በሳይንስ የተረጋገጠ ድንቅ ጥበብ ለእናንተ!@dawitdreams

  Рет қаралды 39,899

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

በዚህ ቪዲዮ እንዴት ደስታችንን ማግኘት እንደምንችል ጥበባዊ የሆነ ትምህርትን ይማሩበታል! ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ! 👉👉👉👉www.youtube.com/@dawitdreams/...
To know more about Khul and join their program use the following links
T.me/KhulWorld
T.me/SelfEngineering
+251932333382
Facebook.com/Khulworld
Khul_world
Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
innerpease #yoftahemanyazewal #dawitdreams #love #hero

Пікірлер: 84
@MA-cu7ur
@MA-cu7ur Жыл бұрын
ስለ ሰው እና ስለ ፍጥረት ብዙ በገባኝ ቁጥር ፈጣሪን, እራሴን እና ፍጥረትን (ሕይወትን) እጅግ በጣም እየወደድኩ መጣሁ:: እናመሰግናለን!
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
ዋው
@abinen_lyrics
@abinen_lyrics Жыл бұрын
ምንም መሰሰት የሚባል ነገር አይታይብህም ዮፍታሄ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
@kdox1tube
@kdox1tube Жыл бұрын
ዳዊት የምትሰራው ስራ በጣም ጥሩ ነው keep it up 👍👍👍👍👍👍
@tsehaytaye4875
@tsehaytaye4875 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን ። 🙏
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b Ай бұрын
This man is organic.He lives what he preaches. What a brilliant man. He is probably doing more good to society than so called high rank politicians. ❤❤God bless you!!
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
በጣም እምወደው እማደንቀው ሰው ሰላጋበዛቹን❤❤❤❤❤
@negedegermew3659
@negedegermew3659 24 күн бұрын
ስው ለክቶ መሰራት አልችልም ምን ታግዘኛለህ አመሰግናለው ተባረክ።
@brutukangetabay6004
@brutukangetabay6004 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዮፍታሄ ለኔ ባለውለታዬ ነው ባንድ ሚድያ ስለ ስለ አተነፋፈስ ተናግሮ ተግብሬው ተጠቅሜበታለሁ በተለይ ስተኛ አፌን በመሸፈን ባፍንጫዬ መተንፈስ ስችል የጎሮሮ ህመሜን ቀንሶልኛል ዮፍቴን አመስግኑልኝ እኔም አመሰግነዋለሁ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ዳዊትዬ ያተን ብሮግራም ሳይ በጣም ነው ነቃ ብዬ ነው ምውለው❤❤❤❤❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
Thank you Dawit Dreams Thank you Yofiye Amazing👏💚
@hindiajemal8932
@hindiajemal8932 Жыл бұрын
Thank you Yofiye🙏🏽 Good seeing you!
@user-tc4ne9xv7r
@user-tc4ne9xv7r 9 күн бұрын
Egziabher tbebun ychemrlh!
@sarimaeregu5858
@sarimaeregu5858 Жыл бұрын
May God bless u Dr mihret debebem bitgabzuln
@relaxingmusic-ob6ug
@relaxingmusic-ob6ug Жыл бұрын
Good job
@user-ti4ho1ds9v
@user-ti4ho1ds9v Жыл бұрын
ፕሮፌሰር ዶክተር አብርሃም አምሃ የmetha physics ሊቅ ጋብዙልን
@besufikadbk3179
@besufikadbk3179 Жыл бұрын
Thank you dawit drimes good job
@kirubelgebre-vx2gy
@kirubelgebre-vx2gy Жыл бұрын
Thanks dev🙏
@sirageayehu
@sirageayehu Жыл бұрын
ደቭ ማንንም አትስማ የገባዉ ይግባዉ ያልገባዉ ደሞ ያዉራ ልዩነቱን ከአመት በኋላ ያየዋል
@tigistaberew
@tigistaberew Жыл бұрын
Thank you❤❤🙏🙏
@selamweldegebreal2292
@selamweldegebreal2292 Жыл бұрын
Yoftahe YOU"RE AMAZING!!! Thank You
@bicolobiniabebe8937
@bicolobiniabebe8937 Жыл бұрын
13 አመት ያህል ባላነሰ ዬጋን ስተገብር ቆይቻለው ..ዮጋ በሂወቴ ላይ የሰጠኝን ጥቅም ቆጥሬ ምጨርሰው አይደለ የየፍታሄን የዮጋ እውቀት ደሞ update የተደረገ ከዘመኑ ጋር የተስተካከለ ሆኖ አጊቼዋለው ... አመሰግናለው ዮጊስት ዮፍታሄ 🙏 የትኛውም ህልመኛ ህልሙን ለማሳካት በሚያደርገው ጉዙ ዮጋን አዘውትሮ ቢለማመድ በብዙ ተጠቃሚ ይሆናል ::
@tarikua2939
@tarikua2939 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏼 ❤
@yeneneshbekele3955
@yeneneshbekele3955 Жыл бұрын
you both are amaizing
@user-vk7mk6ex7s
@user-vk7mk6ex7s Жыл бұрын
God bless you all❤
@seidsulman3775
@seidsulman3775 Жыл бұрын
Thank you🎉🎉🎉🎉🎉
@anemutbekele1508
@anemutbekele1508 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ !!!
@hannapellaton2411
@hannapellaton2411 Жыл бұрын
Tank you herz❤
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Жыл бұрын
yofi dear😊the best guest ever.
@abddimr.792
@abddimr.792 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fresweety4939
@fresweety4939 Жыл бұрын
ዳዊት በጣም የሚገርም ስራ ነው እየሰራህ ያለህው በተለይ በአሁን ሰአት ግራ የገባውን ወጣት እየቀየርክ ስለሆነ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስም አመሰግናለሁ በርታ
@abdulhamidfaris2756
@abdulhamidfaris2756 Жыл бұрын
Happy nice
@kid2087
@kid2087 Жыл бұрын
አይ አምላኬ ሆይ ባክህ ቶሎ ናናናናናና
@user-bp3qk2bz4k
@user-bp3qk2bz4k 11 ай бұрын
You're amazing bro
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 4 ай бұрын
ይሄ ሁላ ግራ የገባው ሰው አለ ማለት ነው ወይኔ አገሬ
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 6 ай бұрын
Thank you so much
@hanan866
@hanan866 Жыл бұрын
I felt relief 🥰
@yodit.5006
@yodit.5006 Жыл бұрын
Literally expensive the class .. when 20% off , will join the class
@netsanetzeleke3668
@netsanetzeleke3668 Жыл бұрын
Wow yoftayeee
@HK-MD
@HK-MD Жыл бұрын
የብልፅግና ወንጌል ሰባኪወች በፈጣሪ ህዝቡ አንታለል
@abebechpolis8
@abebechpolis8 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮 wow wow amazing
@pilotyoadan
@pilotyoadan Жыл бұрын
Yofi i love you so much
@mohammedselman9645
@mohammedselman9645 Жыл бұрын
second
@AhmedMohammed-uw1ss
@AhmedMohammed-uw1ss Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meribetel2776
@meribetel2776 Жыл бұрын
arif program new deviye ye 21gnaw jegna💖🙏
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amesgagn
@amesgagn 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pu6dn7gb3b
@user-pu6dn7gb3b Жыл бұрын
Hebrews 13: 8-9 ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። 9 ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፤ ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም፤ በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና።
@yonatanberhe3570
@yonatanberhe3570 7 ай бұрын
Yofi 🥰🥰
@rutieashata2803
@rutieashata2803 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadetade8169
@tadetade8169 Жыл бұрын
Atfelasefu benatachu
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Deava Yesike-Zare Videohin Temechitogni Neber Yezarew Melitet Madireg Seyittanaw Aserar New Seyttan Egziabher Ygesitsewina Zemenun Eyetekottatterew New Silezih Tettenikeku
@serkalaim3839
@serkalaim3839 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ti4ho1ds9v
@user-ti4ho1ds9v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tsegage6935
@tsegage6935 Жыл бұрын
ዳዊት ይሀንን ሲሚናር ወደ ትግራይ ብተስፋፋወረ ስንት ወጣት እዲቀየር ነበር ባክህ
@ayshagushe6651
@ayshagushe6651 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@gznice183
@gznice183 Жыл бұрын
እንዴት አስራ ሰባት ዓመት ይባላል እንዴ ይህንኑ ልጅ እኮ መቀሌ ዩኒቨርስቲ በ2003 ዓ.ም አርክቴክት ተማሪ ነበረ እንዴ ከየት መጥቶ ነው 17 ዓመት የስራ ልምድ
@MGentertainment535
@MGentertainment535 Жыл бұрын
Zare funny new dev harif enkisikase new des yilal..
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Жыл бұрын
ከሆዴ መተንፈስ አልቻልኩም ? እንደኔ አለ??
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 Жыл бұрын
ዮፍታሄ .... ዮጋ ሲል አብይ ይልማ 👀 👀 👀 👁👁👁👁👁👁👁😲
@user-pu6dn7gb3b
@user-pu6dn7gb3b Жыл бұрын
Abyie yelema is 100% right!!!
@eyuteferi8242
@eyuteferi8242 Жыл бұрын
ዮጋ የሚለው ስያሜ ከባእድ አምልኮ ጋር የተያያዘ ነው ያው እኛ ያየነው መቀበል እኝጂ ለምን?ብለን አንጠይቅም
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
እናንተን ስሰማ እኮ መንፈሴ ነው የሚታደሰው። ቆይ ምን ልበላቹ በምን ቃል ልግለጻችሁ በቃ እወዳችኋለሁ ።Dr/ David እማ ፍቅር አንድነት ነው የሚያስተምረን።ሃይማኖት ሊያስቀይሩ ነው ሃገር ሊያፈርሱ ነው የሚሉትን ወሬኞቹ ተዋቸው። ፓራዳይማቸውን መጥተው (በዶክተር በዳዊት ) ትምህርት ይቀይሩ። 😀😀በጣም ነው የማመሰግናችሁ ሁላችሁም ።በእውነት እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ሂዱ ። “አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።” - ዳንኤል 12፥13
@user-pu6dn7gb3b
@user-pu6dn7gb3b Жыл бұрын
Inner engineering...in the Western world this is a drama ... directly related with Hinduism and the budah.
@yonathan2895
@yonathan2895 10 ай бұрын
Hindusim inkua tiru biaragan ante tikazhalei.hindusim ina budhsim min indehona bodand iwuk mejmaria coment lay kamarot
@user-yb7oh4zl5t
@user-yb7oh4zl5t Жыл бұрын
ግራ ገብቶኛል
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
አብሽር በምተምንበት እምናትህ ጠንክር ሊልት ፃልይ ኢንሻአላህ ህልምክ ይሰካልሃል
@user-pu6dn7gb3b
@user-pu6dn7gb3b Жыл бұрын
Gera aygeba ..ye temerte le orthodoxawi aytekmeme..yante ena yenei selame be eyseus kirstos new ..bedengle maryiam lig ..yhie ye tawote timerte new.
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
ለምን?
@user-wj5xt7ns8h
@user-wj5xt7ns8h 4 ай бұрын
ምኑ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ
@haphtom
@haphtom Жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ 😂😂😂
@mohammedselman9645
@mohammedselman9645 Жыл бұрын
👎
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
ኢንሻአላህ ኮሜንት በማፃፍ ብቸ ሰይሆን በመልካም ስብዕና ሰዉን በማርደት ለሰው ልጆች በሙሉ የደስታ ሰባብ የሚትሆኝ አላህ የድርግሽ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
@@haphtom ዶሮ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
@@user-eh6cc6vj1j ኢንሻአላህ ሁላችንም አድሰውብችአይሆንም
@lesantube1927
@lesantube1927 Жыл бұрын
Stop this movement🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️
@user-pu6dn7gb3b
@user-pu6dn7gb3b Жыл бұрын
This teaching is against the teaching of Jesus Christ... attaining peace through self-worship. The Guy has no clue whats its talking about it seems like he knows what is talking about but he is there to decive.
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
👍👍👍
@frezeresmael
@frezeresmael Жыл бұрын
Fetari yesetehn sewnet ena hayle eko new endet metekem endalebh yemiyasredah ......bezi gize benuro mknyat betam mechenanek mechakol slale meditation rasachnn endnadamt ena endnregaga yadergenal......behaymanotachnm eko armmo ale adis neger aydelem
@user-ti4ho1ds9v
@user-ti4ho1ds9v Жыл бұрын
ፕሮፌሰር ዶክተር አብርሃም አምሃ የmetha physics ሊቅ ጋብዙልን
አስገራሚው የተፈጥሮ ህግ ! @DawitDreams
1:03:44
Dawit Dreams
Рет қаралды 129 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 61 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
የስኬት ሚስጥር
8:20
የስኬት መንደር
Рет қаралды 174
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31