በጣም ቆንጆ ኬክን የሚያሰንቅ የፆም

  Рет қаралды 41,198

AMEN TUBE አሜን

AMEN TUBE አሜን

3 жыл бұрын

በጣም ቆንጆ የሆነ ኬክethiopian bread

Пікірлер: 122
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው ሲያምር የእኔ ባለሞያ በርቺልኝ👌👌ሼር❤️🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏❤🙏👌
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
አሜንዪ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጆችሽ ይባርኩ ላይክ ቤተስብ ሆኛለሁ👍👏❤️❤️❤️❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ ኬክ የሆነ ዳቦ ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ 😍😍😍
@tadese1114
@tadese1114 27 күн бұрын
barch🥰🥰🥰
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
እዉነትም ኬክን የሚያስንቅ ነዉ,አሪፋ አርገሽ ነዉ የጋገርሽዉ.እኔም እሞክረዋለዉ.እናመሰግናለን 🤗👏🏼👏🏼👏🏼
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አሜንዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ አሪፍ ዳቦ ነው ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ፍትፍት ያለ ዳቦ ነው እናመስግናለን አሜንዬ ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
አሜንዬ እጅሽይባረክ ውዴ ሼር😍
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ዳቦ አሰራር ነዉ በርች እጂሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ ሲዉት እደት እደሚምር 👌👌
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 27 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል ዳቦ ነው
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 жыл бұрын
🙄🙄እንዴት ያምራል!!👏👏በጣም ጎበዝ።thank u dear🌷🌷
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s 11 ай бұрын
ያች ደግሞ ይለያል ማሻአላህ
@AlemBahiru
@AlemBahiru 9 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም የሚገርም ዳቦ ነው thank you for sharing my dear 👌🏾👍🏾💞
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው👌
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ኬክ ነው እሚመስለው ፍትፍት ያለ እጅ ይባርክ @ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ ሼር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የጋገርሽው ወድጄዋለው ሼር😍
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
አሜንየ በጣምቆንጆ ነው👍🏽👍🏽
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሽው በርችልኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏 ላይክ 👍🏾👍🏾👍🏾
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
ዋውሲያምር
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት አባቱ ነው ሚያምረው የተባረከ ይሁን 👌🏽🙏
@1minuterecipes466
@1minuterecipes466 3 жыл бұрын
yummy yum amazing perfect like well done
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው
@redshtube7299
@redshtube7299 3 жыл бұрын
ሰላም አቦ ሲመች በጣም አሪፍ ነው በርቺ ላይክ ሰብ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
ዉስጡ እራሱ ክፍትፍት ያለ ነዉ ተባረኪ🙏🙏
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
አሜንዬ ልዩ ነው ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ 👌😍
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ እጆችሽ ይባረኩ😘🙏🏼
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ ደዳቦ ነው😋👌
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
watching
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 жыл бұрын
አሜንዬ ምርጥ ዳቦ ነዉ👌
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባርክ👍🥰ሽር
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
አምናዬ በጣም ቆንጆ ዶቤ ልዩ ነው እጀሽ ይባርክ 👍👌😍ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜንዬ ዋው ኬክ ለምኔ ነው እሚያስብለው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሼር👌👌💯🥰❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው ሲያምር
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Looks so yummy Amenyae, thank you for sharing ❤️❤️
@ethiopianfood_cooking3020
@ethiopianfood_cooking3020 3 жыл бұрын
betam konjo dabo niw endet yamiral tebareki mare lik 👍🏽💚
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Amazing Difo Dabo gagersh!! Yasgomejal! 😉😘😋
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ዋዉ! አሜንዬ በጣም ገራሚ ዳቦ ነው👍👍እጅሽ ይባረክ👌እናመሰግናለን🙏 በርቺልኝ እህቴ!
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
like like አሜኔ የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሽው
@asteraster2595
@asteraster2595 2 жыл бұрын
ዋዉ በርች
@chth9545
@chth9545 9 ай бұрын
ዋው 🥀🥀🥀🥀🥀💜💜💜💜💜🌷🌷🌷
@kokobeyoutube1135
@kokobeyoutube1135 3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ መጦቸ አለሁ
@samrisamrithabeshawit
@samrisamrithabeshawit 10 ай бұрын
wawww ehte betam yamral wude ❤️❤️
@makyamd6204
@makyamd6204 Жыл бұрын
ማሻአላህ በረቺ ባለሙየነሺሺ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ዳቦ ነዉ እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏 አሜንዬ እኔም ካሜራ እየተገለበጠብኝ እቸገራለሁ
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
Oh my gosh 😲😲 እንዴት የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሽው የኔ ውድ ፡ ንጣቱ እና ውሥጡ ክፍትፍት ያለ 👍👍👍👍👍👍
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
Selam wede..Addis beteseb here..✋ betam yemiyamer ena yemiyasegomeje new..thank u for sharing 🙏
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 жыл бұрын
Wawww betam konjoo dabo🥰🥰👌new friend
@konjonesh
@konjonesh 10 ай бұрын
ዋውውውውው❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@user-pk4rl7tk7e
@user-pk4rl7tk7e 3 жыл бұрын
ዋውውውውበርች
@MekdiTube
@MekdiTube 3 жыл бұрын
Amenye betam yemiyamr dabo new ejish ybarek
@MeutiaMalahayati
@MeutiaMalahayati 3 жыл бұрын
Woww so soft bread roll
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 29 күн бұрын
Wooow batem aref now marre ❤❤🎉thank you so much 💯
@amentube6496
@amentube6496 27 күн бұрын
You're welcome 😊
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አሜንዬ እያየሁ ነዉ🙌
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Watching 🤩
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching Amenye🥰
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
አሜንዬ እንዴት እሚአምር ዳቦ ነው ስትቆርሺው ውይይ አሁን አሁን አሰኘኝ እኮ
@addi514
@addi514 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ ቀጥይበት ባለሞያ ሴት ነሽ
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Amenye ejochsh yibareku
@meryemdagozeringunlukrutin1041
@meryemdagozeringunlukrutin1041 3 жыл бұрын
Very nice big like
@zinabaa728
@zinabaa728 Жыл бұрын
Waw serahut yanch eyayehu 🙇bemedam kushna😁yabede new ejsh ybareke ketlbet berch hagerachn selam yadrgln 🤲🇪🇹
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
So nice betsb nekun 🥰💯👌
@user-jw1ik5op8n
@user-jw1ik5op8n 6 ай бұрын
ብዉሀ ሙቀ ውይሰ ቅዜቃዛ
@YNESaFekr
@YNESaFekr Жыл бұрын
ይገርማል በምን እንዳበሰልሽው አይታይም።
@seadaawol1279
@seadaawol1279 2 жыл бұрын
ጀግና
@sukasukanetizen
@sukasukanetizen 3 жыл бұрын
Super enak banget nih
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Amnye ejeg betam betam new yimamrew fetfet Yale dabo ejesh berek yebleln yene konjo
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Amenye egeshen yebarkew konjo dabo yene mar
@fafiraya3757
@fafiraya3757 3 жыл бұрын
አሚንዬ የምወድሸ እሰካሁን ሞኒ አልሆንሸም እንዴ የኔ ባለሞያ ዋውውውውው
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Awe fafiy gena negn amsegnalehu
@sofiamohammed1555
@sofiamohammed1555 2 жыл бұрын
Mashallahhh🥰🥰🥰
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 3 жыл бұрын
wow muya berchi! beteseb inhun demreshalew gorabey anchim
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Watching amnye
@helenmekonnen6173
@helenmekonnen6173 3 жыл бұрын
waw andegna new btm gobez
@haregekifile7393
@haregekifile7393 3 ай бұрын
Betam gerami dabo tebrki
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
👍👍
@vaishnavi1706
@vaishnavi1706 3 жыл бұрын
👌👌
@hekmahekma4504
@hekmahekma4504 8 ай бұрын
ሙያ ብሎዝም ነው
@hekmahekma4504
@hekmahekma4504 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ የሴት ልክ ብየሻለሁ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀❤️
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😍
@helenmekonnen6173
@helenmekonnen6173 3 жыл бұрын
👌👌👌👌❤️❤️❤️
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
አሜንዬ ይሄን የመሰለ ዳቦ አምልጦኛል እንዴት እንደሚያምር በጣም ልዩ ነው የተባረከ ይሁን 🥰😍👍like share
@toybamuhyetube709
@toybamuhyetube709 3 жыл бұрын
አሜንየ ዋው በጣም ግሩም ዳቦ ነው የትነሺ ልምጣ ዱቤየን መለስኩየኔ መልካም
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አሜንዬ እንዴት ነሽ ጠፍተሽብኝ ነዉ የኔ ቆንጆ ሁሉ ሰላም ??
@MulukenAlebachewg
@MulukenAlebachewg 3 ай бұрын
Thanks so much 😊😊😊
@wubkitchen
@wubkitchen 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ብርች ቤተሰብ ሆኝልው አንችም ብቀ በይ
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 жыл бұрын
👍👍👍🥰🥰🙏🙏
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዳቦ ነው ጥራቱን የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን
@medinabintendris
@medinabintendris Жыл бұрын
እዉነት ያምራልኝ ግን በላይ እንቁላል አልወድም። ማንኛዉንም ዘይት ባደረግብት እዳንች ከልር ይሰጣልኝ ወይ መልሸለኝ? ማንኛዉም ዘይት እደዚህ ያደረጋልኝ ከላይ የቅባሸዉን ማለት ነው ያንች በዘይተ ነው ግን ማንኛዉም ዘይተ እደዚህ የሚያመር ከልር ይሰጣል ወይ
@universitytutorial21
@universitytutorial21 3 жыл бұрын
በርቺ አንችም ወደ እኔ ነይ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
አሜንየ የኔ ማር እንዴት ነሽ እረ ናፍቆታችሁ ሊደፋኝ ነው ምን ይሻላል ልጆችሽ ቤተሠብ ሁሉ ሠላም እኔማ ትቸዋለሁ መሠለኝ 😄 ሞኒ አልሆንኩም እኮ🙄አንች እንዴት ሆነልሽ ካልሞላልሽ እስኪ ንገሪኝ 😍😍😍
@Anushhkasfoodworld
@Anushhkasfoodworld 3 жыл бұрын
Lk61 very nice 😍 big like Stay connected Gift👉🎁🔔✅
@HayatMuhammad-dg2jh
@HayatMuhammad-dg2jh Жыл бұрын
ጋዝአጠቃቀምሽ ከላይምከታችምነዎ መልሽልኝ
@NM-jl7jm
@NM-jl7jm 2 жыл бұрын
መጋገሪያዉ የህ የለኚም ግን የኬኩ አለኚ በዛ ብሰራዉ ቺግር አለዉደ ለማንኛውም ማሻ አላህ ብያለሁ እጂሺ ይባረክ
@MohataYadete-om8dp
@MohataYadete-om8dp 2 ай бұрын
N
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 365 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 39 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 438 М.
ምርጥ እና ለስላሳ የሆነ ዳቦ አሰራር bread
10:13
Suzi ሱዚ Tube
Рет қаралды 109 М.
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 1,6 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 65 МЛН