'በእምነት እኖራለሁ' ( Bemnet Enoralehu ) አስናቀች ተ./ ደስታ ቢ./ ተስፋዬ ጋ. / አባይነህ ሻ. / አቤል ተ. / አስራት ሙ./

  Рет қаралды 721,246

Hawassa Full Gospel Believers' Church

Hawassa Full Gospel Believers' Church

Жыл бұрын

''እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
- ዕብራውያን 12፥1-2።''
የመዝሙሩ ቃላት
°°°°°°°°°°°°°°
በእምነት ድል እየነሱ ያለፉትን
የቀደሙትን እያየን ከፊታችን
ልንቆም ያስፈልገናል በጌታችን
የሕይወት ምርጫችን
እርሱ ነውና ዋስትናችን (2x)
ከሁሉ የሚበልጠውን ተመልክተው
በየምድሩ ጉድጓድ ተቅበዝብዘው
ነፍስን ከሚዋጋ ምኞት ርቀው
ወንዙን ተሻገሩ አሸንፈው 3x
በእምነት ድል እየነሱ ……
ቅን ከምትመስል ሰፊ መንገድ
ወጥተን በጠባቡ ስንሰደድ
በዚህ ጐዳና ላይ ሕይወት አለ
ቆርጦ ለሚከተል የታደለ 3x
በእምነት ድል እየነሱ………
ባለ ፀጋ ሲሆን ደህይቶልን
ባለ ማዕረግ ሲሆን ተዋርዶልን
እውነተኛውን ፍቅር ገለጠልን
እኛም በእርሱ መንገድ እንሄዳለን 3x
በእምነት ድል እየነሱ ……
# #
ከምድር በላይ ቢሆን ከሰማይም በታች
መግባት መውጣታንን ዘወትር ተመልካች
እንደ ኢየሱስ ያለ ማንን አገኛችሁ
የሕይወት ዋስትና ቤዛ የሚሆናችሁ
በእምነት እኖራለሁ ጌታዬን አውቃለሁ
የኔን ፅኑ እምባ ተተግኜዋለሁ
ወጀቡን ሳልፈራ ታግዬ ረታለሁ
የክብር ሽልማቴን ከእጁ እረከባለሁ
ለነገ አይጨንቀኝም ጭጋግ ቢሸፍነው
ወይኑ ቢጠወልግ ሃሩሩ ቢያሰጋው
የእግሬ መብራት ነው ቃሉ በእጄ ያለው
የተፈጥሮ አዛዥ ኢየሱስ ሕያው ነው
በእምነት እኖራለሁ ……
ፈቃዱ ሲሞላ ጌታዬ ከብሮ ሳይ
ምድር ዕልል ስትል ሲያጨበጭብ ሰማይ
መጠለያ ልብሴ እንጀራዬ ያ ነው
ነፍሴ ትጠግባለች በክብር በግርማው
በእምነት እኖራለሁ ……
UNAUTHORISED RE-UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED.
© ℗ Copyright Hawassa Full Gospel Believers' Church 2022
Follow Us on our Socials
Telegram: t.me/hawassafullgospelch
Facebook: / fgbchawassa
Subscribe here: is.gd/hfullgospel
Enjoy watching...
tags: Pastor Tesfaye Gabisso, Mezmur, Asrat Mulachew, Abayneh Shalamo, Mulu wongel, protestant mezmur, bemnet enoralew, በእምነት እኖራለሁ, kingdom sound, dawit getachew, selam desta, hanna tekle, endale W giorgis, mesfin gutu, Kalkidan Lily tilahun, Desta biramo, Christian tube, Eyu chufa, marsil tv worldwide temesgen markos, efrem alemu, yosef kassa, christ mission, mezmur lyrics, dink sitota, semay christian tube, Daniel Amdemichael, hawassa, awassa, solomon bula, አዲስ መዝሙር, awratu kebede, aster abebe, love and care ethiopia, Gospel music

Пікірлер: 516
@lewi9226
@lewi9226 Жыл бұрын
ለዘመኑ ዘማሪዎች ይድረስልኝ ጊዜ የማይሽረው ዝማሬ ይህን ይመስላል፣በሕይወት ምስክርነት የታጀበ ዝማሬ ነው ።ተባረኩ ገና ብዙ ትውልድ ይባረክበታል።
@user-sj1zp9uj8e
@user-sj1zp9uj8e Жыл бұрын
Ayibalm yeahunum yedrowm mezmuroch geta alebet.mizanu geta gar eji ante ej layi ayidelem mekorkom ayibejm memker eji.bergx ena zemari ayidelewm gen yemannm tsega akebralew
@adissketema6989
@adissketema6989 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/b7aUfdZ-0LGdmHU.html
@yesewzerseleshi9079
@yesewzerseleshi9079 Жыл бұрын
@@woldewakaso8083 እውነት ብለሀል። ቤት ስለመታላቸው ብቻ ወጥተው 32 ጥርሶቻቸውን ከሚያሳዩን ጋርማ አታነፃፅራቸው። ከእግዚአብሔር የተሠጠና ያልተሠጠ በደንብ ይለያል። ፀሎት ያስፈልጋል 🙏🙏🙏
@yaredalemayehu1333
@yaredalemayehu1333 Жыл бұрын
@@user-sj1zp9uj8e ተው እንጂ ፌር ለመሆን ብለህ እውነትን አትካድ።ሳንሰበክ እኮ ነው በመዝሙር ብቻ ጌታን የተቀበልነው ድሮ። የአለማዊ ዘፈን ላይ ምናውቀውን የውጭ ዳንስ ሁላ አይደል እንዴ እሚሰሩት
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 Жыл бұрын
@@woldewakaso8083 አሜን
@MubarekHaile
@MubarekHaile Жыл бұрын
አባት ሆይ ከራሴ የህይወት አዙሪት ወጥቼ ስለወንጌል ዋጋ እንደከፍል ፀጋህ ይብዛልኝ
@teklegebre7931
@teklegebre7931 3 күн бұрын
የጌታ ብርሃን እንደገነም ይብራለችሁ ለዝህ ዘመን እንደ እነንተ ያሉትን ብያበዛ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Жыл бұрын
የመድረክ መብራት የመድረክ ጭስ የመድረክ ጩህት ጭፈራ ባንገሸገሸን በዚህ ወቅት ድንቅ ዝማሬ እየመጣልን ነው በማስተዋል የሚዘመር አምልኮ ስግደት ለጌታ ብቻ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስነኝ፣ረጋ፣ያለመዝሙር፣በጣምነው፣የምወደው፣የምሠማው፣ተሥፋየ፣ጋቢሦን፣አከብረዋለሁ❤❤❤
@mesizewde1202
@mesizewde1202 9 ай бұрын
​@@hhnahhna5136😊😊😊😊😊😊😊😊
@lmbno4066
@lmbno4066 Ай бұрын
@@hhnahhna5136 ke zimarem bashager hiywotachew Egzabhern yiferalu……
@HanaLegesse-mq1pd
@HanaLegesse-mq1pd 29 күн бұрын
Correct ✅
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 Жыл бұрын
ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ ምን እንላለን እንደተዘመረው ከፊታችን እናንተን አስቀምጡዋል ይሄም ትውልድ እናንተን እያየ ለጌታው ይፀናል ይበረታል። አባታችን በክርስቶስ ምሳልያችን መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ስለነዚህ ዝማሬዋች ጌታ ክብሩን ይውሰድ ሌሎችም ዝማሬዋች እንደዚህ ቢቀርቡልን መልካም ነው ። ባጠቃላይ በዚህ ዝማሬ የተሳተፋቹ በሙሉ ትልቅ ፍቅር ክብር አለኝ❤❤❤🥺
@nihaneta7562
@nihaneta7562 Жыл бұрын
0
@nardosmesfin6120
@nardosmesfin6120 Жыл бұрын
😊
@getachewkebede1911
@getachewkebede1911 13 күн бұрын
ኢየሱስዬ የክብር ሽልማቴ ከእጅህ እንድረከብ በጸጋህ አግዘኝ
@mulugetag.giorgis1526
@mulugetag.giorgis1526 Жыл бұрын
ዘምሬው የማልጠግበው ልብ ሁለም ይሞቃል እምነት ይሞላኛል የድልመንፈስ። ፓስተር ተስፋዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
@kalebtsegaye5233
@kalebtsegaye5233 Жыл бұрын
የዘመናችን የእምነት አርበኞች የምድራችን በረከቶች የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ!🙏🙏
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
ተፈራ ነጋሽ እውነተኛ የህይወት ምስክርነት kzfaq.info/get/bejne/aM9dqrmT2JPPnIk.html
@adissketema6989
@adissketema6989 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/b7aUfdZ-0LGdmHU.html
@nahom9192
@nahom9192 2 ай бұрын
The nation of Ethiopia would really be healed, if they would listen and pay attention to these kind of songs than the useless false prophets who make you to focus on the worldly stuffs. God bless you our beloved brethren, I am so blessed and encouraged by this song thanks to God!
@zezugeber2025
@zezugeber2025 Жыл бұрын
ዘምሬው የማልጠግበው ልብ ሁለም ይሞቃል እምነት ይሞላኛል የድል መንፈስ። ፓስተር ተስፋዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
@mimimimineme4198
@mimimimineme4198 Жыл бұрын
ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ጥልቀ መንፈሣዊ ትርጉም አለው ለኔ ተባረኩልኝ አባታችን ም ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ተባረክልን ተስፋችንን አለመለምከው ተባረክልን.
@lomi6959
@lomi6959 Жыл бұрын
በእምነት ድል እየነሱ ያለፉትን! የቀደሙትን እያያን ከፊታችን... ለሁሉም ዘመን የሚሆን መልዕክት አሜን ለማስተዋል እና ድል ለመንሳት ያብቃን! ተባረክ ተስፍሽ! አብራችሁ ያገለገላችሁም
@addisaregay2940
@addisaregay2940 Жыл бұрын
“… በእምነት እኖራለሁ ጌታዬን አውቃለሁ የ’ ን ጽኑ ዓምባ ተተግኜዋለሁ ወጀቡን ሳልፈራ ታግዬ ረታለሁ የ ክ ብ ር ሽልማቴን ከእጁ’ ረከባለሁ።” ... ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@dmd8203
@dmd8203 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቅሬታዎች እግዚአብሔር ስለእናንተ ይባረክ ስታምሩ ኡፍፍፍፍ ………… 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረኩልኝ
@woubeshetdegene8183
@woubeshetdegene8183 7 ай бұрын
ከህይወት የወጣ ህይወት ያለው ዝማሬ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱ በጎ ተግባር ሊቀጥል ይገባል፤ የቀደሙት ከአሁኑ ትውልድ ጋር ሲሆኑ እንዴት ደስ ይላል! ጋሽ ተስፋዬ እርሶን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሰጠ አምላክ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ኢየሱስ አንተ ነህና ዋስትናችን😢😭😭😭
@abelmichaelaraya6838
@abelmichaelaraya6838 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ጥዑም መዝሙር ኣምላኽ ይባርኽኩም ኣብዚሑ።
@kiddyzkas7286
@kiddyzkas7286 Жыл бұрын
ኢየሱስ እንዳንተ ማንንም አላገኘሁም!! ለኔ የሚገባው ሞት ነበር። ሕይወትን ሰጠኸኝ ለዛውም የዘለዓለም!!
@milka1150
@milka1150 Жыл бұрын
Amen 😭😭
@tigistgebremariam7451
@tigistgebremariam7451 Жыл бұрын
፦ በእምነት ፡ ድል ፡ እየነሱ ፡ ያለፉትን የቀደሙትን ፡ እያየን ፡ ከፊታችን ልንቆም ፡ ያስፈልገናል ፡ ለጌታችን የሕይወት ፡ ምርጫችን እርሱ ፡ ነውና ፡ ዋስትናችን (፪x) ከሁሉ ፡ የሚበልጠውን ፡ ተመልክተው ከየምድሩ ፡ ጉድጓድ ፡ ተቅበዝብዘው ነፍስን ፡ ከሚዋጋ ፡ ምኞት ፡ ርቀው ወንዙን ፡ ተሻገሩ ፡ አሸንፈው (፫x) አዝ፦ በእምነት ፡ ድል ፡ እየነሱ ፡ ያለፉትን የቀደሙትን ፡ እያየን ፡ ከፊታችን ልንቆም ፡ ያስፈልገናል ፡ ለጌታችን የሕይወት ፡ ምርጫችን እርሱ ፡ ነውና ፡ ዋስትናችን (፪x) ቅን ፡ ከምትመስል ፡ ሰፊ ፡ መንገድ ወጥተን ፡ በጠባቡ ፡ ስንሰደድ በዚህ ፡ ጐዳና ፡ ላይ ፡ ሕይወት ፡ አለ ቆርጦ ፡ ለሚከተል ፡ የታደለ (፫x) አዝ፦ በእምነት ፡ ድል ፡ እየነሱ ፡ ያለፉትን የቀደሙትን ፡ እያየን ፡ ከፊታችን ልንቆም ፡ ያስፈልገናል ፡ ለጌታችን የሕይወት ፡ ምርጫችን እርሱ ፡ ነውና ፡ ዋስትናችን (፪x) ባለ ፡ ፀጋ ፡ ሲሆን ፡ ደህይቶልን ባለ ፡ ማዕረግ ፡ ሲሆን ፡ ተዋርዶልን እውነተኛውን ፡ ፍቅር ፡ ገለጸልን እኛም ፡ በእርሱ ፡ መንገድ ፡ እንሄዳለን (፫x) አዝ፦ በእምነት ፡ ድል ፡ እየነሱ ፡ ያለፉትን የቀደሙትን ፡ እያየን ፡ ከፊታችን ልንቆም ፡ ያስፈልገናል ፡ ለጌታችን የሕይወት ፡ ምርጫችን እርሱ ፡ ነውና ፡ ዋስትናችን (፪x)
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l 10 ай бұрын
እንጀታችን እያረረ ባለበት የዝማሪ አገልግሎት ቅጥ ማጣት የቃሉን እውነት የሚገልጡ እንደዚህ የምንጽናናባቸው ስላሉ ደስ ሊለን ይገባል ጌታ ክብሩን ይውሰድ!
@j-ctoseyosias3742
@j-ctoseyosias3742 Жыл бұрын
❤❤❤የፓስተር ተስፋዬ ሁሉም መዝሙሮች እንደዚህ ደግመው ቢሰሩ በጣም አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለው። ምክኒያቱም የአሁኑ ዘመን ትውልድ የእምነት አባቶቻችን በምን አይነት መዝሙር ያንን ለማሰብ የሚከብድን ወቅት እንደተሻገሩት ማወቅ ስላለብን። ፓስተርን ያገዛችሁ ሁላችሁን ጌታ ይባርካችሁ። ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።❤❤❤
@adissketema6989
@adissketema6989 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/b7aUfdZ-0LGdmHU.html
@Metadelb13
@Metadelb13 9 күн бұрын
This is really a true Gospel song that transforms one’s soul. Never get old. It’s always fresh and beautiful .
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 11 ай бұрын
በእናንተ ተባርከናል ረጅም እደሜ እናጤናን ያጥግብልን ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zinashyimer1961
@zinashyimer1961 Жыл бұрын
. . . የሕይወት ምርጫ እሱ ነውና ዋስትናችን!!!
@DM-fj2sr
@DM-fj2sr Жыл бұрын
አባታችን ፓስተር ተስፍሽ አንተ እያለህ ዘማሪዎች ካንተ መማር አቅቷቸው የመዝሙር ፈር መልቀቅ ያሳዝነኛል ለምልምልን ❤️ አስኒዬ የኔ ቅመም አንቺ ህይወትሽ እራሱ መዝሙር ነው ወድሻለሁ❤️ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ሌላም እንጠብቃለን አደራ ቀጥሉ እንዳታቆሙ ❤️❤️
@user-mh8lw7xw5x
@user-mh8lw7xw5x Жыл бұрын
የአባቴ ብሩካኖች የምድራችን በረከቶች የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ❤
@workineshbissa6145
@workineshbissa6145 28 күн бұрын
አሜን የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
@mitikuendale
@mitikuendale 3 ай бұрын
ሁሌም ቢሰማው የማልጠግበው መዝሙር
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ምንኛ ታድለናል ባንተ መታሰባችን 😢😭😭 የኔ ፅኑ አምባ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@tenumaberchu8380
@tenumaberchu8380 Жыл бұрын
😭😭😭😭ተባረኩ በረከቶቻችን ናቹ በዚህ መለልኩ ድጋሚ ስለሰራቹት ደስ ብሎኛል
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ተባረኩ በናንተ ዝማሬ ያለምንም ምስክር በህይወታቹ በኑሮአችሁ ተሰበክን ለመዳናችን ምክንያት ናቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fikaduhaileysus4868
@fikaduhaileysus4868 Жыл бұрын
ስለእናንተ ጌታን ባረኩት ። ቅሬታ ያስቀረልን አባታችን በሰማይ ይሁን በምድር የተባረከ ይሁን።
@eyerusalemmekonnen4408
@eyerusalemmekonnen4408 Жыл бұрын
ይህ ተወዳጅ የማይጠገብ መዝሙር ሀለት ትውልድ በአነሰድነት ተቀናጅቶ ሲዘምረው ማየት እንዴት ደስ ይላል ። እውነተኛ የጌታ መገኘት ያለበት ህብረት የትውልድ ክፍተት አይኖርበትም ሁሉን ያስተሳስራል ። አባቶች በርቱ አዲሱን ትውልድ ባርኩ ፀልዩላቸው አስተምሯቸው መገሰፅ ያለበትን ገስፃችሁ መልሱ ። ወጣቶችእናንተ ደግሞ በእናንተ ያለው መነሰፈስ በእናት ባባቶቻችሁ እና በአያቶቻችሁ ነበረ እና በርቱና ለወንጌል ኑሩ ወንጌል ዋጋም ጭምር የሚያስከፍል ድንቅ ህይወት እንደሆነ ታውቃላችሁ በመካከላችሁ ያሉት አባቶች ብዙ ዋጋ የከፈሉ ናቸው በረከተለን ይንገሯችሁ ሁላችሁም ተባረኩ ።ነፍስም አልቀረልኝም እነዚህን ተወዳጅ መዝሙሮች ጊዜ ወስዳችሁ እንዲል አቀነባብራችሁ ስለሰጣችሁን ተባረኩ በርቱና ሌሎቹንም ጨምሩልን ተባረኩ አሜን ።
@teferibadacho6589
@teferibadacho6589 4 ай бұрын
ከልብ ከነፍስ የሆነ ዝማሬ፣ልብን የሚያሳርፍና ነፍስን የሚያረሰርስ፣ዘመን ተሻጋሪ፣ዛሬም ትኩስ የሆነ፣ከኖሩት ሕይወት የተዘመረ ዝማሬ።ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
@tamegebre9455
@tamegebre9455 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ስለ እናንተ ይባረክ እደተዘመረው ከፊታችን እናንተን እያየን ለጌታ ልባችን ይፀናል። በዚህ አገልግሎታቹ ወጣቱ ትውልድ ለጌታ ይማረክ እግዚአብር አምላክ ባርኮ ለበረከት የድርጋቹ አሜን ።
@asmamawamare4393
@asmamawamare4393 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በትውልዱ መሃል ቅረታዎች ስላሉልን እግዚአብሔር ይመስገን:: ቀር ዘመናችሁ ይሌምልም:: ❤❤❤
@adissketema6989
@adissketema6989 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/b7aUfdZ-0LGdmHU.html
@zinashengida2093
@zinashengida2093 Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ይለምልም 🙏😍❤😇
@MenbiGebe-qe9vy
@MenbiGebe-qe9vy 3 ай бұрын
የሚገርም አምልኮ። እግዚአብሄር ይባርካችሁ። ፖስተር ተስፉዪ አንተንና አንተን መሰሎች ሳይ; እስከመጨረሻ የፀና እርሱ ይድናል የሚለው ቃል ትዝ ይለኛል። የእግዚአብሀር ፀጋ ይብዛላችሁ።
@amanuel1238
@amanuel1238 Жыл бұрын
God bless all
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
I Love You ❤️❤️ የተወደዳችሁ። እኔ የማመልከው እነዚህ ብሩካን የሚያመልኩትን፣ ያለ የነበረ፣ ደግሞም አስከ ዘለአለም የሚኖረውን የአለማት ሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔር አብ፣ እግዚአብሔር ወልድ፣እግዚአብሔር መንፈስ ወቅዱስን ነው።
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Жыл бұрын
Abatochachn bebzu tebarekuln enanten senay libachn yidesetale yemenfes kidus hilinawu yilewutenale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@webayewalemayewe6811
@webayewalemayewe6811 Жыл бұрын
በመንፈ ቅዱሰ የተሞላ ዝማሪ ና መዘምራን ጌታ በእድሜ ባርኮአቸው ብዙ መዘምራንን አፍርተው በማየታቸው እድለኞች ናቸው ተባረኩ
@trisitketema8786
@trisitketema8786 Жыл бұрын
ስሰማው ነፍስ አይቀርልኝም ጌታ የሱስ ይባርካችሁ ምን እላለሁ
@rahelkidane9276
@rahelkidane9276 Жыл бұрын
ቅሬታዎች ዛሬም አሉ። ጌታ ይባረክ
@meseretkinfe3046
@meseretkinfe3046 Жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር፣ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ
@tamiratalemu7011
@tamiratalemu7011 Жыл бұрын
መልክት አዘል መዝሙር በፀሎት እና በእንባ የተወለደ መዝሙር ታንጬበታለሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul Жыл бұрын
ኸረ ድገሙን አትጠገቡም የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ!!! መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ስወድህ የትውልድ ምሳሌ ነህጌታ ይባርክህ!!!♥♥♥
@TilahunRefisa-lj3mu
@TilahunRefisa-lj3mu 8 ай бұрын
እሆ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ❤️❤️❤️
@ibelongtojesus1665
@ibelongtojesus1665 Жыл бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም ሌላ እንደዚህ አይነት እንጠብቃለን please በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው ህይወት ተኮር የሆኑ ዘማሪዎች አብረው ሲዘምሩ ደስ ሲል ፓስተር ተስፋዬ አንተን ማየት መባረክ ነው
@schriptures
@schriptures Жыл бұрын
Can't stop hearing and worshiping God with this song again and again repeatedly. It is amazing. God would richly bless you all our dear Fathers, brothers and sisters. Please continue.
@johnesku8772
@johnesku8772 Жыл бұрын
“በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።” - 2ኛ ቆሮ 4፥6
@theophilusterefe3489
@theophilusterefe3489 Жыл бұрын
በእምነት ምሣሌ እንደሆናችሁ እንድትጨርሱ ጌታ በጸጋው ያበርታችሁ።
@eyerusalemzemenemengesha1729
@eyerusalemzemenemengesha1729 Жыл бұрын
የኔ ዘመን የእምነት አርበኞች ተባረኩልኝ
@praisepower5095
@praisepower5095 Жыл бұрын
አባት ሆይ እኔም እስከ ፍጻሜው በጨመረ እንጂ በሚቀዘቅዝ ማንነት እንዳልጨርስ አግዘኝ
@tarekegnyohannes
@tarekegnyohannes 6 ай бұрын
Be emeinet eniralehu...Wojebu bibezan tagiye eretalehu...Amen.
@samibereket8097
@samibereket8097 Жыл бұрын
I feel alive again when I hear such a beautiful pure authentic old Christian song. Old is gold!
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
What is an amazing song
@user-mj9jr1ep2t
@user-mj9jr1ep2t 8 ай бұрын
Sentochen be geta bete wesete yatena zemarewochn yeseteh abat egeziabhere bruke yehune . Tesgaye Gabeso😢
@elbettyawe1388
@elbettyawe1388 Ай бұрын
ኢየሱስዬ አባብዬ እወድሀለው መዳኒቴ🙏
@samsonmezghebefutur3521
@samsonmezghebefutur3521 28 күн бұрын
በጣም ድንቅ መዝሙር።ተባረኩ።
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 Жыл бұрын
አገልግሎት ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ፣ ፍፃሜያችሁም እንደዘመራቾሁት 'Well done my son, well done my daughter' የሚል የክብር ሽልማት ከጌታቾሁ ከጌታችን እጅ የምትቀበሉበት ይሁን። አሜን።
@eyasuabata5741
@eyasuabata5741 Жыл бұрын
😭 amena amena amena abatoche rajeme edeme geta yisetachu lamidere barakate nachuwu
@asayewold8264
@asayewold8264 Жыл бұрын
ትናንትም ናቸው ዛሬም ናቸው ነገም ናቸው። መልካም combination. መልካም አስተማሪ ነው።
@getademisse
@getademisse Жыл бұрын
ተስፋዬ ከጌታ በታደለው ልዩ ሥጦታ፣ ከዘመናት ጀምሮ፣ ልብን በሚሰረስሩ ዜማዎቹ ታጅበው የሚንቆረቆሩት ቃላቶች፣ ውስጠ መንፈስን ወደጸሎት የማንሣት፣ በብቸኝነት ያለችን ነፍስ ከጌታ ጋር የማገናኘት፣የማጽናናትና፣የማበርታት ከዛም ወደ ማመስገን የሚያሸጋግር ኃይል አላቸው። እንደዚህ ዓይነት መዝሙሮች ፣ መጥተው ያንድ ሰሞንኛ ሥራ ብቻ አይይሆኑም፣ ከ 30ም ከ 40 9:27 ም ዓመታት በኋላም ለሚሰማቸው፣ ያንኑ የመባረክ ኃይል እንደጠበቁ ነው የሚገኙት ። Great arrangement with talented musicians . The accompanying vocalists are equally gifted and sound fabulous. God Bless you all 🙏
@yhd4607
@yhd4607 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: በየፀሎት ቤት ይህን የመሰለ ዝማሬን እየሰማን ነበር ያደግነው አሁን አሁን ግን ዘፈንና ጭፈራ መድረኩን ወረሰው :: እባካችሁ እግዚአብሔር የሚከብርበትን፣ እንደእነዚህ አይነት አገልጋዮችንና ዘማሪያንን ያበዛልን ዘንድ እንፀልይ።
@sintayehupsits6144
@sintayehupsits6144 Жыл бұрын
Tebarku
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
እውነት ነው ።
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 ай бұрын
አሜን አሜን!!! ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ኢየሱስ ይመጣል
@user-vd7lt6gz9r
@user-vd7lt6gz9r 19 күн бұрын
Tabaraku amen amen
@kooldesta2947
@kooldesta2947 Жыл бұрын
ተባረኩ፤ ጊዜ ወስዳችሁ ተዘጋጅታችኋል፤ ይህም በኢት ቤ/ክ ሁሉ ትምህርት (culture) እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
@user-ij2rx6ic6o
@user-ij2rx6ic6o 8 ай бұрын
አሜን
@user-eg5td3ky3e
@user-eg5td3ky3e 9 ай бұрын
ወይነ አንድ ቀን እንደዚህ ለጌታዬ ዘምሬ ቢሞት 😥😥😥
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Жыл бұрын
ጌታ እየባረከ ይባርካችሁ! የእግዚአብሔር እውነት ያለበት ዘመን የማይሽረው ዝማሬ። እ ሰ ይ ! ! !
@muluabdisa
@muluabdisa 4 ай бұрын
አሜንን❤❤❤❤
@jesussaves335
@jesussaves335 Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ በዝማሬ ካሉ የተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬዎች ናቸው፣ ለአስርት ዓመታት ያልተሰለቹ ሁሌም አዲስ ❤❤
@hussenmame477
@hussenmame477 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልል
@mitaahmed3194
@mitaahmed3194 Жыл бұрын
ኡፍፍ ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩትም ብርክርክ በሉልን 🥰🥰🥰🥰
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 Жыл бұрын
በእሳት ተፈትናችሁ ለሌሎች በወንጌል ብርሃን ያበራችሁ ። ዘመናችሁ ይባረክ
@serkaddis9meshesha715
@serkaddis9meshesha715 Жыл бұрын
ይህ ዝማሬ በዚህ ስአት እንዲዘመር የረዳችሁ ጌታ ይመስገን !! ይህ ትልቅ መልእክት ነው እሁን ላለንበት ዘመን!!
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Жыл бұрын
1 ዮሐ 2:1-29 ቁ. { 13 } ቁ.{ 14 }
@debritunigusse2224
@debritunigusse2224 Жыл бұрын
የአባቴ ብረከን ናቸው
@seblebirhanu6374
@seblebirhanu6374 9 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤🙏🙏🙏
@nighistykifleyesus4558
@nighistykifleyesus4558 Жыл бұрын
ቀደምት የእምነት አባቶች እና የእግዚአብጌር ቤት አገልጋዮች ሆይ፥ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹህ: ከምር የሚባርክ እና የተዋጣለት መዝሙር ነው: ከሁሉም በላይ ከወጣቶህ የመጭው ዘመን ተረካቢዎች ጋር መዘምራቹህ አደንቃቹሀለው ሰማይ አምላክ እግዚአብጌር አገልግሎታቹህ ይባርክ ዘመናቹህ ዕድሜአቹህን ይባርክ።
@fitsumaberatsehay
@fitsumaberatsehay Жыл бұрын
"...የቀደሙትን እያየን ከፊታችን..." መልካም ምሳሌዎች በጠፉበት በዚህ ዘመን መልካም ምሳሌ ለሆናችሁን ሁሉ የእግዚአብሔር በረከት ሁሉ ያግኛችሁ፣ የክፉ ፍላጻ ሁሉ አያግኛችሁ እያልኩ፤ በግብዝነት ጸሎት ቤቱን የሞሉ፤ ወይ አይገቡ ወይ አያስገቡ የተባሉ ሁሉ ደግሞ መንገድ የሚለቁበት ዘመን እንዲመጣ ሁሉን ቻይ የሆነውን ጌታ እንለምናለ። ተባረኩ! እስከፍጻሜው ያጽናችሁ! አሜን!
@user-br3vz1rj9r
@user-br3vz1rj9r Жыл бұрын
አሜንንንንን❤
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics Жыл бұрын
አሜን እልል።
@yosephkebede9825
@yosephkebede9825 Жыл бұрын
የተፈጥሮ አዛዥ ኢየሱስ ያዉ ነዉ !
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Жыл бұрын
❤አሜን🙏
@wogeneyesuswolde
@wogeneyesuswolde Жыл бұрын
በጌታ ስም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን !
@rachelbird5533
@rachelbird5533 Жыл бұрын
ሌላም ብዙ እንደነዚህ ያሉ መዝሙሮችን ዘምሩ። ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ!!!
@yishakdeledetsa1101
@yishakdeledetsa1101 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርኩ
@TESHEHOPE
@TESHEHOPE 10 ай бұрын
amen🙏🙏amen🙏🙏🙏amen
@aberaabuye7088
@aberaabuye7088 11 ай бұрын
በጌታፀንቼ በሕይወት እንድኖር ምሳሌ ናችሁ እግ/ር ዘመነችሁን ይባርክ ያለምልም አሜን!
@kastrobonja7858
@kastrobonja7858 9 ай бұрын
AMEN amen
@abebawtsegaye9695
@abebawtsegaye9695 Жыл бұрын
tebarku!
@EndashEndash
@EndashEndash Ай бұрын
ጌታ ዘማነቹን ይበርክ
@kedestmichael3555
@kedestmichael3555 Жыл бұрын
Amen Amen ጴንጤነቴን ወደድኩት
@YohannesAlemayehu-sf7yp
@YohannesAlemayehu-sf7yp 3 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@wayesogebeyehu8593
@wayesogebeyehu8593 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሰምተህ normal መሆን አትችልም...... በቃ ሌላ ታሪክ ውስጥ ውስጥ ትገባለህ !!!!
@naoldrmas9524
@naoldrmas9524 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን😊😊😊❤❤
@lemlemhabte4441
@lemlemhabte4441 Жыл бұрын
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተባረክልኝ ....!!!🙏🙏🙏🙏
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 507 М.
ክብር ክብር...  መጋቢ ታምራት ሀይሌ እና መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ
5:05
Hawassa Full Gospel Believers' Church
Рет қаралды 87 М.
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 141 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 864 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 197 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54