እንዴት የምትፈልገውን ነገር በመደጋገም ማሳካት ትችላለህ? @DawitDreams

  Рет қаралды 543,931

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
language:- Amharic
language :- English
#DawitDreams#EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #success #successmindset #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #lawofattraction #AbrshDreams #thesuccesselite #paradagmshift

Пікірлер: 474
@fekerkonjotube2128
@fekerkonjotube2128 11 ай бұрын
አንድ ቀን እዚህ መደረክ ላይ መቆሜ አይቀረም ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜ ይሳካል አምናለሁ 💪💪💪🥰🥰🥰
@user-kq6os4yu6h
@user-kq6os4yu6h 3 ай бұрын
Ewnet new mnm atchenek ysakal ye mannm weri atsma
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
እኔም በሂወቴ አሳክቼ ከዳዊት ድሪምስ ጋ እቀርባለሁ ኢንሻአላህ
@jitudereje6700
@jitudereje6700 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነዉ አቶ አሸናፊ ታዬን እንግዳ ብታደርግልን ደግሞ በጣም ብዙ ነገር እንማራለን
@yaredmammo6149
@yaredmammo6149 Жыл бұрын
Please?
@menbiabe
@menbiabe Жыл бұрын
Who is Ashenfi Taye??
@jitudereje6700
@jitudereje6700 Жыл бұрын
ህልሙን የኖረ ሰው ህልምህን እንድትኖር ያግዝሀል
@alwaysthankful9116
@alwaysthankful9116 Жыл бұрын
@@menbiabe you can visit his channel Impact Seminar! On KZfaq
@esubalewsemre2593
@esubalewsemre2593 Жыл бұрын
@dotB
@dotB Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ለካ ዉብ ጭንቅላት ያላቸዉ የሀገሬ ልጆች ; ዋዉዉዉ እናመሰግናለን🙏🙏
@enatyemaryamlj2283
@enatyemaryamlj2283 Жыл бұрын
እውነት ድንቅ ሰው ነው 😭😭እያንዳንዱዋን ቃላት እየነዘረኝ ነው የሰማሁት ስሰማ ደስ ከማለቴ የተነሳ እንባ ይተናነቀኛል 😭😭 መድሀኒዓለም ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ ደጋግሜ ባይህ አይሰለቸኝም እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል የተግባር ሰው እፕድርገኝ አምላኬ 😢😢 እንደነዚህ ቅን እና ደጋግ ሰዎችን አብዛልን
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
እኔ በደስታ ተሞልቸ ነው የጨረስኩት በተለይ ስኬት ደስ ይላል እኔ አላልኩም በቃ ደስ ይላል የሚልበት ፓርት ውውው
@beemnetseifu8359
@beemnetseifu8359 Жыл бұрын
Wow Des yilali betam Metewaweki enichilalen
@fikrealembayissa4522
@fikrealembayissa4522 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mogesashenafie23
@mogesashenafie23 Жыл бұрын
Betam ds ylal
@tube-yc8qg
@tube-yc8qg Жыл бұрын
ስልጠናውን ውሰጅ ውደ ነይበውስጥ
@miftahawol3420
@miftahawol3420 Жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር የ Break through መስራች የሆነውና በርካታ ተከታዮች ያሉት ነፃነት ዘነበን እዚህ መድረክ ላይ አልጠበኩትም ነበር ። በጣም ነው ደስ ያለኝ። ቀጣይ ላይ ደግሞ ምርጡን አሸናፊ ታየን ብትጋብዙልን የምር ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። ለሁላችሁም ክብር አለን 🙏
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
በጣም ጠብቄ ያላገኝሁት አቶ አሸናፊን ነው ትክክል ብለሀል አቶ አሸናፊንም ጋብዙልን ያላወቁት ይወቁት እኔ በራሱ ዩቱብ ቻናል ነው ያወኩት
@menbiabe
@menbiabe Жыл бұрын
Who is Ashenfi Taye
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
@menbi Abe አቶ አሸናፊን ዩቱብ ላይ impact seminars ብለሽ ግቢና ታገኝዋለሽ በጣም ድንቅ ትምህርት ታገኝበታለሽ
@demidahizkiel8605
@demidahizkiel8605 Жыл бұрын
Contact me if you want to take his class..
@hanuneahmed807
@hanuneahmed807 Жыл бұрын
Omg am out of word .we need your class. Thanks to this channel for inviting this amazing person.
@hirutalemayehu2631
@hirutalemayehu2631 Жыл бұрын
U can
@alwaysthankful9116
@alwaysthankful9116 Жыл бұрын
You can take the class,online,in person
@baladeranegn2547
@baladeranegn2547 Жыл бұрын
Wwwwww
@semiraahmed1770
@semiraahmed1770 Жыл бұрын
Talk to me
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
ቅን መድረክ ተከታተይ የሱን ትምህርት ለመከታተል
@feyselnurseged1756
@feyselnurseged1756 Жыл бұрын
ነፃነት አብዛኛው የመድረክ ትምህርት አቀራረቡ ግሩም እና የማይሰለች ነው እናመሰግናለን ዳዊት🙏
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ተመችቶኛል በየትኛውም ሀይማኖት ድህነት አያሸልምም በልጦ መገነት ነው ።
@tameryehonal3464
@tameryehonal3464 Жыл бұрын
40/18/00 ጊዜ ባግባቡ ባለመጠቀሜ 12/03/2015 እቺን ቀን መቼም አረሳትውም የዛሬ አመት ታሪኬን እንደሚቀየር ተስፋ አለኝ ። የማንበብ ችግር የለብኝም የተግባር ችግር ነው ለካ ገንዘብ አይደለም ተግባር !!!!!!!!!!!!!!
@smustafa446
@smustafa446 Жыл бұрын
አቶ አሽናፊ ታየን አቅረብልን የማስረዳት ብቃቱ ገራሚ ነው
@ameleworkhailu6257
@ameleworkhailu6257 Жыл бұрын
ነፂ አንተ ቀና ሰው ኑርልን ።ዴቨ እናመሰግናለን ለኛ ያለህን ሁሉ ስለምትሰጠን።
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ድንቅ ንግግር ነው።አቶ አሸናፊ ታየን ጋብዝልን እናመሰግናለን።
@samuelmesele9294
@samuelmesele9294 7 ай бұрын
this man is very genius...i have learned by his fruitful speech...MAY GOD BLESS YOU
@suzimesfin9710
@suzimesfin9710 Жыл бұрын
በጣም የሚገገርመኝ አንዳን ሰው የነበርሽበትን አትርሺ የሚለውን አባባል ይናገራሉ ነጻነት ከተናገረው ውስጥ እኔ ለሰዎች የምመልሰውነው የተናገረው ያለፈውን የድህነት ማንነቴን ማሠብም እንደምሳሌ ማውራትም አልፈልግም ዛሬ ሌላ መንገድ እየተራመደች ያለች ሴትነኝ
@benjamin8387
@benjamin8387 Жыл бұрын
እኔ በግሌ በትክክል ያለምኩትን በትክክል እዬኖሩኩ ነው(እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ)ግን አሁንም ይቀረኛል እስክሞት ተስፋ አልቆርጥም በእግዚአብሔር እመካለው በተቻለኝ መጠን ሀጢአት ላለመስራት እታገላለው(መንፈሳዊ ውግያ) እምነት/ተስፋ/ፍቅር (1ኛ ቆሮንቶስ 13 13፤ እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።)
@HaNa-ts3ob
@HaNa-ts3ob Жыл бұрын
ነፂ የኢትዮጵያ ድንቅ ሰው ነህ በጣም ነው እምወድህ ፈጣሪ ከነበተሰብህ ይጠብቅህ. !!
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 Жыл бұрын
የዛሬዉ ትምህርት በቀላሉ የገባኝ የአቶ አሸናፊን ትምህርት በዩቱብ እከታተላለዉ በጣም ጠቀመኝ አቶ አሸናፊን ብታቀርቡልን ደስ የለናል በዉነት እንዲህ በፍቅር ስትሰሩ ደስ ይላል ዴቭ ያንተ አብሮ መስራትን መተባበር እያሳየህ ነው አንተ ልዩ ነህ🙏👍
@meronwg9509
@meronwg9509 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ አቶ ነፃነት አቶ ዳዊት በጣም ደስ የሚል እደዚ መረዳዳት እና ፍቅር በአገራችን ቢሆን አገራችን የትበደረች እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን እናመስግናልን ወጣቶች እዳይስደዱ ስላደረክ 🙏💕💕💕
@zsoha7418
@zsoha7418 Жыл бұрын
ዋው ከልቤና በደስታ የሰማውት ትምህርት thank you❤️
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat Жыл бұрын
ምርጥ እንግዳ ነው እስከዛሬ አላውቀውም ነበር ዴቭዬ እዱህ አይነቱን ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ።
@wazanakumneger
@wazanakumneger Жыл бұрын
@blacke590 Tg anagregn felgesh new
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat Жыл бұрын
@@wazanakumneger ምን አልሽኝ
@wazanakumneger
@wazanakumneger Жыл бұрын
Telegram lay text laklgn felgesh new
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
አላህ ይስጥህ ጧጧት ድሮ ህልሜን ስጽፍ ቡና በወተት ጠጥቼ እራሴን አናቃቅቼ እጽፍ ነበር ከዛ ሲገባኝ ወዳው እደነቃሁ እና ማታም እቅልፍ ልተኛስል ጽፌ መተኛት ጀመርኩ አልሀምዱሊላህ
@zebibajemale6984
@zebibajemale6984 Жыл бұрын
As wr wb
@bemnet-dw2yk
@bemnet-dw2yk 9 ай бұрын
የእዉነት ትክክል ነዉ በቤታችን የምጠላዉን ነገር እኔ ቤት እተደገመ ነዉ😔
@fikrealembayissa4522
@fikrealembayissa4522 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር፡፡
@heleng.5413
@heleng.5413 Жыл бұрын
My next trip to Ethiopia will be to attend , learn, and start live my dreams!!! Generational revolution, Dawit Dreams ❤❤❤
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 Жыл бұрын
ነፃነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ንግግርህ መሬት የነካ ስለሆነ እና ምሣሌ ስላለው ደስ ይላል። ኳስ በመሬት ማለት እንደዚህ ነው አንዳንድ ተናጋሪዎች ግን መንፈስ ብቻ ስለሚያረጉት ለተከታታዮች ከባድ ነው። እናመሰግናለን ወንድም!
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Жыл бұрын
ነጺዬ አመሰግናለሁ ድንቅ አሰልጣኛችን ካንተ ጋር በመስራቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። ዳዊት ድሪምስ በጣም የምኮራበትንነፂን ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል😊
@mulatworkmekonen363
@mulatworkmekonen363 7 ай бұрын
ዋው በተለይ ሽበት ሲወጣብን መደሰት ይሄን ያላዩ እዚህ እድሜ ያልደረሱ አሉ
@user-np5db9fq6k
@user-np5db9fq6k 6 ай бұрын
ኢሸአላህአንድቀንየእኔምህልም ይሳካል ከስደትሰመልስ ኢሸላህ አምናለሁ በአላህፍቃድ ኢሸአላህ
@sadiyamuhamed98
@sadiyamuhamed98 Ай бұрын
አንድ ቀን እዚህ መድረክ ላይ እንደሚገኝ እርግጠኛ ነኝ ደግሞም አደርጋለሁ👉🏻💯💯💯 በሰዎች እይታ ውስጥ ሆኜ ሳይሆን በራሴ እይታ ውስጥ ሆኜ ስለሚንቀሳቀስ ሁሉም ነገር በጊዜ እንደሚሆን ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ኢንሻ አላ 🥰🥰🥰
@KelifaKelifa-mr3ub
@KelifaKelifa-mr3ub Ай бұрын
አዎ ሁሉ ነገረ በአላህ ፍቃድ
@samso9413
@samso9413 Жыл бұрын
እየሸፍጥኩ. የማዳም ቅመም. ሄድፎን ሰክቼ ብዙትምህርት ተማርኩ. አምስትመቶ ዳላርእየበላው. አገሬ ብስክሌት አልገዛውም ዛሬ. ዝቅብዬ. 300ዳላር ስሰራ ይሄንልጅ ሰማው ዛሬ በዝችሰአት ቁጠባ ሀብታም መሆንአለብኝ ብዬዛሬተነሳው. እመቤቴ ትባርክልኝ ወድሜ.
@rodieyor
@rodieyor Жыл бұрын
"Understanding our Necktop is better than understanding our Laptop" well said tnx a lot. You are Amazing!!!
@FifiFifi-vr2jb
@FifiFifi-vr2jb 11 ай бұрын
P
@amberyene4468
@amberyene4468 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሌም ውድ የሆኑ እውቀቶችን ሸምታለሁ በያንዳዱ ቪዲዪ መልእክት ❤❤❤
@user-jq7vm3qg7c
@user-jq7vm3qg7c Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚኣቢሄር ይስጥልን ❤👍
@TOP5.youtube
@TOP5.youtube Жыл бұрын
wow ... I dont expect this much knowledge but you prove yourself that you are an amazing life teacher ...
@mesialayu8947
@mesialayu8947 Жыл бұрын
እንደ ፀሎት ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ምርጥ መልዕክት ነው
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ትምህርት ዳዉይት ወንድማችን ስለምታቀረብልን ድንቅ ሰዉች እናመሰግናለን ነፂ በዉነት እምገርም ትምህር ስላሰተማረከን እናመሰግናለን ረጂም እድሜ ይስጥል ኢትዮጵያየ ለኳ እሚገራረም ልጆች አላት ደስስስሲል💚💛❤
@ebil2k8
@ebil2k8 Жыл бұрын
“The greatest enemy of knowledge is not ignorance; it is an illusion of knowledge.”
@solomon6445
@solomon6445 Жыл бұрын
ነፂዬ በጣም ሚገርም ስልጠና ነው የሰጠህን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን። በጣም አመሰግናለሁ ።
@hiwotamenamen7827
@hiwotamenamen7827 Жыл бұрын
Amen
@zebibajemale6984
@zebibajemale6984 Жыл бұрын
Selam Wendime
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
የውስጥ ሰላም ሲኖረን የውጪውን ሰላም እናገኛለን በአምላካችን ስንደገፍ ከባድ የመሰሉን ሁሉ ይቀላሉ! አይዟችሁ በርቱ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን (ቪዲዮ ለመመልከት ከፈለጋችሁ ፕሮፋይሉን በመንካት ወደ ውስጥ ግቡ)
@nebiyuermias568
@nebiyuermias568 Жыл бұрын
Thank you so much Netsanet Zenebe and Dawit dreams. Good affirmation for accomplishing our dreams
@themagnet4305
@themagnet4305 Жыл бұрын
Respect for Netsi. Thanks Dave Thanks all dreams team!!
@sipharatube8594
@sipharatube8594 Жыл бұрын
Best lesson ever wow thankyou ነፃነት🙏🙏
@hidayanesredin4006
@hidayanesredin4006 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኑሩልን....
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ተሞክሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን
@medossak9824
@medossak9824 Жыл бұрын
I love this! I am happy to see this in my country
@zxtsf
@zxtsf 11 ай бұрын
❤❤ዶክተር ዴቪድ፡ ኣቶ ነጻነትን ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Yes Dave, it’s late to invite Netsi, but thank God for now! He is in this stage........... Thank you both of you!
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ ውውውው ክበርልኝ ትልቅ ክብር አለኝ። ትምህርትህ ዝም ብሎ ነው የሚገባው ያ ሰላም!
@zebibajemale6984
@zebibajemale6984 Жыл бұрын
As wr wb wendme
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
@@zebibajemale6984 wealeykumuselam werehmetulahi weberekathu ehtachin
@addisutsegaye6656
@addisutsegaye6656 Жыл бұрын
Thank you Dawit as well as Netsi.
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
Amazing speech thx all 🙏
@dianahailuhailu949
@dianahailuhailu949 Жыл бұрын
Netsiye edimena tena yistih Deviye rejim edime yistih 💚💚❤❤
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 Күн бұрын
እጅግ ቀጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ❤
@sone8065
@sone8065 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም እውቀት ነዉ እናመሰግናለን
@tesfaygerezher6306
@tesfaygerezher6306 Жыл бұрын
ዋውውውው እውነት ነፂ በጣም ልዩ እና ድንቅ ስልጠና ነበር እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@belayketema2641
@belayketema2641 Жыл бұрын
I have no word to this seminar.Amazing👍
@beza214
@beza214 Жыл бұрын
This is a masterpiece. Sharing this much with this little time is amazing.
@hdhdjndndn2806
@hdhdjndndn2806 Жыл бұрын
የዚ ቤትተማሪ ስለሆንኩኝ ደስተኛ ነኝ ተመስገን እንደእናንተ ዕንቆች ለሰጠን ፈጣሪ
@mehariteklay4869
@mehariteklay4869 Жыл бұрын
emu ye Dawit dreams telle lakling benatsh
@rahelyibeyin9364
@rahelyibeyin9364 Жыл бұрын
Endet new yetemezegebshiw plsss
@zahrasaid4255
@zahrasaid4255 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HabiibJames
@HabiibJames Жыл бұрын
እናመሰግናለን ነጽ wo thanks 🙏🙏
@lovepeace8606
@lovepeace8606 Жыл бұрын
ዎውውው ፥ ዳዊት ድሪምስ ፥ ተባረኩ ሁላቹሁም ፥ ነጻነት በጣም እወደዋለው ፥ 2 ብታመጡት ጥሩ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@getuabebe7846
@getuabebe7846 Жыл бұрын
Thank you!!
@IkhlasZTube
@IkhlasZTube Жыл бұрын
Thank you Dawit Dreams
@addisalemu3925
@addisalemu3925 Жыл бұрын
Thank you a lot🙏🙏🙏!
@SMS-NewvisionAppointment
@SMS-NewvisionAppointment Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እናመሰግናለን።
@amanuelghebregziabher2165
@amanuelghebregziabher2165 Жыл бұрын
Wawww thank you naxnet. You are Unique. And thank you Dave. You are Unique. African people have HOPE from YOU. Keep going. We love you.
@AlphaSpeech12280
@AlphaSpeech12280 5 ай бұрын
Golden Generation🙏
@ethio_hagere_4525
@ethio_hagere_4525 Жыл бұрын
Wow I haven't word for this class… thank you so much
@user-od2si9hm5r
@user-od2si9hm5r Жыл бұрын
thank you netsi thank you all, what an amazing training. lucky to have you netsi. Denk trainer!
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 Жыл бұрын
I saw it 3 times……. Gud new. Be blessed gentle man. 🙏🏾
@workenshmerga6173
@workenshmerga6173 Жыл бұрын
Thank you Nasye! Your amazing I really feel my mind how it works the way explain is different thank you You touch me 😊
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
This is the best one so far! thank you dawit dreams!!
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን.
@creativehands8476
@creativehands8476 Жыл бұрын
Wow well said Thank you so much.
@kederkassim7713
@kederkassim7713 Жыл бұрын
Des yelale enamsegnalen Jgenochachin nachihu we love you
@Wal-malee
@Wal-malee Жыл бұрын
Thanks Netsi
@fentayesisay952
@fentayesisay952 4 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን
@biiftuudream2825
@biiftuudream2825 Жыл бұрын
Soo amazing oh my God
@surafelmenberu892
@surafelmenberu892 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ተምሬአለሁ ...በጣም አመሰግናለሁ ነፂ በራስህ ህይወት ያረጋገጥከውን የሠራልህን ስላካፈልከን ...ጌታ ኢየሱስ ይባረክ... ሰላም ፍቅር ብልፅግና ለኢትዮጵያ 🇪🇹
@liza6902
@liza6902 Жыл бұрын
❤Thank you !!!
@atsedemaryamworku5461
@atsedemaryamworku5461 Жыл бұрын
I love teaching
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
Great!!!!! 🙏🙏🙏
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 5 ай бұрын
ተባረክ
@hayatali5809
@hayatali5809 Жыл бұрын
እያዝናና ነው ያስተማረን ተባረክ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
Hayat be allah wede tekelakeyn
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Thank you
@tesfumatiwos9628
@tesfumatiwos9628 Жыл бұрын
what an amazing experience from Netsi!
@hope12851
@hope12851 Жыл бұрын
i can’t wait
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Жыл бұрын
This is Amazing 👏 🙌🏽 😍.....thank you for your great and excellent speech!! 🙏🏽✌🏽❤️
@tigistweldemikael1047
@tigistweldemikael1047 Жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@sirun4047
@sirun4047 Жыл бұрын
Thank you very much .
@zackgulema6298
@zackgulema6298 Жыл бұрын
You are amazing.
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 Жыл бұрын
Thank you guys 😊
@rozaabagidi127
@rozaabagidi127 Жыл бұрын
wow amzing lesson.
@frezerbirhanu3358
@frezerbirhanu3358 Жыл бұрын
Wow!!!! Some times words are week to express excitement or happiness!
@hanaengda330
@hanaengda330 Жыл бұрын
WOW Amezing ድንቅ
@hopetube2866
@hopetube2866 10 ай бұрын
Betam enameseginalen fetari regime edma ystln
@titiafework5049
@titiafework5049 Жыл бұрын
Wow a wonderful speech thank you 🙏🏽
@hailekiros9097
@hailekiros9097 Жыл бұрын
~~~~ግሩም ድንቅ ~~~~!!!!!
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks guys for giving this information god bless you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Жыл бұрын
Amazing speach Thank you Netsanet , thank you Dawit dreams
@bereketbere4443
@bereketbere4443 Жыл бұрын
በነካ እጃችሁ አሸናፊ ታዬን አቅርቡልን
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 47 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Mental Transformation Amazing Training by Netsanet Zenebe
1:23:29
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 48 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН