ስኬታማ ትዳር | ትዳርዎን ውብ የሚያደርጉ 4 ቁልፍ ነገሮች! Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​--

  Рет қаралды 61,797

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

22 күн бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial

Пікірлер: 225
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 21 күн бұрын
ፀግሽ ወንድሜ በአንተ ምክር የ9 አመት ትዳሬን አድኛለሁ ምክርህ ይለያል አላህ ብሎ ሥደት ነኝ ሀገር ሥገባ ከባለቤቴ ጋር በአል ባገኝህ በጣም ደሥ ይለኛል ❤❤❤❤❤
@SikoDilo-vv9wl
@SikoDilo-vv9wl 19 күн бұрын
እኔም ችግር ወስጥ ነኝ እህቴ እንደት ተሳካልሽ ስደት ነው ያለሁት
@shallommakwakwa
@shallommakwakwa 17 күн бұрын
Tebaraki babizu zamani hiyoti mawuxati magibati yibariki tebaraki ata jagina sew ethiopea lazalalem tinuri xalatochuwa yilaqu yiwudamu 💘 ♥
@nahomsolomon9938
@nahomsolomon9938 8 күн бұрын
.
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 3 күн бұрын
በእምነትሺ ለምኝው ፈጣሪሺን
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 21 күн бұрын
ፀጋው ያብዛልክ ምንም አይሰለችም ትምህርትህ እንዳው ሁሌ እንደዛ ብታደርግልን አረ ተው ይሄ ቻናል እናሳድግ ቤተሰባችን ሀገራችን እንጥቀም ሚገርም ትምህርት ነው በዚ ድርጅት የምትሰሩ ሁላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 14 күн бұрын
የአሳ አጥማጁ እውቀት ከተጠማጁ አሳ መብለጥ አለበት አንድ ወንድ ቤቱን ለመማምራት ከሴቷ በተለየ ትዳር የመምራት እውቀት ሊኖረው ይገባል ግሩም ።
@hamsaldebebe3760
@hamsaldebebe3760 2 күн бұрын
@user-uc7dg9wk5o
@user-uc7dg9wk5o 19 күн бұрын
ዋወ በጣም የስተዋይ የተሞላበት ንግግር በትክክል. በተለይ ሰዎች የልባቸወን ይናገሩና እኔኮ ልቤ ንፁ ነወ ከልቤ ማስቀመጥ አልችልም. ይላሉ ዝምተኛ ደግሞ በልብሽ ይዘሽ ቂመኛ ይላሉ ታዲያ የአንተ ንግግር በጣም የተመቸኝ በርታልን ከእወቀት ጋር የተመሰረተ ንግግር
@AbrhamMandefro-io4mp
@AbrhamMandefro-io4mp 6 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@hiwetshiferaw1406
@hiwetshiferaw1406 21 күн бұрын
ፀግሽየ አንተ 4 ሰአት ብታስተምር እንኳን አይሰለችም እናመሰግናለን
@user-gw5ib2yd3l
@user-gw5ib2yd3l 8 күн бұрын
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 21 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ Brother ፀጋዬ እና የኢትዬጵያ ህዝብ በሙሉ!!! አመት በአል ምን መምሰል አለበት ያለህን አሥተያየት አንድ በለን! የዘመናችን ጀግና ነህ በርታ!!!❤❤❤
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 21 күн бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ እናመሰግናለን
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 17 күн бұрын
ስለ ትዳር መፀለይ የምትል ቃል በእውነት ነው ❤❤❤❤
@jihgyh9645
@jihgyh9645 21 күн бұрын
የእውነት ሁሌም ነው በጉጉት የምጠብቀው ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር በራሴ ላይ ቀይሬላሁ እናመሰግናለን❤
@user-mk8fl6kg8h
@user-mk8fl6kg8h 11 күн бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ምክርህ አይጠገብም ደሥብሎኝ ነው ማዳምጥህ ዘመንህ ይባረክ
@menitube-3685
@menitube-3685 21 күн бұрын
Thank you Tsegish you giving us important advice. God bless you🙌🙏 share
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 8 күн бұрын
በጣም ደስ ይሚል ምክር በመሆኑ ትምህርት ስጪ ነው ብዙ ግዜ ለትዳር ክቡርና ጤናማነት ምን ማድረግ እንዳለን በግሊ ብዙ ግዜ እያብስለስልኩ እያለሁ ይህን ዝግጅታችሁን በመስማቴ ደስ ብሎኛልሁሉም ልክ ነው በርታልን ውንድሜ እእግዛብሔር ይርዳህ
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 20 күн бұрын
እናመሰግናለን አባታትን ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክ በርታልን ያንተን ምክር ብዙ ጊዜ ይከታተላለውኝ ተጠቅማለውኝ ክበርልን አላገባውም ከ5 ወር በኋላ ላገባ ነው እንደት ትዳርን በእውቀት በጥበብ መምራት እንዳለብኝ አስተምረከናል ከልብ እናመሰግናለን ቪዲዮዎችክን ለእጮኛየ ዳውሎድ አርገ ነው ምልከው እኔን በጣም ጠቅሞኛል በተግባር እኖርበታለው አብረን እግዚአብሔር ያክብርን መልሕቆች ተባረኩ ሁላቹም ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀግሽዬ አረዘመብንም ቀን ሙሉ ራሱ ብትመክረን አንሰለችም ለሰዓቱ አትሳቀቅ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤🎁🎁🎁🎁🙏🙏🙏🙏
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 20 күн бұрын
Ewunet new betam betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen Egziabher ten Edimen yasitalahen
@user-rw4og1cy3l
@user-rw4og1cy3l 21 күн бұрын
tsegish betam ameseginalehu betimhrth betam telewuchalehu ene gar bizu tsihitetoch neberu eyastekakelku new ❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 20 күн бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@lovelovertube507
@lovelovertube507 20 күн бұрын
Thank you for great advice
@leylaleyla4352
@leylaleyla4352 21 күн бұрын
ፀጊሽ ፈጣር ይጠብቅህ ❤🙏
@user-nm5lj8yr9j
@user-nm5lj8yr9j 3 күн бұрын
ጌታ በብዙ ፀጋ ይባረክክ በእውነት ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 18 күн бұрын
Thank you God bless you, I learned a lot from you 🙏❤️
@user-mt9xm9rx2c
@user-mt9xm9rx2c 14 күн бұрын
thanks very good aydia God blessyou
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 20 күн бұрын
ፀግሽዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እና ለፈጣሪ ያለህ አመለካከት ሳይ አሳዘንከኝ እስኪ ቁርአን ባማርኛ አንብብ እመነኝ ብዙ ነገር ታገኝበታለህ አለምላይ የተፃፉ መፅሀፍቶች ታነቡ የ ለ እንዴ
@user-qd6ez5zi9i
@user-qd6ez5zi9i 14 күн бұрын
በጣም ገቢ ሀሳብ ማንያዘዋልና ፀግሺን ቁራን በአማረኛ ቢያነቡ ምኞቴነው
@saeedahmaad5906
@saeedahmaad5906 13 күн бұрын
ወይኔ እኔ ራሱ ስንት ደጋጎች ሳይ ቁርአንን ነው እምመኝላቸው አሏሁ አክበር
@user-gq2bb5cn7k
@user-gq2bb5cn7k 10 күн бұрын
መጀመሪያ ለራሳችሁ በወቃችሁት እናተ ስላላችሁበት ብቻ ትክክል ይመስላችኋል
@nur-hussienibnukesir8551
@nur-hussienibnukesir8551 5 күн бұрын
ከጰጋ በላይ ይህን ሃሳብ ማስታወስ ከሁሉም ይበልጣል አና ለአስተያየቱ አላህ ለፍሬ ያብቃው። ፀግሽ ደግሞ ኢስላምን አጥና ነፃ ሰዉ ከሆንክ ትለወጥበታለህ!!!
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 4 күн бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤❤❤
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 21 күн бұрын
እግዝአብሄር ይባርክህ እሸቱ መለሰ ብትጋብዝልን
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 20 күн бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 21 күн бұрын
❤❤እግዚአብሔር ይባርክ
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 20 күн бұрын
I like this program and it’s very helpful to know what’s expected from each person. Marriage is hard work and requires patience and dedication etc.
@TabletTamirat
@TabletTamirat 20 күн бұрын
Zemenhi yebareke tigesh.
@user-ey7pq3ms7g
@user-ey7pq3ms7g 12 күн бұрын
Tebark tsgesh
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 9 күн бұрын
Betam Thank you ❤❤❤
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 20 күн бұрын
ፀጋው ያብዛልክ እግዚአብሔር ፀግሽ እና አመሰግናለን
@fethyiaawel1196
@fethyiaawel1196 20 күн бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ እኔም ምክር እፈልጋለሁ በቀጥታ መጥቼ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 19 күн бұрын
ደስ ይለናል ውድ ቤተሰባችን ለበለጠ መረጃ 0970704050 ላይ ይደውሉልን!
@ZinashGebre
@ZinashGebre 11 күн бұрын
wao betam dess yemil mikir new tebarek
@z-qh7dt
@z-qh7dt 6 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 21 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-lv8ws7eu5t
@user-lv8ws7eu5t 11 күн бұрын
እግዝአብሄር ይባርክህ ስለ ትዳር መፀለይ የምትል ቃል በእውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@user-ky9ur6pp3q
@user-ky9ur6pp3q 6 күн бұрын
በtik tok ላይ እከታተልሃለሁ ተለውጨበታለሁ በነገረችን ላይ የመትለውን ሰወድልህ😮😮
@gracejesus5309
@gracejesus5309 19 күн бұрын
God bless you brother ❤❤❤
@sunysuny8656
@sunysuny8656 20 күн бұрын
Amazing advice
@esraelmelese-wz3je
@esraelmelese-wz3je 12 күн бұрын
Good bless you brother 🙏🙏🙏
@tigisttamrat5417
@tigisttamrat5417 8 күн бұрын
Thanks ❤
@dagemadis6424
@dagemadis6424 17 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤ቀጥሉበት
@MiskerHaila
@MiskerHaila 12 күн бұрын
Le tedare ye eminete leyunete chegeru min yakili newe weyise chigere yelewemi ketechale bimekese dese yelegnale lemisetene melkam temeretoch betami thanks fetari yebarikiji
@MaqdesMaqdes
@MaqdesMaqdes 20 күн бұрын
Tegesheye egezeyabehere yebarkek teleyalek zemenek yebarek❤❤❤
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 19 күн бұрын
ወድሜ እኔ ልቤ እራሴ አውቃለው ተኮል የለብኘም ግን ያየውትን አላ ልፍ ውሸት አልወድም ምትለኝለህ
@hayathayat-sb4os
@hayathayat-sb4os 17 күн бұрын
አንዳንድ ባሎች ሁሉም ነገር በጉልበትና እኔ ወንድነኝ እኔ ብቻ ልደመጥ የሚሉ ባሎች አሉ ሥራ ቦታ የሚያሣዩት ጉልበት እቤት ገብተውም በዛ ጉልበት ሚሥቱን መምራት ይፈልጋሉ ሥራ ቦታ እራሡ የቻለ ባሀሪነው እቤት ሢገባ ሚሥቱን የሚያወራበት መንገድ አለ እኔም ትዳሬን የፈረሠው በዚሁ ባሀሪው ነው
@getutesfahun5237
@getutesfahun5237 14 күн бұрын
Thanks
@user-ur9ng9pc3g
@user-ur9ng9pc3g 20 күн бұрын
መልካም ትምህርት ነዉ፣ ተባረክ፣ ጥያቄዬ ፣ በሃይማኖት ልዩነት ምክንያት ከመፋታት አንጻር ያለህን አስተያዬት ቢታካፍል?
@emebetabay1676
@emebetabay1676 7 күн бұрын
thneks ❤❤❤❤
@HizUkumo
@HizUkumo 7 күн бұрын
ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ ።እግዚአብሔር ይባረክ ።እወዳለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 21 күн бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ የፍሬ ሠው ይበለን❤❤❤❤
@yosiefmamay3430
@yosiefmamay3430 3 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ። ነገር ግን ምህረትን ብትጨምርበት ደግሞ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ምህረት አለ ማድርግ በተልን መቁጠር የባለትዳሮች አንዱ ችግር ስለሆነ። በተረፈ ጌታ ዘመንህ ይባርከው።
@yosiefmamay3430
@yosiefmamay3430 3 күн бұрын
ማለት በደልን መቁጠር ማለቴ ነው።
@sunysuny8656
@sunysuny8656 20 күн бұрын
Tebarek
@tesfayetamrat9503
@tesfayetamrat9503 14 күн бұрын
Ena meseginaleni tebarekulin
@user-dl5el8qk2v
@user-dl5el8qk2v 10 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ምክርህ በጣም ግሩም ነው ተባረክ እድሜ ጤና ያድልልን
@user-rk6cp5bl4w
@user-rk6cp5bl4w 21 күн бұрын
ደስ የሚል መልክት ነው
@carlosrafaelvilanculosvila2001
@carlosrafaelvilanculosvila2001 10 күн бұрын
Egzabeher yebrek teliki ewukati yeste
@hiwotmulatu7048
@hiwotmulatu7048 20 күн бұрын
❤❤❤❤ በትክክል
@user-ue8po1qw8o
@user-ue8po1qw8o 8 күн бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@danielteshome9172
@danielteshome9172 Күн бұрын
God bless you
@user-cc5dw1fo2d
@user-cc5dw1fo2d Күн бұрын
Thank yoou❤
@MariaMaria-wp5qp
@MariaMaria-wp5qp Күн бұрын
🙏🙏🙏tebarek.....
@BuziyeABECH
@BuziyeABECH 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ግሩም ትምርት ነው
@habtamuesunew6578
@habtamuesunew6578 19 күн бұрын
Betam tichilaleh ewiketun beltekewal nurilign berta❤❤❤❤
@emuyegetalij534
@emuyegetalij534 19 күн бұрын
Tebarike 🥰🙏
@rutahagos1514
@rutahagos1514 21 күн бұрын
🎉🎉Thanks so much my best ❤👑💎GBU all your family ❤
@user-mt5rs8ow1g
@user-mt5rs8ow1g 17 күн бұрын
Waw geta yeberike ❤❤❤❤
@eyerus954
@eyerus954 20 күн бұрын
ስላም ጸግየ ክበርልን ዘመንህ ይባርክ ትምህርትህ በጣም ፍዋሺነው እግዜርን ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-to7vi2bx8f
@user-to7vi2bx8f 17 күн бұрын
Betam. enamsgnalen
@arumaafmaleearumaafmalee9762
@arumaafmaleearumaafmalee9762 19 күн бұрын
Inamsaginalen❤
@SelamDawit-lu1np
@SelamDawit-lu1np 6 күн бұрын
Menem sayiselchgn dese belogn new yesmahut Enamsegnalen 🙏
@negatuabebe
@negatuabebe 12 күн бұрын
ድንቅ ንግግር ተባረክ
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 20 күн бұрын
Wea ine swedh tadleh kenebetesebh igziabher ytebqh❤❤❤ inwedshalen
@hawa7349
@hawa7349 3 күн бұрын
እናመሠግናለን ወዲሜ😊😊😊
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 21 күн бұрын
ፀግሽ እንኳምአደረሰህ እባክህእርዳታህያስፈልገኛን በምንላግኝህ ኮሜትምካየህ አስቀምጥልንባክህ ስንትመስዋእት የከፈልሁበት ትዳሬ አደጋላይ ነው ከስደት ልመለስ ወራትነውየቀረይ ግን ሰላምዋልሽኳን ጠሮበታ እኔም በሚሰጠይ ክፍተት የነበረይፍቅር መጥፋትቀርቶ ሙቷን በጣም ፍቅሬን እንድገለው አርጎያንግን ሀገሬንልገባወራትቀረይ መቀጠልአልችልም ወረቀቴአልቋን ታድያ በርቀት እንኳመተሳሰብን መዋደድ የሌለውእንዴትነው አብርንምንኖር ለአመታት ታገልሁ አሁንግን ሁሉነገሬደክሟን መፋታት አንችልም በቁርባንነውአግብቸውየመጠሁግን ስቃይውስጥነው ገናሳልሔድምንማረግእንዳለብይአላቅም ጥርጣሬ በምሀላችንየለም ግንመራራቃችን በሀሳብ ግራገብቶያን ስረዳው በጣምጠልቶያን ከኔበፊት የልጅእናት አለችው እናም ማውጣት የከበደይ ነገርያለይመስለያን ብቸየን ያቆምሁትትዳር እኔን ገሎይ ሊሔድነው ውስጤሰላምየለይም እራሴን መቆጣጠር አልቻልሁም በየቀኑ መዳኒትነውምወድ በጭቀት ልሞትነው ማንይረደይ ቤተሰቦቸም ባማክራቸው እሰይስለታችንሰመረ አሉይ ሳይፈልጉነበር ያገባሁት ከሱምይሁንከኔ የሆነችግርአለምናልባትመራቄ ነውብየ ሳስብ ሒጅብሎነው የላከይ ምንልሁን መጥፌየ ትዳሬእንደሆነ አውቃለሁ ❤❤
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 21 күн бұрын
በሰላም ወደ ሀገርሽ ያስገባሽና. ተገናኝታችሁ አውሩ. ቤተሰብን ሆነ ሶስተኛ ሰው አታስገቢ. ፀሎት አድርጊ ጠንከር በይ. ብርሽን ያዚ. ፈጣሪ ሁሉ ን ያስተካክልልሽ.
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 20 күн бұрын
ውድ ቤተሰባችህን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 20 күн бұрын
@@user-iz3lk5cz3v ስለትዳሬጅስለገንዘብስ አስቤአላቅም ግን በስሜ ቦታገዝቸስለነበር ቤትነውምስራ ቢሆንም ይጋራእንደሆነ እርግጠኛነይ እኔእስከማቀው ባሌን የገንዘብሰው አልነበረም ከመጠሁ የቲሸርት አላልሁትም አበይግድብ ስለሚሰራ ምናልባትጠለቅብየ አለመረዳቴይሆን ብቻ አላቅም ግራገብቶያን በዝህሚዲያ ያገኘሁትነገር እኔብቁ ሴትአድለሁም ለዛነውምሰቃይ
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 20 күн бұрын
@@AsQw-fu4uq እመኝኝ ውዴ የኔን ያንቺ ታሪክ ስለሚመሳሰል ነው ሁሉ በአካል ስትሄጂ ይስተካከላል.
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 14 күн бұрын
አይዞሽ።እህቴ።ብርሽካለ።ነገሌላ።ቀንነው።ግንቆርቦተጋብቶ።ስደት።እጅግ።ከባድነው።የሚፈታተናችሁ።ዲያብሎስን።በፀሎት።አሸንፊው።
@tizazutekele1658
@tizazutekele1658 4 күн бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን
@maruyene3301
@maruyene3301 15 күн бұрын
ጥሩ ቪዲዮ ነዉ።🎉
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 21 күн бұрын
በርታ እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 21 күн бұрын
THANK YOU FOR ALL YOU DO TO HELP YOUR COMMUNITY!!!
@menitube-3685
@menitube-3685 21 күн бұрын
Ruhamaye😍😘
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 20 күн бұрын
@menitube-3685 Meni'yea, my darling! So good to see ya!🥰🥰🥰
@marthalove2995
@marthalove2995 19 күн бұрын
ኡፍፍፍ ትምርህትህ አጭር ባይሆን ብዬ ተመኘሁ ❤ ❤
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 21 күн бұрын
Memhir respct
@nishatades8014
@nishatades8014 7 күн бұрын
🙏❤
@user-mb1xw9nx3r
@user-mb1xw9nx3r 4 күн бұрын
ተባረክ
@user-fk6do8pu1d
@user-fk6do8pu1d 6 күн бұрын
እናመስገናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@odadejene2417
@odadejene2417 20 күн бұрын
በዚህው፣አጋጣም፣የምቻላችሁ፣ከሆነ፣ትዳርንም፣የማገናኘት፣ሥራ፣ብትሰሩ፣መልካም።
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 3 күн бұрын
እግዚአሽሔር ጸጋውን ያብዛልህ ጸግሽ. ትለያለህ. መጺሀፍን የት ነው የማገኘሁ ስለ ትዳር መጸሀፍ አለ ብለሀል
@ModernSlaves541
@ModernSlaves541 13 күн бұрын
በኔ እይታ ኢትዮጵያዋን ስለ ትዳር ከማውራታቸው በፌት ሰው ስለመሆን ተግተው መስራት አለባቸው ባይ ነኝ ___ በማሙሽ እኮ ነው የሚገዙት _ በዚያ ላይ መርህ አልባ ናቸው _ መርሃቸው ጥቅም ወደሚገኝበት ማጎብደድ ነው ።
@user-yw1by9hm6g
@user-yw1by9hm6g 7 күн бұрын
ምርጥ ምክር ነው
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 11 күн бұрын
እናመሰግን አለን ❤❤❤❤❤❤
@EyobNiche
@EyobNiche 2 күн бұрын
Bebeteseb guday yalewun alemegbababat endet mastekakel yichalal?
@user-no6tz6cp3b
@user-no6tz6cp3b 20 күн бұрын
ትክክል
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 20 күн бұрын
እነካን ድህና መጣህ ጸገሺ እናመሠገን አለን
@AbayneshMadeboOndo
@AbayneshMadeboOndo 14 күн бұрын
ብዙ ነገር ተምርያለሁ ተባርክ።
@tirhasokubay9939
@tirhasokubay9939 20 күн бұрын
xegye admen tanan yst wedime❤
@comceill9002
@comceill9002 20 күн бұрын
My teacher❤️❤️❤️❤️
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k 6 күн бұрын
Yikirta malet ena tidaren mastekakel efelgalehu ebakih agizegn ke hager wichy negn balebete ena lijoche ethiopia nachew❤❤
@berqegabisa275
@berqegabisa275 6 күн бұрын
Teberk ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LoveTecno-cz6ko
@LoveTecno-cz6ko 4 күн бұрын
ፀግሽ በላጅነት አግብቼ ነበረ ግን ወደ አስራ አራት አመቴ ነው ከፈታ ትዳር መባል ያስፈራኛል ምን ማድረግ አለብኝ ወድሜ
@user-kj5py2zu7f
@user-kj5py2zu7f 19 күн бұрын
berta betam tiru sirs new
@Fikirtetube2029
@Fikirtetube2029 20 күн бұрын
🙏🙏
የኑሮ ውድነት እና ትዳር! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
14:02
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,9 М.
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 133 МЛН
Follow @karina-kola please 🙏🥺
00:21
Andrey Grechka
Рет қаралды 21 МЛН
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Magic Lips💋
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 151 МЛН
ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
16:27
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Стэтхэм торгуется за ЛАДУ #сериал #топ
0:49
Топ по Ивановым
Рет қаралды 4,1 МЛН
На какой высоте разбивается кирпич?
0:41
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
Wolverine's Battle With The Nine-Yin White Bone Claw Failed Here!
0:21
Китайка и секрет Зайки😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,3 МЛН