በትዳር ውስጥ መባል የሌለባቸው 5 ነገሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​--

  Рет қаралды 125,218

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Ай бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial

Пікірлер: 270
@BoguNega
@BoguNega 27 күн бұрын
ተባረክ በጣም ቆንጆ ምክር ነው ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ነው እኔ ግን ጌታ አግዞኝ 26ኛ አመቴ ላይ ነኝ በትዳሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረክ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 Ай бұрын
ይቅርታ ሤት ልጅ እንክብካቤ ትፈልጋለች ወንድ ደሞ ቢሠራም ባይሠራም መከበር ይፈልጋል። እሡ ለሚሥቱ እሥከነማግባቱ ይረሣዋል እንድህ ያለወንድ እደት አይናቅ ዛሬ ልትሞት ነዉ ቢሉት ጥፋቱን አዉቆ ይቅር በይኝ የማይል ወንድ አለ እድህ ያለ እርካሽ ወንድ። እንደት አይናቅም በአሁን ጊዜ አብዘሀኛዉ ወንድ ግደታዉን የረሣነዉ። ይሄን የምለዉ በአይኔ ያየሁት ገጠመኝ ሥላለነዉ
@ryhxgy
@ryhxgy Ай бұрын
ወላሂ እኔ ልፅፈዉ የገባሁትን ሀሳብ ነዉ ያነሳሽ
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp Ай бұрын
ትክክል
@user-tr7hw3ei1u
@user-tr7hw3ei1u Ай бұрын
ዉዴ ወላህ የኔንም አስብ ነዉ የፀፍሺዉ በትክክል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ትክክል
@meronassefa3621
@meronassefa3621 Ай бұрын
Behiwete ende wend senef bal minikew fitur yelem beken mitegna
@beshirhassen
@beshirhassen Ай бұрын
ወዳጄ ፀሎት የለለው ሂወት ባዶ ነው ሚስት ሲያገባ መዝለል የሚያምረው የዛኔ ነው ሚስትፅ እፅልይ ባል ፖለቲካ ላይ ተገትሮ የራሽንአትኖሪም ምን አገባሽ ስለልጆቹ አይደለም ስለራሱ አንድ አብነ ዘበሰማያት የማይል ትንሻን ጉዳይ ትልቅ ማድረግ ባለፈ ነገር መውቀስ በሚደረግለት አለማመገን ጥፋቱን ስትነግረው አለማመን መደበቅ እሷን አስቀምጦ ሌላ ሴት ማማገጥ ስደርስበት በላይ ሆኖ ማኩረፍ ይቅር ብትለው እኳን እሷ የትም አትሄድም ምንናባሽ ታመጫለሽ ማለት ምኑ ቅጡ እረዲያ በተለይማ ቤተ እግዚአብሄር እንሂድ እንቁረብ እግዚኦ ዛሬውኑ ብትገለው ይሻለዋል ለብቻው አካውንት ከፍቶ መደበቅ እርርርር
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 Ай бұрын
❤❤❤Brother ፀጋዬ ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ! የትዳር አማካሪ ብቻ ሳትሆን ለአሰልጣኝነት የተመረጥክ ነህ!!!❤❤❤ ምነው ይህ ሥልጠና ቀደም ብሎ ቢኖር ኖሮ ብዙዎችን ትታደጉ ነበር። God bless you!
@user-fo5jr2gu1r
@user-fo5jr2gu1r Ай бұрын
ውንድሜ ለት/ም እናመሰግናለን በዚህ ዘመን የሚናቅ ወንድ እንጂ የሚከበር የለም ::. ምን አልባት ከ 100/10 ፐርሰንት ጥሩ አሉ ሌላው ኃላፊነቱን የማይወጣ የሚስቱን ሀቅ የማይተብቅ ነው
@user-zv9xm2eh7z
@user-zv9xm2eh7z Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ አሁን የገለጽካቸው 5ቱም ባህሪያት እኔ ባለቤት ላይ ይታያሉ ሁሌም አጥፍታ ታኮርፋለች ይቅርታ ጠያቂ እኔነኝ
@megertugudeta2671
@megertugudeta2671 Ай бұрын
ወድሜ መናናቁ ኮ ነው ዋናው ፀቡ!!!! ባንናናቅ ኖሮ ባልተጣላን።
@frehiwotmamo2740
@frehiwotmamo2740 Ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እኔ ባለቤቴ ስለማያከብረኝ ትዳሬን ፈትቻለሁ ግን አንተ በርታ ተባረክ
@rahelyemer96
@rahelyemer96 Ай бұрын
U
@user-cs9mo2iy2k
@user-cs9mo2iy2k Ай бұрын
የተናገርከው ሁሉም ነገር በእኔ ትዳር ውስጥ ጠፍተው ነበር የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነበርኩ ምክርህ ይረዳኛል የተበላሸው ነገር ይስተካከላል አመሠግናለሁ
@user-qi2vy1du7d
@user-qi2vy1du7d 15 күн бұрын
አቶ ፀጋዬ አሠፋ ስለ ትዳር ያቀረብከው 5 ማድረግ የማይገባን አስተማሪ መንገዶች በጣም ግሩም ናቼው።ይህንን መልዕክት በመቀበልና በማዳበር እኛ ባለ ትዳሮች ከዚህ ብዙ እንማራለን ብዬ ትልቅ ተስፋ አደርጋለሁ።ስለዚህ ይህን የባለ ትዳሮችን ችግር በመገንዘብ ላቀረብከው መፍትሔ በተለይ ኖርማል ለሆኑ ባለ ትዳሮች ቶሎ ግንዛቤ በመውሰድ ችግራቼውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያስወግዳሉ ብዬ አምናለሁ።በዚህ ሞያህ ብትቀጥል የበዙ ባለ ትዳሮችን ችግር በብዙ ታስወግድላቸዋለህ ብዬ አምናለሁ።አቶ ፀገዬ ከልብ አመሰግንሀለሁ።
@user-qi2vy1du7d
@user-qi2vy1du7d 15 күн бұрын
❤❤
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 12 күн бұрын
እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን!
@user-ue3zd1nn7l
@user-ue3zd1nn7l Ай бұрын
ትምህርትህን በtik tok እከታተላለሁ በትዳር ውስት ያለውን ነው።እኔ የ3።ልጆች እናት ነኝ 3ቱንም ወልጀ እስከማሳድግ የሚመለስ የሚያዝንልኝ እየመስለኝ ተስፋ።አልቆርትም ነበር።ከ6 አመት ወድህ ከ2009 በኃላ መፈጠሩም ትዥ አይለኝ መኖሩንም አለመኖሩንም ትዝ አይለኝም በጣም እኔንም ልጆቺንም ያገለናል ከልክህ እናትና ከልጆህ የሚበልት የለም ስንለው ከዘመዴቼ የሚበልጥ የለም ይለናል።አሁን እራሳችንን እንደባእድ ቆጥረን እንኖራለን
@Muluneshkitchen
@Muluneshkitchen 28 күн бұрын
በርቺ ፀልዪ ፀልዪ እኔም የዚህ ህይወት ሰለባ ነኝ ግን ለልጆቼ ስል ሁሉንም ችዬ ለብቻዬ ማለት ይቻላል ሶስት ልጆች አሳድጌ አስመርቄ ልጆቼ በጣም ከፍተኛ ደረጃ ደርሰው ሳይ ያስቻለኝን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ዛሬ ከሰላሳ አመት በሃላ በልጆች ለሰው እተርፋለሁ ሰው ማንም ጎሽ ላይለው ለሀገሩ ላመነበት ህይወቱን አሳልፎ ይሰጣል አንቺም ልልጆችሽ መሰዋት መሆን አንብብ ንፁህ ሁኚ ለትዳርሽ ታማኝ ሁኚ እርግጠኛ ነኝ በልጆችሽ ታሪክሽ ይቀየራል
@AlemAbraham-wq5et
@AlemAbraham-wq5et Ай бұрын
Very good, keep it up. May the almighty of God bless you!! Amen
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 Ай бұрын
Wow, that is so true 👍 👏 thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤
@MuluAbreha
@MuluAbreha Ай бұрын
ተባረክ ትምህርትህ በጣም እየጠቀመኝ ነው ኣመሰግንሃው
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
በጣም ወሳኝ ትምህርት ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@ZemZem-fz7he
@ZemZem-fz7he Ай бұрын
ትክክል በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን
@user-od5qi7pt9z
@user-od5qi7pt9z Ай бұрын
Thank you
@jesusislord409
@jesusislord409 Ай бұрын
Tsegye Bereketachn❤
@user-fj1xt9go7s
@user-fj1xt9go7s Ай бұрын
ብዙ የሚየስተምር ነው:: በጣመሰ እናመሠግናለን ❤❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Ай бұрын
እናመሠግናለን
@MamushMamush-th6vz
@MamushMamush-th6vz Ай бұрын
እናመሳግነለን
@user-ew2jz9kb9c
@user-ew2jz9kb9c Ай бұрын
እናመሰግናለን
@aziebnaizghi8797
@aziebnaizghi8797 25 күн бұрын
Very educational and informative video ❤❤❤❤❤
@ZewidtuKolbaye
@ZewidtuKolbaye 5 күн бұрын
Tebark
@LovelyFlowerGarden-mw4nw
@LovelyFlowerGarden-mw4nw Ай бұрын
Tsegesh thanks betam astesaseben keyrehewal❤❤❤
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj Ай бұрын
እናመሰግነዋለን ጥሩ ምክር ነው!❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hv7nu1xp5o
@user-hv7nu1xp5o Ай бұрын
ተባረክ ተባረኩ ❤❤
@AbebeTibebe
@AbebeTibebe Ай бұрын
Good advise
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Ай бұрын
እንዴ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ከሌሉ ፀቡ የቱ ጋ ነው 😂😂😂😂 Thank You ❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 28 күн бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Ай бұрын
ሁሉም የተናገርካቸው ነገሮች በኔ ትዳር ውስጥ አሉ ለዛውም በኔ ላይ 😢😢😢😢😢 አሁን ትዳሬ አደጋ ላይ ነው. ግን ደሞ አላህ ያውቃል
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l Ай бұрын
አላህ በትዳርሽ ያቆይሽ ከወለድሽ በተለይ ዱአ አድርጊ አላህ ይርዳን ከባድ ነው
@zizumohammed683
@zizumohammed683 Ай бұрын
ጽጽት ብቻ😢​@@user-dr3cm2iy6l
@eyerus954
@eyerus954 Ай бұрын
ፍጣሪ ያስተካክላቺሁ❤❤❤❤❤❤
@user-xc4uv3yj2j
@user-xc4uv3yj2j Ай бұрын
የምን ማዘን ልጅ ከሌለ አገር ለቆ መሄድነውእጂ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ይቅርታ መጠያየቅ ለትዳር ጥሩ መድሃኒት ነው እኔ ባለቤቴ ያስተማረኝ ትልቅ ነገር
@oddaa647
@oddaa647 29 күн бұрын
ግን ትዳር እዚህ ደረጃ ደርሷል?ሁሉም ያማርራል።ግን የዚህ ሁሉ መንሰኤ ለህይወት ዋጋ ያለመስጠት ተሰፍ መቁረጥ ኢኮኖሚ ችግር በፀጋው ይጎብኘን
@HelenTemesgen-ru9nt
@HelenTemesgen-ru9nt Ай бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤ thanks so much 🙏
@AhmedinRediwan
@AhmedinRediwan 17 күн бұрын
ዋው በጣም አስታማሪ ነጥቦች ነቸው!!በሪቱልኝ❤❤
@MastuAsfaw
@MastuAsfaw Ай бұрын
Thankyou Le Magabat Process Lay Negn Yehona ngr mikeregn pls🙏🙏🙏🙏
@muluezeleke5011
@muluezeleke5011 Ай бұрын
በጣም እውነት የሆነ ትምህርት ነው
@hayimetube
@hayimetube Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ❤❤❤
@marshetgmiskel7948
@marshetgmiskel7948 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@dilgassaabdissa727
@dilgassaabdissa727 Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ቆም ብዬ እንዳስብ ነዉ ያደረከኝ ለአዲስ ጥንዶች ደግሞ ትልቅ ትምህርት ነዉ
@VffHyh-ih6ev
@VffHyh-ih6ev Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@BiniBini-tq5qe
@BiniBini-tq5qe Ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go Ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenasmare9200
@helenasmare9200 15 күн бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ🙏
@user-pw3nf7po2g
@user-pw3nf7po2g Ай бұрын
እናመሰግናለን❤ ወንድማችን😊
@user-qn7sl4io9m
@user-qn7sl4io9m Ай бұрын
በጣም የምያስተምሪ ትምህረት ነዉ tankes
@addaaddda5718
@addaaddda5718 Ай бұрын
ቃል ህይወት የስማልን ፀጋውን ያብዛልን🎉🎉🎉
@johnaimiro5427
@johnaimiro5427 22 күн бұрын
Thanks batam tiru mikir new egna haun yemechrsha liy nen lmfatat.
@tiztaorba8603
@tiztaorba8603 Ай бұрын
Ameseginalehu be ewunet 100/% tikikil new
@user-xp5nh2xn9q
@user-xp5nh2xn9q 18 күн бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@astergedi5637
@astergedi5637 Ай бұрын
በጣም ትክክል ብለሃል ወንድሜ
@fikrudiriba4711
@fikrudiriba4711 29 күн бұрын
Tebarek yastamerk hulu tikikil newu.
@ZedoSa-ud8cy
@ZedoSa-ud8cy Ай бұрын
ተባረክ
@user-ng2qx1gl6z
@user-ng2qx1gl6z Ай бұрын
ጥሩ ትምርህት ነው 6 ትችት ለምሳሌ እሱን ለማስደሰ ጥሩ ነው ብላ የሰራችው ን ምግብ መተቸት በሰውነት አቃምላ መተቸት ሲበዛብኝ ፍችን የምመይቀው እኔ ነኝ አሁን ጥሩ ስሜት ውስጥ አይደለውም😢
@user-xx2qp3zv8f
@user-xx2qp3zv8f Ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله ،👍
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ምክርህን ተቀብያለሁ ቀድሞውንም ከልብ ይቅርታን በመጠየቅ አምናለሁ ይህን ከባለቤቴ ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ
@user-rm9il9by8i
@user-rm9il9by8i Ай бұрын
Enamesegenalen
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v Ай бұрын
ዋው ምርጥ ምክር የምንተገብረው ያርገን
@toybayimam8512
@toybayimam8512 Ай бұрын
እውነት የኔ ባል አሁን ያልከው ሁሉ አለበት እስኪ አላህ ብሎ ከተገናኛን video ሁሉ እያወረድኩኝ አሰመዋለሁ ብየ አስባለሁ ምን አልባች ቢገባው
@hawaawae8931
@hawaawae8931 Ай бұрын
ጠክርበጣምጥሩነዉትምርትህበጣምጠቃሚነዉማሻአላህ👌👌👌
@tigistafine202
@tigistafine202 14 күн бұрын
Wwww that's true my brother your smart
@AmirotMekael
@AmirotMekael Ай бұрын
ተባረክ❤❤❤
@madiyamd1610
@madiyamd1610 Ай бұрын
inshaallah 🥰🙏🙏
@fikerfiker8767
@fikerfiker8767 Ай бұрын
ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@user-sy5bw2fz4l
@user-sy5bw2fz4l Ай бұрын
❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥ ወንድሜ ተባራክ ጣቃም ትምህርት ነው በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@BekumaGelgelo
@BekumaGelgelo Ай бұрын
Tebarek
@user-qd8zf2nl9k
@user-qd8zf2nl9k Ай бұрын
Very good
@user-nv2dl8xz6h
@user-nv2dl8xz6h Ай бұрын
betame Asetemari new Enamsgenalne
@user-rz5gu5bx8e
@user-rz5gu5bx8e Ай бұрын
መሸአላ ወድማችን ካትብዙነገሮችን ትማሪኩ
@tigistganta8071
@tigistganta8071 Ай бұрын
Betam tebarek desi yemil miker
@user-em7gh2nx2c
@user-em7gh2nx2c 29 күн бұрын
በርቱ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው❤
@user-qk8uw6sq6t
@user-qk8uw6sq6t Ай бұрын
ተባረክ ዎንድሜ
@fhfu2470
@fhfu2470 Ай бұрын
ትክክልነህ
@SmilingChowChow-vd9hn
@SmilingChowChow-vd9hn Ай бұрын
Wow tebarekiii ❤❤❤❤❤❤
@cochvapakado467
@cochvapakado467 Ай бұрын
Thank you תודה רבה אהבית מוד
@hiruttessema9142
@hiruttessema9142 26 күн бұрын
ወድሜ ተባርክ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Ай бұрын
Betam astemire new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
@user-yb7fc8xk4d
@user-yb7fc8xk4d Ай бұрын
ትክክል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተመው ❤❤እኔ ብዙ ተጠቀምኩኝ
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Ай бұрын
ፀግሽ የምድራችን በረከት በርታ❤❤
@LakewLakewfk
@LakewLakewfk Ай бұрын
Good
@aeshoayele4282
@aeshoayele4282 25 күн бұрын
Kelib sew neh berta,bro!
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w 19 күн бұрын
ወንድሜ በርታ እሄን video ስመለከት የኔን ነዉ የተናገርከዉ አንድም ሳይቀር በትዳሬ ላይ ያየዉትን አጋጣሚ ነዉ ❤❤❤❤
@Amina-uz9nz
@Amina-uz9nz Ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ze7nl1vh2q
@user-ze7nl1vh2q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባትየ በእውነት እጥር ያለች ምጥን ምክርህ አደንቀለህ❤
@Mkids2836
@Mkids2836 Ай бұрын
በርታ❤
@MakiJusus
@MakiJusus Ай бұрын
Geta yebarkeh ejig tekami yehone❤
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 Ай бұрын
በርታ❤❤❤
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v Ай бұрын
መልካምሰዎችን ፈጣሬ ያብዛልን
@user-kp6mc7ik3x
@user-kp6mc7ik3x Ай бұрын
አመሰግናለው
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Ай бұрын
የምር ኡዉነትክነዉ እነዚ ሁሉ እኔትደር ለይ ነበራ አሁን ተለየይተነል 6አማተችን ነዉ ግን እስከሁን ንካዬን አላወርድም ብሎኝ የቁም ስቀይ ለይ ነዉ የለዉት ወይ አልፋታኝ እኛ በጣም መነነቅ ስለላብን በምንም ተአምር አብራን መኖር አንችልም ግን ንከዬንም አለወራደልኝም እስኪ ሁለቹም ዱወ አድርጉልኝ ከሆነ ከተለየዩ በሰላም መለየያት ራሱ ትልቅ ነገርነዉ
@dawudali1974
@dawudali1974 Ай бұрын
ፈትዋ ጠይቂ። ሌላው ቢቀር መህሩን መልሰሽ ኒካህ ማውረድ ትችያለሽ። አንቺ መህር ከመለስሽ የሱ አውርጂያለሁ ማለት አያስፈልግም። 6ት አመት? ይሄ ሞኝነትም በደልም ነው።
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Ай бұрын
ያምር ጃዛክ አላህ ኻይር እኔ ትንሽ ምፈራዉ የናበራዉ አጎቴ እዛዉ አገር ነበራ በንዴት የህነነገር ያደግብኛል ብዬ እፋራ ተበራ ግን አሁን ከዛ ሪቆወል እነ እኔ ስጣይቅ ራሱ የዉርነበራ ምበላዉ ያምር ቀላት ያጥራኛል ትልቅ ሻክም ቀላለልኝ እንዲም እቸለል ብዬ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ጃዛክ አላህ ኻይር
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ጠቃማ ትምህርት ናው
@sitoahmed
@sitoahmed Ай бұрын
በርታ ወንድማችን ዛሬ ሰብስክራይብ አርኩክ❤
@AsdoliAsdoli-pq1qn
@AsdoliAsdoli-pq1qn Ай бұрын
woww
@user-ru7sf9jj8p
@user-ru7sf9jj8p Ай бұрын
ሀሪፍ
@zemzemsasigo935
@zemzemsasigo935 Ай бұрын
Good place you bro thank you so much
@user-vy4nw7do6u
@user-vy4nw7do6u Ай бұрын
God bless you brother (English)
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i Ай бұрын
😂😂😂​@@user-vy4nw7do6u
@zainashdirba1539
@zainashdirba1539 Ай бұрын
ተበረክ ወንድሜ ❤🙏
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Ай бұрын
መፍታትም በጣም ደስ ይላል እኔ እዴውም በጣም የቆጨይ በጣም ቀደም ብየ ነበር መፍታት የነበረበይ ፍች ገነት ነው የሆነለይ
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c Ай бұрын
❤በርታ
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 2,6 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 19 МЛН
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 49 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
የገንዘብ አያያዝ 5 መፍትሄዎች
15:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 237 М.
"የባል እና የሚስት ጊዜ...." በፓ/ር ቸሬ
38:37
Epaphras Christ church
Рет қаралды 113 М.
BABY Comedy : Baby helps homeless people
1:00
BABY Comedy
Рет қаралды 11 МЛН
小女孩偷水只是为了给自己生病的妈妈#海贼王  #路飞
0:57
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
Dad and Son 😁 Play with me ⚽️😂
0:17
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН