📌በጣም የሚያስንቁን ልብ የማንላቸው ስህተቶች📌እንዴት ያስጠላል‼️| EthioElsy | Ethiopia

  Рет қаралды 99,132

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

2 жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Seble Bekele, Rakeb Alemayehu

Пікірлер: 472
@kalderse8689
@kalderse8689 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ቆንጆ በላፍው ፍቪዬሽ ላይ ኮሜንት እፃፍለው ብዬ እረሳሁት ኤልሴ የፍት ማጠብያ ብሮሹ ላይ መልክት ስታስተላልፍ ለእኔ ስህተት ብዬ የያዝኩት #ሀሳብ ነበር ያው ከራሴ ልምድ ተነስቼ #ኤልስዬ ከይቅታ ጋር ብጎሬ ላለበት ፍት በፍፃ #በፍፃም ባይጠቀሞ ብዬ እመክርሻለው የፍት ማጠብያ ብሮሽ እኔ አሬፍ ነው ብለውኝ ነው የገዛሁት ፍቴ ወዛማ እና ብጎሮ ሚያስቸግረው ፍት ነው እና በብሮሹ መታጠብ ከጀመሪኩበት ቀን አንስቶ ፍቴ #እግዚአብሔርን የትረበሸ ከተማ ነው የሆ ነው በማይታመን ፍጥነት ብጎሮ ታዛምቶ በቃ ፍቴ ለእይታ በጣም ይከብድ ነበር በጣም በገነነ መልኩ ነው ፍቴን ያበላሸው በተፍጥሮዬ #ሙሎ በሙሎ በራስ የመተማመን አቅሞ ስላለኝ አምኜ ተቀብዬው በህክምና ነው የትስተካከለልኝ ለምን መሰለሽ ብሮሹ ብጎሮ ላይ ሲያርፍ የመድማት አጋጣሚ ይከሰታል ደሞን ደግሞ ብሮሹ ፍትሽ ላይ ያዳርሰዋል እናም ፍጣ ላይ ፍትሽን ስታደርቄ ድጋሜ ደምሽ ፍጣው ላይ በማረፍ ፍትሽን በአጭር ግዜ ውስጥ ብጎሮ እንዲበዛ ያረጋል እና ኤልስዬ ያቼን ምክርሽን ሁለተኝ ባትደግሚያ ባይ ነኝ!!!! ሁሌም ቆንጆ ሁሎም ውብ ሴት😘😘😘🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Kalye በጣም አመሰግናለሁ ስላረምሽኝ የኔ ደግሞ ያንቺ ፊት ተቃራኒ ነው ደረቅ ቆዳ በይው የኔ 👉በብሩሹ ስታጠብ ከዛ ስወጣ ወደውጪ ፊቴ ፍም ነው የሚመስለው እንዲሁም እንደማቃጠል ይሰማኛል። እኔም አልተስማማኘም በጭራሽ‼️አንዳዴ የጠቀመን እየመሰለን እየገዛን ጭራሽ ለባሰ ይዳርገናል እንጠንቀቅ ‼️ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@sabamelese1129
@sabamelese1129 2 жыл бұрын
እኔም መስኪ ዩቱበር ቪዲዎ ሰርታ ግዙ ብላ ገዝቼ ፊቴ ተበላሸ ብሩሽ ለፊት በጣም መጥፎ ነው።
@kalderse8689
@kalderse8689 2 жыл бұрын
@@sabamelese1129 ለብጎር በጣም መጥፍ ነው ዝም ብሎ ከሚቀመጥ ግን አሁን አሁን ለግሬ እና ለገላዬ ለመሞከር አስባለው
@mulemule295
@mulemule295 Жыл бұрын
Jjke-3😂
@seblesime4126
@seblesime4126 2 жыл бұрын
እኔ የምለው የኔ እህት እስቲ የቀን ውሎሽን አጋሪን ራስሽን ጠብቀሽ ቤትሽ ንፁ ከልጅሽ ጋር እንዴት አንደምታሳልፊ ወይስ የሚረዳሽ ሰው አለ?
@jesusislord6861
@jesusislord6861 2 жыл бұрын
ለምክርሽ እናመሰግናለን፣ ጫማ ማውለቅ በጣም የምደግፈው ነገር ነው፣ እንዳውም በተለይ የሃበሻ ፊልም ወይም አንዳንድ ዝግጅቶች ሲያቀርቡ ሰው ቤት ከነጫማቸው ሲገቡ ዝግንን ነው የሚለኝ፣ ምክንያቱም ስንት አይነት ቁሻሻ ረግጠን ነው የምንገባው፣ አለርጂ ወይም ሌላ ተላላፊ በሽታ የሚያመጡ ስንት አይነት ባክቴሪያዎች አብሮ ይገባል፣ ይህንን ነገር እንዳውም እንደ ባህል ብናደርገው፣ ራሳችንንም ሆነ ልጆቻችንን ከበሽታ እንከላከላለን፣ ደግሞ እኮ ወደ ሃረር አካባቢ ከነጫማ መግባት ነውር ነው፣ ወደ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ፣ ስዊድን፣ እና ዴንማርክም እንደዛው።
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 2 жыл бұрын
ጥቃቅን የማናስታውላቸው ግን ደሞ በጣም ጠቃሚ ምክሮችን ነው የምታካፍይን ልዮ ነሽ 😍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Hanitaye በጣም ልክ ብለሻል 🙏♥️🙏
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው ። ግን እዚህ ኢትዮጵያ አንድ አንዶቹ የተመቱ ናቸው ለሊት የለበሱትን ወይም ቢጃማ ሺቲ ለብሰው ቤተክርስቲያን የሚሄዱ አሉ ከሱሪ የበለጠ ትልቁ ስህተት የለሊት ልብስ ለብሶ ቤተክርስቲያን መሄድ ነው
@merryassefa4018
@merryassefa4018 2 жыл бұрын
ኤልሲ ልባም ሴት የምትሰጭን ትምህርት እንዴት እንደሚጥቅመኝ ብዙ ነገሬን አስተካክያለሁ በብዙ ተባረኪልኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Merrye ኑሮ እራሱን የቻለ ትምህርትቤት ነው ማሬ 🙏♥️🙏
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 жыл бұрын
ሥራ ለመቀጠር ቀጠሮ ኖሮን ስንሄድ ከአልባሳቱ ጥንቃቄ ባሻገር ሌላ ትልቁ ነገር በጭራሽ ሽቶ ተቀብተን መሄድ የለብን ምክንያቱም ቃለ-መጠይቅ አድራጊዋን ወይም አድራጊውን ሊረብሽ ይችላል ምን አልባት የተቀባነው ሽቶ በጥሩ መዐዛው ከማስደሰት አልፎም መጥፎ ትዝታን ሊያመጣም ይችላል የተፋቱትን ወይም የተለያዩትን ሰው ሊያስታውስና ብሎም መጥፎ ትዝታን አምጥቶ ሊያበሳጭ ስለሚችል ምንም ችሎታውም ቢኖረን ተቀባይነትን ሊያሳጣ ይችላል ውድና በሳልዋ እህታችን በጣም እናመሰግናለን ስለምክርሽ በርቺልን ውበት ከጨዋነት ጋር እንዲህ ሲሟላ ግሩም ነው
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
በጣም። አድናቂሽ ነኝ። በእውነቱ የምትሰጪን ትምህርት። ከእውነትም በላይ እናም። የሚከሰቱ ናቸው። ተባረኪልኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ደሞ ካላወቅን ወይ ሰው እናስቀይማለን ወይ እኛ እንቀየማለን 🙏♥️🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እውነት ነው
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂሸ ነኝ 💞💞💖💖💞💞💞💞
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ሁሌም የምትስጭን ምክር ደስ ይላል ደግሞም ባለሞያ እንደሆንሽ ያስታውቃል በርቺልኝ !
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ አንች አስተዋይ ነሽ የልገባውን እንዲገባው የምታረጊ የምትሰጭው ትምህርት ጠቃሚ ነው የእውነት ዘመንሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ይባረክ እንወድሻለን😍😍😍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
ኤልሲ እግዚአብሔር የባረከሽና ከመልካም ቤተሰብ የወጣሽ መሆንሽ በግልፅ ይታያል: ምነው የኔ ልጅ በሆንሽ እላለሁ: የዛሬው ምክርሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው: አለባበስንም ሜካፕንም ቢሆን ሴት ልጅ እንደ ዕድሜዋ ተጠንቅቃ መምረጥ አለባት: አሁን ዘመን ያመጣውንም fake eyelash አነስ ያለ አይን የማይጫን አይነት ቢመረጥ መልካም ይመስለኛል: ለቅን ልቦናሽ ተባረኪ እላለሁ🙏🏽
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ አንዳንዴ እያወቅነው ሰው ስላረገ የምናረገው ስህተት ነው ብዬ እገምታለሁ 🙏♥️🙏
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ድንቅ ሴት ነሽ የምታስተምሪን ነገር ሁሉ ወሳኝ ነገሮች ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ኤልሲ የሀበሻ ሴትነት መለኪያ ነሸ ቤዬሻለሁ🥰🥰😂 ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Solianye 🙏♥️🙏
@eduameduam8884
@eduameduam8884 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብርክ በይ መካሪያችን ከእኔ ስህተቶች ወሳኞቹን ነው የነገርሽኝ በተለይ ስራ ፍለጋ አለባበስ ደርሶብኛል አዲስ እያለው ...ማናጀር እየመሰልኩ እየሄድኩ ብዙ ተቸግሬ ነበር እግዝብሔር ስረዳኝ መልካም እትዪጵያዊ ማናጀር አጋጥሞኝ መክሮኝ የተመለስኩት አንዱ ትዝታዬ ነው በተለይ አዳዴስ እህቶቼ ምክሩ በጣም ይጠቅማችዋል :::
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 2 жыл бұрын
እህት የለኝም ግን እህቴ እንደምትመክረኝ ነው የምሰማሽ ኤልሲዬ እንኳንም አወኩሽ የኔ ትምህርት ቤት ክበሪልኝ 🙏🙏🙏❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@almaztekle787
@almaztekle787 Жыл бұрын
ኤልሲ ከዉበትሽ በላይ የዉስጥሽ ዉበት እጅግ ይበልጣል መልካምና አስተዋይ ዉብ አድናቆቴ ሁሌም ነዉ ቀጥይበት
@yoditbeyene5075
@yoditbeyene5075 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ ፡፡ በተጨማሪ አገልግሎት ሰጪ ላይ የምቀመጡ ሴት እህቶቻችን ማስቲካ እያኘኩ ሰው ባያስተናግዱ ብዬ እላለሁ፡፡
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Yoditye በጣም ትክክል ነሽ 🙏♥️🙏
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ባየሁሽ እና በሰማሁሽ ግዜ ሁሉ ላይ ተጠቅሜአለዉ በቀኑ ላይ ሁሉ ተባረኪ እህቴ።
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ደስ ስትይ . ጥንቃቄሽ ደስ ይላል . ትልቅ ትምህርት ነው .
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
የኔ የሴት ልክ ሰረአት ጨዋነት ቆንጅና የኔ ውብ በቃ በጣም ነው የምወድሽ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ትክክል የሆነ ሀሳብ ነው ጠቅሞኛል በተለይ ኤልሲ የጫማዋን ነገር በሀገራችን በደንብ ቢለመድ ከውጪ ስንት የተረገጠ ነገር ይዘው ጨርቅ ምንጣፍ ላይ እንኳን ይገባሉ እነሱም አያወልቁ አንቺም ደፍረሽ አትናገሪ ብትናገሪም ከንቀት ጋር ነው የሚያገናኙት ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ሁሌም ምርጥ ነሽ😘😘
@lase-of9wq
@lase-of9wq 2 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሰው ቁምነገር ትምርትሽ በጣም ጠቃሚ ነው። በናትሽ የፀጉርሽን ከለር ስሪልን።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/edCPdraeudCZpY0.html እዚህ ቪድዮ ላይ አሳይቻለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ትክክል ነሸ እማ ቤተክርሰቲያን ምንም አይነት ሜካፕ ሊፕሰቲክ አይፈቀድም
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ኮሞንት አልጽፍም ግን የኔ ውድ ብዙ ነገር ነው ካንች የተማርኩት ❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 2 жыл бұрын
የኔ ማር በኔ ዘመን ብዬ ወደኋላ 40 አመት ተመለስኩ እንዳቺ በውበት በህልውና በራሰ መተማመን ብዙብዙ ቢኖር ብዬ ተመኘሁ በጣም አመሰግንሻለሁ አሁንም ቢሆን አድማጭሽ ነኝ እወድሻለሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ 🙏♥️🙏
@enatleenat7764
@enatleenat7764 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ ውድ እህት የምትስጪው ንቃት እኮ ልዩ ነው:: ስልጡን የሚያደርግ ተባረኪልኝ❤️🙏❤️ ጠፋሽብኝ እኮ እናት ለ እናት ላይ ብቅ በይ ውዴ ❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ሳርዬ ማሬ 🙏♥️🙏
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
ኤልሲ እጥር ምጥን አድርገሽ የሚጠቅሙንን ግን ደግሞ የማናስተውላቸውን ምክር ሰለሰጠሽን ተባረኪ 💞💞💞💞
@ritatube9434
@ritatube9434 2 жыл бұрын
እኔ ካለሁበት አገር የተማርኩት ልጆች ፊት ልብስ ማውለቅ ነውር ነው ህፃን ነው ምንም አያውቁም አይሉም የሰውነት ፕራይቬት ፓርት አያሳዩም ህፃናቶቹንም እንደዛ ነው የሚስተምሩአቸው።ይህ ለአገራችን እናቶች ጠቃሚ ነው።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ብለሻል ማሬ 🙏♥️🙏
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 2 жыл бұрын
በጣም ዘመናዊ ፅድት ያልሽ ሴት ነሽ።ምናለ የአሁን ዘመን ሴቶች የአንቺን 5%ስነስርዓት ቢኖራቸው
@girmatamiru4290
@girmatamiru4290 2 жыл бұрын
Ofcourse you deserve respect. You are one in a million women with high standards. You husband and your kids must be proud of you
@user-yd6bd5jn1e
@user-yd6bd5jn1e 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ትምህርትሽ ግሩም ነው እናመሰግናለን
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልስየ ጥሩ ት/ት ነው ግን እሄ ከንፈራችሁን የምትቀቧትን ነገር ቤተክርስቲያን ስትሄዱ ደማቅ አትጠቀሙ ላልሽው ሲጀመር ቤተክርስቲያን ሲኬድ ባአንጠቀምስ ቤተክርስቲያን የምንሄደው ልናመሰግን ይቅርታ ልንጠይቅ ልናስቀድስ ልንቀደስ በረከት ልናገኝ ንፁ አካሎቻችንን ይዘን ብንሄድ ባይ ነኝ ያልገባሽ ልትሉ ትችላላችሁ ግን ቤተክርስቲያን ስትሄዱ ሚለውን አልደገፍኩትም
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ወይንዬ በኛ በኦርቶዶክስ ልክ ነሽ ነገር ግን እዚህ ውስጥ የተለያየ እምነት ተከታይ ስላለ ለዚያ ነው እንደሱ ያለችው ብዬ አምናለው
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
@@senayetedema5238 እሱስ ልክ ነሺ ውድ ክብሪልኝ ውዴ ለአዱ ሚታየው ለአዱ አይታየውም ትክክል ብለሻል ከዛ ውጪ ኤልሲ ምትናገሪአቸው ነገሮች ጠቃሚ አስፈላጊ ናቸው እንወድሻአለን😍
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
@@senayetedema5238 አንቺ መልካም ሰውን አስተዋይ ነሽ። wow
@momenatube115
@momenatube115 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሱስየ በፍቅር ነው እምሰማሽ ብዙ አስተምረሽኝአል አመሠግንአሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ወዳጆቼ 🙏♥️🙏
@Etfeben
@Etfeben 2 жыл бұрын
I am glad I am subscribing to you! I love how you notice things! Have ever thought to be a life coach?
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው እናመስግናለን ኤልስዬ ተባረኪ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Weyniye thank you ማራ። 🙏♥️🙏
@seblesime4126
@seblesime4126 2 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ የኔ ቆንጆ! ጨዋነት ከውበት ጋር!
@almazassefa4990
@almazassefa4990 2 жыл бұрын
my no 1 youtuber ❤❤❤
@aliyamar919
@aliyamar919 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ ወላሂ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ በቃ ቃል የለኝም በርቺልን ነው የምልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Aliyaye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@ghghjv9492
@ghghjv9492 2 жыл бұрын
ኤልስየ ሴት እኮ ነሽ ተባረኪ
@martaworku7214
@martaworku7214 2 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ እናመሠግናለን።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
Thank you for sharing elsaye 🙏❤️❤️
@erahimasherif6363
@erahimasherif6363 2 жыл бұрын
Thank you so much for your advice 💗💗💗💗💗
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
አሜን !!! አንቺም እግዚአብሔር ያክብርሽ. ኤልሱ 😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@bettysolo3226
@bettysolo3226 2 жыл бұрын
Thank you Sis! appreciate a lot, stay blessed
@rebekatesfay3601
@rebekatesfay3601 2 жыл бұрын
love the way you look today.color suits you.Thank you dear
@fathiaabdullahi5882
@fathiaabdullahi5882 2 жыл бұрын
Betam betam harif lesson!! Thank you Elsy❤
@helenghebrenegus9566
@helenghebrenegus9566 2 жыл бұрын
Thankyou for ur advice u are amazing
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
Thank you so much Elsiye!💗 This is very useful information 👌🏽
@bahrenursuleiman1324
@bahrenursuleiman1324 2 жыл бұрын
Thanks good information!
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 2 жыл бұрын
ኤልስ ማሚ የእውነት ልዩ ሴት ነሽ አመስግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🌿
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Tigistye ማሬ 🙏♥️🙏
@hayatahmed30
@hayatahmed30 2 жыл бұрын
እናት እኮነሽ ምክርሽ ሁሉ ደስ ይላል በርቺ
@asteraster9994
@asteraster9994 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ምክር ነው ያጋራሽን በርቺ 🙏🙏🙏
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጅዬ በጣም ደስ ቲያለሽ ስነስራትሽ ደስ ይላል በርቺ ጥንቅቅ! ብለናል
@tsegaredagebereyes3694
@tsegaredagebereyes3694 2 жыл бұрын
tebareke mekereshe hulu betame asefelage wesagne negere new yeheywete mere beyeshalehu
@habibakemal2222
@habibakemal2222 2 жыл бұрын
ቤተሠቦችሽ እና ባለቤትሽ ስንት ቀን ፀሎት ወይ ስለት ገብተው ነው አንቺን የመሰለ ጥንቁቅ ያገኙት😍😍😍😍😍
@mairgezra7505
@mairgezra7505 2 жыл бұрын
grate idea tebareke
@TyTy-ui3ye
@TyTy-ui3ye 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your beautiful experience
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 жыл бұрын
All you said is very True. I love it
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
Elsie thanks that is great Video as Usual
@kedijayosuf9069
@kedijayosuf9069 2 жыл бұрын
I love your advices. Keep going you so wonderful .
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ጥሩ ነገር ነው የነርሺን 🙏🙏🙏😘😘😘
@nahommeron9738
@nahommeron9738 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳሽው እናመሰግናለን
@brurberhanu9991
@brurberhanu9991 2 жыл бұрын
very important advice I really appreciate Elsy tebareki yene konjo
@tirezaniguse3412
@tirezaniguse3412 8 ай бұрын
Demo, atir mitin yale video wist arif melikit new. Short and precise mehonu des yilal !! Appreciate u!
@wagey6343
@wagey6343 2 жыл бұрын
ኤልሲ ተባረኪ
@zedsedtenewa6131
@zedsedtenewa6131 2 жыл бұрын
ዋው ጋውን በጣም ነው የምወደው😍😍😘 እናመሰግናለን የኔ ልዪ
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናትዬ።
@denk_tube2292
@denk_tube2292 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው
@lidialidia441
@lidialidia441 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@martakebede7710
@martakebede7710 2 жыл бұрын
Thank you 😍😍🤩 tikikiki neshi gobezi bizu gize ayisitewalimi berichi
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆጆ ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏♥️🙏
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ወይ ኤልሲሲሲሲሲሲ 😄😄😄😄ጉደኛ ናት እኮ በጌታ💖💖💖💖
@godislove4988
@godislove4988 2 жыл бұрын
Amen tebareki
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Жыл бұрын
Thanks so much! ❤
@lovepower1440
@lovepower1440 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 2 жыл бұрын
You speak my mind when it comes to discipline
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ አንችን እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሽ ተባረኪልን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 2 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ :ጠቃሚ ምክሮችና ትምህርቶች ስለምታካፍይን :እንዳንች አይንት ኢትዮጵያውያንሴቶችን ያብዛልን :
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እንደሁሌውም አስተማሪ እና ጠቃሚ መልእክት ተባረኪ የኔ ልዩ ስወድሽ 😍😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Marthaye ማሬ 🙏♥️🙏
@harrieelias5756
@harrieelias5756 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 Elsy.
@tgstbelete1197
@tgstbelete1197 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 2 жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ መካሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይኔ ማር እወድሻለው 💖💖💖
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏♥️🙏
@edennugusu409
@edennugusu409 2 жыл бұрын
Thanks dear 😘
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ብዙ ነገር አስተምረሽናል ተባረኬ❤️
@hiruthmesfin3068
@hiruthmesfin3068 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing 🙏🏽😘
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው። በርች የኢትዮጵያዋ ቆንጆ!!! ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍!!!!
@senaittekle4307
@senaittekle4307 2 жыл бұрын
Betam dink set nesh tebarekiln
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 2 жыл бұрын
Really it's very interesting issues Really I appreciate you I don't have words Very good keep it up 👌 👍 👏 God bless you all the time
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Lidyaye 🙏♥️🙏
@betlhemafeworki396
@betlhemafeworki396 2 жыл бұрын
Tnx sis 🙏
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በራሳችንእየፈተናችው ተድፈርን እንበል
@ginanelly6235
@ginanelly6235 2 жыл бұрын
Thank you
@frehiwothabtemariam657
@frehiwothabtemariam657 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@HassetViews
@HassetViews 2 жыл бұрын
Betam asteway nesh tebarekilegn💙🙏🙏
@Eremia2012
@Eremia2012 Жыл бұрын
Amennn egziabher ybarksh
@birukbalcha8628
@birukbalcha8628 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ቤትሽ ዉበቱ ንፅህናዉ በጣም ያምራል እንደዚህ ዉብ እና ቆንጆ አድርገሽ የ ያዝሽዉ አንቺ ብቻሽነዉ ወይስ የሚረዳሽ ሰዉ አለ?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ብቻዬን ማሬ ባሌና ልጆቼ ግን ቤት አያቆሽሹም በዚህ ታድያለሁ 🤩 ጫማ አውልቀው ነው የሚገቡት 🙏♥️🙏
@birukbalcha8628
@birukbalcha8628 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ዋናዉ እሱ ነዉ ከስር ከስር የሚያቆሽሽ ከሌለ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ፅድ👍
@etumechal3081
@etumechal3081 2 жыл бұрын
You are right konjo.
@judyshiferaw3699
@judyshiferaw3699 2 жыл бұрын
100 % agree with you thank you be blessed 😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@ayessanewadane8936
@ayessanewadane8936 2 жыл бұрын
ጎበዝና ጠንቃቃ ሴት መሆንን ስለመከርሽን እናመሰግናለን
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,1 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 1,8 МЛН