10 ስኬታማ እንዳንሆን የሚያደርጉን የግል ድክመቶቻችን/10 personal barriers to success we need to get rid of. Video-6

  Рет қаралды 24,385

Dr. Werotaw Bezabih

Dr. Werotaw Bezabih

4 жыл бұрын

በዚህ ቪድዮ ከስኬታማ ጉዞ ስለሚያደናቅፉን ልናራግፋቸዉ የሚገቡን 10 የግል ድክመቶችን ያገኙበታል። እራስዎትን በመፈተሽ የሚመለከቶትን ያራግፉ። In this video, 10 personal barriers to success, that we need to get rid of in our lives are discussed. Check where you stand and remove what you have to from your life.
Subscribe- kzfaq.info/love/muN...
#Entrepreneurship #motivation #amharic #amharicentrepreneurshipvideo #Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos
Book list/ መፅሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br120.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br110.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br150.00
Interperineershiipii
Br40.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br40.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br175.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br150.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br470.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbe. .
Instagram: / dr.werotawb. .
Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
#Entrepreneurship #motivation #amharic #amharicentrepreneurshipvideo
#Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos

Пікірлер: 102
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 7 ай бұрын
እናመሠግናል🎉🎉 ዘመኖት ይባረክ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@workekebede1421
@workekebede1421 Жыл бұрын
ያለ ክፍያ ለእኛ ኤሄን ያህል በመድከመዎ በእዉነት የዜግነት ግዴታ ብቻም ሳይሆን ኃለፍነትም ጭምር ስለሆነ ከሚገባ በላይ አመሠግናለሁ ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አእጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 4 күн бұрын
በእወነት የት ነበርኩኝ የማነንም የአለባልታ ዩቱብ ሳሞቀ ኑሬ መቻለሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይሰጥልን
@ErmiasTesema-en8xf
@ErmiasTesema-en8xf 5 ай бұрын
ጠላታችን የሚጠቅመንን አለመዉደዳችን
@hailabseyoum5746
@hailabseyoum5746 3 жыл бұрын
የሚስተምሩትን እና የሚመክሩትን እየተከታተልኩ ነዉ።እነዚህ ምክሮች ከወርቅ ይልቅ ዉድ ናቸዉ!መድማትን የጠላ መዳንን የጠላ ነዉ!አመሠግናለሁ ዶ/ር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግ ናልሁ። በደንብ ይከታትሉኝ።
@mahiw8643
@mahiw8643 4 жыл бұрын
Glad to have a life teacher like you. Thank you very much!!!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 4 жыл бұрын
Thank you!
@papael416
@papael416 3 жыл бұрын
ሁሉም ድክመቶቼ ሲሆኑ ስምንተኛ አለማንበብ፣ጀምሮ መተው፣መሰላቸት፣እንቅልፍ ማብዛት፣ ከሰዎች ጋር አለመቀራረብ ፣ ጊዜን ሰዓትን በአግባቡ አለመጠቀም ……ይህ የኔ ችግሮቼ ናቸው መምህር። አመሰግናለሁ ለሁሉ።ሼር አደርጋለሁ ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ድክመትን ማሻሻል ድክመትን ከመለየት ይጀምራል። ድክመቶትን ለማሻሻል ጠንክረው ይስሩ። አመሰግናለሁ።
@user-bb9qi5em7y
@user-bb9qi5em7y 3 жыл бұрын
ወይኔ ስት ትምህርት አለፈኝ ዛሬ ገና አየሁክ በርታልኝ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። በደንብ ይከታተሉኝ።
@getachewmihiret8619
@getachewmihiret8619 3 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት ነበር ዶክተር እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰ ግ ናለሁ። በደንብ ተከታተለኝ።
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 4 жыл бұрын
ዶ ር. ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ተመችቱኛል
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@yitayaldebalke7447
@yitayaldebalke7447 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሁሌም እስከሚለቀቅ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 4 жыл бұрын
Thank you!
@antenehasnake339
@antenehasnake339 2 жыл бұрын
እርስዎና እርስዎን የሚመስሉ ሰዎች ስላሉን እድለኞች ነን በርቱልን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አጅግ በጣም አመሰግናለሁ። አንተን የመሰለ ቅን ተመልካች ስላለኝ በጣም ደስ ብሎኛል። ለሌሎችም ሸር አናድርግ።
@user-th5gz5ph5b
@user-th5gz5ph5b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጠልን አባቴ እናመሰግናለን እኔሀናዛቴነው ያይሆት ግን በጣም ደስስ ይላል እናመሰግናለን በድጋሜ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@abayebruelhasset6558
@abayebruelhasset6558 2 жыл бұрын
thank you doctor
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you to you too.
@yitayewyeshanew8606
@yitayewyeshanew8606 3 жыл бұрын
Txs so much
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Thank you.
@keradonmediacenter952
@keradonmediacenter952 2 жыл бұрын
Egzar Yestilen DR
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በ|||||||||ጣም አመሰግናለሁ።
@fetyaabdulwehab5739
@fetyaabdulwehab5739 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር አናድርግ።
@hawwamohammed4231
@hawwamohammed4231 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ስለተከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
@kedijaahmed4522
@kedijaahmed4522 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 thanks
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
You’re welcome ። Please subscribe and share it with others.
@dawittamrat2333
@dawittamrat2333 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@yosefsintayehu8581
@yosefsintayehu8581 2 жыл бұрын
Great Message
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you very much
@nathanfekade9089
@nathanfekade9089 Жыл бұрын
thanks
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@nilutube3942
@nilutube3942 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Thank you.
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 2 жыл бұрын
ትክክልልልልምረጥግጥም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@biruk8736
@biruk8736 2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አብረን ስላለን ደስ ብሎኛል።
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 2 жыл бұрын
ማሻአላህዛሪገናቻናኑነንሳገኝወበረቱንንንእደዚህያለትምህረቱችበጂጉያስፈልገናንን!!!!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@kirubelademasuademasu7121
@kirubelademasuademasu7121 3 жыл бұрын
Doc batam enamasagenalen.
@sucesswithhewan
@sucesswithhewan 4 жыл бұрын
Selam Dr enkan dehna metu sle Entrepreneur tnsh btlughn eyejemerkughn slehone mkrwon felge new .Thankyou
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 4 жыл бұрын
Yihen channel yiketatelu betechemarim temezgbew yemikr agelglot magignet yichlalu thank you.
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
አመሰገናለሁአባ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 3 жыл бұрын
Era dr eskahun alemayeta qocegn ganzaben gezayen hulu abakignalew ahun gn baqid new yemiramedew betam amesaginalew dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Thank you. Watch the videos.
@hanamessele8246
@hanamessele8246 3 жыл бұрын
Thut Memhir DR amesgnalehu
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።ተከታተይ።
@bereketayal7847
@bereketayal7847 7 ай бұрын
Nice
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 6 ай бұрын
Very nice
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 жыл бұрын
Enamsgenalen
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 2 жыл бұрын
ክበርልኝየኔአባት
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@user-gz6uy9rz2n
@user-gz6uy9rz2n 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 7 ай бұрын
Thank you.
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
❤️😭
@apptube9536
@apptube9536 3 жыл бұрын
እስከዛሬ የት ነበርኩ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አሁንም ይደረሳል። አመሰግናለሁ።
@petrossolomon1427
@petrossolomon1427 3 жыл бұрын
The Brian tracy of Ethiopia 👍👍👍👍
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Thank you.
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 3 жыл бұрын
ድክመቶች. ብዙ ናቸው መፅሀፍ ጀምሮ መተው ትምህርት ጀምሮ መተው መሰልቸት ድብርት የቤት ስራተኛ ስለሆንኩ ንደት ከዛ ሰው አለማመን ፍርሀት ድክመቶቸ ቢዘረሰሩ አያልቁም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ግልጽ አላማ መቅረጽ ይጠቅማል። ከስልቹ ህይውት ያወጣል። በትጋትና ውስጥን በማብቃት ስኬታማ መሆን ይቻላልና መበርታት ይገባል።
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
ኤለኝታሊገለኝነውአባምንላረግ?
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
መሰማት መማር የምፍልገው በኢንተርኔት እእእ ከፍየ እራሱሱሱሱለሰው ልጅ ትልቁ ናገር ማር መማር እፍልጋለው እናመሰግናለን ዶከተር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በ 0911407753 ይደውሉ።
@fasiltadesse9837
@fasiltadesse9837 3 жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ እራሴን እንዳይ ስላደረጉኝ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የምሰራው የቢሮ ማሽኖች ጥገና ላይ ነው የራሴን የግል ስራ ቢሮ ከፍቼ ለመስራት ፍርሃት አለብኝ ምን ይመክሩኛል ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቹን በመከታተልዎ አመሰግናለሁ። ግልጽ አላማ ይኑርሕ። ተዘጋጅተህ ወስን።
@natnaelmaru3914
@natnaelmaru3914 Жыл бұрын
መፅሀፍዎትን አጣው ጃፋር ጋርም የት ላገኝ እችላለው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
የቻናሌ ትክታታይ በመሆንህ ደስ ብሎኛል። ወደ ቢሮ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4/400 ከአንድ ሳምንት በሁዋላ መምጣት ትችላለህ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አትርሳ።
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 жыл бұрын
ሰላም ኖት ዶክተር ሆረታው በዛብህ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሰላም ስለተከታተሉ አመሰግናለሁ።
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
የማልፈልገውአረጋለሁኤሉታአለብኝምንላርግ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
ግልጽ አላማ መቅረጽ ያስፈልጋል።
@user-oz4wu6pv2l
@user-oz4wu6pv2l 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@user-oz4wu6pv2l
@user-oz4wu6pv2l 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@sadaseid8853
@sadaseid8853 3 жыл бұрын
መፀሀፉን የት ማግኞት ይቻላል ደደክተር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። አዲስ አበባ ከሆኑ እንደ ለገሀር ጃፋር መጻህፍት ቤት
@user-qr5oh7gs6c
@user-qr5oh7gs6c 2 жыл бұрын
ዶክተረ ላግኘው ሀገረ ስመጣ በደብ ምክረ መውሰድ እፈልጋለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@debeleregassa428
@debeleregassa428 Жыл бұрын
yvk
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 9 ай бұрын
Thanks.
@sadamhussen6433
@sadamhussen6433 3 жыл бұрын
Your sound is very low try to increase your sound or use micraphone
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
The sound quality is good after video 19. Thank you for your comment.
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ከፍ አርገህ ስማው ወንድሜ
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
የኔበሸታነውኤሉኝታው
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
በሽታሆኖብኛል
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
መለወጥ ይቻላል።
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
እሺአባአመሰግናለሁ
@hailabseyoum5746
@hailabseyoum5746 3 жыл бұрын
የሚስተምሩትን እና የሚመክሩትን እየተከታተልኩ ነዉ።እነዚህ ምክሮች ከወርቅ ይልቅ ዉድ ናቸዉ!መድማትን የጠላ መዳንን የጠላ ነዉ!አመሠግናለሁ ዶ/ር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН