ተጠያቂው ማን ነው? በስድስት ወር ውስጥ ሁለት ልጆቼን አጣሁ! ግራ የሚያጋባው የታዳጊዎቹ አ'ሟ'ሟ'ት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 99,725

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 435
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
ልቤ ተነካ ብምን ቃል ላፅናናሽ የኔ እናት ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማረዉ አንችም አላህ ያፅናሽ😢
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Жыл бұрын
እራስን ማጥፋት የሞት መንፈስ የአጋንንት እስራት ነዉ ልጆቻችን ትኩረት ሰጥተን መከታተል አለብን ፀባያቸዉ ሲቀየር ልንረዳቸዉ ይገባል😢😢😢
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ የእኔ እናት ርኩስ መንፈስ ነው የገደለብሽ ፀበል ተጠመቂ የቀሩትን ልጆችሽን ይዘሽ
@hanilove2730
@hanilove2730 Жыл бұрын
ትክክል እሱ ነው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክል 😢😢
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
የኔ አናት, 😭😭😭 ነፍሳቸውን ይማር!!! ወጣት ስንት መስራት የሚችሉ ሀገር ተረካቢ ነበሩ::
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ምን ብዬ ልኮምት ምን ቃል ያፅናናሽ ይሆን እናቴ?😢
@lii6427
@lii6427 Жыл бұрын
ለጁች መን አልባት የመያስካያችው ወንድ ለኖር የችላል አየትድፍሮ አይምሮዋችዌ ተንከቶ የሁናል የብዙ ወንድች ሕይወት በዚ መልኩ እየትብላሽ ነው ያለው 😭😭😭😭
@alemgebra6041
@alemgebra6041 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢 እማ እባክሽን ሌሎቹን ቤተሰቦችሽን ይዘሽ ወደ ፀበል ሂጅ ይህ እርኩስ መንፈስ ነው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ምንም እርኩስ መንፈስ የለም ከርኩስ መንፈስ ሰው ነው ሰው ሰውን እየበላ እርኩስ መንፈስ እድሜ ለምድረ ኮተት ተስፋዬ ግርማ ዩሀንስ ለሚባሉ አስተሳሰባችሁን ሁሉ ሰይጣን አደረጉት ልቦና ይስጥችሁ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
​@@asegedechanbesso1399 le anchi lobona yestish sewu kemeret tenesto irasun yemiyatefawu anchi iyazeshachewu newu mejemeriya irasishin mermiri
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ ባይኖር ኖሮ ይሄን እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ጉድ በሀገራችን ላይ ባላየን ነበር ሰው ሰውን የሚያርደው አይተን ሰምተን የማናውቀው አሰቃቂ የአገዳዳል አይነት ህፃናት ለሀብት ብሎ መሠዋት ማድረግ ይሄ የእርኩስ መንፈስ የሴጣን ሥራ ካልሆነ በሥላሴ አርያ የተፈጠረ ሰው እንዲሁ ብድግ ብሎ አምሳያውን ሰው በድንጋይ ወገሮ አይገድልም ነበር
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
😢😢 እውነት ነው የቤተስብ የዛር መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው የሚረዳ ብቻ ይረዳል የማያውቁ ወይ ዝም አይሉ ወይ ራሳቸውን አይፈትሹ ልቦና ይስጣቸው
@gabikebede
@gabikebede Жыл бұрын
​@@Yemariam4284 D DC❤
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ሚድያ ላይ እንዲህ አይነት ባይቀርብ ሌላ ልጆቹ መንገድ ነው😭😭😭🙏
@alemaboya4480
@alemaboya4480 Жыл бұрын
Mekerebu teru new Yegaletalu bate yekelekelyate
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ይሄማ የእርኩስ መንፈስ ሥራ ነው እግዚአብሔር ሆይ አስበን እግዚኦ 🙏🏿😭እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ውይይይ 😢
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
አይ ምንም እርኩስ መንፈስ አይደለም ድህነቱ የሚያዩት ነገር ለመንፈስ ጭንቀት ዳርጋቸዉ ነዉ የሚሆነዉ
@itsmer6605
@itsmer6605 Жыл бұрын
@@Master_ofElements ; yee menfes chenket erkus menfes aydelem?? Kedadaa
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
@@itsmer6605 እና ቀዳዳን ምን አመጣዉ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
@@itsmer6605 የመንፈስ ጭንቀት የሚባለዉ አይምሮ ሲታመም ነዉ ከርኩስ መንፈስ ጋር ምን ያገናኘዋል ተማር ወይ ተማሪ መጀመሪያ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
​@@mulubirara7956 what
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ወላጆች በእጅጉ እየተፈተኑብን ነው እግዚአብሔር መልካሙን ያቅርብላችሁ ።እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው 👏 አሁንም አንችም ሌላም ቤተሰብም ወደ ፀበል ብትገቡ መልካም ነው ሠይጣን ስራው እራቂቅ ነው በአንድ ከጀመረ በሌላኛውም ቤተሰብ ይቀጥላል ስለዚህ ወደ ፀሎት ብትበረቱ። ምንም ቃል የለኝም ፅናቱን ይስጣችሁ👏 እናመሰግናለን አሌክስ
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v Жыл бұрын
የቀሩትን ልጆችሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ 😥
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ😭 እግዚአብሔር ያጽናሽ😭 ለልጆች ከዚህ በላይ ለአእምሮ የሚከብድ ነገር የለም😭
@hamrawit5257
@hamrawit5257 Жыл бұрын
በቃ መልካም ነገር አትስሙ ተብሎ ተፈረደብን?😢😢
@melatshimelis5712
@melatshimelis5712 Жыл бұрын
Betam inema feraw
@hamrawit5257
@hamrawit5257 Жыл бұрын
@ነፃነት ነፃነት እውነት ነው ግን እኛም እኮ ከነሱ የተሻለ ኑሮ አንኖርም የሰቀቀን ኑሮ ነው ነገ ሁላችንም ቤት መግባቱ አይቀርም ብቻ እነሱንም ያፅናቸው የሞቱትን ነፍስ ይማርልን በቃቹ ይበለን እስኪ
@salamafekry8573
@salamafekry8573 Жыл бұрын
እውነትም መልካም ነገር አሰማን ፈጣሪ ሆይ😢😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Sinatun Yestachu Ensunim Nefs Yemar
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 Жыл бұрын
መተት ነው ፀበል መሄድ ብቻ መፍትሔዉ
@rahelyifru5658
@rahelyifru5658 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እናቴ😭😭 እንዲህ አይነት ነገር የሚያሳስበው ዲያብሎስ ነው ስራው በስላሴ ስም ይፍረስ
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
ወንድ ልጆች ብዙ ጊዜ የውስጥ ስሜታቸውን አውጥተው መናገር አይችሉም ምናልባት የመጀመሪያው ልጅ በፍቅር ምክንያት ወይም ደግሞ በቤተስቡ ላይ በደረስው ነገር ውስጥ እየተብስለስለ ባለበት ወቅት የስው ልጅ ጠላት ዲያቢሎስ ደግሞ ይህንን ሲያገኝ የመኖር ተስፋ ያስቆርጠዋል ሁለተኛው ልጅ ደግሞ ከእርሱ ጋር ባለው ቅርበት በሞት ሲያወጣ ይጎዳል አውጥቶ መናገር ስለማይችል በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይገባል ብቻ ስይጣን ክፋ ነው ፀልዮ እናቴ
@nebaneba3746
@nebaneba3746 Жыл бұрын
በጣም ይከብዳል ለካ ሰው በቤቱ ስንት ጉድ ይዞ ነው የምኖረው እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ
@davedavdo
@davedavdo Жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ በጣም ልብ ይሰብራል በእምነታቹ ጠንክሩ እግዚአብሔር የቀሩቱን ይባርክልሽ
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 Жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ የምንሰማው የምናየው ነገር በሙሉ ልብ ሰባሪ ነው💔💔💔 😥😥 እመብርሃን ፅናቱን ብርታቱን ትስጣችሁ እናቴ!
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውናት። የኔ ግምት ግን የቀና ሰው በድግምት ገድላቸው እንዳይ ሆን። የሃበሻ ጉዳይ ምቀኝነት የበዛ ነውኮ እግዚኦ ያሳዝናል
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
ወይ ምን አይነት ዘመን መጣብን ጌታ ምህረት ያርግልን
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እውነት ነው ከጎረቤቶቻቸው ተለይተው ብቻቸውን አንድሰፈር መቀመጥ በጣም ከባድ ነው የከተማ ልጆች አይደለም ብቻቸውን ቦሌ አካባቢ መጥተው አንድቀን ለማደር ይከብዳቸዋል ማህበራዊ ህይወታቸው በጣም ጥብቅ ስለሆነ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እናት
@eskedarbekele7240
@eskedarbekele7240 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በጥቆላ ነዉ ያጣሻቸዉ እኔንም የገዛ የቅርብ ዘመድ እዳቺ ልጄን ጉድ ሊያረጉኝ ሲሉ በየፀበሉ በገዳሙ ለ 25አመት እሮጭዮ አድ ልጄን ከሞት ተርፋልኛለች እህቴ ዘብር ገብርኤል ኢጂ መዳህኒአለም ፀናቱን ይሰጥሸ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አረ የአላህ ኸይር ኸይሩን አሰማን ያረብ😥😥
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አሚን
@ameleworkkassahun9972
@ameleworkkassahun9972 Жыл бұрын
እሜዬ ጌታ እየሱስ ያጽናሽ ቃል የለኝም ጌታ አዋቂ ነው የአባቴ መንፈስ ከአንቺ ጋር ይሁን
@wanoffee5795
@wanoffee5795 Жыл бұрын
It’s Depression የኛ ሀገር ብዙም ግንዛቤው የለውም :: ልጆችን መከታተል ያስፈልጋል ብቻቸውን ሲሆኑ ለማዋራት ለማቅረብ መሞከር ነው :: እግዚአብሔር ያበርታሽ
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Жыл бұрын
😭😭የመጀመርያው ልጆ በምን እንደሞተ ያውቃል ማለት ነው .የመጀመርያው ልጀ የሞተበትን ነገር ፈልጊ ከዛ የሁሉንም መልሰ ታገኛለሸ .ሠው እንዴት ሳይንጠለጠል ይምታል
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 Жыл бұрын
Exactly Gera yegeba Newu yehon gelte yalhone newu eswa chegerwa bet newu sewu endet sofa lye kuch bilo saynteletel Begeza eju Lemot Aychelem yehon sewu newu yegedelacheu
@NardosTeshager
@NardosTeshager Жыл бұрын
ሰው ከተፃፈለት ቀን አያልፍም እግዚያብሄር ሁሉን አዋቂ ነው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ኖ እግዚአብሔር በደዚህ አይወስድም ይህ የዳቤሎስ ስራ ነው
@zabebaAman
@zabebaAman 7 ай бұрын
betikikel
@genetteshom6266
@genetteshom6266 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ መፅናናትን ይላክላችሁ
@EmuBeka
@EmuBeka Жыл бұрын
አሜን
@ejigayehu5427
@ejigayehu5427 Жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ያማል የምንሰማዉ ሁሉ ፅናቱን ይሰጠሽ የልጅ ነገር ያማል 😥
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸዉን ይማረዉ 😢 ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቹሁ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
ሰዉ መልካም ካልሰራ ፈተና ይበዛል.. ሰዉ ሆይ ክፉ አንሁን የስራ ይ ከፈላል ፈጣሪ... ወደራስ እንይ
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
እናቴ ነብስ ይማር እሄ ባእድ አምልኮ የቤተሰብ የማይታወቅ ነገር ይኖራል መንፈስ ነው ምንም ጥርጥር የለውም ለቀሩት ልጆችሽ ፀልይ ለበለጠ መረጃ የመምህር ተስፈዬ አበራን ትምህርት የዳምጡ እራስን ያገኛሉ እና ፅናቱን ይስጦት 😢
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
በወንድ ተደፍረዉም ይሆናል😭 አእምረቸዉን ሊነካዉ ይችላል። ለሰዉም የሚነግሩት አይሆንም😭 የሚያሳዝነዉ ግን ያ ነፍሰገዳይ ፤ካባቢዉ ሊኖር ስለሚችል በእጅጉ ያማል።
@hanahailu3073
@hanahailu3073 Жыл бұрын
በትክክል እኔም ገምቻለሁ ነብስ ይማር
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Жыл бұрын
አወ ልክ ነው ምርመራ ቢደረግ
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Жыл бұрын
I feel the same.
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 Жыл бұрын
ልክ ነህ በተለይ ትልቁ
@talatalaco4945
@talatalaco4945 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ😢😢😢😢 የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ ያማል
@user-zj7gn2ro7s
@user-zj7gn2ro7s Жыл бұрын
ነፍሣችሁን በገነት ያኑረው ለመላቤተሠብ ፈጣሪፅናቱን ይስጣችሁ
@asafiker8038
@asafiker8038 Жыл бұрын
የአለም ቤዛ የአለም ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም የልጆቼን ነገር አደራ አደራ አደራ ኡፍፍፍፍ'''
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚኦ እውነትም የመጨረሸ ዘመን ነው አንቺ ፀበል ህጂ የሴጣን ስራነው 😢😢 ነብስ ይማራ መፅናናት ያድልን ቤቱ የተሰራበትነገረአለ ማለትነው።😢😢
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
የኢትዮ እናቶች ትኩረት አይሰጡም የምር እንደቀልድ መሮኛል እታነቃለዉ ሲሉ ገመድን እንግዛል እያሉ ይቀልዳሉ ብዙ ወላጆች ለምን እንዲህ አሉ ትኩረት አይሰጡም
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
Ewnat nawe
@betobelo56
@betobelo56 Жыл бұрын
እኔስ የመፅናኛም ቃል የለኝም እሱ መፅናኛውን ይላክላችው🙏🏽😭
@adnabirhane2972
@adnabirhane2972 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብሽን ድንጋይ ያረገው
@tarikatarika4806
@tarikatarika4806 Жыл бұрын
💔💔💔 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት
@hanahagos5861
@hanahagos5861 Жыл бұрын
ሁፍፍፍ የማፅናኛ ቃል አጣው😢 እግዚሐብሄር ያፅናሽ ነፍሳቸውን ይማር ቅዱስ አማኑሄል😢😢😢
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይህንን ቤተስብ አጽናና እባክህን አጽናኙን መንፈስ ቅዱስ ላክላቸው ። እናቴ አይዞሽ በርቱ ከባድ ነው ፀልዮ የስው ልጅ ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው ይሄ የክፋ የዲያቢሎስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው። አለምስገድ እግዚአብሔር ይባርክህ
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Жыл бұрын
ነብስ ይማር እናት አይዞሽ የአንቺ ጥፋት የለሽም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሀዘን ሽ ከባድ እንደሆነ እረዳሻለሁ እግዚአብሔር መፅናናት ይስጥሽ ስልጆችህ ማጣጥሽ እጅግ አዝናለሁ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@MartaRone
@MartaRone Жыл бұрын
Semi banchi bet ahun matsntesh new? Sijmr fetari aygdlm geday setan new siktl yechi enat bezu bedl dersobatal kechalen merdat kalchln afchenen mezgat enji yemisbr kale keandbtchn anwta eshi ente fetari yatsnsh lejochshn amlk betnsa yasblsh
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ቀሪ ልጆችሽን ፀበል አስጠምቂ የቤተስብ የመንፈስ ኮተት ሊሆን ይችላል ብርታቱን ይስጥሽ😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Жыл бұрын
@@user-kp2vl5fc3c ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጡ
@user-ml9yh5iw7t
@user-ml9yh5iw7t Жыл бұрын
እኔ የሚመስለኝ በዙሪቸው ያለውን ሠዎች በትኩረት መመልከት ይበጃል ልጆች ተስፋ ያስቆረጣቸው ከባድ የስነልቦና ስብራት ተከስቶባቸው እንጅ እንዲህ እራሳቸውን አያጠፉም ነበር ጎደኛቻቸውን ማጤን ይበጃል ባይ ነኝ ኦፋፋፋ የእናት መከራ አያድርስ ነው ነብሰቸውን ይማርልን መፅናናትን ይስጥልን 😔😔
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እኔም እንደሱ ነው ያልኩት
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ።
@honeyselametube
@honeyselametube Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናቹ 🙏🏻🙏🏻
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
አቤቱ አረ ምድን ነው የምንሰማው ነገር ሁሉ ይከብዳል እህቴ እግዛብሄር ያፅናሽ በጣም ከባድ ነው ያማል😭😭😭
@fekerii332
@fekerii332 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😢😢😢በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
የአላህ ምን ልበልሽ የኔናት አላህ መፅናናቱን ይስጥሽ በሀይማኖትሽ ፀልይ ችግር አለ አይይይ ወላድ፣😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-is4nj8wm2f
@user-is4nj8wm2f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠታቹ
@kidistasefa8138
@kidistasefa8138 Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ይርዳሽ አይዞሽ የልጆችሽን ነገር ግን ፈጣሪ መርምሮ ውነቱን ያጋልጥልሽ ይሄ ነው ለማለት ግራ የገባ ነገር ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ፀሎት አድርጊ።
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማር መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭
@meseretzewda6041
@meseretzewda6041 Жыл бұрын
እማምላከ መፅናናቱን ትስጥሸ የኔናት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ሁለት ልጅ ቀርቶ አንድልጅ አንገት ያሰደፈል ቅሰም ይሰብራል
@mihretgirma
@mihretgirma Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰውረን የአይምሮ ጭቀትበጣምከባድነው ፅናቱን ያብዛላቹ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እግዞኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢 እግዜአብሔር ያጽናሽ እፋፋፋፋ😢😢😢😢
@Ehete630
@Ehete630 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሽ😢😢
@birukbasliel8747
@birukbasliel8747 Жыл бұрын
Dear my sister, deeply sorried for the news. No human words can comforts you may the holy spirit do that for the whole families!
@etagneterfe1426
@etagneterfe1426 Жыл бұрын
ያማል በጣም የኔ እናት መፀናናትን ይሰጣችሁ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
ማፅናኛ ቃላት አጣሑልሽ የኔእናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
እመቤት እግዚአብሔር ያፅናሽ ያፅናቹ ሁላቹንም በጣም አዝኛለው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
@slamsisay
@slamsisay Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Жыл бұрын
እሄን እርኩስ መንፈስ መድሀኔአለም ይገስፀው😢😢መፅናናቱን ያድላቹ።
@kukisam2528
@kukisam2528 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያፅናናሽ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@feveng7261
@feveng7261 Жыл бұрын
አይዞሽ እነቴ እግዚአብሔር ነፍሰቻውን በአጸደ ገነት ያኑሪልሽ እህቴ እንድሁ በስድስት ወር ልዩነት ነው ያሞቱበት ሰይተማሙ ታነሽና ተለቅ በእውነት ተሪከቹ አንድ አይነት ነው ወድቆ ልበቻው ነው ቃጥ ያለ ከእግዚአብሔር ጋር አንከረከሪም ነፍሰቻውን ይመሪልን
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 Жыл бұрын
ወይኔ እጅግ በጣም ያሳዝናል ጌታ እየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ
@mujibasiraj7472
@mujibasiraj7472 Жыл бұрын
ምን ያፅናናሻል ምንስ ቃል እህቴ ነፍሳቸውን ይማር ፈጣሪ አንቺንም ፈጣሪ ያፅናሽ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ኢናትምንአይነት ክፉ መንፈስነው ነብሳቾዉን ይማረው 😭😭😭😭😥😥😥
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ያማል
@EleniSeife
@EleniSeife 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር ስንቱን ግን ከደህና ኑሮ አፈናቅሉት እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ወንድሞቼን ምን ነካቸው እህህህህህ ያማል ምን ነካቸው የእኔ እናት የእግር እሳት አቤት የእኔ እናት ተቃጠልሽ ምን ልሁንልሽ እናቴ አቤት እንኮን አች እኔም ተቃጠልኩ እግዚሀብሄር ፅናት ይስጣቹህ
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ነፍሳቸው ይማር ለመላ ቤተሰቡ መጽናናትን ይላክላቹ።
@hirutzelalem6112
@hirutzelalem6112 10 ай бұрын
What a humble beautiful smart girl may God gives you all the blessing you are very a strong human bing 🥰🥰🥰
@meseretassefa1164
@meseretassefa1164 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ፈጣሪ ሲጠብቅ ነው እድህ የሚያደርገው መተት እና ሰይጣን ነው እኔም የዛሬ አስር አመት የሚሰማኝ ስሜት መጥፎ ነበር ወላሂ በጆሮየ መቶ ትሞቻለሽ ይለኛል ብዙ ያሰቃየኝ ነበር ነገር ግን ቁርአን አቅፌ እተኛ ነበር ለሊት ከተኛሁበት ቀስቅሶ ሂጅ ሂጅ ነበር የሚለኝ ብቻየን ፀበል 20ተፀበልኩ ቁርአን ተቀራብኝ እቢ አለ በግል ሀኪም ቤት ሀኪሙን እጭቅላቴ ውስጥ ያለ ወስዋሽ አውጣልኝ ይጨቀኛል ማጅራቴን ይከብደኛል ሀኪሙ ምን በሽታ የለብሽም የአእምሮም ችግር የለም አለኝ እኔ ግን ያመኛል ሲጠናብኝ እናቴ ገጠር ወስዳኝ የሚጠጣ መደሀኒት ለስድስት ቀን ጠጣሁ ወይኔ እያስታወከኝ የወጣው ሲያስፈራ ወዳውም ቁርአን ተቀራብኝ ሰይጣን እና መተት ተጫውቶብኝ ነበር ፈጣሪ ታላቅ ነውና አዳነኝ ሰይጣን ይወሰውሳል ልባችንን ወደፈጣሪ እናቅርበው ፈጣሪ ከክፉ ጠባቂ ነው አሁን ያ ሁሉ መከራ አልፎ ጤነኛ ነኝ በወራ አበባ ጊዜ ብቻ በጣም ያመኛል ይህንንም መተት ያስደረገችብኝ አብራኝ የምትኖር ጉዋደኛየ ናት አውቃለሁ ባል እዳላገባ ሁሉ እድሜየን በስደት እዳሳልፍ አርጋኛለች ግን አሁንም በዱአ አለሁ አላህ አሸናፊ ነው ለሁሉም ነገር ፈጣሪን አስቀድሙ
@temesgenamlake7438
@temesgenamlake7438 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ በአፅናኙ መንፈስ ያፅናናሽ
@gerayemickaelu487
@gerayemickaelu487 Жыл бұрын
የሁለተኛ ልጅ አሟሟት ከሴትየዋ እንደተረዳሁት ቆጣሪ ልመስ ስትል የሠማኃት መሠለኘ የፈረሰ ቤት ከምትለው ጋር የተላጠ የኤሌክትሪክ ሳያውጭ ጨብጦ ይሆና
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ከባድ ነው 😢
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Жыл бұрын
ቀሪዎች ልጆችሽ ይፀለይላቸዉ አይዞሽ
@user-bettybelay
@user-bettybelay Жыл бұрын
ምናለ ወደጸበል ብትወሥዷቼው ኖሮ😥😥😥😥እግዚአብሔር ነፍሳቼውን ይማርልን 😥😥
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ሀይማኖታቸዉ አይፈቅድም አሉ
@selinaluul3780
@selinaluul3780 Жыл бұрын
ሃይማኖታቸው ኣይፈቅድም ያሉ ነው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ልጆቹ ኦርቶዶክስ አይመስሉኝም ጴንጤ ሳይሆኑ አይቀርም
@yemariamlij3770
@yemariamlij3770 Жыл бұрын
ምን ማለት ይቻላል እህቴ ? አ/ር ያጽናሽ ከማለ ውጪ ኣይዞሽ በጥም ልብ ይሰብራል
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
አቤት ጌታዬ እባክህ ይህን ቤተሰብ ካንተ የሆነውን መጽናናትን ላክ :እህቴ የእርኩስ መንፈስ አሰራር ነው አንቺን ልጆችሽን ሊያሳዝን የመጣ ጌታ ይውጋልሽ ቀሩት ልጆችሽ ጌታ ይታደግልሽ አይዞሽ አህቴ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ እናቴ😢
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭
@otebeoo875
@otebeoo875 6 ай бұрын
እግዚኦ እግዚአብሂር ያፀናሽ ወደእግዚአብሂር ጩሄ አሆንም ፀልይ ስገጂ ፀበል ሄጂ መንፍስ ነው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Egeziabehier tsnatun yestesh 🙏🙏🙏
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እናት
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
አይ.ፍረድነው.ልብ.ይነካል.ያማል😭😭😭😭💔💔💔💔.ምን.ገጥማቸው.ይሆን
@tube-hp1ls
@tube-hp1ls Жыл бұрын
ነፍስ ይማር በቃ በለን
@hawibalcha2721
@hawibalcha2721 Жыл бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ መች ይሆን መልካምን የምንሰማው
@habiba-xf9yw
@habiba-xf9yw Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚያብሄር ያጽናሽ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
ያማል 😭😭😭
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Жыл бұрын
ዘላለም አንተ የተባረክ ሰው ነህ በውነት
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын
ያመዳም ቅመሞች ረመዳን እንዴት ነው አላህ ፆመችን ሳላታችን ቅያመችን እቃብላን ቃጣይ አመት ባሳላም ባዳስታ ምኞታችን ታሳክቶ ካቤታሳቦቻቻን ያምንፆም ረህማኑ ያዱሪግልን😢😢😢😢😢
@tube-qs5wg
@tube-qs5wg Жыл бұрын
አሚንአሚንአሚንያረብ
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስት ምን ደስታ አለ ከብቶች እያሉ
@rahwamehari8297
@rahwamehari8297 Жыл бұрын
Sew mazen tewe... 😭😭😭
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን በቃ ደና ነገር መስማትም ማየትም አልቻልንም ውይ አለመታደል😭😭😭
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
እየሆነ ያለው እነደዚህ ከሆነስ ሌላው የት አገር ነው ደህና ነገር እየተወራ ያለው
@user-fl9ep1zm3c
@user-fl9ep1zm3c 2 күн бұрын
ነብሰ ይማር እናት የምመክርሸ ነገርቢኖር ለሌሎቹም ጠንቅ አትሂኘ እባክሸ ወደቤተክርስቲያን መልሸ ልጅ ወደሚያድግበት።
@yordajosue6855
@yordajosue6855 Жыл бұрын
Betame yasazenale egezeyabeher yatenahu
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 1,9 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН