No video

በጣም ቆንጆ የሰናፍጭ አሰራር ✅ከስጋ ቁርጥ ጋር‼️

  Рет қаралды 39,642

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

3 жыл бұрын

Пікірлер: 116
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
መጠኑ 1 ኩባያ ሰናፍጭ 1 ኩባያ የነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጭማቂው 1የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ 1የሻይ ማንኪያ ጨው 1 የሻይ ማንኪያ ዘይት 1 ሎሚ ትንሽ እርድ ከወፈረ የነጭ ሽንኩርቱን ጅውስ ጨምሩበት የአዋዜ እና ድልህ አሰራርkzfaq.info/get/bejne/a6yfdbJ90LfFZaM.html ቅንጦት አራት አይነት አሰራር kzfaq.info/get/bejne/Z52DZtmE1tHGYZs.html ፍየል እንዴት እንደምገዛ kzfaq.info/get/bejne/rbebn8tovsWdlJ8.html የፍየል ክትፎ kzfaq.info/get/bejne/gM6FdqhqqrDYeas.html
@wisechange5910
@wisechange5910 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ይሄን የፍየል ስጋ እኔ ማግኘት አልቻልሁም እና እያስቀናሽኝ ነዉ። ግን ስቀልድሽ ነዉ😂
@lubabaawad4532
@lubabaawad4532 3 жыл бұрын
እንዳየሁት ሁሉ ነገር ጥሩ ይመስላል ሰርቸ ቀምሽ ደግሞ በደንብ እነግርሻለሁ ጎበዝ በርች 👏🏽
@abby1221able
@abby1221able 3 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይሰጥልን እንኩዋን አብሮ አደረሰን። ሙያ እስኪያረጁ ነዉ የሚባለው እዉነት ነዉ ብዙ ነገር አስተማርሽን።
@etsehiwotbekele463
@etsehiwotbekele463 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እጅሽ ይባረክ ጎበዝ 🙏🏾
@sagesamel962
@sagesamel962 3 жыл бұрын
👍🏾👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን መልካም የጥምቀት በአል ከነ መላው ቤተስብሽ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው ልክ ነሽ የፍየል ስጋ ለሁሉም ነገር ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሰናፍጭ ነው እናት ስጋውም ሲያምር እጅሽ ይባረክ 👌😋❤️
@medanittaye3185
@medanittaye3185 3 жыл бұрын
በፆም ባለየው ጥሩ ነበር ዋው
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እጆችሸ ይበረኩ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ቤተሰብሽ ነኝ አንችም ብቅ በይ
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 жыл бұрын
Waw tebareki enat🙏
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Betam arif . Thank you for sharing 🙏🙏
@fillyg5637
@fillyg5637 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Balemuyit wuy bewunt ene Kurt alodem gin ahun amargnagn❤️❤️😋 share
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
ያምራል በርቺ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብሺው በተለይ የሰናፍጭ አሰራር ❤ yummy 😋😋
@awetasfaha9977
@awetasfaha9977 3 жыл бұрын
You are amazing! 👍🏼 keep it up
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ መልካም በአል🙏😍 በጣም ቆንጆ እና ጣፋጭ ነው እጅሸ ያባረክ 👌👍
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
wow betam lyu new tebareki
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
i am late today Enat. i love senafich i will use your recipe i love it thank you for sharing dear🥰❤️
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እርድ የሚገባ አይመስለኝም ነበር በጣም ያስጎመጃል እሞክረዋለው ተባረኪ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው👌❤👏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Betam yasgomejal😋Thanks for sharing
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ልዩ አሰራር ለሁሉም ነገር ማባያ ይሆናል 😋👌
@mamyegetaneh7883
@mamyegetaneh7883 Жыл бұрын
enkwane adersashe yen konjo ehite melkam bale 💗💗💗
@tsionalex8501
@tsionalex8501 3 жыл бұрын
Ejesh yebarek 🙏🥰
@eribettytube2515
@eribettytube2515 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ 👍
@fekat_tube
@fekat_tube 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች 💚💛❤ በያላችሁበት ምድር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ያሰባችሁትን እግዜር ያሳካላችሁ። አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sagesamel962
@sagesamel962 3 жыл бұрын
አሜን ያገሬ ሰው 🙏🏽💞
@alemtsehayajere2643
@alemtsehayajere2643 3 жыл бұрын
Amen amen
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ልዩ ነው እናትዬ👌አድናቂሽ ነኝ
@LadyBettyjtv
@LadyBettyjtv 3 жыл бұрын
Great content 👌 thanks for sharing super
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 жыл бұрын
በጣም በምፈገው ግዜ ላይ ነው ያቀረብሽው አመሰግናለሁ ።
@Bee-px8qz
@Bee-px8qz 3 жыл бұрын
Wow 👏 great
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 жыл бұрын
Thank you for sharing looks yammy
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow very yummy yummy.
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 Жыл бұрын
Bexami konijo new ijshi yibareki
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@user-tc1vh7pu7z
@user-tc1vh7pu7z 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@EthiomerejaOfficial
@EthiomerejaOfficial 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ፅዳትሽ ብቻ ይበቃል የምታቀርቢው ሁሉ ምርጥ ነው I will give you A. You are my number one choice for Ethiopian Cooking. Keep up the good work.👌🏿👌🏿👌🏿
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
Mirt naw thank you for sharing 🙏
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
I like mustard...👍🏽👏🏽🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🇺🇸
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 жыл бұрын
👍👍❤
@user-he3dj7lh2u
@user-he3dj7lh2u 3 жыл бұрын
እናትዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ነው የኔ ባለሞያ ነገውኑ ነው የምሰራዉ 👍👌👌🙏🙏
@Amara176negn
@Amara176negn 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ታድለሽ ክርክም ያልሽ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
Watching
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
I'm watching#5
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 3 жыл бұрын
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን, ፈጣሪ ይህንን መቅሰፍት የሆነ በሽታ አጥፍቶልን በሰላም በፍቅር እንድንደርስ ፈቃዱ እንዲሆንልን ሁላችንም ከልብ እንፀልይ!!!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
እናትዬ መቼም ያንቺን ምግብ እያዩ መጎምጀት ነው በርቺ ብርክ በይ 🥰🥰
@obilove219
@obilove219 3 жыл бұрын
Metenun tsafilin please betam kelal. Tebareki
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ኮመንት መጀመሪያው ላይ አስቀምጫለሁ
@CuteGirl-nk7qs
@CuteGirl-nk7qs 9 ай бұрын
You have a such a great channel but without English subtitles it is not helpful to someone like me who loves to cook Ethiopian food but has no understanding of Amharic and other Ethiopian languages. Please consider adding English subtitles.
@rahel14801
@rahel14801 3 жыл бұрын
Wow
@hayatredwan9145
@hayatredwan9145 3 жыл бұрын
እናት ምግብሽ ሁሉ ቆንጆ ነዉ ተባረኪ ሰናፍጩ ለሰላጣም መጠቀም ይቻላል አደለ
@abebatesfaye6991
@abebatesfaye6991 Жыл бұрын
🙏🏾🥰
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Like
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናትዬ እጅሽ ይባረክ ያም😋👍🥰❤️🥰
@samsommulugeta4332
@samsommulugeta4332 3 жыл бұрын
Habibti Kememat b Tigrina xhaflna bejaki
@user-ov2gd9xr1p
@user-ov2gd9xr1p 3 жыл бұрын
በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ,🙏🙏🙏ጥሬ ሰናፍጭ ማግኘት ካልቻልኩ ሱፐርማርኬት የሚሸጠውን ሙስታርድ ሶስ ቀምሜ መጠቀም እችላለሁ ?????መልሽልኝ እባክሽ
@senpermintesnot1634
@senpermintesnot1634 3 жыл бұрын
ባለሞያ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ሲአጉዓጉዓ, በጣም ጎበዝ ነሽ ዘሬ ነው ያየ ሁሽ, በሂወቴ ጥሬ የፍዬል ስጋ በልቼ አላውቅም አዝናለሁ ያለሁበት አገር እፈልጋለሁ ስራሽን ኮፒ አድርጌ ዕቅምሳለ ሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ቤተስብ አርጊኝ 🙏
@mulugetahabtom4213
@mulugetahabtom4213 6 ай бұрын
ያለዉ ማማሩ የሌለዉ መደበሩ እኛ ደግሞ ስትበሉ እንባርካለን
@samuelsteve007
@samuelsteve007 3 жыл бұрын
Miraken ametashiw senafich yet new magegnew silasayeshin enameseginalehu
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ህንድ ሱቅ
@frezakidan588
@frezakidan588 3 жыл бұрын
thank u💓❣❣💗💗
@bereketeyob3656
@bereketeyob3656 3 жыл бұрын
Where do you buy all ur spices?
@dionmfovous8408
@dionmfovous8408 3 жыл бұрын
I wish if you are living in m neighborhood!!!!! What yo are doing is the Best of Best things, all the forgotten kind of food is in your list, thank you ENAT. you yourself are ""Special Qemem"""
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@gennethanan1276
@gennethanan1276 3 жыл бұрын
enekowan Abero..Aderesen
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Where did you buy goat? it looks so fresh the meat. Could you let me know please? Thank you!!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Halal live poultry and search on google , and you can buy . Thank you
@woinshetasegdew2065
@woinshetasegdew2065 2 жыл бұрын
Yene wibit balemuya widdddd
@selenaethiopia8078
@selenaethiopia8078 3 жыл бұрын
ዋወ እጅሽ ይባርክ ጎበዝ. የእናት ቤተስባች የኔንም ፔጅ ጎራ በሉ ቤተስብ እንሁን.
@kumeshioromia5035
@kumeshioromia5035 3 жыл бұрын
የፍየል ቁርጥ ይበላል?
@rahel14801
@rahel14801 3 жыл бұрын
I love raw meat 🥩 but at this time not good because coronavirus
@almazborja8297
@almazborja8297 3 жыл бұрын
በጣምነዉ የማመሰግንሽ ስናፍጪሽን አይቼ ወድጄዉ ብሰራዉ ትንሽ መረረብኝ እዴት አድርጌ ላስተካክለዉ መልስሽን እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ሰላም ጤና ይስጥሽ አልማዝ ከፈረሳይ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ለምን መረረ የኔ አልመረረም ኮረሪማውን አብዝተሽበት ይሆን ከሆነ ሰናፍጭ ከንደከና ያለ ቅመም በጥብጠሽ ጨምሪበት እና ጠንከር እስኪል ለሁለት ቀን ጠብቂው የኔ በጣም ቆንጆ ነበር
@almazborja8297
@almazborja8297 3 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም ቀን
@happyartema5962
@happyartema5962 2 жыл бұрын
Where do you get your goat meat for kurt? Memoker efelegalehu
@Tgalemu
@Tgalemu 3 жыл бұрын
Where do you buy goat meat ?
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 3 жыл бұрын
ብጣም ያምራል አናትየ ኮረርማ አኛ ሰናፍጭ የት ነው የማገኘው አኔ ያለሁበት ቦታ ሓበሻ ሱቕ የለም ወይ የ ዓረብ ሱቕ ወይም የ ሕንድ ሱቕ ምገን ኮሆነ ብትነግርን ደስ ይለናል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ህንድ ሱቅ
@hopefree7558
@hopefree7558 3 жыл бұрын
እድሽ ይባረክ , ምን ልበል ቀማሽ እንቢ ካልሽ በኮሜንት ልምጣ ብዪ ነው.....
@hopefree7558
@hopefree7558 3 жыл бұрын
እረስቼው , እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ ከመላው ቤተስብሽ ጋር እመኝልሻለሁ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አመሰናለሁ በጣም 🙏🏻❤️
@bagerlayendale6782
@bagerlayendale6782 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ ። የተጠቀምሽው ኮረሪማ እንደ ሃገራን ነው ቴስቱ ተመሳሳይ ነው እንዴ?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አወ ያውም ይበልጣል የተፈለፈለ ነው ግዥው ትወጅዋለሽ
@bagerlayendale6782
@bagerlayendale6782 3 жыл бұрын
እሽ እናት አመሰግናለሁ
@chuchubekele8116
@chuchubekele8116 3 жыл бұрын
which state are you live and where do you buy goat meat? please let me know . thank u
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Halal live poultry and search on google , and you can buy . Thank you
@semhartekle7605
@semhartekle7605 2 жыл бұрын
Helllo looks great thank you for sharing is Cardamom means korimam
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
አቤት ትህትናሽ ሰወድሽ ግን የትሀገር ነው ያለሽው እህት ሁሌም ላክ አደርግሻለሁ በርች መልካም በአል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
usa nኝ አመሰግናለሁ በጣም
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 3 жыл бұрын
በጣም በዕንቁላል መምቻ ስመታው እንደ ተልባ ተምለገለገ ለምንድነው?
@wagayedechassageletu5739
@wagayedechassageletu5739 3 жыл бұрын
Ye feyele sega Yete newe yemishtew
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Halal live poultry and search on google , and you can buy . Thank you
@judy4244
@judy4244 3 жыл бұрын
Enatiye ye balemoya tig
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 жыл бұрын
Edete nesh Ehete? Senafech medenew in English lemegezate felege
@f1103
@f1103 3 жыл бұрын
ፌጦነውደ ሰናፍጭ የሚባለው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አረ አደለም ፌጦ ሌላ ነው
@bekitsega9165
@bekitsega9165 2 жыл бұрын
kibe bechew yalshiwn betabrariw enm bewerw wededkut eski bednb abrartsh negrign
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርች
@kbella4081
@kbella4081 3 жыл бұрын
ኮረሪማውን አምሽው ከመፍጨትሽ በፊት
@MechareMedaTube_YT
@MechareMedaTube_YT 3 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወንድም እህቶች እንደት ናችሁ እስኪ በቅንነት እኔ13 አመት ህፃን ነኝ ደግነት ለራስ ነው የሰራሁትን አይታችሁ አበረታቱኝ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉኝ አትሰስቱ
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 3 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና ወገኖቼ የፍየል ስጋ እንደዝ ቆንጆና ቀይ ስጋ አለው ?? ይገርማል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እያሳረድኩኝ ነው እና በጣም ልዩ ስጋ አለሁ kzfaq.info/get/bejne/rbebn8tovsWdlJ8.html
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
የፍየል ስጋ ክትፎ ስጋው ልዩ ነው kzfaq.info/get/bejne/hJ14bNt1y6zYhok.html
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 3 жыл бұрын
እንደው የጥምቀትን በአል ኦርቶዶክስ ብቻ የሚያከብር ይመሰላቹሀል እንዴ የካትሊክ አምነት ተከተይም ያከበራል ሰለዚህበጋራ አንካአደረሰን እላለው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching Enateye ❤️
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
በጣም ቆንጆ የአዋዜ አሰራር//የድልህ አሰራር
8:09
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 80 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ እጥር ምጥን ያለ የፆም መያዣ
9:01
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 587 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН