በጣም ይወዳታል ባልዋ አበደ የሆነው ነገር ማመን አቃተው

  Рет қаралды 154,991

Endalk Tube

Endalk Tube

Жыл бұрын

ሚስቴን ከበፊት ፍቅረኛዋ ጋር እጠረጥራታለሁ በድብቅ ከሱ ጋር የምትገናኝ ይመስለኛል ባለው መሰረት እውነቱን ያወቅንበት የተወለደው ህፃንም የባል እንዳልሆነ የመጀመርያ ፍቅረኛዋ እንደሆነ ሚስጥር የወጣበት ቪዲዮ ነው።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #ድንቅልጆች

Пікірлер: 1 400
@adeyethio8160
@adeyethio8160 Жыл бұрын
ለምድነው የኔን ኮሚት ላይክ የማይደረግ ግን 🧐🧐🧐
@Fozi254
@Fozi254 Жыл бұрын
😅😅😅
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
😂😂
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
እናደርገናል 😂😂😂😂
@wt8066
@wt8066 Жыл бұрын
😢😢🎉አደርኩሽ 😂😂😂😂
@fanyhabeshawityoutube9178
@fanyhabeshawityoutube9178 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
የዚህ ልጅ ኣድናቂዎች የትናቹ በላይክ ኣሳዩኝ❤👍
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
መቶ ሺ እናስገባው ይህን ጀግና ልጂ
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 Жыл бұрын
የእንዳልክ አጠያየቅ እንደኔ የሚያስቀው አለ ያወራ ያወራና ይቅርታ ብሎ የሚቀይረው ነገርስ 😂
@hanasamueli4291
@hanasamueli4291 Жыл бұрын
😁😁😁በጣም ይገርመኛል
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Жыл бұрын
Betam gerami sew new betam new yemiyasekegn
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 11 ай бұрын
በጣም❤❤❤😂😂
@BurtekB
@BurtekB 10 ай бұрын
Batam ye garmal 😂😂😂keba keba yawarachona 😂zor argo lala ye jameral::
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ የእንዳልክን ስራ የሚያደንቅ 👍👍👍👍😂😂😂 ምኗ ማፈሪያ ነች ቱቱቱ
@marylove3564
@marylove3564 Жыл бұрын
እንም ባትም ነው መዳንቆ ጅግና ነው የሁንት ❤❤❤❤😮😮
@ORTDox128
@ORTDox128 Жыл бұрын
ግልጽ እኮ ነው ጌታን😍
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f Жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሰዎቹ ጋ የሚግባባቸው ነገሮች 😂😂😂😂
@almazyoutubechannel2579
@almazyoutubechannel2579 Жыл бұрын
🤣
@mullumop
@mullumop Жыл бұрын
❤❤❤❤❤በጣምጎበዚስው ነህ አዲነቅህነኝ ዲቅስው❤
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 Жыл бұрын
አቤት እንዳልክዬ ስታውጣጣ እኮ ጥበብህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም👍👍👍👍
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
አይገርምም ግን በብልሃት ነው ሚሰራው ግን
@rabia4266
@rabia4266 Жыл бұрын
በጣም ነዉ እሚገርመኝ ሲስተሙ አራዳ ነዉ በጣም ግን ፈራሁለት አላህ ይጠብቀዉ😂😂
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 Жыл бұрын
@@merryyosef9727 በጣም
@samriyemaraki5104
@samriyemaraki5104 Жыл бұрын
Betam new yemiyasdenegtew bekrstos
@kidistasefa8138
@kidistasefa8138 Жыл бұрын
እኔ ግን ሚገርኝ ነገር እንዳልክ አንዴ የወሬውን ጫፍ ካስያዛቸው በኋላ መግረፊያ አዘጋጅቶ በሉ ከዚስ በኋላ ምንም ሳታስቀሩ አውሩ እንደተባሉ እያንዳንዷን የተበቀ ሚስጥር ሳይቀር ሚያወጣጣቸውን ብልሀቱን አደንቀዋለው።
@aminatnuru756
@aminatnuru756 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ታማኝ አድረገን ታማኙንም ወፍቀን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች ያሳዝናል ታማኝ ለታማኝ አይገናኝም ዱዓ አረጉ ቅመሞችየ❤
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
አሜን አሜን❤
@zabebkader9898
@zabebkader9898 Жыл бұрын
አሚንንን
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@AAa-lm5fv
@AAa-lm5fv Жыл бұрын
አሚንንን 😢😢😢
@user-xw9de4px8d
@user-xw9de4px8d Жыл бұрын
ሰውነቴ እደጨርቅ እየተቀደደ ሰማውሽ እደዛ የካደሽን ወንድ ዳግም ወደ ሂወትሽ ሲመጣ አሜን ብለሽ ተቀበልሽው ክሀዲ ነሽ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ 🙏🙏🙏
@degefefeleke6381
@degefefeleke6381 Жыл бұрын
Yigarmal
@nemastube44
@nemastube44 Жыл бұрын
በኢየሱስም ልጁ አሳዘነኝ ስንት አየነት ባለጌ አለ ፈጣሪዬ ሆይ😢 ግን ለምንድነው ስንት መልካም ሴቶች በብዙ ሲጎዱ ለደነዚች አይነት ባለጌ ደህና ሰው ሚሰጠው
@henokmikahel2973
@henokmikahel2973 Жыл бұрын
ጎደኛ ከሌለሽ አለሁልሽ😚
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
እኔም ለልጁ አዘንኩ በጣም ጎዳች በእየሱሰም ይከብዳል ደግሞ ብዙ ጊዜ አረግዛ እንዳወረደች ነገረች😭😭😭😭😭
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
ጉድ ነው ዝብርቅርቅ አለም 😭😭😭
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
ሁሌ የኔ ጥያቄ ነው
@moonzoen1375
@moonzoen1375 Жыл бұрын
አሣፋርናት😂😂😂
@user-pc8wc3sm8b
@user-pc8wc3sm8b Жыл бұрын
አንተ ከንደዝ አይነት ቆሸሸ ነገር አንተዉ ጠብቀን የምትሉ በለይክ አሰዮን
@user-cv8dy1ck6b
@user-cv8dy1ck6b Жыл бұрын
ስንት አይነት ሰው ነው ያለው ኪዳነምህረት እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ፈጣሪ መጨረሻየን አሳምርልኝ የኔም መጨረሻ ናፈቀኝ😢😢😢😢🙏🙏🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
ማረትዬ ደመርኝ
@netsilove3174
@netsilove3174 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Almi_Alm
@Almi_Alm Жыл бұрын
ክብር ለኣረብ ሃገረ ያሉት ሴቶች ብእውነት ታማኝ ናቸው እኮ በምንም የማይታለሉ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
እረ ባክሽ😂😂😂 እኔ ፍቅረኛ ነበረችኝ ከ ድሮ ፍቅረኛዋ አርግዛ ወልዳ ይቅርታ ምናም ን ብላ ወዱ እኔ መጣች ድንቄም ታማኝ ጥርሴስ ልማዱ ነው ምኔን አታስቂኝ አለ ፈጣሪ ይመስገን እኔ ከማንም ሴት ጋር የምጋደም ወንድ ስላልሆንኩኝ ስለራሴ እናገራለሁ ታማኝ ምናምን የምትይውን ሳክስ ግን ይቅር ብሽ🤗
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
​@@zelalemdesta499 የት ነው ያለችው እሧ ያለችህ ሥደት የማሠሪ ሤቶች ነው ያለችው አዎ እኔም ታማኝ ነኝ አልሃምዱሊላህ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
ደግም የአረብ አገር ሴቶች በማህበራዊ ሚድያ ላይ በየሳምንቱ በየውሩ የሚያገቡ የሚፈቱ
@Kalidesmael
@Kalidesmael Жыл бұрын
ያረብሀገር አላልሽም ባይብሱ ነው አረብ ሀገር ያሉት 😢😢😢😢😢😢
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
እሡማ ከሥንዴ መሀል እንክርዳድ አይጠፍም😂😂😂
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
ወንዱም ሴቱም የዝሙት መንፈስ ተይዞ አለቀ ጌታ ሆይ ድረስልን አባ 😭😭😭😭😭😭😭
@hysuhuzeyfa3400
@hysuhuzeyfa3400 Жыл бұрын
እውነት ይዘገያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o Жыл бұрын
በትክክል ያሳዝናል
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
በጣም እውነት እሡ ታማኝ ሥለሆነ ወጣባት
@user-kt7ei8ls7e
@user-kt7ei8ls7e Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዴት ሁለተኛ ጥፋት ታደረግ አለሽ በጭንቀቶ እያለች እረጉዝ ነኝ ብላ ስታማክረው የከዳትን ሰው እንደገና ስትመለስ ፣አይን ስጉር ናት ወይስ ጭቅላቶ የተዘጋ ነው ክደት ከክደት መለየት ያቃት ፣፣፣፣ባልየ በጣም ደግ ሰው ነው እውነት አይቀርም መገፋት ያሳያል አአይዞህ ወንድም ግን የህፃኑ ነገር በመልካም አየው ህፃኑ ምን አያውቅም ከባድ ነው ልጀ አባቴ እያለ ይህን መቀበል ጥንካሪውን እመኝ እልህ አለሁ ወንድም
@Haya-nz8wc
@Haya-nz8wc Жыл бұрын
​@@user-kt7ei8ls7eእኮ ደግም መመለሦ አህያ ነች እንጂ😢
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ልጄ ነው ብሎ አምኖ ሳስቶ እያሳደገ ግን የሱ አለመሆኑን መስማት ልብ ይሰብራል😭
@tsigeredaros916
@tsigeredaros916 Жыл бұрын
😭😭
@user-sk9vv3sn4j
@user-sk9vv3sn4j Жыл бұрын
😢🖤
@hayasana9468
@hayasana9468 Жыл бұрын
Yewnet gelawalech 😢😢😢😢 be kumu abet andande setoch gen menale biyanse gudwan yiza kwan Arfa betkemet
@neeadsong6669
@neeadsong6669 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ሴት ናት አስረግዞ ለጠፋባት ወንድ ዛሬም ከሱጋ አንሶላ መጋፈፍ ወይኔ ባልየው በጣም አንጀቴን በላው ግን በየቤቱ ስንት የተደበቁ የባልና ሚስት ሚስጥረ ይኖር ይሆን😮
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
የጉድ ሀገር የፈጣሪ ያለህ ይሄማ ግፍ ነው ወንድሜ ፅናቱን ይሥጥህ
@salmahayle6020
@salmahayle6020 Жыл бұрын
Yadfet zefzfnch lejuin Blum yagdlchu teytom Aeytwekm yaswlja eaysdg wereralt deklwein
@salmahayle6020
@salmahayle6020 Жыл бұрын
Aeyzoga wendme tenker Malet Aelbk eawnta yaktele eagzbhery yatshlchw yastlk
@alemmiki3769
@alemmiki3769 Жыл бұрын
እዳልክ ሲያወጣጣት እኮ የሌለ ነው አቦ ይመችክ 😊
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
በጣም 👍👍👍
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
በጣም
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 Жыл бұрын
በጣም
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
በጣም
@biruklemma
@biruklemma Жыл бұрын
ዘንድሮ ምን አይነት ዘመን መጣ ሰው እንስሳ ሆነ 😭😭
@sadiaabdu7269
@sadiaabdu7269 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 Жыл бұрын
ኧር እንስሳ ይሻላል ካሁን ዘመን ሰው
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅ባሰ እንጅ
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ተዝሙት መፈስ ጌታ ሆይ ከምድራችን ይጥፋ
@tijtijtij2154
@tijtijtij2154 Жыл бұрын
ሴቲየዋ የድሮ ፍቅረኛዋ አሁን ንብረት ስታፈራ ስለሆነ እንጅ ፍቅርን ፈልጎ አይደለም ውሸት ነው ተሸውዳለች
@molumulo570
@molumulo570 Жыл бұрын
አይ ዘንድሮ በክፉ ቀን ጥሎሽ የሄደን ሰው እንደገና ኧረ ሴቱም ወንዱም ጋራ ገብቶታል😢
@sasulishaynegda-pu5bw
@sasulishaynegda-pu5bw Жыл бұрын
ጭራሽ ልጅም ያተ አድለም መባል ተጀመረ በሉ ወንዶች ልጆቻችሁን አስመርመሩ 🙄🙄🙄😭😭😭
@hayatweloyewa5692
@hayatweloyewa5692 Жыл бұрын
ያሳዝናል የምር አኼሩ ዘመን😓😓😓
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Ksa-tb3zx
@Ksa-tb3zx Жыл бұрын
😢😢😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 3 ай бұрын
😂
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ሁላችንንም ለንስሀ ምት ያብቃን🙏😭
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
አሁንስ ሰው ከማን ጋ ሊኖር ነው ወንዱም ሴቱን አያምን ሴቱም እንደዛው የአላህ 😢😢
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын
አይመረገምሺ አንችሆየ ኧረፍትህ ለወንዶች የሰውልጂ ማሳደጉ ሳያንስ ሁለተኛ በሱላይ ጭፈራ ሆ💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከ100 አንድ የሠዉ ልጅ ነዉ ምናሳድገዉ አብዛኛዉ ከ7 ልጆች 1ዱ የሱ አይደለም ተደጋጋሚ በስደት አገር ያሉ እናቶች ከሌላ የወለዱትን ልጅ sponsor ያደረጉ አይቻለዉ ሚገርመዉ እንጀራ አባት በኳስ በእንጀራ ልጅ ተመቶ እንጀራ አባቱ ነህ ሲባል አምርሮ የልጁን እኩያ አግብቶ ፈታ ብሎ ይኖራል። ተዉ ግን ሴቶች ተዉ ቢያንስ ኮንዶም ተጠቀሙ ወይም ፍቅራቹን ጨርሱ እዛዉ 😂 ከትዳር በፊት ክብራቹ ቢቀር እንኳ ስንደዉልላቹ ከx bf ጋ ምናገኛቹ ነገር normal ነዉ በፍሬንድነት ነዉ የቀጠልነዉ ስትሉን ምንሰማቹ ጠርጥረን ነዉ። 😢ይብላኝ ለናንተ ስንሸፍት ግን ሲበዛብን
@dhfhhhdjffggg9850
@dhfhhhdjffggg9850 Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው ደግሞ በጣም ያሳዝናል ወይኔ ባልየው በንዴት አንድ ነገር እንዳይሆን
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
ማበድም ሲያሰው ነው ውነት አለው
@gddfds520
@gddfds520 Жыл бұрын
አቤቱ አቤቱ አምላኬ ዘድሮ በባልና ሚስት የሚታየው ጉድ ያስፈራል ፈጣሪ በቃችሁ በለን እንዳልክ እባካቹ እራሳችሁን ጠብቁ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
ለልጁ አዘንኩ ወይነ በእየሱሰም ሰልኩን ባገኝ በጌታ እንድረጋጋ እመክረው ነበር በጣም ተጎዳ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanikonjo8086
@hanikonjo8086 Жыл бұрын
Bezawu letbishawe new hahaha
@user-xe4bl4mz6v
@user-xe4bl4mz6v Жыл бұрын
​@@hanikonjo8086😂😂😂
@epyemimo5214
@epyemimo5214 Жыл бұрын
ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h Жыл бұрын
​@@hanikonjo8086 😂😂😂 እኔም ልል ነብረ 🤣❤
@floop10
@floop10 Жыл бұрын
ይሄ ውስልትና ኢትዮጵያ ዉስጥ በጣም ተለምዷል ይህንን ሚዲያ በጣም አደንቃለሁ በተለይ ለባለ ትዳሮች መጠንቂያ ይሆናል ❤
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
ወይኔ የሴት ልጅ ልብ አስረግዞ ትቶታ የሄደዉን ወንድ በከብር ያስቀመጣትን ባል,ቁጭ አርጋ መማገጥ ጉዳን,አወጣ እቤት ባል እያለ ምንድነዉ ማማሰያ መለዎወጥ
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
ሲያዛዝን ልጁ ያልወለደውን ልጅ ልጅህ ነው ብላ የተከደነ የማይገለጥ የተደበቀ የማይታወቅ የለም ያለው ጌታችን ይሔንን ነው ማርያም አዘንሁ ልጅ ግን ቢፋታም መሳደጊያ የልጁን አይቆረጥበትም የሱ ልጅ ስላልሆነ ጥሩ ነው ከከሰሰችህ ምርመራ እናርግ በላት👍
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
እንደት እንደ ደነገጥኩ መጨረሻ አላህ ነው የሚቀው😢😢😢 መልካም የውርደት ዘመን😆😆😆😂😂😂
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
አቤቱ ሆይ ለልጆቼ እናት ታማኝ አድርገኝ ❤❤🙏
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ደግሞ በእግዚአብሔር ትላለች ምን አይነት ካህድ ናት😢😢😢😢😢 እንዳልክን አለማዲነቅ ንፉግነት ነው!!!
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
አበረታቱት እንጂ መልካም ስራ ነዉ ቪዲዮ ላዳምጥ👉👂😁😁
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ደሞ ትልቅ ሰው እኮ ናት የኔ መናደድ በተበደሉት ቦታ ሁኘ ሳስበው ውይይይይ
@halimamohammed7943
@halimamohammed7943 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንዳልካችን የማውጣጣት ስልትህን ሳላደንቅ አላልፍም 👌👌👌
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
አቤቱ የዘንድሮስ የባሰነዉ።አንቺ ግፈኛ የስራሽን ይስጥሽ።በጣም ግፍነዉ ይህ በእዉነቱ እዉነት ትቆያለች እንጅ አትቀርም ወኔድሜ ፅናቱን ይስጥክ።እንደት አይነት ደፋር ግፈኛ ሰዉ ነዉ ያለዉ በዝህ ምድር ላይ🤔🤔ጉድ እኮነዉ😮😊
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
ወይ ጉድ የባሰ አታምጣ አለ የድፍረትም አይነት አለው የዚች ደሞ ባሰ ያንቺ ከዝሙትም እርኩሰት ነው አመላክ ሆይ ሌሎችን ከመጉዳት እኛም ከመጎዳት አንተ ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
@yeshi464
@yeshi464 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሌክሶ
@zekiyoutub2537
@zekiyoutub2537 Жыл бұрын
Wedimi sebscrayb aderekuhi swedihi eko🙏❤
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Жыл бұрын
እብሸር ላይኩን እናጥለቀልቀዎለን እንዳልክዪ ነብሴ በርታልን ወድማችን እጠይ የቅህ ሁሉ በጣምነው የማደንቅህ እገባብህ ሰልትይለውና በየ ጉዳዮቹ ሁኔታወችነው እገባብህ ለመጠየቅና ለማወጣጣት በርታ ❤
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን አብዝቶ ይስጥክ ወንድሜ ባለቤትሽ ምን ያህል ልቡ ይሰበራል በፈጣሪ😢😢😢
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት የት አለ😢😢😢 ምስኪን ሲሳዝን. ምን አላ ፈጣሪ ግን ጡሩ ወንድ ሲገኝ እሴትየዋ መጥፎ ኦፍፍ ምን አለ ለኛ. ለመዳም ቅመሞች. ታማኝ ባል ብሰጠን
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Жыл бұрын
እግዚኦ እርጉዝ መሆንሽን ብትነግሪዉ ይሻልሽ ነበር አዉቆም ሊያገባሽ ይችል ነበር😢😢😢😢😢
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Жыл бұрын
የልጅቱ ግልፀኝነት ግን አሳዘነችኝ 😢😢😮
@user-um9to8od9l
@user-um9to8od9l Жыл бұрын
ምን ታሣዝናለች🙄🙄
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
እዳልክ ወድማችን እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉
@mekdes2915
@mekdes2915 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር በፍቅራቸውና በትዳራቸው መወስለታቸው ሳያንስ ማንነቱን በቅጡ ለማያውቁት ሰው ገመናቸውን መዘርገፋቸው
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እና ገደ ነዋ ማሰረጃ አለው አይካደም
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e Жыл бұрын
ወላሂ አደኛ ኳማችነኝ ላይክ አረጉኝኝኝ❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ሳታርጋግጥ አትማይ እህት ከአንቺ በፊት3ሰዎች ኮምቶአል
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Жыл бұрын
እንዳልክዬ ላንተ አለማሰብ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Sofia23851
@Sofia23851 Жыл бұрын
በችግርሽ ሰአት ጥሎሽ የጠፋን ሰው ተመልሰሽ ማፈቀር ያስመለሰሽን መልሶ እንደመመገብ ነው ድጋሚ ሲመጣ በፍፁም ልቀርቢው እና ፊት ልትሰጭው አይገባም ነበር ትዳር ክብር ነው ለባልሽ እና ለትዳርሽ ታማኝ መሆን ነበረብሽ ሲጀመር ብሩክ ተብዬውም ፍቅር ኖሮበት ሳይሆን ተመልሶ የመጣው ጥሩ ትዳር እና ኑሮ መኖር ስለጀመርሽ ሊረብሽሽ ነው ድጋሚ ወደ ህይወትሽ የገባው
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ነብስ ይማራ ዝሙት ለምትሰሩት ሁሉ😢😢😢የኔት ከሀጂነሽ
@salmahayle6020
@salmahayle6020 Жыл бұрын
Kehdtw tedf Setstl zefzfa telksa Aeydlsh deklshein eaysdglsha weyny
@salmahayle6020
@salmahayle6020 Жыл бұрын
Aemrnch shermt yadfsh kkkkk
@salmahayle6020
@salmahayle6020 Жыл бұрын
Serchlet wendoch tetnkeku kadmchu Aesmermeru
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እውነት እኮ ጊዜዋ ቢረዝም እጂ ትወጣለች ተደብቃ የማትቀር ነገር ናት ልክ እደፀሀይ
@mastewal8560
@mastewal8560 Жыл бұрын
እንዳልክ ትላንት የለቀቅከው ቪዲዮ ረብሾኛል እባክህ እራስህን ጠብቅ 😢😢😢😢😢😢😢
@emubekele6888
@emubekele6888 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለሽ ሁለት ግዜ ነው ባልሽን የበደልሺው እና ለሁለተኛ ግዜ መገናኘቱ ምን ይሉታል እግዚአብሔር ይገስፅሽ እውነትም እቺ ሴጣን ናት 😢😢😢😢
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
ኧረ ዘንድሮ እኮ የማይሰማ ጉድ የለም ሴቱም ወንዱም መላዉ የጠፋ ያሳዝናል🙏
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ሰውየው ከወደሆላ ሲጮህ መነው የደነገጠ እንደኔ🎉
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Жыл бұрын
ማናው እንደ እኔ የደኔገጠዉ 😢😢😢😢😢😢like አደርጋች አሳየኝ 😭😭
@muluwork5313
@muluwork5313 Жыл бұрын
እግዚዎ !ምን አይነትአርመኔ ጨካኝ ሴት ናት። ልጅ ያልሆነዉ ልጅህ ነዉ ማለቷ የሚገርም ነዉ አቤት ስንት አይነት ሰዉ አለ ! እግዚአብሄር አጋለጣት !!!!!!
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Жыл бұрын
ከተፈታኞቹ የልቅ የምትገርሙት ኮሜንቶች ናችሁ ምን አይነት ዘመን ነው የምትሉት ነገር ዘመኑ ምን አደረገ ሰው ማሰብ አቆመጅ ፈጣሪውን መፍራት አቆመጅ ዘመኑማ ያው ነው ምንም ልዩነት የለውም
@zenashab4209
@zenashab4209 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስተት ነው ያድረግቹ ከዙሙት ሺሹ
@sadasada306
@sadasada306 Жыл бұрын
😭😭😭😭😥😥😥😥😥አቤት ምን ጉድ መጣብን ይህ ካሜራ ስንቱን ጉድ አወጣው በአላህ
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 Жыл бұрын
ወይኔ ማሪያምን በጣምነው የዘነኩት እኔ በሱ ቦታ ብሆን ብዬ 😢😢😢ለምን ግን ለእውነት መኖር አቃተን 😢😢😢የስራሽን ይስጥሽ ሴትነሽ ታገኝው አለሽ በሰው ላይ የምጫወት ሰው እመኑኝ ከጊዜ ቦሀላ የጁን ያገኛል 😢😢😢አ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
እዳልኬ ማሪያምን ምትጠቀምበት መንገድ በጣም ይገረመኛል ነው ወይሰ እዳልኬ እዲለፈልፉ ምንድነው ምታሰነካቸው😅😅😅😅😅😅 ጌታን በጣም ነው ሚገረመኝ ልፈልፈ የረጓትን ሁሉ😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ያናዝዛል ጎበዝ ነው
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
ወይኔ ግፍ ግፍ እንደው ምን አይነት ልብ ቢኖርሽ ነው ጨ ካ ኝ ...... አይገልፅሽም ምን ብትባዪ ይሽልሻል😢😮😮😮
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
ወይኔ ክህደት አላሁ ሙስታአን ሲያሳዝን መማገጧ ሳያንስ የሰው ልጅ አሳቀፈችው
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
እግዝኦ የዚችስ ደግሞ የባሰ ነው ከጥፋት ላይ ጥፋት ደረበችበት ባልየው ፅናቱን ይስጥህ
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 Жыл бұрын
ክበር እኛ በሰደት ላይ ላልነው በጣም ታማኝንዬን እኮ ጌታያን ❤❤❤❤ የመዳም ቅመሙች እንዴን ታማኚ ባል ይሰጣችሁ❤❤❤❤
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
የዛሬው ከበደ😮😢 እስቲ እንደኔ መማገጥ ውስልትና በሴት ያስጠላል ። ይደብራል። የምትሉ እጃችሁን አሳዩኝ?😕😉😉
@saadadxb8820
@saadadxb8820 Жыл бұрын
እረ ሁሉም ከበደና ደመቁ አበዱ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
ጀግና ነህ እንዳልክዬ እማወጣጣት ላይ ይመችህ በርታ አላህ ይጠብቅህ ያረብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 Жыл бұрын
በጣም ያማል 😭ፅናቱን ይስጥህ ወድማችን ውይይይ
@dagnewwelataw5660
@dagnewwelataw5660 Жыл бұрын
እውነትን ነው ድንገት ነው ፕንሲወን የገባችው አስባ አይደለም እና ቁላ ፈልጋ ነው ሴት ጨካኝ ናቸው የስው ዘር ለሌላኛው ከመስጠት እግዚአብሔር ይፍረድብሽ እንደዚህ አድርጋ የስዋን ልጅ እያሳደገ በድጋሜ ስርቆት ይገርማል
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Жыл бұрын
😢😢😢ወይ እግዚአብሄር ማህሪ ነው እደኛ ሀፅያት እማ ምስክር አለመዝነቡ ዝሙት ብልግና ነው
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Жыл бұрын
እንዱ እንካን ሠላም መጣክ የመዳም ቅመሞች ሠላሙን ብርታቱን ይስጣቹ
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 Жыл бұрын
አሚን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
ደመርኝ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
​@@heyatsyme6420 ደመርኝ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
አሜን❤
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
አሜን
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
የባስአለው አላህ ይጠብቀን ከዲህአይነት ጉድ እራስህን ጠብቅ ወድሜ
@yeshi2239
@yeshi2239 Жыл бұрын
ምድሪቱ የዝሙት ሐገር ሑናለች እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀናል አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@fanyhabeshawityoutube9178
@fanyhabeshawityoutube9178 Жыл бұрын
ከከከ የኔ መደንገጥ በጌታ ስም እንዳው ፈጣሪን አትፈራም እንዴ ግፍ ነው ልጁ ያሳዝናል በጣም 😢😢😢😢
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Жыл бұрын
እኔን የገረመኝ የሰውን መኖር ስሰማ በድንጋጤ ስልኬን መወርወሬ ይቺናት ኢትዮጲያ ደግሞ እኮ የጻድቃን ሀገር ትባላለች እግዚዮ አምላኬ ሆይ
@haymanottesfaye3119
@haymanottesfaye3119 Жыл бұрын
አዎ የፆድቃን ሀገር ናት አሳ ምን አደረገች እኛ ነን ያረከሰናት
@user-gr6sl3kq5k
@user-gr6sl3kq5k Жыл бұрын
Enam edachi nan🙆🙆
@elsacell7331
@elsacell7331 Жыл бұрын
በመጀመሪያ የትም ሀገር ብትኖሪ እንደ ማይክል ጃክሰን ቆዳሽን እንኩዋን ብትቀይሪ ሞተሽም ይሁን ቆመሽ ከየት እንደመጣሽ ጥያቄም መልስሽም ያው ኢትዮጵያዊ ከሆንሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሌላው ነገር አዎ የፃድቅ ሀገር ናት የፃድቅም መገለጫው መልካምነት ፍቅር መተሳሰብ አንተ ትብስ አንቺ ትብስ መቀበል ባጭሩ ከራስ አልፎ ለባልንጀራ መልካም ነገር ማሰብ ነው አሁን ግን ያለነው ኢትዮጰያ ውያን የዛኔ መልካም ሰዎችና ፃድቃን በፆም በፀሎት በስግደት በመተሳሰብ እጃቸውን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት ሲያሳፍሩትና ድል ሲነሱት የነበረው ዲያቢሎስ ዛሬ ግን እኛ የአባቶቻችንን ስራ ተገላቢጦሽ እያደረግን እየሰራን ይህንን ክፍተትና ስንፍናችንን እጃችንን ወደ እግዚአብሔር አለመዘርጋታችንን ያስተዋለው ዲያቢሎስ ቂም እየተወጣብን ነው እንጂ ኢትዮጰያ የምትባል ሐውልት የለችም እኔም አንቺም እሱም እነሱም ነን ኢትዮጵያዊ ማለት ስለዚህ ስህተታችን ነው ዋጋ እያስከፈለን ያለው
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Жыл бұрын
የምን ፅድቃን የእርሱስ ሀገር እንጅይ 😅😂😂
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@JustinJeffresonPlays
@JustinJeffresonPlays Жыл бұрын
የአንቺ ትልቁ ጥፍትሸ ደግመሸ ብሩኩ ጋር መሄድሸ ነዉ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
በጣም ደፋር ጨካኝ ነሺ ባለጌ ከሀዲ ሆዳም ነሺ ሀጢያተኛ ነሺ በውነት እንዳንቺ አይነት ሴት የለም ክፉ ነሺ አምላክ እይምርሺም ሀጢያተኛ ነሺ
@tigistsendek5760
@tigistsendek5760 Жыл бұрын
ተይጂ አለ እንዳልክ ውይ ጭካኔሺ ልጂኮ ምን ያህል እንደሚያገበግብ የሠው ልጂ ትሰጭው 🥺🥺ጨካኝ
@nejashimedia8888
@nejashimedia8888 Жыл бұрын
ሴትም ይሁን ወንድ ባለጌ ያው ባለጌ ነው፤ እና ባለጌ ሴቶችንም ይሁን ወንዶችን አይወክሉም።😢😢😢
@betelhemtsegaw7388
@betelhemtsegaw7388 Жыл бұрын
እንዴት አይነት አረመኔ ልብና ጨካኘ ህሊና ያለው ሰው አለ በጣም ክፉ ሰው ነሸ እንዳልክ ለእራስህ እየተጠነቀክ እንዲህ የጭካኔ ጥግን የሚያደረጉ ሰዎችን አጋልጣቸው እግዚኦ
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
ሚስኪን አፍቃሪ ነው ልጁ አንቺ እግዚአብሔር የሰራሸን . ይስጠሽ 😢😢😢ይድፋሽ
@demsewayele9757
@demsewayele9757 Жыл бұрын
በስመዓብ እንዴት እንደ ደነቀጥኩኝ በታሪኩ በጣም አዝኜ በግርምት ተመስጬ እያለሁ አንቺ ብሎ ሲነሳ አቤት አደነጋገጥ ከቂጤ እስክነሳ እንግዲህ መጀመሪያ ሀይ ላይት አይቼው ነበር
@user-nj2nc3xf1l
@user-nj2nc3xf1l Жыл бұрын
የእኛ ታአምር እንደቀጠለ ነው እውይ 😢ልጅ የሚያከል ነገር መዋሸት በስመአብ
@munatube4818
@munatube4818 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የመዳም ዋይፋይፍና እድሜ ይሰጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን
@zadetube5759
@zadetube5759 Жыл бұрын
እንደልክ የመታመጠ ጉድ ዬለም ጎበዝ አለህ ይጠብቅህ
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
ክፍል ይለሁ እዳይቆይ😂😂😂👍#👍👍👍
@muhammedabuhamza2971
@muhammedabuhamza2971 Жыл бұрын
ወይ ሰዉ ልጅ ክህደት!! የመጀመሪያ ክህደት አልበቃት ብሎ ከካዳት ሰዉ ጋር ያዳናትን ሰዉ ትክዳለች? 😢😢 ፈጣሪ የስራዋን ልሰጣት ፈልጎ ነዉ እንጂ ያወራችዉ ነገር ማይወራ ነዉ እንድታወራም ያረጋት ነገር የለም በሆዷ መያዝ ትችል ነበር።
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z Жыл бұрын
አቤት ጥበብ እንዴት ነው በብልሃር እሚያዋጣጣት ጎበዝ አንበሳ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@yektaalem2032
@yektaalem2032 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ተዉርደት ጠብቀን ማስተዋልን አድለን ወዴት እየተሔደነዉ😢😢😢
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ኮማች😂 አይ አንቺ አሁን እሱን ነው የዋሸሺው ወይንሰ እራሰሺን ሞሺላቃ ነሺ
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i Жыл бұрын
ማነው እንደእኔ ሺደወውን እያየ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ 👍
@MahiTubj
@MahiTubj Жыл бұрын
እኔ😂😂😂😂
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 11 ай бұрын
እኔኔ😅
@neimak2207
@neimak2207 Жыл бұрын
ውይ ባልየው ያአላህ ልጁም የሱ ሳይሆን😢😢😢
@tube5565
@tube5565 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ደሞ እኮ የተሻለ ንሮ የሚኖሩ ናቸው የሚወሳለቱት😢 አላህየ ጠብቀኝ ከዚህ አይነቱ ተግባር
@greatjordan7526
@greatjordan7526 Жыл бұрын
This story really made me cry 😢because he loved her and this is what she did to him
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b Жыл бұрын
እዳልክን የምትወዱ በላይክ
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Жыл бұрын
አንዳልካቺን ሕግዝበሄር ይጠብቅ የኛ መርማሪ አንተኮ አንደኛ ነህ 💕💕💕💕
@kedasetkebad9392
@kedasetkebad9392 Жыл бұрын
እንዳልክ ስራህ በጣም ጥሩ ነዉ ...እኛ እንድነቃ አድርጎናል ግን ዉንድሜ እንፈልግሀለን ተጠንቀቅ ዘመኑ እጀግ አስቸጋሪ ነዉ የሰዉ ልጀ ከሰይጣን በተሻለ መንገድ ክፋቱን ያሳደገበት ዘመን ነዉ 💚💛❤
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 48 М.
ከጓደኛዋ ባል ጋር  በመኪና ውስጥ  ነው።
17:24
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 22 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 3,8 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24