[ ፍርድ ቤቱ ወሰነ ] በአክስቷ ልጅ የተደፈረችው ሴት ከቀረፃ በኋላ ምን ገጠማት? | EBS tv | Addis Miraf | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 23,183

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

5 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com ንን
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 41
@user-ym9jg2kp1j
@user-ym9jg2kp1j 5 ай бұрын
ሂሩት በጣም ደግ ሩህሩህ ሴት ነች ያላትን ለደሀ የምትሠጥ።አክስቶችዋ ትግስት ማሞ፣ሽቶ ማሞ፣የናስ ተስፋማርያም አውቃቸዋለሁ ወንጀለኞች ናቸው።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 ай бұрын
ከባድ የሞራል ውድቀት የነበራት ተስፋ ስታገኝ ምን ያህል ተለወጠች አስቡት። እባካችሁ ሰው አትጉዱ እባካችሁ እኚህ እናት ና ልጅ በጣምተጎድተዋል እባካችሁ ቤቸሰቦች በፍቅር አሸንፋ 😢
@tizuarage8391
@tizuarage8391 5 ай бұрын
ሂሩት አንች የቤተሰቡአንበሳ የሆንሸ ጀርባ አጥንት ነሸ ልክ ነሸ ብዙ እንዲህ አይነት የንብረት ክርክር አለ ሁሉም እንዲህ እንዳንች ጠንካራ የሆነ አሰተዋይ ጠንከ‍ኣራ ሰው ያሰፍልጋል እንዲህ እንዳንች ጠንካራ ጀግኒት የሆነች እህት አለኝ የወላጆቻችንን ንብረት ክዘራፊ ከቀማኛ ለ7አመታት ታግላ ከጥርሳቸው ፈልቅቃ ያወጣች የታደገች አንበሳ እህት አለችኝ እንደናንተ ያለ የምትሰሩትን የምታውቁ ብርቱ የቤተሰብ አባል ሁሉ ሰው ይሰጠው እውነት ፍርድ ትሰጣችሁ መልካም እድል።🙏🏽
@yegnatv
@yegnatv 5 ай бұрын
👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
@zelkashyetbark219
@zelkashyetbark219 5 ай бұрын
ይሄንን ፐሮግራም የምትመለከቱ ካናዳ የምትኖሩ የዚችን ልጅ ህይወት ያበላሸውን ሰው ለህግ እንዳቀረበ ብትተባበሯት ፈቃዳቸው ይሁን !!!!
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 4 ай бұрын
አደራ አደራ ካናዳ ላሉት ኢትዮጵያዊ ሁሉ አሰዳቢ በእኛ ላይ ቢሆን ብላችሁ አውግዙት::የማይረባ....,
@yacobmicheal5978
@yacobmicheal5978 4 ай бұрын
I am from Toronto canada​@@ManahloshGebremariam
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 5 ай бұрын
ይሕች አይዞሽ ብላ እንባሽን የጠረገችልሽ እሕትሽና ቤተሰቦችዋ አላሕ ይጠብቃቸው !!!ለተባበሩሽ ሁሉ ፈጣሪ ውለታቸውን ይክፈላቸው !!!
@berran1347
@berran1347 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እስይ😢😢🎉🎉 በጣም ደስ የሚል ነው
@richyegna583
@richyegna583 5 ай бұрын
እሰይ እግዛብሄር ይመሰገን! እሱ ግን ይሄን ሁሉ ግፍ ሰርቶ ጤነኛ ይሆናል🥲🥲🥲
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሴሰኝነት በመፅሐፍ ቅዱስ የተፈረደብን ነን ወንዱ ሴቱ ሴሰኛ ነው!!! በዚህ ላይ የተደበቀው ሰይጣን ኢትዮጵያ ውስጥ ተበትንዋል!!!
@mekdasmekdas7425
@mekdasmekdas7425 5 ай бұрын
አበዱ እውነት አበዱ ኢትዮጵያ ላይ ለውሼት ውር ብለው ። ምን አለ እስኪ በእውነት መንገድ ሄደው ብከፋፈሉ (ብወርሱ)ለየተኛው ሺህ (1000)አመት ለመኖር ነው??? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።
@user-ff5ms7mm6m
@user-ff5ms7mm6m 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
@lidyawo4575
@lidyawo4575 5 ай бұрын
ስንት አይነት የተረገመ ቤተሰብ አለ ለየትኛው እድሜ ነው🫢
@JemanshJem
@JemanshJem Ай бұрын
መልካም መስራት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ክፉዋች የጃቸውን ያገኛሉ የዘሩት ያጭዳሉ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 2 ай бұрын
እንደው ለገዛ ስጋ ይሄን ያህል ክፋት መሄድ ነውር ነው ፍትህ ለነዚህ ተበዳዮች አሳፋሪ ናቸው የኢትዮጵያ ፍርድቤት ለእውነት ስሩ እባካችሁ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየስራው ይከፍለዋል አይቀርም
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 ай бұрын
እነ ሂሩት እንዴት ፈተና ውስጥ እያለፋችሁ ነው ግን ሁሉም ለበጎ ነው '"እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሃሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን" እንደሚል መ/ቅዱስ ይሄ ሁሉ ነገር አልፎ ታሪክ ይሆናል!
@yayahala615
@yayahala615 5 ай бұрын
ሰው በወለደው ልጅ ሲስቃይ ሲያሳዝኑ አረ በጌታ ምን አይነት ጭካኔ ነው ።።።የዘሩትን ያጭዳሉ አይቀርም 😪
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 5 ай бұрын
Mena fesiha you are the best Journalist ever ❤️ 👏
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 5 ай бұрын
አቤት መጨረሻ ቸዉ ምን ይሆን የተረገሙ ይሁኑ
@warkwark6096
@warkwark6096 5 ай бұрын
ለመስማት አንኳን ይዘገንናል የጁን አይንሳዉ😥😥
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
አይ ሰው መውድድ ስችል መጥላቱ መታረቅ ስትል መጣላቱ ግን ስንት አመት ሊኖሩ
@Jocy939
@Jocy939 5 ай бұрын
በፍርድ አሰጣጥ ላይ ድፍን ኢትዮጵያ ያለቅሳል በወረዳ 4 ማርቆስ የሚባለው አንድ ቀን እግዜር ይፈርድበታል. የሌብነት ሰንሰለቱ ቀላል አይደለም ሄዶ ሄዶ ዶ/ር አብይ ቢሮ ጎን ደርሷል መንግሥት ቢሮ ተቧክቷል አብይ ብቻውን ምን ያድርጋል
@user-ym9jg2kp1j
@user-ym9jg2kp1j 5 ай бұрын
ፍርድ ቤት ያለው ሙስና የትም የለም።ማንም አይጠይቃቸውም።በኔትዎርክ ተደራጅተው ህዝብ እያስለቀሱ፣ፍርድ እያጣመሙ ኪሳቸውን ይሞላሉ።
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 5 ай бұрын
ተበቃይዋ ሽቶ ማሞ ቀርባ ደግሞ እስኪ አቅርባችኃት ምትለውን እንስማ ? ግን ቄሶች ቀብር የሚከለክሉት አርባ እና ተስካር አንበላበትም ብለው ስለማስቡነው አይደል ? የሰማይ አምላክ አንተግን ልዩነህ ፀሐዩንም ዝናቡንም ብርሃን ጨለማውንም እኩሌ ትሰጠናለህ ሰውግን ለፈጠርከው ፍጡር ባለቤት እና አዋቂ ሆኖ ፈራጂ እና ፍርድ አጎዳይ ሆኖ ለጊዜው ይኖራል
@redwave4776
@redwave4776 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@tenad7309
@tenad7309 5 ай бұрын
ይሄንን ግፍ የሰራ ወንጀለኛን ለምን ካናዳ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ዝም አላችሁ? የሰ ልጅ ያውም የሴት ልጅ መብት የሚከበርበት ሀገር ሆናችሁ ይሄንን ሰው ለፍርድ ያለማቅረብ ለሌሎችም ወንጀለኞችን ማበረታታት ነው የሚመስለው::
@user-ym9jg2kp1j
@user-ym9jg2kp1j 5 ай бұрын
እህት ተብዬዋ በቃላት ብቻ ሆድዋን ከምትነፋ ለምን በተግባር አትረዳትም?????እህትዋም ቱልቱላ ትመስለኛለች።ማድረግና ማውራት በጣም ይለያያል።
@delinasileshi6376
@delinasileshi6376 5 ай бұрын
Menaye ewedishalo, gin yetsegurish stayilna menetsirishn astekakiyi.
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
4ከሆኑ ያው እኩል መካፈል ሌላ ምን በዚህ እድሜ ፍርድ ቤት የይኛው ኖሮቸው
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 5 ай бұрын
በሐራጅ የሚሉት ዞር ብለው ጨረታው እነሱ ይገዙታል። ይሔ የተለመደ ተንኮል ነው።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 5 ай бұрын
እማማ ህክምና ያስፈልጋቸዋል ውጭ ያሉት ልጆቾ ናቸው??? ምን ጉድ ፈላ ኢትዮጵያ ተደብቆ የነበረው ሰይጣን ወጥቶ ተበተነ? እሚሰማው ጉድ ነው!!! በዚህ ላይ የአክስትዋ ልጅ ሲደፍራት ቤተሰብ ያውቃል ለነገሩ የኢትዮጵይ ዝብ ሴሰኝነት አይደንቀኝም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ!! በሴስኝነት የተፈረደብን ነን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ!!!
@richyegna583
@richyegna583 5 ай бұрын
ያው እውነተኛ ፍርድ ከእግዛብሄር ነው .... የሴትን ልጅ ህይወት የምታበላሹ ወንዶች ግን......😠😠😠😠😠 የስራችሁን ይስጣችሁ
@HazebAdem-yd8qz
@HazebAdem-yd8qz 5 ай бұрын
Tikat yedersebish Ehit Ayzosh alfowal Esu Gin yegun magnet alebet,Gifegnaa selehone anchi raschen tebiki kifu edalle trrum alle selezih tesngni Ayzosh Fetare Mesnanat yestish
@wubamilakabate9461
@wubamilakabate9461 4 ай бұрын
Lehiwetachihu tetenkekuchew ebakachihu abetuu medehaniyalem hoy ere yet neh abateee
@hiwotdiriba7353
@hiwotdiriba7353 4 ай бұрын
Snte gn yelwatal besme ab
@hiwotdiriba7353
@hiwotdiriba7353 4 ай бұрын
Bawhun set Ethiopian wst hg ale ende dagna yemigezabet hager
@lemlemabera103
@lemlemabera103 5 ай бұрын
Ayyyy kifat
@user-sq8ji2ym9g
@user-sq8ji2ym9g 5 ай бұрын
ጴንጤ ይሆናል ለዛ ነው እሱ ጋ የሚሄዱት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 5 ай бұрын
ይሄን ድም ሰምቻለሁ ሽቶ ትእግስት ማሞ እሚባሉ እባካችሁን ፊታቸውን አሳዩ በድንጋይ ተደብድበው ይገደሉ ለምንድነው እምትደብቅዋቸው????
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН