዳንአለም መግብያ መዉጫህን ይጠብቅህ
@nigistehagos9330
@nigistehagos9330 3 ай бұрын
ወንደማችን እግዜአብሔ ያጸናቹህአይዙህ ጀግናችንአንተ አንበሳ ነህ አሆን ፈልፍለህ ታወጣው አለህ
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 77 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 4,8 МЛН
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 134 М.
ሞተ የተባለው ባል ብስራት ይዞ መጣ
53:29
Addis Radar
Рет қаралды 227 М.