"የሚያቆምልሽን ፈልጊ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Yemiyakomilishin Feligi New Ehiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 233,184

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 288
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 9 ай бұрын
በጣም እንደ ገጠር ድራማ እና ፊልም የሚያረካኝ የለም አቦ ይመቻችሁ like like ❤
@yab3697
@yab3697 9 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው በሳቅ ነው የጨረስኩት የገጠር ሰው ይዋህ እንጂ ሞኝ አይደለም የዘመኑ ሰው አወቅን ብለን ተበላሽተን አለቅን😂😂😂😂❤❤❤❤
@meticar4025
@meticar4025 8 ай бұрын
👌👌👌
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 7 ай бұрын
በትክክል የገጠር ሰው የዋህ
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 7 ай бұрын
ገጠር መወለድኮ መታደል ነው ማርያምን በጣም አሥተማሬ ነው የገጠር ልጆች ላይክ ግጩኚ❤❤❤❤❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ውይ ያየሽ ማሯ እስከባሏ ሰራችላቸው ሁሉም እናታባት እንደዜ ቢቀጣ ኢትዮጵያ አሁን ከዜ ደረጃ አትደርስም ነበር ጥሩ መካሬ ማፋረሻ ነው
@user-ux4he5nx6f
@user-ux4he5nx6f 9 ай бұрын
የሴቷ ልጅ እናት በጣም ነው ያሳቀችኝ የወደድኳት 😂😂😂😂😂😂😂
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 11 ай бұрын
እራቱን አልጠላሁትም የጠላሁት ምኝታውን ነው አላለችም ያየሽ 😂😂😂😂
@user-ef6ng3gr8c
@user-ef6ng3gr8c Ай бұрын
Aereda,naet
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 11 ай бұрын
የልጅቷ አባት በጣም ደስ የሚል ሰው ነው! እንዲህ ስቄ አላውቅም።
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
እሰይ ምርጥ ድራማ ❤❤❤ጥሩ እራት ነው😂😂😂ያገሬ ባህል እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤በርቱ
@yohannisadera
@yohannisadera 9 ай бұрын
ደደብ ነህ ከነአስተሳሰብህ
@lawgaletw
@lawgaletw 11 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ትምህርት አዘል ድራማ ነው በውነት ወድጄዋለሁ ባሂሉን የማያውቅ እና የሚንቅ ትውልድ ተፈጥሮ ተቸገርን እኮ
@meticar4025
@meticar4025 8 ай бұрын
❤❤
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Жыл бұрын
እራት ተበልቶ ሌላ መዘዝ አለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 11 ай бұрын
ያየሽ 💝አክቲንግ 👌ሁሉም ዉቦች ይሄ reall life እንጂ ድራማ አይደለም omg ❤
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
እራት ተበልቶ ሌላ መዘዝ አለው ያየሽ እኮ አትናገር
@fatmaall3228
@fatmaall3228 11 ай бұрын
ክክክክክክክ
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
ባየሽኮ ሀይለኛ ሴት ናት ራት ተበልቶ የሚመጣው መዘዝ አለች የገባት 😂😂😂
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
በጣም😂
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 11 ай бұрын
😂😂😂🎉
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
😂😂😂 አይ ገጠር ስልኩ ሉሉሉ ይላል አለ ያየሽ ማሯ ደሞእሷ ስልኩን ስታስስ እኔ ምጣዱን ሳስስ አደርኩ አለይ ያየሽየ
@RahmetYimer
@RahmetYimer 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@amentueb6054
@amentueb6054 11 ай бұрын
ጓሽ በትክክል ይች መቀታት ብትኖር የድሮውን ማንነታችን አሳያችሁን ቅዳሴ ስሰማ ደስ አለኝ ትክክል ባህላችነው
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ምርጥ ቅጣት 😂🎉እምዬ ገጠርዬ🎉❤
@madenketube9911
@madenketube9911 Жыл бұрын
የዘለልኩትን ትምረት ተምሬ መጣሁ😂😂😂😂😂😂
@rozaroza5996
@rozaroza5996 8 ай бұрын
ዋው አስተማሪ ድራማ ነው ብራቮ👏👏🤚🤚🤚
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትምህርት ነው የዘለልኩትን ትምህርት ተማርኩ ትክክል 👍👍 ቀጣይ ልቀቁልን ይሄንኑ አታቋርጡት ተመልካችም ይኖረዋል ❤❤❤❤❤ ምርጥ ድራማ ስወዳችሁ
@yohannisadera
@yohannisadera 9 ай бұрын
ሂድ ደደብ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 9 ай бұрын
@@yohannisadera እኔ ነው ምን አጠፍሁኝ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 9 ай бұрын
የሰውጤነምንአሑንየሚያሳድብነገረአለጠብቀኝ
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld 8 ай бұрын
በሳቅ ፈነዳሁ እንደዚ አይነት ኮሜዲ አይቼ አላቅም😅😅😅
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የዛሬም አያገረመው. ዋውውውው
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
በሳቅ ገደሉኝ እህህ😂😂😂😂😂
@mesimengistu5614
@mesimengistu5614 11 ай бұрын
ቀጣዩ ምርጥ ትምህርት
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
አባትና እናቴ😂😂😂❤❤❤ገረማቹኝ❤❤❤
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
ምሳ አይሆንም ነበረ እራት በገጠር ይከብዳል❤
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын
ትክክለኛ የኛ ቤተሰብ የሚሉት እድሁ ነዉ
@sadasada9242
@sadasada9242 11 ай бұрын
ትዝ አለኝ ቡና ቅጅ ተብዬ የሤትጎደኛ በአጥሩ ጠራችኝ ከትምርት ቀርቼ ነበር እናቴ ን አሟት ጀበናውን ረስቼ ወሬው ረዝሟል ለካ ስገባ በገመድ ከምሶሶጋር አሰረኝ የገረመው ወንድም አባቴ አይይይ አስታወሱኝ አለጋው ያማል ደሞክክክክክክክክክክክክክ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 11 ай бұрын
ማማራቸው አማራዬ😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እፍፍፍ ድስ ስትሉኮ😂😍😍😍😍😍ያየሽ ግን ስታስቅ😂😂😂ደግሞ ትምህርት ስጭ ነው ጎበዞች🙏
@sadasada9242
@sadasada9242 11 ай бұрын
አረ ምነው ጠፉብንሳ ምንሁነው ነው?የጠፉት እነ ያየሽ
@yohannisadera
@yohannisadera 9 ай бұрын
ደደብ ስለሆንህ ነው ትምርት ሰጭነው የምትለው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
@@yohannisadera ስገጤ ደደቡማ አንተ ነህ ምናገባህ 😏😏😡
@user-rt6od1bf6r
@user-rt6od1bf6r 8 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@madinaendre1634
@madinaendre1634 3 ай бұрын
ዋው ምርጦቸ የምወዳችሁ ያገሬ የቤተሠቦቸ ትውስታ❤❤❤❤ አይይ አባትነት ጠቆርሺብኝ ከሳሺብኝ አለ እደኔ አባት😢
@amentueb6054
@amentueb6054 11 ай бұрын
እረ በጣምነው ያሳቀኝ ስልኩ ሉሉይላል አለ ቁርጥ የሀገሬው ሰው
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ ❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
የኔማሮች መጋለ ል😁😁😁😁
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ማሻአላ ጀበናቸው ደሞ ትልልቅ ነው
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
አያገረመው ቃል ልናጋባችሁ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-ox9hk4si4g
@user-ox9hk4si4g 7 ай бұрын
ዋው አስተማሪ ነው
@ffty7136
@ffty7136 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ስወዳችሁ
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 4 ай бұрын
የጎጃም ሴትኮ ሲቀመጥ ጥጥ ይዞ ነው ❤❤❤❤❤❤
@Sammyt07
@Sammyt07 8 ай бұрын
Thank you guys.
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እውነት እሶንፉሮናት😂😂😂የምትታፈስ😂😂😂እውነት ባህላችንበዚውይቀጥል😂😂😂እኔምቢዚህባህልነውየማገባ😂😂😂😂
@tenasewderese9400
@tenasewderese9400 6 ай бұрын
ይች ናት ኢት/ያ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 11 ай бұрын
ሰታምሩ ያገረሰዎች❤❤❤❤
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
ትክክል👍👍👍👍👍👍❤❤
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😀😁
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
😂😂😂ወይኔ ቃሉ ደስስ ይላል😅
@user-ev8cl3fu9x
@user-ev8cl3fu9x 11 ай бұрын
መጋለል ልማዴ ነዉ አለቺ 😂😂😂እኔኮ ከትናትና ጀመሮ ጀበነዉ ይጋለላል ያቺ ታይቶኚ ነዉ አለቺ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
😀😀😀😀 አይ ያየሽ እራት ተበልቶ የሚመጠው መዘዝ
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ያዝናናል
@etiopia9840
@etiopia9840 11 ай бұрын
ጥሩ ትምርትነው❤
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 2 ай бұрын
ዛሬ የሰራችሁት ልዩ ነዉ🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤❤
@menbereaklilu8949
@menbereaklilu8949 11 ай бұрын
Endaydekahe I love it.
@eexx2657
@eexx2657 Жыл бұрын
ደሞ ሌላ እራት አላለም አያገረመው 😂😂
@EnchalewAlehegn-oc8cr
@EnchalewAlehegn-oc8cr 3 ай бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
ጥሩ እራት ግበዣ ነው 😂😂😂❤❤
@wondiezelalem8151
@wondiezelalem8151 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱ።
@lenateshome3896
@lenateshome3896 7 ай бұрын
አማሮቺ. አሮ. ሲሉ.ደስ. ስሉንይ. ❤️❤️❤️❤️❤️
@amanuelmered4565
@amanuelmered4565 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ became Asetemari new lezeme nu wetata Asetemarinewe
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
በርቱቱቱቱቱ😂😂😂😂
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 7 ай бұрын
ምርጥ ነው እኔ ልጁ አሳዘነኝ ከልጅቷ ይልቅ ግን እሺ ብሎ የሚታሰር እጁን የሚለጥ የኮሌጅ ልጅ የለም ዘበት ነው እንዲያ የዛሬዋን ለማምለጫ መውጫ ምክኒያት ለማድረግ እንጂ ፈፅሞ በመብራት ቢፈለግ የለም አይገኝም ጎበዝ ቆራጥ ወላጆችም የሉም እንኳን ልጆቹ።
@argetoall6484
@argetoall6484 11 ай бұрын
ዋውውው ደስ ሲል ቀጣይ ቢኖረው 😘😘😘😘😘
@tesfabalcha7713
@tesfabalcha7713 10 ай бұрын
Wow!
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 9 ай бұрын
betam gobez nachew
@user-nu1rc2lm8b
@user-nu1rc2lm8b 8 ай бұрын
Wow
@myfemale4471
@myfemale4471 9 ай бұрын
Wowowowowoow
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z 11 ай бұрын
በጣም ደስ የማል ድራማ ነው
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 7 ай бұрын
ቀለሙ ሲገባ ዱዱ ይላል አለች ደስ ስትሉ ❤❤❤ ታለምየ ስትል ወንድሞቼን አስታወሰኝ
@wasihunadamu6099
@wasihunadamu6099 8 ай бұрын
Esyeee
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Жыл бұрын
ተጫውታሁብናል ተጫወቱ ያየሽኮ ትለያለች
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 11 ай бұрын
ውይ ያየሽ የኔ ፎቅሮች😂🎉🎉🎉🎉
@MekdesEndale-jf8ig
@MekdesEndale-jf8ig 11 ай бұрын
ክክክ😂በርበሬ
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h 11 ай бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩ ሆዴን አሳመሙኝ እኮ በስመ አብ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k Ай бұрын
እውነትም እሄ ሻረብ የሽፍነው ጉድ ያይኔ አበባ ቅሚስ ና ሻርብ ስጠምጥም ነው እምታምረው 👴👴👴. ያው ታምራላቺሁ በረቱቱ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ዛሬ ትልቅ ቁም ነገር ሰራችሁ🎉
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂ቃል😂😂😂ምንድነውቃል😂😂😂
@swesde8622
@swesde8622 Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wubshet371
@Wubshet371 5 ай бұрын
አስተማር ድራማ..በእውነቱ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 9 ай бұрын
በጣም ፡ ነው ፡ ያሳቀኝ
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 Жыл бұрын
የናፈቀኝ ወንዱ ለቤተሰቡ የት እንዳደረ ሲናገር መስማት ነበር ፥ እና በጣም ትምህርት ሰጪ ነው
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
@user-xw9cq7nx4c
@user-xw9cq7nx4c 5 ай бұрын
ወላሂ ደስ ስትሉ😅😅
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ የተማረሰው ካሁን ጊዜ ተማሪ የድሮ አባቶቻችን ይበልጡናል
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
መጨረሻው ያሳምረዉ
@Hikmaee
@Hikmaee 11 ай бұрын
😂😂😂ደስ ሲሉ የልጅቷ ቤተሰቦች😅
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qy5kd6hd9j
@user-qy5kd6hd9j 11 ай бұрын
ላማክርሺ ስትላት ምራቅእዋዋጦእኮክክክ😅😅😅😅😂😂😂
@user-mb5pv8lw3v
@user-mb5pv8lw3v 9 ай бұрын
wow
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ
@allethiopians6841
@allethiopians6841 11 ай бұрын
betam gerami sra new ene ahun ye arba minch university ye 4 tegna amet temari negn endezih new mihonew beteley yegnea kll tariwoch betam amesegnalhu
@yasanimuhammad2017
@yasanimuhammad2017 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
ዋውውው
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
❤❤❤
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
አልጣፈጠሽም የቤቱ እራት😂😂
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 6 ай бұрын
እሰይ ደግ አደረጋችሁ
@lasofirtsnam3000
@lasofirtsnam3000 11 ай бұрын
Very nice show, good story😂
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын
እኛንም እድህዉ ያቃጠልከን 😂😂😂😂😂ሲሮጥ የመጣን አህያ
@ethiopiansinuk5362
@ethiopiansinuk5362 Жыл бұрын
My favourite 😂 episode
@Ayall12
@Ayall12 11 ай бұрын
የዛሬው ይለያል😂😂😂❤❤❤
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
ከከከከከ ወየሁ 😂😂😂እራት ነገር አመጣ😂😂
@hawa1-sm5et
@hawa1-sm5et Жыл бұрын
ትኪክል
@user-gh6fi9lm6g
@user-gh6fi9lm6g Жыл бұрын
yayeshi ❤ 😂😂😂😂
@amenhenok1483
@amenhenok1483 11 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂😂ሁለተኛ እራት😂😂😂😂
ቀይራ ሰጠችዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Keyira Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023
33:16
በአንች ይፈትኑኝ ሙሉ ፊልም /Banchi Yifetinugn / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:01:22
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 78 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
"ተኪበት" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Tekibet New Ethiopian Dirama) 2023
26:10
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 488 М.
ታኩር ምን ሆና ነው
9:03
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 925
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
21:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 246 М.
አምጣዉ የክቱን ሊያዩት የሚገባ አዲስ ድራማ(Amtaw Yekitun) New Ethiopian Dirama 2024
36:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 30 М.
አባትሽ ሳይኖሩ ገራሚ የገጠር ድራማ (Abatish Saynoru New Ethiopian Dirama) 2024
40:36
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 203 М.
"ዉይ ነዶ" ሙሉ ፊልም አርብ ይጠብቁን (Comming On Friday) 2024
2:26
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 22 М.
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,8 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,8 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,4 МЛН
Вот как нужно танцевать😁
0:15
Айваз Идиатуллин
Рет қаралды 3,6 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 7 МЛН