No video

''በሳምንት ውስጥ ከምሰራቸው ሰርጀሪዎች አንዱን በነጻ ብሰራ በአመት ውስጥ 52 ሳምንት አለ'' - ዶ/ር ፈቃደ አግዋር | ጦቢያ

  Рет қаралды 44,116

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 57
@marthachane9777
@marthachane9777 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ ክብር ዶክተር ፈቀደ አግዋር ።እድሜና ጤና ይስጥልን
@ketselaassefa1722
@ketselaassefa1722 10 ай бұрын
He is not honarable doctor he is Doctor Fekede
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 10 ай бұрын
**በምንም ልሰይምህ አልቻልኩም** እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ድህነትን ቀምሶ ያደገ ንጹህ ልብ ጠነኛ ልብን ለመስጠት ታጥቆ የተነሳ የእምዬ የኢትዮጵያ አገሩ ከምትጠብቅበት በተጨማሪ ከገንዘቡ ይልቅ የሰውን ሕይዎት መታደግ የወሰነ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶህ ለተነሳህበት ዓላማህ ስኬታማ ያድርግህ እላለሁ በስንቶቹ ምሁራን ነን ባሉ የምሁር መሐይማን ያዘነውን ልቤን አንተ ስለጠገንክልኝ ተስፋህን ከግብ ያድርስልህ፣ መማር እንዲህ ነው ፖለቲካ ካበላሻቸው ምሁራን ያርቅህ በአሳብህ ጽና ዕድል ገጥሞኝ ባገኝህ የምችለውን አደርጋለሁ፣ ለስለሰጣን እየሮጡ ወገንን ከሚያስለቅሱ አስመሳዮችና የስለሰጣ ጥመኞች አይን ይጠብቅህ።
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 9 ай бұрын
አለፈብኝ ጊዜው ይህንን የሀገሬን እንቁ አንተን ያፈራች ማህፀን ትባረክ ሳልለው ቆጨኝ ይባርክልኝ ምን እላለሁ
@genettesema8908
@genettesema8908 10 ай бұрын
ከፈጣሪ ቀጥሎ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ዶክተርዬ ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ሰትቶህ የብዙዎችን ህይወት ለመታደግ ያኑርህ ዶክተርዬ ለቤተሰብህም ላንተም የብዙዎችን ነፍስ እንድምትታደግ ፈጣሪ እሱ ከክፉ ሁሉ ይታደግህ።
@balemlaytilahuntilahun7198
@balemlaytilahuntilahun7198 10 ай бұрын
ወንድሜ ከምልክ በላይ በላይይይይይይይ ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት አሁንም ልብህን ታራራዉ ❤❤❤
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 4 ай бұрын
❤❤❤ የኔ አባት እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 10 ай бұрын
የተባረክህ ዶክተር ነህ።እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ 🤲🙏
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 10 ай бұрын
በስመአብ ስለዚህ ሰውዬ ማውራት ቀርቶ ማሰብ ይከብዳል ሰው የሚለው ትርጉም ይሄ ሰውዬ ነው መፅሀፉን ልቤን ደግፌ ነው ያነበብኩት እግዚአብሔር ረጅምምምምምም እድሜ ይስጥህ 🥰
@haregtedla7323
@haregtedla7323 10 ай бұрын
የኔ ጌታ እድሜህን ያርዝመው እንደው እንዴት እንደምሳሳለት አይ ኢትዮጵያ ወርቅ ነሽ ወርቅ ይዝነብብሽ አገሬ ።ዶ/ር ኑርልን ቃላት የለኝም
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 10 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን መልካም ሰው ያብዛልን🙏።
@YooTango
@YooTango 10 ай бұрын
ዶክተር ፈቀደ አግዋር፡ ሀገራችን የምትፈልገው እንደ አንተ ዓይነት ጀግና እንጅ፣ እንደ አብይ አህመድ ጮሌ፣ ቀጣፊና ዘርኛ አይዶለም። መድሃኒት ዓለም ዕድሜውን ከሌባ ፖለቲከኞች ቀንሶ ይስጥህ። እጆችህ አሁንም ይባረኩ።
@tekagebremari2017
@tekagebremari2017 10 ай бұрын
ፈጣር ያቆይልን እድሜና ጤናውን ያድልልን
@zegeblatube
@zegeblatube 10 ай бұрын
በጎነት ከባለቤቱ በላይ የምያረካዉ ልኖር አይችልም ። መጋቢ ሓድስ እሸቱ በአንድ መድረክ ላይ ጣል ያደረጉት ንግግር ያስታዉል የዶኩተሩ ቀና አስተሳሰብ እና በጎነቱ። እግዚአብሔር እንደእነዚህ መልካም ሰዎች አልፎ አልፎ ጣል ያደርጋል ብሎ ነበሩ ።እንደነዚህ ጤናማ ብበዙ ኢትዮጵያ ድሃ አትሆንም ነበር ። ችግሩ በሽታዉ ቀና አስተሳሰብ ላይ ነው ።እንደ ዶኩተሩ በድህነት ላይ ሆና ያስተማረችን እዉቀት የሰጠችን እናት አገሬ ጥየ አልሄድም ብሎ አገሩ እረዳ ያለ ኩሩ ጀግና ነዉ ዶክተር ፍቃደ ። ልጆቹዋ የድሃ ሳትሆን ድሃ ያደረጓት አገረ አቅሙ እጋዘ ነዉ
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg 10 ай бұрын
ልጆችማ ነበሩሽ እኮ እማማ ኢትዮጵያ ግን ምን ዋጋ አለው ሚሰበሰብቻው ጠፍቶ ስደትን መረጡ እንጂ ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏
@selammergia173
@selammergia173 10 ай бұрын
It’s an amazing story I heard. The good Dr on behalf of ethiopia people i just want say thank you . Thank you so much for the difference you make in the lives of your patients! Your kindness, sincere caring, and concern make everything better and are a great encouragement.” “Thank you so very much for taking care of all human beings and being so skilled at what you do. Every day of every one life will be better because of you.❤ I believe I have responsibility to help others because am human. How can I help? I live out side of Ethiopia. In the state of USA.
@hanashanko9242
@hanashanko9242 10 ай бұрын
ዶክተርየ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፡፡አንተን የመሰሉ ይብዙልን ተባረክ ብርክ በልልን ሁፍ እንዴት ብየ ላመስግንህ አንተ መልካም ሰው፡፡
@senimartesfay1423
@senimartesfay1423 10 ай бұрын
በጣም ነዉ ምኮራብህ በጣም እድሜ ይስጥህ
@user-ge4md1fl2s
@user-ge4md1fl2s 10 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ.አንተን የመሳሰሉ ደጋጕችን ያብዛልን
@hamelmalgetahun813
@hamelmalgetahun813 10 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ አለማመስገን ፍፁም ንፉግነት ነው ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 10 ай бұрын
አንችም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ገለፃሽ ደስ ይላል
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 10 ай бұрын
እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@selihom6023
@selihom6023 10 ай бұрын
ዶ እናመሰግናለን እንደአንተ አይነቶችን ያብዛልን::
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 10 ай бұрын
The Announcer is doing very very good and I like he
@woldiewege1850
@woldiewege1850 10 ай бұрын
Good job 👍
@GrmiyeSolomon
@GrmiyeSolomon 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶከተር ፈቀደ አግዋር
@hanawolde1479
@hanawolde1479 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@ethiopianpolitics1075
@ethiopianpolitics1075 10 ай бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
@user-iu3yy7ry3d
@user-iu3yy7ry3d 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድሜ
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 10 ай бұрын
God bless you
@mesfindegu2099
@mesfindegu2099 9 ай бұрын
ክብሬ ❤❤❤❤❤ጎበዝ መድረክ መሪ
@shitayedejene2802
@shitayedejene2802 10 ай бұрын
አንደኛ ትለያለህ
@semiraarebu7407
@semiraarebu7407 10 ай бұрын
ewenetem yarada Leje❤❤❤❤
@derejedereje630
@derejedereje630 10 ай бұрын
ዶክተርዬ ስወድህ
@AskedGg
@AskedGg 10 ай бұрын
Enamesegnalen dokter
@tilahunbiru4327
@tilahunbiru4327 10 ай бұрын
Our Son , God Bless you
@samuelaboche481
@samuelaboche481 10 ай бұрын
Doctor,I respect you.
@Hop930
@Hop930 10 ай бұрын
why not you organize a professional team select best intern candidates and send the same graduate school you went. Goverment can help. this was marvelous . Respect Dr
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 10 ай бұрын
አብዝቶ ይባርክህ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 10 ай бұрын
GBU Dr
@KukuBubu20
@KukuBubu20 10 ай бұрын
Jegena wow ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@arefmulugeta2638
@arefmulugeta2638 9 ай бұрын
❤❤
@etagegnalemayehu5779
@etagegnalemayehu5779 10 ай бұрын
እውነትን የኖርካት እውነት ነህ
@adisugetachew581
@adisugetachew581 10 ай бұрын
Ene selzi wetat dokter bezu media layi teketateyalew enen yegebagn sew mehon men malet endhone yegebagn ahun new men malet endalebegne alawukek Hager malet sew new sew malet hager new fetari edme kene keneso yesete. Thank you for all
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 10 ай бұрын
Edmehn yarzmlen yenizuwochen emba tabsaleh. Egziabher yirdah
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 10 ай бұрын
እንደው ከአይን ያትርፍህ እኔ በስስት ነው የማይህ ወንድሜ የሰፈሬልጅ ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikem783
@mikem783 10 ай бұрын
ተባረክ! የተባረከ ዘር እንደ ምድር አሻዋ ያብዛልህ። ዘምንህ ሁሉ ይባርክ!!!
@nejimtube7282
@nejimtube7282 10 ай бұрын
ዶ/ር ስማ ብዙ የልብ ህመም ችግሮች በሴቶች ላይ እኔን አይተዉ በመደንገጥ ነዉ አታቁም
@nejimtube7282
@nejimtube7282 10 ай бұрын
ዉበቴ ዉበቴ
@IbrahimJabir-sb8pi
@IbrahimJabir-sb8pi 10 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@IbrahimJabir-sb8pi
@IbrahimJabir-sb8pi 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenbersew6388
@temesgenbersew6388 10 ай бұрын
wayena begonet endezeh wede berke hone ?
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 10 ай бұрын
ዶ/ር አሁንም ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ :: እድሜህን ያርዝምልን:: እነዚህ ታዳሚዎች የተረዱህ አልመሰለኝም:: አንተን ቆመው ነው ማመዝገን የነበረባቸው::
@dailyshow9389
@dailyshow9389 10 ай бұрын
ጉራንሶች ግን ልበ ቀናዎች ናቸው! ከእነሱ ምን እንማር?
@alemayehuberi3994
@alemayehuberi3994 10 ай бұрын
Serto melewten, hager mewded ,were ena yemaytekem poletics metw that is the point.
@addisujimilu7924
@addisujimilu7924 10 ай бұрын
Teru sera eyeserahe new bereta gen ...nebese akahedehse bezum aletemechegem...selerasehe bezu atawera...Ethiopia bezu mehuroche alewat .. yemegemereya menamen eyaleke atazegen...ye arada leg neg alaekem ende ye arada leg bezum ayesekesem....zem blehe serahen sera ...serahe yenagerale .....ante selerasehe bezu atawera.
@user-ev3td9ep1j
@user-ev3td9ep1j 3 ай бұрын
ሁንስ ሠው አያልፍም ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 14 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН