የባሌ ሱስ ወደ ማልፈልገው መንገድ መራኝ ልጆቻችን ፊት ያደርገዋል ብዬ አልጠበኩም! ምን ትመክሩኛላችሁ? Ethiopia | Habesha | Eyoha Media

  Рет қаралды 142,517

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 541
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
የልጆቹ ስቃይ ያማል እባካችሁ ወንዶች አባት መሆን ካልቻላችሁ አትውለዱ ትውልድ ማበላሸት ስቃዩ የበለጠ ይከፋል
@tesfayhaile8137
@tesfayhaile8137 Жыл бұрын
እናት ነች የምትወልደው ራስዋ ነው በማይሆናት ባል ለምን ትወልዳለች።ሊወልድ ብሎ ከሴት የሚተኛ ወንድ አሰር ከመቶ ነው።ልጅ የሚሰጥ ደሞ ፈጣሪ ነው ስንት መሃን ሆነው የምይሄዱበት ደብር የለም አንዱን ጽንሰ ያወጣል አንድ ደሞ ልመና ይሄዳል። ሁሉ የፈጣሪ ስጦታ ሆኖ ራስዋ ሴት ነች መጠንቀቅ ያለባት
@feyeneregassa1921
@feyeneregassa1921 Жыл бұрын
Thank you
@tsedability1
@tsedability1 Жыл бұрын
yes, the right point.
@matub4261
@matub4261 Жыл бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ ትህትናው ይመቸኛል እስኪ እደኔ የምትወዱት ላይክ
@tighaile1329
@tighaile1329 Жыл бұрын
So interesting history ,u are so patent, Alemeseged am proud of u am living lasvegas ,I have not time but what ever still I follow u I wish if u coming Addis I have family's problems, 😂
@user-fp7fd8ji4h
@user-fp7fd8ji4h Жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ በዚህ ትዳር ጣልቃ ግቢልኝ 🙌
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም በሳል ነሽ ወደ ራስሽ ማሰብሽ ራሱ ትልቅነት ነው። ልጆችሽን አስቢ።
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
አንዳንዴ አህቴ መቼም ሰው ወዶ ሰው ከመሆን በሀሪ አይወጣም እና ምን አልባት በእንተ ፍቅር የሚቀና በትዳርሽ በትዳሩ የሚቀና ሰው ያንን ቆሻሻ መተት አርጎ ይሆናል እና እስቲ ወደ እመብርሀን ወደ መድሀኒአለም አልቅሰሽ ንስሀ ገብታችው ከነ ልጆችሽ ገዳም ሂዱ ልጆችም ያለ እናት ያለ አባት አይደጉ እንደው በኪዳነምህረት እባካችሁን አትለያዩ !!!!
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Teleyayu new atileyayu
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
I respect u U understand everything just go to church God can do Pray 3 times a day Fasting Ask mercy from Great God God fix their life
@tsedi8996
@tsedi8996 Жыл бұрын
በትክክል እህቴ በተለይ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ገጠመኝ ትስማ ሁሉም እንቆቅልሽ በዛ ትምህርት ውስጥ ታገኘዋለች
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
@@tsedi8996 right God bless you 🙏
@IzakKebede-mt7yf
@IzakKebede-mt7yf Жыл бұрын
መተተኛአንሰው እግዚያአቤር በቁሙ ከነህይወቱ ወደብስባሽ ወደመፈርካአከስ ወደአፈር ይቀይራአቹ
@faizabhro869
@faizabhro869 Жыл бұрын
ሴቶች ጠክሩ በራስ መተማመን ይኑራቹ የትም ትደርሳላቹ ማንም የበታችነት ስሜት አይሰማቹም ኮፊደስ ይኑራቹ ብር ያዙ በራሳቹ ቁሙ😅😂
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
የኔም አቁዋም ነው።
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
ብር ብቻውን ምንም አይሰራም ጤነኝነት በማይሰማ አእምሮ።ስሜታችሁ እንዳይጎዳ ልባችሁን አእምሮአችሁን ጠብቁ ብትይ ይሻላል።
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
​@@ethiosenytube2138 ኮንፊደንስ ብቻ በቂ አይደለም ትዳር ላይ ሴትልጅ ቁጢጥ ብላነው መቀመጥ ያለባት ባሏን አትበድለው ነገርግን የሆነነገር ቢፈጠር ብድግ ብላ እንድትሄድ በገንዘብም በማንነትም መዘጋጀት አለባት ትዳር ላይ ዝርፍጥ ብሎ መቀመጥ ዋጋ ያስከፍላልየሰው ልጅ በባህሪው ይቀያየራል ጥሩ ነገር እንዳለ ነገ መጥፎውም ይከሰታልና እህቶቼ ተጠንቀቁ።
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
@@hannagetaneh2368አረ በጣም ልክ ነሽ እኔ ዝም ብዬ ልጆች ሳሳድግ ባለቤቴ እንደጢባጢቤ ሲጫወትብኝ ስራ የከኝ ጠዋት ማታ እሱን እያሰብኩ ሳለቅስ ከዛ ወጥቼ ስራ ስጀምር ትዝ ብሎኝ አያዉቅም ጭራሽ ያኔ እንደዛ የሆኑኩበት ጊዜ ያስቀኛል እና ሴት ልጅ ቁጭ ብላ ልጆች ማሳደግ የለባትም እሱ እስካልተረዳት ወይ ጤና ካላጣች በቀር
@blenfikade9303
@blenfikade9303 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ ነገሮች ላይ ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ🙏🙏🙏🙏
@greetings1
@greetings1 Жыл бұрын
🙏🏾
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ወንዶች በእጃቸው ያለውን ማቅለል ልማዳቸው ነው። የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ነሽ ተለውጠሽ አሳይው።ለሷም ባል አይሆናትም።
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Allah yanchin hewot lewito yasayegn
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል
@user-ho6mr1jh1g
@user-ho6mr1jh1g 10 ай бұрын
​@@nejatali7088'-ק--קדימה -ר
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ከባለ ታሪኮቹ ይልቅ ጋዜጠኛ አለምሰገድ የመስማት ችሎታዉ ነገሮችን የሚያይበት እይታና ሚዛን ታሪኩን ያደምቀዋል ሺህ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር እህታችንም ችግሮቻችሁ ተፈቶላችሁ ለልጆቻችሁ በሰላም በጤና ያኑራችሁ እስከ እርጅና ዘመናችሁ😍😍😍
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
🙏OMG you just read my mind ! I wish I have a friend to hear my problem like him ! ❤️🙏
@Sassy387
@Sassy387 Жыл бұрын
Yikirta ezih gar gin asteway hono alagegnehum gazetegnawin. Yichi lij yemetachibetin adkami menged tito ahunim wustish fikir ale tareki malet liju yekefa gudat endiyadersibat kemamechachet leyiche alayewim... Yemisekir esuan lijochun yemimata lijochu fit yemiteta wond beza lay atihiji atikemechi yemil wond yiwedishal malet min malet new? Mizanawinet yegodelew hasab new lene
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
የእውነት ነው ምላቹ ወንድ ልጅ ሌላ ሴትጋ 1 ጊዜ ይቅር ከተባለ ይቅርታው መደረጉን በፍፁም አይቆጥረውም ከዛ በህዋላ እንደውም በቃ ሴቷ የትም አትሄድም በማለት ይንቃታል ይጠላታል እንደፈለገም ነው ሚሆነው ስለዚህ ወዲያው መለየት ይሻላል : ያንቺ ባልም ንቆሻል ሚፈልግሽ ሌላ ሴት ሲያጣ ስሜቱን ሊወጣብሽ ብቻ ነው : ሴቶችዬ ተማሩ የሚንቃችሁን ባል አብራቹ ደግማቹ እድል አትስጡት : በዛ ላይ እየተመታች ሴት እንዴት ትቀመጣለች : እራሳችሁን አስከብሩ እባካቹ ተባረኩልኝ ከክፉ ባል ጌታ ይጠብቃቹ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Жыл бұрын
በትክክል
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
በትክክል
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
የኔ እናት ልጆችሽን አምላክ ያሳድግልሽ 😢
@emebetabebawe8778
@emebetabebawe8778 Жыл бұрын
Amen
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
የእርቅ መአዱ አለምሰገድ ሰላምህ ብዝት ይበል🙏
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 Жыл бұрын
በጣም በሳል የሆንሽ ጎበዝ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በደንብ ፀልይ ጤናሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ
@user-cg8mu8ew4q
@user-cg8mu8ew4q Жыл бұрын
እኔ ግን ግራ ግብት የሚለኝ በትዳራቸው ላይ የሚሄዱ ሰዎች ለምን ተፋተው ይሄኛውን ኑሮ አቁመው ሌላ ህይወት ውስጥ ለምን አይገቡም በሰው ህይወት ለምን ይጫወታሉ 😢😢
@tsedability1
@tsedability1 Жыл бұрын
divorce is an expensive and complicated process, so men dont want to do it unless the women ask them to give them a divorce.
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
አለምዬ መነጋገርም ቢኖርም መስማማት አይኖርም ይደክማል 95% የአበሻ ወንዶች nuarsisst ናቸው ወንዶች ቢያጠፋም አጠፋን አይሉም በጭራሽ የሰው ህይወት መጫወቻ ያረጋሉ ይሄ ሰውዬ ወንጀለኛ ነው የ4 ሰው ህይወት መጫወቻ ስላደረገ ከደዚህ አይነት ሰወች ጋር ሲኖር በቀጭን ክር አስረው የትም እንዳትሄድ ስቃይህን ያጣጥማሉ 😭😭🤕🤒እህቴስ ሳይካትሪስት አገኘች ልጆቹስ የነሱም አይምሮ ይጠናልን እነሱም እርዳታ ያስፈልጋቸዎል ያበሻ ወንዶች ይሄን ቢያዩ ጥሩ ነበር ችግሩ አይገባችሁም ልጅ መጫወቻ አደለም ለምን መጠጥ ጎደኛ ከልጅ ይበልጣል ወይ አታግቡ ለጉራ ነው የምታገቡት በዚህ ጉዳይ አስተያየት መስጠት ደከመኝ አለምዬ የብዙ ሴቶች ህይወት ልክ እንደዚች ሴት ነው ልጅ ከአባት ጋር ማደግ አለበት እያሉ የበለጠ ልጆቻቸውን እየጎዱ ነው አዝናለሁ 🤒🤕😔😭😔😭😔😔😭😭
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 Жыл бұрын
You nailed it .
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Жыл бұрын
እህቶቼ የምትወዱትን ሳይሁን የሚወዳቹን አግቡ።
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
ትክክል
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
የሚወድም ይቀየራል ምንም አያስተማምንም የወንድ ልጅ ልብ እና ፍቅር እባክሽ።
@sususultan5018
@sususultan5018 Жыл бұрын
እንዴት ይሆናል ማይወዱትን ማግባት??
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
@@sususultan5018 ጥቅመኝነት ነዋ።ስለተወደዱ እየተመፃደቁ እና ፍቅር እየተቀበሉ ብቻ ለራስ ደስታ መኖር ነዋ።ሴቱም ወንዱም እኮ ራስ ወዳድ ነው እግዚአብሔርን።ላፈቀረሽ ፍቅር ከሌለሽ ለወደደሽ መውደድ ከሌለሽ እንደ ሴት ስናገረ ሰውነቴ ራሱ አይታዘዝልኝም አከተመ።ሰዎች ራስን መውደድ ማለት ከሌላው ጥቅም እየሰበሰቡ የሌላውን ስሜት እየጎዱ አይደለም አስተውሉ @Betelhem wammi
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Жыл бұрын
@@sususultan5018 እህቴ ለጠየቅሽው ጥያቄ በገባኝ መጠን ላስረዳሽ እኔ ዝም ብዬ አስተያየት አልሰጥም እኞ ሴቶች ጥሩ መልካም ወድ ካገኝን የሚያስብልን የማወደን ካገኝን ከመላመድ መውደዳችን አይቀርም በራሴ ስላየውት ነው ካለው መልካምነት አክባሪነቶ እድቀበለው አርጎኞል እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችም ወልደናል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እና ለዛነው እደዛ ብዬ ያለኝን አስተያየት የሰጠውት አመሰግናለሁ ።
@mikegirma2177
@mikegirma2177 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ የሚገርመው የባለታሪኳ ፅናት ድንቅ ነው
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ወስጥሽ በጣም ተጎድተዋል እራስሽን በጣም አረጋጊ emotional የሚትሆኚው ወስ ጥሽ ሰለተጎዳ ነው የሆነ እርዳታ ያስፈልግሻል ትዳራቹ ላይ በጣም መሰራት አለበት ደሞም ፀሎት አድርጊ።
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Жыл бұрын
ወይ የሴት ልጅ ፈተና መቸ ያልቅ ይሆን😢😢😢😢
@dinkeydebesay3079
@dinkeydebesay3079 Жыл бұрын
የኔ እህት ልጆቹን እይወታቸውን ባታስጠፊ ጥሩ ነው እና አንድ ቀን በልጆችሽ ላይ መጥፎ ነገር ቢደርስ የእድሜ ልክ ፀፀት ነው የኔ እህት ትዳራቸውን የጠሉ ወንዶች መቼም እንደማይቀሩ እነግርሻለሁ እንደውም አንቺን የሚጎዳ ድርጊት ወይም በልጆችሽ ወይም በራስሽ እንዳይመጣ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
,በስንት በማይረቡ ወንዶች የተፈጠሩ ልጆች በጣም ያሳዝኑኛል መቼም ትዳር ሲገባበት እንለያያለት አይባል እንጂ መቼም ልጆች ባይፈጠሩ ደስ ይለኛል ግን ፈጣሪ ትልቅ ሀብት ሰቶሻል ልጆችሽ እሱን በካልቾ በይና ከልጆችሽ ጋር ኑሪ ወንዶች ወንዶች ምን ልበላችሁ ቃላት አጣው።
@tsedability1
@tsedability1 Жыл бұрын
her kids are so traumatized, unless they get some help, it is unlikely that they would have a good life in the future, and they would be a problem for the society.
@user-sd7nn2on9j
@user-sd7nn2on9j Жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ፈተና በቃ ብሎ ሰላምሽን ይመልስልሽ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ሁልጊዜ አለምሰገድ በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ላይ ከፕሮግራሙ ይልቅ ለእሱ የሚኮመተው ኮመንት ይበዛል እኔንም ጭምር አሁንም እላለሁ የእርጋታና የትህትና መገለጫው አንተነህ ችግራቸውን ለሚነግሩህ ብቻ ሳይሆን ለምንሰማህም ሀኪማችን ነህ አሌክስ 🙏🙏🙏❤❤❤
@zainebaassen9554
@zainebaassen9554 Жыл бұрын
ከሌላ ሴትጋና መጠጥ ቤተሰብ እነዚክ አይነት ችግሮች ሴቶችየ ራሳችሁን ሳትጎዱ ላጥ በሉ የምንማለቃቀስ ጠንካራ ሁኑ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
እኔም እኮ አልኩ ይሄን ችግር አስተካክል ብላዉ እንቢ ካለ መተዉ ልጆቹዋን ማሳደግ ይዉጣ ይግባ እዚህ ድረስ ጭንቀት መታመም ለምን ተብሎ እሱ አዉቆ ነዉ ትዳሩን ቢፈልግ ልጆቹን ቢያይ አጠጣ አታምሽ ሌላ ሴት ጋር አትሂድ ነዉ ያለችዉ ቤትህን ትዳርህን ምራ ፋቅር እንክብካቤ ስጠን ነዉ ስሜቱዋን ጎድቶዋታል ለኔ የማይለኝን ሌላ ሴት ይላል የኔ ቆንጆ መባል የሚናፋቃት ሴት በጣም ያሳዝናል ሴትልጅ ሁለት ሶስት ልጅ ከወለደች ሞግዚት ናት ሚስትነቱን ይረሱታል የቤት ስራና ልጅ ታሳድግ በቃ😢
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ewinetim mogzit egna setochim chigir alebin endeduro enatoch menor enfeligalen kegizew gar melewet alebin Wendoch kibir ayiwedilachewum lenesu mazen ayasfeligim
@user-cg8mu8ew4q
@user-cg8mu8ew4q Жыл бұрын
እኔ በጣም ተረድቼሻለሁ የኔን ህይወት የተናገርሽልኝ ያህል ነው የተሰማኝ የኔ እህት መድሀኒዓለም የትዳርሽን ሰላም ይመልስልሽ አይዞሽ
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Жыл бұрын
ልጆችሸን እናትሸ ጋ አሰቀምጠሸ ባለቤትሸን እንደምንም አባብለሸ ፀበል ግቡ አንዳንድ የባል እናት ጤነኞች አይደሉም
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይሄ ትዳር ኣይፍርስ ፍቺን ጠላለሁ ያለህ እግዚአብሔር በእየሱስ ስም ፍቅር ስጣቸው!!
@user-we1gu4zg2i
@user-we1gu4zg2i Жыл бұрын
1ኛ 💚💛❤ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሩን የሚወድ ላይክ
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Жыл бұрын
❤❤❤አሚንን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
አለምሰገድን አለማድነቅ አይቻልም የመዳም ቅመሞች አላህ ከንደዝህ አይነት ባል ይጠብቀን😢
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
አሜን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሚን
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
እንደ ሴት እንደ እህት ልምከርሽ ጠጥቶ ሲመጣ ባትናገሪ እቤት ሲሆን በጥዋት ቤተክርስቲያን መሄድ ቤትሽን በካህን ማስባረክ ጸበል ማስረጨት የተሻለ አማራጭ ነው።
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 күн бұрын
Tikikil nek wesima yiha tiliku mefitha new
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
አለም ሰገድ የመጠጥ በሽታ ያለባቸው ሁለት ባህሪ ነው አላቸው ሰውየው በሽታውን ተረድቶ ህክምና ካልወሰደ ውጤቱ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
You are very wise woman! I wish your husband could use this strength to build up your family!
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
የኔእናት ጎበዝ ነሽ አስተዋይ ነሽ ምን እደሚያስፈልግሽም አውቀሻል የምክር አገልግሎት ያስፈልግሻል። እደኔ ደግሞ ሰላም፣እረፍት፣ ጤና፣ እዲሁም የዘለአለም ህይወት የሚገኝበት መፅሀፍ ቅዱስ በተቻለሽ መጠን አንብቢ ብዙ ምክር፣ ብሱ ሰላም አለበት አይዞሽ አለም ከባድ ናት።
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አስተዋይ እናት የሚጠበቅባትን አድርገሻል እርሱ ግን ከርእራሱ አይደለም ፀበል ያስፈልገዋል
@dafflee653
@dafflee653 Жыл бұрын
አለምስገድ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምህን እግዚአብሔር ይርዳህ እንደዚህ አይነት ጥሩ ስራ ቤተሰብን ልጆችን ብሎም ሀገርን የሚጠቅም ነው. Thank you 🙏
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
ይሄ መጠጥ የስንቱን ቤት አፈረሰ.. እህቴ የመጠጥ ፍላጎት በሽታ ነው በሽታውን ካልተረዳ ባልም ሆነ አባት መሆን አይችልም
@amen1978
@amen1978 Жыл бұрын
ይሄንን ኮመንት ካየህው መምህር ተስፍዬ ጋር ትሂድ እግዚአብሔር ይርዳሽ መምህር ተስፍዬ አበራ youtubeም አለው
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
እኔ ግን እግዚአብሔር ይሄን ጋዘጠኛ ሥወደዉ የኔ ዉድ ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትትናህ ብቻ ይበቃል 😊😊❤❤
@Fikiremu
@Fikiremu 10 ай бұрын
ውይ ድምፅሽ ሲያምር እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ🙏🏽
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j Жыл бұрын
የአለም ሰግድ አድናቂዎች የት ናቹ። ዎጎኖቼ አኔ ቡዙ አማውራው ሚስጥረ አልኝ አግዙኝ አዚህ ሚድና እንደቀረቡ 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏።
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Жыл бұрын
❤❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩ ከስር አለልሽ እኅት
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
​@@yekanubelaye6329ምንላግዝታክሲልላክ😂😂
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Жыл бұрын
​@@yese7783 አንዳንድ ሰው ግን ክፉ ነው😅
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
@@user-xw6or6wr9k እኔንንው
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Жыл бұрын
የኔ እህት ውስጥሽን በጣም ነው የተረዳሁት እዳድ ግዜ የግዜ ብዛት ቀስበቅስ ውስጥ ከተጎዳ የሞላለት በጣም ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያቅናልሽ ሁልግዜ የጭቅጭቅ ያለበት ኑሮ ከባድ ነው
@NigistBirhanu-zm8mu
@NigistBirhanu-zm8mu Жыл бұрын
ለጋዜጠኛዉ አድናቂ ነኝ❤❤
@greetings1
@greetings1 Жыл бұрын
She is blessed & smart, strong Lady ❤
@madomado8846
@madomado8846 Жыл бұрын
ትክክል አስተሳሰብ እኮ ነው ያለሽ ፍቅር ብቻ ነው እምትፈልግው ፈጣሪ ይስጥሽ
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 Жыл бұрын
በጣም ጤናማ በጣም አስተዋይ ነሽ። እውነተኛነትሽ ነው ያስቸገረው
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
ምን አይነት በትእግስት በእርጋታ በማስተዋል ፈጣሪ የሞላት እውነተኛ ሴት ናት ይህች❤ሴት በዚህ ሕይወቷ በፀሎት ወደ ፈጣሪዋ በትተጋ በጣም መልካም ውጤቶች ከእግዚአብሔር ታገኛለች ፈጣሪ ማስተዋል የበለጠ ትእግስት ይስጣት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛት ሁሉም በእሷ ቦታ ብትሆኑ?😭😭😭
@tsehaydinder8675
@tsehaydinder8675 Жыл бұрын
ጠልቶሻል እኮ እናቱ :: ይቅርብሽ ለልጆሽ ኑሪ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ቢጠላት አብሯት ይተኛል?ይወዳታል ግን ጭቅጭቁ ነው የሰለቸው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
​@@selammesganaw3899 አንቺ ባልሽ ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ካለዉ ዝም ነዉ የምትይዉ እኔን የማይለኝን ስልኩን ሳይ የኔ ቆንጆ በላሽ ጠጣሽ ይላል የሚስቱን ልደት ቀን እረስቶ የሌላ ሴት ልደት የሚያከብር ምን ታድርገዉ ቻይ ናት እረ ስልክ ስደዉል አልተነሳም ብለዉ የሚያብዱ ሴቶች እያሉ ባሉዋ ሌላ ሴት ጋር እየሄደ አብራ የምትኖር ሴት ናት ይማታል ይሳደባል ይጠጣል ያመሻል የምትለዉን አይሰማም ምን ታርገዉ ጭቅጭቅ የምትይዉ
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v Жыл бұрын
ያልገባኝ ግን ማን እናት ልጁን የሚያገባው ? ማንስ እህት ናት ወንድሟን የምታገባው ምን አለበት ብትተዋት እህትም ትዳርሽን አክብረሽ እየኖርሽብየወንድምሽን ልጆች የትም እንዲበተኑ ማሰብሽ ድድብና ነው ንፍጣም ነሽ እናትም ተከብረሽሽተቀመጪ ያልበለዚያ አግቢው እናትየው ቆሻሻ እናት ነሽ ድሮስ የባል ዘመድ በአይኑ አመድ አይደል ተረቱ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
@@user-lv5zf7cc5v ችግሩ እሱ አይደለም እራሱ ጋር ነዉ ከነሱ ቤት ወጣች እኮ አይደራረሱም አሁን ባሉዋ በራሱ አለም የሚኖር ሰዉ ነዉ እሱዋ የምትፈልገዉን አያደርግም በትዳሩ ላይ ከሌላ ሴቶች ጋር ይሄዳል ለሚስቱ ክብር ፋቅር የለዉም ይማታል ያመሻል ይጠጣል መለያየት አይፈልግም ችግሩንም አያስተካክልም እሱዋ ደሞ መለያየት ነዉ የምፈልገዉ ወጣ ገባ ነዉ ባሉዋ ዝም ብትለዉስ ልጆቹዋን ታሳድግ ይምጣ ይሂድ ምን አቃጠላት ካልሰማት አታድርግ የምትለዉን ካደረገ አዉቆ ነዉ ንቃ መተዉ ትኩረቱዋን ልጆቹዋ ላይ ማድረግ እንደፈለገ ይሁን እሱን ለማስተካከል እዚህ ድረስ በጭንቀት በንዴት መታመም ለምን ዝምታ በራሱ መልስ ነዉ
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v Жыл бұрын
​@@selammesganaw3899 ምነው አንቺ ጋር ነው እንዴ የሚመጣው ሚስቱን ትቶ ሴት ነሽ እናትሽ ሴት ናት ሀገር በሴት ትመሰላለች አክስትሽ ሴት ናት ሴት አያት ነበረሽ ምንም ብታደርገው የልጆቹ እናት ናት
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠኔክሪ ለልጆችሽ አንቺነሽ ያለሻቸው እሱን ያለሽ አማራጭ ከህይወትሽ አውጪው ልጆችሽን እንዼት ማሳደግ እንደምትችዪ አስቢ ይሄ ሰው ላንቺም ለልጆችሽም ለሀገሩም አይጠቅምም
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እርግፍ አድርግገሽ ልጆችሽን ይዘሽ ኑሪ አንድ ቀን እንደ ውሻ እያነፈነፈ ይመጣል ያኔ ታድያ ሳቂበት ።
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Жыл бұрын
❤አለምሰገድ ክበር በጥሞና አድምጠህ የምትረዳውን ነገር ሳላደንቅ አላልፍም
@eyrusalemteklay312
@eyrusalemteklay312 Жыл бұрын
በጣም በሳል ነሽ በርቺ
@samirakader1084
@samirakader1084 Жыл бұрын
የኔናት ተጎድታለች አላህ ያግዝሽ የኔ ናት አይዞሽ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Ayzoch Ehte Egiziabher Yagizachu 🙏🙏🙏
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አቤት የኛ ሀገር ወንዶችና ሀኪሞች የሰው ሂወት ማበላሸት ስትወዱ ሆ ሁሉም ግን አይደለም በተለይ ልጆች ፊት መጥፎ ነገር ማረግ ያው አይታችሁ አድርጉ ተማሩ ማለት ነው እንካንም ሴቶች ሆኑልሽ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Balege new nege lijochu tilik sew yihonalu yafral yitsetsetal wendoch wetat endehonu yemikeru yimeslachewal siyareju new yeminekut. Koshtachew yirer ayiknachew
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
የምትገርሚ ሴት ነሽ አነጋገርሽ እራሱ ሲማርክ አንድም እንከን የለውም ባልሽ ሲመስለኝ ቸልተኝአ ነው በትዳር መሀል መከባበር መቻቻል ነው ዋናው ነገር እናንተ ችግራችሁን ሳትፈቱ ተሸፋፍኖ ያልፋል ሌላ ችግር ሲመጣ ይደረባል መነጋገር በችግራችሁ ላይ መፋትሔ ካላመጣ ዝም ብሎ መነጋገር ዋጋ የለውም ባልሽ ሀላፊነት የሚሰማው ሰው አይመስለኝም ያለበትን ችግር ትዳራችሁ ውስጥ ያለውን ነገር ለማስተካከል ምንም አስተዋፅኦ አላደረገም ለዛ ነው ችግር ውስጥ የገባችሁት አንዳንድ ሰው ጥፋቱን እያወቀ ማስተካከል አይፈልግም ለዛውም ችግሩ እየተነገረው ስለዚህ የሆነ ጊዜ ለማስተካከል እንዲረዳሽ ትሞክሪያለሽ አይተሽው ያው ከሆነ መተው ልጆችሽን ብቻ ማሳደግ እንደፈለገ ይሁን እሱን አለመከታተል እልህ አለመጋባት እዚህ ድረስ መድከም መታመም መሰላቸት ለምን መተው እያለ ዝምታ በራሱ መልስ ነው እያልሽ ያለሺው ቤቱን ትዳሩን ያክብር አያምሽ ከሌላ ሴት ጋር ያለውን ነገር ያቁም ፋቅር ይስጠኝ እኔን ልጆቹን ቤቱን ይንከባከብ ነው ልክ ነሽ በሀይማኖት ብፀልይ ፀበል ተጠመቂ ትዳር በእምነት በፀሎት መታገዝ አለበት ችግራችሁ ተፈቶ መልካም ነገር ይግጠምሽ❤
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
ትዳርን እንድፈራ አደረገኝ የምሰማው ነገር😢
@mimileta5571
@mimileta5571 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምራሽ የኔ እህት ጊዜ ለራስሽ ውስጅ አንቺ ስትበረቺ የሒደ እያነባ ይመለሳል የእውት ታመሰግኚኛሽ ባክሽ ለራስሽ ፣ለራስሽ ፣ጊዜ ውስጂ ፡፡፡፡፡፡፡፡ ልታገኒን ከፈለግሽ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
ወዴ እመቤታችን ጸልይ አንች ጋና ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አይዞሽ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ብዙ እንዳንቺ ተዳፍኖ ሂወቱን በጨለመበት አልፉል እንዲህ ለእርዳታ መምጣትሽ በጣም ጥሩ አርገሻል ብዙውን ጊዜ ወንዶች ይለወጣሉ እንዲሁም የነገን ሳያስቡ ልክ እንደከብት የእለቱን እያሰቡና ስለስሜታቸው ብቻ ሚኖሩ ብዙዎች ናቸው ሁሉም ባይሆኑ። እንደውም በጣም ብስል ያለ አስተሳሰብ ነው ያለሽ ከዛም አልፈሽ ሲጨንቅሽ ሲበዛብሽ ነው ወደ ራስሽ ተመልሰሽ እኔ ይሆን ጥፋተኛ ትክክል አይደለሁም ወይ ብለሽ ለማሰብም ዳርጎሻል አይዞሽ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይረዳሻል ሁሉም አልፎ ለምስጋና ምናይሽ ይሆን ዘንድ ፈጣሪን እማፀንልሻለው።
@abiyimer6394
@abiyimer6394 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከባድ ነዉ በጣም😢😢😢
@yetimdesta5180
@yetimdesta5180 Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የሚሳዝነው ትክክል ነው ፀበል ያስፍልገዋል አንቺም ትግስቱን ሰቶሻል ጎሽ ለልጆ ስትል ተጎዳች ልጆቹ ደሞ ሁለት ቤት ይሆንባቸዋል እኞ አልገባን አለመቀበል የሆነ ስይጣን አለ በቤቱ ውስጥ ከቻልሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ እንግዴ አንድነገር እኔ ጤና ሰላል ስማኔ ፀበል ውሰደኚ በይው ጋዜጠኞም በጣም በጣም የሚደነቅ ነው አቦ እግዛቤር ይርዳቹ እጠብቃለሁኚ ጥሩ ዜና እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን
@hirutkahesay6151
@hirutkahesay6151 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
ኦኦኦ የራሴን ታሪክ ሰማውት በርቺ የኔ እህት
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል እንዳለ የኔ እይወት ነው ሁፍፍፍፍፍፍ መቃጠል
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x Жыл бұрын
እያሳሰበን ያለው የሀገራችን ጦርነት የኑሮ ውድነት ነው የዘንድሮ ትዳር እቃቃ ጨዎታ ነው ጋዜጠኛ አለም ሠገድ የምትወዱ ገባ ገባ በሉ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አንሽ ደህና ስትሆኝ ነው ለልጆችሽ የምትኖሪ ይህ ሰው ጥቃት እንዳያደርስብሽ እሰጋለሁ ።ብዙዎች "ታገሽ፣ነገ ይቀየራል ፣ለልጆችሽ ስትይ ቻይ " እየተባሉ ህይወታቸውን ያጣሉ ስለዚህ ብትረራቁ መልካም ነው ቢወድሽ ይቀየር ነበር ።እሱም መንፈሳዊ ህክምና ያስፈልገዋል እስከመቼ ሰው በሱስ ይደበቃል ።ንስሐ ፣ፃም ፀሎት ስግደት ካልሆነ አይቀየርም ።በአለማዊም የስነልቦና አማካሪዎችን ያናግር ኦህህህህህ ይከብዳል
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 Жыл бұрын
በስመ አብ የእኔ ባል በድብቅ አግብቶሽ ይሆን ?? ታሪካችን አንድ ነዉ። አይዞሽ እህቴ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
አሌክሶ ምርጥ ሰው
@user-km7tv3vj9t
@user-km7tv3vj9t Жыл бұрын
የእሱ ቤተሰቦች የሆነ ነገር አሰርቶባቸዉ ይሆናል ፣ፀበል ተጠመቂ ቤትሽንም አስረጪዉ ፣ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርቶች እየተከታተልሽ በፀሎት በስግደት፣በርቺ
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
አንተ በጣም ትሁት ነህ እርግታህ ይገርመኛል አንተን አይቶ በትህትናህ የማይገርም አይኖርም እስቲ እውነቱን ንገርን ቤተስብ ካለህ እቤትህም ይህ ትህትና እንዳለ ነው ከእኔ ባህር የሚመሳሰል ያለ ይመስለኛል ግን ለቤቴ ማለት ባለቤቴበተለይ እንደምትሆንልኝ የምሆን አይመስለኝም አንተስ እውነቱን ተናገር እንዲህ የተመቻችህ ነህ ለቤትህ እባክህን አካፍለን እንማርበት
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
በጣም አስተዋ እና አዋቂ ልባም ነሽ እንደ ንግግርሽ ምንም ስተት አይታይም አንች ላይ።በአብዛኛው ሴት ልጅ ሁሌም ችግር ፈጣሪይ አይደለችም በትዳር ላይ በአቋም በፅናት በስርአት ምትራመድ እንጅ።ኤጭ እንዴው የወንዶች ልብ ግን በስማም ወይ ማስተዋል የላቸው ወይ ተነግረው ተመክረው ተዘክረው አይሰሙ ድንጋይ ራስ ስሜታም ብቻ ትሽ!አግብተውም ወልደውም ሀላፊነት የማይሰማቸው ከንቱዎች።ለአገቡት አይጨነቁ ለወለዱት አያስቡ ምን ጉድ ናቸው ግን የሀበሻ ወንዶች በድንግል?😢😢😢 አይዞሽ እናቱ ከሁሉም በላይ ለጤናሽ ትኩረት ስጭ እና ለልጆችሽ ኑሪላቸው።ሰካራም እና ዘልዛላ ሴሰኛ ትዳሩን አይደለም እድሜውን ያሳጥራል በገዛ እጁ።ጨው ለራስህ ብትል ጣፍጥ ነው ተረቱ።
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
በእውነት ማሰተዋል ይሰጣቹ ልጆች በጣም ያሳዝናሎ ቤተሰብ አጠገብ ሆኖ የዚህን ያህል ሰቃይ ከባድ ነው በሰደት ግን ባሎቻችን ናቸው እናት አባት ሆነው የሚያርሱን በአንዳንድ አላሰተዋይ ባሎች ሁሎም ሲነኩ ግን ያማል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አለምየ አንተ የእውነት አዳማጭ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ😍😍😍
@seladagne5336
@seladagne5336 Жыл бұрын
መልካም ፕሮግራም ነው ተባረኩ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ጎብዝ እናት ነሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ::
@abebahaile2552
@abebahaile2552 Жыл бұрын
ጎምን፡በጤና፡አንቺ፡በጣም፡አስተዋይና፡ምርጥ፡ሴት፡ነሽ፡ይሄን፡የመሰለ፡ስነ፡ምግባር፡ይዘሸ፡ለምን፡እራሱን፡ካጣ፡ሰው፡እርስሽን፡ታጫለሽ፡እመኘኘ፡ብትፋቺ፡ጥሩ፡ይመስለኛል፡በሽታ፡ላይ፡ሳትወድቂ፡ልጆችሽን፡እንድታሳድጊ፡አንቺ፡ከሌለሽ፡፡ነው፡ልጆችሽ፡የሚጎዱት
@biraraendalewadmas-pi8oh
@biraraendalewadmas-pi8oh Жыл бұрын
ሁሌም እኛ የምናስበው እኔ ትክክል ነኝ ብለን ብቻ ስለሆነ ለመፍረድ የሱንም ሃሳብ መስማት ጥሩ ነው! ትዳራችሁ ተስተካክሎ በፍቅር ትኖሩ ዘንድ ምኞቴ ነው
@lemlem836
@lemlem836 Жыл бұрын
She is so mature 👍👍
@emusolo5326
@emusolo5326 Жыл бұрын
አለምሰገድ አንተን አለመውደድ አለማክበር አይቻልም ስንት ህመም አለ በየቤቱ አይዞሸ ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነትሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን የልጆቹ ነጋቸው የያሳስባል በዚህ ቤት የሚያድጉ ልጆች አድገው የሚያፈሩት ፍሬ ያስጨንቃል ሳይገፋ የተዘራባቸውን አላስፈላጊ ዘር በፍቅር ንቀይላቸው አለምሰገድ ምናለ እንዳንተ ቁጭ ብሎ የሚሰማኝ እህ ብሎ የሚያደምጠኝ የተረጋጋ ሰው ከጎኔ ቢኖር 😥
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
አባቴ ሳልውለድ ነው የሞተው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለፍት ነው ያሳደገቻኝ እናቴ አሁን እኔ ማግባት እፍራለው በሰማም ሰላሙን ያውርድላቻሁ
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 Жыл бұрын
ጅግና ነሽ
@ba7359
@ba7359 Жыл бұрын
እህታችን በርግጥ በአንድ እጅ አይጨበጨብም ይባል የለ ትዳርና ልጆች ያውም በዛሬ ጊዜ በአጠቃላይ አንድ ለብቻ ይከብዳል ስለህይወት አባቶች ጋር ቀርበሽ ማማከር ፀሎት በማድረግ ወደ ቤተክርስቲያን በመመላስ ይህ እንቆቅልሽ ይፈታልሻል በማለት አምናለሁ ! እግዚአብሔር ይርዳሽ !!!
@seladagne5336
@seladagne5336 Жыл бұрын
ዋዉ እህታችን ጠንካራ ሴት ታጋሽ intelligente ነሽ ;እኔ በውጪው አለም ነውእምኖረው ብዙ ታሪክ አቃለሁ የራሴን ጨምሮ አንቺ ግን በእውነት እምትደነቂ ነሽ❤ ባልሽን አስመክረሽ ትዳርሽ እንዲቀጥል ልባዊ ምኞቴ ነው 💐
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
እኔ ያደኩበት የህይወት ታሪክ ከዚህ በጣም የከፋ እና እድሜያችንን በሙሉ የተለያየ የድብደባ ስልት እናቴ በአባታችን ሁሌም ስትደበደብ አያት ነበር ደሞ ለሊት ነበር ሚጣሉት በሩ ስለሚከፈት ብርዱ ሰውነታችንን ያንዘፈዝፈን ነበር አባቴ ጠጥቶ መቶ በዛ ሰአት ነበር እሷን የሚደበድበው የነበረ ግን ወንድሞቼ አግብተዋል ልክ እንደ አባቴ ሆኑ እኔ ደሞ ትዳርን በመፍራት ይኸው አለው ትዳር ድብድብ ይመስለኛል እኔ ደሞ ዱላ በጣም እፈራለሁ ጩኸት ንትርክ አንገሽግሾኝ ነው ያደኩት ቆይ ዘንድሮ ቆይ በሚቀጥለው አመት እያልኩ እራሴን በስራ በጣም ቢዚ አድርጌ እኖራለው አንዳንዴ ደሞ ሳስብ የማገባው ወንድ እንደው በጣም ቀጭን ሆኖ መሰንዘር የማይችል በሆነ እላለው ነገሩ ሊያስቅ ቢችልም እኔ በአንድ ምሰሶ በቆመች ቤትውስጥ በተለያዮ የእናትና አባቴ የጦርነት ቀጠና ውስጥ የኖርኩ ልጅ ነኝ በጣም ለእረጅም አመት እናትና አባቴ አትቀመጪ አትሂጂ ብሏት80ቀደው አብረው ኖረዋል አሁን ቅርብ ጊዜ ግን አባታችን በህይወት ተለየን እናቴ ግን የአለም ጀግና ሴት ናት ከባድ ዱላ ችላ አሳድጋናለች እናቴ ኑሪልኝ እምዬ አንዳንዴ ጠባሳወቿን ሳይ እኔ ብሆን እችል ነበር እላለሁ😢😢
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ታዳ 80ቀደው መኖር ይቻላል እንዴ ከተለያዩ በኋላ
@misrakroyer234
@misrakroyer234 Жыл бұрын
Ayzoshe yene ehit, hulum wend kifu aydelem, Egziabher melkam tidar yestshal !!
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
Miskin ayzosh yene ehete
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
አለምዬ ምርጥ ሠው 🥰🥰🥰
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ወይኔ እህቴ ውስጥሽ ቆስሏል እግዛብሔር ይርዳሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ልጆችሽን እናትሽጋ አድርገሽ ሰርተሽ አኑሪያቸው
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ሤት ነች አይዞሽ እህቴ ሁሉም መልካም ይሆናል።
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
😢ሴቶች ላይ የሚደርሰው በደሌ መቼ ነዉ ሚያቆመዉ አሁንስ በዛ
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 Жыл бұрын
በጣም አደነቅኩሽ! ወደድኩሽ እህቴ!። ጌታ ይርዳሽ!። ስልክሽን ባገኘው ደውዬ አገኝሽ ነበር!
@bmoges4857
@bmoges4857 Жыл бұрын
Thanks!
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ፀበል ሂዱ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንዲስተካከል
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын
የኔ እህት የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭና ለትዳርሽ መፍትሄ ታገኛለሽ ሌላ ምንም መፍትሄ የለውም አለማዊ ህይወትሽን ተወት አድርጊና ወደ መንፈሳዊ ነገር ተከታተይ ወላዲተ አምላክን አጥብቀሽ ተማፀኛት እሽ እህት አይዞሽ
@GenFir
@GenFir 8 ай бұрын
መፍትሄው ኢየሱስ ነዉ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Ай бұрын
የኔ ውድ በትክክል ነሸ መምህር ተሰፍዬን ገጠመኝ አዳምጭና 🙏
@zeynabaqaasim4497
@zeynabaqaasim4497 Жыл бұрын
አረ እኔም ተቃጥዬ ልሞት ነው ከአገባሁ 5 አመት ሆነኝ ምንም በትዳሬ ደሰተኛ አይደለሁም በምንም አይነት ነገር አንግባባም😢
@studio1920
@studio1920 Жыл бұрын
Betam😢
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
zeynaba እህቴ እራሽን አትገጅ አትቃጠይ ለምን ብለሽ በሽተኛ እንዳትሆኘ ንዴት ብዙ በሽታን ያመጣል መዳኑ ይከብዳል ጤነኛ ሆነሽ ያላስደሰተሽ ታመሽ እንዴት እንደምትሆኘ አስቢው
@kidab4063
@kidab4063 Жыл бұрын
በጣም ስርዓት ያላት ልጅ በጣም ደስ ነው የምትይው እግዚአብሔር ይጠብቃችው ከነልጆችሽ
@meronsolomon-xi1re
@meronsolomon-xi1re Жыл бұрын
You are matured my dear be strong for childrens !!!
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Жыл бұрын
ጫካዉን ለኩሶ ጉድ እዳይሰራዉ ማህበረሰቡን እረ ኡኡኡ
@hayahalain9269
@hayahalain9269 Жыл бұрын
😂😂
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
😂😂😂😂
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ምናልባት መተት፣ ድግምት ነገር ካለ እድትለያዩ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ። ለዚህም የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱሰ ነው መዳኒቱ ሀይማኖት አያድንም በእግዚአብሔር የሆነ በልጁ በእየሱስ እምነት ነው መፍትሄ ያለው።
@getahunhaile-vg1fe
@getahunhaile-vg1fe Жыл бұрын
Drinking habits does not leave right away ,if it is mixed with drugs. The chance of bringing back your husband to the fear the Lord,social values and regain peace of mind iis a total change from within. Sister you have two options: Give a short period of time if you could see a tangible transformation and at the same time determine to save the lives of your children and your mental health.wadding in situations like this needs a divine intervention. Pray nonstop that you can be pull out of this painful life episode
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
ወርቅ የሆነ ምክር እግዚአብሔር ይባርክህ
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 10 ай бұрын
❤ጥሩ ብለሀል ነገር ግን በአማርኛ ብትፅፈው ብዙ ሰዎች መልዕክትህ ን በትክክል ይረዱታል
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
ጠንክረች ልጆችሽን ይዘሽ ስሪ እህታለም እንዲህ አይነት ሰው ዱላ ሱስ ያለበት አይማርም እና በርች እራስሽ ልክ ነው ልጆች አሉዋችሁ ግን እየተጎዳችሁ ከልጆችሽ ጋር መኖር ደግሞ እጅግ ያማል ; ብሎም ነፍስም ሊጠፋ ይላልና ጎብዥ ራስሽን አጠንክሪ ; መጎበዝ ነው መስራት ልጆችሽን ማሳደግ መታረቅ ትችያለሽ ግን ባለመስማማት ኮ እናትዋ መስማማት አለና ራስሽን አታጃጅይ እህታለም !!
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት ነሽ መልካሙን ይግጠምሽ እህቴ😮
@meditajc
@meditajc 7 ай бұрын
በዝህ ኘሮግራም ብዙ ተምሬበታለሁ ለጋዜጠኛዉ ትልቅ ክብር አለኝ
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠው በጣም ከባድ ነው በመሀላቹ ልጅ አለ ወደ ፀበል ይሄድ ገዳም ቦታ እንዲረጋጋ ካልሆነ ተለያዩ እልክ እየተያያዛቹ ወደ ህይወት ማጥፋት እንዳት ገቡ መለያየትም ቢሆን ቁርጥ አድርጋችሁ ተለያዩ ልጆቹን በውጪ ይርዳ በሽታም አለ ስንት ነገር አለ በዚህ ሰዓት 😢😢😢 አይይይይይ ወንዶች😢😢 ከቤተሰቦቹ ጋር ያለሁንም ችግር ፍቱት አይዞሽ ፃድቃኔ ማርያም ከኔ ልጆችሽ ሂጂ ክረምት ላይ መፍትሔ ሰጭ ነች ድንግል ማርያም አይዞሽ ያልፋል
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
Yawu nawe ezeyas bihed Ya Zebena takataye ka maxaxat ayimalasim
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН