በፈተና የተሞላው የ25 ዓመት ትዳር በአሜሪካ ብዙ ዋጋ የከፈለው ቤተሰብ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 157,303

Eyoha Media

Eyoha Media

4 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 491
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 ай бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/n857i8yp0Mqdl3U.html
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 4 ай бұрын
ወገኖች አልተናገርንም እንጂ ኢትዮጵያን ሴቶች ያልተሰራብን ግፍ የለም በወንዶቻችን😢😢😢
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 4 ай бұрын
ውይ አሚናዬ እንዴት በልቤ ውስጥ ደስታን እንደፈጠረሽልኝ የአምላክሽን ስም ስትጠሪ ደስስ ብሎኝ ነው ይህንን የምጽፍልሽ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ እምነቴን እንዲህ እንዳቺ ነው የምወደው❤❤መልካም እናት ያድርግሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ያሳድግልሽ ፍቅር ነሽ ❤
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 4 ай бұрын
አትላንታ ነው የምትኖረው
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
ነገርግን ፥ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንዲመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ጥቂቶቹን እነሆ ፥🤔 - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መፅሀፍ ቅዱስን እንዲያረጋግጥ ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፵፮ - ፵፯)። 📖👈🏾😲
@SophiaAwale
@SophiaAwale 4 ай бұрын
​@@TruthEz ሄይ ሄይ አትቀዥ ቅዣታም ተረተረትክን በለመድከው ተተርተር
@Sirage111d
@Sirage111d 4 ай бұрын
I feel cry and crying while she call allhas name❤❤❤❤subahanallah....alameye the best journalist ever
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
የኛ የሃበሾች ጉድ ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን😢😢
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ለዲንሽ ለፈጣሪሽ ለ አላህ ሱብሀናላሁ ቱአላ ያለሽ ቃላት አላህ ይጨምርልህ ያረብ አላህ በልጃችሽ ያስደስትሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እውነትም ጀግና የሴት ጀግና ነሽ ቃላት አጣሁልሽ ምን እንደምልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 ай бұрын
በስመአብ አእምሮሽን አደነኩት እንዴት አይነት ጀግናና አስተዋይ ሴት ነሽ አቦ ጀግና ነሽ 👍ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ህፃናቶች ናቸው በመደፈር ምክንያት ህይወታቸው የተበላሸ ቤቱ ይቁጠረው አንቺ ለነዚህ ሴቶች አርአያ ትሆኛለሽ !
@HazebSalim
@HazebSalim 4 ай бұрын
P
@Sirage111d
@Sirage111d 4 ай бұрын
Exactly 😢
@bezatemir5402
@bezatemir5402 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት አደርሽ እስካሁን አልተኛውም ከዚህ በሀላ ሰግጄ ነው ምተኛው ጠዋት ስትነሺ ታነቢዋለሽ ዛሬ የተገረምኩበትን ያለቀስኩበትን ታሪክ ልንገርሽ አላህ ይራህመው አባቴ ከመሞቱ በፊት ምናልባት ልብ ብለሽ ካየሽው አላውቅም ጓዳ የሚቀመጥ ትልቅ ሳጥን ነበረው በትልቅ የቁልፍ ጋን ሚዘጋ ያ ሳጥን ከሞተ በሃላ ሳይከፈት 6አመት ቆየ እኔ እራሱ ከሱ ሞት በሃላ 2ቴ ሀገር ሄጃለሁ የለቅሶ ጊዜ ሳይጨመር ሆኖም ግን ያ ሳጥን ለመክፈት ምን እንደዘጋብን ሳናውቅ ሰሙ ወልዳ ቤት በተኛችበት ጊዜ የጋሼ ልጅ ዘቢባ እና እናትየው ሆነው ሰንያ ሰሙ ባረዲን ባሉበት ያ ሳጥን ተከፈተ እንግዲህ አስቢ 2010አባዬ ያረፈው የተከፈተው 2016 ውስጡ ላይ ጥሬ ብር 80ሺ ብር ቢገኝ ያ ብር ጊዜው አልፎበት መቀየር በነበረበት ሰአት ሳይቀየር አሮጌው ብር የእኔ ምስኪን አባት 😭😭😭 ይሄኔ ለልጆቹ ቅርስ መያዙ ነው አዳዲስ ውሃ ያልነካቸው ሸሚዞች ሱፍ ልብስ ጋቢ 2ት አዳዲስ አንድ የተለበሰ ስትነግረኝ አልቅሼ ልሞት እንደዛ ታሞ ልታከምበት ጥሩ ምግብ ልብላበት ያላለው አባቴ አላህ ይዘንለት እሱ ከሞተ በሃላ በጊዜ ከፍተን ብሩ ምነው ሰደቃ በወጣበት ምስኪን በተጠቀመበት ብዬ እርር ነው ያልኩት ምን ነክቶን ነው ለስሙ 6ልጅ ወልዷል አንዳችን ቀልብ ገዝተን ይከፈት ያላልነው ብዬ እራሴን ወቀስኩት ይሄ ለታሪክ መነገር ያለበት ነገር ነው የሰው ልጅ ከኛ ትልቅ ትምህርት ማግኘት አለበት ውስጤ ከምይዘው ልተንፍስ ብዬ ነው ስፅፍልሽ እራሱ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ያሳዝናል😭😭😭 ያስገርማል!!!ዛሬ ከአንድ አብሮ አደጌ በጥዋት የደረስኝ እና ልቤን የሰበረ ሚሴጅ ነው ይሄንን የምታነቡ ሁላ ትልቅ ትምህርት አለው ብዬ ነው ብር ያደረኳችሁ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 4 ай бұрын
አላህ ይራህመው እናንተ በሱ ስም ሰደቃ አውጡለት ሚስኪኖችን አብሉ ለመስጅድ መገንቢያ ባቅማችሁ በስሙ ሰደቃ ስጡለት ዱአ አድርጉለት
@SistNat
@SistNat 4 ай бұрын
በሰመ አብ አይ አባት ጀግና ነው አታልቅሺ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል የእሱ ስብእና ግን ዘላለም በውስጥሽ ይኖራል የጀግና የልባም ልጅ ነሽ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር የድሮ ሰዎች አስተዋይ ናቸው ተርበው ልጆቻቸውን የሚመግቡ
@ttww9470
@ttww9470 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቀኙ ያስቀምጣቸው:: የሚገርም ታሪክ ነው::
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 4 ай бұрын
እንዴት የበሰለች የተባረከች ናት አሚና ስነሥርዓቷ ልዩ ነው❤
@ageremengistu1046
@ageremengistu1046 4 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ጥሰሽ ወተሽ እዉነት ለተጎዱ ልጆች እና ማንንም ማንንም ማመን እንደሌለበት አንቅተሻል እንደ ወላጅ
@fatimaawel467
@fatimaawel467 4 ай бұрын
በሚገርም ሁኔታ ሰለአላህ እዝነት ሰለ ውድ ነብያችን ኣዛኝነት እየተናገረች የራሷን ታሪክ የተናገረች ጀግና እህቴ ማሿ አላህ በጣም ደስ ይላል
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ ክፉ አይካቹ❤
@hayatsemir174
@hayatsemir174 4 ай бұрын
Amin
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 4 ай бұрын
Amen amen amen
@user-ic7km6lt3f
@user-ic7km6lt3f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marthateklu9400
@marthateklu9400 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 ай бұрын
Amen amen amen 😢❤🤲
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ብየሻለው እደዚህ መቶ መናገር ለህብረተሰቡ ማስተማርሽ❤❤❤
@amirakadir8977
@amirakadir8977 4 ай бұрын
የደርሰብሽ ነገር ያሳዝናል ግን ምድያ አስተማር ነው አላህ እዳች እህቶች ያብዛልን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
ወንድ እና ሴት አንድ ቤት ማደር የለባችውም ወንድም እና እህት ቢሆኑም አንድ ክፈል ውስጥ ማደር መሆን የለባችውም
@BettyBiruu
@BettyBiruu 4 ай бұрын
የተለየሽ ሴት ነሽ ንግግርሽ መንፈስን ያረጋጋል ተባረኪ::
@ethio125
@ethio125 4 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ደስ የምትል ልጅ ነች አሳዳጊ አስተዋፆ አለው ለዛህ ነው ባለጌዎችን አሳደጊ የበደለው የምንለው አዩዋት የጨዋ ያሳደጋት ለሁሉም ሰው ክብር ምርጥ ልጅ ይመችሽ
@pesefor8707
@pesefor8707 4 ай бұрын
Welagoch layi AFI malakeki melikam ayidelem manim welagi liju afengachi,metifo endihonibet ayifeligim endet memirat, masadeg, endalebet iwiket kematat wichi Amina kewilagochiwa asitedadeg afenigita wetita neber EGIZABIHER dereselat ingi IBAKACHIHU asadag layi yemitiferidu ende Amina yasitesaseb lewit YASIFELIGACHUHAL ERASACHIHU LAYI BIZU MESERAT ALEBACHIHU ameseginalehu
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ​@@pesefor8707
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ​@@pesefor8707
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d 4 ай бұрын
ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤
@EdenWorku-hb8zr
@EdenWorku-hb8zr 4 ай бұрын
አንኳን ደስ ያለሽ በሉኝ ማዳሜ ሀገሬ ልልክኝ ነው ደስ ብሎኛል ሀገሬ ኢትዮጵያ ናፍቃኛለች 6አመት ሙላኝ ከውጣው ግን ተምላሽ ነኝ የሰደት አህቶቼ
@netsanetkebede4557
@netsanetkebede4557 4 ай бұрын
Enatu beselam hugresh gebi
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 4 ай бұрын
Enkone dese aleshe beselam gebe
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 4 ай бұрын
እንኳንደስያለሽ ውዴ ነሰላምግቢ❤❤
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 4 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ፤ በሰላም ያግባሽ
@fatimah9064
@fatimah9064 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 4 ай бұрын
አንተ መልካም ሰው የሁሉን በደል መስማት ማፅናናት እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ አለምሰገድ ❤🎉ተባረክ ሰላምህ ይብዛ 🙏
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 4 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ልጆችሽን ለትልቅ ደረጃ ያብቃልሽ
@Adme1244
@Adme1244 4 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ በላይክ አፅናኑኝ የመዳም ጭቅጭቅ መቋቋም አልቻልኩም
@taybahmhamed
@taybahmhamed 4 ай бұрын
አብሽሪ ያልፋል
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 4 ай бұрын
አብሽሪ አላህይርዳሽ
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 4 ай бұрын
አይዞሺ አብሺሪ ኩትራትነሺ ያልፍል
@mayamuller8741
@mayamuller8741 4 ай бұрын
አይዞሽ እህት
@mayamuller8741
@mayamuller8741 4 ай бұрын
እንቺም ተረጋጊ ፀባዩን ለማስተካከል አንች ረጋ ማለት አንብብ ውድ
@fatiya8477
@fatiya8477 4 ай бұрын
ማሻአላህ ድምፅሽ ስነመግባርሽ አላህ❤ልጃችሽን ይባርክልሽ አንቸም በእውቀትና በስነመግባር የተሞላሽ ነሽ ትዳር የአላህ❤ስጣታ ነው መፈተንም በሰነውና አብሽሪ እህታዋ❤❤🎉
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 4 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ🎉 ከወርቅ ሁሉ መጥፎ ዝምታ ነው። እንኳንም መጣሽ እህቴ ከፍተኛ ምክር ነው ሴት ልጅ መተኛት ያለባት ከእናቷ ከእህቷ ጋር መሆን አለበት በተለይ እናቶች ጥንቃቄ እናድርግ።
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 4 ай бұрын
ያአላህ ከእንደዚህ አይነት ባለጌ ወንድ አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ያንቺን ጥንካሬ አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 4 ай бұрын
የኛጀግና የኛ ነብይ ሀቢባ የረሱል አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@ematube9407
@ematube9407 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@emu6713
@emu6713 4 ай бұрын
እርጋታሽ ትህትናሽ አወራርሽ ስማርት ነሽ ጎበዝ እና ጠንካራ ሴቶችን በጣም አደንቃለሁ ቀጣይ ታሪክሽን በጉጉት እጠብቃለሁ ጀግናዬ❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
አለምዬ የኢትዮጵያ የእርቅ አባት ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥህ እንደኔ የመዳም ቅመሞ አለም ሠገድ የምወደው በላይክ ያሣየኝ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
ቅመሞች ጥግረራ ላይ ነን ማታ ነው የምናየው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
ሁላችን ነን ማታ እናየዋለን
@mayamuller8741
@mayamuller8741 4 ай бұрын
እኔ
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 4 ай бұрын
ዓለምሰገድ የእውነት አድናቂህ ነኝ በርታ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 4 ай бұрын
እውነት በጣም አሰተማሪ ሴት ነሸ ተባረኪ ብዙ ካንች ትምህርት ይገኛል
@mehrethabte7762
@mehrethabte7762 4 ай бұрын
አለም ሰገድ እንደ አንተ የተረጋጋ በጥሞና የሚያዳምጥ ትህትናህ ደስ የሚል ነው ያቀረብካት ልጅ ንግግራ የሚጥሞ እግዚአብሄር ልጆችሽን ይባርክልሽ ክፍል 2 አታቆይብኝ እየጠበቅን ነው
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 4 ай бұрын
ዋው ፊልም ነው የሚመስለው አረረረ በየቤቱ ስንት ጉድ ይሰማል። እማያፍር ዶላርን ያስባል ልራገም ነበር እግዚአብሔር ፍርዱ ሚዛናዊ ስለሆነ የእጁን እንደሚያገኝ አልጠራጠርም ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን!!!
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 4 ай бұрын
Miste adergat ohooo
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
ስነ ምግባርሽ ደስ ስል❤❤❤❤❤🎉 ጀግና ሴት ናሽ❤❤❤❤❤🎉🎉
@FaniTom16
@FaniTom16 4 ай бұрын
ብርቱ ህፃን😢! ብረቱ ሴት! ብርቱ እናት! ብርቱ ማስት! ብርቱ....ብርቱ.....ብረቱ ነሽ እህቴ!!!!!
@ajis2578
@ajis2578 4 ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አላህ እህቴ ልጆችሽን አላህ ሷሊህ የድርግልሽ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 ай бұрын
አለም ሠገድ እባክህን የባንክ ሠራተኛ የነበረችውና የደቡብ ክልል ባለሥልጣን አጃቢ የደፈራት ሴት ፍርድ ተጛድሎባታል:: 16 አመት የተፈረደበት ወንጀለኛ በድብቅ እንደገና 10 አመት ፈርደውበታል::ይሄ ድርጊት መጋለጥ አለበት:: ልጅቷ ከባድሃዘን ላይ ናት:: ድምፅ እንሁናት ::
@user-mt3nw9ep5i
@user-mt3nw9ep5i 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ ሴት ነሺ እውነት እኔም የመደፈር ሙከራ ደርሶብኛል ከአንድም 2 ጊዜ በሰአቱ ለእናቴ ነግራት ነበር በሰአቱ በጣም ተናዳ ከሰሰች ፍትህ ሳላገኝ ስሜ ጠፋ በዛው ውልቅ ብየ ቀረሁ ከአገሬ ዛሬ ላይ ትዳር የሚባል ነገር ልመሰርት አልቻልኩም እሱ ግን አግብቶ ወለደ እኔ ግን ጀምሬ ልክ የመጋቢያችን ቀን ሲቆረጥ ያንገሸግሸኛል ብቻ ወንደ ጠላ ይዞሻል ይሉኛል ቤተሰቤ ህመሙ ቢደበዝዝም የሴት ልጅ መከራ ይከብዳል ብዙ የምወዳቸውን ወንዶች አጥቻለሁ😢😢😢ማፍቀር እችላለሁ ግን ማግባት አልችልም
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 4 ай бұрын
😢
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 4 ай бұрын
@hawa406
@hawa406 4 ай бұрын
ማሽአሏህ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር አሏህ ይባርክሽ መላው ቤተሰቦችሽ ጭምር❤❤
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 ай бұрын
ትዳርን እንደ እሾህ የምፈራው እኔ ብቻ እሆን💔የማየው የምሰማው ሁሉ ትዳር ያስፈራኛል ተዋደው ተፋቅረው ትዳር መስርተው ልጅ ወልደው መለያየትን ባልደግፍም ግን መለያየት ካለ ለምን በፍቅር በሰላም እንደማይለያዩ ግራ ይገባኛል ። ይሄን ታሪክ እስኪ እንስማ🙄
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሽ አላህ የባረከሽ ድንቅ ሴት በእምነት ያለሽ ጠካራ ነት ከዚህ አድርሶሻል አላህ ይጠብቅሽ ❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 ай бұрын
አለምሰገድ ወንድማችን , እንዴት ነህ ? አንተ ደግ ሰዉ ❤🙏❤ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ !
@ermiyasafework4293
@ermiyasafework4293 4 ай бұрын
ሰላም እና ፍቅር በመላ ኢትዮጺያ እና ለሁሉም ኢትዮጺያዊ ሁሉ በየ አለበት ሁሉ ይደርሰው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dk1yd5ye3t
@user-dk1yd5ye3t 4 ай бұрын
የባለቤቴ አባት የመጨረሻ ልጁን ደፍሮ ሴት ልጅ ወለደች ባሌ ራሱ አስጠላኝ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ዱዓ አድርጉልኝ ባሌም ከእሱ እንደማይሻል እየተሰማኝ ነው አሁን ስደት ነኝ አላህ ከእሱ እንዲለየኝ ዱዓ ፀሎት አድርጉልኝ ከስደት መልስ አለም ሰገደን ማግኘት እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ የትዳር ህይወቴን እረተርካለው❤❤❤
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 ай бұрын
አንዳንድ የምንሠማው ነገር ሕሊናን ይፈታተናል:: የወንድሙን ልጅ አሳድጎ ሴት ልጁን የደፈረበት አባት የወንድሙን ልጅ በሽጉጥ እንደገደለውና አጭር ግዜ ታስሮ እደተፈታ አውቃለሁ::
@user-dk1yd5ye3t
@user-dk1yd5ye3t 4 ай бұрын
@@mulugetaseleshi7422 አረ ይሄም አንድ ወር ታስሮ ተፈታ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 4 ай бұрын
ይሀነ ፡ ንግግር ፡ በትልቅ ፡ አድራሸ ፡ በቅርብ ፡ ዘመድ ፡ የተደፈሩ ፡ እህቶችን ፡ ሰብሰቦ ፡ ቢነገር ፡ ሰንቱ ፡ ከህመሙ ፡ ይድናል ፡ ወይም ፡ ግንዛቤ ፡ ይገኝ ፡ ነበር ፡ ብዙዋቻችን ፡ በዚህ ፡ ሰቃይ ፡ አልፈናል።
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 4 ай бұрын
She is an amazing person ❤ Very wise and beautiful. God bless you ❤
@nanibelete8583
@nanibelete8583 4 ай бұрын
መታደል ነው አስተሳሰብሽ ብስለትሽ ትእግስትሽ ዋው ❤❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ስላስተማርሸን ስለመክርሺን እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መደፈር ጠባሳ ጥሎ አይሄድም የልብ ጠባሳ ሆኖ ይቀራል እንጂ እኔም አንዱዋ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በኛ ይብቃ 😭😭👍🏾
@user-yd3xm1to1v
@user-yd3xm1to1v 4 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ማሻ አላህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 ай бұрын
ለህግ ይቅረብ ፍትህ ለተደፈሩ ህፃናት የምትሉ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 4 ай бұрын
ለፍርድ መቸኮል ??? ክፍል 2 አለው አድምጥ
@Ehtio_neshida
@Ehtio_neshida 4 ай бұрын
በህይወት የሌለ ሰው እንዴት ለፍርድ ይቀርባል ካደረገው አላህ ይጠይቀው እንጂ ።በሰው እጅ ተገደለ እየተባለ ሰው ማን ነው
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 4 ай бұрын
በጣም አደንቅሀለሁ ተባረክልን ግን አንድ ነገር ልንገርህ ይጠቅምሀል ኢትዮጵያን ሴቶች እህቶቻችን አሜሪካ ስናመጣቸው ካለማመድናቸው ካቋቋምናቸው በሁዋላ ያላወቅነውን የመከራ ዶፍ ያወርዱብናል ህጉ እነሱን ይበልጥ ስለሚደግፍም ልክ አባት እናታቸውን እንደገደለ ይመስል የመኖር ህልውናችንን ለማጨለም ለማጥፋት እጅግ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ እሩቅ ይሄዳሉ ወድቀን ስንዋረድ ለማየት የማይገቡበት አስፀያፊ ስራና መንገድ የለም እመነኝ ብዙ ኬዝ አለ የተባረኩ እህቶች የሉም አላልኩም ትዳራቸውን ከወንድ በላይ ቀጥ አርገው የሚመሩም ጀግኖችም አሉን አሜሪካ ብዙ ትዳሮች ሲኦል የሆነባቸው ብዙ ትዳሮች አሉ ዛሬ ኢትዮጵያ ሄዶ ማግባት መከራ ህንዋል ፍርሀት ሆነዋል ዛሬ ከኢትዮጵያ ከማገባ እዚሁ የፈለገች ትሁን የሚል በጣም ብዙ ነው እስኪ በዚህ ነገር ለመስራት አስብ በትዳር ውጭ ከመምጣታቸው በፊት ስለአሜሪካ ኑሮና ትዳር አብሮ ስለመኖር ( orientetion) ለመስጠት ቢቻል እኛ እኛ ስራውን ለመደገፍ ዝግጁ ነን።
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
እኔን ውሰደኝ ትፀድቃለህ መከራ ሚባል አያገኝም😎
@user-ef1ij6up2m
@user-ef1ij6up2m 4 ай бұрын
​@@clickcell4333😂😂😂😂😂
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 4 ай бұрын
እሰኪ እኛን ዉሰዱን የመዳም ቅመሞችን😜
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@user-kz1vn3gw3x
@user-kz1vn3gw3x 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ከቃል በላይ ትልቅ ትምህርት ነው ይገኝሁት ተመስጨ ነው ከልቤ ያዳመጥካት ፐ !
@rahelsoli
@rahelsoli 4 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 4 ай бұрын
ብዙ ግዜ ይሄ ችግር የሚበዛው በጉራጌ ብሄረሰብ ነው ወላጆች የወንድም እና የህቶቻቸውን ልጆች ከገጠር በጣም ጠማማ እና ደረቅ ልጆች ይዘው ያመጡ እና ነው እንዲ አይነት ችግር የሚከሰተው ቤተሰቦች በየዋህነት ነው የሚያስብት የሁላችንም ችግር ስለሆነ ነው እንዲ ያልኩት።
@user-me2td2pz7k
@user-me2td2pz7k 4 ай бұрын
በትክክክል 😢
@Bezaseife-yg4op
@Bezaseife-yg4op 4 ай бұрын
የሚገርም አገላለፅ ጀግና ነሽ በእውነት
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 4 ай бұрын
ሞት ለደፋሪዎች ሁሉ ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@aster3798
@aster3798 4 ай бұрын
በጣም ደስ የምትይ አስተዋይ ሴት ነሽ ብዙ ተምርያለው ከታሪክሽ ፈጣሪሽ ላይ ያለሽ ነገር ደስ ይላል ❤❤❤
@user-dr6hy7nt7d
@user-dr6hy7nt7d 4 ай бұрын
አለህ በዘዘን መንገድ ተዘን የምንኖር ሰው የድርገን ለእህታችንም ሰለምሽን የብዘልሽ
@yonicooltube5155
@yonicooltube5155 4 ай бұрын
አሚናዬ ጎብዝ ዘፋኝ ነበረች:: አስቴርን ስትጫወት አንደኛ ነበረች:: ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል::
@Benak2921
@Benak2921 4 ай бұрын
እህቴ በጣም እናመሰግናለን ፤ ትልቅ ት/ት ነው
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 ай бұрын
ጎበዝ ሴት. ይህ በጣም አስፈላጊ subject ነው. ባለቤትሽም ጠንካራ ነው. እርግጠኛ ነኝ ልጆችሽን counselor አግኝተዋል. የቤተሰብን ችግር የሚካፈሉት እነሱ ናቸው.
@HayutaAbbe
@HayutaAbbe 4 ай бұрын
Well-done both of you Alex & Amina mashallah be blessed I admire you Sis 👍
@peace3791
@peace3791 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው:: በተለይ ህጳናት ልጆች ያላችሁ, የተደፈራችሁ, በደንብ ስሙና ወደ ህይወታችሁ ቀይሩት : እግዚአብሔርን በጰሎት መማጰን ያስፈልጋል ምክንያቱም እኛ ከማንጠብቀው አደጋ እንዲጠብቀን ::
@yodittogo1374
@yodittogo1374 4 ай бұрын
እህቴ በደረሰብሽ ነገር በጣም አዝናለሁ የደረሰብሽ ከባድ ነው የግድያ ሙከራ ግን አምላክ ከላይ ወርዶ በአካል ምህረት አድርጉ ቡንባል አሜሬካ እና አውሮፖ ያለን ሰወች ቂመኞችነን እኔ የምኖረው ጀርመን ሀገር ነው ጀርመኖች ቂመኞች ይቅርታ አያደርጉም
@ummimran5050
@ummimran5050 4 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባረከላህ አሏህ ይጨምርሽ ውድ እህቴ❤
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 4 ай бұрын
May God Bless your family and your heart. You are courageous, I know. This is not easy for anyone in your position. I am so grateful for this show and people like you. Thank you so much for doing this show; Eyoha Media is the best media for all of us who go through life challenges.
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ብየሻለሑ ምርጥ ሴት ሰለላሑ አለይሂ ወሰልም ሰለላሑ አለይሂ ወሰልም ሰለላሑ አለይሂ ወሰልም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hany942
@hany942 4 ай бұрын
You are hero, thanks
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 4 ай бұрын
❤ጀግና ሴት ነሸ እኔ እዳች ባርግ ኖሩ ብይ ወደኋላ ተመኝው እባክሽ ፀልይልኝ ከወሰጤ ያለው እንዲውጣ😢
@abbymengesha2348
@abbymengesha2348 4 ай бұрын
You’re so brave and Amazing woman to come out and tell our stories in public your story is it is story of our untold and dirty secrets still going on. I hope you break a silence for most of us. So proud of you sister.keep going forward!!
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 4 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ደስ ትያለሽ አደበትሽ ጀግንነትሽ ጥንካሬሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ❤❤❤❤
@bizunehmengesha6469
@bizunehmengesha6469 4 ай бұрын
Aminah I am proud of you because of your strength. How you treated 6 children. You are so young
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 4 ай бұрын
ኸረ በኢየሱስ ስም በጣም ድንቅ ሴትነሽ ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ
@HanuBaba-nb2xj
@HanuBaba-nb2xj 4 ай бұрын
ደስ የምትል አንደበትዋ ማር የሆነች ሴት❤
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 4 ай бұрын
WOW Masha’Allah what smart lady; speechless,wonderful ;
@yohasethio7669
@yohasethio7669 4 ай бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው። አምላክ ልጆሽን ይባርክልሽ ።
@Ayutube4964
@Ayutube4964 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ 😍 ክፍል ሁለቱንም በጉጉት እንጠብቃለን
@ethiopia432
@ethiopia432 4 ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ሰዎች ን መቅጣቱ አይቀርም
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z 4 ай бұрын
መሻ አላህ ጠንከራ ነሽ❤🎉
@jemberberhe3834
@jemberberhe3834 4 ай бұрын
በጣም የመትደነቂ ሴት ነሽ።
@user-cp3jg3qy9q
@user-cp3jg3qy9q 4 ай бұрын
OMG amazing lady big respect 🙏
@ninanina4000
@ninanina4000 4 ай бұрын
I can't wait for the next part
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
ኢቢኤስ ላይ አዲስ ምእራፍ የእንጀራ አባቷ ነው የደፈራት ግን ልጅቱ የዛኑ ቀን ለእናቷ ነግራት ብትረዳም 3 አመት ነው የተፈረደበት:: ፈጣሪማ አይሳሳትም የህፃናት የደካሞች አምላክ ፍርዱን ይሰጣል ለጊዜው የሚኖር ይመስላል እንጂ:: ኢትዮጵያማ ስንቱ ቤቱ ይቁጠረው በውጪው አለም እንኳን ብዙዎች የተደፈሩ ህይወታቸው ጥሩ አይሆንም እሷ እንዳለችው ብዙ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይበልጥ በቤተሰቦቻቸው የሚደፈሩ ነገሩን አፍነውት ይቀመጣሉ እድሜ ለኦፕራ አይደለም ደፍሮ እንዲሁ ጫፏን የነካ እንኳን ስሙ ተመዝግቦ አሻራ ሰጥቶ ይለቀቃል እናም ስማቸው በየሄዱበት ይወጣል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@rahel6046
@rahel6046 4 ай бұрын
ስንት አለ በየቤቱ ጠካራ ነሽ ❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 4 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድ ሰላምህ ይብዛ እህቴ መቼም የኛ የሀበሻዎችን ማንነት ማለት ክፋት ደግነትም በደንብ ገልፀሽዋል ሰዎች ግ ያሁኑ ዘመን ክፋት ይበዛል ይላሉ ግን ሁሉም ነገር በድሮዎቹ የነበረ ነው አንዳንድ ሰዎች ኢትዮጲያን ከሌላው አለም የተለየች ለማድረግ ይሞክራሉ ግን በድብቅ የነበረው በግልፅ ስለወጣ ነው በጥንካሬሽ አደንቅሻለሁ
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 4 ай бұрын
Wow amazing Litter
@aahmed6426
@aahmed6426 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 ай бұрын
AMENA GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ❤🙏
@zemzemabdrrehman4477
@zemzemabdrrehman4477 4 ай бұрын
እስልምና ከአስር አመት በለለላይ የሆኑ ልጆች በአንድ ክፍል መተኛትን ይከለክላል እኛ ሰወች ግን አንሠማም
@EnateArsema
@EnateArsema 4 ай бұрын
በሁሉም ነው የሚከለክለው እኛ ሃገር ግን ከ99% የዘመድ ልጅ የሰፈር ልጅ የራሳቸውን ልጅ አንድ ላይ ተኚ እያሉን ነበር ያሳደጉን በጣም አስቸጋሪ ነው በዛ ውስጥም እኮ ንፁህ ሰውም አለ ዘመድ ቤት ሲኬድ አንድ ላይ ነው የሚተኛ ለምሳሌ ሰርግ ቢኖር ለቅሶ ቢኖር ብቻ ብዙ ነገር
@workuhabte8522
@workuhabte8522 3 ай бұрын
አለምሰገድ ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ለሴቶች እህቶቻችን ትልቅ ማስተማራያ ነው ሴትዮዋ ትንሽ የወሊዱን ነገር አበዛችው ያሳለፈችው ግዜ በመጫትነ የባከነ ግዜ በመሆኑ የባልና የሚስት ጣእሙ አላዩትም
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርሽ
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 4 ай бұрын
ማሻ አለህ ጀግና ሴት ነሽ
@rimuty7696
@rimuty7696 4 ай бұрын
Masha Allah yene Ehet anchi betam tenkara set nesh Allah yechemerelesh ❤❤❤❤
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 4 ай бұрын
Aalah ywdshal Aminaye Rebna yhfezik we abuki Allah yrhamu insha Allah min ahli jenna
@belayche4050
@belayche4050 4 ай бұрын
You are strong woman and beautiful ❤❤❤
@user-sl4tr6ye2q
@user-sl4tr6ye2q 4 ай бұрын
What an intelligent woman!
@abdu9610
@abdu9610 3 ай бұрын
Masha.allah፣ዋው፣ንግግሪሽ ሁሉ፣ከአለህ፣ጋር፣ነው❤❤❤
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 4 ай бұрын
ወላሂ ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ እንማራለን
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 4 ай бұрын
ምርጥ እና ጀግና በስብእና የተምለሽ ምርጥ እንስት❤
@sofihuss8124
@sofihuss8124 4 ай бұрын
አሚዬ አብሮ አደጌ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 4 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ዉብ ጥንካሬሽ
@eyerusm721
@eyerusm721 4 ай бұрын
አስታውይነት እና ብልህነት አይቼባታለሁ 👌👌
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ወጥተሽ መናገርሽ ለ ሌሎች ማስተማሪያ ትሆኛለሽ ነገርግን የ ምትናገሪዉን እንግሊዘኛ እየደባለቅሽ ነዉ የምትናገሪዉ አገርቤት ላሉ ስዋች ነዉ አቡዛኛዉ የ ምትናገሪዉ ሙሉበሙሉ እንዲገባችዉ በአማሪኛ ቡታደርጊዉ ጥሩ ነዉ አማሪኛዉ አልጠፍቡሽም ለማለት ነዉ ቅር ካላለሽ?
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 4 ай бұрын
መቼም የኛ ሰው ሰውን ካልተቸ ይሞታል ይገርማል
@danieldamma5548
@danieldamma5548 4 ай бұрын
2ቱ ሴቶች ልጆች ፍትህ አያውቁም። ለሰው ሲሉ ብቻ ነው የሚኖሩት። እውነትን በጥበብ መጋፈጥ አይፈልጉም
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 4 ай бұрын
አይዞሽ እብሽሪ
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 833 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 833 М.