#ያሸምሰል_ሁዳ

  Рет қаралды 1,070,141

AL Faruq Tube

AL Faruq Tube

2 жыл бұрын

Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የKZfaq ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
/ alfaruqtube
የፌስቡክ ገፅ ||
/ ​​...​
ቴሌግራም ||
t.me/alfaruqtub​​​​​
#ALFARUQTUBE #MUAZ_HABIB #MENZUMA
ያ ሸምሰል ሁዳ
።።።።
ለግሶት መውላይ ውበት ከጠባይ
ታጣለት መሳይ ከውቦች ጓዳ
እስክሽር በልሜ መዳፉን ስሜ
ሆኗል ቀለሜ የርሱ ባለእዳ
።።።።።
ቅንድቦች መሃል በድር ይታይሃል
ሲባል ሰምተሃል ከጫሎች ዘንዳ
ጥርሱ ንጣቱ ኮከብ ማጥፋቱ
ደግሞ ፍንጭቱ ኑር ሚያፈነዳ
።።።።
መልኩ ተጀንበር ያበራ ነበር
ጥንቱን ሲደበር በውበት ማርዳ
ስንቱን ማረከው ቅንድብሁ ረቆ
ጉንጭሁ ፈንድቆ ከፅጌረዳ
።።።።።።።
ያ ኸይረል በሸር ባንቱ ልበሸር
ልገመሻሸር በሃድራው ሜዳ
ካሪፎች ይዤ ልምጣ ተጉዤ
ቀልቤን ገርዤ ከወንጀል ልፅዳ
።።።
በኔው ላይ አሁን ጥለሁ ጥላሁን
ልየው ስፍራሁን አልሁን እንግዳ
አንቱ የኔ እጣ ፣ የሎት ባላንጣ
የመጣው ይምጣ ካየሆት ወዲያ
።።።
ያ ታጀል አርሳል፣ ፍቅርሁ ያነግሳል
ሙሂብ ያወርሳል፣ ዙላል ከምንዳ
ይገመድላል ፣ፈይዱን ያድላል
ያሞናድላል ያላንዳች እዳ
።።።።
የፍቅርሁ ሃለት በጅግ ይገርማል
ይዝገመገማል ሌትም ማለዳ
የተወጋው ሰው ነው ሚላወሰው
ሚወሰወሰው ወዳንቱ ዘንዳ
።።።።።
ሲሻው ነው ሃኪም ሲሻውም ህመም
ሲሻውም ለምለም ጥንቅሽ አጋዳ
ይሆናል መሪ፣ ሲለውም ፈሪ
ልብን ጠፋሪ ማያስከነዳ
።።።።
እምቢን አያውቁ ከተጠየቁ
ውሃ ሚያፈልቁ ከጃቸው ሜዳ
ማሂ ቅረቡኝ ፣ ወዳንቱው ሳቡኝ
ከፍተሁ አስገቡኝ ፣ከርስዎ ጓዳ
።።።።
ሾንክዩ ውዱ፣ ያሏህ ዛሂዱ
አንቱን ቢወዱ፣ ተብለዋል ቅዳ
ቀልቡ ነው ዋና ፣ስጋው መንማና
የሾንኬ ማዕና፣ ዱረተል በይዷ
።።።
በሃያት ካሉት ፣ዱንያን ከጠሉት
ከሚያዳድሉት፣ ኢልሙን በማዳ
ከሱናው ኮቴ ካሏህ ከበርቴ
ከነ ሸይኽ ዛቴ፣ ይፈሳል ሁዳ
።።።
ገትዩን ማውሳት፣ አለው ልግሳት
አይጠብስም እሳት፣ መቃሙ ዘንዳ
እንዲያው ነው ወጉ ፣ ትልቅ ሲጠጉ
አይፈሩ አይሰጉ፣ ከዚያማ ወዲያ
።።።።።
ኢሽቁ ገረፈኝ አዝለፈለፈኝ
አክለፈለፈኝ የሸውቁ ናዳ
ነቢየ ሃብቴ ፣ ፈንታየ ቤቴ
እናት አባቴ ፣ይሁኖት ፊዳ
።።።።።።
እንከን የላቸው ውበት ከጠባይ
አይደል ቃል አባይ ፣ ወዳጅ ሚከዳ
የርሱ በረካው ስንቱን አፈካው
ኡመር ቢነካው ጨለጠ ሁዳ
።።።
በለዘብታ ነው ፣ ወግም ካወጉ
እግር አይዘረጉ፣ በሰዎች ዘንዳ
ያለን ሚቸሩ፣ ማያሳድሩ
ብለው ነገሩ አኢሻም ሰውዳ
።።
ሰውን አይንቁ፣ ጮኸው አይስቁ
ፈገግታው እንቁ፣ ሚያናግር ዲዳ
ጎራው ቢናድም፣ ሰማይ ቢወርድም
እናት አትወልድም እንደ አህመዳ
።።።
።።
ገራገር ሸጋ በመሸም ነጋ
አንቱን ፍለጋ፣ ሰልማን ገባ እዳ
ሙዐዝዋየ፣ ይላል እየየ
አንቱን ካላየ፣ እንጃለት ወዲያ
።።።
ያናብስት አዛዥ የጀግና አለቃ
የፍልሚያው ሳንቃ፣ በርሱ ሚነዳ
ቅዋው ያርባ ሰው፣ የለም ሚደርሰው
አንከላበሰው፣ የጀህልን ናዳ
።።።።
ኢብራሂም ውዲ፣ ስራቸው ሃዲ
ሶስት ይሁን አንዲ፣ አልዋሹም ወዲያ
ነበሩ መሪ ፣ሐቅ አስተማሪ
ካሏህ ከባሪ፣ ትዛዝ ሚቀዳ
።።።
ሙላው ነቢያት፣ በማማር ግባት
ሆነዋል ነባት፣ የምርጦች ፃዳ
ያዩብ አካሉ አልተላም አሉ
ከፀያፍ ሁሉ ፣ ጅስሙ የጠዳ
አህመደል ሃዲ ፣ያንቱ ሙሂቡ
ጦሽ አለ ልቡ፣ ከረውዷው ዘንዳ
ግንባርሁ ጣለው በድር የመሰለው
ሸሪካ የለው ፣ የርሱ ሲያዳ
።።።
ዩሱፉ ሲያልፉ እጅ የከተፉ
ማርኳቸው ወስፉ፣ የመልኩ ፃዳ
አምሮ የገነነው የተዘየነው
ተቆንጥሮ ነው ከኛው አህመዳ
።።።
ሚሳልም የለው ጠባይ አካሉ
ከውሰር ጠለለው፣ በጁድ ማኢዳ
አንቱን ነውንጂ ሌላን አላልኩም
ከቶ አላረፍኩም ይዤም መከዳ
።።።።
ተስመንምናለች፣ ናፍሴ ናፍቃለች
ልትበር ደርሳለች ነፍሴ አንቱን ወዳ
ዱንያ ሃያቱ፣ አንጡራው ሃብቱ
እንዴው ያላንቱ፣ አንድም አይጠዳ
ዱንያ ሃያቱ፣ አንጡራው ሃብቱ
እንዴው ያላንቱ፣ አንድም አይጠዳ
በኑር መኳያሁ ፣ኩለሁ አስጊጡኝ
በጅሁ አጠጡኝ ፣ሃውዱ ሲቀዳ
።።።።።
ከውከቡል አንፊ፣ ኑሪዩል ወስፊ
ሪቁሁ ሻፊ፣ ላ ለሁ ኒዳ
ፈይዱ ሙሰልሰል፣ የሌለው መሰል
ሚዛቡል ዐሰል፣ ዳኢም ሰርመዳ
።።።
የሩህ ቀለብ ነው፣ ሃልም ቃላቱ
ንጡህ ላበቱ፣ ሚስክ ሚያስቀዳ
ቤቱን ያነጥፋል ፣ ልብሱን ይሰፋል
ይንሰፈሰፋል ለዘመድ ባዳ
።።።።።
የኸሊል ሳቱ፣ ነዶ መጥፋቱ
ነውኮ ባንቱ፣ የዳነው ከእዳ
።።።
ጦይባ የሰከነው፣ የተዘየነው
ሽልማቴ ነው ውዛቴ ቆዳ
አንጎራጉራለሁ፣ላንቱ እቀኛለሁ
እጠራኋለሁ መሸም ማለዳ
።።።።።
ነፍሴ ሰክራለች፣ ተማርካለች
የአለሙን ኑር ሙስጦፋን ወዳ
አርሽ እስከ ሰራ ፣ላንቱ ተሰራ
።።።
አዕዘቡ ሸራብ፣ ጧሒሩል አንሳብ
ኢክሊሉል አንጃብ፣ ታጁል አምጀዳ
አጅመሉል መኽሉቅ፣ ዐዚሙል ኹሉቅ
ሷዲቁል መስዱቅ፣ አውሰዑል መጅዳ
።።።።።።
ሰይዱል አስያድ፣ ሙንተሃል ሙራድ
ሰበቡል ኢስዓድ፣ ናሺሩል ሁዳ
ሷሂቡል መቃም፣ ቲርያቁል አስቃም
ፈቀድ ለሁ ቃም ፣ ሃውደን መውሪዳ
።።።።
ክረምትም በጋ፣ በመሸም ነጋ
ዳኢም ይንጋጋ፣ ሶላት በአህመዳ
በቤተሰቡም በአል በሶህቡ
በሙንተሶቡ ዘመድም ባዳ
ግጥም
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ

Пікірлер: 681
@hamduebrahim4036
@hamduebrahim4036 2 жыл бұрын
🤗በቃ ምንም አይወጣለትም😍😍 ምርጥ ድምፅ😮 ቆንጆ ክሊፕ😮 አሜዚንግ ልብስ😮 ታሪካዊ ቦታ😮😮 ተለፍቶ የተሰራበት ስራ ያስታውቃል 🙌🙌🙌 አለማድነቅ እራስ ውድድነት ነው 😋 ማሻአላህ እንበላቸው በ Like እናሳያቸው😍👍👍 በርቱ ብዙ እንጠብቃለን🌙🌙🌟🌟🌟 መልካም🕋🕋🕋 መውለድ🥁🥁🥁🙏🌛🌛🌛
@user-jj6kb7ny8p
@user-jj6kb7ny8p 2 жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ሞገሳቺሁ ይገርማል ለዛቺሁ ሁሉ ነገራቺሁ ደስ ይላል 😘😘😘😘😘የምነቱ ተከታይ ባልሆንም በጣም ነው የምወዳቺሁ
@abduyimam6996
@abduyimam6996 2 жыл бұрын
አስተያየት ስንሰጥ የሚጠቅም መሆን አለበት ፣እኔ የምመክርህ ድምፅህን ቁርኣን ቅራበት
@Hanan_Hanan390
@Hanan_Hanan390 2 жыл бұрын
ማነው በ አላህ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው
@user-bh5ro3kj2i
@user-bh5ro3kj2i 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አሰላማለይክ የሸምሰል ሁዳ 😭😭 ከለሊቱ8 ሰአት ሁኖል 🖤 ክፍት ብሎኝ እመስገጃዬላይ ነኝ 📿 አልሀምዱሊላሂ አሊኩሊሀል
@AhmedHassen-h8g
@AhmedHassen-h8g
ዘመን ተሻጋሪ ከታሪካዊ የኢልም መፍለቂያ ቦታወችን ያካተተ❤❤❤ በምርጥ ወንድሞቻችን በሚገርም አገላለፅ ❤❤❤ባረከሏሁ ፊኩም🎉🎉🎉
@user-cy1qy3wq2e
@user-cy1qy3wq2e
አላህ ያስነሽጣቹ ውድ ሁኑ አላህ ውድ ያርጋቹ ሌላ በዚ መጠን ወይም የባሰ ውዳሴ ሀቢቢዬን እንጠብቃለን 😭🙏🙏🙏
@rabehcalo6998
@rabehcalo6998 Жыл бұрын
💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@hawasaramohamed1728
@hawasaramohamed1728
አጅብብብብብብብብ ❤❤❤❤❤❤
@user-vo9db2dk3c
@user-vo9db2dk3c
ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ssaidseid3409
@ssaidseid3409 Жыл бұрын
ትለያለህ አተበቃ❤❤❤❤ቃልየለኝም❤❤❤
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
@zuzutube635
@zuzutube635 2 жыл бұрын
ሱብሀናሏህ ብዙ ኮመንት አነብብኩ እሚገርመው ማሻአሏህ ባዩ ብዛቱ ተው ተውሂዳችነን አቂዳችነን አጥብቀን እንማር የነፈሰው ጋ አንፈስ !!!!!
@babidtube6907
@babidtube6907 2 жыл бұрын
😋 ማሻአላህ እንበላቸው በ Like እናሳያቸው
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል መንዙማ በዚው ቀጥሉ .....አሰላማአለይክ ያሸምሰል ሁዳ
@shamma1059
@shamma1059 2 жыл бұрын
Ahleeeee
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
አላህየ ሂድያ ሁላችንንም ይስጠን ምን ይባላል።
@mahdiabdulhafez-official4136
@mahdiabdulhafez-official4136 2 жыл бұрын
Masha allha
@entisarmehamed6174
@entisarmehamed6174 2 жыл бұрын
Alemadinek aychalm mashaallah 😍😍 ASELAMALEYK YASHEMSEL HUDA
@firdewsmohammed3613
@firdewsmohammed3613 2 жыл бұрын
Masha allah allah yicimhrlachiuh
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,3 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН