በጣም ብዙ የምንማርባቸው ኢትዮጵያዊውና ደቡብ አፍሪካዊ ቢሊየነሮች ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰና ፓትሪስ ሞትሴፔ /Video-69/ Motivational story

  Рет қаралды 11,804

Dr. Werotaw Bezabih

Dr. Werotaw Bezabih

3 жыл бұрын

Entrepreneurial stories of Ethiopian Billionaire Ato Samuel Tafese and South Africa's Billionaire Patrice Motsepe/Entrepreneurship Motivational story/ Video- 69
ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ አስተማሪ ታሪክ ከመፅሀፋቸው 'ተግባር' በማጣቀስ እና የደቡብ አፍሪካ ቢሊየነር አስገራሚ ታሪክ
Amharic Inspirational video, Amharic Motivational video, Amharic Entrepreneurship Motivational video, Ethiopian Billionaire, Ethiopian Entrepreneur.
Subscribe: / @dr.werotawbezabih1057
#Entrepreneurship #Motivation #Business#amharicentrepreneurshipvideo #Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos#
Book list/ መፅሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br120.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br110.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br150.00
Interperineershiipii
Br40.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br40.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br175.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br150.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br470.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: dr.werotawb...
Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
#Entrepreneurship #motivation #Businessskill #amharicentrepreneurshipvideo
#Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos

Пікірлер: 45
@keralemkeralem8826
@keralemkeralem8826 Жыл бұрын
እውነት እርሶ የህይወት ላይበራሪ ኖት እርሶን ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ። እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ። ረጅም እድሜና ጤና ለመልካም ስራዎች ፈጣሪ ለሁላቸንም ያድለን።
@ebisatadese6985
@ebisatadese6985 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያኑርልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ለማድርግ አትርሳ።
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 Жыл бұрын
ዶክተረ እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አመሰግ ናልሁ።
@KokiLeme
@KokiLeme 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ተሞክሮ ነው ዶክተር እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ።
@keradonmediacenter952
@keradonmediacenter952 2 жыл бұрын
enamesgenalen DR
@seyatube4467
@seyatube4467 2 жыл бұрын
D/r beretulen enamesegenalen
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ለሌሎችም ሸር እናድርግ።
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 2 жыл бұрын
Salem Salem Salem I namasaginalen
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናልሁ።
@muluabdelkadir3209
@muluabdelkadir3209 8 ай бұрын
ሰላም ትምህርቶ በጣም አስተማሪና አነቃቂ ነው ግን አስተያየት የሚሰጦት በጣም ለጭንቅላት የምረብሽ ድምፅ ቪድዬው ላይ ባይጠቀሙ ይሻላል በመካከል የሚገባው ድምፅ ማለቴ ነው በጣም ይረብሻል
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 8 ай бұрын
Thank you for your comment.
@nathaniafiker
@nathaniafiker Жыл бұрын
We Thank you
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
Thank you too
@msrt4898
@msrt4898 3 жыл бұрын
እናመስግናለን የምአነቃ ትምህርት ነው ዶክተር👍
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 3 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ያኑርልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።።ለካ አለማወቄ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለማወቄንም እንዳውቅ የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አእጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 እኛም በጣም ነው የምናመሰግን ሳይሰስቱ ይህን የመሰለ ጥበብ ስለምትሰጡን አምላክ ጨምሮ ይስጥልን
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
Thank you dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Thank you.
@muluneshabreham4815
@muluneshabreham4815 3 жыл бұрын
Thank you Dr.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Thank you, keep watching.
@DrDagi-Medical
@DrDagi-Medical 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን::
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አሜን አብሮ ይስጥልን። አመሰግናለሁ።
@tinayatinaya4485
@tinayatinaya4485 2 жыл бұрын
ለሁሉም ሰው እድደርስ እንደ እኔ ብሆን ብሸጥ ነበር ጥሩ ምክንያቱም መጽሐፍ ወይም መፆት መሽጫ ቦታ እናገኝ ነበር አንድ ሰው ለማውቅም ሆነ ለመርዳት ማንበብና ማሰላሰል ስለ ምገባ አንድ አንኳን ብያገኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
ወደ ድርጅታቸው በቀ ብሎ መጠየቅ ይቻላል።
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️
@emukalid5602
@emukalid5602 3 жыл бұрын
👍👍👍
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Thank you.
@merryydidumerry4996
@merryydidumerry4996 2 жыл бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 betam adnkotalew bezwhu ketlu
@biruk8736
@biruk8736 2 жыл бұрын
What about ermiyas amlga
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you. We will see his profile in other competencies.
@lelitgetu4045
@lelitgetu4045 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር የእረሳን መጽሀፈ እንድናነብ አስተማሪያችን ነግሮን ነበር የት ማግነት እችላለው 🙏🙏🙏🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። መጽሀፎቸን ለገሀር ጃፋር መጻህፍት ቤት ውይም ከኛ ቢሮ ማግኘት ይቻላል። ብ 0911407753 ብትደውይ።
@lelitgetu4045
@lelitgetu4045 2 жыл бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️
@befkrtube7109
@befkrtube7109 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መምህር በእርስዎ በሚሰጡን ስልጠና ብዙ ለስኬት የሚደርሱኝ ስልጠናዎች እያካበትኩ ነው እደ ጳውሎስ ለኛ ብዙ መኖር ፈልገዋልና ፈጣሪ ያሳካልዎት እባክዎት ለስዎ ቀላል ነውና የአቶ ሳሙኤልን መጳፍ ይላኩልኝ ና ልጠቀምበት አመሰግናለሁ091267 43 92
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ስንሻይን ሂደው ቢጠይቁ? ካልሆነም ወደጂኒየስ መጥተው ያንብቡ።
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 126 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
Business Profile Sunshine Philanthropy Foundation part 2
13:31
ebstv worldwide
Рет қаралды 5 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН