"በጠለፍ" ምርጥ አስተማሪ የገጠርድራማ(Betelefa New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 115,507

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 117
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
እንጀራ መብላት አማረኝ በተለይ በሽሮ😢😢 አይይ
@alami5787
@alami5787 Жыл бұрын
ደሥ ሢሉ የታየኝ መሥቀላቸው ነው
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አኡዙቢላ
@alami5787
@alami5787 Жыл бұрын
@@ttww9470 በሥላሤወች ሥም ምነው
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
በጣም😍
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl Жыл бұрын
የኔ ማሮች እናንተን ሳይ ልቤ ይሞላል
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
እንጀራ እንደት እንዳማረኝ እንደናፈቀኝ 😢😢😢😢😢 መቸ ይሆን የምበላው 😢😢
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ በቅረብ ቀን
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ወይኔ እጀሪእደት እደናፍቅው በርቱማሮች
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын
ወዶችየ ለምን አጋግሩም በነጭዶቄት እኛ እምበላዉ እሱነዉ አይኑ ያምራል
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
@@user-gh7eh4yj9o እኔ ለመጋገር አይመቸኝም
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ጋግራችሁብሉ በምግላእየጋገርኩእየበላሁነው ሽሮነውየናፈቀኝ
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
እኔ ራሱ ብይ ብይ አለኝ እንጀራው 😅😅😅
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ማህተባቹ ሲያምር
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 11 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t Жыл бұрын
እነዚህ ሰወች እንደስራቸው. ሰብስክራይብ የላቸውም አበረታቱዋቸው
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 10 ай бұрын
ውይ ማዕድ ተባርኮ ሲበላደስ ይላል እሱባለው አይዞህ የፍቅር አምላክ ይርዳህ
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын
ምግብ ሲቀርብ ሲባርክ በትክክል ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@kevbebewgebrie2404
@kevbebewgebrie2404 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ታምራላችሁ ቆንጆ ድራማ ነው ዋዉ ዋዉ ዋዉ❤❤❤
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
ምነው ላክ አይከፈለበትም ላይክ ብታረጎቸው ምን ችግር አለ
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 4 ай бұрын
በእዉነት በጠም ጥሩፊልምነው በርቱ ዋው 🎤💐🌷🌹🌹💐💐🌹🌷💐✅☑️🛐✝️🙏🎤🙏
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj Жыл бұрын
Masalahe
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
አይ ያየሽ በጣም ትችያለሽ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ስወዳችሁ ❤❤❤👈 እንኳን ደህና መጣችሁ
@kevbebewgebrie2404
@kevbebewgebrie2404 Жыл бұрын
መልካም ምግብ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤
@DolarDolar-z4n
@DolarDolar-z4n Ай бұрын
አረ እሱየ ፉጨትህ ሲያምር እውነት ያየሺ በጣም ነው የምትችይ በርቺ የኔ ቆንጆ
@syoutube1595
@syoutube1595 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂ሚስጥር ነው ተመቸኝ የገጠር ልጅ እንደመሆኔ እዛው እኛ ቀዬ ወሰዳችሁ ጣላችሁኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ባህል ነው ወይስ ሁላችሁም ክርስቴኖች ስበሉ መጀመሪያ ቆርሳችሁ ለሚስታቸው የምሰጡት
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
መከባበርንም ነው ሌላው ደግሞ በአዳም እና በሄዋን ጊዜ ነው የተጀመረ ሄዋን ቀድማ ጎርሳ እፀበለስ በላች ከዛ አዳም ደግሞ አስገብቶ ሲያኛክ ሄዋን ነገረችው ከዛ ጎሮሮውን ውግት አርጎ ያዛው እንዳይወጠው ከዛ ተፋው ማለት ነው ዛሬም ምልክት አላቸው ከወንዶች ጎሮሮው ላይ ልብ ብለሽ ካየሽ ከዛ ጀምሮ መጀመሪ ወንድ ልጅ ነው ቁርሱ የሚስቱ ሚሰጥ የከተማወች ደግሞ በጎርሻ አርገውታል
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
@@user-ff5cv1zj5g 😂😂😂yeketemawoch beguresha adregewutal
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
@@aledwake አወ በእነሱ ቤት አራዳ መሆናቸው ነው እኔ ግን የገጠሩ ነው ደስ ሚለኝ
@ghtu-xq2ts
@ghtu-xq2ts Жыл бұрын
አቦ በዝሁ ቀጣይ እያረጋችሁ ስሩ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 ай бұрын
ትክክለኛ ሃይማኖትን ከነ መሐተባቸው 💝ዉብ አድርገው የሚያሳዩን 💝አያ ገረመው ያየሽ 💝ሁሉም ዉቦች ዓለምወርቅ 💝እሱባለው 👌
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
❤❤❤በጣም
@MonaaTbigy-yw6vq
@MonaaTbigy-yw6vq Жыл бұрын
ወይ ፍቅር ከኛ ቤት ምን አይተዋል አላለችም😂😂😂😂 ደራማው ዋው ዋው❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Жыл бұрын
ደሰ ሰትሉ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadahasn8921
@sadahasn8921 Жыл бұрын
የገጠሩ ገራገሩ ወገኔ 👍✌🙋
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤በርቱ ምርጥ ተውኔት ኑው
@user-le2bh4qc9k
@user-le2bh4qc9k Жыл бұрын
በርቱ ያስተምራል ለሚገነዘበው
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Жыл бұрын
የኔ ውቦች ድምቀታችሁእኮ❤❤❤❤❤❤❤
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤
@user-cx6pc5ek6y
@user-cx6pc5ek6y Жыл бұрын
You all are talented. God a head guys.
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 Жыл бұрын
ቡራኬህ በትክክል
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ። በርቱ።
@user-om6uo1yr4c
@user-om6uo1yr4c Жыл бұрын
Dass emtling tawniy❤❤
@saranjran4390
@saranjran4390 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በርቱ❤❤❤💛💛💛💚💚💚
@mrvip5025
@mrvip5025 10 ай бұрын
Temerlheume. 👍👍
@user-yh7lk2cw7u
@user-yh7lk2cw7u Жыл бұрын
እድሜይስጣችሁ ❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
እቺ ነገረኛ ልጅ ስወዳት😅
@user-rq9nq8ld2m
@user-rq9nq8ld2m 4 ай бұрын
መች ነዉ ተስደትተመልሸ ደህናጀራየምበላዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 9 ай бұрын
ከፍቶኝ ነበር ሆዴ ቆሰለ😅😅😅😅😅 አዎዳቹሁዋዉ አኮ በእዉነት አድናቂያቹ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ድራማም አይመስለኝ ግን የልጅቱን አባት አቱ አትልምዲ ጠላፊው😂
@user-tc5oo4mw3l
@user-tc5oo4mw3l 7 ай бұрын
ወይኔ ገጠር ደሥሢል❤❤❤❤❤❤
@user-is7nh7xm9s
@user-is7nh7xm9s Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ አዩሽ
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
❤❤
@buzuleb945
@buzuleb945 22 күн бұрын
😂😂😂😂እሱቤ😂❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ስወዳችሁ😍😍🙏🙏
@user-nb7cn7um1p
@user-nb7cn7um1p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 7 ай бұрын
ያየሽ ደስ ስትይ
@user-yg1pp5tm7h
@user-yg1pp5tm7h 5 ай бұрын
ወይኔ እጀራ እዳማርኝ እደው የምበላበት ቀንናፈቀኝ
@user-jd7gr3sy7s
@user-jd7gr3sy7s Жыл бұрын
❤❤❤
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
እሱዬ ሚስጥር ነው😂😂😂❤❤
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mobileshop9760
@mobileshop9760 Жыл бұрын
እጀራ. እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
የኔዉድ😊❤
@user-tx3tk2hz9j
@user-tx3tk2hz9j 11 ай бұрын
ስታም ር ልጅቱ
@ajtv495
@ajtv495 Жыл бұрын
❤❤❤ስወዳቸዉ
@rozarozabaydoun9162
@rozarozabaydoun9162 Жыл бұрын
Weyne enjera endt edenafkegn
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-rc7rp7db9u
@user-rc7rp7db9u 4 ай бұрын
ለኔ ስጡኝ ላግባላችሁ ገረመው
@momena.hussein
@momena.hussein 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@user-om6uo1yr4c
@user-om6uo1yr4c Жыл бұрын
Ayyy yeyish. Endiw sewadit😂😂
@mahletteferi4320
@mahletteferi4320 8 ай бұрын
Mister new😂😂😂😊
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z Жыл бұрын
ያዬሽ ተረጋጊ
@taybat8805
@taybat8805 Жыл бұрын
የሙየ ጎባን በዚህም አለሽዴ አቤት እማገቢበት የለሽ እዴ ቅመም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
ትችላላችሁ 💚💛❤️
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ👍👍😂😂😂😍😍😍
@lenateshome3896
@lenateshome3896 7 ай бұрын
ውኡው.
@aselefch
@aselefch Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@hanajohn-gh6db
@hanajohn-gh6db Жыл бұрын
😂😂😂😂😂♥️♥️♥️♥️♥️
@user-nd2ve6sj8r
@user-nd2ve6sj8r Жыл бұрын
ሥታምሩ ኔዬም እንደናተ ሆኘ ነው ያሣለፍኩት
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ወይኔ ወዶቹ ሲያምሩ
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላማቺሁ ይብዛ በርቱ. የኔ ውድ እጀራ አማረኝ አልሺ የት ነሺ ውዴ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
ልየወይ😂
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld 9 ай бұрын
እኔኮ አምባሩን የት ነው ምታገኙት🥰 ዋው ባህሌ ባርኮው ሌማቱ መቀነቱ ሻርቡ መስቀሉ አረ ሁሉ ነገሩ
@MonaaTbigy-yw6vq
@MonaaTbigy-yw6vq Жыл бұрын
ካክ አላለም😂😂😂😂😂😂
@zebibajemal7615
@zebibajemal7615 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v 8 ай бұрын
ግርመዉ ግን ድምጡ አባቲን ይመስላል አባቲ ናፍቆኝል አይይይ
@user-hu4lh2hl5p
@user-hu4lh2hl5p Жыл бұрын
እንዳውደስስትሉ❤❤
@solomonteshom1744
@solomonteshom1744 Жыл бұрын
ምግብ ቀርቦ ጭቅጭቅ ጥሩ አይደለም
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z Жыл бұрын
በቃ ፍቅራችሁ አበላላችሁ ደስ ይላል
@seidahmed2095
@seidahmed2095 Жыл бұрын
የልጅቷ አበላል አሳቀኝ
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
misxir new 😂😂😂
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 28 күн бұрын
የሱቤ ጋደኛ ጁል ሚስጥርነው ጂል😂😂😂😂😂
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zemenubayable9240
@zemenubayable9240 Жыл бұрын
አጨራረስ አሳምሩት ቢያልቅ ጥሩ ነው
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ሚስጥር ነዉ😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ጨርሻውሳ ታዳ ምን ሆነ ለምን ታቋርጣላችሁ
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
Camera manu ጥላህ ገብቶሏ ተጠንቀቆ
@peace2all51
@peace2all51 Жыл бұрын
አይይይህ መጨረሻው ናፈቀኝ
@aschabe
@aschabe 3 ай бұрын
አሬፍ ነው ቀጥሉ
@alefmedia1537
@alefmedia1537 Жыл бұрын
ይሔ ቀጣይ ክፍል የለውም ?
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын
ሚጥር ነዉ ወድጀሃለሁ ማነበር ስምህ ቆጂየዉ ልጂ ሚጥር ነዉ እሺ
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 Жыл бұрын
እሱቤ እኮ ጅንጀና ማንም አይደርስበት ወይጉድ
@LailaL-so2vb
@LailaL-so2vb 5 ай бұрын
ሚስጥር ነው😂😂😂😂😂😂😂እሱባለው አበደ😂😂😂😂😂😂😂እኔ እራሱ አናደደኝ 😂😂😂😂😂😂
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 Жыл бұрын
ጅሎች ደስታ በጥይት ብቻነው ???እከፎች
@leenmaher3466
@leenmaher3466 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-sx2dg4ep2p
@user-sx2dg4ep2p Жыл бұрын
❤❤❤❤
አሙቀሽ አሰነሽዉ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Amukesh Asineshiw) New Ethiopian Comady 2022
21:11
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
እልክብሻለሁ ምርጥ የገጠር ድራማ(Elikibishalehu New Ethiopian Dirama) 2023
31:36
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 88 М.
"እጅ ከፍጅ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Egi Kefinge New Ethiopian Dirama) 2023
18:43
አራሽ ነዉ ምርጥ የገጠር ድራማ (Arash NW New Ethiopian Comady) 2023
22:35
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 80 М.
"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023
21:41
እኔም ጨንቆኛል አዲስ  ሙሉ ፊልም /Enam Chenkognal / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:00:28
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,4 МЛН