'እጣዬ' | መጋቢ አገኘሁ ይደግ | ጥቅምት 25 2016/ November 5, 2023 | ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ

  Рет қаралды 1,434,667

Agegnehu Yideg Wube

Agegnehu Yideg Wube

5 ай бұрын

እግዚአብሔር የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ዕጣዬም በእጅህ ናት።
መዝሙር 16:5
©️ Agegnehu Yideg

Пікірлер: 629
@MituT53
@MituT53 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ቲክቶክ ላይ ሰምቼ ነው የመጣሁ ልቤ ተነክቶ😢❤
@tafachezema9622
@tafachezema9622 5 ай бұрын
ተባረክ። ጌታ ኢየሱስ ይወድአል...ይሄ እጣ ደግሞ አንድ ቀን አንተም ላይ ይወድቃል። እጣችን ኢየሱስ ነው።
@yemeskelu_kal
@yemeskelu_kal 4 ай бұрын
amen
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 4 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም እጣክን እንዳታሳልፍ የመዳን ቀን አሁን ነው።
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 4 ай бұрын
የኔ ወንድም ጌታ ይወድካል እጣህን እንዳታሳልፍ የመዳን ቀን አሁን ነው
@DirshayeAyalew
@DirshayeAyalew 3 ай бұрын
ተባረክ
@abitjohn655
@abitjohn655 4 ай бұрын
እቺን comments ለምታናቡ ሁሉ የጌታ ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ እየሱስ ጌታዬ ነዉ
@mercyteshomemercy4540
@mercyteshomemercy4540 4 ай бұрын
Amen🎉
@getachewzewde8451
@getachewzewde8451 3 ай бұрын
አሜን
@NahomBelemo
@NahomBelemo Ай бұрын
Amen❤❤❤
@genetmezgebu9816
@genetmezgebu9816 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@nebiyatmoreda
@nebiyatmoreda 10 күн бұрын
Amen
@cestlavie5150
@cestlavie5150 5 ай бұрын
ጌታን ያገኘሁባት ቀን ምንኛ የተባረከች ናት😢❣️❣️ ኢየሱስ ጌታ ነው!
@Blennnn
@Blennnn 5 ай бұрын
Betam ❤ eta nw yewetaln eko
@DebelaTesfaye-lp9wp
@DebelaTesfaye-lp9wp 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@Blennnn
@BilenTewodros
@BilenTewodros 4 ай бұрын
Amen Ewnt Nw 😢
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 4 ай бұрын
Ewnet new!!! Amennn
@ayantug4082
@ayantug4082 4 ай бұрын
አሜንንንንንንንን
@Gilagamer2
@Gilagamer2 5 ай бұрын
ከአለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆ ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ አንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ አንተን ሳያገኙ ሲዖል የዋጣቸው አሉ ደግ ሰዎች እኔ እንኳ የማውቃቸው ምን አድርጌልህ ነው እጣ የወጣልኝ ቃላት አላገኝም እንዲያው ክበርልኝ/3 እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ ገበዴ ባማረ ስፍራ ወደቀች እርስቴ በአንተ ለኔ ተዋበች ላረግኽልኝ ሁሉ ምን እመልሳለሁ እድሜዬን በሙሉ እገዛልሃለሁ/3 እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ ደርቄ የነበርኩ እኔ እንኳን ለምልሜ ዛሬ ዘምራለሁ ከመቅደሱ ቆሜ ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስግኑልኝ ይብዛለት ውዳሴ እልል በሉልኝ አመስግኑልኝ/2 እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
@b.d.c1292
@b.d.c1292 4 ай бұрын
Thank you
@yoa4954
@yoa4954 4 ай бұрын
May GOD bless you Brother , Thank you
@yemeskelu_kal
@yemeskelu_kal 4 ай бұрын
amen
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@barkot7147
@barkot7147 3 ай бұрын
አሜን❤
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 5 ай бұрын
"ጩኸት ያለው ሳይባል" የሚፈስ ሰማያዊ በረከት ያለበት መዝሙር።
@EmaosEmaos-cw9ps
@EmaosEmaos-cw9ps 5 ай бұрын
አምልኮ በእውነት&በመንፈስ ከሆነ ለህብረት አምልኮ ሁሉም ጩኸት ያዋጣል ክፋት የሚሆነው እንደ ቃሉ ካልሆነ ነው ። አገኘው ይደግ ዘምሮ በጩኸት ሳይሆን በእንባ የሚያመልክ የሚያመሰግን ብዙ ነው
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 5 ай бұрын
​@@EmaosEmaos-cw9ps እኔ ምዕመኑን አላልኩም። አንዳንድ ዘማሪዎችን እንጂ።እንግዲህ በመንፈስ ሆነው ነው "ጩኸት ያለው?" የሚያስብሉት እያልከኝ/ሽኝ ባልሆነ።
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz 5 ай бұрын
@@natnaeltesfahun7780ምን ችግር አለው
@Gilagamer2
@Gilagamer2 5 ай бұрын
😂
@selam.d8662
@selam.d8662 5 ай бұрын
😅
@romansamuel7328
@romansamuel7328 5 ай бұрын
" ገመድ ባማረ ሥፍራ ወደቀችልኝ ርስቴም ተዋበችልኝ" አሜን የእኔ ዕጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ❤🙏❤
@mimiasefateraji6865
@mimiasefateraji6865 4 ай бұрын
Njhbb
@nanayeee27
@nanayeee27 4 ай бұрын
ጥቅሱ ደስ ሲል የትኛዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ምህራፍ ስንት ቁጥሩንም ንገሪኝ🙏🥰
@bezaabraham6653
@bezaabraham6653 4 ай бұрын
​@@nanayeee27 መዝ 16:6
@yemeskelu_kal
@yemeskelu_kal 4 ай бұрын
እጣዬ 🤲
@BibleTeas
@BibleTeas 4 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭 አንተን ለማመስገን ቃላት የሉኝም ኢየሱስዬ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@joga9863
@joga9863 5 ай бұрын
አዎ እውነት ነው ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የጠራን እየሱስ ጌታችን ነው። ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን።
@atsedeteklu7369
@atsedeteklu7369 4 ай бұрын
ይሄንን መዝሙር በሰማሁት ጊዜ ሁሉ ውስጤን ደስ ደስ ይለዋል!😃ለዛውም ልወጣው የማልችለው በሚመስል ችግር ውስጥ ሆኜ😥 የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 ሀሌሉያ🙌
@JoseAdan-rk6lr
@JoseAdan-rk6lr Ай бұрын
የማያልፍ የለምና ሁሉም ያልፈል
@Neyba21
@Neyba21 4 ай бұрын
በእውነት ሁላችንም ከምንም ነገር በላይ ከፍ ያለ ዘላለማዊ ዕጣ ደርሶናል እግዚአብሔር ይመስገን
@edlawittegegn1850
@edlawittegegn1850 5 ай бұрын
ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። መዝ 16:6
@kiyyatubeofficial5032
@kiyyatubeofficial5032 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/p9R-arWj26-7fKc.html
@user-tx7sc6sz4v
@user-tx7sc6sz4v 5 ай бұрын
እጣዬ እየሱስ እየሱስ ነው ❤❤❤
@kiyyatubeofficial5032
@kiyyatubeofficial5032 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/p9R-arWj26-7fKc.html
@teferitadessekusheno
@teferitadessekusheno 3 ай бұрын
አሜን የእኔ ዕጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ
@mihretgebrewold7017
@mihretgebrewold7017 5 ай бұрын
ያጀበ ሲበተን አላጣሁም አንተን!🙏🙌🙏እየሱስ 🙏
@Mule-Tube2k20
@Mule-Tube2k20 4 ай бұрын
እጣዬ ኢየሱሴ 🙌🏼❤️
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 5 ай бұрын
5 እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ። 6 ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። መዝ16፥5
@King-27
@King-27 4 ай бұрын
ኢየሱስ የህይወቴ እድል ፈንታ እጣዬ 🤲
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 3 ай бұрын
ከአለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆ ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ አንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ ዘመንክ ብርክርክ ይበል
@kaleab298
@kaleab298 2 ай бұрын
የወደደን አምላክ የተባረከ ይሁን።ያማረ የተዋበ ስፍራ አዘጋጀልን። ሰው ሲከዳ፣ ሲርቅ ፣ሲያማ ፣ሲተው፣ እሱግን በሂወት ወደደን ፣ፈለገን፣ አከበረን ይህ መዝሙር ውስጤን አበረታው።ሁሌምበከፍታ ስፍራ አስቀመጠኝ። ክብር ለክርስቶስ ይሁን።
@tsegimeskele512
@tsegimeskele512 4 ай бұрын
.......................................... ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስግኑልኝ ይብዛለት ውዳሴ እልልል በሉልኝ አመስግኑልኝ አመስግኑልኝ ❤❤❤❤❤❤
@abaevang3306
@abaevang3306 4 ай бұрын
እየሱስ ዲያብሎስን በሽታን የምቀጠቅጥበት ሰላሜን ያገኘሁበት ።።።
@maranatha1308
@maranatha1308 5 ай бұрын
ኢየሱስን በይበልጥ እንድወደው አደረገኝ ይህ መዝሙር😢😢
@user-og1lk8gz4s
@user-og1lk8gz4s 5 ай бұрын
እንዴት መታደለህ ነው የኢየሱስ መሆን❤❤
@user-df1mu3rq9n
@user-df1mu3rq9n 4 ай бұрын
አሜን እየሱስ እንኳን ያንተ ሆንኩ እጣዬ ነህ አዎ
@dagnetemesgenbalker6349
@dagnetemesgenbalker6349 4 ай бұрын
እውነትም ባይሆን እጣዬ የት ነበር መውደቂያዬ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀልኝ ኢየሱስ ጌታዬ ሆነኝ
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 4 ай бұрын
አሜን አሜን እጣዬ እንደምን ያማ ነው እየሱስዬ እረፍቴ በረከቴ መጽናኛዬ የማጥል የማከዳ አንተን ያገኘሁበት ቀን እንደምን የተባረከች ነች አጊ ዘመንክ ብርክርክ ይበል 🎉🎉🎉🎉
@abrhamweldeyohannes1740
@abrhamweldeyohannes1740 4 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ ነብስ የልቧን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ የሚገልጽላት አገላለጽ/ቃል ታጣለች… አሁንም የሆንኩት እንደዛው ነው… ስንት ሚሊዮን ጊዜ ልሰማው እንደምችል, I have no idea... Much Love ❤❤ ... Much respect 🙏🙏 ... Much blessing 💎💎... የሱስ እራሱ እጣው የሆነለት ሰው... OMG 🙆‍♂🤷‍♂ CAN'T EXPLAIN MORE..... THANK YOU JESUS...................
@mebaselassiemekonnen1008
@mebaselassiemekonnen1008 4 ай бұрын
ሁሉን ያዘጋጀ ግን እግዚአብሔር ነዉ። ዕብ 3:4
@alayentsegaye2798
@alayentsegaye2798 4 ай бұрын
እጣዬ እጣዬ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ አገኘው ይደግ ያዳነን ወደ መንግስቱ ያስገባን የመንግቱ ሁሉ ወራሽ ያደረገን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም የብዙዎች እጣ ነው ወንድሜ እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ዛሬም ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እሱ ደግሞ እጣችን ነው እጣዬ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ ይህ መዝሙር ይህንን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ክፍል እንዳስተውል አድርጎኛል ዮሐ6፥44
@user-hx2ne4xo2x
@user-hx2ne4xo2x 5 ай бұрын
አለኝ ዎዳጅ ❤️🙏🙏🙏❤️ ዕጣዬ ዕጣዬ እየሱስ ጌታዬ ጌታ ፃጋዉን ያብዛልህ የጌታ ሳዉ ❤️👍👌🌹
@simeonsarmiso
@simeonsarmiso 5 ай бұрын
betikikil!!❤❤❤
@mishamegirma1680
@mishamegirma1680 3 ай бұрын
"በጥቂት የታመነ በብዙ ይሾማል።" ቃሉ ነው ታዩ የለ !
@yenayenu3590
@yenayenu3590 5 ай бұрын
ዕጣዬ እየሱስ ጌታዬ 🙌❤️🙌
@user-ri7dk3kl5h
@user-ri7dk3kl5h 5 ай бұрын
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ!! እድል ፋንታዬ ኢየሱስ ጌታዬ!!❤❤❤
@ezekielmekonen3117
@ezekielmekonen3117 5 ай бұрын
ምንስ ቃል አለን ከብርልን ውዳችን ኢየሱስ❤
@MubarekHaile
@MubarekHaile Ай бұрын
ኢየሱስ! እንተ የሕይወት ውሃ ምንጭ፥ አንተን ለሚያምኑ ሁሉ የዘላለምን ረፍትን የምትሰጥ ሕይወቴን ያሳረፍከው ትልቁ እና ብቸኛው የህይወት እጣዬ አመሰግንሀለሁ!
@EyerusalemJerry-sv3ey
@EyerusalemJerry-sv3ey 4 ай бұрын
የኔ አባት ብርክ በልልኝ ተባርከንበታል❤❤❤❤❤❤❤
@user-fg9wh2ro9h
@user-fg9wh2ro9h 5 ай бұрын
እኔን ያፅናናኝ መዝሙር እናንተም ሰምታችሁ ተባረኩበት😊😊
@tewanayeliyas9067
@tewanayeliyas9067 5 ай бұрын
ለክርስቶስ አካል በብዙ ለመፁናናት አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ።
@genetbeka1221
@genetbeka1221 5 ай бұрын
ኡፍ ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው!!!❤❤ስንቴ ሰማዉት አልጠግብ አልኩኝ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ አሜን አሜን ። አጉዬ ተባረክልን
@NegatNegat-te4lx
@NegatNegat-te4lx 5 ай бұрын
ይገርመኛል ሁል ጊዜ መዳኔ ማምለጤ ምንም የሚያስመርጥ ነገር ሳይኖረኝ መመረጤ። ሀሌሉያ ደግሞም ለአለም አሳልፎ ለማይተወን ዘዳግም ሊወስደን ለሚመጣው ክብር ይሁንለት❤❤❤❤
@user-bu5gv6eg6j
@user-bu5gv6eg6j 4 ай бұрын
በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ A kind person
@woldeterefe
@woldeterefe 3 ай бұрын
Paster Agengehu tebarekiling EYESUS bichenga exatichin new.
@dajenetadesse7653
@dajenetadesse7653 4 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው።
@Misshanidani
@Misshanidani 5 ай бұрын
I can't stop listening this song . Thank you Jesus for having you in my life❤❤❤
@AschalewSiyum
@AschalewSiyum Ай бұрын
( አገኘሁን የገኘ እግዚአብሔር ) በእየሱስ ስም ያግኛችሁ !!!!❤❤❤❤❤
@AschalewSiyum
@AschalewSiyum Ай бұрын
እውነት ነው ጌታን ያገኘሁባትን ቀን መቼም አልረሳትም ።ኦ እየሱስ ጌታዬ ተባረክልኝ !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 5 ай бұрын
እልልልልልልል እጣዬ እየሱስ ጌታዬ💕 እራሴን መቆጣጠር አልቻኩም 😭💕ተባረክ አግዬ💕
@tady8683
@tady8683 5 ай бұрын
እጣዬ እየሱስ ጌታዬ።
@NetsiGetachew
@NetsiGetachew 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ዕጣዬም በእጅህ ናት። መዝሙር 16:5 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍amen
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 3 ай бұрын
ውድድ ነው ተባረክ
@nathinaelgetachew5270
@nathinaelgetachew5270 5 ай бұрын
አጉዬ ተባረክ ድንቅ ነው
@fares3632
@fares3632 5 ай бұрын
እጣይ እየሱስ ጌታይ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባረክው
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ብሰማው የማይሰለች አድስ የሆነ ሁሌ የሚያጽናናኝ የሚያበረቴኝ ነው ጌታ ዘላለማችሁን ይበርከው
@shimelismulisa5409
@shimelismulisa5409 3 ай бұрын
Ameen,Eyesuse Bichegna Exaye
@elisatesfaye9514
@elisatesfaye9514 3 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 geta eysus abzto ybrki ❤❤❤ amen 🙏🙏 eysus geta
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 3 ай бұрын
Wow amazing worshipping song may God bless you man of god Agegnehu Edeg
@Hiwotregassa19
@Hiwotregassa19 4 ай бұрын
Tebarek yene abate etachen
@user-ry2vy9nf9w
@user-ry2vy9nf9w 4 ай бұрын
እጣዬ ኢየሱስ ❤❤❤❤አሜን
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 5 ай бұрын
Yes, JESUS is our portion in every area of our life. GOD’S Blessings upon you and your LOVED ones, man of GOD!! AMEN ❤❤❤
@user-wc2th4po6t
@user-wc2th4po6t 3 ай бұрын
እጣዬ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-vy8fx4wo2x
@user-vy8fx4wo2x 3 ай бұрын
አገኘሁ ተባረክ እንደፀናህ ቅር ፍፃሜህ በድል ይሁን
@kiwieseta1234
@kiwieseta1234 3 ай бұрын
I want to thank all the amazing, talented musicians and ofcourse our beloved Aghehu. Thank you Jesus for all of your endless gifts given to church. We adore you Lord❤❤❤❤
@fantu1365
@fantu1365 5 ай бұрын
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ የእኔ አባት❤
@mulugetagabure7724
@mulugetagabure7724 4 ай бұрын
አጉ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@user-wc2th4po6t
@user-wc2th4po6t 3 ай бұрын
Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HirutayeleAyele
@HirutayeleAyele 5 ай бұрын
ከዕጣ ሁሉ የሚበልጥ ዕጣ የኔ ስጦታ ኢየሱስ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 5 ай бұрын
በትክክል የእኝ እጣ ፈንታችን ኢየሱስ ብቻ ነው።❤🎉❤ መጋቢ አገኘሁ ይዳግ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤🎉 Please Guys don't forget share and subscribing.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አጉዬ ተባረክልኝ ለምልን አባቴ❤❤
@tinatinu8009
@tinatinu8009 4 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እዲህ ኢየሱስ ሲሞገስና በሚደንቅ ቃል ሲገለፅ እንደቀላል ጉባዬላይ ተገኝቶ ሳይነካ ገብቶ የሚወጣ ሰውኮነው እኔኮ በዩትዩብ አይቼኳን ባናቴ ልቆም ምንም አልቀረኝ ምንኛ የታደልኩ ሰው ነኝ ይህ ዕጣ ወጣልኝ
@GechoBro
@GechoBro 3 ай бұрын
Amen amen amen
@YISIHAKSHEFIRAW
@YISIHAKSHEFIRAW 2 ай бұрын
ምን ይባላል በቃ ማልቀስ ብቻ ነው ልቤ ተተረተረ ክብር ይሁን አሜን
@barkealwebe7804
@barkealwebe7804 9 күн бұрын
ምን አድርጌልህ ነው ዕጣ የወጣልኝ ? 😢😢😢
@user-Age-Abbiye
@user-Age-Abbiye 5 ай бұрын
ኡፍ ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው!!!❤❤ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ። አጉዬ ተባረክ
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 3 ай бұрын
dink meliekt ena ye ewnet menfes yalebet mezmur amliko aguye betamm enwedhalen bante bzu tebarkenal bereketh ybzaa ETAYE EYEUS GETAYE tebarekuuu🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
@user-qb9jo6ff6i
@user-qb9jo6ff6i 3 ай бұрын
Tebareki zemen be midiritu layi yirezem
@GosaBalcha
@GosaBalcha 4 ай бұрын
I THAN GOD TO CHOSE ME BY JESUW
@fw9fikir
@fw9fikir 5 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
@SolomonEndale-po9iu
@SolomonEndale-po9iu 3 ай бұрын
ብቻ ጌታ ይባረክ አሁንም አሁንም ሁሌም ለዘላላም!!!
@tewodrosabara5463
@tewodrosabara5463 4 ай бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው ለዝላለም ❤❤❤❤❤❤❤
@meserethariso8132
@meserethariso8132 5 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💚💚💚😍😍😍😍😍😍
@mulugetagabure7724
@mulugetagabure7724 4 ай бұрын
እጣዬ እጣዬ ምርጫዬ ኢየሱስ ጌታዬ
@user-lw5es5db7m
@user-lw5es5db7m 4 ай бұрын
Hallelujah hallelujah itayee eyesus getayee❤❤❤
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 18 күн бұрын
ቆይ እንዴት ሰው አንድ መዝሙር እየሰማ ቀኑን ሙሉ ያለቅሳል??😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤🎉🎉
@user-ep4vt6mb7c
@user-ep4vt6mb7c 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እጣዬ እየሱስ ጌታዬ በምንም ማይገኝ እድል
@Devman4575
@Devman4575 5 ай бұрын
የምን ጊዜም ውድ የእግዚአብሔር ሰው
@HALELUYA62
@HALELUYA62 Ай бұрын
አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረበዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
@user-cm1qo3pt4k
@user-cm1qo3pt4k 23 күн бұрын
AMEN AMEN JESUS IS LORD 💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@Weynu-nc4yo
@Weynu-nc4yo 3 ай бұрын
Menfes qidus yemolabet zimare amen
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 ай бұрын
Jesus is our Lord Amen 🙏 amen 🙏 God bless our brother 🙏 ❤️
@abebemebrat7228
@abebemebrat7228 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፡ መዝሙሮችህን እየሰማሁ ነው ያደኩ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 4 ай бұрын
Amen Lord you are my Lord for ever.
@kiyabadi6306
@kiyabadi6306 5 ай бұрын
ይህንን መዘሙር ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም። ዘሬ ከሱስ ዉጪ እንደዉል አደረገኝ።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 4 ай бұрын
ወጥቶ መቅረት ይሁን ! ከሱስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መለያየት ይሁን!!!!!!
@MubarekHaile
@MubarekHaile Ай бұрын
ወንድማችን አጊ ፀጋ ይብዛልህ በአንተ መዝሙሮች ብዙ ተጠቅመናል ዘመንህ ይለምልም
@joker-ju8pf
@joker-ju8pf 3 ай бұрын
uffffff anjeten belagn beteley sezel
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 4 күн бұрын
ካለም ጨለማ የዎጣ ሰው ብቻ እኔ ይበል 😭😭😭እኔ
@Fabre123
@Fabre123 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ድንቅ መዝሙር ❤❤❤❤
@kalebtadesse7266
@kalebtadesse7266 5 ай бұрын
One of the best concert I never forget that day
@user-wc2th4po6t
@user-wc2th4po6t 3 ай бұрын
ተባርክ አሜን አሜን ሀሌሉያ❤❤❤❤❤💗💗💗👍👍👍
@yemeskelu_kal
@yemeskelu_kal 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ዕጣዬም በእጅህ ናት። መዝሙር 16:5
@hiwottesema9248
@hiwottesema9248 Ай бұрын
እጣዬ! ኢየሱስ ጌታዬ አሜን! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 64 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 848 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 234 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 138 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,2 МЛН